It's true Ayenalem he did a good job, for our community at church, he's is supporting the fully and kind person i know him well Ayniy, may lord bless 🙌 you and your family ❤
dr. Solomon so good to see you !you are one of the amazing person, very kind. I am very amazed by your knowledge and how many people you have helped !thank you so much. God bless.
እግዚአብሄር የኔንም ልጅ ይጎብኝልኝ።ለሁሉም ጊዜ አለው
Yedrgelhi
አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያስበናል።።።።
@@belayhaffa2958 አሜን አሜን አሜን
@@belayhaffa2958 Atustic kehon lijihi ye camel milk teru new yeblal
አይዞህ ወንድሜ በእምነትህ ፅና የኔ ልጅ ኦቲስት ነበር በ6 አመቱ ነው ለመናገር የሞከረው አሁን በጣም ብዙ ለውጦች ስላሉ እኔ ልጀድኗል ብየ እመሰክራለሁ አሁን 13 አመት ሆኖታል ይሄ የሆነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው በፀበል በጣም ብዙ ቦታ ሂጀ ነው በርታ በእምነትህ ጠንክር
የኔንም ልጅ ተመልከትልኝ መድሀኒያለም አባቴ
እንኳን ደስ አላችሁ ወላጆቹ ክብሩን ሁሉ አምላክ ይወሰድ
እግዚአብሔር ይፈውስላችሁ።
ልዑል እግዚአብሔር ይማርልክ ኦርቶዶክስ ከሆንክ ተቶሎ ቶሎ ቅዱስ ቁርሳንን ማስቆረብ እና እቤትም የማህበር የጸሎት አድርጉ ጥዋት እና ማታ ስገዱ የጸሎት ቤት ስሩ
Amen
እግዚአብሔር ይርዳሽ ተስፍ እንዳትቆርጡ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ ነው🙏
ሰዉሯ ማሪያም ዉሰድ ላለመናገር መፌትሄ ናት
የአባቱ ሐሳብ ደንቆኛል። መልካም ክርስቲያን። "አሁን የበለጠ ጨንቆናል"? የአባቶች ጸሎት አፉን የፈታለት ዓለምን ለማስደሰት አያድርግበት። የክርስቶስ ቅዱስ ደሙ ወደ ቤቱ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ይመልስልህ።
ወላጆቹ እንዃን ደስ አላችሁ እግዚአብሄር የማይችለው የለም እና የናንተን ልጅ አፍ ያስፈታ አምላክ የኔን ልጅም አፍ እንደሚያስፈታ ተስፋ አረጋለሁ
Ayzosh le egzabehere yemisanewe yelem yidinal🙏🏽
Ayesoh egzihabher yemisanew yelem
ፈጣሪ ይጎብኘልሽ እህቴ🙏🙏🙏
Gobez
ኣይዞሽ እግዚኣብሔር ፀሎትሽን ይስማ ::
"እስመ ኣልቦ ዘይሰኣኖ ለእግዚኣብሔር ":: ተስፋ ኣለ መቁረጥ ነው ::
መድኃኒአለም ይመስገን ህፃን ብሩክን ፈውስልኝ ለ ምስክርነት ያብቃኝ
እግዚአብሔር ይፈውስላችሁ።
Mèdhanialem yiredashal keep ur prayers
አሜን ይጎብኝልሽ🙏
አባቴ አይዘኑ ስለዘፈነ እግዚአብሔር ይሄን ያረገዉ ለበጎና ለአላማ ነዉ የእግዚአብሔር ተአምር በአለም እንዲሰማ በዚ መልክ ካልሆነ የአለም ጆሮ በመንፈሳዊ መንገድ መስሚያዉ ጥጥ ነዉ ስለዚ ፈጣሪ ደሞ ጆሮ ያለበት ቦታ ላይ አመጣዉ አሁንኮ ልጁ ስለዘፈነ ምንም አይነት ስሜት የለዉም ቀለል አድርጎ ነዉ የሚያወራዉ ፈጣሪ በዉስጡ ጎጎት እንዳይኖረዉ እያረገ ነዉ ፈጣሪ የሚያረገዉ አይታወቅም አለም ምንም እንደሆነች እያሳየዉ ነዉ አባቴ ያሰባችሁበት ይደርሳል የፈጣሪ አገልጋይ የደሀዎች አባት ነዉ የሚሆነው ብቻ እናተ አሳዉቁት ስለፈጣሪ ሀያልነት ለሱያደረገለትን ስበኩለት የሱ ህይወት ስብከት ነዉ በርቱ ጠንክሩ በተስፋ ጠብቁ!
ድንቅ አገላለጽ ነው❤🎉
ፈጣሪ ተአምራቱን ማሰማት አቅቶት ዘፈንን ሀጢያት ያለ አምላክ ሀሳቡን ቀይሮ በዘፈን ተአምራት ይሰራል
እስመ አልቦ ነገር ዘይሳአኖ ለእግዚአብሔር. ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም.
ይህም በእግዚአብሔር ዘንድ ቀላል ነው። ክርስቶስ ምስጋና ይግባው።
አሜን
እኔ አባቱን አይናለምን አውቀዋለሁ ስለ ልጁ በየአውደምረቱ ሲያልቅስ ፀልዩለት ሲል እንኳን ደስ አለህ
የኔም የአስር አመት ኦቲስቲክ ልጅ 3digit multiplication የፈለከውን ብትጠይቀው በቃሉ አባዝቶ ይመልሳል።
numbersበብዙ ቋንቋ ይናገራል።
ሰይፉ ለሌሎች ወላጆች ብርታት እንዲሆን አንድ ቀን በቪዲዮ እናቀርበዋለን።
Can he speak? How is he communicating?
ቲክቶክላይ ፖስት አርገው የራሱ ሚዲያ ማለት ነው ቲክቶክ ማለት ያኔ ንይፎ ፈልጎ ያቀርበዎል
ምርጥ ወላጆች እድሜ ጤና ይስጣችሁ የልባቾሁን ፈጣሪ ይፈፅምላችሁ
አምላክ ያብስራን በብዙ ይባርከው🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቤተሰቡን ልፋታችሁን አምላክ ይባርክላችሁ🙏🏾😍🙏🏾😍🙏🏾📚🙏🏾
የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል መድሀኒያለም ክብር ምስጋና ይገባዎል ምን ይሳነዎል ቤተሰብ እንኳን ደስ አላቹ🙏❤❤❤❤
የፊጣሪ ታምር በዙ ነው፣ ፈጣሪ ምንም አይሳነውም፣ እንኩዋን ደስ አላቹ፣ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን
Ellllllllllllllllll🙏❤️
@@EmuEmuuu I’ll order
Egziabeher yemesgen
አቶ አይናለም እና ባለቤትክ እንኳን ደስ አላችሁ እግዛቤር ድኳማችሁን እንኳን ቆጠረላችሁ ፀበል ተከታትላችሁ አጠጡት ምግብም ይበላል እግዛቤር እኛንም ይጎብኘን ውስጣቸው እግዛቤር የሰጣቸው መክሊት እንዳለ እንደቤተሰብ እናያለን ጠንካራ ቤተሰብ ናችሁ እግዛቤር ላመነው ነው የሚሰጠው❤❤❤❤❤
መታደል ነው
እግዝአብሔር ስራዉ እጅግ ድንቅ ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ደስ አላችሁ ወላጆቹ ብሎም ወደ ቤቱ ይመልሰው በምስጋና ስምን እንድጠራ ፈቃዱ ይሁን
እግዚያብሔር ሆይ ሁሉን ትችላለህ ክብር ላንተ ይሁን🙏🙏🙏 አይናለም እንኳን ለዚህ አበቃችሁ ምስክርነት ስትሰጥ የነበረ ጊዜ አልረሳውም የደስታ እንባህ
Enem
It's true Ayenalem he did a good job, for our community at church, he's is supporting the fully and kind person i know him well Ayniy, may lord bless 🙌 you and your family ❤
እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው
እግዚአብሔር ይመስገን
በእውነት ለእግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባዋል❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቀው ።
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን
እውነት ነው እግዚአብሔር ይከፍለናል❤
Meaziye & Aynalem ❤❤❤ እንኻዕ ደስ በለኩም family's
የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው እድለኛ ቤተሰብ በጣም ደስ ብሎኛል
የሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን ❤እግዚአብሔር ከጨለማው ማህበር ይጠብቀው ❤ወላጆች እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
This is a big help for those who have kids with Autism. አይዞን ሁሉም ለእግዚአብሔር ይቻለዋል
እግዚአብሔር ይመስገን
እንኳንም እግዚአብሔር ለዚህ ቀን አበቃችሁ ወላጆቹ።
ውይ ደስ ይላል መልካም ወንድማችን ቤተክርስትያን አይሃለው ጥሩ አስተባባሪ ነው በጣም ደስ ይላል❤
እናቴ እማምላክ ምን ይሳናታል ክብሩን እሷ የክርስቶስ እናት ትውሰደው እንኳን ደስ አላችሁ ምን ያህል ዎጋ እደከፈላችሁ ማሰብ አይቻልም ተመስገን በየቤቱ እንደዚ አይነት ልጅ ላላቸው ወላጆች ተስፋ ይሰጣል ❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል። ማንም ሰው በልጅ አይፈተን ተመስገን
ይህንን ላደረገልን የእግዚአብሔር አምላክ ስም ለዘለዓለሙ የተመሰገነ ይሁን እኔ አቶ ዓይንዓለምን በደንብ አውቀዋለሁ በለንድን ደብረፅዮን ቤተክርስትያን ግዢ ላይ ትልቁን ሚና ከተሳተፉት ሰዎች በዋንኛ ቦታ ከተገኙት ሰዎች ውስጥ እሱ በመሪነት ስፍራ የሆነልንም ነበር በአንድ ወቅት የሚካኤል ታቦት ንግስ በዓል ላይ በለንደን ደብረፅዮን ስል ልክ የምግብ መብላት ጅማሬው ምስክርንፕት ሲሰጥን ፊቴን በዕንባ አጥቤው አጥቤው አላቆም ብዬ ታቦቱ ፊት ቅዱስ ሚካኤል የልጁን መጨረሻ አሳምርለት ብዬም ነበር ዛሬ የአብ ስራ እዚህ ደርሶ ዝነኛ ሲሆን ይገርማል አምላክ ተመስገን አልኩ አቶ ዓይንዓለምና ባለቤቱ ው/ሮ መዓዛ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪውን የአብ ስራ ዘመን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ሞልቶት ያሳድግልን እላለሁ እኔ እጅግ ደስ ያለኝ የቤተሰቦቹ ደስታ ምን ያህል ይሆን? አቶ ዓይናለም የልፋቱን ዋጋ እግዚአብሔር ከፈለው የእግዚአብሔር ክፍያ ይሄ ነው ክብር ለእሱ ይሁን።።
በጣም ሚገርም ታሪክ ነው በምን ደስ ላሰኝህ ጌታ ሆይ ዋው የአምላክ ስራ ድንቅ ነው
ክብር ላንተ ይሁን አምላኬ ሆይ ለአንተ ሁሉ ይቻላል ❤❤❤❤❤❤❤
ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏
እናትና አባት ከበረታችሁ አምላክ ሁሉን ያደርጋል ከ እናቱ ጋር
እግዚያብሄር ምህረቱ አያልቅበትም 🙏🏾
ድንቅ ናችሁ ሁላችሁም ለምስክርነት መብቃት ትልቅነት ነው ፈጣሪ በእውነት ድንቅ ነው YJ congergulation
dr. Solomon so good to see you !you are one of the amazing person, very kind. I am very amazed by your knowledge and how many people you have helped !thank you so much. God bless.
@@እምየኢትዮቤቴ 😂😂😂😂ወይ ዶክተር
አምላኬ የኔስ ቀን መች ይሆን?ልጄን ምረህልኝ ባደባባይ ስምህን የማመሰግነው 🙏🙏🙏😢
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ምስጋና ለአምላካችን🙏🏽
አሜን አሜን አሜን
እንኩዋን ደስ ያላችሁ ፈጣሪ በፈቀደ ጊዜ የኞንም ልጅ ይጎብኝልን።
ለአንተ ምን ይሳንካል የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ እኔ ስደተኛ ልጅክን አስበኝ ደክሞኛል
እግዚአብሔር ከፍላችኃል ወላጆች ጀግናናችሁ ስው ብዙ ይላል በእናንተ ጫም እስኪቆም ድረስ አሁንም ከእነ ትህትናህ ተባረኩ❤👏🛐🙏🏻
እግዚአብሔር ይመሰገን
እውነትም የአብ ሥራ ይሄ ይገርማል ተአምር ነው ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል ክብሩን እሱ ይውሰድ አባቱም ከልቡ የፈጣሪን ቤት መስራቱ ፈጣሪም በልጁ ላይ ሰራለት:: ወላጅ ልጅስ አይታመም::
እግዚአብሔር ይሁነው እንጂ ዓባትየዉ የተናገረውን ከሰማቹት አስቸጋሪ ነው የጨለማዉ ማህበር እያስቸገራችዉ እንደሆነ ለመግለፅ እየርሞከር ነው
ከማንም በላይወላጆች በዙሪያው ያሉ ቤተሰቦች የከፈሉት ዋጋ ከባድ ነው የወላጆች ጥንካሬ የከፈላችሁትንም ዋጋ ፈጣሪ ስለጎበኛችሁ እየካሳችሁም ስለሆነ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን የሰላም የጤና የደስታ ያድርግላችሁ
ኢትዮጵያዊ መሆኑን አላቅም ነበር 😮 በጣም የምወደው እግዚአብሔር ይመስገን
አምሳያ አባቱ እግዚአብሄር ለወግ ማእረግ ያብቃላችሁ
እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን
ተመስገን 🙏
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
🙏🙏🙏 እግዚአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ።
ቲክቶክ ላይ ፖድካስት አይቼ እኮ ነዉ የመጣሁት። በጣም ዝነኛ ሆኗል። የዉጪ ሚዲያ ላይ አይቼዉ ነዉ የመጣሁት።
God bless....thank you
ተመስገን ኣምላኽ!!!! 🙏🙏🙏
እግዚአብሄር ይመስገን። ፍፃሜውን ያሳምርለት
ፈጣሪ ምንም አይሳነውም
እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ❤
ተአምር ነው የእግዚአብሔር ስራ🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ ወንድሜ ሰው የዘራውን ያጭዳል እግዚአብሔር በሃይማኖቱ ዘምሮ ወይም ቀድሶልን ደሞ የሚጠራበት ጊዜ ያምጣልን 💚💛❤🙏💚💛❤🙏🌺🌷🌹💕🌷🌺💐
@@amsalgebreegziabher5584 Amen Amen Amen
ለእግዚአብኤር የሚሳነው ምንም የለም 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
የአላህ ስራ ድንቅ ነው
where about the holy water
Alhamdulillah.
እግዚአብሔር ይጠብቀው።
አሜን
Very humble family.
አሏህ የኔንም ልጅ ይይልኝ
Amen Fetari yenenm lej.
Ayizon yene Ehit
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!
Good bless you yabsera we love you keep shining ❤
እግዚአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏 እሰመ አልቦ ለይሰአኖ ለእግዚአብሔር 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
YJ you are so wise beyond your age. 🤎🫶🏿🌼.
I am soo happy to see this chuchuye and family 🎉🎉🎉
I wish him many more success ❤❤❤
ጌታ እግዚአብሔር ይባረክ
ከኤርትራ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 አለን 👍🏾👍🏾
ኩላሉት አለው?
እንወድሻለን❤🎉
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ይሁን
Praise the Lord Alfa and Omega. Elelelelelel elelelelelel elelelelelel.
If God is for us who can be against us!
እንኳን ፈጣሪ እረዳችሁ
መአዚ የጠንካራ ሴት
ምሳሌ ጀግና ሴት። አይንዬ መልካም አባት ደከመኝ ሰለቸኝ የማይል ለልጁ። በአጠቃላይ መሸለም የሚገባው family! እንኳን ደስ አላችሁ።
Tigray in everywhere ❤
ተመስገን❤
እውነቱን እኮ ነው የአለም መድረክ ምን ይገርማል የተደረገለት እኮ ይበልጣል ለዚህ ይመስለኛል ምንም የማይገርመው እግዚአብሔር ይመስገን
ለኛ ወላጆች የትም ቤተክርስቲያን ስንሄድ በአብዛኛው ስውም ይሁን ቄሶቹ የማያስፍልግ ነገር ይናገሩናል, ሂወታችን በጣም ከባድ ነው አይዟችሁን ቢለምዱ አቶ አይናለምና ባለቤቱ ለናተ የደረስ እግዚአብሔርእኛንም ይጎብየን🙏🏻🙏🏻
አሜን 🙏🙏🙏
Ayezosh , kihenetun enji ye sewen manenet atey yetim bete Christian beteheji . EgeZiyabher yimarelesh 🙏🏼
ከምን ተነስተሽ ነዉ ማያስፈልገሰ እንደሆነ ያወቅሽዉ ከነሱ በላይ እዉቀት አለሽ ?
@@imperialcloset1888 እኔ የነሱን ክህነት ወይም እውቀታቸውን አይደለም ያልኩት ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች ስው ሲበዛ ግር ይላቸዋል ልጆቹ በዛን ጊዜ ስው ጃጅ ያደርጉናል ሁሌ ስለማታመጣቸው ነው, ስርአት አስተምሩቸው , እኔ ስላለሁበት ይከፍኛል የእግዚአብሔርን ቤት ማረፊያ ነው እንጂ መሳቀቂያ መሆን አልነበረበትም ከተረዳሺኝ
በካህናቶቹ ጠጋ ብለን ካልነገርናቸው ቄሶቹ እኮ ልጆችን ምን እንዳለባቸው አያውቁም በቅዳሴና በትምህርት ሰዓት አውደ ምህረት ላይ ሆነው ነው ልጆቹን በደንብ ያዙ ቅዳሴ ላይ ትምህርት ላይ አይረብሹ ነው የሚሉት ምን ጥፋት አጠፉ?
God is great
ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ ድንገት ሲናገር ለእግዚአብሔር ክብር ሲስጥ ቢኖር መልካም ነው መቼም እግዚአብሔር ለአለም መጠቀሚያ ተአምር አይሰራም ስለዚህ ቤተሰቦቹም ሆን የምታዳንቀው ሰይፉ ወሬ ትታችሁ ክብር ለጌታ ስጡ
ወይ ሀበሻ አያቹ ግን ላይክ አላደርጋቹም እስኪ የሰው ደስታ ያስደስታቹ
ትክክል። ምክንያቱም በዘር በሀይማኖት ብቻ ክፋት ምቀኝነት ቢዚ ስለሆንን እኮ ነው። እግዚአብሔር አይነልቦናችንን ያብራልን
እኔ ሀበሻ አደለሁም😮
@@NewTechOfficial2321 ታዲያ ምን ትሰራለህ እዚህ
@@NatikAkiye-ce9fl ሀበሻ መጤ ነው አንተ ነህ
ከዚህ ሀገር መውጣት ያለብህ
Am so happy for him and his family congratulations 🥳 💗
አምላኬ ምንይሳነዋል ዬኔንም ታሪክ ተቀይሮአል
Galataa rabbii❤❤❤❤❤❤
እግዝአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለፈጣሪ
God is great all the time 🙏🙏🙏
የቤተሰብ ነገር ይወስናል የአንዋንዋር ሁኔታ ይወስናል ልጅን እዚህ ለማድረስ!!! እንደዚህ አይነት ሁኔታ በቱለይ በችግረኞች ላይ ሲከሰት ልጆችቸውን ይደብቃሉ አያወጥዋቸውም ይሳቅብን ህዝቡ ይንሾካሾኩብናል በማለት ሌላ የኢኮኖሚ ጉዳይ ግን ኢኮኖሚ አይገድብም እባካችሁ ልጆቻችሁ ሲጀማምራቸው በሚድያ አውጥዋቸው እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ መፍትሄ ይኖረዋል እቤት ውስጥ አትደብቅዋቸው አታፍንዋቸው!!!
አሜን
በጣም ኦትስቲክ ልጆች ቤቴክርስቲያን በጣም ይረብሻል፣ታዲያ ቤቴክርስቲያን የነሱ ብቻ ትመስላቸዋለች መሰለኝ አሶጡ ይላሉ ፈራጆች ናቸው እኔም ስለገጠመኝ ነው፣እኔም በጣም አልቅሻለህ
Pleas Next Abale behranu or The weeknd እንጠብቃለን ሴፉ❤
ምን ያረጋል ስለ ተመሳሳይ ፇታ እየዘፈነ
Hallelujah ❤❤❤