ቢላል ማይዶን ለምን አሰራችሁት ? ያሰሩትን ባለስልጣናግ ደውለን አናግረናቸዋል |Harun media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 มิ.ย. 2024
  • HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !
    www.cognitoforms.com/HarunMed...

ความคิดเห็น • 357

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 2 วันที่ผ่านมา +53

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማይዶ ለጀግናው ውንድማችን አላህ ይጠብቅህ

    • @rehematmuhammed8167
      @rehematmuhammed8167 2 วันที่ผ่านมา

      ፋትህፈትህፍትህለቢላልማይዶለጀግናው

  • @sadatabubeker3648
    @sadatabubeker3648 2 วันที่ผ่านมา +125

    ሀሩን ሚድያ የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ልሳን።

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 วันที่ผ่านมา +2

      ሰሂህ ወላ

    • @user-dp8un6ql4m
      @user-dp8un6ql4m 2 วันที่ผ่านมา +1

      በትክክል

    • @user-so7iu2lk7c
      @user-so7iu2lk7c 2 วันที่ผ่านมา +1

      👍🏼👍🏼👍🏼✅

    • @umasam6820
      @umasam6820 2 วันที่ผ่านมา +1

      Be Tekekel Harun Media ❤❤❤

    • @user-er6xl3fh4p
      @user-er6xl3fh4p 2 วันที่ผ่านมา

      በጣም

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 วันที่ผ่านมา +72

    የሙስሊሙን ስም ለምን እንደሚፈሩ በደንብ ሊጠየቁ ይገባል ፍትህ ለወንድሞቻችን

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 2 วันที่ผ่านมา +61

    አቶ በቀሌ ለሰጡን ማብራርያ እያመሰገንኩ አቦ በአላህ ብላል ማይዶ የቀመሰውን እስልምና አላህ ይስጦት

    • @ramzia3457
      @ramzia3457 2 วันที่ผ่านมา +3

      አሚን

    • @woyay2095
      @woyay2095 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን

    • @Hekmatateeq
      @Hekmatateeq 2 วันที่ผ่านมา +1

      አሚንንንን

    • @TtRy-lv4hs
      @TtRy-lv4hs 2 วันที่ผ่านมา

      አሚንን

    • @jemilaworku9737
      @jemilaworku9737 2 วันที่ผ่านมา

      አሚን

  • @feydukedir
    @feydukedir 2 วันที่ผ่านมา +37

    አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም አቶ ማይክል ተብዬውም እጁ እንዳለበት ከንግግሩና ለጥያቄ ፍቃደኛ አለመሆኑ እራሱ ምስክር ነው።

  • @msodsyd5097
    @msodsyd5097 2 วันที่ผ่านมา +20

    ፍትህ ፍትህ ለቢላል አላህ ፍትሁን ቀረብ ያረገለት

  • @AhmedNur-u5f
    @AhmedNur-u5f 2 วันที่ผ่านมา +12

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።ማሻአላህ!

  • @user-eb9xv7ll5b
    @user-eb9xv7ll5b 2 วันที่ผ่านมา +26

    ፈጣሪ ነጀይበለው ያረብ ፍትህ ከፈጣሪ እንጂ ከሰው አይገኝም በዱ እንበርታ

  • @amorawweloyew6089
    @amorawweloyew6089 2 วันที่ผ่านมา +14

    የፀጥታ ኃላፊው ትህትናው ክብር ይገበዋል

  • @user-vg6kn7nb2v
    @user-vg6kn7nb2v 2 วันที่ผ่านมา +24

    ቃልየማይገልፀዉ ሀሩንሚዲያ የሙሰሊምልሳን

  • @FufuMuMu-xk2bt
    @FufuMuMu-xk2bt 2 วันที่ผ่านมา +23

    ሀስቢን አላህ ወኒዕመል ወኪል ፍትህ ለethiopa ሙስሊሞች😢😢😢😢😢😢ፍትህ ለቢላል ፍትህ ለሙስሊሞች

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 วันที่ผ่านมา +24

    የክልል ባለስልጣኖች አላህ ይፋረዳችሁ

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 2 วันที่ผ่านมา +19

    አህለን ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱ ፍትህ ለወንድማችን ቢላል ፍትህ

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 วันที่ผ่านมา +21

    ሰው ያሰረውን አላህ ይፈታዋል አላህ ያሰረውን ግን ማንም አይፈታውም

  • @mosthmohamed4492
    @mosthmohamed4492 2 วันที่ผ่านมา +11

    ሀሩን፣የሙስሊሞች፣ድምጥነው❤❤❤❤❤❤

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 2 วันที่ผ่านมา

      አው ሼር አድርጉ አበረታቱት

  • @susutube6952
    @susutube6952 2 วันที่ผ่านมา +10

    ፍትህ ለቢላል አላህ በቅርቡ ነጃ ይበለው

  • @mekiamekia459
    @mekiamekia459 2 วันที่ผ่านมา +15

    አላህ ሆይ ፀረ ኢስላም ከምድረ ገፅ አጥፋልን ፍትህ ለቢላል 😢

  • @sultanlankamo3049
    @sultanlankamo3049 2 วันที่ผ่านมา +9

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ።ማሻአላህ!ሀሩን ሚድያ የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ልሳን ።የፀጥታ ኃላፊው ትህትናው ክብር ይገበዋል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 วันที่ผ่านมา +7

    አቶ በቀለ መልካም ስነመግባር ያለቸዉ መልካም ሰዉ መልካሙን ሁሉ ዪግጠማችሁ

  • @user-tz2bq2iq6o
    @user-tz2bq2iq6o 2 วันที่ผ่านมา +11

    ሃሩን ሚዳያ የሙስሊሞች ዲምፆ ጀክም ሏሂኽይርን ወንዲሞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ👏👏💐💐❤❤❤

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 2 วันที่ผ่านมา +7

    እውነቱን ህዝብ ሥላወቀባቸው ኢሥላም የበላይነው ቢጠሉምቢወዱምኢሥላም ሠላም ሁሉም ወደሠላም

  • @NassersalimNasser-yt5lf
    @NassersalimNasser-yt5lf 2 วันที่ผ่านมา +21

    Harun ሚዲያ እናመሰግናለን፡ሙስሊም ስትሆን ምንም የሚያስፈራህ የለም፣😊😊😊

  • @Hanif323
    @Hanif323 2 วันที่ผ่านมา +8

    ፍትሕ ለቢላል! እኔም ቢላል ነኝ።

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es 2 วันที่ผ่านมา +6

    አላህ ይድረስላቸው አቦ ሀገራችን እንደሆነ ህግ የለም

  • @user-uv5mb3ek8z
    @user-uv5mb3ek8z 2 วันที่ผ่านมา +8

    ሀስቡን አላህ ወኒእመልወኪል እኒህን አረመኔዎች አላህ ይፍርድባቸው አቡ ሀሩን ጀዛአክ አላህ ኸይር ጀዛአ

  • @الفةوا-خ6ف
    @الفةوا-خ6ف 2 วันที่ผ่านมา +4

    ረሡል ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም
    #አብዘሀኛው ሰወችን ወደጀነት የሚስገባው ምንድነው ?ተብለው ሲጠየቁ
    # አላህን መፍራትና
    #መልካም- ስነመግባር ነው አሉ። ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ የረሡለላህ

  • @zeynebahmed3108
    @zeynebahmed3108 2 วันที่ผ่านมา +10

    ኢንሻ አላህ እስልምና በአካባቢያቸው ያብባል

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 2 วันที่ผ่านมา +7

    በተረፈ አብዱል መጂድ ሰለደቅክ አላልፍም ወላሂ አጀት አርስ ፖይት ነው የምተነሰው ዋው ማሻ አላህ

  • @tawakan9600
    @tawakan9600 2 วันที่ผ่านมา +11

    በመጀመረ ሀሩን ምድየ አለህ ትልቅ ደረቸ የድርሰቹ❤ ኢኔም ቢለል መይዶ ነኝ ፊትህ ፊትህ ፊትህ ይፈል😢😢

  • @Tube-zk4yh
    @Tube-zk4yh 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ነጃ ያውጣቸው ወንድሞቻችንን ያረብ የቢላል መታሰር በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @KairiyaKairu
    @KairiyaKairu 2 วันที่ผ่านมา +11

    ከፊሮች ብጠሉትም እስለም ሁሌም የበለይ ነው ፊትህ ለወንድሞቸችን

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 2 วันที่ผ่านมา +4

    አብድረህማን አላህ ይጠብቅህ💪💪

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትሕ ለቢላል !ፍትሕ ለቢላል !እኔም ቢላል ነኝ ❤🎉

  • @AbayAwol-rf3nb
    @AbayAwol-rf3nb 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሀሩን ሚዲያ ወደ ፊት Thanks

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግና አብድል መጂድ

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 วันที่ผ่านมา +4

    ሀሩን ሚድያ አላህ ይጠብቃቸው

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 2 วันที่ผ่านมา +10

    አረ ለይክ አድርጉ አይከፈልበትም

  • @sumaya4132
    @sumaya4132 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሀሩን ሚድያ የኡመው ድምፅ አላህ ከመጥፎ ሙስበ ሁሉ ይሰዊረቹ😢😢❤❤❤🎉🎉
    ፍትህ ፍትህ ለብለል መኢዶ😢😢😢😢

  • @sistrjabreelsistrjabeel9656
    @sistrjabreelsistrjabeel9656 2 วันที่ผ่านมา +3

    አላህ ነጃ ይበለው ከመጥፎ ሰዎች

  • @emann7734
    @emann7734 2 วันที่ผ่านมา +3

    ወንድም አብድል መጂድ እናመሰግናለን
    بارك الله فيكم

  • @user-bq7qf2hb2n
    @user-bq7qf2hb2n วันที่ผ่านมา +2

    አቶበቀለ ለሠጡን መረጃ እናመሠግናለን አሁንም ፍትህ ፍትህ ለቢላል ፍትህህህህህ ለቢላል

  • @medinaesmia7953
    @medinaesmia7953 2 วันที่ผ่านมา +6

    ሁለተኛ ላይ ያዋራህ ሰው ሰባዊነት የተሞላበት አንደበት ነው ያዋራህ የመጀመርያው እንኩዋን ክልል ቤተሰብ የመምራት ፀባይ የለዉም

  • @abdulkadrali3316
    @abdulkadrali3316 วันที่ผ่านมา +3

    ሀገራዊ ብቻ ሳይሆን ገና ኢንተርናሽናል እናረገዋለን ቶሎ መፍትሔ ካልተሰጠበት ኢንሻአሏህ

  • @SadaSied-dj8ji
    @SadaSied-dj8ji 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትሕ ለቢላል!እኔም ቢላል ነኝ::

  • @shekurmuzeyen7031
    @shekurmuzeyen7031 2 วันที่ผ่านมา +7

    ሀሩን ሚድያ የኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞች ልሳን ❗

  • @ahaduahad9903
    @ahaduahad9903 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለዋንድማችን ቢላል

  • @masdamtmas6688
    @masdamtmas6688 2 วันที่ผ่านมา +9

    ስልጣንላይዬ ወንበሩ ላይ ስቀመጡ የናታቸው በት ይመስላቸዋል ህብ መገልገል ሀላፍነት እንዳለባቸው አያቁም

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 วันที่ผ่านมา +3

    ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከጥመት ሁሉ አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @b.6015
    @b.6015 2 วันที่ผ่านมา +3

    ባለ ስልጣናቶች ግን ስልጣንና ኮፊሳ ነገ ይወልቃል ፈጣሪ አችሁን ፍሩ መቸም ፈጣሪ አለ ትላላችሁ ማንም እምነት በድሉ ጨቁኑ አይልም ፈጣሪያችሁን ፍሩ ፍትህ ለቢላል ማይዶ

  • @FatimaMohamad-ly8yl
    @FatimaMohamad-ly8yl 2 วันที่ผ่านมา +4

    ስልጣናቸውን ተጠቅመው ሙስሊሙችን ለማጥቃትየሚዳርጉትጥረት ውሽት😢 ሀስቤየላህወኔእመልወኪል

  • @woyay2095
    @woyay2095 2 วันที่ผ่านมา +5

    ፍትህ ለወንድማችን ሀሩኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @hayat1270
    @hayat1270 2 วันที่ผ่านมา +3

    ፍትህ ለሙስሊም ወንድሞቻችን
    ፍትህ ለኡስታዞች
    ፍትህ ለአማኞች
    ፍትህ ሰላማዊ ለሆኑ ሙስሊሞች
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሙስሊሞች

  • @user-fe2fd8qw1b
    @user-fe2fd8qw1b 2 วันที่ผ่านมา +3

    አለህ የጠነክረቹ ጠለተቺን በዘ አለህ የጥፈልን

  • @rawoodarawoo7721
    @rawoodarawoo7721 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሩኖች በጣም ነው የምናመሠግነው ኢንሻአላ በቅርቡ ወንድማችን ይፈታል ብዬ እገምታለው ጀዛከላ

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 2 วันที่ผ่านมา +3

    እስካሁንም ድረስ በእስር ማቆየታቸው እጅግ ሊያስቆጣን ይገባል እረ የታባታቸው

  • @taibanasra4041
    @taibanasra4041 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ የቢላል ሀቂ ያወጣልተ ያረብ

  • @user-il7xd5qd2j
    @user-il7xd5qd2j 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ኸይር ጀዛቹን ይክፈላቹ፡፡፡ እኔም መደገፍ ባለብኝ መንገድ ኡማውን እና ሀሩን ሚዲያን ለመርዳት ዝግጁ ነኝ፡፡፡ፍትህ ለመላው ሙስሊም አላህ ያምጣልን፡፡፡

  • @user-fu1vv3sn9c
    @user-fu1vv3sn9c 2 วันที่ผ่านมา +2

    አለህ ፍትህ የምጠልን ሰው ሀቅ ኢዲ የገሸግሸወል የአለህ ፍት በጊፍ ለሚተሰሩ ወድሞች ሀሩን ሚዲየ ጄዘ ከለህ ከይር ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 2 วันที่ผ่านมา +3

    Thank you, Harun Media 🙏

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 2 วันที่ผ่านมา +4

    ፍትህ ለወንድማችን

  • @hbebahb9603
    @hbebahb9603 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትሕ ለቢላል ፍትሕ ለወድማችን ቢላል🙅‍♀️ በጭር ግዜ መውጣት አለባት

  • @PeacefulDaffodils-vd1fs
    @PeacefulDaffodils-vd1fs 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሩን ሚድያ ለምታደርሱን መረጃ ጀዛኪሏሁ ኸይር
    ሴቀጥ ፍትህ ያለ አግባብ ለታሰሩት ኡስታዞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሚመለከተው ለፍት አካል

  • @yousufahmed5679
    @yousufahmed5679 2 วันที่ผ่านมา +4

    ለጆቹ ቤተክርሰቲያን ወስደው ሲያሳድሯቸው ለዚጥፋት ቤተክርስቲያኑ ምን አይነት እርምጃ ይሆን እሚወሰደው እሚወሰደው

  • @sojoogoj1479
    @sojoogoj1479 วันที่ผ่านมา +1

    ጀዛኩም አሎህ ኸይር ወድማችን አሎህ በሰላም ይምለሰው በእናትሁለየ ለተጉድ ከጎን ሰለምተቁሙ አሎህ ይጠብቃቹህ

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 2 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማችን ቢላል አሏህ ይፈርጀዉ ያረብብብብብብብ ጓደኞቹንም ወንድሞቻችን አብሽሩ አሏህ ከእናንተጋነዉ ኢንሻአሏህ

  • @Djdffs
    @Djdffs 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል

  • @user-sg5eo7mq5m
    @user-sg5eo7mq5m 2 วันที่ผ่านมา +2

    አላህ ከእስር ነጣ ይበላችሁ ሀሩኖች አላህ ኽይር ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @mbariso
    @mbariso 2 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you. Harun Media. Let’s be a voice for Brother Bilal.

  • @YusufabdullaahiYuyo
    @YusufabdullaahiYuyo 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለወዲማቺን

  • @Milkiabuna
    @Milkiabuna 2 วันที่ผ่านมา +2

    Justice for Bilal ድምጻችን ይሰማ እስከመቼ ነው ሙስሊሞቹ ሚታሰሩት ፍትህ ለአገራችን

  • @user-yr8tn8xd4d
    @user-yr8tn8xd4d 2 วันที่ผ่านมา +7

    ቢላል ምንም ጥፋት የለውም አሸባሪወች ፍቱልን ወንድማችንን ቢላል ጥፋቱ እስልምናን ማስተማሩ ነው ለምን ሀይማኖቱን ለምን አስተማረ ተብሎ ማስር ግፍ ነው።።።።

  • @MuhammedHaji-ir7bv
    @MuhammedHaji-ir7bv 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሰላምና ፀጥታው ምክትል ሀላፊው ቀናነት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @kalidjemal5705
    @kalidjemal5705 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛው ለምጠይቀው ወጣኝ ጥያቄ ሣላመሠግን ሣላደንቅህ አላልፍም በርታ ትችላለህ እንዳተ አይነት ጋዜጠኛ ያብዛልን😮

  • @Roziyoutube-lu4ug
    @Roziyoutube-lu4ug 2 วันที่ผ่านมา +2

    አብድልመጂድ አላህ ይጨምርልህ በርታ የሀሩን ሚዲያ የጀርባ አጥንት🎉

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 วันที่ผ่านมา +4

    አላህ ይዘንልን

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 2 วันที่ผ่านมา +1

    ያረብ አላህ ነጃ ይበለው ይበላቸው እንቃ ለማደናቀፍ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ እዉነቱን ያዉጣዉ ኢስላም ጠሎችን ሒድያ ይስጣቸዉ

  • @mereere5285
    @mereere5285 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሩን ሚዲያ አላህ ይጠብቃችሁ
    ፍትህህህህ ለወድማችን ቢላል

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 2 วันที่ผ่านมา +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላ ወበረካትሁ

  • @zahraahmed5031
    @zahraahmed5031 2 วันที่ผ่านมา +1

    መሻአላሕ ተበረክላሕ ሀሩን ሚዲያ አላሕ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Keriya-gr3ny
    @Keriya-gr3ny วันที่ผ่านมา +1

    ፋትህ ለወድማችን ለቢላል አላህ ይፋረዳቹ

  • @user-yu2hx4wd8e
    @user-yu2hx4wd8e 2 วันที่ผ่านมา +1

    አላህ ፈረጃዉን በቅርብ ያዲርግላችዉያረብ

  • @Hassunyas
    @Hassunyas วันที่ผ่านมา +2

    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ
    ፍትህ

  • @AaAa-rm7by
    @AaAa-rm7by 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለቢላል ዎንድማቺን ፍትህ ለሙስሊም ዎገኖቻቺን

  • @user-dr1ck3df3m
    @user-dr1ck3df3m 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለቢላል ማይዶ
    ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 2 วันที่ผ่านมา +2

    የስልምና ጥላቻ ያሣበዳችው ካፊሮች አላህ ህዲያ የስጣችው

  • @neimanure
    @neimanure 2 วันที่ผ่านมา +2

    ሀሩን ሚዲያ አላህ ይጠብቃቹ❤ፍትህ ለቢላል

  • @user-ym6hc9sr5u
    @user-ym6hc9sr5u 2 วันที่ผ่านมา +2

    Baslmi, allha yawixow, allha yixbiqachu haruni mida❤

  • @mamila6092
    @mamila6092 วันที่ผ่านมา +1

    የፀጥታ ክፍሉ ምክትል ሃላፊው ትህትናቸው በርግጥ ደስ ይላል ። አላህ ሂዳያ ይስጣቸው

  • @Jemilawelyewaeslamnehiweta
    @Jemilawelyewaeslamnehiweta 2 วันที่ผ่านมา +2

    አላህእረጀምእድሜይሥጠንያረብ😊

  • @user-ot4hl5tu9t
    @user-ot4hl5tu9t 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሮኖች አላህ የጠበቃቹ

  • @user-je6yj9pu1x
    @user-je6yj9pu1x 2 วันที่ผ่านมา +2

    ያረብአላህ፣ያስፈታው

  • @Fatoommohammed-fq8jc
    @Fatoommohammed-fq8jc วันที่ผ่านมา +1

    ሀስቡን አላህ ወኒእመል ወኩል

  • @user-st7gn2hw6v
    @user-st7gn2hw6v วันที่ผ่านมา +1

    ሃሩኖች አላህ ስራችሁን ይቀበላቹ ። ተደስተንባችዃል በርቱልን

  • @RamlaQasem
    @RamlaQasem 2 วันที่ผ่านมา +1

    ፍትህ ለቢላል ድምፅ ሁኑት እባካቹ

  • @rahimakemal9582
    @rahimakemal9582 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሀሩን ሚድያ አላህ ይጠብቅህ እነሱ ግን ለሙስሊም ያላቸው አመለካከት ከባድ ነው ከመሪ የማይጠበቅ መልስ

  • @ZeenahZeenah-zv8uq
    @ZeenahZeenah-zv8uq 2 วันที่ผ่านมา +2

    ፍትሕ ለቢላል! እኔም ቢላል ነኝ❤🎉

  • @RahmetWussen-eg6km
    @RahmetWussen-eg6km 2 วันที่ผ่านมา +2

    🎉🎉🎉🎉🎉ላይክክክክክ ሼሼሼሼሼሼርርርርር ያጀማአአአ

  • @shekuriahusian8436
    @shekuriahusian8436 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሁሉም ከአሏህ ነዉ አሏህ ቶሎ ያሥፈታህ

  • @user-eu6hw2qc1b
    @user-eu6hw2qc1b 2 วันที่ผ่านมา +1

    በቃ የኛ አገር. ለህስልምና. ሲሆን. ምንም. ማድረግ አይቻልም ማለት ነው. ጀግና ችን ነው ቢላል