በትልቅ ትርፍ የሚታወቁት ባንኮች አክሲዮናቸዉ ለሽያጭ ቀርቧል ethiopian bank share information

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 42

  • @keftube
    @keftube  2 ปีที่แล้ว +5

    ለባንክ አክሲን መረጃ ለመጠየቅ ብቻ 0911248597 ወይም 0940599595 ላይ ይደዉሉ

  • @መስከረምየጌታልጅመስከረም

    እናመሰግናለን

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ከፍ ስለመረጃህ እናመሰግናለን። ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ ። የእኔ ጥያቄ ስለአክስዬን መጀመሪያ በደንብ ብታብራራልን አንድ ሙሉ ቪድዮ ብትሰራልን በትህትና እጠይቃለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @sunmoonadam140
    @sunmoonadam140 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for ur loyal information,

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +2

    እነ ዘምዘም. ሀጅራ. ባንክ የላቸውም ወይ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +2

    አልገባኝም. ከስንት ጀምሮ ነው መግዛት የምንችለው

  • @taretube3746
    @taretube3746 2 ปีที่แล้ว +1

    አማሪ ባንክና ብርሃን ሽጥልኝ

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 2 ปีที่แล้ว +2

    ከስንት ጀምሮ ነው

  • @kibatushimber4918
    @kibatushimber4918 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድማችን የአክሲዮ መጠን(ቁጥር) ላይ ትልቅ ስህተት አለው በአገላለፅ ላይ

  • @sabakassa9226
    @sabakassa9226 ปีที่แล้ว

    ስለ አትራፊ ባንኮች ብትሰራልን ጥሩ ነው

  • @fasisass5378
    @fasisass5378 2 ปีที่แล้ว

    Pls telss how much one person can buy one chare

  • @robelazeze4102
    @robelazeze4102 2 ปีที่แล้ว

    teyaka alage anede ketageza behola masadage yehalale waye ???

  • @sallahisone583
    @sallahisone583 2 ปีที่แล้ว

    ለምትሰጠን መረጃ በፕሮሰሶች ሁኔታ ተጠቃሚ ባንሆንም አንተ ለምሰጠን ጥሩ መረጃወች ከልብ እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @sitedelile1729
    @sitedelile1729 ปีที่แล้ว

    አክስዮን የሚሸጥ ካለ የሚሸጥበትን ቀን ብትገልጽልን ይቻላል ወይ

  • @birtukanbedane5788
    @birtukanbedane5788 2 ปีที่แล้ว

    ለሰጠህን መረጃ ተባረክ ከዚህ ሁሉ ባንክ የቱ ነው በጣም አትራፊ መልስ ስጠኝ

    • @mershaewnetu673
      @mershaewnetu673 2 ปีที่แล้ว

      1ኛ. ኦሮሚያ 2ኛ. አዋሽ 3ኛ. ዳሽን 4. አብሲኒያ ወዘተ... ከኮሮና በፊት 40-50% ያተርፉ ነበር አሁን ግን ከ 30% አይበልጥም።

  • @Tayem387
    @Tayem387 ปีที่แล้ว

    አክስዎን መግዛት የሚፈልግ purpose black Eth trading yanagregn

  • @MandLT
    @MandLT 2 ปีที่แล้ว +2

    ይሄ ነገር የውጭ ባንክ ስለሚገባ ባለአክሲዮኖች ብራቸውን እየሰበሰቡ ነው🤔 ሽያጩ እና ባንኮቹ በዙብኝ።

  • @frezersolomon3461
    @frezersolomon3461 ปีที่แล้ว

    Eske meche ykoyl?

  • @temamasfir622
    @temamasfir622 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ የኢንሹራንስ አክሲዎን ሽያጭ በይበልጥ ብትነግረኝተማም ነኝ

  • @workeneh2410
    @workeneh2410 2 ปีที่แล้ว +2

    የየባንኮቹን dividend ብታሳውቅ ጥሪ ነበር

  • @126177
    @126177 2 ปีที่แล้ว

    How is for someone who has Foreign citizenship

  • @jesusislord288
    @jesusislord288 2 ปีที่แล้ว

    አልገባኝም
    ለምሳሌ እኔ ስንት ብር ከፍዬ ነው አክስዮንን የምቀላቀለው ❓️

  • @Fred-ur2sr
    @Fred-ur2sr ปีที่แล้ว

    Debub global bank aksion megzat yemifelk yanagregn

  • @birukgetahun5119
    @birukgetahun5119 2 ปีที่แล้ว

    what about Dashen bank share??

  • @chuchubezabihtekileyes877
    @chuchubezabihtekileyes877 2 ปีที่แล้ว

    አንድ ሰው ስንት አክስዮን መግዛት ይችላል?
    ገደብ አለው ወይ አክሲዮኑን ለመግዛት?

  • @tsehaytube6053
    @tsehaytube6053 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ከፍ እንዴት ነህ

  • @selamselam115
    @selamselam115 2 ปีที่แล้ว

    አክሲዎን ስገዛ ባኩ ከከሰረ እኛም እንከስራለን

  • @faridafaryatube6582
    @faridafaryatube6582 2 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ነህ ከፍ እኔ አይገባኝም ሥለአክሢዮን በደንብ አብራራልኝ

  • @demewoz5061
    @demewoz5061 2 ปีที่แล้ว

    abissenia bank trfu endet new

  • @ወሎሐይቅ
    @ወሎሐይቅ 2 ปีที่แล้ว

    የ40 ሺብሩን አክሲወን በገዛ ደስይለኛል ግን 2 ወርበሆላ ነው መምጣት እምችለው

    • @blenmamoye1723
      @blenmamoye1723 2 ปีที่แล้ว

      በውክልና መግዛት ትችያለሽ

  • @bakhtali2132
    @bakhtali2132 2 ปีที่แล้ว

    bro,,,የእናት ባንክስ እንዴት ነው

    • @keftube
      @keftube  2 ปีที่แล้ว

      የእናት ባንክ አክሲዮን አንዱ በ1000 ብር እየተሸጠ ነዉ

    • @bakhtali2132
      @bakhtali2132 2 ปีที่แล้ว

      የእናት ባንክ በትልቅ ትርፍ አይታወቅም ማለት ነዉ bro,,,, please

  • @FF-tx8kq
    @FF-tx8kq 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ
    ካልተሳሳትኩ ትንሽ ቁጥሩቹ የተሳሳቱ ይመስለነኛል። ብዙ ግዜ እንዳየሁት የባንኮች የአንድ አክሲዩን ዋጋ 1000 ብር ነው። በአንተ አቀራረብ ግን የአንድ አክሲዩን ዋጋ በአንድ ብር (premium ውን ሳይጨምር)የተሰላ ይመስለነኛል። እስቲ እባክህ አረጋግጥልን። የኔ ስህተት ከሆነ በቅድሚያ ይቅርታ እጠይቃለሁ።

    • @keftube
      @keftube  2 ปีที่แล้ว

      ባንኮች በራሳቸዉ ሽያጭ ሲያቀርቡ እዉነት ነዉ የአንድ አክሲዮን ዋጋ 1000 ብር ነዉ፡፡ ነገር ግን ይሄ ዛሬ የቀረበዉ ከዚህ ቀደም አክሲዮን ገዝተዉ አሁን ለሌላ ሰዉ መሸጥ የፈለጉ የባላክሲዮኖች አክሲዮን ነዉ፡፡ የብሩም መጠን ከአክሲዮኑ መጠን ጋር ይያያዛል፡፡ አክሲዮኑ ከበዛ መሸጫዉም እንደዛዉ ይበዛል፡፡

  • @uaeuae3823
    @uaeuae3823 2 ปีที่แล้ว

    ንግድ ባንክ የለውም

  • @gamalmohammad5377
    @gamalmohammad5377 2 ปีที่แล้ว

    😂😂😂😂😂🤣🤣

  • @ethiaddisabeba1223
    @ethiaddisabeba1223 2 ปีที่แล้ว

    @kef tube
    quteru lay tesasethal
    FOR EXAMPLE
    አክስዮን= 100 የሚሸጥበት ዋጋ= 230,000
    አክስዮን=200 የሚሸጥበት ዋጋ= 460,000
    ባንክ አክስዮን=300 የሚሸጥበት ዋጋ= 690,000
    ባንክ አክስዮን=400 የሚሸጥበት ዋጋ= 920,000
    ባንክ አክስዮን=500 የሚሸጥበት ዋጋ= 1,150,000
    ባንክ አክስዮን=1000 የሚሸጥበት ዋጋ= 2,300,000