🛑ከባድ ሚዛን‼️ሊቀ ጳጳሱን ያስደነቀው ትምህርት/ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ (ዶ/ር)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @tigistgebru4127
    @tigistgebru4127 ปีที่แล้ว +31

    የተማረ ሲያስተምር እንዲህ ይመስጣል።ቃለ-ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 ปีที่แล้ว +43

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እግአብሔር ሀገራችን በሰላም ሕዝባችንን በጤንነት ይጠብቅልን አጽራረ ቤተ ክርስቲያንን ያስታግስልን አሜን ።

  • @bayesayemane1634
    @bayesayemane1634 ปีที่แล้ว +35

    መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፡፡

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስን መምህር!ኢትዮጲያን ሀገራችንን የቅዱሳን አምላክ ፅኑ ሰላም ያድርግልን!ሕዝበ ክርስቲያንን ከመከራ ስጋ ከመከራ ነፍስ ጠብቀን🙏🙏🙏

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ለቡዙ አመት የለፉት ይህን ህዝብ ለማንቃት ብዙውቻችን በጣም ተጎድተናል ቢቻል እንዲህ ህዝቡን አንቁት ነፍስ ነው የሚድነው ስጋ ብቻ አይደለም።

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ ปีที่แล้ว +21

    የቤተክርስቲያን እንቁ መምህር

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n ปีที่แล้ว +29

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመምህራች በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅ ልን❤❤

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 ปีที่แล้ว +1

    እስከዛሬ ተኝታችሁ ዛሬ ብትነቁም በጣም እንደተቸገራችሁና ተራ ምእመን እንደበለጣችሁ አስምሩበት ። ጠላታችንን እውቀን ካፈር ከደባለቅነው ቆየን እድሜ ለመምህር ግርማ እግዚይብሄር እድሜያቸውን ያርዝምልን። አትሊስት ለራሳችሁ መንቃታችሁ ያስመስግናችሄል አሁን ገና ሰው ሰው ሸተታችሁ።

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 ปีที่แล้ว +7

    ትክክል መምህሬ

  • @ምንጊዜምተመስገን
    @ምንጊዜምተመስገን ปีที่แล้ว +18

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ያርዝምልን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ እስከ ፍጻሜው ያጽናልን !!!✝️

  • @kidist-welete-mikael
    @kidist-welete-mikael ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    አባቶቻችን ያነቁንን መልአከ መክራት ግርማ ወንድሙ መምህር ተስፋዬ ቀሲስ ሄኖክ
    እረጂም እድሜና ጤናን እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን በብዙ አስተምረውናል አቅተውናል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ደንቅ ትምህርት ነው እኔ በጣም ከውስጤ ግብት እያለ ከማዳምጣቸው ድንቅ መምህር እንዱ ነውት ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልወት❤❤❤❤

  • @dawitdaeve-pq8pi
    @dawitdaeve-pq8pi ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው አጋንንት ሰውን ይፈትናሉ ያሰቃያሉ በዚህ ዙርያ የሚያስተምሩ መምህሮች አሉን አሁንም ይብዙልን
    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 2 หลายเดือนก่อน

    ሊቀመላአክ ሚካኤል ይጠብቅዎ፥፥

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 11 หลายเดือนก่อน

    አቤት እግዚአብሔር ይህን ስርዓት አታጥፈብን ይህን ክፍ ጊዜ ስውራት ቤተክርስቲያንንና ልጆችዋን መምህር ዲያቆን ያረጋል ይባረኩ እንወደወታለን ትልቅ አክሮት አለኝ

  • @kassahunkebede4549
    @kassahunkebede4549 ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።አሜን።

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 ปีที่แล้ว +2

    💠📍እጅግ ግሩም ትምህርት።
    💠📍ውድ መምህር ዶ/ር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እንደ እርስዎ ያሉ ምድራዊ - ሰማያዊ መምህራን እግዚአብሔር ስለሰጠን እጅጉን ይመስገን።

  • @FekaduMelkie
    @FekaduMelkie ปีที่แล้ว +3

    መምህር ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅህ። በቤቱ የጽናህ።

  • @addisutafesse7302
    @addisutafesse7302 ปีที่แล้ว +7

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ዕድሜውንና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው የተሰጠን በልቦናችን ያሳድርልን ።

  • @hannakiflemariyam2274
    @hannakiflemariyam2274 11 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርል ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
    አፅራረ ቤተ ክርስቲያን ያስታግስልን የሚራዱን መልአክትን አያሳጣን አሜን

  • @zendlemlem8083
    @zendlemlem8083 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @betybetye1206
    @betybetye1206 ปีที่แล้ว +6

    አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር ይበለን

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 ปีที่แล้ว +6

    መአምሕር ቃለሕወት ያሰማአልን🙏🙏🙏

  • @Sahlemariam
    @Sahlemariam ปีที่แล้ว +14

    መልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ስለ እርኩሳን መናፍስት በብዙ መልኩ እያስተማሩ አጋንንትም እየግሰጹ ይገኛሉ።

    • @Orthodoxthewahdo
      @Orthodoxthewahdo ปีที่แล้ว +2

      እዚህ መድረክ ላይ እሳቸው ቢሆኑ ኖሮ የተናገሩት የስድብ መአት ነበር ምንሰማው::

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 ปีที่แล้ว +2

    አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላአክት ያሰማአልን💒💒💒💚💛❤🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +5

    መምር ቃለሄወት ያሠማልን በድሜ በጸጋያኑርልን ያገልግሎት ዘመንወትን ያብዛልን 💒✝️🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌷🌾🌷🌷🌾🌷🌾🌷🌾🌷🌾🌷🌺🌺🌺🌺

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb ปีที่แล้ว +1

    አሜን🙏 ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!!

  • @samsongetachew7647
    @samsongetachew7647 ปีที่แล้ว +6

    🙏አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
    የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን🙏

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እሜን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @tesgiebelete8601
    @tesgiebelete8601 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ግርማ ወንድሙ አባታችን ይህን ነው ያስተማሩን

  • @danielnema7154
    @danielnema7154 ปีที่แล้ว

    Kale hiwet yesmealna Egziabher Amlak tsegiu yebzehalkum

  • @TemasgenZerihun
    @TemasgenZerihun ปีที่แล้ว

    Kalehiywot yasemalin
    Mengiste semayat yawrisilin

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃልይወት ያሰማን

  • @danielhabteab3017
    @danielhabteab3017 ปีที่แล้ว +1

    ቓለ ሂወት ያሰማልን እድሜን ጤናን ለመምህራችን ይስጠህ

  • @saruyenatuwa3247
    @saruyenatuwa3247 ปีที่แล้ว +2

    የሕይወት ቃል ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን ለበረከት ያድርግልን 🙏🥰
    እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓለም ጸንታ ትኑር
    ትንሳኤዋን ያሳየን ቸሩ መድኃኔዓለም 🥺

  • @YeshiTesfaye-o7j
    @YeshiTesfaye-o7j ปีที่แล้ว +1

    ምምህራችን ን ቃለህወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ያድልልን 🙏

  • @ሃይሌገብርኤልነው
    @ሃይሌገብርኤልነው ปีที่แล้ว +16

    ታዲያ መምህር ግርማን ለምን ተቃወማችሁ ግራ ገባኝ አሁን የተማርነውና መምህር ግርማ ከዚህ በፊት ሲተቹበት የነበረ ነገር ግን ዛሬ ተቀባይነት አግኝቶ ሳየው ገርሞኛል አስደንቆኛል።በርቱ ጠላትን ማጋለጥ እሱን ማሞገስ ለመሰላችሁ ይሄንን አዳምጡ።

    • @Orthodoxthewahdo
      @Orthodoxthewahdo ปีที่แล้ว +5

      Thank you. እውነት እኮ እያደር ትወጣለች::

    • @truth7844
      @truth7844 ปีที่แล้ว +1

      ገና ብዙ እንሰማለን፣ የሚያስተምሩትን ሳይሆን ከሰማይ የተላኩልንን አባቶች ነበር የሚጠሉት ማለት ነው በፊት? ቅናት ይሆን እንዴ?
      የእውነተኛ አባቶች ትምህርቶች ተወሰደው ዶክትሬት ከተሰራበት ያሳፍራል።

    • @natnaelteshome2980
      @natnaelteshome2980 ปีที่แล้ว

      ድጋሜ ሙሉን ስሙት

  • @MelakuBezabeh
    @MelakuBezabeh 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር አምላክ ያክብሮት

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ እና መቶ ፋሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዘዝማሬ መላእክን. ያሰማልን አሜን. እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutnebyu7628
    @hirutnebyu7628 ปีที่แล้ว +4

    አሜን❤አሜን❤አሜን❤ቃለህወትን❤ያሰማልን❤መምህራችን❤ የመላክት ❤በረከት አሜንአሜንአሜንቃለህወትንያሰማልንመምህራችንየመላክትበረከትከሁላችጋራ ❤ይሁኑልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitteferi5806
    @selamawitteferi5806 ปีที่แล้ว +1

    ትሁት መምህር ተባረክ ልክ ነሀ ባባቶቸ ፊት መሳሳት ይሻላል ለመታረም ይጠቅማል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TsehayWende-z6r
    @TsehayWende-z6r 4 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @BitaMiki
    @BitaMiki 8 หลายเดือนก่อน

    kale hiwet yasemaln❤❤❤❤

  • @elizabettesfaye2451
    @elizabettesfaye2451 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የከዱሳን ተራዳይነት አይለየን ቃለህዎት ያሰማለን

  • @martaetopian6896
    @martaetopian6896 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን እንዲህ ዘመኑን የሚዋጅ ትምህርት ስለጀመራችሁ ደስ ይላል አባታችንን መምህራችንን መምህር ግርማን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገንልን አሜን ብዙአናችንን አንቅተዋል ከልምድ ክርስትና አውጥተውናል የድንግል ማርያም ልጅ ሽምግላቸውን ያማረ ያድርግላቸው እጅግ ብዙ ምህመን አንቅተዋለ አሜን አሜን

  • @AshenafiAsefa-oo1yl
    @AshenafiAsefa-oo1yl ปีที่แล้ว

    አሜን

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg ปีที่แล้ว

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን የድረ በለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen!!!

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg ปีที่แล้ว

    እግዝአብሐር የተመሰገነ መምህር ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @washingtonmedicalcenter7174
    @washingtonmedicalcenter7174 ปีที่แล้ว

    ረጂም እድሜ ለመምህራችን

  • @z_amen87
    @z_amen87 ปีที่แล้ว

    እውነት ነው መምህራችን እንደዚ ብዙ የማናቃቸው ትምህርቶች አሉ በጣም መማር አለብን በርቱ

  • @DawitGebremeskel-dk6gn
    @DawitGebremeskel-dk6gn ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ያረጋል ።

  • @danielmekonnen823
    @danielmekonnen823 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን:ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ ሐሌሉያ !!!

  • @AmareBelayGebrehiwot
    @AmareBelayGebrehiwot ปีที่แล้ว

    ያረጋል ምርጥ መምህረ

  • @mtt733
    @mtt733 ปีที่แล้ว

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @etshiywotgetaneh7335
    @etshiywotgetaneh7335 ปีที่แล้ว +1

    አምላክ. ይጠብቅህ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @amanualbrhe1042
    @amanualbrhe1042 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ድንግል ማሪያም ያምላክ እናት አገራችንን ሰላም ታድርግልን አሜን

  • @sarabegala6057
    @sarabegala6057 ปีที่แล้ว +2

    Ameen ameen ameen 🙏🙏🙏🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @IsaiasLakew
    @IsaiasLakew ปีที่แล้ว

    Kale hewote yasemalen☦️

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwottesfaye7968
    @hiwottesfaye7968 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፡፡

  • @misganawkibret603
    @misganawkibret603 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing! God bless your service.

  • @sisayameneshewa
    @sisayameneshewa ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @esayasabebe2110
    @esayasabebe2110 ปีที่แล้ว

    Kale height yasemalen.

  • @Eotc628
    @Eotc628 11 หลายเดือนก่อน

    የተማረ አስተማረ

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 ปีที่แล้ว

    ኣዋቂ ይግደለኝ ኣሉ፡ እውነት ይመስጣል ዶር ዲያቆን ያረጋል።

  • @ZemariyamGm
    @ZemariyamGm ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤

  • @zahraamzahra1132
    @zahraamzahra1132 ปีที่แล้ว

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @Masii-kn8ig
    @Masii-kn8ig ปีที่แล้ว

    ቃለ ሄወት ያሠማልን

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 11 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ትምህርት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @tesfadenisa8510
    @tesfadenisa8510 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen kale heiwet tasemalen 🙏🙏🙏

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen kalehiwet yasemaln!

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 ปีที่แล้ว +1

    ልልልልልልልልልል
    ❤❤❤❤❤❤
    ልልልልልልልልልልል

  • @saleamilak-w3d
    @saleamilak-w3d ปีที่แล้ว

    amen amen kalehiot yasemalin

  • @debirebisrat6892
    @debirebisrat6892 ปีที่แล้ว

    Professor Yaregal Abegaz, thank you.

  • @nahomte2732
    @nahomte2732 ปีที่แล้ว

    Amazing Kale hiwet yasemalen

  • @andualemdegu7177
    @andualemdegu7177 ปีที่แล้ว

    ማንኛዉም የተለያየ ሀይማኖት ተከታይ የሆናቹ ከልባቹ አድምጡ እዉነት ያኔ እዉነተኛዉን ታዉቃላችሁቃለህይወት ያሰማልን

  • @GetahunNigussie-g8s
    @GetahunNigussie-g8s ปีที่แล้ว +1

    kale hiwotin yasemalen

  • @solomonabrham2811
    @solomonabrham2811 ปีที่แล้ว +1

    Amen Amen Amen 🙏 from Houston TX 🙏

  • @batetekela6986
    @batetekela6986 ปีที่แล้ว +1

    Zemare malaket Kali hewot yasemalin

  • @Berry2127.
    @Berry2127. ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!

  • @tekahailu6360
    @tekahailu6360 ปีที่แล้ว +2

    *ቃለ-ሕይወት❤ያሰማልን*

  • @ፍቅርየትነዉያለከዉ
    @ፍቅርየትነዉያለከዉ ปีที่แล้ว

    ቃለሆትን ያሰማልን አባታችን

  • @martayourhome2191
    @martayourhome2191 ปีที่แล้ว

    Kale Hiwot Yasemallen!

  • @destalakew4394
    @destalakew4394 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልልል

  • @tgtgtgtg7087
    @tgtgtgtg7087 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 ปีที่แล้ว

    ማርያምን አናመልክም ብለው የሚነከራከሩ ከእግዚአብሔር እኩል አናመልክም። ያሉት ይህን ይስሙ .

  • @yewubdargebeyehu6794
    @yewubdargebeyehu6794 ปีที่แล้ว

    በትመህረቱ በጣም ተደስቼአለሁ ልክ ነው መላእክት ከእግዚአብሔር ወደ ሰው መልእክት ማምጣታቸው እሙን የተረጋገጠ ነው። ሆኖም 16:58 ከሰው ወደ እግዚአብሔር መውሰዳቸው የእግዚአብሔርን ሁሉን ቻይነት በሁሉም ቦታ መገኘቱን ሁሉን ማወቁ ጋር ይጋጫል

    • @رحمهالصومالية
      @رحمهالصومالية 2 หลายเดือนก่อน

      ከእግዚ አብሔር ወደሰው መላእክት ማምጣታቻው ተረጋግጣችሁ ካመናችሁ እዴትስ ከሰው ወደእግዚ አብሔር ማድረሳቸውን እዴት ማመን ያቅታል እግዚ አብሔር በቀጥታ እራሱ ማድረስም ሁሉን ማድረግ የሚችል መሆኑን አታውቁንም ? ግን እኛ የሰውልጆች ደካማ ስለሆን ነው የሚረዳን በነሱ እገዛ ከእግዚ አብሔር ጋ እድንገናኝ የረዱናል የእግዚ አብሔር ቸርነት የድግል ማርያም አማላጅነት የቅዱሳን መላእክት ተራዳይነት አይለየን አሜን፫

  • @liyugatube9355
    @liyugatube9355 ปีที่แล้ว +1

    መ/ር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ገና አሁን የሕዝቡ ችግር እየገባችሁ መጥቷል ማለት ነው አባታችን መላአከ መንክራት መ/ር ግርማ ሲለፉ ከጎናቸው ሆናቹ ቢሆን ኖሮ ዛሬ በየግቢ ጉባኤው በየአመቱ የሚመረቁ ተማሪዎች የኮንሰርት አድማቂ ሆነው ባልቀሩ ነበር ። ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king ปีที่แล้ว +3

    የሰይጣንን ስራ ማወቅ አለብን ይላል አጥማቂዎችን የሚከራከረዉ አሁን ማወቅ አለብን አለ ጉድ ሰዉ ግራ ማጋባት

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว +4

      ዉደልበችዉን ተመሉሱ አንተም ዉደልደችን የመልሰን መላክ መንክራት መማህር ግርማ ዉንደሙ ለ45 አመት አስተማሩ አንስመም በልን አሁን በዙ ንገር ከፈራሰ በሀላ ግን ይሁን የቀረዉ የደንል አጥማቂ የመል ያልም ተንበረከኩ ፆሙ ንስሀ ገቡ ከዚ ምን ከንተገራ እንደል ተዉቀለችሁ

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ ปีที่แล้ว

      የሰይጣንን ስራ ማወቅና የሰይጣንን ምስክርነት እንደ ጽድቅ ስራ ቆጥሮ ስራዬ ብሎ በሲድ እየቀረፁ መሸቀጥ ልዩነት አለው

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 ปีที่แล้ว +1

      @@ድንግልእናቴመፅናኛዬ በጣም ተስዛንላችሁ እንደዚ መፀፈ ወይ ጠንቆያ ወይ ደግሙ ደበታራ ነዉ ስላምን እንደመያስተመሩ አልመዉቅ ለንገሩ የጠይቅከዉ አንተ አይደልህም ዉሰጥህ ሁኖ ተመስሰሉ የተያቅል አይጠቆር ስታስዘኑ ፈጣሪህን ና ጠላትን አልመዉቅ ኑሮህን ተመልከት እግዚአብሔር የመረህ ለንገሩ ስይጣንን በአከል ታየዉልህ

  • @BekaluYedane-zc6zk
    @BekaluYedane-zc6zk ปีที่แล้ว +2

    አማርኛን እና ግዕዝን የሚያክል የካበተ ቋንቋ ይዘን በተለይ የቤተ -ክህነት ሰዎች አንግሊዘኛ ጭምረው አጉል ሲወላገዱ አንዴት ይቀፋሉ ::

  • @eniyaabdulhyi5641
    @eniyaabdulhyi5641 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ያረጋል እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ሌለኛው ጾጴጥሮስ ተብየው ዘማዊ የብልፅግና ካልሲ አጣቢ ሙዳየ ምፅዋት እየገለበጠ ጳጳስ ነኝ ይለናል ያን ጊዜ ስልጣኑ አደጋ ላይ በወደቀ ጊዜ ጥቁር ልበሱ ንሥሀ ግቡ ተላጩ ተቋጩ ሲለን ስንቱ ተገደለ ስንቱ በአዋሽ አርባ ታሰረ ለሱ ስልጣን ወይ ቤተ ክርስቲያን አልተከበረች ወገቡን ይክፈለውና ከፋፈሏት

  • @TayeChelsea
    @TayeChelsea ปีที่แล้ว +1

    Qal lehiwot yasamalin

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 ปีที่แล้ว +2

    እባካችሁ የኒህን መምህር ዩትዩብ ካላቸው ሊንክ ስጡኝ።

  • @TheBornna
    @TheBornna 11 หลายเดือนก่อน

    MENKER EGZIABHER

  • @danielasefa8087
    @danielasefa8087 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን ። ለወደፊት የድምጹ quality ቢስተካከል አሪፍ ነው ። በርቱ 🥰🥰🥰

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td ปีที่แล้ว

    Yewdeku. Menafsete

  • @haileengida9239
    @haileengida9239 ปีที่แล้ว

    በቤተ ክርስቲያኗ። የሀሰት ትምህርት እየባሰ መጣ ።