አዋጪ አክሲዮን ለመግዛት መከተል ያለባችሁ መርህ! The principle you must follow to buy a profitable stock!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ต.ค. 2024
  • አክሲዮን የገዛችሁ ሰዎች #አዋጪ አክሲዮን ስለመግዛታችሁ በምን እርግጠኛ ናችሁ? ብዙ ሰዎች የምን ድርጅት አክሲዮን?፤ የስንት ብር አክሲዮን?፤ መቼ አክሲዮን ይገዛ?፤ ለምን አክሲዮን ይገዛል?፤ ለምን አክሲዮን ባይገዛ ጥሩ ነው?፤ ወዘተ መካሪ እና በቂ ምክንያት ሳይኖር ነው በመቶ ሺ የሚቆጠሩ ሰዎች አክሲዮን የገዙት፤ በርካታ የአክሲዮን ድርጅቶች የተከፈቱት፤ ብዙዎች በግምት አክሲዮን ገዝተው የከሰሩት፤ በአክሲዮን ገበያው ቢሊዮን ብሮች የሚዛወሩት! ለዚህ ማስረጃ የአክሲዮን ገበያውን መምራት የነበረበት #የካፒታል_ገበያ ዝግ ሆኖ ነው የኖረው!
    ስለዚህ በመሰረታዊነት አክሲዮን ለመግዛት መታየት ያለባቸው ነጥቦች ምን መሆን እንዳለባቸው የሚያሳይ ይህንን ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ!

ความคิดเห็น • 44

  • @ashtesera6949
    @ashtesera6949 ปีที่แล้ว +3

    I appreciated your efforts to educate us. Pls be aware that some people have pay you big respect .

  • @addisshewaye8070
    @addisshewaye8070 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እናመስግናለን ዋሴ የብዙዎችን ሀሳብ ነው ያቀረብከው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @bedadalegesse5669
    @bedadalegesse5669 2 ปีที่แล้ว +2

    ጥሩ ማብራራና ምርጃ አግንቻለሁ ኑርልኝ!

  • @yonatanalemseged2325
    @yonatanalemseged2325 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋሴ እንዴት አመሸህ ስለ አክሲዮን አሁን አሁን ብዙ ሰው ተሳትፎ እያደረገ ነው አለማችን ላይ ያሉ ትልልቅ ኩባንያዎች በአክሲዮን የተሰበሰበን ካፒታል ይጠቀማሉ በአገራችን በጣም ቢስፋፋና ሁሉም ሊሳተፍበት የሚችልበት እንዲሆን የካፒታል ገበያ መጀመር ይኖርበታል ብዙ የስራ እድል ከፍተኛ ግብር የመክፈል እድል እና ፍትሀዊ የሆነ የሀብት ክፍፍልን ያመጣል የሚል እምነት አለኝ። መልካም ጊዜ

  • @sharieabbi4706
    @sharieabbi4706 ปีที่แล้ว +1

    thanks for your technical sapport

  • @issaahmed9754
    @issaahmed9754 2 ปีที่แล้ว +3

    እጅግ አረጌ አመሠግናለሁ ላጋራሃው የኢኮኖሚክስ ሃሳብ

  • @eliaszeray7981
    @eliaszeray7981 ปีที่แล้ว +2

    Good Presentation. Thank u.

  • @YeguderaAmora
    @YeguderaAmora ปีที่แล้ว

    ለሰጡን ምክር በጣም እናመሰግናለን! ያቆይልን!

  • @HaftomBirhane-th5fs
    @HaftomBirhane-th5fs 5 หลายเดือนก่อน +1

    great idea

  • @finetbusinessideafinetcomp991
    @finetbusinessideafinetcomp991 ปีที่แล้ว +1

    wow thank so much for information

  • @LittleCreationsETH
    @LittleCreationsETH ปีที่แล้ว +2

    This is very useful, now can you also let us know how much dividend the top share companies paid out in the past year? Thank you! And how much dividend is a good dividend for Ethiopia taking into account inflation?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  ปีที่แล้ว

      ከታክስ በፊት ከ35% እስከ ምንም ያልከፈሉ ባንኮች ድረስ ነበሩ። ስለዚህ የየባንኮቹ ዓመታዊ ሪፖርት ላይ መጠናቸውን ይገልፃሉ ስለዚህ ከዛ ላይ መረጃውን መመልከት ይቻላል። በአንፃራዊነት ከፍተኛ የሚባለውን የከፈሉት መጥፎ አይደለም።

  • @ykz-ty9rp
    @ykz-ty9rp 10 หลายเดือนก่อน

    Thank you for your information. Where can we check their profile?

  • @hanagetu8120
    @hanagetu8120 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up wase

  • @እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ
    @እሙአብድሮህማን-ሰ2ዠ 3 หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ነህ

  • @romanbogale6660
    @romanbogale6660 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you wase

  • @Dagnachewshitaw
    @Dagnachewshitaw ปีที่แล้ว +1

    Many Thanks!!!

  • @ephratasolomon7975
    @ephratasolomon7975 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you broo so much

  • @enatbelete6122
    @enatbelete6122 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks wase

  • @hayalterefe2479
    @hayalterefe2479 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing wase!

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 ปีที่แล้ว

    እጅግ ፣በጣም ፣አመሰግናለሁ። ወንድሜ ፣እኔ ፣እርዳታ ፣ያስፈልገኛል ። እባክህን ፣ልትረዳኝ ፣እፈልጋለሁ ። ሰልክ ፣ባገኝ።🙏

  • @dahlaktsegay9662
    @dahlaktsegay9662 2 ปีที่แล้ว +1

    Good job

  • @AlmazSiyum
    @AlmazSiyum 9 หลายเดือนก่อน

    ሀያት አክሲሆን ጥሩ ነው ወይስ

  • @tesfayefamily2332
    @tesfayefamily2332 2 ปีที่แล้ว +1

    amazing

  • @destayfru7562
    @destayfru7562 2 ปีที่แล้ว

    Thanks

  • @joetheguy115
    @joetheguy115 ปีที่แล้ว +1

    How can I beome a stock broker?

    • @theethiopianeconomistview
      @theethiopianeconomistview  ปีที่แล้ว

      ትምህርት + አጫጭር ስልጠናዎች መውሰድ + Social Contact

    • @joetheguy115
      @joetheguy115 ปีที่แล้ว

      @@theethiopianeconomistview ትምህርቱን ካገኘሁ በኋላ ከዛ እንዴት ነው ማረገው? ማለት የት ነው ፍቃድ ማገኘው? እና ደሞ የ ባንክ አክሲኦን Broker መሆን ይቻላል?

  • @mamushgope1650
    @mamushgope1650 ปีที่แล้ว

    The best bank is Awash bank

  • @edelawitwondemu901
    @edelawitwondemu901 10 หลายเดือนก่อน

    Enamsgenalen pls bu anstga waga yu meshet kalu negerug temare nug mesrat efelgalew melwt

    • @mike-bp7rt
      @mike-bp7rt 8 หลายเดือนก่อน

      selam endet nesh eziw addis abeba west yale and telek tekwam ale yesun share megzat tchyalsh teru teref yasgegnal

  • @AlmazSiyum
    @AlmazSiyum 9 หลายเดือนก่อน

    ሀያት አክሲሆን ልገባ ነበረ ምን ይሻለኛል

  • @abctube26
    @abctube26 2 ปีที่แล้ว

    Sle ethio sugar share mn tlaleh

  • @tsegagufo2600
    @tsegagufo2600 10 หลายเดือนก่อน

    ጥንቃቄ ጆራችን ላይ ጎሮርህን አትጥረግ

  • @tokechwshalo-mb6ve
    @tokechwshalo-mb6ve ปีที่แล้ว

    አክሲዮን ገንዘብ መመለሰ አይችልም

  • @benyambrhaney6210
    @benyambrhaney6210 2 ปีที่แล้ว +2

    Keep it up wase

  • @misrakbekele805
    @misrakbekele805 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing wase!

  • @senameko7981
    @senameko7981 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up wase

  • @selamtefera3210
    @selamtefera3210 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up wase

  • @hayalhayuti4393
    @hayalhayuti4393 2 ปีที่แล้ว +1

    Amazing wase!

  • @አስገራሚየስፖርትቪዲዮዎች
    @አስገራሚየስፖርትቪዲዮዎች 2 ปีที่แล้ว

    Keep it up wase

  • @nigussiemegistu4670
    @nigussiemegistu4670 2 ปีที่แล้ว +2

    Amazing wase!