ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኔ መንገድን እና የኡስታዝ ካሊድን ትምህርት በጣም እከታተላለው እወዳችዋለው❤❤❤
እናመሰግናለን አላህ እስልምናን ይወፉቅሽ
የኔዉድ አላህ ወደትክክለኛ መገድ ይምራሽ
አላህ ይምራሽ
🌹🌹🌹🌹
ሶፊን አላህ በስላም ይገላግላትና እረፍት ስትወስድ ፕሮግራሙን አንተ ቀጥልልን እባክህ ኡስታዚና❤
መሸ አላህ አላህ ሀይሩን ነገር ይሰጣቸዠችሁ እህት ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሸ
@user-nq5ne9ik2dእንዛመድ
ማሻ አላህ ሶፊ አላህ ለሁለት ያርግሽ በሠላም ውለጅ🎉🎉🎉🎉
የዉስታዝ አባት ና ቤተሰቦች አላህ ኢዳያ ይስጣቸው 😢😢😢
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን የረብ
እኔም ውዱ ባሌ ሰለምቴ ነው ያረብ ቤተሰቦቹ አስልመህ አስደስትልኝ ያአላህ ዱአ አርጉልኝ ለውዱ ባሌ የኔ ልዩ የልጆቸ አባት አላህ የልብህን መሻት ያሳካልህ ሺ አመት ኑርልኝ ሀቢቢ
አያአላህ እሡምእዳች ይውደድሽ
እኔ ሰለምቴ ነኝ አላህየ ለአያቴ ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝ ያ ረ ብ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ
የስልምና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በዚህ ፕሮግራም መቶ ፐርሰንት ለሀይማኖቴ ፍቅርና አክብሮት አግኝቼበታለሁ አላህ ኽይር ጀይዛቹህን ይክፈለው !!!
እኔም ሰለምቴነኝ እምወዳቸው ቤተሰቦቸ እዴሰልሙልኝ ዱአአድርጉልኝ 😭😭አላህ ልቤን አድ እዲያደርግልኝ
አላህ ሂድያ ስቶልሺ ያስደስትሺ ለሁላችንም ዘመዶቻችንን ሂድያ ይስጥልን
Enkan Dana matash. Allah ysenansh
አብሽር ውዴ አላ ቀጥታኛው መጋድ ይምራቻው
አሏሂ ሂዳያ ይስጥልሽ ያረብ
አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ🤲❤️
የሶፊ አድናቂ እና የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አድናቂዬች ላይግ
እኔም ሰልምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲
Masha Allah
መሻ አለህ አለህ የፅነሽ
ማሸአላህ
❤
ማሻአላህ
ለእናቴ አላህ ሂዳያ ይስጣት ዱአ አርግሉኝ😢😢😢😢
አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ
enshallh
አላህ ይሰጣችዉ
አላህይሆፍቃል❤❤
Ensha allah😭
ወላሂ እኔም ሁሌ ለቤተሰቦቸ እኔ ያየሁትን የተዉሂድ መንገድ ቤተሰቦቸም እንድያዩት ሚኛቴና ዱአየነዉ ሁላችንንም የሁላችንንም ቤተሠቦች ቀጦተኛዉን መንገድ ይምራልን ይምራን ያረብ😥🥺🤲🤲🤲🤲
በጣም ወላሂ የእኔም ዱአ ነው
አወ ያረብብብብ
አሚንንንንን❤
አሚንንን ያረብብብ
አላህሂዳይስጣችዉለሙላዉቤተስቦችሺያረብብ
ያምራል በጣም የኔ ውድ አስታዝ ጋዜጠኝነትም ኡስታዝነቶም ሁሉም ያምርብሀል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ሁሉም ነገር ያምርበታል አቤት ኢማኑ
@@rosamohamed9902awo masha allah
ትክክል ሁሉም ነገረ አምሮበታል ማሻአለህ
👌👌💖💖💖
በጣም
እህ ቁሴሌን ነካችሁት ዛሬስ 😭😭😭ያረብ ሂዲያህን ለቤተሰቦቼ በተለይ ለእናቴ ያረብብብብብብብብ በራህመትህ ያረብ
አላህቤተሰቦችሽን ወደትክክለኛው መንገድ ይምራቸው
አላህ ይወፍቃቸው
Sofey Allah swalhi lejochen yewfekesh esti dua adergulegn lebetesboch beteley lenate
አብሸሪ ለአላህ ምንም አይሳናወም አላሁ ሱበሐናሁ ወታአላ ቀጥተኛወን መንገድ ይምራልሸ አሚን እኛንም በእሰልምና ያኑርን ኻቲማችንን ያሳምርልን አሚን አላሁማ አሚን በዱዋእሸ አትርሺኝ እኔንም ❤
አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
አኔ ሰለምቴ ነኝ አላህ ለ ቤተሰቦቼ ሂዳያ ይስጣቸው በተለይ ለ እናቴ ያ ረብብብብ😢😢😢😢
አሚን አለህ ህደያ ይስጥልሽ
@@reyanyoutub2743 አሜን አሜን
እህቴ አላህ ሂድያ ይስጥልሽ አንችንም ያፅናሽ❤❤❤
አላህ ሂዳይ ይስጠልሽ
አላህ ሂደያዉን ይሰጣችዉ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሃመዱሊላህ በመስለሜ ምክንያት ከቤተሰቦቼ ጋ ብዙም ቅርበተ የለኝም ለዛም ነው መስል ብቸኝነት ይሰማኛል ቶሎ ይከፋኛል እስልመምናዬን ሳስብ ግን እጽናናለሁ ሙሉነት ይሰማኛል አለሃመዱሊላህ
እኔም
ያ ረብ የኡስታዝንም አባት ሂዳያ ይስጥልን ሶፊም አላህ በወቅቱ በሰላም ይገላግልሽ
ሶፊ እርጉዝ ናት እዴ
@@Jhehjkjhfአዎ
ማሻኣላህ ሶፊ ውዴ እንኳን ላዚህ ያአባቃሽ ልጅሽን ሷሊ ያርግልሽ
አሜን❤❤❤
የኔም እናቴ ወንድሞቼ አላህ ትክክለኘውን መንገድ ቢመራልኝ የሁላችንንም ቤተሰቦች ይስጣቸው ያረብ ሁሌም አለቅሳለሁ
የኔ ውድ አላህ በስላም ሁለት ያርግሽ ❤💚☝የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ሷሊህ ትዳር ሷሊህ ልጆችን ይውፍቅን ይውፍቃችሁ🙏
አሚንንንን
አሚንንን
አሚንንንንንንንንንንን❤❤
አሜን❤❤❤❤
ወላሂ ስለ አባትህ ስትነግራት ምን አይነት ብሩህ እዐምሮ እንዳላቸው ገርሞኛል እንባዬ ነው የመጣው አላህ ይውደዳቸው ለወደደው ነው እና ዲኑን የሚሰጠው ❤❤❤
ኡስታዝ አላህ ያግዝህ
_አላህ ሂዳ ይስጥልን የኔም እናት ሂዳ እድሰጥልኝ በዱዓ እገዙኝ😢😢😢_
አላህሂደያ ይስጣችሁ
አላህሂዳይስጣትያረብብ
መብሩክ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ ሷሊህ ልጅ ይስጥሽ❤❤
ማሻአላህ አላህ ሂዲያ ዪሥጣቸው
ማሺአላህ አላህስላም ይፈራጃሽ
አሚን አሚን
አላህ ወላሒ ሙስሊም እንደመሆን ምንም አይነት እድል የለም ሙስሊም ስላደረገን እናመስግን አልሓምዱሊላህ❤❤❤❤
❤❤❤ማሸ አላህ
ኢ ወላ አልሀምዱሊላህ❤❤
አልሀምዱሊሏህ
አልሀምዱሊላሂረቢል አለሚን
አልሀምዱሊላ❤❤❤
ከኔ በላይ ላህ ይውደዳቸው እና በጣም ነው የምወዳቸው የኔ እቁዎች 💘💘💘💘💘💘የኔመገድ ያችም መገድ ያተም መገድ የሁላችንም መገድ እስልምና ሂወት እስልምና ብርሀን ስኖርም ስሞትም ሂወቴንበሙሉ በኢስላም መገድ በኢስላም ጎዳና አድርግልኝ ለሁላችንም ያረብ🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗
አሚን ያረቢ
አሚንንንያረብ
ያረብ የሰለምተወችን ቤተሰቦች በሙሉ ወደ እኛ መንገድ ምራልን 🤲🤲
Amin Yareb🤲
አሚን🤲🤲🤲ያረብ
አሚን ማር
እኔ ሰለምቴ ነኝ እኔ የሰለምኩት በካሌድ ክብሮም ነዉ❤❤❤❤❤
❤❤❤ 3:21
ስለቴዎች ሀይ በሉኝ ለስለምቴዎች መረከዝ ለመስራት ስላስብን መቀላቀልና መመዝገብ ትችላላችሁ ምክንያቱም ነገ አገር ስትገቡ እዳትቸገሩ
አልሀምዱሊላህ ለካ ትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን ኢላሂ እኛንም የምንወዳቸውን የሚወዱንን ቤተሰቦቻችንንም ሞታችንንም ሂወታችንንም በኢስላም ላይ አድርግልን ሶፊም ኡስታዝም አላህ ቤተሰቦቻቹን ሲሞቱ አላህ ይርሀማቸው ለማለት ያብቃቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እናቴ ሣሞት እደሠልምል በጣምነዉ የማለቅሠዉ ይሀዉ ከሠለምኩ 9 ኝ አመቴ እሥካሁን ተሥፋባለመቁረጥ ደአ እያረኩነዉ በሥልምልኝ በሥደትነዉ ያለሁት ግን አልቼልኩም ብሞትብኝ ምንም የሚያፅናናኝ ነገር የለም ካልሠለመች ብቻ አሏሆ ይምራልን ቤተሠቦቻችንን
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ
ያረብ አላህየ ይወፍቅልሽ እሱ የፈለገውን ይመራል
እኔም😢
ማነው እንድኒ ልጁን ልኩ በናፍቆት የሚቃጠል በሰላም የገናኘን
አላህያገናኛችሁ
እኔ ልልክ ነበር ግን ፈርቼአለሁ ምን ትይኛለሽ😢😢😢😢 አላህ ያበርታሽ
😢😢😢እኔ
😢😢😢 የልጅ ናፍቆት ይሄው በሽተኛ ሁኛለሁ በሰው ሀገር በማልቀስ.
እኔ😢
የኔ መንገድ በጣም ነው የምወደው ከምር ኡስታዝ ካሊድ እና ሶፍያ ስወዳቸው ከልቤ ነው እረግታቸው አነጋገራቸው ደስ ይላል ❤❤
ወላሂ ደስ ሚል አቀራራብ ዉስታዜ ደስ ሚል ትርክ ነበር እና ሶፉ አላህ በሳለም ልጅሽን ይገላግልሽ ደሞ ትናፍቅነለሽ በቶሎ ትመለሻለሽ ብዬ ተስፋ አለኛ ,,🧡❤❤
Ohhhhh ካሊዶ አባትህ ማሻአላህ እንዳንተ ስማርት ናቸው የሶፍን አቀራረብ እኔም በጣም ነው ማደንቀው የማንንም ሃይማኖት ሳትነካ የቀረቡትን በሥርዓት ጠይቃ አድማጭን መስጣ ነው ምታቀርበው አቶ ክብሮም ያረብ ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ ይወፍቀወት እኛም እንወድወታለን እሂን የመሰለ ስማርት ልጅ አላህ ወፍቆወት ለእስልምና ስላበረከቱልን እና ልጅወትንም ፍቅር ሳይቀንሱ ሂወት ስለቀጠሉ እጅግ እናከብረወታለን አፍያ ሀያት ሰቶወት ብርሃን እንመኝለወታለን
አልሃምዱሪላህ ረብላለሚን❤ እኔሙስሊም ነኝ ከዚበፊት ስራዎቼ በሙሉ ከእስልምና ፈፅሞ የራቁ ነበር አላህዬ በጣም ስለሚወደኝ እና ስለሚያዝንልኝ ፈትኖኝ ወደራሱ መለሰኝ እዉነት ለመናገር ያባከንኩት ጊዜ እያንዳንዱ ስራዬ የእግር እሳትን አውርሶኛል ግን ደግሞ የእስቲክፋርን ስጦታ አግንቻለው አልሃምዱሪለሃ❤ የውስታዝ ያሲን ኑሩ ሓዲሶች በደንብ ውስጤ ሰርስሮ ገበቶ አጠንክሮኛል ጄዛ ከላ❤ የኔ መንገድም ትልቅ ድርሻ አለው የእውነት ሰዎች እንደዚ መስዋት እየከፈሉ እስልምናን ያጣጥማሉ እሄ ለኛ ትልቅ መልክት ነው እናንቴም ጄዛ ከላ ሶፊ አላህ የውስጥሽን አይቶ ምኞትሽን ያሳካልሽ በሰላም የዘር ፍሬሽን ያሳይሽ❤ ውስታዜ መጣም አክብረሃለው ስራወችክ ምንም የማይወጣላት ድንቅ ነው በርታ ቤተሰቦችን አላህ ሒዳያ ይስጣቸው
ኡስታዝ ኻሊድ የኔ መንገድ በአንተ ቢቀጥል ደስ ይለናል
ማሻ አላህ ኡስታዝ የእኔ መንገድ ላይ መቀጠል አለብክ ምክኛቱም አንተ በዛ መንገድ ነዉ ያለፍከዉ ብዙወች በአንተ ምክኛት ብዙወቹ ወደ ብራሀን ይመጣሉ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሶፊ በጣም ወድሻለዉ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ
እራሴን የፍተሽኩበት ኡስታዜ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ
አለህ ሆይ የሶፊንና የካሊዶን ቤተሰብ ወደ ታፈጥሮዊ ሀይማኖት መልስላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዛሬ የተረደሁት ነገር ቢኖር የሁለቱም ቤተሰብ ሸሀዳ አለመያዛቸው ነው
የኔም ህይወት ከነሱጋ ይመሳሰላል
በጣም ወላሂ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው
አላሁመ አሚንን❤
አምንንንን
😢❤❤❤
እኔ ሂድያየሠጠኝ ስደትነዉ ስበቡ ወላሂ ሁሉም ለኸይርነዉ እኛ ከሀገር መሠደድ ያስከፍናል ግን ቡዙነገርአስተማረን ያረብ ለቤተሰቦቻችን ሂድያዉን ይስጥልን ያረብ 😭 ደጋጉሜነዉያየሁት በተለይ መጨረሻላይ ያለዉፖርት የኔን ምኞት የኔንም ታሪክነዉ ያወራችነዉየመሠለኝ💔😥 5:38
አላሁ አክበር ማሻአላህ ብያለሁ ያረብ ለቤተሰቦችሽ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ኢንሻአላህ
ማሽአላህ እኔም በስደት ነው እስልምናን ያገኘሁ አልሀምዱሊላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ይምራላችሁ ያረብ አላህ ሲመራ ይገርማል
💔💔
ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሶልህ ልጅ ይወፍቅሺ ልጅ ለላቸውም አላህ ይፈቅቃችሁ እህቶቸ አላህም ከስደት የራሳችን ኑሩ ይወፍቀን💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
በጣም የምወዳቸው ሰወች አብረው ሲታዩ ማየት መታደል ነወ ሶፊ ኡስታዝ ካሊድ እረጀም እደሚ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
ሁለት በጣም የማደንቃቸው ብዙ ነገር ያስተማሩኝ አንድ መድረክ ላይ ስላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል ሶፊዬ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የምንወድህ ኡስታዛችን ዃሊድ ፕሮግሩሙውን አስቀጥልልን እባክህ
አላህዬ ቤተሰቦቻችንን ሂዳያ ስጥልን ያረብ 😢
አላህ ይወፍቅልሽ🤲🤲🤲
አላህ ይወፍቅልሺ
መብሩክ ሶፊ ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቃችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቀጣይ እጠብቃለን
❤ወላሂ እንደዚህ ፕሮግራም ቀን እየቆጠርኩ ጠብቄ አላቅም አህለን ፊኩም እንቆዎች ❤ሶፊየ መብሩክ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ክክክ እኔ ብቻ አይደለሁም
እኳን የሌላውን እምነት እኛንም ድናችንን እድናይ አርጎናል። የኔ መንገድ ይቀጥል❤ ሶፊሻዬ❤ ኡስታዝ ቤተሰቦችህን አላህ ሂድያ ይስጥልህ እኔ የቢላልን ቪዲዮ ሳይ የሳሀቦችን ግዜ አስታውሻለሁኝ።
ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ ነብሰጡር መሆንሽንም ዛሬነው ያወኩት ማሻአላህ ሙሉጤናማ እና ሳሊህ ልጅ ይሁንልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውዴ
አላህ ሷሊህ የሆነ ለዲኑ ለቤተሰቦቹ ለሀገሩ የሚኖር ልጅ አላህ ይወፍቅሽ
በቃ ኡስታዝ አሳርፋት በአተ ይቀጥል የኔ መንገድ ባተ ይቀጥል እሷ ወልዳ እረፍቷን እስክትጨርስ
ሁለት እንቁዎች ማሽ አላህ ኡስታዜ በጋዜጥኝነቱም ቢሆን ምንም አዮጣልህም ማሽ አላህ ሶፊዬ የኔ እንቁ መብሩክ በሷሊህ ልጆች ጀሊል ያበሽርሽ🤲💖💖
ወላሂ ሶፊ እኔም ሁሌ ሳየው ይሄ ስሜት እኔጋም አለ ወደ ብርሀኑ መንገድ የመጡት ሰዎች ለመጀመሪያ ሸሀዳን ሲይዙ የሚሰማቸው ስሜት እኔም ባቀው እላለው እና ኡስታዝ ኸሊድ ሲመራው ይሄን ስሜት ስለሚያቀው ይረደዋል ብዬ አስባለው እና ሶፊ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ሷሊህ የሆነውን የምታሳድጊው ልጅ ይስጥሽ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
ኡስታው አላህ ይጠብቃቹ ወላሂ ማሻ አላህ ቤቸሰዎቻቹን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ቤተሰው ተለይቶ መኖር ይከብዳል በጣም ያአላህ😍😍
ሁለት ልዩዎች ማሻአአላህ ካልዶ የኛንቁ አወኳን ሰላም መጣህ
የሶፊን ቃለመጠይቅ ስጠብቅ ነበርበጎጎጎት😅😅😅❤❤❤ሁለታችሁነም በጣም ነው የምወዳችሁ❤
ሶፊ መብሩክ ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቅሽ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
ሶፊ ሰለምቴ መሆናን ዛሬነው ያወኩት የኔውድ😢😢😢😢😢 አላህ ይድያ ይስጣቸው ለሁሉም ሰለምቴ ወች ቤተሰብ ይድያ ይስጣቸው😢😢
የኔ መንገድን ብትመራው አቅም አለህ ማሻአላህ እኔ በጣም ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ማከብርህ አላህ ከሁሉም ሸር ይጠብቅህ ቤተሰቦችህም አላህ ሂዳያ ይስጥልህ ሶፊ በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻሀላህ አላህ ይጠብቅሸ አላህ ጤነኛውን ልጅ ሷልህ የሆነውን ልጀ የወፍቅሽ።
የዛሬው ፕሮግም ደስ ይላል በመጀመሪያ ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፕሮግራሙን ኡስታዝ ኻሊድ ይቀጥል
ካሊዶ የሶፊን እርግዝና ይፋ አወጣህው መሸአላህ አላቅም ነበር አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ኢሸአላህ
ሆዷኮ ያስታውቃል እሱ ባይናገርም ያስታውቃል እና ቦርጭ ነውዴ ይህ
የኔ መንገድ የኔም ነው ሁሌም በማልቀስ ነው እምጨርሰው ያረብ እናቴ ወፍቅልኝ❤❤❤❤❤
ሶፊ የተናገርሽው ነገር እኔ ሂወት ውስጥ ገብቷል እህቴና ወንድሜ መንገድ በለቀቁበት ወደ አኼራ ሄው የሁለት ሀዘን ከዱኒያ በወጣትነት ለቀው መሄዳቸው ቀደር ነው አልሃምዱ ሊላህ ጭራሽ አኼራን ማጣታቸው አላህ ይዘንላችሁ አይባል ነገር የአስር አመት ቁጭቴን ተናገርሽው አሁንም ወንድሜ አጉል ሁኔታ ላይ ነው ዱዓ አትርሱኝ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ😢
አብሽሪይ እህት ሂድያ ባላህ እጂነው አይዞሽ
አብሺሪዱአአድርጊ አላህሂዳይስጠልሺ
እኔ ብዙ ግዜ በሰለምቴዎች እቀና ነበር ምነው ሰለምቴ ብሆን ብዬ ለካ ሌላ ህመም እዳለው ዘንግቼያለሁ አላህ ቤተሰቦቻቹ ሂዳያ ይስጥላቹ እኔም ቤተሰቦቼም መጨረሻችን ያሳምርልን አስለቀሳቹኝ የቤተሰብ ህመም አስቤው አላውቅም በዚሁ እድረዳ አረጋችሁኝ ጥንካሬያቸው ያስቀናኝ ነበር
Ustaz, I personally love this young lady, the way she leads her audience. But I have belleville on you , you can do this !!! You both have ur own beauty ❤
በ 15ደቂቃ 1ሺ1መቶ ተመልካች😂 ማስታወቂያው ቪድዮ ላይ ነበር ሆዶን በማየት ብቻ እርጉዝ መሆኗን ያወቅኩት😊 አላህ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ (ያድርግልሽ
ማሻአላህ ሶፊ የእኔ እህትአልፍ መብሩክ መልካም ልጂ ይወፍቅሺ የሁለታችሁንም ቤተሰብ ሒዳያ ይወፍቃችው ያረብብብብብ አሳዘናችሁኝ የኔውዷች አላህ ያገዛችው ኡሥታዝ ኸሊድ ሰለምታቀርበል የቁርእን አሰተምሮ ጀዛክ አላህ ኸይር የአኽ ተበራታ
እንሻአላህ የኡስታዝ ኻልድ ቤተሰብና የሶፊ ቤቴሰብ በቅርብ ግዜ ህዳያ ይስጣቸዉ ብየ ዱአ አደርጋሎዉ አላህ ይስማዕ ምኒ ዎምንኩም ያረብ
ኡስታዝ ካሊድ የህይወት መምህር ነው ብዬ አስባለው ሂዳያ ከ አላህ ነው ቁርአንን ይሄን ያክል እስከጥግ ተረድቶ ወደ ኡማው ማስተላለፍ መቻል እውነት መታደል በ አላህ መመረጥም ነው ። ወደ ሶፊያ ስንመጣ ለኔ ምሳሌዬ ነች እራሴን ወደፊቴን የማይበት የምለካባት እንስት ነች ወደ ፊት ኢንሻላበሚኖረኝ የ ጋዜጠኝነት ህይወት የሚገጥሙኝን ፈተናዎች የማልፍበትነ መንገድ በብልሀት ጠቁማኛለች ። ሁሉንም አላህ ረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኛለው
አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ወላሂ ስሰልም የተሰማኝ ደስታ ተወልጅ እዝህ እስከምድርስ ድረስ እደዛች ቀን ተደስቸ አላውቅም
አልሀምዱሊላህ ከእደለኞች ነሽ ሰለምቴዎች ስወዳችሁ
اللَّهُ وَلِيُّ الَّذِينَ ءَامَنُوا يُخْرِجُهُم مِّنَ الظُّلمتِ إِلَى النُّورِ وَالَّذِينَ كَفَرُوا أَوْلِيَاؤُهُمُ الطُّغُوتُ يُخْرِجُونَهُم مِّنَ النُّورِ إِلَى الظُّلُمَتِ أَوْلَئِكَ أَصْحُبْ النَّارِ هُمْ فِيهَا خُلِدُونَእያለ ቁርዐኑ ለምንድነው ለደዋዩ ጨለማ ለማለት የፈራሽው ሶፊ?
ሶፊ አላህ በሳላም ዎልዴሽ ለመሰም ያብቃሽ ኡሴታዝ ከልድህ ያሚስተላልፈዉ ዳዋ በጣም ነዉ ዳስ ብሎኝ ያምሳመዉ❤❤❤❤
እደአይኔ ብሌን የምሣሣለትን ኡስታዜን ምንምብለው ውደታየን ግልፅለት አልችልም እና አንድ ዱአ ደረኩለት አላህ አባትህን ሂዳያ ይስጥልህ ብየ ዱአደረኩኝ ያረብ ያረብ ወደአላህ የተዘረጉ እጆች አይመለሡም እና ሙሉ ተስፋአለኝ ያረብ🤲🤲😢😢😢😢
የኔ ቅመም ሶፌዬ መጀመርያ አላህ በሰላምይገላግልሽ ሌላው ግን ይሄ የኔ መንገድ እኛ ሙስሊሞችንም አንቅቶናል ወላሂ ብዙ ተምረናል .ካሊድ ክብሮም የኛ ምርጥወንድም አላህ ቤተሰቦችክን አላ ወደዚ ብርሀን ያምጣልክ ❤️❤️
ወላሂ በጣም ነበር በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ ሁለት እንቁዎች❤❤❤❤❤❤
ለወዶቹ ካሊዶ ያቅርብለሴቶች ሶፊ ቢትሆን ይመረጣል
ፕሮግራሙን ጨርሼ ሶፊ እያነባሽ የነበረበትንም አብሬሽ እያነባሁ እራሴን እናንተ ቦታ አድርጌ ቢሆን እያልኩ ውስጤን እየነዘረኝ አየሁት አላህ የኛንም የናንተንም መጨረሻ ያሳምርልን ለቤተሰቦቻችሁ ደግሞ ኡስታዜ እዳልከው መቼ እንዴት ለምን ሆነ እንደሚሆን የሚለውን አይታወቅምና የሂዳውን በር ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልን በራህመትክ ያረብ ሶፊ የኔ እህት በዱዓ በርች ሁሉንም ሁን ያለው ነው የሚሆነው እናም በሰላም ወልደሽ ሷሊህ ልጅ ለማቀፍ ያብቃሽ እማ አብሽሩ ኡስታዜም & ሶፊም የናንተ ብቻ አይደለም የኛም ነውና አብረናችሁ ነን
ውድ የሚበር ቤተሰቦች እስቲ ዱአ አርጉልኝ በሰው ሀገው ወቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን
አሚንአብሺሪአላህያስብሺዉንሁሉያሳካልሺ
አላህ ሂዳ በቅርብ ይስጣቸው። በመንገዲ ላይ ያሉ ይመስላል ሶፍየ። ኢንሻአላህ አላህ በቅርብ እንግዳሽ እንዲሆኑ እመኛለሁ። አሚን
ኢንደኔ ሶፊን የሚወደት❤
🤪
ኡስታዝ ካሊድ አሏህ ቤተቦችህን ሂድያን ይወፍቅልህ ያረብ አሏህ ያግራላቸው ያረብ
ሁለት ምርጥ የሚንበር ድምቀቶች
አልሃምዱሊላህ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም የሰለምኩት እውነቱ የገባው ብዙ ነው ወላሂ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ወንድም እህቶቼ አላህ ለ ቤተሰቦቼ ሂዳያ እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉላቸው!
ኢሸአላህ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን እያነባሁ አዳምጬ ጨረስኩት አላህ ለሶፊም ለኡስታዝ ሀለድም ቤተሰቦች የሂድያን ምንገድ ያጎናፅፋቸወ ያረብብብብብብ
የሚገርም ፕሮግራም ከአሰል የጣፈጠ ነበር እቅልፌን ትቸ ቁጭ ብየ አዳመኩት ሁለት ውቦች ውስጤ ናችሁኮ ወረቢ❤❤❤❤
ማሻ አላህ መብሩክ ሶፊ አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ያረብ የልጅ ፍቅር ሊገለኝ ነው ስዴት በቃ ብሎኝ ምኞቴን እዳሳካልኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላችንም ስዴተኞች አላህ ያስዴስተን አረብ ኧህ አሁንስ ዴከመኝ
አሚን ያረብ ላቺም አላህ ሳሊህ ልጁይወፍቅሽ
ሶፊ አልቅሰሻ አሰላቃሽኘ😢😢😢አላህ ለቤታሰቦችቹሁ ኢዳያ ይሰጣላችዉ ያረቢ
Sofi ነፍሰ ጡር ናት እንዴ ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝጀሊሉ በሰላም የልጅ እናት ያድርግሽ ማማዬ❤❤እኔም የ 8 ወር ከ 15 ቀን ነፍሰ ጡር ነኝ በሰላም የልጅ እናት እንድሆን ዱዓ አድርጉልኝ
ያረብአላህበራህመቱመልካምልጅይወፍቃችሁኢንሻአላህ
አላህ ሁላችንንም በሰላም እሁለትያርገን እኔም. 6.ወርነኝ
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ ማሻ አላህአሏህ በሰላም የልጅ እናት ያድርግሽ ማማዬ በዱዓ እንረሳሳ
@@NeimNeim-q4c አሚን. ሁቢ
አላህ ቤተሰቦቻችን ክርስቴያን የሆንቡን አላህ ይምረጣቸው ያረብ እስልምናን ወፍቅልን
ሁል ጊዜም ሁላታችሁንም ስሰማችሁ በልቤ እንጂ በጆሮዬ አይደለም:: ስለዚህ አላህ ይጠብቃችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ሶፊ ❤❤❤ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን መጠየቅም ልመጅ😂😂
Kkk
እሰኪ ማነው እደኔ የሚወዳቸው የአላህ እደት እደምወዳቸው በተለይ ከአሊድ ከረብሩም 🌹🌹🌹🌹🌹 ሶፉ የኔልእልት ሰወድሺ
እብዙዎቻችን ቤት ያለ ነገር ነው አላህ ቤተሰቦቻችን ሂዲያ ይስጥልን የኔ መንገድ ለዲነል እስላም ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል እያደረገም ነው በርቱልን❤❤❤❤❤
#ማሻ አላህ ሁለት ምርጦች ቀርበዋል #እስኪ የዛሬ አመት 2015 የፃፍኩት ኮመት ነበር #ዛሬም ልድገመው ከተነበበ #የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን #ለምን የሚቀርቡትን ሰለምቴወች ለማወቅ #ክፍል 1#ክፍል 2#ክፍል 3እያላችሁ አቅርቡ ምን ያክል ቪዶ እንደሰራችሁም በዛው ይታወቃል ምንያክል ሰለምቴወችም እንደቀረቡም ጭምር #ደግሞ ብዙ ያልቀረቡ ስላሉ እንድቀርቡልን በጣም ጠንክራችሁ ስሩ በርቱ አላህ ያግዛችሁ #ሶፊ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ #ልጅሽንም ሳሊህ ያድርግልሽ #የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ እወድሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ #ምርጥ ጋዜጠኛ እኮ ነሽ
😢😢😢የኔ ማር ሁሌ አለቅሳለው በዚ ፕሮግራም የዚች ልጅ የቀረበችበት ፕሮግራም ወላሂ በጣም እያለቀስኩ ነበር ዱአ ያደረኩት አሏህ ወደትክክለኛው ሀይማኖት ይምራቸው ሶፊየ አብሺሪ ረበና ሂድያ ይስጥልሺ የኔ ውድ እህት😢😢😢😢
ምርጥ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን
አላህየ ሙስሊም ሆነው በጀህልና የሚኖሩ ቤተሰቦቻችን እንዲሁም ሰለምቴዎች አላህ ቤተሰቦቻችሁን አላህ ትክክለኛ መንገድ ይምራል ያረብ !!
ኡስታዝ ኻሊድና ሶፊ እንደት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤ሶፊየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ካሊዶ ደግሞ ፕሮግራሙን ቀጥልልን በጣም ነው እሚያምርብህ
ሶፊዬ አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ❤በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ይህን ፕሮግራም ሁለታችሁም በጣም እወዳችሁ አላህ የኡሥታዝ ቤተሠቦቾ አላህ ሂዳ ይሥጣቸው😍😍😍
ሁሌ ኸሊድ ክብሮ ይሁን
ውስታዝዬጨ እኛ እንወድሀለን ግን ሶፊን ማጣት አንፈልግም ግን ያለችበት ሰችዌሽን ግዴታ እረፍት ያስፈልጋል አላህ በሰሰላም ተገላግላ ከልጇ ጋር ጥሩ ጊዜ አላህ ኤዲወፍቃት ዱአኤ ነው❤❤❤❤❤❤አንተ የቁርአን አቀራረብ ትንታኔ የምታይበት መገድ አጂብ ነው አላሁመ ባሪክ ለሁለታቹም❤❤❤
ስለ ቤተሰብ የገለፅሽበትን ነገር የአብዘሃኛችን ነገር ነው ሲታይ ቀላል ይመስላል አሏህ ይዘንልህ ይዘንልሽ ማለት ትልቅ ዱዓ ነው
ያ ማሻ አላህ ካሊድ የኔ መንገድ ፕሮግራም አቅራቢ ብትሆን የብዙ ስው ሂዳያ ትሆን ነበር ልክ እንደ ሁሌው በ አላህ ፍቃድ አንደ ላይም ብትስሩ የበለጠ ውብ ይሆን ነበር ሶፊም የኔ መንገድ ፕሮግራም ላይ ኮከባችን ናት በነገራችን ላይ ካሊዴ በ አላህ ውንደምህን አቅርብልን እባክህ እኔ ባየሁል ግዜም ፍላጎት የኔ መንገድ ፕሮግራም የ ካሊድ ወንድም ፕሮግራሙ ላይ እንዲቀርብልን እንፈልጋለን እንጠብቀዋለን በጉጉት ያውም ካሊድና ሶፊ አብራችሁ ጠይቁልን እንጠብቃለን በጉጉት በአላህህህህ??❤
ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም በጣም ከምወዳቼዉ ኢስታዞች መካከል አንዱ ነዉ ሰፊ የኔ ቆንጆ በርች በጣም ጣፍጭ አንደበት አለሽ ከዚህ በላይ እንዴምትሰሩ ተስፍ አለኝ ሚንበሮች ትለያላችሉ አላህ ያበርታችሁ🎉🎉🎉🎉❤
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የኔ መንገድን እና የኡስታዝ ካሊድን ትምህርት በጣም እከታተላለው እወዳችዋለው❤❤❤
እናመሰግናለን አላህ እስልምናን ይወፉቅሽ
የኔዉድ አላህ ወደትክክለኛ መገድ ይምራሽ
አላህ ይምራሽ
🌹🌹🌹🌹
አላህ ይምራሽ
ሶፊን አላህ በስላም ይገላግላትና እረፍት ስትወስድ ፕሮግራሙን አንተ ቀጥልልን እባክህ ኡስታዚና❤
መሸ አላህ አላህ ሀይሩን ነገር ይሰጣቸዠችሁ እህት ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሸ
@user-nq5ne9ik2dእንዛመድ
ማሻ አላህ ሶፊ አላህ ለሁለት ያርግሽ በሠላም ውለጅ🎉🎉🎉🎉
የዉስታዝ አባት ና ቤተሰቦች አላህ ኢዳያ ይስጣቸው 😢😢😢
አሚን
አሚን ያረብ
አሚን የረብ
አሚን
አሚን
እኔም ውዱ ባሌ ሰለምቴ ነው ያረብ ቤተሰቦቹ አስልመህ አስደስትልኝ ያአላህ ዱአ አርጉልኝ ለውዱ ባሌ የኔ ልዩ የልጆቸ አባት አላህ የልብህን መሻት ያሳካልህ ሺ አመት ኑርልኝ ሀቢቢ
አያአላህ እሡምእዳች ይውደድሽ
እኔ ሰለምቴ ነኝ አላህየ ለአያቴ ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝ ያ ረ ብ
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልሽ
የስልምና ሀይማኖት ተከታይ ነኝ በዚህ ፕሮግራም መቶ ፐርሰንት ለሀይማኖቴ ፍቅርና አክብሮት አግኝቼበታለሁ አላህ ኽይር ጀይዛቹህን ይክፈለው !!!
እኔም ሰለምቴነኝ እምወዳቸው ቤተሰቦቸ እዴሰልሙልኝ ዱአአድርጉልኝ 😭😭አላህ ልቤን አድ እዲያደርግልኝ
አላህ ሂድያ ስቶልሺ ያስደስትሺ ለሁላችንም ዘመዶቻችንን ሂድያ ይስጥልን
Enkan Dana matash. Allah ysenansh
አብሽር ውዴ አላ ቀጥታኛው መጋድ ይምራቻው
አሏሂ ሂዳያ ይስጥልሽ ያረብ
አላህ ሂዳያ ይስጥልሽ🤲❤️
የሶፊ አድናቂ እና የኡስታዝ ካሊድ ክብሮም አድናቂዬች ላይግ
እኔም ሰልምቴ ነኝ አልሃምዱሊላህ 🤲🤲
Masha Allah
መሻ አለህ አለህ የፅነሽ
ማሸአላህ
❤
ማሻአላህ
ለእናቴ አላህ ሂዳያ ይስጣት ዱአ አርግሉኝ😢😢😢😢
አላህ ሂድያ ይስጣት ያረብ
enshallh
አላህ ይሰጣችዉ
አላህይሆፍቃል❤❤
Ensha allah😭
ወላሂ እኔም ሁሌ ለቤተሰቦቸ እኔ ያየሁትን የተዉሂድ መንገድ ቤተሰቦቸም እንድያዩት ሚኛቴና ዱአየነዉ ሁላችንንም የሁላችንንም ቤተሠቦች ቀጦተኛዉን መንገድ ይምራልን ይምራን ያረብ😥🥺🤲🤲🤲🤲
በጣም ወላሂ የእኔም ዱአ ነው
አወ ያረብብብብ
አሚንንንንን❤
አሚንንን ያረብብብ
አላህሂዳይስጣችዉለሙላዉቤተስቦችሺያረብብ
ያምራል በጣም የኔ ውድ አስታዝ ጋዜጠኝነትም ኡስታዝነቶም ሁሉም ያምርብሀል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏
ትክክል ሁሉም ነገር ያምርበታል አቤት ኢማኑ
@@rosamohamed9902awo masha allah
ትክክል ሁሉም ነገረ አምሮበታል ማሻአለህ
👌👌💖💖💖
በጣም
እህ ቁሴሌን ነካችሁት ዛሬስ 😭😭😭ያረብ ሂዲያህን ለቤተሰቦቼ በተለይ ለእናቴ ያረብብብብብብብብ በራህመትህ ያረብ
አላህቤተሰቦችሽን ወደትክክለኛው መንገድ ይምራቸው
አላህ ይወፍቃቸው
Sofey Allah swalhi lejochen yewfekesh esti dua adergulegn lebetesboch beteley lenate
አብሸሪ ለአላህ ምንም አይሳናወም አላሁ ሱበሐናሁ ወታአላ ቀጥተኛወን መንገድ ይምራልሸ አሚን እኛንም በእሰልምና ያኑርን ኻቲማችንን ያሳምርልን አሚን አላሁማ አሚን በዱዋእሸ አትርሺኝ እኔንም ❤
አላህ ይወፍቃቸው ያረብ
አኔ ሰለምቴ ነኝ አላህ ለ ቤተሰቦቼ ሂዳያ ይስጣቸው በተለይ ለ እናቴ ያ ረብብብብ😢😢😢😢
አሚን አለህ ህደያ ይስጥልሽ
@@reyanyoutub2743 አሜን አሜን
እህቴ አላህ ሂድያ ይስጥልሽ አንችንም ያፅናሽ❤❤❤
አላህ ሂዳይ ይስጠልሽ
አላህ ሂደያዉን ይሰጣችዉ
እኔም ሰለምቴ ነኝ አለሃመዱሊላህ በመስለሜ ምክንያት ከቤተሰቦቼ ጋ ብዙም ቅርበተ የለኝም ለዛም ነው መስል ብቸኝነት ይሰማኛል ቶሎ ይከፋኛል እስልመምናዬን ሳስብ ግን እጽናናለሁ ሙሉነት ይሰማኛል አለሃመዱሊላህ
እኔም
ያ ረብ የኡስታዝንም አባት ሂዳያ ይስጥልን ሶፊም አላህ በወቅቱ በሰላም ይገላግልሽ
ሶፊ እርጉዝ ናት እዴ
@@Jhehjkjhfአዎ
ማሻኣላህ ሶፊ ውዴ እንኳን ላዚህ ያአባቃሽ ልጅሽን ሷሊ ያርግልሽ
አሜን❤❤❤
የኔም እናቴ ወንድሞቼ አላህ ትክክለኘውን መንገድ ቢመራልኝ የሁላችንንም ቤተሰቦች ይስጣቸው ያረብ ሁሌም አለቅሳለሁ
የኔ ውድ አላህ በስላም ሁለት ያርግሽ ❤💚☝የመዳም ቅመሞች ከስደት መልስ ሷሊህ ትዳር ሷሊህ ልጆችን ይውፍቅን ይውፍቃችሁ🙏
አሚንንንን
አሚንንን
አሚንንንንንንንንንንን❤❤
አሜን❤❤❤❤
አሚን
ወላሂ ስለ አባትህ ስትነግራት ምን አይነት ብሩህ እዐምሮ እንዳላቸው ገርሞኛል እንባዬ ነው የመጣው አላህ ይውደዳቸው ለወደደው ነው እና ዲኑን የሚሰጠው ❤❤❤
ኡስታዝ አላህ ያግዝህ
_አላህ ሂዳ ይስጥልን የኔም እናት ሂዳ እድሰጥልኝ በዱዓ እገዙኝ😢😢😢_
አላህሂደያ ይስጣችሁ
አላህሂዳይስጣትያረብብ
መብሩክ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ ሷሊህ ልጅ ይስጥሽ❤❤
ማሻአላህ አላህ ሂዲያ ዪሥጣቸው
ማሺአላህ አላህስላም ይፈራጃሽ
አሚን አሚን
አላህ ወላሒ ሙስሊም እንደመሆን ምንም አይነት እድል የለም ሙስሊም ስላደረገን እናመስግን አልሓምዱሊላህ❤❤❤❤
❤❤❤ማሸ አላህ
ኢ ወላ አልሀምዱሊላህ❤❤
አልሀምዱሊሏህ
አልሀምዱሊላሂረቢል አለሚን
አልሀምዱሊላ❤❤❤
ከኔ በላይ ላህ ይውደዳቸው እና በጣም ነው የምወዳቸው የኔ እቁዎች 💘💘💘💘💘💘የኔመገድ ያችም መገድ ያተም መገድ የሁላችንም መገድ እስልምና ሂወት እስልምና ብርሀን ስኖርም ስሞትም ሂወቴንበሙሉ በኢስላም መገድ በኢስላም ጎዳና አድርግልኝ ለሁላችንም ያረብ🤲🤲🤲🤲💗💗💗💗
አሚን ያረቢ
አሚንንንያረብ
ያረብ የሰለምተወችን ቤተሰቦች በሙሉ ወደ እኛ መንገድ ምራልን 🤲🤲
Amin Yareb🤲
አሚን አሚን
አሚን🤲🤲🤲ያረብ
አሚን ማር
እኔ ሰለምቴ ነኝ እኔ የሰለምኩት በካሌድ ክብሮም ነዉ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ
❤❤❤ 3:21
ማሻአላህ
ስለቴዎች ሀይ በሉኝ ለስለምቴዎች መረከዝ ለመስራት ስላስብን መቀላቀልና መመዝገብ ትችላላችሁ ምክንያቱም ነገ አገር ስትገቡ እዳትቸገሩ
ማሻአላህ
አልሀምዱሊላህ ለካ ትልቅ ኒዕማ ውስጥ ነን ኢላሂ እኛንም የምንወዳቸውን የሚወዱንን ቤተሰቦቻችንንም ሞታችንንም ሂወታችንንም በኢስላም ላይ አድርግልን ሶፊም ኡስታዝም አላህ ቤተሰቦቻቹን ሲሞቱ አላህ ይርሀማቸው ለማለት ያብቃቹ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እኔም እናቴ ሣሞት እደሠልምል በጣምነዉ የማለቅሠዉ ይሀዉ ከሠለምኩ 9 ኝ አመቴ እሥካሁን ተሥፋባለመቁረጥ ደአ እያረኩነዉ በሥልምልኝ በሥደትነዉ ያለሁት ግን አልቼልኩም ብሞትብኝ ምንም የሚያፅናናኝ ነገር የለም ካልሠለመች ብቻ አሏሆ ይምራልን ቤተሠቦቻችንን
አላህ ሂድያ ይስጣቸው ያረብ
ያረብ አላህየ ይወፍቅልሽ እሱ የፈለገውን ይመራል
እኔም😢
ማነው እንድኒ ልጁን ልኩ በናፍቆት የሚቃጠል በሰላም የገናኘን
አላህያገናኛችሁ
እኔ ልልክ ነበር ግን ፈርቼአለሁ ምን ትይኛለሽ😢😢😢😢 አላህ ያበርታሽ
😢😢😢እኔ
😢😢😢 የልጅ ናፍቆት ይሄው በሽተኛ ሁኛለሁ በሰው ሀገር በማልቀስ.
እኔ😢
የኔ መንገድ በጣም ነው የምወደው ከምር ኡስታዝ ካሊድ እና ሶፍያ ስወዳቸው ከልቤ ነው እረግታቸው አነጋገራቸው ደስ ይላል ❤❤
ወላሂ ደስ ሚል አቀራራብ ዉስታዜ ደስ ሚል ትርክ ነበር እና ሶፉ አላህ በሳለም ልጅሽን ይገላግልሽ ደሞ ትናፍቅነለሽ በቶሎ ትመለሻለሽ ብዬ ተስፋ አለኛ ,,🧡❤❤
Ohhhhh ካሊዶ አባትህ ማሻአላህ እንዳንተ ስማርት ናቸው የሶፍን አቀራረብ እኔም በጣም ነው ማደንቀው የማንንም ሃይማኖት ሳትነካ የቀረቡትን በሥርዓት ጠይቃ አድማጭን መስጣ ነው ምታቀርበው አቶ ክብሮም ያረብ ወደቀጥተኛው መንገድ አላህ ይወፍቀወት እኛም እንወድወታለን እሂን የመሰለ ስማርት ልጅ አላህ ወፍቆወት ለእስልምና ስላበረከቱልን እና ልጅወትንም ፍቅር ሳይቀንሱ ሂወት ስለቀጠሉ እጅግ እናከብረወታለን አፍያ ሀያት ሰቶወት ብርሃን እንመኝለወታለን
አልሃምዱሪላህ ረብላለሚን❤ እኔሙስሊም ነኝ ከዚበፊት ስራዎቼ በሙሉ ከእስልምና ፈፅሞ የራቁ ነበር አላህዬ በጣም ስለሚወደኝ እና ስለሚያዝንልኝ ፈትኖኝ ወደራሱ መለሰኝ እዉነት ለመናገር ያባከንኩት ጊዜ እያንዳንዱ ስራዬ የእግር እሳትን አውርሶኛል ግን ደግሞ የእስቲክፋርን ስጦታ አግንቻለው አልሃምዱሪለሃ❤ የውስታዝ ያሲን ኑሩ ሓዲሶች በደንብ ውስጤ ሰርስሮ ገበቶ አጠንክሮኛል ጄዛ ከላ❤ የኔ መንገድም ትልቅ ድርሻ አለው የእውነት ሰዎች እንደዚ መስዋት እየከፈሉ እስልምናን ያጣጥማሉ እሄ ለኛ ትልቅ መልክት ነው እናንቴም ጄዛ ከላ ሶፊ አላህ የውስጥሽን አይቶ ምኞትሽን ያሳካልሽ በሰላም የዘር ፍሬሽን ያሳይሽ❤ ውስታዜ መጣም አክብረሃለው ስራወችክ ምንም የማይወጣላት ድንቅ ነው በርታ ቤተሰቦችን አላህ ሒዳያ ይስጣቸው
ኡስታዝ ኻሊድ የኔ መንገድ በአንተ ቢቀጥል ደስ ይለናል
ማሻ አላህ ኡስታዝ የእኔ መንገድ ላይ መቀጠል አለብክ ምክኛቱም አንተ በዛ መንገድ ነዉ ያለፍከዉ ብዙወች በአንተ ምክኛት ብዙወቹ ወደ ብራሀን ይመጣሉ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሶፊ በጣም ወድሻለዉ አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ አድናቂሽ ነኝ ❤❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቃቹ
እራሴን የፍተሽኩበት ኡስታዜ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ በኢልም ላይ ኢልም ይጨምርልህ
አለህ ሆይ የሶፊንና የካሊዶን ቤተሰብ ወደ ታፈጥሮዊ ሀይማኖት መልስላቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ዛሬ የተረደሁት ነገር ቢኖር የሁለቱም ቤተሰብ ሸሀዳ አለመያዛቸው ነው
የኔም ህይወት ከነሱጋ ይመሳሰላል
በጣም ወላሂ አላህ ቀጥተኛ መንገድ ይምራቸው
አላሁመ አሚንን❤
አምንንንን
😢❤❤❤
እኔ ሂድያየሠጠኝ ስደትነዉ ስበቡ ወላሂ ሁሉም ለኸይርነዉ እኛ ከሀገር መሠደድ ያስከፍናል ግን ቡዙነገርአስተማረን ያረብ ለቤተሰቦቻችን ሂድያዉን ይስጥልን ያረብ 😭 ደጋጉሜነዉያየሁት በተለይ መጨረሻላይ ያለዉፖርት የኔን ምኞት የኔንም ታሪክነዉ ያወራችነዉየመሠለኝ💔😥 5:38
አላሁ አክበር ማሻአላህ ብያለሁ ያረብ ለቤተሰቦችሽ አላህ ሂድያ ይስጣቸው ኢንሻአላህ
አሚን ያረብ
ማሽአላህ እኔም በስደት ነው እስልምናን ያገኘሁ አልሀምዱሊላ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ቤተሰቦቻችሁንም ይምራላችሁ ያረብ አላህ ሲመራ ይገርማል
💔💔
ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሶልህ ልጅ ይወፍቅሺ ልጅ ለላቸውም አላህ ይፈቅቃችሁ እህቶቸ አላህም ከስደት የራሳችን ኑሩ ይወፍቀን💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘
አሚን የረብ
በጣም የምወዳቸው ሰወች አብረው ሲታዩ ማየት መታደል ነወ ሶፊ ኡስታዝ ካሊድ እረጀም እደሚ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
ሁለት በጣም የማደንቃቸው ብዙ ነገር ያስተማሩኝ አንድ መድረክ ላይ ስላየሁ እጅግ ደስ ብሎኛል ሶፊዬ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ የምንወድህ ኡስታዛችን ዃሊድ ፕሮግሩሙውን አስቀጥልልን እባክህ
አላህዬ ቤተሰቦቻችንን ሂዳያ ስጥልን ያረብ 😢
አላህ ይወፍቅልሽ🤲🤲🤲
አላህ ይወፍቅልሺ
መብሩክ ሶፊ ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቃችሁ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ቀጣይ እጠብቃለን
❤ወላሂ እንደዚህ ፕሮግራም ቀን እየቆጠርኩ ጠብቄ አላቅም አህለን ፊኩም እንቆዎች ❤
ሶፊየ መብሩክ አላህ በሰላም ይገላግልሽ
ክክክ እኔ ብቻ አይደለሁም
እኳን የሌላውን እምነት እኛንም ድናችንን እድናይ አርጎናል። የኔ መንገድ ይቀጥል❤ ሶፊሻዬ❤ ኡስታዝ ቤተሰቦችህን አላህ ሂድያ ይስጥልህ እኔ የቢላልን ቪዲዮ ሳይ የሳሀቦችን ግዜ አስታውሻለሁኝ።
ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሽ እህቴ ነብሰጡር መሆንሽንም ዛሬነው ያወኩት ማሻአላህ ሙሉጤናማ እና ሳሊህ ልጅ ይሁንልሽ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ውዴ
አላህ ሷሊህ የሆነ ለዲኑ ለቤተሰቦቹ ለሀገሩ የሚኖር ልጅ አላህ ይወፍቅሽ
በቃ ኡስታዝ አሳርፋት በአተ ይቀጥል የኔ መንገድ ባተ ይቀጥል እሷ ወልዳ እረፍቷን እስክትጨርስ
ሁለት እንቁዎች ማሽ አላህ ኡስታዜ በጋዜጥኝነቱም ቢሆን ምንም አዮጣልህም ማሽ አላህ ሶፊዬ የኔ እንቁ መብሩክ በሷሊህ ልጆች ጀሊል ያበሽርሽ🤲💖💖
ወላሂ ሶፊ እኔም ሁሌ ሳየው ይሄ ስሜት እኔጋም አለ ወደ ብርሀኑ መንገድ የመጡት ሰዎች ለመጀመሪያ ሸሀዳን ሲይዙ የሚሰማቸው ስሜት እኔም ባቀው እላለው እና ኡስታዝ ኸሊድ ሲመራው ይሄን ስሜት ስለሚያቀው ይረደዋል ብዬ አስባለው እና ሶፊ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ሷሊህ የሆነውን የምታሳድጊው ልጅ ይስጥሽ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ
ኡስታው አላህ ይጠብቃቹ ወላሂ ማሻ አላህ ቤቸሰዎቻቹን ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራቸው ቤተሰው ተለይቶ መኖር ይከብዳል በጣም ያአላህ😍😍
ሁለት ልዩዎች ማሻአአላህ ካልዶ የኛንቁ አወኳን ሰላም መጣህ
የሶፊን ቃለመጠይቅ ስጠብቅ ነበር
በጎጎጎት😅😅😅❤❤❤
ሁለታችሁነም በጣም ነው የምወዳችሁ❤
ሶፊ መብሩክ ሷሊህ የሆነ ልጅ ይወፍቅሽ ማሻአላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር
ሶፊ ሰለምቴ መሆናን ዛሬነው ያወኩት የኔውድ😢😢😢😢😢 አላህ ይድያ ይስጣቸው ለሁሉም ሰለምቴ ወች ቤተሰብ ይድያ ይስጣቸው😢😢
የኔ መንገድን ብትመራው አቅም አለህ ማሻአላህ እኔ በጣም ደስ ይለኛል አድናቂህ ነኝ በጣም ነው ማከብርህ አላህ ከሁሉም ሸር ይጠብቅህ ቤተሰቦችህም አላህ ሂዳያ ይስጥልህ
ሶፊ በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻሀላህ አላህ ይጠብቅሸ አላህ ጤነኛውን ልጅ ሷልህ የሆነውን ልጀ የወፍቅሽ።
የዛሬው ፕሮግም ደስ ይላል በመጀመሪያ ሶፊ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ፕሮግራሙን ኡስታዝ ኻሊድ ይቀጥል
ካሊዶ የሶፊን እርግዝና ይፋ አወጣህው መሸአላህ አላቅም ነበር አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ ኢሸአላህ
ሆዷኮ ያስታውቃል እሱ ባይናገርም ያስታውቃል እና ቦርጭ ነውዴ ይህ
የኔ መንገድ የኔም ነው ሁሌም በማልቀስ ነው እምጨርሰው ያረብ እናቴ ወፍቅልኝ❤❤❤❤❤
ሶፊ የተናገርሽው ነገር እኔ ሂወት ውስጥ ገብቷል እህቴና ወንድሜ መንገድ በለቀቁበት ወደ አኼራ ሄው የሁለት ሀዘን ከዱኒያ በወጣትነት ለቀው መሄዳቸው ቀደር ነው አልሃምዱ ሊላህ ጭራሽ አኼራን ማጣታቸው አላህ ይዘንላችሁ አይባል ነገር የአስር አመት ቁጭቴን ተናገርሽው አሁንም ወንድሜ አጉል ሁኔታ ላይ ነው ዱዓ አትርሱኝ ሙስሊም ወንድም እህቶቼ😢
አብሽሪይ እህት ሂድያ ባላህ እጂነው አይዞሽ
አብሺሪዱአአድርጊ አላህሂዳይስጠልሺ
እኔ ብዙ ግዜ በሰለምቴዎች እቀና ነበር ምነው ሰለምቴ ብሆን ብዬ ለካ ሌላ ህመም እዳለው ዘንግቼያለሁ አላህ ቤተሰቦቻቹ ሂዳያ ይስጥላቹ እኔም ቤተሰቦቼም መጨረሻችን ያሳምርልን አስለቀሳቹኝ የቤተሰብ ህመም አስቤው አላውቅም በዚሁ እድረዳ አረጋችሁኝ ጥንካሬያቸው ያስቀናኝ ነበር
Ustaz, I personally love this young lady, the way she leads her audience. But I have belleville on you , you can do this !!! You both have ur own beauty ❤
በ 15ደቂቃ 1ሺ1መቶ ተመልካች😂 ማስታወቂያው ቪድዮ ላይ ነበር ሆዶን በማየት ብቻ እርጉዝ መሆኗን ያወቅኩት😊 አላህ የተባረኩ ልጆች ይስጥሽ (ያድርግልሽ
ማሻአላህ ሶፊ የእኔ እህትአልፍ መብሩክ መልካም ልጂ ይወፍቅሺ የሁለታችሁንም ቤተሰብ ሒዳያ ይወፍቃችው ያረብብብብብ አሳዘናችሁኝ የኔውዷች አላህ ያገዛችው ኡሥታዝ ኸሊድ ሰለምታቀርበል የቁርእን አሰተምሮ ጀዛክ አላህ ኸይር የአኽ ተበራታ
እንሻአላህ የኡስታዝ ኻልድ ቤተሰብና የሶፊ ቤቴሰብ በቅርብ ግዜ ህዳያ ይስጣቸዉ ብየ ዱአ አደርጋሎዉ አላህ ይስማዕ ምኒ ዎምንኩም ያረብ
ኡስታዝ ካሊድ የህይወት መምህር ነው ብዬ አስባለው ሂዳያ ከ አላህ ነው ቁርአንን ይሄን ያክል እስከጥግ ተረድቶ ወደ ኡማው ማስተላለፍ መቻል እውነት መታደል በ አላህ መመረጥም ነው ። ወደ ሶፊያ ስንመጣ ለኔ ምሳሌዬ ነች እራሴን ወደፊቴን የማይበት የምለካባት እንስት ነች ወደ ፊት ኢንሻላበሚኖረኝ የ ጋዜጠኝነት ህይወት የሚገጥሙኝን ፈተናዎች የማልፍበትነ መንገድ በብልሀት ጠቁማኛለች ። ሁሉንም አላህ ረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር እመኛለው
አልሃምዱሊላ ሙስሊም ላደረከኝ ወላሂ ስሰልም የተሰማኝ ደስታ ተወልጅ እዝህ እስከምድርስ ድረስ እደዛች ቀን ተደስቸ አላውቅም
አልሀምዱሊላህ ከእደለኞች ነሽ ሰለምቴዎች ስወዳችሁ
ማሻአላህ
اللَّهُ وَلِيُّ الَّذِينَ ءَامَنُوا يُخْرِجُهُم مِّنَ الظُّلمتِ إِلَى النُّورِ وَالَّذِينَ كَفَرُوا أَوْلِيَاؤُهُمُ الطُّغُوتُ يُخْرِجُونَهُم مِّنَ النُّورِ إِلَى الظُّلُمَتِ أَوْلَئِكَ أَصْحُبْ النَّارِ هُمْ فِيهَا خُلِدُونَእያለ ቁርዐኑ ለምንድነው ለደዋዩ ጨለማ ለማለት የፈራሽው ሶፊ?
ሶፊ አላህ በሳላም ዎልዴሽ ለመሰም ያብቃሽ ኡሴታዝ ከልድህ ያሚስተላልፈዉ ዳዋ በጣም ነዉ ዳስ ብሎኝ ያምሳመዉ❤❤❤❤
እደአይኔ ብሌን የምሣሣለትን ኡስታዜን ምንምብለው ውደታየን ግልፅለት አልችልም እና አንድ ዱአ ደረኩለት አላህ አባትህን ሂዳያ ይስጥልህ ብየ ዱአደረኩኝ ያረብ ያረብ ወደአላህ የተዘረጉ
እጆች አይመለሡም እና ሙሉ ተስፋአለኝ ያረብ🤲🤲😢😢😢😢
የኔ ቅመም ሶፌዬ መጀመርያ አላህ በሰላምይገላግልሽ ሌላው ግን ይሄ የኔ መንገድ እኛ ሙስሊሞችንም አንቅቶናል ወላሂ ብዙ ተምረናል .ካሊድ ክብሮም የኛ ምርጥወንድም አላህ ቤተሰቦችክን አላ ወደዚ ብርሀን ያምጣልክ ❤️❤️
ወላሂ በጣም ነበር በጉጉት ስጠብቅ የነበረዉ ሁለት እንቁዎች❤❤❤❤❤❤
ለወዶቹ ካሊዶ ያቅርብ
ለሴቶች ሶፊ ቢትሆን ይመረጣል
ፕሮግራሙን ጨርሼ ሶፊ እያነባሽ የነበረበትንም አብሬሽ እያነባሁ እራሴን እናንተ ቦታ አድርጌ ቢሆን እያልኩ ውስጤን እየነዘረኝ አየሁት አላህ የኛንም የናንተንም መጨረሻ ያሳምርልን
ለቤተሰቦቻችሁ ደግሞ ኡስታዜ እዳልከው መቼ እንዴት ለምን ሆነ እንደሚሆን የሚለውን አይታወቅምና የሂዳውን በር ቅርብ ያድርግላቸው ያረብ አላህዋ መጨረሻየን አሳምርልን በራህመትክ ያረብ
ሶፊ የኔ እህት በዱዓ በርች ሁሉንም ሁን ያለው ነው የሚሆነው እናም በሰላም ወልደሽ ሷሊህ ልጅ ለማቀፍ ያብቃሽ እማ
አብሽሩ ኡስታዜም & ሶፊም የናንተ ብቻ አይደለም የኛም ነውና አብረናችሁ ነን
ውድ የሚበር ቤተሰቦች እስቲ ዱአ አርጉልኝ በሰው ሀገው ወቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን
አሚን
አሚንአብሺሪአላህያስብሺዉንሁሉያሳካልሺ
አላህ ሂዳ በቅርብ ይስጣቸው። በመንገዲ ላይ ያሉ ይመስላል ሶፍየ። ኢንሻአላህ አላህ በቅርብ እንግዳሽ እንዲሆኑ እመኛለሁ። አሚን
ኢንደኔ ሶፊን የሚወደት❤
🤪
ኡስታዝ ካሊድ አሏህ ቤተቦችህን ሂድያን ይወፍቅልህ ያረብ አሏህ ያግራላቸው ያረብ
ሁለት ምርጥ የሚንበር ድምቀቶች
አልሃምዱሊላህ ለካ እኔ ብቻ አይደለሁም የሰለምኩት እውነቱ የገባው ብዙ ነው ወላሂ ደስ ብሎኛል አልሃምዱሊላህ ወንድም እህቶቼ አላህ ለ ቤተሰቦቼ ሂዳያ እንዲሰጣቸው ዱዓ አድርጉላቸው!
አሚን ማር
ኢሸአላህ ቀጣዩን በጉጉት እጠብቃለን እያነባሁ አዳምጬ ጨረስኩት አላህ ለሶፊም ለኡስታዝ ሀለድም ቤተሰቦች የሂድያን ምንገድ ያጎናፅፋቸወ ያረብብብብብብ
የሚገርም ፕሮግራም ከአሰል የጣፈጠ ነበር እቅልፌን ትቸ ቁጭ ብየ አዳመኩት ሁለት ውቦች ውስጤ ናችሁኮ ወረቢ❤❤❤❤
ማሻ አላህ መብሩክ ሶፊ አላህ ሷሊህ ልጅ ይወፍቅሽ ያረብ የልጅ ፍቅር ሊገለኝ ነው ስዴት በቃ ብሎኝ ምኞቴን እዳሳካልኝ ዱአ አድርጉልኝ ሁላችንም ስዴተኞች አላህ ያስዴስተን አረብ ኧህ አሁንስ ዴከመኝ
አሚን ያረብ ላቺም አላህ ሳሊህ ልጁይወፍቅሽ
ሶፊ አልቅሰሻ አሰላቃሽኘ😢😢😢አላህ ለቤታሰቦችቹሁ ኢዳያ ይሰጣላችዉ ያረቢ
Sofi ነፍሰ ጡር ናት እንዴ ማሻ አላህ ተባረክ አሏህ ወላሂ በጣም ነው ደስ ያለኝ
ጀሊሉ በሰላም የልጅ እናት ያድርግሽ ማማዬ❤❤
እኔም የ 8 ወር ከ 15 ቀን ነፍሰ ጡር ነኝ በሰላም የልጅ እናት እንድሆን ዱዓ አድርጉልኝ
ያረብአላህበራህመቱመልካምልጅይወፍቃችሁኢንሻአላህ
አላህ ሁላችንንም በሰላም እሁለትያርገን እኔም. 6.ወርነኝ
@@ዜድነኝየናቴናፋቂ-ጘ5አ ማሻ አላህ
አሏህ በሰላም የልጅ እናት ያድርግሽ ማማዬ
በዱዓ እንረሳሳ
@@NeimNeim-q4c አሚን. ሁቢ
አላህ ቤተሰቦቻችን ክርስቴያን የሆንቡን አላህ ይምረጣቸው ያረብ እስልምናን ወፍቅልን
ሁል ጊዜም ሁላታችሁንም ስሰማችሁ በልቤ እንጂ በጆሮዬ አይደለም:: ስለዚህ አላህ ይጠብቃችሁ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በጉት ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ ሶፊ ❤❤❤ መጠየቅ ብቻ ሳይሆን መጠየቅም ልመጅ😂😂
Kkk
እሰኪ ማነው እደኔ የሚወዳቸው የአላህ እደት እደምወዳቸው በተለይ ከአሊድ ከረብሩም 🌹🌹🌹🌹🌹 ሶፉ የኔልእልት ሰወድሺ
እብዙዎቻችን ቤት ያለ ነገር ነው አላህ ቤተሰቦቻችን ሂዲያ ይስጥልን የኔ መንገድ ለዲነል እስላም ትልቅ አስተዋፅኦ አድርጓል እያደረገም ነው በርቱልን❤❤❤❤❤
#ማሻ አላህ ሁለት ምርጦች ቀርበዋል #እስኪ የዛሬ አመት 2015 የፃፍኩት ኮመት ነበር #ዛሬም ልድገመው ከተነበበ #የኔ መንገድ ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን #ለምን የሚቀርቡትን ሰለምቴወች ለማወቅ #ክፍል 1
#ክፍል 2
#ክፍል 3
እያላችሁ አቅርቡ ምን ያክል ቪዶ እንደሰራችሁም በዛው ይታወቃል ምንያክል ሰለምቴወችም እንደቀረቡም ጭምር #ደግሞ ብዙ ያልቀረቡ ስላሉ እንድቀርቡልን በጣም ጠንክራችሁ ስሩ በርቱ አላህ ያግዛችሁ #ሶፊ የኔ ቆንጆ አላህ በሰላም ይገላግልሽ #ልጅሽንም ሳሊህ ያድርግልሽ #የኔ ቆንጆ ጥሎብኝ እወድሻለሁ አላህ ይጨምርልሽ #ምርጥ ጋዜጠኛ እኮ ነሽ
😢😢😢የኔ ማር ሁሌ አለቅሳለው በዚ ፕሮግራም የዚች ልጅ የቀረበችበት ፕሮግራም ወላሂ በጣም እያለቀስኩ ነበር ዱአ ያደረኩት አሏህ ወደትክክለኛው ሀይማኖት ይምራቸው ሶፊየ አብሺሪ ረበና ሂድያ ይስጥልሺ የኔ ውድ እህት😢😢😢😢
ምርጥ የኢስላም ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን
አላህየ ሙስሊም ሆነው በጀህልና የሚኖሩ ቤተሰቦቻችን እንዲሁም ሰለምቴዎች አላህ ቤተሰቦቻችሁን አላህ ትክክለኛ መንገድ ይምራል ያረብ !!
ኡስታዝ ኻሊድና ሶፊ እንደት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤ሶፊየ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ ካሊዶ ደግሞ ፕሮግራሙን ቀጥልልን በጣም ነው እሚያምርብህ
ሶፊዬ አላህ በሠላም ሁለት ያድርግሽ❤በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ይህን ፕሮግራም ሁለታችሁም በጣም እወዳችሁ አላህ የኡሥታዝ ቤተሠቦቾ አላህ ሂዳ ይሥጣቸው😍😍😍
ሁሌ ኸሊድ ክብሮ ይሁን
ውስታዝዬጨ እኛ እንወድሀለን ግን ሶፊን ማጣት አንፈልግም ግን ያለችበት ሰችዌሽን ግዴታ እረፍት ያስፈልጋል አላህ በሰሰላም ተገላግላ ከልጇ ጋር ጥሩ ጊዜ አላህ ኤዲወፍቃት ዱአኤ ነው❤❤❤❤❤❤
አንተ የቁርአን አቀራረብ ትንታኔ የምታይበት መገድ አጂብ ነው አላሁመ ባሪክ ለሁለታቹም❤❤❤