ጓድ በዐሉ ግርማ አላዳሉልኝም የኦሮማይዋ ፊያሜታ አይደለሁም // ወ/ሮ ዓይን ዓለም ተበጀ(የቀድሞ ጋዜጠኛ እና ደራሲ) //ክፍል 1 HASABE NIBAB!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 51

  • @DESTAification
    @DESTAification ปีที่แล้ว +3

    በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ ነው። ዘመኑን በትክክል የሚገልፅ አስተያየት ነው።
    አመሰግናለሁ።
    ያ ዘመን ማንም ተነስቶ የፈለገውን የሚያደርግበት የሽብርና የፍርሀት ዘመን ነበር።

    • @dawitnigatu843
      @dawitnigatu843 ปีที่แล้ว

      እረ ዛሬ ማንም እንደፈለገ አይፈጭብኝም፤ የሰው መብት ተከብሯል እያልከን ነው? ይልቁንስ የዛሬው አይብስ

  • @getebekele8167
    @getebekele8167 ปีที่แล้ว +7

    Wow Aynalem! We used to be together in Addis Ababa university, Freshman year. I remember when shel left to join the Ministry of information …. during our 2nd year.
    So surprised to see her after so many years. So amazing!

    • @na421
      @na421 ปีที่แล้ว

      You must indeed be pleasantly surprised!
      As her contemporary, don't you say she is incredibly well preserved? Has she always been this courteous? Do you recognise her 'disarming smile' as one of her old features?
      Thanks and cheers.

  • @beshirabdi4795
    @beshirabdi4795 ปีที่แล้ว +1

    ዋው አገራችን በዛ ዘመን ምርጥ ሙህራን በልታለች አሁን ኢትዮጵያ ገብተው ስለጋዜጠኘነት ቢያስተምሩ ጥሩ ነበር

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe ปีที่แล้ว +1

    ወይ የኛ አገር ነገር ሲዘገንንኮ ።
    እኔም እንደርስዎ በተማርኩት መሰረት ነው እምዘግበው ብዬ መከራዬን በልቻለሁ ።
    አይ አገራችን ። 😢😢😢
    ማስታወኪያ ሚኒስቴርም ይባል ነበር ።

  • @sammyabraham6645
    @sammyabraham6645 ปีที่แล้ว +3

    በአሉ ግርማ ጀግና ነው ደርግ ደግሞ አውሬነት ጨፍጫፊነት አራጅነት አጥፊነት መገለጫ ባህሪው ነው ::

  • @ጏልባህረነጋሲመርዱእ
    @ጏልባህረነጋሲመርዱእ ปีที่แล้ว

    አቶ በአሉ ግርማ የአባቴ ጥሩ ጏደኛ ነበሩ ህንዱንም ሰውዬ አውቀዎቸዋለሁ የነ ላክሽሜ አባት ባለቤታቸው ኢትዮጵያዊ ነበሩ ዋውውው ደስ ሲል በዚህ አጋጣሚ አቶ ኤልያስ እባክህን ጋዜጠኛ ሚሊዬን የት እንዳለች ብታውቅ ኢንተርቪው ብታደርጋት?

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 ปีที่แล้ว +1

    አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው ያው ነው:: እንዲያውም ተባብሶ ኢትዮጵያን ለማፍረስ ተግተው እየሱሩ ይገኛሉ::

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 ปีที่แล้ว

    Thank you Ella my best

  • @na421
    @na421 ปีที่แล้ว

    Nice interview,I thought.
    Incidentally, where could one purchase Wro Aynalem's books? First and foremost,she must be congratulated for writing them!

  • @hailutafere806
    @hailutafere806 ปีที่แล้ว

    I see onesty in her expression Beutyful woman!!!

  • @abiyfanta3570
    @abiyfanta3570 ปีที่แล้ว +3

    ውይይቱን ሰማሁት ለግሪንካርድ ለማግኘት የተደረገ ኢንተርቪው ይመስላል ደርግ ደርግ ደርግ ለማንኛውም በዚያ ዘመን እኛም ነበርን የሚሉት ድምሩ ልክ አይደለም ።ያስተዛዝባል አቶ ኤሊያስ በደርግ ግዜ ጋዜጠኛነት ነበር እንዴ ?ብለህ ጠየቅህ እስቲ በምእራቡ አለም ጋዜጠኝነት አለ እነዴ ?ይህ CBC ይጨምራል ።አለ በልና መሳቅ እንኳን ልምዴ ነው እንዳትስለቅሰኝ።ቸር ይግጠመን

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 11 หลายเดือนก่อน

      Endew yastelal eko..Tigegninet lemagegnet mezebarek..ahun yechin man yefelgatal ?

  • @Guto2790
    @Guto2790 ปีที่แล้ว

    I can't find part 2

  • @Guto2790
    @Guto2790 ปีที่แล้ว

    ATo Elias - what happened to your interview?

  • @undermysaviour
    @undermysaviour ปีที่แล้ว

    ከደርግ ጊዜና አሁን ካለንበት የቱ ነው ከባድ?

    • @tadeesegebregzi690
      @tadeesegebregzi690 ปีที่แล้ว

      Gizew new be derg gize yeneberu eko ahun 70-80 years old nachew

  • @dejenetilahun4845
    @dejenetilahun4845 ปีที่แล้ว

    The second part is a repeat of the first part.

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 หลายเดือนก่อน

    ኢሰፓ የአገሪቱ ነቀርሣ።

  • @adikeyh7770
    @adikeyh7770 ปีที่แล้ว +1

    ኤርትራውያን.ኣባቴን ይሳደቡ ነበር ተልና ጓዶኖቼ ኤርትራውያን ናቸው ትላለች::

  • @mohammednuru6402
    @mohammednuru6402 ปีที่แล้ว

    Old story
    Obsessed with the past

    • @Shanko12
      @Shanko12 ปีที่แล้ว +1

      one of the biggest problem our country in current mess because we all don't know where we came from and don't not understand our history. it is not being obsessed
      " I have great respect for the past. If you don't know where you've come from, you don't know where you're going. I have respect for the past, but I'm a person of the moment. "unkown

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez ปีที่แล้ว

      tell us one single good thing you have brought in recent years with your so called new era...

  • @tadeesegebregzi690
    @tadeesegebregzi690 ปีที่แล้ว

    You can not even appreciate beauty

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 ปีที่แล้ว

    ከግማሽ በኋላ ተደግሟል ስህተት አለው ግማሹ የለም

    • @tsigeasfaha9942
      @tsigeasfaha9942 6 หลายเดือนก่อน

      ታድያ ምን እሚጋጭ ነገር ኣለበት
      ። ሁሉንም ኤርትራዊ ኣልከሰሰችም። እሚሳደቡ ኤርትራውያን እንዳሉና እንደነበሩ ሁሉ፡ ከነሱ እጅግ በቁጥር የሚበዙ ማንኛውም ሰው ኣክባሪ ደሞ ኣሉ።

  • @nigusudebebe9606
    @nigusudebebe9606 ปีที่แล้ว

    Demizi sitibelu norachiwi indezihi wekesa aysifeligimi

  • @גטהכסמהגכהרין
    @גטהכסמהגכהרין ปีที่แล้ว

    ጓድ የቀድሞ ስራው ይህ አበል ደርግ በፍፁም ቅንነት ሀገራቼውን የሚወዱ ፓለቱካውን በቅጥ መያዝ ያልቻሉ ስወችም ነበሩ ተቃዋሚ የሚሉትን ሀሉ የፈፀሙት አስፈሪ ግድያ በክጂነቴ ያየሁት አሀንም ድረስ ፍርሀት አለብኝ
    መጥፎ እድል ሆኖ ደርግ ግድያ ሲፈፅም ተደጋግሚ በክጂነት አይኔ አይቻለሁ ለቅፕድሞው ስራው ይህ ክፕልብ ሀገር ዳር ድንበር ክስ ክብር ብሎ ለከፈለው ውድ ዋጋ ግን ግን ዘላለማዊ ክብር ፓለቲካው ግን መጥፎ ነበር ኢትዮጵያ አንድነት መናጋት ዛሬ ለደርስንበት የብሄር ጥላቻ አሳልፎ የሰጠን የደርጉ ፓለቲካ ነበር በርግጥ ደርግ ላይ ብቻ ሁሉም ጥፋት ባይሆንም

  • @sabri5460
    @sabri5460 ปีที่แล้ว

    ናሁ ማለት በሩስኪ በሩሲያ አፍ (ቁዋንቁዋ) ምን እነደሆነ የሚነግረኝ ካለ I NEED HELP!! ይሄኛው ግዕዝ ተብየ መሆኑን ጠፍቶኝ አይደለሞ!!!

  • @beletealemu5914
    @beletealemu5914 ปีที่แล้ว

    woregna

  • @የቀድሞሰራዊት
    @የቀድሞሰራዊት ปีที่แล้ว +13

    የደሮግን እንጀራ ስትበላ ኖራ ዛሬ አየተመፃደቀች ስለደርግ ባነሳች ቁጥር ሲቀፋት ማየቴ በጣም አስገርሞኛል።ቤተሰቦቼ ችግረኞች ስለነበሩ ትምህርቴን አቋርጬ ስራ ተቀጠርኩ ብለሽ ነገርኸኝ። እናም ደርግ ያን ያክል ቀፋፊ ከነበረ ለምን ተቀጠርሽ? ለምንስ አብረሽ ሰራሽ? ህንድ ድረስ ልኮ ያስተማረሽን መንግስት በዚህ መጠን ማብጠልጠልሽ እጅግ ይገርማል። ማፈሪያ።

    • @Guto2790
      @Guto2790 ปีที่แล้ว +1

      Ya mehal. ? She is Ethiopiawi ,she has all the right to find a job! and survive! It's not a choice! As much as she fear- DERG- And its brutal dictatorship! Million Ethiopians refused to be ruled by Marxist- DERG-! I remember the Corrupt immigration office - Close to Meskel square! They bribe people, they scare people to collect cash from the society! LEBotch! I had to give to a Colonel! $1200 birr to get my passport! DERg LEBotch!

    • @diresshewa4895
      @diresshewa4895 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነህ ውሸት ይታይባታል በተለይ ስለ በአሉ ስትጠየቅ የቤተሰብ አለፊ ነኝ ብላ ትሽፋፍናለች።በደርግ ተምራ ዛሬ ውጪ ሆና ወሬ ታበዛለች

    • @zerguat
      @zerguat ปีที่แล้ว +9

      ከትችትህ የሚነበበው የደርግ ገዳይ እንደነበርክ ነው። ደርግን አትንኩብን የሚሉ አጃቸው በንፁሀን ደም የተጨማለቀ፣ ነፃ እርምጄ እየሉ በየጎዳናው ሲገሉ የነበሩ ናቸው ዛሬ ትንሽ ሲነካ ያፈሰሱት የንፁሀን ደም ያባንናቸዋል

    • @tadeesegebregzi690
      @tadeesegebregzi690 ปีที่แล้ว +1

      These are very cheap commentators,men aderegech?

    • @tadeesegebregzi690
      @tadeesegebregzi690 ปีที่แล้ว

      Yetemaruten kebro ena neko

  • @danieltela8608
    @danieltela8608 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ዓይነት ጋዜጦኞች እንደነበርክ ራስህን እየመስከርክ እንዴት ደርግ በኤሪትራዊኣን ያደርገዉን የስዉ ዘር ማጥፋት ትክደዋለህ። የሻቢኣ ጀግንነት ለመመስከር ኣሁንም ፈሪ ኣይስበልህም። ኣሁንም እየፈራህ ኖው ወብዳለም