ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን። ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው። Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
uuuufffffaaaa.... በጣም የምወደው መምህራን specially ያረጋል። ይህን ሲል ግን ይቅርታ። please please part 2 ብዙ ጠብቄአለው እና በናታቹ
በእውነት ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቹህ ። ማህበረ ቅዱሳን በርቱ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው
ቃለ ሂወት ይስማዓልና መማሃራና ናይ ብሓቂ መምህር ድ/ኣባጋዝ ናይ ብሓቂ ኣምላክ ናይ ኣገልግሎትኩም ይባርክ ቃላትኩ ደስ ዘብል ኢዩ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ማኅበሩን እንደግፍ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን።ለመምህሮቻችንን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን።ይህንን በሽታ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያጥፋልን አሜን።እኛም በቻልነው ብንጠነቀቅ መልካም ነው።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት መምህራችን
አሜን ቃልህይወት፡ያሰማልንነ
ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አገርችን ኢትዮጵያን እዝብንም ይጠብቅልን ፋጣሪ አቤቱ ይማሃራን ይቅር ያብልን
Amen kale eyeweten yasmalen memherane!!!
አሜን አሜን አሜንቃል ህያውትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን::
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
ቃለ ሔወት ያሰማልን. መምህሮቻችን !!!
ቃለ ሂይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
Kalehiyiwetin yasemalin
ቃል ሂወት ያሰማልንምነው ጸጋቹህ አልተገፈፈም?ምን እየተፈለገ ነው ኣልገባኝም።
Qale hiwot yasemalen.
በርቱልን ማህበረቅዱሳኖች
ቃለህይወትን ያሰማልን!!
Kalehiwot yasamalen igzabiher yanasalen egna ye Saran nw yamatebin
የህይወት ቃል ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው
ለሁላችሁም ቃለሂወትን ያሰማልን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜን
ካልሄወት ያስማልን መህራችን ✝✝✝
እባካቹ ነጠላ ልበሱልን
Kadest Desalegn ትምህርቱ ላይ አተኩሪ !
ነጠላ የምንለብሰ እንደ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያን አምልኮ ስንፈፅም መስሎኝ ማለት ስንፀልይ ፣ስናስቀድስ፣ጉባኤ ላይ ሲያስተምሩ፣ ስንማር ነው ነጠላ የምንለብሰው እንጂ በማንኛውም መንፈሳዊ ውይይት እስቲዲዮ ውስጥም የትም ምንም ስናደርግ ሁሉ አይደለም የምንለብሰው። ዲያቆን ስለሆነ የዲያቆን ወይም የካህናት የአገጋግሎት ልብስ ሁሌ ዲያቆነኝ ብለው ዝክርም ሲጠሩ ለብሰውት አይሄዱም ሲቀድሱ ብቻ እንጂ እና ነጠላም መምህር ናቸው ክርስቲያናቸው ብሎ ነጠላ ልበሱ ማለት ካለ ማገናዘብ እሚመጣ ጥያቄ ነው እንጂ መምህራኖቻችን መቼም አይጠፋቸው የት ነጠላ መልበስ የት አለመልበስ እንዳለባቸው አይጠፋቸውም። እኛ ከመምህራኖቻችን በላይ አዋቂ ነን ባንል መልካም ነው።
❤
ምነው አባቶቻችን የቤትክርስቲያን አለባበስ መተው ፈለጉ????!!!!!! በግሌ አስተያየት ነው ምልከታ ነው ሞገሳቸው ያሳያል ሰውንም ትኩረት ስቶ እንዲሰማ ያደርገዋል በሲኩላር አለም ያለው አለባበስ ወደ ቤተክርስቲያን እይዘለቅ ነው ከስር የሚያድጉ ልጆች ሲያደርጉ ምሳሌ ይፈልጋሉ ልጆች ሲያዩ እንደ አባ መሆን እፈልጋለሁ ይላሉ..... ብዙ ማለት ይቻላል ለምሳሌ እንደ ሰው የሰው የሆን የጥናት ጹሑፍ ሲያቀርቡ ለጉዳዩ የሚሆነው አለባበስ መጥቀም አለብት ታዲያ የሰው የአድማጩን ወይም የስብሰባውን ተሳታፊ ትኩረት ይወስዳል........ ብታስተካክሉ ደሰ ይላል ማህበር ቅዱስ!!!!!!!!!!!
አዎ እኔም ኣያለሁ አብዛኛዎቹ ነጠላ አመሳቅሎ መልበስ ትተዋል
ይሄኮ ውይይት ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ አይደለም
Shewa Love የመንፈሳዊ ፕሮግራም ነው የመንፈሳዊ ማንኛውም ዝግጅት ደግሞ ማቅረብ ያለበት የራሱ አግባብ አለው የአለም ወይም የሲኩላር ዓለም ፕሮግራም አይደለም...... ደግሞ ከእዚህ በፊት ብዙ ተደርጎ ማህበር ቅዱሳን ዛሬ አይደለም የተጀመረው አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ ናቸው መስርቶ አባታችንን ከፍ ማድርግ ነው እንጂ ...... በእዚህ ውይይት መርጌታ፣ሊቃውንት፣ ዲያቆን ነው የማየው መስቀል፤ ካብ፣ ነጠላ፣ ቋብ ወይም ጥምጥም፣ አላየሁም። ለምሳሌ በሲኩላር አለም የመንግስት ወታደር ሁሉም በመሀረጉ ነው የሚቀርበው ወይም የሚታየው እንዱ ምሳሌ ነው...... የእኛ አባቶች ደግሞ የአምላካች ወታደሮች ናቸው መስርቶን መልቀቅ ያለበት ብቻ ብዙ መወያየት ይቻላል ነበር። አሁንም የእኔ ምልክት ነው!!!
@@shewalove6943 እንዲህማ ንገሪልኝ መምህራንን ለመተቼት ብቻ ነውዴ የምንከታተለው እስኪ ምን አስተማሩ? ማን አዳምጧቼው ነጠላ ሳይለብሱ እንዴት እያልን ከመምህራን እኛ እምናውቅ ይመስል ቤተ ክርስቲያን ሳይሆን ያሉት እስቲዲዮ ውስጥ ነው። እያስቀደሱ ሳይሆን እየተወያዩ ነው። ምናይነት ትውልዶች ሆንን?
@@አጋፔዩቱብ እህቴ መልበስ የለባቸውም ለማለት አይደለም የነጠላን ትርጉም በደብ ካወቅነው ለማንኛውም ውይይት አንጠቀምበትም። ነጠላ ወደቤተመቅደስ ስንሄድ የምንለብሰው የክብር ልብሳችን ነው ታዳ በሆቴል ለውይይት ሲሰባሰቡ ግድ ቤተመቅደስ የሚለብሱትን በየሆቴሉ የመልበስ የግዴታ አይደለም ቢለብሱ መልካም ነው ባይለብሱም ችግር የለውም። ሀሳብሽን እየተቃወምኩ አይደለም መንፈሳዊ ቅናት ነው ደስ ይላል። ግን እንደዚህ አንዳድ ነገር እየወሰድን መውቀስ ብቻ ከሆነ ውይይቱን/ትምህርቱን ትተን እምናተኩረው ወቀሳው ላይ ይሆንብናል
ሰው ማለት ? ስድብ ቢሆን ነሮ ሱንት ሰው ባየው ነብር ጥሩ ትምህርት ኣወዱም ይሄ ነው ሰው።
ለመልካም ነገር ልባችን ተዘግቷል
የሚገርመው ይሁዳ ሐዋርያ ነበር ጌታውን ሸጠ፣ጴጥሮስም ሐዋርያ ነበር 3 ጊዜ ካደ ንስጥሮስም ጳጳስ ነበር እሱም ጌታውን ካደ እናንተም መምህራን ከአጠገባችሁ ቀንደኛ ደብተራ አስቀምጣችሁ ስታወሩ አይከብዳችሁም ግን በአጥማቂዎች ላይ ትችት ትሰነዝራላችሁ። እናንተ እግዚአብሔር በገለጠላችሁ መጠን እንጂ ፍፁም አይደላችሁም ፍርዱን ለእግዚአብሔር ትታችሁ ብትቀመጡ ይሻላል። ይሄ ደብተራ ከቤተክርስቲያን መውጣት አለበት ወይስ የእሱ ደጋፊ ናችሁ?
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK
uuuufffffaaaa.... በጣም የምወደው መምህራን specially ያረጋል። ይህን ሲል ግን ይቅርታ። please please part 2 ብዙ ጠብቄአለው እና በናታቹ
በእውነት ውድ መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቹህ ። ማህበረ ቅዱሳን በርቱ በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው
ቃለ ሂወት ይስማዓልና መማሃራና ናይ ብሓቂ መምህር ድ/ኣባጋዝ ናይ ብሓቂ ኣምላክ ናይ ኣገልግሎትኩም ይባርክ ቃላትኩ ደስ ዘብል ኢዩ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ማኅበሩን እንደግፍ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን።
ለመምህሮቻችንን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን።
ይህንን በሽታ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያጥፋልን አሜን።እኛም በቻልነው ብንጠነቀቅ መልካም ነው።ማህበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን።አሜን አሜን
ቃለ ሕይወት መምህራችን
አሜን ቃልህይወት፡ያሰማልንነ
ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን ቃለ ህይወት ይሥማልን አገርችን ኢትዮጵያን እዝብንም ይጠብቅልን ፋጣሪ አቤቱ ይማሃራን ይቅር ያብልን
Amen kale eyeweten yasmalen memherane!!!
አሜን አሜን አሜን
ቃል ህያውትን ያሰማልን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን::
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫
ቃለ ሔወት ያሰማልን. መምህሮቻችን !!!
ቃለ ሂይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን !!!
Kalehiyiwetin yasemalin
ቃል ሂወት ያሰማልን
ምነው ጸጋቹህ አልተገፈፈም?
ምን እየተፈለገ ነው ኣልገባኝም።