መግዛት ያለባት ሰው ? ገገዛ በሆላ የሚያገኘው ሦስት ጥቅም

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ก.ย. 2024
  • #ermi #ermitheethiopia #realestate #ቤት #Houses
    Bank shares can be rewarding long-term investments, especially for investors seeking income
    የሚሸጥ ቤት ፣ መኪና ፣ የባንክ ሼር / አክሲዮን
    ኪራይ ቤት ፣ መኪና ፣ እንግዳ ማረፊያ
    +251 944 36 59 59
    +251 904 04 60 50
    Is bank share good to buy?
    Bank shares can be rewarding long-term investments, especially for investors seeking income. Australian bank shares have a long history of paying attractive dividends, especially when the economy is firing. Bank shares can, however, be sensitive to economic cycles and fluctuations in interest rates
    website - www.ermitheethiopia.com
    ​ 🔷 ራዕይ
    የታመነ የበቃ የተመረጠ ገዢ እና ሻጭ የሚያገናኝ ምርጥ ድልድይ የሆነ በመላውን ሃገረ ኢትዮጵያን አስተሳስሮ የሚሰራ የድለላ ድርጅት ማድረስ ነው
    ደላላ ፦ ትርጉም/አቢሲኒካ መዝገበ ቃላት /
     አመልካች ፤ ጠቋሚ ፤ አስማሚ ማለት ነው።
    🔶ተልእኮ
    ተሰናስኖ ተጋምዶ ወካይ ደላሎችን አፍርቶ ለደንበኞቹ አክብሮት ትህትና እርጋታ የለው ለራሱ በሰራው እውቀት የበቃ ለተወዳዳሪው የላቀ የተጋ ተወዳዳሪ የሆነ የእውነት የሃቅ ሜዳ የለው የድላሎች መገኛ ድርጅት ማድረግ ነው ።
    🔻 እሴቶች
    o ታማኝነት /integrity
     ትብብር /collaboration
     መረጋጋት/Calmness
     የለውን እውነታ ማሳወቅ / truthful
     ከምንም በላይ ከደንበኞቻችን ጥቅም እናስቀድማለን ።
    Ermi The Ethiopia
    P.O.Box :- 7834 Addis Ababa, Ethiopia
    Phone: - +251 944 36 59 59
    #ermi the Ethiopia @ermitheethiopia
    ለበለጠ መረጃ አልያም ለመወዳጀት 👇
    TH-cam / ermiasfkade
    Talgram--- t.me/ermitheethiopia
    Tiktok.--tiktok.com/@ermitheethiopia
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "ለደስታ ሆቴል ወይስ ማረፊያ ለምንድን ? @ErmitheEthiopia which makes you pleased hotel or guest house."
    • ሆቴል ወይስ ማረፊያ ለምንድን ? ...
    ~-~~-~~~-~~-~

ความคิดเห็น • 18

  • @selamalemetu7254
    @selamalemetu7254 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ ነገር ነው ያካፈልከን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏

  • @dagem8923
    @dagem8923 9 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @primemediaaddisababa3156
    @primemediaaddisababa3156 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ማብራሪያ ነው እንደውላለን

  • @webitethiopia5811
    @webitethiopia5811 ปีที่แล้ว

    Ermi Tanks tekame merja naw
    👍👍👍

  • @genetbelay675
    @genetbelay675 ปีที่แล้ว

    ወድሜ በጣም አመሰጎናለው

  • @arity72
    @arity72 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @Merry944
    @Merry944 11 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለው ስለመረጃው ግን አክሲዮን ሲገዛ ከስንት ብር ጀምሮ ነው

  • @tekestemillion2977
    @tekestemillion2977 8 หลายเดือนก่อน

    We want to sell our shares

  • @FF-tx8kq
    @FF-tx8kq ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ትንሽ ለማስተካከል።
    በሼር የሚመጣ divided በcompound interest አንተ እንዳልከው ለማደግ አይችልም። ለምን መሰለህ በየአመቱ የሚገኘው የdividend income (ከታክስ ቅናሽ በኋላ) ለowneሩ በጥሬ ገንዘብ ይከፈላል እንጂ አንተ እንዳስረዳኸው እዛው በሼር አይቀየርም። ስለዚህ በሁለተኛውም አመት dividend የሚከፈልህ (ሌላ ተጨማሪ share ካልገዛህ) መጀመሪያ በነበረህ የshare መጠን ብቻ ነው። ስለዚህ compounded የሚለው concept ለእንደዚህ ያለው አሰራር አይደለም። ያገኘኸውን አመታዊ dividend ግን ወስደህ በsavings or CD account አስቀምተህ በሱ በኩል በሚገኘው interset rate, “compound interest” እያደረክ መቀጠል ይቻላል።
    በተረፈ በብዙ የተለያዩ topics ለምታቀርበው የማያቆርጥ መረደጃወች በጣም በጣም እናመሰግናለን። በርታ!!!

  • @henokabera5919
    @henokabera5919 ปีที่แล้ว

    Etiopeia 🇪🇹 weste teleku welder sente new bankuse?ermi enamsegnalene

  • @kinfuminassie7742
    @kinfuminassie7742 ปีที่แล้ว

    ግሩም መረጃ ነው አመሰግናለሁ
    በምን ስልክ አፕስ ትግኛለህ ዋትስአፕ, ቭይበር ወይም ቴሌግራም ለቤት ግዥ

  • @tadeedamte184
    @tadeedamte184 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እባክህ የሚሸጥ የባንክ አክሲዮን ካለህ?

    • @tadeedamte184
      @tadeedamte184 ปีที่แล้ว

      ምን እሚባል ባንክ አለ?

    • @ErmitheEthiopia
      @ErmitheEthiopia  ปีที่แล้ว

      የሁሉም አለን 🤝 0944365959

    • @tsehaywolde1042
      @tsehaywolde1042 ปีที่แล้ว

      @@ErmitheEthiopia አማራ ባንክ አለ??

    • @FatySam
      @FatySam 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@tsehaywolde1042😅😅😅😅😅😅ዘርኛ