የኢትዮጵያዊው የደህንነት አባል ሚስጥራዊ ተልዕኮ በጀርመን - የተድላ ሳሙኤል አስገራሚ ታሪክ /ግሩም ትረካ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 87

  • @Khalid-r9h
    @Khalid-r9h 2 วันที่ผ่านมา +5

    ክብር ለተድላ ሳሙኤል 👏👏
    ግሩም እናመሰግናለን 👊

  • @selehadinBirhanu
    @selehadinBirhanu 2 วันที่ผ่านมา +15

    አይ እማማ ኢትዮጵያ 😢😢😢 ዛሬ ጀግና የጠፋው እኮ የሰንቱን ውለታ በልተን ነው
    ግን ግሩሜ ይህ ሰው በህይወት አለ ?

    • @mersam1832
      @mersam1832 วันที่ผ่านมา

      በህይወት የለም

    • @mehami2010
      @mehami2010 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የ ብልፅግና ደህንነቶች ተቃዋሚ ፖለቲከኞችን ለማጥፋት በሚል መነፅር እያየውት ነው :: ብቻ ፈጣሪ አለ ለሁሉም እሱ ፈራጅ ነው

    • @selehadinBirhanu
      @selehadinBirhanu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቤተስቦቹስ ? ​@@mersam1832

    • @selehadinBirhanu
      @selehadinBirhanu 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ​@@mersam1832ቤተሰቦቹሰ ?

  • @Ashenafizinabu7
    @Ashenafizinabu7 2 วันที่ผ่านมา +4

    ምን አይነት ታሪክ ነው ግሩሜ ነፍስ ዘርተህበታል እንደ ፊልም እያየሁ ነው ያዳመጥኩት

  • @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ
    @በእየሱስአምኚየዳንኩኚቲቲ 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያሳዝናል እውነት ኢትዮጵያ እኮ ብዙ ጀግኖች አልፈውላታል ብዙ ሌቦች ደግሞ አዳክማዋታል መንግስቱን ጨምሩ
    ግሩሜ ስትተርክልን እኮ እራስህ ሰውየውን ነው እምትመስለኚ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @BiruKidus
    @BiruKidus 2 วันที่ผ่านมา +5

    እህም እህህህም እፎይም ወይጉድም ተፈራረቁብኝ ሃገራዊ ፍቅርህ ልቤን አሙቆታል ጀግናዬ ነህ! ለሃገርህ የሆንክላት…ታላቅ ነው!😭አክብሮት አድናቆቴ ይድረስህ።

  • @fasikakassa3226
    @fasikakassa3226 23 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ክብር ለኢትዮጵያ ጀግኖች ❤

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ነዉ ያዘንኩት አልቅሼ ሁላ አልወጣ ልኝም ታዲያ ለማን ነበር ያን ሁሉ መስዋት yekeፈለው 😢😢😢😢😢

  • @ermiasgirma732
    @ermiasgirma732 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ታሪኩ የሚገርም ነው ጥሩ የፊልም ❤❤❤❤❤እስክሪብት ይወጣዋል

  • @mekdesteklu2383
    @mekdesteklu2383 2 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ መቼም እውነተኛ ታሪክ ከሆነ በጣም የሚያሳዝን የሕይወት ገጠመኝ ነው ለማንኛውም ለጊዜህ በጣም እናመስግንሃለን 🙏

  • @ashenafib.4314
    @ashenafib.4314 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ያሳዝኑኛል እንደዚህ ያሉ ቆራጥ ኢትዮጵያዊያን

  • @ChanyalewZewdeamare
    @ChanyalewZewdeamare วันที่ผ่านมา

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ። እማማ ኢትዮጵያ ለዘልዓለም ትኑር !! አንተም ፈጣሪ ይባርክህ

  • @ermiyaseadane1869
    @ermiyaseadane1869 วันที่ผ่านมา

    አይ ሀገሬ የሚዘርፍሽ ብቻ የሚከብርበት 🥺
    ግሩሜ 👏👏👏

  • @tadeyosgetachew9002
    @tadeyosgetachew9002 วันที่ผ่านมา

    ልቤን የነካው የኢትዮጵያዊ ጀግና ታሪክ ታላቅ ኩራት ተሰምቶኛል።

  • @yonastilahun8167
    @yonastilahun8167 วันที่ผ่านมา

    ግሩም! እውነትም ግሩም ትረካ ! አንተ እራስህ ም ጭምር እንደስምህ ነህ ። በእውነት ስለ ሪቻርድ ፌንማን ያቀረብከው ትረካውም አተራረክህ በመቀጠል ፖድካስቱም ጥሩ ነበር። በርታ ቀጥልበት ። ከሸገር ጀምሮ እከታተለው ነበር። በጣም ያስገረመኝ ያንተ የአካዳሚክ ስታተስም ጭምር ነው። ሁሌ ጥያቄ የሚሆንብኝ ጉዳይ ለምን ግሩም ሳይንስ ነገሮች ላይ ትኩረት ይሰጣል የሚል ነበር። ተመልሶልኛል ወዳጄ ! የ ናሬቲንግ ችሎታህን ፣ የታሪክ ምርጫህን ፣ የትርጉም ችሎታህ፣ የራስህ የድምጽ ቃና ልዩ ነው።

  • @yehenewwondimu
    @yehenewwondimu 2 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ልብ የሚነካ ነገር ነው😢😢

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 2 วันที่ผ่านมา +13

    አይ ኢትዮጵያ ስንት ዋጋ ተከፍሎልሻል 😢 የዚህ ሰው ትውልድ የት ይሆን ? በማታ አነባው ግሩሜ

    • @yehenewwondimu
      @yehenewwondimu 2 วันที่ผ่านมา

      የመጨረሻ ከባድ ነገር እደዚ መከራ የበዛበት ሰው

    • @tiktokfunnyvideoscollectio1156
      @tiktokfunnyvideoscollectio1156 2 วันที่ผ่านมา

      Yezih zemen sewm endih behageru gf endiserabet new yemtasbiw leEthiopia meswaet mekfelko ayasfelgm snt alu meswaet keflew endeqeld wedqew yeqeru eski yhenn tarik enkua semtesh nqi
      Ezaw yaderegewn binager noro hywetu ejg telewto nbr lehager jegna mehon ayasfelgm

    • @tenad7309
      @tenad7309 17 นาทีที่ผ่านมา

      እውነት ነው😭😭

  • @blatasenadr
    @blatasenadr วันที่ผ่านมา

    ግሩሜ እናመሰግናለን

  • @abitibirhanu3653
    @abitibirhanu3653 วันที่ผ่านมา

    የሚገርም ታሪክነው

  • @Merkorious2468
    @Merkorious2468 2 วันที่ผ่านมา

    ክብር ለዚያ ትውልድ ጀግኖች!!!

  • @biyagirmahirpo4377
    @biyagirmahirpo4377 วันที่ผ่านมา

    የዚ ተራኪ ድምጽ ደስ ይለኛል። በርታ

  • @workunihne2048
    @workunihne2048 2 วันที่ผ่านมา +1

    የተኖረ ሕይወት ተፅፎ ሲነበብ እውቀትም ልምድም ነው።

  • @tensaemulugeta3246
    @tensaemulugeta3246 2 วันที่ผ่านมา

    ግሩሜሜሜሜ 🙏🙏🙏

  • @mikosart12
    @mikosart12 วันที่ผ่านมา

    Betamm des yelale girume please please endeziw bezu negerene ebakehe gene lezignaw 🙏🙏🙏

  • @aberalemma
    @aberalemma 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይህ ያገር ባለውለታ ወንድማችን የትም ተጥሎና ተረስቶ መቅረት የለበትም። እሱና ቤተሰቡ የት እንዳሉ የምታውቁ ጠቁሙን። እጅግ የዘገየን ብንሆንም፣ አለንልህ ልንለው ግድ ይለናል። ወዳጃችን ግሩም ታሪኩን እሳምረህ ስለተረክልን ምስጋናችን ይድረስህ።

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከልብ አመሰግናለሁ

  • @GOALAZO15610
    @GOALAZO15610 วันที่ผ่านมา

    ኦህህህ ጌታ ሆይይይ😭😭😭 አይ ፖለቲካ 😭 ልጇን እንደ ድመት ትበላለች 😭 ጀግናው ተድላ 😭😭😭 ጀግና ኢትዮጵያዊ❤

  • @mekdeskurabachew9927
    @mekdeskurabachew9927 วันที่ผ่านมา

    ልብ የሚሰብር እውነት !

  • @zvarietytube5784
    @zvarietytube5784 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደው ስንቱ ነው ለ ኢትዮጵያ ደሙን ያፈሰሰው.....በቀላሉ የቆመች ሀገር እንዳሎነች ይሄ ትውልድ ሊገነዘብ ይገባል።
    🎉🎉እናመሰግናለን። 🔆🔆🔆

  • @Tube-ui6sb
    @Tube-ui6sb 2 วันที่ผ่านมา

    በስመአም በጣም ይገርማል

  • @AberhamSamuel
    @AberhamSamuel 2 วันที่ผ่านมา +1

    መነን መፅሄት ላይ ይመስለኛል ከፊል ታሪኩ ወጥቷል
    የአባቴ ማስተር ሳሙኤል ሚሎ ጎደኛውና ጥብቅ ወዳጁ ነው አውቀዋለሁ
    ኢሀዲግም በጣም ይፈልገው ነበር
    በጣም አውቀዋለሁ....
    ሆድ ይፍጀው
    የማንም ተራ ሰው ሞት ሞተ
    ተወኝ እስኪ😭😭😭

    • @aberalemma
      @aberalemma 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውድ አብርሃም ፣ በሕይወት የለም እያልከን ነው??? እጅግ ልብን የሚሰብር መርዶ ነው ። ቤተሰቡስ የት ነው ያለው?

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 วันที่ผ่านมา

    ወይኔ ሀገሬ እነዚህን መሰል ጀግኖች ተሰቃይተውልሽ አሁን የማንም መጫወቻ ሆነሽ ቀረሽ 😢😢

  • @yeshihareggebrehiwet7932
    @yeshihareggebrehiwet7932 2 วันที่ผ่านมา

    በፍጱም ታሪኩን መጨረስ አልቻልኩም። ያማል!

  • @AbduMohammed-h8q
    @AbduMohammed-h8q 2 วันที่ผ่านมา

    Ewunet girum betam tileyaleh
    Mn endemilh alkim betam new miwedh makebirh

  • @solocmc
    @solocmc 2 วันที่ผ่านมา

    Un believable

  • @NuredinAwelu
    @NuredinAwelu ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስልክህን አግኝቻለሁ እደውላለሁ

  • @ሰውመሆን-ኀ9ኘ
    @ሰውመሆን-ኀ9ኘ 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሚያሳዝነው እንደዚህ አይነት ነገሮች አሁንም ወደፊትም የቀጠሉና የሚቀጥሉ መሆናቸው ነው! የቆሻሻ ፖለቲካ ውጤት ይህ ነው 😢

  • @rahelaschalew4072
    @rahelaschalew4072 วันที่ผ่านมา

    😢

  • @BatiDadacha-r4g
    @BatiDadacha-r4g 2 วันที่ผ่านมา

    🎉❤❤❤

  • @NF_crpto
    @NF_crpto 2 วันที่ผ่านมา

    Osho 😢😢😢😢😢😢

  • @FantahunAmsalu
    @FantahunAmsalu 2 วันที่ผ่านมา +1

    Girum on the nothe

  • @medhindebas5003
    @medhindebas5003 2 วันที่ผ่านมา

    It is really sad.

  • @heldanabelayneh3576
    @heldanabelayneh3576 วันที่ผ่านมา

    አይ ኢትዮጵያ ሁሉም አስለቅሰሽ ክፉ እናት ጨካኝ እናት ናት ኢትዮጵያ ለምን ለምን

  • @AsratBekele-y9f
    @AsratBekele-y9f 2 วันที่ผ่านมา +1

    Abet endet yemgerm tarik naw barta girum 🎉 leyu akarareb

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 วันที่ผ่านมา

    ግሩም ይችላል እኮ አረ ወገን እዚህ ቻናል ቤተሰብ ሁናቹሁ ተደመሙ

  • @Yaredzema21
    @Yaredzema21 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን አይነት ተአምር ነዉ

  • @selambeyene5965
    @selambeyene5965 วันที่ผ่านมา

    አመሠግንሃለሁ ግሩሜ!
    ከመጽሐፍ ካገኘኸው እባክህ ርእሱን ንገረኝ!
    ይህ ለዛሬዋ እኔ ትላንት የተከፈለልኝ መስዋዕትነት ነው!! ከጠረጴዛዬ የማይርቅ መጽሐፍ መሆን አለበት!!!!

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  วันที่ผ่านมา

      ሳሌም መፅሔት

    • @BirukShimelis-c2q
      @BirukShimelis-c2q 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Neber yemilewe metshafe laye new yetesafewe tariku

  • @thaile9751
    @thaile9751 2 วันที่ผ่านมา +1

    እይ ኢትዮጵያ!
    የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ማለት ይሄ ነው:: ስንቱ ይሆን ለዛች ለአገሩ ሲል እንዲሁ ታሪኩ ሳይነገር በየቦታው ተሰቃይቶ ወጥቶ የቀረው?
    አሁን የማንም ካድሬ የድል አጥቢያ አርበኛ ሆኖ የሚንፈላሰስባት አገር ሆነች:: ከሞቱም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑር:: ልጆቾትን እግዚአብሔር ይባርክ:: ምንስ ይባላል?

  • @yehenewwondimu
    @yehenewwondimu 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ሰምቼው የማላውቀው ከባድ መሰዋትነት ነው

  • @mikiyaswedajo1603
    @mikiyaswedajo1603 2 วันที่ผ่านมา

    🎉

  • @SamyaDemeke
    @SamyaDemeke วันที่ผ่านมา

    አሁን ላይ እሱስ ቤተሰቡስ ምን ላይ ናቸው በናታችሁ የምታውቁ

  • @melmaredwan5067
    @melmaredwan5067 2 วันที่ผ่านมา

    ዛሬስ ፡ ቢሆን ፡ ለዚች ፡ አገር ፡ ዋጋ ፡ የከፈለ ፡ ጀግና ፡ መች ፡ ተከበረ ያናዳል ፡ በበጣም ፡ ሚያናደደዉ ፡ ዛሬም ፡ ያው ፡ ነዉ ፡ ጀግና ፡ ሚናቅበበት ፡ ፡ ምድር ፡ መመተቸት ፡ አአይደክመን ፡ መመስራት ፡ አኖድ ፡ ነገአችንን ፡ በዛሬ ፡ ምናበበላሽ ፡ ኡብቻ ፡ አንሆንም

  • @Abiy-qr4bj
    @Abiy-qr4bj 2 วันที่ผ่านมา

    Yemgerm tarike naw

  • @asmakemal8668
    @asmakemal8668 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Girume lante kalat yelagnim

  • @robabonso-do9vz
    @robabonso-do9vz 2 วันที่ผ่านมา

    መተናል መተናል😊🎉

  • @destaayalew2263
    @destaayalew2263 2 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያሳዝናል። በህይወት አለ? አሁን ያለበት ሁኔታ አብሮ ቢነገር ጥሩ ነበር

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  2 วันที่ผ่านมา

      በህይወት መኖሩን ማወቅ አልቻልኩም

    • @mersam1832
      @mersam1832 วันที่ผ่านมา

      በህይወት የለም

  • @yordanostesfayemulatu5856
    @yordanostesfayemulatu5856 2 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩሜ ታሪኩ አላለቀም አይደል መቼ ነው ቀጣዩ ክፍል(የሰውዬው መጨረሻስ እንዴት ሆነ የጀግናችን!!!)

  • @quantum2716
    @quantum2716 วันที่ผ่านมา

    ዋጋ የከፈልንለት ሚስጥር መልሶ ለኛ ዋጋ ካልከፈለ ዋጋ የከፈልንለት ሚስጥር አስቀድሞ ዋጋ አልነበረውም ማለት ነው። ለሀሰት ዋጋ የከፈለ የሀሰት ህይወት ሲጠብቀው ፤ ለእውነት ዋጋ የከፈለ ግን የእውነት ህይወት ይጠብቀዋል።

  • @MelakuMolla-cp8wv
    @MelakuMolla-cp8wv วันที่ผ่านมา

    ይሄን ታሪክ መፀሀፍ ላይ ፈንጁ የፈንዳው ቤት ውሰጥ ፈንጅን እያዘጋጅ በነበረብት ወቅት ነው ሁለተኛ እጅ እግሩን ያጣው በፈንጅ ብቻ እንድነበረ ነው !! ግሩሜ በመሀሉ ያለውን እውነት ተረድትህ ትንታኔ ብትሰጥን እላልሁ በተረፍ እሰከአሁን በህይውት አለ????

  • @tommyleejohn.
    @tommyleejohn. 2 วันที่ผ่านมา

    Men gud new yemnsemaw?
    Endhem aynenet hewet yasalefe sew ale,
    Mesgana ayleyen.

  • @abrhamsiraw1214
    @abrhamsiraw1214 2 วันที่ผ่านมา

    አይ ግሩሜ ከየት ነው ቆይ የምታመጣቸው 😂

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  2 วันที่ผ่านมา

      😀 በቁፋሮ። በታላቅ አሰሳ

  • @amarnebso7274
    @amarnebso7274 2 วันที่ผ่านมา

    Grume sle hagrachn yaltsmu endzi aynt tarikochn endnawk slarkn enamsginaln.
    Lelochnm endihw tentneh akrbln

  • @michaelm1440
    @michaelm1440 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ምንም ጀግንነት አይደለም ዘግናኝ ነዉ አይ ደርግ የደደቦች ስብስብ ፤ ሚሽኑ ቢሳካስ ምን ትርፍ ይገኝበት ነበር? አይነፋም!
    It is very very heart breaking story.

  • @sadoramde8335
    @sadoramde8335 วันที่ผ่านมา

    Yemigerm nw

  • @YahyaOsman-z5x
    @YahyaOsman-z5x 2 วันที่ผ่านมา

    Abet sikayi

  • @solomonyirga9503
    @solomonyirga9503 วันที่ผ่านมา

    Germans do not use physical torture. I live here. There is no death penalty. Only life imprisonment. 15 years means life imprisonment.

    • @GirumTereka
      @GirumTereka  วันที่ผ่านมา

      What about 40 years ago

    • @henokneguse1325
      @henokneguse1325 วันที่ผ่านมา

      ታሪኩ እውነት ነው ተድላን አውቀዋለሁ ከዛ ሁሉ በኋላ መተሀራ ባቡር ጣቢያ አካባቢ ይንከራት ነበር

  • @abelmender6825
    @abelmender6825 2 วันที่ผ่านมา +1

    ግሩም
    ይህንን ሰይጣናዊ ተልእኮ እንዴት የሻእብያ ደህንነቶች እዳከሸፉት ማውቅ ከፈለክ:: በርሊን 1984 የሚል መፅሀፍ በ ኢንጅነር ፀጋይ የተፃፈ አንብብ:: ሻእቢያ ደርግ ብብት ስር ገብቶ ከመነሻው ግዳጁን እንዴት እንደ በጣጠስው ትማርበታለህ::