ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ቃል ሕይወት ያሰማልን ጌታ መልካሙን ነገር ለሀገራችን ይስጥ
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት መምህሬ ምርጥና እውነት ንግግር ነው ማስተዋሉን ያድለን ወገኖቼ እኛ ኢትዮጵያዊያን ታመናል እግዚአብሔር ይፈውሰን እውነቴን ነው ከእኔነት እኛነትን እናስቀድም
ልበ ብርሀን አንደበተ ርቱዕ አባታችን አምላክ እድሜ ይጨምርሎት ..💕
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ሰፉ አይምሮ ብርቅ ኖት ሲገርም ለመሰሪ ጥሩ መዶሻ ነው የሚሰማ ካለ።ተባረኩ መጋቢ ሀዲስ
መጋቢ አዲስ ተባረኩ።ልብ እንድናደርግ የሚያስተምር ትምህርት ነው።ዘረኝነት ሀገር አይገነባም
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?🥚 th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እውነት ነው እድሜና ጤናዎትን ይስጦት ተባረኩልኝ
መጋቢ ሐዲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔም በርሶ ሐሳብ ነው የምስማማው እኛ ስንት ሐሳብ አለብን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን
በጣም ድንቅ ሰዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
በእውነት ዕድሜና ጤናውን ያብዛሎት
ጥዑም አንደበት…እድሜና ጤና ያድልልኝ አባቴ!
ምን ለማለት ነው መስቀልአደባይ ይወሰድ ነው የቤተክርስትያኑዋ አይደለም ነው ውይስ ምን ድነው ዝም ብሎ ማጨብጨብ ዝም ብሎ መሳቅ ምንድነው
Mekdes Degu, እርስ በርስ አንጣላ ነው፣ ያሉት ከላይ ያሉት ድሀውን ምእመናንን አታጋጩት ነው፣ እንደገባኝ።
መድሃኒት ነዉ ንግግሮት እድሜና ጤና እመኛለሁ
መምህራንችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተሰቦትን እመብርሀን ትጠብቅልን።
መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
በትክክል እውነት ነው የተናገሩት:: ማስተዋሉን ያድለን::
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪ ይጠብቆት
እውነት ነው ክርስቶስ ትተን ሰው መከተል ጀምረናል አቤቱ ልቦና ስጠን
የ እርሶን አይነት ሀቀኛ ሰዉ ይብዛልን !!!
አሜንንንን
Good point.
ሰላም ለሁላችንም ይሁን እውነት ነው በትክክል ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ መጋቢ አዲሱ 🇨🇬🤝🇪🇷🙏🙏😢😢❤ተባረኪ❤👍
እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት መጋቢ አዲስ ምርጥ አባት።ኖት
መምህር መጋቢ አዲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ኧረ ምን አይነት ነገርነው እግዚአብሔር ሆይ ምነው እንደዚህ ሆንን እራስ ወዳድሆንን ይህንንንግግር አንድምጊዜ ከአንድ የቤተክርስቲያን አባት እሰማለው ብዬ አላቅም የተጎዳው ማን አንደሆነ እያወቅን ግልጥ አድርጎ እውነትን መናገር ፈራን ?? ምክነያቱም ምቾታችን ይጎድላል አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ይቅርበለን ለዚች ቤተክርስቲያን የሚቆም አስነሳላት አዎ ሰውየሚምተው ለባንዲራውነው
አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን፡፡
መጋቢ አዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘረኝነትን ከምድረገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ ለሁላችንም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን
እኔ እሚገርመኝ ህዝብ በሚያስለቅሰውም,በሚያናድደውም,በሚያሳዝነውም መሳቅ ምን ጉድ ነው???በጣም ይገርማል!!!!!
ጭብጨባውስ ሳይገባቸውም ሲገባቸውም ማጨብጨብ እደት እደሚያስጠሉ
አባታችን ልበ ብረሀን ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት❤
አረጅም እድሜ ለ አባታችን
እንኳን ሊያሻግረን ገደል ይዞን ገባ ። ውለታ ይዋልልን ስልጣኑን ይልቀቅ ።ህዝባችንን ፈጀው ።
ቃል ህወት ያሰማልን
ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን መዳኒያለም
በምንም የማይመሰሉ ምርጥ አባት እረዥም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጠዎት ከምር ገንዘብ ቢኖረኝ አለ የተባለውን መኪነ ነበር ምገዛለዎት ግን አቅም የለኝ አባቴ እወደዎታለሁ እሺ የቅርብ ቤተሰብ ይሄን ካነበባችሁ ንገሩልኝ አደራ አደራ♥
@@minaleshtera1049 ጧት ነው ማታ?
መናፍቃን ብዙም አትደሰቱ !!!ኮሜዲያን ስለመስቀል አደባባይ አይመለከተውም መስቀል አደባባይ የሁሉም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ጉዳይ ነው የአንድ ግለሰብ ጉዳይ አደለም። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ አውርቶ አደሮችን ይንቀልልን ህመምዎ የማይሰማው በየተከፈለው ቦታ የሚዘባርቅ ዘባራቂን ያንሳልን።
በትክክል! ይህ በሞቀበት ዘፋኝ እንጅ አማኝ የቤተክርስቲያን ሰባኪ አይደለም።
እብድ መናፍቅ ነህ
God bless you my brother🙏 ♥️
ምን እንደምል አላውቅም ግን ከእንደርስዎ ያለ አባት እንደዚህ በማር የተለወሰ እሬት የቤተክርስትያናችንን ህልውና ላይ ምዕመናኖቿን ላይ የተጋረጠብንን አደጋ ያላገናዘበ ንግግር በመስማቴ አዝኛለሁ! እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን እረኛ የሌላቸው በጎችህን ተመልከተን😭🙏
Beand ras hulet Milas athugni elay comment lay kiyamew yikrna amlak hoy tareken alsh keza sewoch milutin ayeshina bemar yetelewese eret tiyalesh berasish temamegni enji besew hasab atmeri yamenshibetn bicha awri
ይህሰውና ፍራሽ አዳሽ። ድቅ ልጆች ለሊት ለሊት። ደጋግሜ። አያቸዋለሁ
አግዛአቢሂርእደአርሶዪቢዛልን
ቃልሂወቴያሰማልንመሚራችንእድሚጢናዪስጦቶኢትዮጵያለዘላለሚትንር
ልበ በብርሐን አቦ ተባረክኩ አንቱ ሙሉ ሰዉ ነወት
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት ነው አሜሪካ ቻይና ቱርክ ምናምን ምንም ፋይዳ የለውም እኛ አንድና ወደ ንስሓ ስንመለስ ነው 🥲ጌታ ሆይ አንድ አርገን🥲
መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ሁሌም የሚናገሩት የሚያንፅ ነው
ሠዉ የተናገሩትን በደንብ መስማት አለበት ዝም ብሎ ማጨጨብጨብ ነዉ ለዚህ ያበቃን ይህ የግል አስተያየታቸዉ ቢሆንም ከአንድ ሀይማኖት አባት ይህንን አልጠብቅም
"ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን" 😢🙏
ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ይብዛና....😆
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ተመስገንእልልልልልልልልልበትክክል
የርሰዎን የመሰለ መካሪ ያብዛልን
ከእርሷ አይጠበቅም በጣም ያሳዝናሉ እርሷን መናገር ትልቅ ሐጢያት ነው ንግግሮት እጅ እጅ ይላል ጌታ ቀልዷትን ወደቁምነገር የሚቀይሩበት እድሜ ይስጧት🙏🙏🙏
Burtaly honest , full of thought,Egziabher be edme yitebkln, Heart warming ❤️
Much respect!
I Love this Guy!
መጋቢ እግዚአብሔር ይስጥልን እንግዲህ ሰሚ ከተገኘ ተናግረዋል
Norelegn a boo thanks so much 😘🙏🙏🙏 be tekekel yegebaw Yenager lek Endante shatadala New yetenagerkew yes 😘🙏🙏👌
ክርስቶስ የገባው ሰው በምድራዊ ነገር አይጣላም!!!
የዛሬውሰ አነጋገሮት ምንም አላገባኝም ሰው እደበግ እየታርደ ዱክተርን አብይን መደገፍ አልገባኝም ኦኦኦኦኦኦ
የሀይማኖት አባቶች ልባቸው ታውሮል
Amelak ytebekek megabi adise tebarek
በራያ እየተረሽኑ ለወገኖቻችን የሚድረስላቸው አቶ በአፋር ህፃናት እየተገደለ እና የምንጨሆው ይሄ ነገር እንዲቆም ነው ጦርነት ወያኔወች አላቆሙ ምስኪን ህዝብ ድምፁ ታፍኗል በራያ ፍትህ እንሻለን
ትክክክልፈጣሪዪድረስልን
እውነት ተናጋሪ አያሳጣን ሃገር ማለት ሰው ነው
ክክክክክትክክል
ግን ለምንድን ነው የምትጋብዙዋቸው በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ንግግር ለማናገር ነው አልጠቀማችጛቸውም ምነው በየቀኑ ለሚገደል ህዝብ ድምፅ መሆን አቅቶት በጣም ያሳዝናል ተው መምህር ያስተዛዝበናል ምነው ባልተናገርኩ እንዳይሉ ክርስቶስ የተሰቀለለት ህዝብ ነፍሱ ሲነጥቅ ንብረቱ ሲወሰድ ቦታችን ተብሎ ሲንከራተት የቤተክርስትያን ሁሉ ነገሩዋ ሲወሰድ ችግር የለም ማለት ነው ፅዬን ፋሲል ምናምን ማለት ያስተዛዝባል እንዴት ያሉ አባቶች መስዋትነት የተከፈለበት ነው ብር ለመሰብሰብ ብቻ ሆኑዋል እርሶም ሚስቶትም ስለዚ ነው ሁሉን ትተው ሰለ ልጆቼ ያሉት እግዚኦ መዝቀጥ ሳታበላሽ ውሰደኝ ማለት አሁን ነው ወደ ቦታዎት ይመልሶት
ከሑሉም በፊት የሰውሕይወት ይበልጣልነው እኮያሉት 😏ክፉ አልተናገሩም
@@maragfasil4916 አይ እናት በማስተዋል ስሚው የሰው ነብስ ከቀደመ ምነው ወለጋ ብሀይማኖት እና ብብሔር መከራ ሲያዪ ዝም አሉ ባንዲራ መስቀል አደባባይ አክሱም ፂዬን ላሊበላ በእሱ እኮ ነው ታውቀው ከአንድ ሀገር አንድ ሀገር አበሉን ላፍ እያደረጉ የሚነጉዱት ሆነም ቀረ የማያዋጣ ነገር ነው ያስተዛዝባል እየተዋወቅን የምን ማስመሰል ነው
If we are smart he is the one father we must Listen he is very brilliant father
kale hiwotin yasemalin abatachin
በጣም የሚያሳዝን ግዜ ላይ ነው ያለነው :: ለምን ስለሚታረደው አማራና ኦርቶዶክስ አይናገሩም ? በአፉ ብቻ የሚኖር ህዝብ ነው ያፈራነው :: እስኪ ለክሮት መስክሩ በአንደቦት ብቻ ለመወደድ አይሞክሩ :: እርስዎ አዲስ አበባ ስለሚኖሩ ምንም ላልጎደለበት አ/አበባ ያወራሉ :; አይ ግዜ :: እርስዎ የቤተክርስቲያን አባት ሳይሆኑ comedian ኖት ::
"የቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለው ጌታ ያልገባቸው በመስቀል አደባባይ ይራኮታል"
እልልልልልልልልልልል
I wasn't expecting this from you, this shouldn't be the speech at this moment really, Orthodox church is truly straggling now so please try to protect the church instead of cheering for this horrible government!
Ebakashu yehaenene kalat boromegaa treGumahsu aderesulen
መምህር ሐይማኖታችን ላይ አይቀልዱ
👏👏👏👏👏👏👏
Eska enkuan des...alesh kale hiwten yasemalen yenataya
እንድህ አይነት አባት ባሉበት ሀገር የነ ምህረት አብ ቆርቆሮ እንጩህ !
እራስሽ ቆር ቆሮ ስድ 😡
የእኛ መገደል ደስ ይላችሀል መስለኝ
ያች ሸሆች ናቸዝ ቆርቆሮ
ሀይማኖትሽ ስድብ ነዉ እንዴ ያስተማረሽ !!!ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
tena yestelen nurlen abatachen
መረጋጋት ማለት፣አብይ አህመድ ግራኝ፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ግማሹን አርዶ እስኪጨርስ ነው?፣ አራጅ ንግግር ነው በእውነት።
Ethiopia tewedem
Tigray tegelagelech kenante kotetam denkoro achebechabi tenagari arawitoch
መጋቢ ዘመናዊ ሰዉ ናቸዉ
Egziabher ystot
አልኩ ባይ ሆኑ! አይ አሻጋሪ! አሻጋሪው ናቸው እኮ ችግሩ!!
ያሰው ልክ ኖት ማጋብ እሽቱ ያሰው
ቅኔው ያማል
🙏ppppp👏👏👏❤💚💛❤☝☝☝
መጋቢ ሀዲስ ምነው ቀባጠሩ?? አላማሩኝም አወቁ አወቁ ሲባሉ...
እኔ እርሶ ቢያወሩ ቢያወሩ አልጠግቦትም
ኢትዮጵያ ዉስጥ መቆም ያለበት ነገረ ቢኖረ ጨብጨባ ነዉ
ህዝቡ ግን ገብቶት ነው የሚያንጨበጭበው???: በደመ ነብስ የሚጓዝ ህዝብ፣ በሚያሳዝነው ነገር ሁሉ፣ የሚስቀውን ምን ይሉታል፣ ምድረ አጋሰስ።
Ewnte new erke new imshalne lala agere erdata legn m nme aiderglneme
Yefote fesam aheya. .mesebesebiya beherawi teater eyemetah fogereh bela kotetam anten .belo megabi
በባንዲራው ላይ ምን አይነት ድርድር የለም
😍😍😍😍
ብልጽግና የወያኔ ኮፒ ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡ በወያኔ ዘመን እንዲሁ እርስ በእርሳችን ሲያባሉን ሲያናክሱን የጎጃም የነበረውን መተከል አገር ፈጥረው ለቤንሻንጉል፡ ቤንሻንጉልን እራስ አገዝ አስተዳደር፡ ወለቃይትን ለትግራይ፡፡ ትግራይ አልሆንም ያለን አማራ ሲገድል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ቅዳሴ እስከማስቀየር ተደረሰ፡፡ ዛሬም ብልፅግና እያደረገ ያለው ይሄንን ነው፡፡ በተቀደደልን ቦይ አንፍሰስ፡፡ ዋናው ጉዳይ መስቀል አደባባይን መውሰድ ሳይሆን ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው፡፡ ሙዳየ ምፅዋት የሚሰርቅ ቀሳውስት እኮ ነው ቤተ ክርቲያኑዋን ለማኝ ያደረጋት እንጂ ምዕመኑ ከመስጠት መቼ ቦዘነ፡፡ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርቲያንን ያስደፈሩት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት ናቸው፡፡ ክህነትን በብር እየሸጡ፡፡ መሸጣቸው ሳያንስ ለመናፍቃን እያወሩ እንዴት አንደፈር፡፡ አምስት ኪሎ ቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የብሬል ጥይት ተገኘ ተብሎ ዜና ሲነበብ የትኛው ክርስቲያን ነው ወጥቶ ማስተባበያ የሰጠ? እና ሳይቃጠል በቅጠል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ወደ ስልጣን እንደ መጡ የኦርቶዶክስ የሆነውን ንብረት በቀድሞ አስተዳደር የተወረሱትን በአስቸኩዋይ እናስመስሳነን አሉ፡፡ ከተወረሱት 50 እንኩዋን አልተመለሰም፡፡ ካልጠፋ ቦታ ጃንሜዳን የሽንኩርት መቸርቸሪያ ሲሆን ማን ተናገረ? መስቀል አደባባይ በአዲስ መልክ ሲታደስ ቤተ ክርቲያንዋ ተጠይቃለች? (ሲስሙህ ፍራ) ማለት አሁን ነው፡፡ ጠብ ከመጀመሪያ ነው የሚያምረው፡፡ የባዕታ ማርያምን የወርቅ ጉልላት ሲሰረቅ ማን ተናገረ? ቤተ ክርቲያኑዋ የረቀቁ ኢንጂነሮች ሳታጣ በቻይና ማሳደስን ምን አመጣው? እባካችሁ ምዕመናን በየቤታችን መጥተው ሀይማኖታችንን ሳያስቀይሩን በፊት በርትተን በእንባ እየፀለይን እነዚህን አውሬዎች እናስወግድ፡፡ ለነሱ እድሜ ማርዘሚያ ለኛ የቤት ስራ ይሰጡናል፡፡ እኛ ስራ አለብን (ተግቶ መፀለይ) የነ ዳዊት አምላክ ዛሬም ከእኛ ጋር ነው፡፡ የመጣ መንግስት ሁሉ ለኦርቶዶክስ አይተኛም፡፡ ግን ለምን ብሎ የጠየቀ የለም፡፡ ምክንያቱም ሰው የሚጠይቀው በጥቂቱም ቢሆን ትንሽ ሲገባው ነው፡፡ አብዛኛው ሰው እንዳይገባው በተለያየ የቤት ስራ ሆን ተብሎ ይወጠራል፡፡ (የውሃ፡ የመብራት፡ የዘይት፡ የልጆች ት/ቤት ክፍያ፤ ኑሮ፤ የታክሲ እጦት፤ የቢሮ ግምገማ፤ ወ.ዘ.ተ) እነሱ አንተን/አንቺን ወጥረው በተጨማሪ ደሞ ሌላ ውጥረት ሲወጥኑ ያድራሉ፡፡ ምክንያቱም አንተ ሳንቲም ሲያሳስብህ እነሱ በዶላር ያሰላሉ፡፡ ቆምምምምም ብለን በማሰብ ልቀን እንገኝ፡፡ ይሄ ገና ሶምሶማ ነው፡፡ የታሰበው ከዚህ ይብሳል፡፡ ቆም ብለን ስናስብ ይገለጥልናል፡፡
Ahuns abezahew. Merih alba eyehonk new
አዳነች አቤቤ ስንት ከፈለችህ?
እግዚአብሔር ቤትህን ከኢየሱሳውያን አፅዳ ለቤትህ ግድ የሚላቸውን መምህራን አስነሳ😭 🙏🙏
ግን ሰውየው ከለር ብላይንድ አይደለም ወይስ ነው እንዴ? ከሆነ ከለር አይገባውም
Tikekel belewale
Ethiopia anatachew lay tefres aheya fesam hezboch
Megabe Haddis, don't forget how about tigray people ,no food no medicine people are In shelter because of fano,pp and so on.
ቃል ሕይወት ያሰማልን ጌታ መልካሙን ነገር ለሀገራችን ይስጥ
እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጦት መምህሬ ምርጥና እውነት ንግግር ነው ማስተዋሉን ያድለን ወገኖቼ እኛ ኢትዮጵያዊያን ታመናል እግዚአብሔር ይፈውሰን እውነቴን ነው ከእኔነት እኛነትን እናስቀድም
ልበ ብርሀን አንደበተ ርቱዕ አባታችን አምላክ እድሜ ይጨምርሎት ..💕
መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያርግልን
ሰፉ አይምሮ ብርቅ ኖት ሲገርም ለመሰሪ ጥሩ መዶሻ ነው የሚሰማ ካለ።ተባረኩ መጋቢ ሀዲስ
መጋቢ አዲስ ተባረኩ።ልብ እንድናደርግ የሚያስተምር ትምህርት ነው።ዘረኝነት ሀገር አይገነባም
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እውነት ነው እድሜና ጤናዎትን ይስጦት ተባረኩልኝ
መጋቢ ሐዲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኔም በርሶ ሐሳብ ነው የምስማማው እኛ ስንት ሐሳብ አለብን
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይሰጥልን
በጣም ድንቅ ሰዉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
በእውነት ዕድሜና ጤናውን ያብዛሎት
ጥዑም አንደበት…እድሜና ጤና ያድልልኝ አባቴ!
ምን ለማለት ነው መስቀልአደባይ ይወሰድ ነው የቤተክርስትያኑዋ አይደለም ነው ውይስ ምን ድነው ዝም ብሎ ማጨብጨብ ዝም ብሎ መሳቅ ምንድነው
Mekdes Degu, እርስ በርስ አንጣላ ነው፣ ያሉት ከላይ ያሉት ድሀውን ምእመናንን አታጋጩት ነው፣ እንደገባኝ።
መድሃኒት ነዉ ንግግሮት እድሜና ጤና እመኛለሁ
መምህራንችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቤተሰቦትን እመብርሀን ትጠብቅልን።
መምህር እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን
በትክክል እውነት ነው የተናገሩት:: ማስተዋሉን ያድለን::
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በጣም ጥሩ ምክር ነው ፈጣሪ ይጠብቆት
እውነት ነው ክርስቶስ ትተን ሰው መከተል ጀምረናል አቤቱ ልቦና ስጠን
የ እርሶን አይነት ሀቀኛ ሰዉ ይብዛልን !!!
አሜንንንን
Good point.
ሰላም ለሁላችንም ይሁን እውነት ነው በትክክል ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ መጋቢ አዲሱ 🇨🇬🤝🇪🇷🙏🙏😢😢❤ተባረኪ❤👍
እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት መጋቢ አዲስ ምርጥ አባት።ኖት
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
መምህር መጋቢ አዲስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
ኧረ ምን አይነት ነገርነው እግዚአብሔር ሆይ ምነው እንደዚህ ሆንን እራስ ወዳድሆንን ይህንንንግግር አንድምጊዜ ከአንድ የቤተክርስቲያን አባት እሰማለው ብዬ አላቅም የተጎዳው ማን አንደሆነ እያወቅን ግልጥ አድርጎ እውነትን መናገር ፈራን ?? ምክነያቱም ምቾታችን ይጎድላል አቤቱ ጌታ እግዚአብሔር ይቅርበለን ለዚች ቤተክርስቲያን የሚቆም አስነሳላት አዎ ሰውየሚምተው ለባንዲራውነው
አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል የማቱሳላ እድሜ ይስጥልን፡፡
መጋቢ አዲስ እሸቱ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ዘረኝነትን ከምድረገፅ ያጥፋልን ፈጣሪ ለሁላችንም የሚያስተውል ልቦና ይስጠን
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
እኔ እሚገርመኝ ህዝብ በሚያስለቅሰውም,በሚያናድደውም,በሚያሳዝነውም መሳቅ ምን ጉድ ነው???በጣም ይገርማል!!!!!
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
ጭብጨባውስ ሳይገባቸውም ሲገባቸውም ማጨብጨብ እደት እደሚያስጠሉ
አባታችን ልበ ብረሀን ኖት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት❤
አረጅም እድሜ ለ አባታችን
እንኳን ሊያሻግረን ገደል ይዞን ገባ ። ውለታ ይዋልልን ስልጣኑን ይልቀቅ ።ህዝባችንን ፈጀው ።
ቃል ህወት ያሰማልን
ለሀገራችን ሰላም ያድርግልን መዳኒያለም
በምንም የማይመሰሉ ምርጥ አባት እረዥም እድሜ ከጤነ ጋር ይስጠዎት ከምር ገንዘብ ቢኖረኝ አለ የተባለውን መኪነ ነበር ምገዛለዎት ግን አቅም የለኝ አባቴ እወደዎታለሁ እሺ የቅርብ ቤተሰብ ይሄን ካነበባችሁ ንገሩልኝ አደራ አደራ♥
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
@@minaleshtera1049 ጧት ነው ማታ?
መናፍቃን ብዙም አትደሰቱ !!!ኮሜዲያን ስለመስቀል አደባባይ አይመለከተውም መስቀል አደባባይ የሁሉም ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታይ ጉዳይ ነው የአንድ ግለሰብ ጉዳይ አደለም። እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን ውስጥ የተሰገሰጉ አውርቶ አደሮችን ይንቀልልን ህመምዎ የማይሰማው በየተከፈለው ቦታ የሚዘባርቅ ዘባራቂን ያንሳልን።
በትክክል! ይህ በሞቀበት ዘፋኝ እንጅ አማኝ የቤተክርስቲያን ሰባኪ አይደለም።
እብድ መናፍቅ ነህ
God bless you my brother🙏 ♥️
በየቀኑ እንቁላል ከበላን ምን እንሆናለን?
🥚
th-cam.com/video/LBnHgZzP8l0/w-d-xo.html
ምን እንደምል አላውቅም ግን ከእንደርስዎ ያለ አባት እንደዚህ በማር የተለወሰ እሬት የቤተክርስትያናችንን ህልውና ላይ ምዕመናኖቿን ላይ የተጋረጠብንን አደጋ ያላገናዘበ ንግግር በመስማቴ አዝኛለሁ! እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን እረኛ የሌላቸው በጎችህን ተመልከተን😭🙏
Beand ras hulet Milas athugni elay comment lay kiyamew yikrna amlak hoy tareken alsh keza sewoch milutin ayeshina bemar yetelewese eret tiyalesh berasish temamegni enji besew hasab atmeri yamenshibetn bicha awri
ይህሰውና ፍራሽ አዳሽ። ድቅ ልጆች ለሊት ለሊት። ደጋግሜ። አያቸዋለሁ
አግዛአቢሂርእደአርሶዪቢዛልን
ቃልሂወቴያሰማልንመሚራችንእድሚጢናዪስ
ጦቶኢትዮጵያለዘላለሚትንር
ልበ በብርሐን አቦ ተባረክኩ አንቱ ሙሉ ሰዉ ነወት
መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን እውነት ነው አሜሪካ ቻይና ቱርክ ምናምን ምንም ፋይዳ የለውም እኛ አንድና ወደ ንስሓ ስንመለስ ነው 🥲ጌታ ሆይ አንድ አርገን🥲
መጋቢ አዲስ እሸቱ አለማየሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት ሁሌም የሚናገሩት የሚያንፅ ነው
ሠዉ የተናገሩትን በደንብ መስማት አለበት ዝም ብሎ ማጨጨብጨብ ነዉ ለዚህ ያበቃን ይህ የግል አስተያየታቸዉ ቢሆንም ከአንድ ሀይማኖት አባት ይህንን አልጠብቅም
"ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ታረቀን" 😢🙏
ቅያሜው ይቅርና አምላክ ሆይ ይቅር በለን
ይብዛና....😆
#አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረረከቱ#ሰሉ አለ ነብይና መሀመድ#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #ምርጥ ነብይ#ምርጥ አስተማሪ #ምርጥ መሪ #እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን
ተመስገንእልልልልልልልልልበትክክል
የርሰዎን የመሰለ መካሪ ያብዛልን
ከእርሷ አይጠበቅም በጣም ያሳዝናሉ እርሷን መናገር ትልቅ ሐጢያት ነው ንግግሮት እጅ እጅ ይላል ጌታ ቀልዷትን ወደቁምነገር የሚቀይሩበት እድሜ ይስጧት🙏🙏🙏
Burtaly honest , full of thought,
Egziabher be edme yitebkln,
Heart warming ❤️
Much respect!
I Love this Guy!
መጋቢ እግዚአብሔር ይስጥልን እንግዲህ ሰሚ ከተገኘ ተናግረዋል
Norelegn a boo thanks so much
😘🙏🙏🙏 be tekekel yegebaw
Yenager lek Endante shatadala
New yetenagerkew yes 😘🙏🙏👌
ክርስቶስ የገባው ሰው በምድራዊ ነገር አይጣላም!!!
የዛሬውሰ አነጋገሮት ምንም አላገባኝም ሰው እደበግ እየታርደ ዱክተርን አብይን መደገፍ አልገባኝም ኦኦኦኦኦኦ
የሀይማኖት አባቶች ልባቸው ታውሮል
Amelak ytebekek megabi adise tebarek
በራያ እየተረሽኑ ለወገኖቻችን የሚድረስላቸው አቶ በአፋር ህፃናት እየተገደለ እና የምንጨሆው ይሄ ነገር እንዲቆም ነው ጦርነት ወያኔወች አላቆሙ ምስኪን ህዝብ ድምፁ ታፍኗል በራያ ፍትህ እንሻለን
ትክክክልፈጣሪዪድረስልን
እውነት ተናጋሪ አያሳጣን ሃገር ማለት ሰው ነው
ክክክክክትክክል
ግን ለምንድን ነው የምትጋብዙዋቸው በሚያልፍ ቀን የማያልፍ ንግግር ለማናገር ነው አልጠቀማችጛቸውም ምነው በየቀኑ ለሚገደል ህዝብ ድምፅ መሆን አቅቶት በጣም ያሳዝናል ተው መምህር ያስተዛዝበናል ምነው ባልተናገርኩ እንዳይሉ ክርስቶስ የተሰቀለለት ህዝብ ነፍሱ ሲነጥቅ ንብረቱ ሲወሰድ ቦታችን ተብሎ ሲንከራተት የቤተክርስትያን ሁሉ ነገሩዋ ሲወሰድ ችግር የለም ማለት ነው ፅዬን ፋሲል ምናምን ማለት ያስተዛዝባል እንዴት ያሉ አባቶች መስዋትነት የተከፈለበት ነው ብር ለመሰብሰብ ብቻ ሆኑዋል እርሶም ሚስቶትም ስለዚ ነው ሁሉን ትተው ሰለ ልጆቼ ያሉት እግዚኦ መዝቀጥ ሳታበላሽ ውሰደኝ ማለት አሁን ነው ወደ ቦታዎት ይመልሶት
ከሑሉም በፊት የሰውሕይወት ይበልጣልነው እኮያሉት 😏ክፉ አልተናገሩም
@@maragfasil4916 አይ እናት በማስተዋል ስሚው የሰው ነብስ ከቀደመ ምነው ወለጋ ብሀይማኖት እና ብብሔር መከራ ሲያዪ ዝም አሉ ባንዲራ መስቀል አደባባይ አክሱም ፂዬን ላሊበላ በእሱ እኮ ነው ታውቀው ከአንድ ሀገር አንድ ሀገር አበሉን ላፍ እያደረጉ የሚነጉዱት ሆነም ቀረ የማያዋጣ ነገር ነው ያስተዛዝባል እየተዋወቅን የምን ማስመሰል ነው
If we are smart he is the one father we must Listen he is very brilliant father
kale hiwotin yasemalin abatachin
በጣም የሚያሳዝን ግዜ ላይ ነው ያለነው :: ለምን ስለሚታረደው አማራና ኦርቶዶክስ አይናገሩም ? በአፉ ብቻ የሚኖር ህዝብ ነው ያፈራነው :: እስኪ ለክሮት መስክሩ በአንደቦት ብቻ ለመወደድ አይሞክሩ :: እርስዎ አዲስ አበባ ስለሚኖሩ ምንም ላልጎደለበት አ/አበባ ያወራሉ :; አይ ግዜ :: እርስዎ የቤተክርስቲያን አባት ሳይሆኑ comedian ኖት ::
"የቀራንዮ አደባባይ የተሰቀለው ጌታ ያልገባቸው በመስቀል አደባባይ ይራኮታል"
እልልልልልልልልልልል
I wasn't expecting this from you, this shouldn't be the speech at this moment really, Orthodox church is truly straggling now so please try to protect the church instead of cheering for this horrible government!
Ebakashu yehaenene kalat boromegaa treGumahsu aderesulen
መምህር ሐይማኖታችን ላይ አይቀልዱ
👏👏👏👏👏👏👏
Eska enkuan des...alesh kale hiwten yasemalen yenataya
እንድህ አይነት አባት ባሉበት ሀገር የነ ምህረት አብ ቆርቆሮ እንጩህ !
እራስሽ ቆር ቆሮ ስድ 😡
የእኛ መገደል ደስ ይላችሀል መስለኝ
ያች ሸሆች ናቸዝ ቆርቆሮ
ሀይማኖትሽ ስድብ ነዉ እንዴ ያስተማረሽ !!!ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ
tena yestelen nurlen abatachen
መረጋጋት ማለት፣አብይ አህመድ ግራኝ፣ ከኢትዮጵያ ህዝብ ግማሹን አርዶ እስኪጨርስ ነው?፣ አራጅ ንግግር ነው በእውነት።
Ethiopia tewedem
Tigray tegelagelech kenante kotetam denkoro achebechabi tenagari arawitoch
መጋቢ ዘመናዊ ሰዉ ናቸዉ
Egziabher ystot
አልኩ ባይ ሆኑ! አይ አሻጋሪ! አሻጋሪው ናቸው እኮ ችግሩ!!
ያሰው ልክ ኖት ማጋብ እሽቱ ያሰው
ቅኔው ያማል
🙏ppppp👏👏👏❤💚💛❤☝☝☝
መጋቢ ሀዲስ ምነው ቀባጠሩ?? አላማሩኝም አወቁ አወቁ ሲባሉ...
እኔ እርሶ ቢያወሩ ቢያወሩ አልጠግቦትም
ኢትዮጵያ ዉስጥ መቆም ያለበት ነገረ ቢኖረ ጨብጨባ ነዉ
ህዝቡ ግን ገብቶት ነው የሚያንጨበጭበው???:
በደመ ነብስ የሚጓዝ ህዝብ፣ በሚያሳዝነው ነገር ሁሉ፣ የሚስቀውን ምን ይሉታል፣ ምድረ አጋሰስ።
Ewnte new erke new imshalne lala agere erdata legn m nme aiderglneme
Yefote fesam aheya. .mesebesebiya beherawi teater eyemetah fogereh bela kotetam anten .belo megabi
በባንዲራው ላይ ምን አይነት ድርድር የለም
😍😍😍😍
ብልጽግና የወያኔ ኮፒ ነው ስንል በምክንያት ነው፡፡ በወያኔ ዘመን እንዲሁ እርስ በእርሳችን ሲያባሉን ሲያናክሱን የጎጃም የነበረውን መተከል አገር ፈጥረው ለቤንሻንጉል፡ ቤንሻንጉልን እራስ አገዝ አስተዳደር፡ ወለቃይትን ለትግራይ፡፡ ትግራይ አልሆንም ያለን አማራ ሲገድል፡፡ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ገብተው ቅዳሴ እስከማስቀየር ተደረሰ፡፡ ዛሬም ብልፅግና እያደረገ ያለው ይሄንን ነው፡፡ በተቀደደልን ቦይ አንፍሰስ፡፡ ዋናው ጉዳይ መስቀል አደባባይን መውሰድ ሳይሆን ኦርቶዶክስን ማጥፋት ነው፡፡ ሙዳየ ምፅዋት የሚሰርቅ ቀሳውስት እኮ ነው ቤተ ክርቲያኑዋን ለማኝ ያደረጋት እንጂ ምዕመኑ ከመስጠት መቼ ቦዘነ፡፡ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርቲያንን ያስደፈሩት ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ያሉት ናቸው፡፡ ክህነትን በብር እየሸጡ፡፡ መሸጣቸው ሳያንስ ለመናፍቃን እያወሩ እንዴት አንደፈር፡፡ አምስት ኪሎ ቅድስተ ማርያም ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የብሬል ጥይት ተገኘ ተብሎ ዜና ሲነበብ የትኛው ክርስቲያን ነው ወጥቶ ማስተባበያ የሰጠ? እና ሳይቃጠል በቅጠል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ወደ ስልጣን እንደ መጡ የኦርቶዶክስ የሆነውን ንብረት በቀድሞ አስተዳደር የተወረሱትን በአስቸኩዋይ እናስመስሳነን አሉ፡፡ ከተወረሱት 50 እንኩዋን አልተመለሰም፡፡ ካልጠፋ ቦታ ጃንሜዳን የሽንኩርት መቸርቸሪያ ሲሆን ማን ተናገረ? መስቀል አደባባይ በአዲስ መልክ ሲታደስ ቤተ ክርቲያንዋ ተጠይቃለች? (ሲስሙህ ፍራ) ማለት አሁን ነው፡፡ ጠብ ከመጀመሪያ ነው የሚያምረው፡፡ የባዕታ ማርያምን የወርቅ ጉልላት ሲሰረቅ ማን ተናገረ? ቤተ ክርቲያኑዋ የረቀቁ ኢንጂነሮች ሳታጣ በቻይና ማሳደስን ምን አመጣው?
እባካችሁ ምዕመናን በየቤታችን መጥተው ሀይማኖታችንን ሳያስቀይሩን በፊት በርትተን በእንባ እየፀለይን እነዚህን አውሬዎች እናስወግድ፡፡ ለነሱ እድሜ ማርዘሚያ ለኛ የቤት ስራ ይሰጡናል፡፡ እኛ ስራ አለብን (ተግቶ መፀለይ) የነ ዳዊት አምላክ ዛሬም ከእኛ ጋር ነው፡፡ የመጣ መንግስት ሁሉ ለኦርቶዶክስ አይተኛም፡፡ ግን ለምን ብሎ የጠየቀ የለም፡፡ ምክንያቱም ሰው የሚጠይቀው በጥቂቱም ቢሆን ትንሽ ሲገባው ነው፡፡ አብዛኛው ሰው እንዳይገባው በተለያየ የቤት ስራ ሆን ተብሎ ይወጠራል፡፡ (የውሃ፡ የመብራት፡ የዘይት፡ የልጆች ት/ቤት ክፍያ፤ ኑሮ፤ የታክሲ እጦት፤ የቢሮ ግምገማ፤ ወ.ዘ.ተ) እነሱ አንተን/አንቺን ወጥረው በተጨማሪ ደሞ ሌላ ውጥረት ሲወጥኑ ያድራሉ፡፡ ምክንያቱም አንተ ሳንቲም ሲያሳስብህ እነሱ በዶላር ያሰላሉ፡፡
ቆምምምምም ብለን በማሰብ ልቀን እንገኝ፡፡ ይሄ ገና ሶምሶማ ነው፡፡ የታሰበው ከዚህ ይብሳል፡፡ ቆም ብለን ስናስብ ይገለጥልናል፡፡