የራሴ ያልኩት ሰው የገዛ ሚስቴን አስነወረብኝ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 2.5K

  • @አርሴማየጻድቁልጅነኝ
    @አርሴማየጻድቁልጅነኝ 5 หลายเดือนก่อน +557

    Wow ባሏን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ባል ብቻ አደለም ሁሉ ነገሯ ነዉ እግዚአብሔር በመሀል ገብቶ ሚበጠብጠዉን ሴጣን በስላሴ ስም የተመታ ይሁን ፍቅራቹን ይጨምር

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 5 หลายเดือนก่อน +6

      እውነት ነው እጅግ ድንቅ አፍቃሪ ወዳጅ ባል ወንድም ጓደኛ ነው አይዞአችሁ ሁሉም ያልፋል

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 5 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን❤

    • @هلا-ظ4ع
      @هلا-ظ4ع 4 หลายเดือนก่อน

      ያማል@@serkiyimer6536

    • @TasgastT
      @TasgastT 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

    • @yonasgebre1250
      @yonasgebre1250 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 5 หลายเดือนก่อน +1182

    ኢትዮጵያዊያን የት ናችሁ? እነዚህን መልካም አስተዋይ ባለትዳሮች በጋራ እንባቸውን በጋራ እናብስ! የንግግራቸው ብስለት እርጋታ ገራሚ ነው። ፍቅር መቼም ሁሌም ፈተና አለው። አይዟችሁ ወገኖቼ ሁሉም ያልፋል😢😢

    • @gassking6849
      @gassking6849 5 หลายเดือนก่อน +22

      በትክክል

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 5 หลายเดือนก่อน +21

      Exactly 💯 😢😢

    • @rahelhaftielsa1652
      @rahelhaftielsa1652 5 หลายเดือนก่อน +19

      Exactly ertrawit ihitachuh

    • @adiseasmahey4755
      @adiseasmahey4755 5 หลายเดือนก่อน +7

      ❤❤❤❤betkkl

    • @abab-ql9zo
      @abab-ql9zo 5 หลายเดือนก่อน +9

      እዉነት ነዉ❤

  • @hwhshhsgwhwhhhs6756
    @hwhshhsgwhwhhhs6756 5 หลายเดือนก่อน +404

    ጋዜጠኛዉ እንዴት እንደሚመቸኝ በጣም ከልቡ ያዝናል ያዳምጣል ይሰማል ሙሉ ነፃነት ይሰጣል ፈጣሪ ዕድመና ጤና ይሰጥክ👌🥰🥰🥰🥰🥰🙏

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 5 หลายเดือนก่อน +9

      አሜን ለእውነት የቆመ ነው🙏❤🙏❤🙏

    • @ALEMALEM-ki4kv
      @ALEMALEM-ki4kv 5 หลายเดือนก่อน +7

      እድሜ ጤና ይስጠው ❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 5 หลายเดือนก่อน +4

      Gbsyneblu❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 5 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

    • @mare7241
      @mare7241 5 หลายเดือนก่อน +2

      ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @yeshiwasmesfin9696
    @yeshiwasmesfin9696 4 หลายเดือนก่อน +88

    እነዚህ ባልና ሚስቶች ለሺዎች ባልና ሚስቶች ፣ ወንድና ሴቶች ተምሳሌት አስተማሪዎች ናቸው። ፈጣሪ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ።

  • @abebeTeshome-c2q
    @abebeTeshome-c2q 2 หลายเดือนก่อน +19

    የቆሸሸው እራሱ ነው አንቺም ምንም ጥፋት የለብሽም ንፁህ ነሽ ባለቤትሽም እጅግ በጣም መልካም ነው እግዚአብሔር ልቦናችሁን አይለውጠው

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon 5 หลายเดือนก่อน +186

    ወይኔ ይህ ባል ሳይሆን ደግ አባት ወንድም ታማኝና ጥሩ ስርዓት ያለው ባል ነው ፈጣሪ አይለያችው ሰላም ይስጣችው ልጆቻችሁን በሰላም አሳድጉ

  • @jamilaEnderis-qd9dg
    @jamilaEnderis-qd9dg 5 หลายเดือนก่อน +191

    ይህን ስው ሸልምልን አለም ስገድ ምርጥ ባል ምርጥ ውድ ምርጥ አባት ገና ዛሬ አየሁ በዚህ ዘመን

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 5 หลายเดือนก่อน +171

    ባልየዉ ፡ የጀግና ፡ ጀግና ፡ ነዉ። መግደል ፡ መሸነፍ ፡ ነዉ ፡ ተመርምራ ፡ ጤና ፡ ከሆነችልህ ፡ እርግዝና ፡ ካልተፈጠረ ፡ ስነ ፡ ልቦና ፡ ባለሙያ ፡ ተጠቅማችሁ ፡ በሰለም ፡ ኑሩ። ያ ፡ አረመኔ ፡ ግን ፡ ህግ ፡ ይፋረደዉ። የአንተ ፡ ማሸነፍ ፡ ሚስትህን ፡ አቅፈህ ፡ ከልጆችህ ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ነዉ። እግዚአብሄር ፡ ይበቅልሀል ፡

  • @ኡሙሩቅያ
    @ኡሙሩቅያ 5 หลายเดือนก่อน +152

    ይሄን ሰውየ የሆነ ስጦታ አበርክቱለት ወላሂ በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው

  • @GetachewKeni
    @GetachewKeni หลายเดือนก่อน +5

    ሁለቱም በጣም አስተዋይ ናቸው እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክ!!!

  • @Meseret-uq3jn
    @Meseret-uq3jn 5 หลายเดือนก่อน +323

    አሁን እኔም ባል አለኝ ብዬ አወራለሁ ብየ እንዳስብ አድርገኸኛል ።የእውነት ልዩ ሠው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ። ባሎች ከዚህ አስተዋይ ሠው ብዙ ነገር ተማሩ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 หลายเดือนก่อน +14

      ኧር ኦኦኦኦኦ የኢትዬ ወንዶች እንዴት ተብሎ እንደዚ አይነት ትግሰት እንዴት ሆኖ በአይን ጦርነት የሚፍጠርበት ትዳር ይሄ ሰውዬ ባል ሳይሆን አባት ነው ጎበዝ ጀግና ባል ነክ ወንድሜ አይዞክ እመቤቴ ትዳራችውን ትጠብቅላቹ❤❤❤

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn 5 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም የሚገርም ባል ነው ያላት ።የኛዎቹማ ለባብሰሽ ወጣሽ ብሎ አገር ያቃጥላል። የተለያዬ አለም ሠዎች ሁነናል። ግን የሚገራርሙ ሠዎች አሁንም ድረስ መኖራቸውን አይተናል።

    • @milli12354
      @milli12354 5 หลายเดือนก่อน +9

      የኛዎቹ ባሎች 😢😢ውይ ውይ አረ ቃጠሎ ናቸው ብቻህን በሰላም ልጆችህን ማሳዳግ ይሻላል ከነሙሉ ጤናህ❤

    • @tayiba4872
      @tayiba4872 5 หลายเดือนก่อน +4

      አያችሁ ሠሚችሁ በመጀመርያ በጣም ያምናታል ባሏ

    • @እሙሂራ
      @እሙሂራ 5 หลายเดือนก่อน

      እኳንለወንድልጅ ለኔምይከብዳልሀቂቃ እደዚህአርጎባይባይኔኡኡኡኡለእኔሱንአያርገኚ

  • @redetbejiga5458
    @redetbejiga5458 5 หลายเดือนก่อน +581

    እህቴ አንቺ ንፁ ሴት ነሸ እሱ ነው የቆሸሸው ጌታ መድሀኒያለም የሰራውን ይሰጠው

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 5 หลายเดือนก่อน +2

      ፀሎትድአአርጉላት።የሴትልጁመከራ።ይማልበሚአምነውእምነትእምትሉ

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 5 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

    • @landaraya2095
      @landaraya2095 2 หลายเดือนก่อน

      ?😅😊😊😊​@@MeriMTube

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน +283

    ሲጀመር ኢትዮጵያ ውስጥ ሕግ አለ በስም እንጂ በተግባር የለም ብቻ ትክክለኛ ዳኛ እግዚአብሔር ይፈርዳይ ተበዳይ እደተበደለ አይቀረም በዳይም እየበደለ አይቀጥልም አይዞሽ የኔ እህት ደግሞ እርጋታዋ

    • @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ
      @ኢንተርናሽናልአሽቃባ-መ7ኸ 5 หลายเดือนก่อน +7

      እዉነት ህግ ቢኖር ተበዳይ ባልኖረ

    • @yeneneshtessema233
      @yeneneshtessema233 5 หลายเดือนก่อน +2

      ምንድ ነወ የምታወሩት ሕግ የለም ሕግ የለም 😏

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @tgtg3001
      @tgtg3001 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክልልል ሕግ ለእውነተኞች የለም ውሸታሞች በጣምምም አሰራርተዋልልልል በገዘብ በዘር ቢያግዟቸውም ሕግላይ ያሉት ሰዎች ግን እውነቱን ይዞሚያለቅስ እባው በትክክል በእግዚአብሔር እጅላይ ባለ ዋጫውስጥነው እባቸው ሚጠራቀመው ዋአአአአአአአ ሞልቶ ሲፈስስስስ በምትከላከሉት ይሆን😭😭😭😭😭😭😭 አረ ተው ትክክለኛ ፈራጅእኮ አለ ማያቀላፍ ማይደክም ማያዳላ ማይሰለች ሁሌም ከእውነተኞችጋር ሚቆም ፈጣሪእኮ አለ ተው የጥበብ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራትነው አምላክ የሰውን ሳቅጂ መከራውን ምናበዛበት ሰዎች አንሁን🤲🤲🤲

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@Samitrghh የምሻል/ሀል?

  • @kingdomofaxum6891
    @kingdomofaxum6891 5 หลายเดือนก่อน +69

    ጋዜጤኛው ግን በነፍሱ ነው የምያደምጠው ህመማቸውም ይጋራል እጅግ የነጠቀ የማድመጥ ስጦታ ተችሮታል❤❤ ባልየው ምንኛ ድንቅ ሰው ነው ግን?

  • @awidimamedia
    @awidimamedia 4 หลายเดือนก่อน +33

    አለም ሰገድ የዚህ ታሪክ መጨረሻ መታወቅ እንዳለበት ይሰማኛል ልጅቷም ባሏም እንደተጎዱ ገፃቸው ምስክር ነው

  • @ameensuiij8076
    @ameensuiij8076 5 หลายเดือนก่อน +158

    የኔ የዋሆች ኡፍፍፍ ውስጤ ተነካ ምርጥ ባል ነህ መረዳትህ እድሜ ይስጥህ 😍😍😍😍

  • @TsehayUmaMolla
    @TsehayUmaMolla 5 หลายเดือนก่อน +159

    አለም ሰገድ ይሔሰውየ እውነት ያወራል ብለህ ነው የምትጠይቀው ይሔ ሰው ወደ ፍርድ መቅረብ አለበት ባልየው ግን እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠው

    • @tgfikadu7857
      @tgfikadu7857 5 หลายเดือนก่อน +4

      እኔም አናዶኛል

  • @rahemamohamed4744
    @rahemamohamed4744 5 หลายเดือนก่อน +97

    ይታደሉታል እጅ አይታገሉትም የሚባለው እዝህ ላይ ነው ወላሂ አተ ባል ብቻ አይድለህም ከወለደ አባትም ትበልጣለህ ጀግና ባል ነህ ❤❤❤❤

    • @rahel7462
      @rahel7462 4 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢❤❤❤

    • @ahmedyimer3540
      @ahmedyimer3540 3 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

  • @sitotagirma2157
    @sitotagirma2157 7 วันที่ผ่านมา +1

    ውድ ወንድሜና እህቴ እ/ር ይካሳችሁ፡፡ በእውነት 50ኛ ደቂቃ ላይ በእንባ ነው የሰማሁት፡፡ አይዟችሁ እ/ር ጻድቅ ፈራጅ ነው፡፡ እ/ር ተአምራት ያድርግላችሁ፡፡

  • @Mulatbazezeu
    @Mulatbazezeu 2 หลายเดือนก่อน +5

    ጉዳዩ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም የሁለቱም ባልና ሚስት በራስ መተማመን(cofidenc) እጅግ በጣም አደቃለሁ ያን ድርጊት የፈጸመ ሰው ወዮለት አንች ግን መንግስተሰማያትን ትወርሻለሽ ጋዜኛውም ይህን ድርጊት በሚድያ ማቅረብህ ለሌላው ትምህርት ሰጭ ነው እላለሁ ሁለቱ ባልና ሚስት እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን አይዟችሁ ጠክሩ

  • @mekonnendeg8938
    @mekonnendeg8938 5 หลายเดือนก่อน +180

    ሴት ልጅ እያንዳንዱ እንቅስቃሴዋ በጥንቃቄ መሆን አለበት። ከዚህ ቃለ መጠይቅ የተረዳሁት አሳድገዋለሁ ያልሽው ልጅ ከድርጊት ፈፃሚው ጋር ተመሳጥሮ ነው ያስጠቃሽ። ከዛ ባለፈ በደፈናው አበልጅ አልሽ እንጅ ከአስፋው ጋር ያላችሁ ግንኙነት በጣም ሩቅ ይመስለኛል። አንድ ከተማ ሆናችሁ አስፋው ቤት ቀይሮ ተከራይቶ መኖሩን ካላወቅሽ ብዙ ቅርበት የላችሁም ግን እሱ ቀድሞ ተዘጋጅቶ ነው ያጠቃሽ። ለማንኛውም አሁንም ንፁህ ነሽ ከአቅምሽ በላይ የተፈጠረ ነው ግን ለህግ ማቅረብ ጥሩ ነው።

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 5 หลายเดือนก่อน +4

      ንፁህነቷን እንዴት አወቅሺ አባባሌ ሰውየው ገንዘብ ሰጥቻታለሁ አለ እኔ በሴትዮዋ የደበረኝ ደግማ ባጠገቡ መድረስ አልነበረባትም ሰውየው በሷ ደካማነት ምኞቱን አሳክቷል ደግማ ባልሄደችለት ብየ ተመኘሁ እንደዚህ ባደባባይ መውጣቱ ላልቀረ ደጋግማ ከሱ ጋር መተኛቷ በጣም ነው የደበረኝ ከባሏ ጨዋነት አንፃር

    • @CHALACHEWMEHAMEDAHMED
      @CHALACHEWMEHAMEDAHMED 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/tpOMrBIiI7o/w-d-xo.htmlsi=KvEC8UMk5TQW8aDs

    • @adisstub9889
      @adisstub9889 3 หลายเดือนก่อน +1

      Wow

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 5 หลายเดือนก่อน +150

    አስተዋይ ባል❤ፍትህ ይገባታል😢

  • @UmubilalUmubilal
    @UmubilalUmubilal 5 หลายเดือนก่อน +57

    ጀግና ወንድ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነህ በጣምምምምምም ጠንካራና መልካም ሰው ሚስቱን የሚረዳ ብርቱ ባል አላህ ይጠብቅህ

  • @alemayrhubelete
    @alemayrhubelete 5 หลายเดือนก่อน +19

    ,ምርጥ ወንድ እኔም ወንድነኝ አንተ በማሦታዋል ውሦጥ ፈጣሪ ጀግና ያደረገሕ እንዳታ ያለ ጀግና የለም ጀግናነህ ኑሮህን በተረጋጋ ሁኔታ ምራ ካንተጋር ያለው ማሦታዋል አንተጋር ያለው ፈጣሪ ትልቅ ነው ጀግናነህ ሠላማቹን ጠብቃቹ ኑሩ

  • @Betty-s1s
    @Betty-s1s 2 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ያክብርክ ለባለቤቱ የእውነት ባል ..የልጆቹ አባት ጀግና ነክ እንኳንም ተረዳካት መረዳትክ ጠቀመአት ... በርቱ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 5 หลายเดือนก่อน +231

    ተይዞ በህግ መጠየቅ አለበት😢😢😢😢
    እሷ ብቻ አትሆንም ሌሎቹም ይኖራሉ😢😢😢😢ጌታ ልቦናውን ይመልሰለት የዝሙት መንፈስ ገብቶበት ነው😢የእጁን ግን ማገኘት አለበት።ሁለቱም ምስኪኖች ያሳዝናሉ😢😢

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 5 หลายเดือนก่อน +9

      ኢ/ያ ውስጥ ህግ አለ??????

    • @yeneMB
      @yeneMB 5 หลายเดือนก่อน

      Gezebim.felega newu

    • @zteshome75
      @zteshome75 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@yeneMBምን ማለት ነው

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv 5 หลายเดือนก่อน +5

      እራሱ ነግሯታልኮ ባለትዳሮችን በመድፈር እያስፈራራ ገንዘብ ተቀብሎ እደሚኖር ይሄ ካልተሳካለት ባለትዳሮቹን በመበታተን ህፃናቶቹን በመግደል ነው የምተዳደረው አለኝ አለችኮ😢😢😢😢

    • @zteshome75
      @zteshome75 5 หลายเดือนก่อน +2

      ​@@yeneMBበቤትህ ይድረስ

  • @Helenabebe-fu5sl
    @Helenabebe-fu5sl 5 หลายเดือนก่อน +78

    እውነተኛ ትዳር ፈተናው ብዙ ነው ፈጣሪ አይለያቹ ብቻ ሴጣን ነው ሰውን የሚበጠብጠው የኔ አባት አታልቅስ ልብ ይነካል ሁኔታክ አይዞክ አይዞሽ አንቺ ማማዬ ጠንካራ ሁኚ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ እያለቀስኩ ነው ያየውት😭😭💔

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 5 หลายเดือนก่อน +148

    ቀላል እኮ ነው ታዲያ በስልክ ደውሎ እያስፍራራት ከነበረ ቴሌ ተሂዶ ማስመርመር እኮ ነው ያወሩት ወሬ አይመስላችውም?🤔

    • @selamawitgizaw-ru1yn
      @selamawitgizaw-ru1yn 5 หลายเดือนก่อน +9

      እጋራለሁ ይህንን ሀሳብ ቴሌ ሁሉንም ግልፅልፅ ያደርገዋል።

    • @elsabetMengestu-h9r
      @elsabetMengestu-h9r 4 หลายเดือนก่อน +1

      ምርጥ አሳብ

    • @emano5974
      @emano5974 4 หลายเดือนก่อน +1

      እርከርድ ባይሆንም ይገኛል?

    • @senbeza7836
      @senbeza7836 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@emano5974አዎ

  • @rhametali1193
    @rhametali1193 5 หลายเดือนก่อน +26

    ዉዱ ነብያችን ጡሩ ባል ጡሩመኖሪያ ጡሩ ጎረቤት ብለዉናል አባት ወድም የሆነሰዉ ሰቶሻል ❤❤

  • @tsifetuchibana
    @tsifetuchibana หลายเดือนก่อน +2

    ጀግና አባት ስለተረዳሃት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @HananHano-yb3pv
    @HananHano-yb3pv 5 หลายเดือนก่อน +53

    ሁለቱም በጣም አሳዘኑኝ😢😢😢
    ወንጀለኛው ሰውዬም የሆነ መንፈስ ተቀብሏል በዚህ መንገድ እየሰራ ያለው ወዶ አይደለም ብቻ የሌሎችን ህይወት ለመታደግ ህግ ካለ በህግ ይቅረብና ግብረአበሮቹን ያውጣ ይሄ በኢሉምናቲ መንፈስ በግሩፕ ነው የሚሰራው😢😢😢

  • @kehiwetgets
    @kehiwetgets 5 หลายเดือนก่อน +40

    OMG የዲላ ከተማ ፖሊስ ይሔንን ወንጀለኛ መያዝና ለሌሎች መቀጣጫ ማድረግ አለበት..በጣም ያሳዝናሉ

  • @jdcell63
    @jdcell63 5 หลายเดือนก่อน +120

    በስላሴ ሥም የኔ ምስኪን ምን ጉድ ነው የደረሰብሽ ኡፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭 ምን ህግ አለ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይፋረድልሽ

    • @laylalayla9893
      @laylalayla9893 5 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ያሳዝናል ምንአይነት ጪካኔነዉ😭😭😭😭

  • @tewodrosberihun9129
    @tewodrosberihun9129 5 หลายเดือนก่อน +10

    እግዚአብሔር አንድ ቀን ትክክለኛውን ፍርድ ይፈርዳል ባልየው ግን በጣም ጎበዝ ሰው ነህ እግዚአብሔር አሁንም መስተዋሉን ያብዛልህ

  • @tatageresu
    @tatageresu 4 หลายเดือนก่อน +5

    ሁለታችሁም አይዞአችሁ፤ ወንድሜ አንተ ትልቅ ሰው ነህ፤ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ነው!!
    ያንን ሰይጠን ፈጣሪ ይመልከተው‼️

  • @Eminetn
    @Eminetn 5 หลายเดือนก่อน +39

    ባሏን አለማድነቅ አይቻለም እግዜአብሄር አምላክ ይባርክህ በእውነት ትልቅ ሰው ትልቅ አስተሳሰብ ጀግና ወንድ ሌሎችም ትምህርት ነው

  • @mariamawitbelaynesh8804
    @mariamawitbelaynesh8804 5 หลายเดือนก่อน +55

    እድለኛ ነሽ በዚ ልክ እሚረዳሽ የትዳር አጋር እግዚአብሔር ስለሰጠሽ❤ እንኳን የህግ አካል እንዲያውቀው ተደማጭ ወደ ሆነው ሚዲያ ችግርሽን አወጣሽው ምንም እምዳትጨነቂ ህግ ይዳኝሻል። የጤናሽን ሁኔታ ተከታተይ አዕምሮሽንም አታድሚው ፀልይ 🙏🙏🙏

  • @Tube-kr2nh
    @Tube-kr2nh 5 หลายเดือนก่อน +199

    የኛ ባሎችም ከዚህ ባል ጋረ ባል ይባላሉ የኛወቹማ አቁስል ናቸው
    ታድለሽ አላህ አብራችሁ አረጁ

  • @Hailemariam-qg1fw
    @Hailemariam-qg1fw 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እህት ኣንቺ ኣልቆሸሽም የቆሸሸው እራሱ ነው ባልሽ ግን ግሩም ድንቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ትዳራችሁን የሚያውከውን ሰይጣንከትዳራችሁ ያርቅላችሁ ።አንተ ግንባል ብቻ ኣይደለህም ወንድም ጭምር እንጂ ዘመናችሁ ይባረክ።

  • @zemzemseid534
    @zemzemseid534 2 หลายเดือนก่อน +10

    ወይኔ ባልየው አስተሳሰብ ደግነቱ በጣም በጣም ደግ ጀግና ባል ነህ አንተ ባል ብቻ ሳለን አባት ሁሉ ነገር ነህ እዳተ አይነቱን ያብዛልን❤❤❤

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 5 หลายเดือนก่อน +50

    የሰው ክፋትኮ ጌታ ሆይ ወደ ሚድዬ መምጣታቹ በጣም ጥሩ አርጋችዃል ስንቱ ቤቴ ትዳሬ ይፈርሳል ብሎ ለእንደዚህ ያሉ አውሬዎች ተገዢ ሆኖ ጭንቀቱን አፍኖ ይኖራል በትክክል አስተማሪ ቅጣት መቀጣት አለበት ባለጌ😮

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 5 หลายเดือนก่อน +20

    እሱ ለህግ አቅርብልን ወንድማችን እንዲህ እያረጉ በህዝባችን አይቀልዱ
    ይህ ሰዉ የሚያወራዉ ሁሉ ቅጀት ነዉ
    ባልዬዉ ግን ፍፁም ድንቅ እና ትሁት እንዲሁም ጀግና ታታሪ ወንድ ነህ
    አሌክስ እናመሰግናለን።❤❤❤

  • @endalkachewCherinet
    @endalkachewCherinet 5 หลายเดือนก่อน +14

    ህመማችሁን በደንብ ይገባኛል።ባል ማለት ሚስት ስትጠቃ አብሮ የሚጠቃ፣ የሚጎዳ ማለት ነው። በጣም አስተዋይ ባል ነህ። ጥቅት ወንጀለኞች በማህበረሰቡ ውስጥ ተደብቀው እንደዚህ አይነት ሰይጣናዊ ተግባር ይፈጽማሉ። በእውነት ለድፍረታችሁ በጣም አደንቃችኋለሁ።

  • @Meme-iw4nm
    @Meme-iw4nm 5 หลายเดือนก่อน +6

    በመጀመሪያ እድለኛ ነሽ ይህን መልካም ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ስቀጥል አቺ አልቆሸሽም የቆሸሸው ከሰውነት የወጣ ባህር ያለው እሱ ነው በድጋሜ ባለቤትሽን ፈጣሪ ያኑርልሽ

  • @meccam2106
    @meccam2106 5 หลายเดือนก่อน +6

    አተ ባል ብቻ ሳቶን አባትም ወዲምም ጎደኛም የሆክ ጀግናነህ ❤አይዞችሁ ከዚህ ቡሀላ እጂግ በጣም ደስ የሚል ህይወት እደምትኖሩ አልጠራጠርም

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 5 หลายเดือนก่อน +24

    የኔ እናት በህይወቴ ቀንቼ አላውቅም በአንቺ ግን በጣም ቀናው ባለቤትሽ እጅግ በጣም አስተዋይ የዋህ መልካም ወንድ ነው እንዳንቺ አይነት ባል እንዲሰጠኝ እፀልያለው እመ ብርሀን የልብሽን ሀዘን ታቅልልልሽ አንተንም እግዚአብሔር ያፅናክ ከይዟችሁ

    • @danielmeressa7935
      @danielmeressa7935 4 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞሽ ከልብ ፀልይ ፀሎት ለሁሉ ነገር ጠቃሚ ነው

  • @ዘ-ታቦር
    @ዘ-ታቦር 5 หลายเดือนก่อน +111

    እውነት ለመናገር ሀገሬን ፈራኋት ወደሰው ሀገር ስሰደድ እንኳን እንዲህ አልፈራሁም ነበር ።

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም

    • @yekanubelaye6329
      @yekanubelaye6329 5 หลายเดือนก่อน +1

      በጣም ያስፈራል ያሳስባል

    • @selamtube8513
      @selamtube8513 5 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም ለመሄድ ፈራው ልጀ ደሞ በጣም ይረብሽኛል ካልሄድን ኢትዮጵያ ይለኛል ግራ ይገባል ምን አይነት ጉድ ነው

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk 5 หลายเดือนก่อน +3

      ምን ይሻለናል 😢😢😢 ነጭ አግብቸ በዚሁ ልቅር እንዴ 😢😢😢

    • @useuae-f6r
      @useuae-f6r 5 หลายเดือนก่อน

      Betame iname

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 5 หลายเดือนก่อน +32

    የሰማዪ ንጉስ ፍርደን ይስጥ🙏አባወራው በጣም አስተዋይ ሰው ነሀ ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ከአካባቢው ራቅ ብላቹ ኑሩ

    • @welansatesfaye5384
      @welansatesfaye5384 5 หลายเดือนก่อน

      እስዋ ተሙላለሰች ወሲብም ደጋገመች ምን ማለት ነው?????

  • @SimonKids-j3s
    @SimonKids-j3s 5 หลายเดือนก่อน +6

    ቧልና ሚስት ደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰው አትመኑ ሰው ክፉ ነው ባለጌዬ ባላጣው ሴት ባለጌዬ ግፈኛ

  • @YemaneTesfay-mt2cm
    @YemaneTesfay-mt2cm 2 หลายเดือนก่อน +2

    ባልዬው በጣም ጓበዝ ነህ ትዳርህ ይባርክልህ ነገር ግን ተናደህ በምላስህ እንዳትጎዳት ወንድሜ አደራ እግዛአብሄር ይርዳህ ወንድሜ በጣም ነዉ ያደነቅኩህ

  • @israelasfau1919
    @israelasfau1919 5 หลายเดือนก่อน +16

    ባልየው እጁግ በጣም የሚገርም አስተዋይ ሰው ነህ እግዚአብሒር ይባርክህ አንቺሞ እህቲ እግዚአብሒር ያበርታሽ ፀገንሞ ይስጥሽ ታዳራችሁን እግዚአብሒር ይባርክላችሁ ልጆቻችሁንም እግዚአብሒር ይባርክላችሁ❤️❤️

  • @Gualraya2112
    @Gualraya2112 5 หลายเดือนก่อน +35

    የባልና ሚስት ህመማችሁ እያንድይንዷ ነበር የተሰማኝ 😢😢😢😢 ባልየው ግን በጣም የሚገርም ነው ምን አይነት ልቦና ነው እግዚአብሔር ያደለህ በጣም አስተዋይ ነህ ....ባለጌው ግን እግዚአብሔር ይጅህን ይስጥህ ደግሞም ይሰጥሃል

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 5 หลายเดือนก่อน +48

    ወንዶ ልቦና ይስጠች ሴት ልጅ እናት እህተ ሚሰት ነት እንዲህ የምታደርጉ ፈጣሪ ይበቀላችሁእንዴት አይነትእርኩሰነት ነው

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 2 หลายเดือนก่อน +2

    እሱ ግን የእውነት አፍቃሪ ነው አይዞህ ተረጋጋ ወንድሜ በቃ ተረዳት እሱንም አሳፍሩት ይሄ ትልቅ ሰይጣን ነው የድሮ ፍቅራችሁን እግዚአብሔር ይመልስላችሁ እና በሰላም ያኑራችሁ

  • @habtamhabtam6808
    @habtamhabtam6808 4 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ አባት ባልየው ግን በምን ፆሎት የሆን ያገኘሸው እድሜና ጤና ይሰጣቹህ😢

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 5 หลายเดือนก่อน +26

    እሚገሩሙ ባልና ሚስት ናቸው እርጋታቸው በጣም ደስ ይላል አንተን ፈጣሪ የእጅክን ፈጣሪ ይስጥክ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน +495

    የኔ አባት ወንድ ልጅ ሲያለቅስ እና ሲከፋ አልወድም ደግሞ መስቀሉ ሲያምር ድንግል ማርያም ከናንተ ጋር ትሁን

    • @marigoldan1
      @marigoldan1 5 หลายเดือนก่อน +56

      ሴት ልጅስ? ለምሳሌ እናትሽ፣እህትሽ ሲያለቅሱ ያስደስትሻል? ምን አይነት አስተሳሰብ ነው ይኼ? የሚገርመው ደግሞ እንደዚህ የምትሉት ሴቶች መሆናችሁ ነው።
      የሰው ዘር በሙሉ አይከፋ፤ አያልቅስ፣አይበደል፣ ግፍ አይድረስበት።

    • @yohan7782
      @yohan7782 5 หลายเดือนก่อน +15

      እንዴት ነው የሚያምረው አስርርጂን እስኪ? ዝም ብለሽ አታሽቃብጭ

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน

      @@yohan7782 ምን አገባሽ ቆሼ

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@yohan7782አሽቃባጭ እዳንቺ አይነት ቆርቆሮ ነው

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@marigoldan1❤

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ 5 หลายเดือนก่อน +20

    ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት ሲያሳዝን አንተ መልካም ባል ፣ወንድም ፣ጓደኛ ብዙ ነገር ነህ ሌላ ወንድ ቢሆን ትዳሩን ይበትናል ፍጣሪ እውነቱን ይፍረድ

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 4 หลายเดือนก่อน +3

    ጋዜጠኛው ግን እግዚአብሔር በሰማይም በምድር ፀጋውን ያብዛልህ የህዝብን ሀዘንና ደስታን የእተካፈልክ ነዉ እግዚአብሔር ህይወትህን ሁሉ በደስታን ይሙላልህ።❤❤❤

  • @sewlesew5691
    @sewlesew5691 3 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ በንሳ ዳዬ አውቃታለሁ እዛ አካባቢ ያሉ ሰዎች ትንሽ ምስኪን ሰው ካገኙ በጣም የሚበድሉ ናቸው።
    በተለይ ሲዳማ እንደ ትልቅ በጣም የማይደፈር አድርገው እራሳቸውን የሚቆልሉ ናቸው።
    እዛ አካባቢ የሚሰራ ፖሊስ ገንዘብ ከተቀበለ ፍትህ ያዛባል
    እህታችን አይዞሽ ባልሽንም ጎበዝ ነው ጉዳዩ በጋራ ነው የተጠቃችሁት እና አይዟችሁ በአንድ ለትዳራችሁ ቁሙ።

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 5 หลายเดือนก่อน +13

    እጅግ መልካም አሰተዋይ ሰው ነው ባልየው በእወነት በፍለጋ ትዳሩንና ልጆቹን ላለመበተን የከፈለው ዋጋ ከባድ ነው እሷም ተሰቃይታለች አይዞሽ ለትዳርሽ ታማኝ ሰለሆንሽ ነወ አምላክ ትዳርሽን ያተረፈልሽ ብቻ ይሄ ሰው ለፍረድ መቅረብ አለበት

  • @Haregi849
    @Haregi849 5 หลายเดือนก่อน +24

    አለምሰገድ እጂግ በጣም ነው የማከብርህ ከነ ቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
    ባልየው ምን አይነት ልበ ቀና ሰው ነው እግዚአብሔር ይፍረድልህ እንዳንተ አይነት ባሎችን ያብዛልን ሀገራችን ህግ የሌለበት ሀገር ሆኗል አይዞሺ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 5 หลายเดือนก่อน +805

    የምር አተ ባል ብቻ አደለህም ወድምም ጓደኛም ሁሉም ነገሯ ነህ አላህ ጥንካሬውን መልካም ነገር ሁሉ ይስጥህ😭😭

    • @ethiopiantiktok2761
      @ethiopiantiktok2761 5 หลายเดือนก่อน +40

      ሁሉቱም በሳሎች ናቸው። እግዚአብሔር አምላክ እንባቸውን እንደሚያብስ አምናለሁ

    • @Helenabebe-fu5sl
      @Helenabebe-fu5sl 5 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethiopiantiktok2761አሜን ያብስላቸው በጣም ከባድ😢😢😢

    • @YORDANOSENGIDA
      @YORDANOSENGIDA 5 หลายเดือนก่อน +10

      Ewnet new ❤

    • @ነኝየአባቴናፋቂ
      @ነኝየአባቴናፋቂ 5 หลายเดือนก่อน +6

      በጣም 😢

    • @letebrhanambaye2155
      @letebrhanambaye2155 5 หลายเดือนก่อน +4

      l m amazing the is hatband

  • @vanking-e2y
    @vanking-e2y 3 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ አባት ይህ ታሪክ ያልፋል ግን አደራ ልብህ ክፉ ነገር እንዲያስብ እባክህ አንቺም እህቴ እግዚአብሔር ትግስቱን ይስጥሽ ሰቶሻልም አይዞቹሁ!!!

  • @MengistuBizualem
    @MengistuBizualem 4 หลายเดือนก่อน +2

    ባለቤቷ በጣም የተረጋጋ በጣም ታላቅ ሰው ነው አምላክ ይባርከው

  • @alemmlaku9876oiuy
    @alemmlaku9876oiuy 5 หลายเดือนก่อน +19

    ማርያምን ምን አይነት እድለኝነት ነው እደናተ ያለ ባለትዳር ማየት በዚህ ዘመን ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ የገባባችሁን ሰይጣን ከቤታችሁ ያውጣላችሁ❤❤❤❤

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 5 หลายเดือนก่อน +37

    ለካ ብዙ እህቶች ልጆቿን ጥላ ጠፋች ሲባልየምናስበው ወዳ ጠግባ እንል ነበር ኣሁን ይህ ታሪክ ኣይኔን ገለጠው::

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 5 หลายเดือนก่อน +31

    በስማም እንዴት ይጨንቃል የሁለታችሁንም እንባ እግዚአብሔር ያብሰው በጣም መልካም ሰውች ናችው በእውነት ቆጆው ሴትነሽ ቆንጆው አይገልጠውም ቆንጆ ሴት መልካም ባል እግዚአብሔር ሰቶሻል ማማዬ እንዳቺ አይነቷን ሴት ያብዛልን ቆንጆ በደልሽን ሁሉ እግዚአብሔር ያስረሳሽ የኔ ቆንጆው እህት።❤❤❤

  • @chalachewkebede9328
    @chalachewkebede9328 3 หลายเดือนก่อน +8

    Wow ባሏን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ ባል ብቻ አደለም ሁሉ ነገሯ ነዉ እግዚአብሔር በመሀል ገብቶ ሚበጠብጠዉን ሴጣን በስላሴ ስም የተመታ ይሁን ፍቅራቹን ይጨምር

  • @asratmitiku
    @asratmitiku 5 หลายเดือนก่อน +2

    እንዲህ አይነትጉልበትና ጥንካሬ ከእግዚዓብሄር ነው እስከመጨረሻው ፈጣሪ ያግዛችሁ ይርዳችሁ

  • @JustYdidia
    @JustYdidia 5 หลายเดือนก่อน +44

    የኔ እናት አልቅሼ ነው የጨረስኩት ትልቅ ፈተና ነው ኢትዮዺያ ወስጥ ህግ ፁሑፍ ላይ ነው ተግባር ላይ አይሰራም።

    • @AlemTeka-ej3yq
      @AlemTeka-ej3yq 5 หลายเดือนก่อน +5

      እሷም በጣም ደደብ ነች ።ሁለተኛ ጊዜ ቤት መሄድ በፍፁም አልነበረባትም ።የሚነጋገሩት ነገር ካለ በውጪ መንገድ ላይ ቢሆንም ይቻል ነበር ።እራሷን ለአደጋ አጋለጠች ።የመጀመሪያው ተሳሳተች የሁለተኛው ግን የእሷ ጥፋት ነው ።

  • @dagemadis6424
    @dagemadis6424 5 หลายเดือนก่อน +28

    አንቺ እኮ ንፁህ ነሽ ተገደሽ ነው እሱ ግን ሳይቀጣ እንዳይታለፍ😢😢😢 ባሏን ሳላደንቀዉ አላልፍም ታጋሽ አስተዋይ እና ጫዋ ነው ፈጣሪ ትዳራችሁን ይባርክ ፈጣሪ ይጠብቃቹሁ

    • @CHALACHEWMEHAMEDAHMED
      @CHALACHEWMEHAMEDAHMED 5 หลายเดือนก่อน

      th-cam.com/video/tpOMrBIiI7o/w-d-xo.htmlsi=KvEC8UMk5TQW8aDs

  • @vxdgougf1707
    @vxdgougf1707 5 หลายเดือนก่อน +67

    Des እምትሉ ባለትዳሮች ናቺሁ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቺሁ በርቱ ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 5 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር በታት ይሁናቹ ጠንካራ አስተዋይ ባል ነክ እሳ ተገዳ ነዉ የደረሰባት ጥቃት እሄን መረዳትክ ደስ ይላል እንዲ ያደረከዉ ሰዉ ፈጣሪ የስራክን ይስጥክ ያለቀሱት እኔ ራሱ እቅሻለዉ😢😢😢 እባችንን ፈጣሪ ይቀበለን ይክፈልክ የማታፍር

  • @CeTt-q2h
    @CeTt-q2h 14 วันที่ผ่านมา

    እር ጉድ እኔ የገርመኝ የባለቤቱዋ ፀናት መርጋጋት እና ዝቅ ብሎ እኮ እንባው ይፈሳል የኔ ወንድም አይዞህ አንተም እሱዋም እርጋታችሁ ደስ ይላል

  • @MoseMosko
    @MoseMosko 5 หลายเดือนก่อน +9

    በእውነት አንደኛ ትልቅ ክብር ለባል አንተ ጀግና ነህ ከሚስትህ ጎን የምትሰለፍ የጀግኖች ጀግና ክብር ይገባሃል አንተ ለእኔ የዘመናችን ጀግና ነህ ።
    እህቴ ደግሞ አይዞሽ አትፈሪ አትሸማቀቂ ለሴቶች ያለው ነው ለአንቺም ያለ አትፍሪ ጀግና ነሽ አምነሽው ነበር ከዳሽ ፈጣሪ ብድሩን ይመልስለታል ደግሞም ጀግና ባል አለሽ ኩሪበት ይህ ከሀዲ ወንጀለኛ ግን ለፍርድ መቅረብና ጭካኔ የተሞላበት ፍርድ መቀበል አለበት ሌሎችን እርኩስ ሰይጣን ሰዎችን እንዲማሩ የሚያደርግ በእኔ በኩል የሞት ቅጣት ይፈረድበት ይህን ከሀዲ አረመኔ ዳቢሎስ ።

  • @wondimubeshah5057
    @wondimubeshah5057 5 หลายเดือนก่อน +12

    አይዞሽ የኔ ቆንጆ ስለ ህግ እና ለተጎዳዉ ህሊናሽ እዮሃዎች ያግዙሻል አደራ የምልሽ ልጆሽን ጠብቂ

  • @BeBetterTG
    @BeBetterTG 5 หลายเดือนก่อน +17

    የኔባለማህተብ ሙሉ ሴት አይዞሽ። ወንድሜ እንዳንተም አለ ጀግና ባል, አባት

  • @Ayal-n9v
    @Ayal-n9v 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጌታ በጣም ያሣዝና ሉ እግዚአብሔር በትዳራችሁ መሐል ጣልቃ ይግባ አይዞአችሁ

  • @Dejnagobna
    @Dejnagobna 3 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ አባት በጣም ጠካራ ነክ እግዛቤር ጨርሶ ያፅናክ አይዞክ

  • @lamelameabebaw7698
    @lamelameabebaw7698 5 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ ንፁህ ሴት አንችኮ አስተዋይና መልካም ሴት ነሺ ያለ ወንጄልሺ እደዚህ እራስሺን መውቀስኮ የለብሺም እሱነውኮ እምነተቢስ እርካሺ ባለቤትሺም በጣም አስተዋይ ሰው ነው እመብርሀን ትርዳቹ አወ አዳድ ወዳጆች አሉን ሰው መስለው ከጄርባችን የሚያርዱን 😢😢

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 5 หลายเดือนก่อน +17

    የኔ እህት እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ይህ የተመረቀ ባልሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ ፍትሕ የለም እሱ ይፍረድላችሁ ሰው በድህነቱ በፍቅር ለምን ኖረ ተብሎ ቡዳ መሆን

  • @tigesttigest75
    @tigesttigest75 5 หลายเดือนก่อน +153

    እኔ በጣም የገረመኝ ነገር ቢኖር ኢትዮጵያን በውስጧ ተወልጄ እድጌ አላውቃትም ማለት ጨዋ ህዝብ እና ፈራሃ እግዚአብሔር ያለበት ህዝብ ይመስለኝ ነበር ወደ ዉጪ ወጥቼ ሚዲያ ሲከታተል እሚሰማቸው ነግሮች ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ ነው ይሄ እስከማለት ደረስኩ!!!!አምላኬ ሆይ እባክህ ሕዝቤን መልካሙን መንገድ አሳይልኝ 😭🙏🙏

    • @rutafruh6588
      @rutafruh6588 5 หลายเดือนก่อน +2

      ድሮ ቀረ ምስኪን ህዝብ የዛሬው እኔ ከዝች አገር ነኝ 😮😮😮😮😮ኖ ኣናውቃትም 😢😢😢😢

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 5 หลายเดือนก่อน +6

      የኢትዮጵያ ህዝብ ከሌላው አለም ህዝብ በምን ይለያል? ይህ ሁሉ ሀጥያትና ግፍ ከጥንትም ጀምሮ ያለ ነው አሁን አዲስ የመሰለው ሚዲያ ስላለና በአደባባይ ስለወጣ ነው ።

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 หลายเดือนก่อน +2

      በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 5 หลายเดือนก่อน +1

      @@Samitrghh what the F is this?

    • @biruksherif1838
      @biruksherif1838 5 หลายเดือนก่อน +4

      ድሮም አለ አሁን እኮ ሚዲያው በእጃችን ስለሆነ ነው ጉድ የምንሰማው

  • @SofiyaHaji-ov8he
    @SofiyaHaji-ov8he 5 หลายเดือนก่อน +2

    እደነዝህ አይነት ባሎችን ያብዛልን ተባረክ አብረችሁ አርጁ ወሏሂ አደነኩህ

  • @hayujemil4831
    @hayujemil4831 4 หลายเดือนก่อน +6

    ያአላህ የባለቤቷ ሰብር ምንኛ መታደል ነው ለሷም አላህ ሀቁን ያውጣላት የፈጣሪ ህግ ይበልጣል 😢

  • @edmalemberihun9100
    @edmalemberihun9100 5 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ፈጣሪ ይጠብቅ ልጅትዋ ታሳዝናለች ባልየው ግን ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ ምርጥ ባል ነህ ተባረክ

  • @EtagegenMesel
    @EtagegenMesel 5 หลายเดือนก่อน +102

    😢😢የእዉነት አሰለቀሰኝ እንደ አንተ አይነቱን ዉንድ ፈጣሪ ያብዛል አሜን፫

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 5 หลายเดือนก่อน +2

      አሚን በትክክል ሰውዬው በህግ መጠየቅ አለበት ይሄ ዉሻ ካልሆነ ማኮላሸት ነው የታባቱ

    • @Bayeshkasa-zo1di
      @Bayeshkasa-zo1di 5 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን3

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 5 หลายเดือนก่อน +29

    አለምሰገድ መጨረሻ ላይ ግን ቀለል አደረከዉ አልተመቸኝም
    ስራየን ጨርሻለሁ አይነት ስሜት ነዉ ያየሁብህ
    እህቴ አይዞሽ የሰማዩ አምላክ የዘራዉን ያሳጭደዋል።

  • @MilkiHire
    @MilkiHire 4 หลายเดือนก่อน

    ምን አይነት ፍቅር ነዉ ምን አይነት መረዳት ነዉ ወንድሜ እዉነት በጣም ጎበዝ ነክ አንቺም ጎበዝ ሴት ነሽ ለትዳርሽ ለልጆችሽ ያለሽ ፍቅር ይገርማል እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምር

  • @yitbarekyimer
    @yitbarekyimer 3 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ያክብርህ አንተ ትለያለህአሁንም ትግስቱን ጨምሮ ይስጥህ አሱዋም አድለኛ ናት አንተ ባሉዋ መሆንህ አህቴ በርቺ ሁሉም ያልፋል

  • @amsalmulugetadisasa8339
    @amsalmulugetadisasa8339 5 หลายเดือนก่อน +25

    አንተ ባል ብቻ አይደለህም አባትም እንጂ እግዚአብሔር ትዳራቹን ይጠብቅ አይዞሽ የኔ እናት አንቺ ንፁህ ነሽ እሱ ነው ቆሻሻ ያቆሸሸሽ❤❤❤

    • @ChalaYemata
      @ChalaYemata 27 วันที่ผ่านมา

      አይዞህ ወንድሜ በጣም ትልቅ ሠውነህ😮😮😮😮😮😮😮

  • @ytub8615
    @ytub8615 5 หลายเดือนก่อน +10

    አይዞሽ እህት በእውነት ጅግና ባል አለሽ
    ስቀጠል አንች ንፁ ነሽ ምክንያት
    ግን የምታሳድጉ። ልጅ ከመጀመርያው የሆነ የተላከው ነገ ነበር
    ወይ ደግሞ ብር ስቶዋል እንጂ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 5 หลายเดือนก่อน +71

    አበልጄ አትድረስ ከደጄ ማንም ጓደኛውን እንዳያምን ስጋት የሚያሳድር ልጆቻችሁን አለመድፈሩ እንደመቅረቡ አስተዋይ ባል እሱን ለመበቀል ሳይሞክር ወደ አለምሰገድ ጋር መምጣቱ መምጣትዋ

    • @EnateArsema
      @EnateArsema 5 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም ነገ ቢታሠር ደሞ ለልጆቹስ እሷም ወይ ራሷን ታጠፋለች በቃ ቤተሠብም ልጆቹን አይቀበሉም እዳ ነው

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 4 หลายเดือนก่อน +1

      አረበጣም እኔም የዘገነነኝ የልጆቹ ነገር ነዉ

  • @solkid7197
    @solkid7197 28 วันที่ผ่านมา +1

    ጌታ ሆይ የእነዚህ መልካም ባለትዳሮች በረከት ስጠን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 5 หลายเดือนก่อน +7

    ብስል ያሉ የተባረኩ ባልና ሚስቶች አይዞን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይባርካችሁ አይዞን እሱም ህግ ቢኖር ዋጋውን ያገኝ ነበር

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 หลายเดือนก่อน +41

    34:00 "ምናለ መሬት ከፍታ ብትውጠኝ ፣ስንት አመት የኖርሁበት ቤቴን ማየት ፈራሁ ልጆቼን ማየት ፈራሁ ፣ባለቤቴን ማየት ፈራሁ....."
    ኦህህህህህ ይህን መስማት ያማል 😢😢😢ያስለቅሳል እመኑኝ ተደፍሬአለሁ ብሎ ሚዲያ ላይ መውጣትኮ ቀላል አይደለም።
    አንዳንድ ተመልካችም አለምሰገድም "ለምን አልተናገርሽም፣ለምን አልተናገርሽም ?" ትላላችሁ እንደሚወራው ቀላል ነው እንዴ ? የኔባል ተደፈርኮ ! ብላ ልትናገር ነው? ነፍስ ቢያጠፋስ ?
    በየቤቱ እየተደፈሩ ድምፃቸውን አጥፍተው የሚቀመጡ ሴቶች ለዚህ ነው ትችት እንሰጣለን "አውቀሽ፣ውሽማው ነበርሽ፣ለምን አልጮህሽ፣ለምን አልሄድሽ ?" እያልን ከተደፈሩት በላይ ህመምም የምንሆንባቸው እኛው ነን ። ቀላል አይደለምኮ እንኩዋንስ ክፍለሀገር አዲስ አበባም ስንት በራሳቸው የሚተማመኑ የተማሩ ተደፍረው ዝም ነው የሚሉ። በመላው አለም ላይ ሴቶች ጥቃት ሲደርስባቸው ህዝቡ ነው ዱላውን የሚያሳርፍባቸው ። 😢😢😢😢
    አለምሰገድ ደሞ እወድሀለሁ ግን እንዴት ነው ልታከራክራቸው ነው? ደፍረኽኛል አልደፈርሁሽም እንዲበባሉ? ምን አይነት ጥያቄ ነው? የተጎዳችን ሴት የጎዳትን አናግሪው ማለትቀልድ ነው?
    ያስደፍራት ይህን ዘዴ የዘየደው እቤት ያሳደጉት ልጅም ስለሚሆን ይጠየቅ !
    አለምሰገድም "ይህን ለምን አላደረግሽ ፣ለምን እንዲህ ሆነ ?" እያልሀት ነበር ።በል ይሄን ጉዳይ ከፓሊስ ጋር በመሆን ከጫፍ አድርሰው ።
    አሁንም ጉዳዬ እስከፌደራል ይታይ ።
    በህክምናም ይታወቃል የተደፈረ ሰው እና ደፋሪ ላይ የሚወሰድ ህክምና አለ በዛ ይታወቃል የሚል ነገር ካሁን በፊት ሚዲያ ላይ አይቻለሁ ።ጉዳዬ ፍርድ ይሰጥበት።
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ።እህቴ አይዞሽ 👏👏👏💐💐💐
    ፊታቸው ቢሸፈን ጥሩ ነበር ።ልጆች ላይ ጫና ይደርሳልኮ

    • @senitsgaey7802
      @senitsgaey7802 5 หลายเดือนก่อน

      በትክክል

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 5 หลายเดือนก่อน +1

      It’s all her fault why in the hell she left two kids at home alone

    • @senaittilahun6614
      @senaittilahun6614 5 หลายเดือนก่อน

      Hou​@@nonenone3420ይድፋህ አንተስ የሰይጣን ቁራጭ ባለጌ እህትህ ላይ ሲ ደ ር ስ አንዲ ትላለህ

  • @SharaMim-tq8ts
    @SharaMim-tq8ts 5 หลายเดือนก่อน +21

    አቤት ባልየውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ወንድም ነው ባል አይደለም መረዳቱ እርጋታቸው ሚስቱ ስትናገር ለዛዋ ሲጣፍጥ❤❤ በመሀላቹ የገባውን ሴጣን ፈጣሪ ያሶግድላቹህ አጋንት ነው ይሄ ሰው አይደለም

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 5 หลายเดือนก่อน +6

    መታደል እዲህ አይነትም ወንድ አለ እዴት እድለኛ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 3 หลายเดือนก่อน

    የምር ይህ ጋዜጠኛ በጣም አስተዋይ ሰዎችን በስነስራት ነው የሚያደምጣው ለሰዎች እድል ይሰጠል ፍትሃዊ ነው ይህን ጥቃት የፈፃመው ሰው ለህግ መቅረብ አለባት ሀገራችን ለይ ህግ ከላ አረ ወገን ምን ይሻለን ሰው እንዴት ሆኖ ማመን አለብን ፈጣሪ ከንደዚ አይነቱ ጨካኝ አረመኔ ይጣብቃን ለህግ ይቅረብ

  • @sarabrara1262
    @sarabrara1262 19 วันที่ผ่านมา

    በሥማም የባልየው ቅንነት ደግነት ነገሮችን እሚረዳበት ነገር በጣምአሥታዋይ ጀግና ባልብቻ ሣትሆንም አባትም ወንድም ምን ጎደኛምነህ ተባረክ ሌላ ቢሆን እሄኔ ትዳሩን ልጆቹን በትኖ ይሀድ ነበር በሥማም ቃል የለኝም አብራችሁ አርጁ አንችም እህቴ አሥታዋይና ብልህ ሤትነሽ 😢የደረሠብሽ መከራ እጅጉን ይዘገንናል እግዚአብሔር የጁን ይሥጠው እውነት አገራችን ህግ ቢኖርኑሮ የሥንት እህቶቻችኝ ሂወት ባልተበላሸ ነበር እግዚአብሔር ይፋረድ ሌላ ምንም ማለት አልቻልኩ😢😢😢