ስለ ዘይት ምርት የተሰማው መልካም ዜና | "የኮሪደር ልማቱ ስራ አጥ አድርጎናል" ነጋዴዎች -ጥር 06/2017 | business news |Gebeya Media

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 5

  • @adahgych2016
    @adahgych2016 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዘገየ እንጂ መልካም ነው የጎጆ ኢንዱስትሪዎች ቢታከሉበት ይሳካል

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    OK ኑግን በሚስጥር ወደ አሜሪካ ብቻ ነው በድብቅ የሚላከው እሱን አስቁሙት ለሀገር ውስጥ ምርት እንዲሆን ለእኛ ህዝብ ደናቁርት ዶክተሮች ቀጥረዉ የኑግ ዘይት አይረባንም ያሳምማል ብለው በዉሸት አስወርተዉ እነሱ ለመድሀኒት ለሀብታሞች ብቻ ነው የሚጠቀሙበት ሀበሻ ንቁ ታማኝና ልባም ሁኑ።ጥቅማችንን ጤናችን ጠብቁ የገበሬዎች ሀገር ነንና ምንም ነገር ምግብ ነክ ነገሮች ከዉጪ መግባት የለበትም ህዝቡ አለቀ በምግብ ወለድ በሽታዎች።

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የድሮ ሰው አና የድሮ ንብረት አንድ ነው

    • @AlexZenabe
      @AlexZenabe 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አወ የድሮ ሰው አስተዋይ ነው ።የድሮ ንብረትም ጠንካራ ነው።

  • @AlexZenabe
    @AlexZenabe 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም ልማት የለም ተነሳን የስንት እናቶቻችን አባቶቻችን ቤቶች ፈረሱ የታለ ለውጥ ቤት የሰጧቸው? ዘንባባና የአስፓልት መብራት ህዝብ አይደለም ለሐገር የሚጠቅመው የሰው ልጅ ስለሆነ።