ወሳኝ መረጃ! ከዶሮ እርባታ ጀርባ ያሉ ችግሮችና መደረግ ያለባቸው ቅድመ ዝግጅቶች |chicken farming | business| Ethiopia | Gebeya

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 84

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ዘመናዊ የሆነ መጋረጃ ዋጋ በኢትዮጵያ 2015 th-cam.com/video/TKrgerCbm7Y/w-d-xo.html

    • @carlamendoza5416
      @carlamendoza5416 2 ปีที่แล้ว

      ጫለ በናትህ እኔም ልሰራ እያሰብኩ ግን ፍራቻው አበኝ

    • @አስረስሞጎስ
      @አስረስሞጎስ 2 ปีที่แล้ว

      ጫላ ወንድሜ በጣም በጣም ነው እማመሰግንህ አዋጭ ስራ ነው ብየ ለመስራት በጣም እያሰብኩነበር እግዚአብሔር ይባርክህ እስከ ቤተሰብህ ጉዳቱን አናስብም ጥቅሙን እጂ

  • @yenebrqiyesus596
    @yenebrqiyesus596 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት በጣም ደስ ይላል የምታረጉት ነገር ተባረኩ ስለ ቀናነታችሁ 🙏🙏

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @tawabchtagaya7052
    @tawabchtagaya7052 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሞቻችን።ለምትትሰጡን መርጃ ።በተለይ እኛ በስደት ያለነው።ጥሩ የስራ እድልነው። ላይክ ሸር በማድርግ እንጀምር ኢትዩጱያዊን።

    • @atowerku1536
      @atowerku1536 2 ปีที่แล้ว +4

      የሚገርመው ውሸትና ቱሪናፋ የሚያወሩ ቻናሎች ያላቸው ተከታይና እይታ ይገርመኛል። እነዚህ ደግሞ ሀገርንም ግለሰብንም እየሰሩ የሚገባቸውን ክብር አላገኙም። ብቻ አደራችሁን አንዱንም ፕሮግራም እንዳታቋርጡብን

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን

  • @Tube-ot9lj
    @Tube-ot9lj ปีที่แล้ว +2

    እዉነት እደናተ አይነቶችን ያብዛልን ስቶቹ እህል ይመስል ዘር በመቁጠር ህዝብ ያፋጃሉ እናተ ግን ጥሩ አይድያና ትምህርት ነዉ

  • @MulukenTakele-ir2ud
    @MulukenTakele-ir2ud ปีที่แล้ว

    ገበያ ሚዲያ የምታቀርቡቸው የቢዝነስ አማራጭች ደስ ይላሉ አግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱ እኔም አንደወጣት መስራት አፈልጋለሁ

  • @HjxDighx
    @HjxDighx ปีที่แล้ว

    Ejeg Betam Arefe Matenekereya New Enamesgenalen Edenate Ayenetuin Qen Asabewochen Wedemoch Yabezalin GATA!!!🎉🎉🎉❤❤

  • @yaredasnake-w3q
    @yaredasnake-w3q ปีที่แล้ว

    U save my life broo tnxs big respect

  • @AsfawGedefaw-e1u
    @AsfawGedefaw-e1u ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያላነሳችሁት ነገር አለ እነኝህ ሰወች ያሳደጉትን ጫጩት ክትባት ሳይሰጡ ነው የሚያከፋፍሉት ከዛም ወደገጠር ከተሰራጩ በሗላም ወዳው ይምታሉ 100%

  • @dawitworku1653
    @dawitworku1653 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ስራ ነው። በርቱ ብዙ ተምሬበታለው እ/ር ይባርካችሁ።

  • @etuumulneh2568
    @etuumulneh2568 ปีที่แล้ว

    Swedachu😘😘tebareku

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እወዳችኋለሁ 😍😍😍

  • @lidymgaberymgaber2529
    @lidymgaberymgaber2529 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ውዶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว +1

    እኔዶሮ እርባታአ እናላም ማርባት ፍላጎቴ ኢንሽአላህ ከስደት መልስ ምንምይሁንምንእስራለሁ

  • @ባህርዳር
    @ባህርዳር 2 ปีที่แล้ว

    በጠም እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው የሰጣችሁን

  • @biyyaormaa5345
    @biyyaormaa5345 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ወደ ሀገር ስገባ ዕቅዴ የዶሮ እርባታ ነዉ አላህ ይርዳኝ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 2 ปีที่แล้ว

    thanks you chala brother

  • @zuzutube3698
    @zuzutube3698 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      በቅንነት እነደማመር እህቴ

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ጥሩሀሳብነዉ በመቀጠል ለኛለማዳም ቅመሞቺ ጩሁሉንጉሙርክ ይዘንየምንገባዉንእየቀማ ባዶእያሰገባንነዉ እኛበሰዴትየሰዉፊትገርፎን ለተመመሲባል ለመሰጊዲ ለቤተክርሰቲያን ለአባይግዲብ ሲባል ካለንእያካፈልንአሰተዋፃእያረግንአገርሰንገባግን ተበዘበዝን አዲአዲከእቃሁላእዲፈቀዲልንከቀረፅነፃ ጩሁሉን ዲምፃቺንይሰማ😔😔😔😔😔😔

  • @tedt.3568
    @tedt.3568 2 ปีที่แล้ว +2

    Can you do the same type of analysis for dairy farm?

  • @keenarabbi6222
    @keenarabbi6222 2 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen

  • @hayahhayah4835
    @hayahhayah4835 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን እስቲ ስለሱፐር ማርኬ ስራለን ቪዶወ

  • @Tube-jq5ix
    @Tube-jq5ix 2 ปีที่แล้ว +5

    ከስኬት ጀረባ ያሉትን ችግሮች በግልፅ ስላካፍላችሁን ከልብ እናመሰግናለን በረቱልን

  • @ALLINONE-xk3ms
    @ALLINONE-xk3ms 10 หลายเดือนก่อน

    😮😮

  • @etsegenet1722
    @etsegenet1722 2 ปีที่แล้ว

    Wow

  • @hayattube6872
    @hayattube6872 2 ปีที่แล้ว

    በርታ ወንድሜ ጫላ

  • @mmn108
    @mmn108 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @በልአልሀምዱሊላህቢንትሀም

    👍👍👍👍

  • @zdtube5432
    @zdtube5432 2 ปีที่แล้ว +2

    ሀገር ስገባ እሰራለሁ ብዬ የማስበው ነው እግዚአብሔር ከፈቀደ እናመሰግናለን ወንድማችን

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

    • @zdtube5432
      @zdtube5432 2 ปีที่แล้ว

      @@TubeTube-vf4yb እሺ

  • @zemzemmohammed7354
    @zemzemmohammed7354 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስው እስር ላይክ ቢስጥ በስጠሀህ ነበር

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 ปีที่แล้ว +1

    እይ እኛ ኢትዮጵያኖች በቃ እኔ ብቻ ሰርቼ ልብላ ባዮች ነን እስክ ምን አለበት ሁሉ ብያልፍለት????ለካስ ሆዳም ሀብታሞች የዶሮዉን ክልል ይዞት ነዉ አንድ ዶሮ 700/800 የሆነዉ አንድ እንቁላል10/13 የሆነዉ

    • @manalenew2419
      @manalenew2419 ปีที่แล้ว

      Betam new ymyasazenew hodamoch

  • @zmzmmhmd4286
    @zmzmmhmd4286 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልኝ

  • @ዘላለምአምላኬእግዚአብሔር

    እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ ወንድሞቻችን በክርስቶስ ፍቅር እወዳችሁ አለው እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርሳችሁ

  • @BelayTekle-nt8fx
    @BelayTekle-nt8fx 6 หลายเดือนก่อน

    tikikil nachihu

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 ปีที่แล้ว +1

    ያሠብኩት ሥራ ነበረ ማሽኑ አለኝ ግን ቦታ አልተሠጠንም

  • @kalesorsa8818
    @kalesorsa8818 2 ปีที่แล้ว

    Baxame ena masgenalane sela mesaxune maraga basalame basedate lamene norawo sedatoche faxare edema na xana yesexelen 😍😍😍😍

  • @kemlaseid4129
    @kemlaseid4129 2 ปีที่แล้ว

    Bretu slzer enkulal srulen yareb yger mashin lmamtate enflgalen

  • @meshyonasgonsamo37
    @meshyonasgonsamo37 ปีที่แล้ว

    ውድ ወንድሜ ጫላ ያንተን ፕሮግራም በንቃት የምከታተል ሰው ነኝ ግን በተወሰነ ካፒታል ማለትም 150 000 ሺህ ብር ያህል ምን ብሰራ ያዋጣኛል እባክህን?

  • @ወለተመድህን-በ5ኰ
    @ወለተመድህን-በ5ኰ 2 ปีที่แล้ว

    እዉነት የኛ ሰዉ አዱ ለአዱ ማደግ አይወድም አተ ግን ትለያለህ ወድማቺን ተበረኩ

  • @ሽፈራውሃይሉከበደ
    @ሽፈራውሃይሉከበደ ปีที่แล้ว

    በሽታ ለመከላከል እነድይት ይቻላል

  • @FuadSultan-p1l
    @FuadSultan-p1l ปีที่แล้ว

    Enkulal ket naw menagagnaw bet takumugn

  • @AsdAsd-jc1me
    @AsdAsd-jc1me 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እሚገርም ግልፅ ያለ አቀራረብ ነው እውቀት አግኝቼበታለው አለማድነቅ አይቻልም አመሰግናለው

  • @እንድሪስ145
    @እንድሪስ145 2 ปีที่แล้ว +1

    አራት አመት አጥንቻላሁ በሚገባ ዛሬ የገባኝ
    የተለየነው።

    • @mebasefa
      @mebasefa ปีที่แล้ว

      medenew?

  • @desalegnsamuelmekango5961
    @desalegnsamuelmekango5961 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for all. What about modern fishing in ethiopian. Same idea about

  • @nasirkelil978
    @nasirkelil978 2 ปีที่แล้ว +2

    I think it is better to show us practical work by visiting sample poultry site and interviewing them rather than talking theoretically.

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 2 ปีที่แล้ว

    chalaye..yene..wondim..ene..yanten..silki..lagegn..alchalikum..ebakihin...alaschegirhim..lemikir..newu..slikhin

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥራችን አስቀምጠናል

  • @ArsiinaaTube
    @ArsiinaaTube 2 ปีที่แล้ว

    😍

  • @ወሄነትየገጉዩቲዩብ
    @ወሄነትየገጉዩቲዩብ 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ዉድ ቤተሰቦቻችን በያላቹበት ፈጣሪ ይጠብቃቹ ለምትሰጡን መረጃ እናመሰግናለን

  • @ethio125
    @ethio125 ปีที่แล้ว

    የኔ ምኞት ነው ከልጅነቴ ጀምሮ

  • @mamush2245
    @mamush2245 2 ปีที่แล้ว

    ከእንሰሳት ጤና ቢሮ ነውየመጣነው ብለው ዶሮዎቹን በፊንጢጣቸው በሽታውን ሲጨምሩባቸው በቪድዯ የያዛቸው ዳያስፖራው ኢንቬስተር የኔታ ቲዩብ ላይ የፍርድ ያለህ እያለ ነበር በሺህ የሚቆጠር ዶሮ አልቆበት ያስደረጉትም እንቁላል ማስፈልፈያ ማሽን ያላቸው ናቸው ይህንን ያስደረጉት እግዚአብሔር ልብ ይስጠን

  • @selameselam1949
    @selameselam1949 2 ปีที่แล้ว

    Ante melkam sew fetari yetbekek ulam lenya sedtenyoch tesfa sechi nek nurln

  • @saradidha6177
    @saradidha6177 2 ปีที่แล้ว

    Enamsgnlen

  • @stube3784
    @stube3784 2 ปีที่แล้ว

    ጫላ ወድሜ በርታ እስኪ ቁጥር አስቀምጥልኝ ወድሜ?

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว +1

      ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ ስልካችን ቪጂዮ ላይ አለ

    • @stube3784
      @stube3784 2 ปีที่แล้ว

      እር ተከታይህ ነኝ ወድሜ

    • @enatamaryam7906
      @enatamaryam7906 2 ปีที่แล้ว +2

      ቅር አይበልክ ወንድሜ አብዛኞቻችን እየሰራን ከኪሳቺን አድርገን በድምፅ ብቻ ስለምንከታተል ይሆናል ፈጣሪ ይጠብቅህ ቅን ወንድማችን 🙏🙏እኖዳችኃለን

    • @አስረስሞጎስ
      @አስረስሞጎስ 2 ปีที่แล้ว

      ​@@gebeyamediaእውነት ነው

    • @ወለተመድህን-በ5ኰ
      @ወለተመድህን-በ5ኰ 2 ปีที่แล้ว

      @@gebeyamedia በረታ እናመሰግናለን ወድማቺን ጫላዬ በቅረቡ አድሳባ እመጣለሁ ዳቦ የሚሰሩ ታገናኝኛለህ መልመድ ፍልጋለሁ

  • @የወሎልጇይ
    @የወሎልጇይ 2 ปีที่แล้ว

    ደሥ ሥትሎ ለሥለሥ ባለ ድምጽ

  • @NahusenaySenay-wt4nj
    @NahusenaySenay-wt4nj 3 หลายเดือนก่อน

    Admea bsftuea maltea debrziet Nazrtenwea

  • @ethio125
    @ethio125 ปีที่แล้ว

    ጫላ ወደ ሃገር ስመለስ አንተን ማግኘት እፈልጋለሁ በጣም የስራ ጉጉት አለኝ

  • @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ
    @ያረብሀጃዬንአውጣልኝ 2 ปีที่แล้ว

    ስለ በሬ ማድለብ መረጃ አቅርብልን

  • @jamila3850
    @jamila3850 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናል ለኛበማሰብ ስለምትደግሙ

  • @elsatube9804
    @elsatube9804 2 ปีที่แล้ว

    Nagaa sifi haa guddattuu ijolee teenyaa afaan oromoo hin dubbanee argaa keessani womaa kamufuu kan ani yeroo hundumaa hojjachuu barbaduu lukkuu horsisuu dha

    • @gebeyamedia
      @gebeyamedia  2 ปีที่แล้ว

      Yoo nuuti Afaan Oromootiin hojjannu namni ilaalu hin jiru,yoo nuuti Afaan Amaaraatiin hojjannu immoo maaliif Afaan Oromootiin hin hojjattan jettu ,Chanalii Afaan Oromoos qabna garuu namni ilaalu hin jiru,durumaayyuu rakkoon keenna akka saba biraa wali guddisuufi tokkummaa hin qabnu kanaaf tuffatamna.

    • @raadiyaamohamed7617
      @raadiyaamohamed7617 2 ปีที่แล้ว

      @@gebeyamedia Abshir sabako.we all respect you bro

  • @AmyAmy-pz5cj
    @AmyAmy-pz5cj 2 ปีที่แล้ว +2

    ጫላ ግን ትለያለህ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 ปีที่แล้ว

      እህቴ ደምሪይ በቅንነት

  • @-Ele
    @-Ele 2 ปีที่แล้ว +1

    ኑ👉ዉድና የተከበራቹ የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 👉🏻 ኑ ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌺🌺

  • @alulabruk7274
    @alulabruk7274 ปีที่แล้ว

    Get to the point you're running around the circle too much