please could make english subtitle in order to reach those who can't understand amharic like me, although i can't understand perfectly amharic i get alot of information your videos and also i am one of the views of your videos
I want to engage in soap production , I know or I've enough information on how to produce soap , but where do i get the chemicals that are used for soap production ........ Samuna la mamiret yemiyasfelgew xiree iqqaa ke yat yigenyal ?
brother balefew tiktok lay 2000000 shi bir kotiben ye2 milon birr mekina yemigezalin bank endale yakerebkew zigjit silameletegne yetignaw bank endehone baki nigerege
መኪና ከመግዛታችሁ በፊት ማወቅ ያለባችሁ ወሳኝ መረጃ | ቆይታ ከባለ ሙያ ጋር!th-cam.com/video/fJUl2_PBgOI/w-d-xo.html
ሰላም ለናንተ ይሁን የገብያ ሚድያ አዘጋጆች
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ ይህ ነው በዚህ ሰአት ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት ችግሩ በሩን ግጥም አርገው ዘግተው ለመስራትም ካለ ጉቦ የማያንቀሳቅስንመዋቅር በየክልሉ አሉ
You're right ✅
ደስ የሚል መረጃ ነውቀጥሉበት ለእኛ ለስደተኞች ወሳኝ ነው ጫላየ ጠፍተህ ነበር
1. የቡና ስራ
2. የፋይበር ግላስ ስራ
3. የሳሙና ስራ
4. የዲኮሬሽን ስራ
5. የፊኒሺንግ ስራ
ምርጥ ነህ የሰዉን ግዜ ቆጥበሀል እነዚህን የሚፈልግ ካለ ገብቶ እስከመጨረሻዉ ማየት ይችላል
Thanks 😊
ተደራጅቶ መስራት ለምትፈልጉ ግሩፕ ከፍተናሌ
@@zekiyatemam7901 ዬት ነው ጉሩፑ
@@zekiyatemam7901እኔ እፈልጋለሁ የት ነዉ
በርቱ ፖሮግራማቹን ማየት በልችልም ዳዉሎድ እያረኩ ሥራ ስጨርስ እያየዉ ነዉ ፈጣሪ ሕይወታቹን የምለዉጥ ነገር ይስጣቹ
በጣም ጥሩ መልእክት ና ጥሩ አገላለጽ
ውድ ወገኖች❤❤❤❤❤
ያው ወደ ስራ ባልገባም መረጃው እየተከታተልሁ ነኝ በጣም ጠቃሚ ነው ደስ ይላል በቅርቡ እኔም ወደስራ እገባለሁ።
የገቢያ ሚድያ ፕሮግራም አዘጋጅ በእውነት ቃላት የለኝም ፈጣሪ የልፋትህን የውጤት ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ
አላህ ይጠብህ መሰሎችህ ይብዙልን 🌺🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌷🌷
ተባረኩ እስኪ ይህን ኮሜን የምታነቡ ምክር ምከሩኝ ያለሁት ስደት ነው አገር መግባት እፈልጋለሁ ግን ብዙ ብር የለኝምና እና ምን አይነት ስራ አነስ ባለ እሚሰራ ይኖር 😢
የእውነት ለምታካፍሉን የቢዝነስ መልካም ሀሳብ እናመሰግናለን ክበሩልን💚💛❤️👍👍👍
የምታቀርቧቸዉን የብዝነህ ሀሳቦች ጥሩ ናቸዉ በርቱ
በርቱ ገበያወች እኛንም አላህ ያግራልን እና ከስደት ተመልሰን የራሳችን ስራ የምናቊቁም ያርገን
እናመሰግናለን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው አቀራረባችሁ ደሞ በማይሰለች መንገድ መሆኑ ይበልጥ ያነቃቃል👌👌🙏
በጣም እናመሰግናለን ገበያ ቀለል ያሉ ማሽኖችን ገዝተን ተደራጅተን መስራት ይቻላል አስብበት ቅመሞች ሰደት የሰለቻቹው እኔ በቅርብ እገባለሁ የምትፈልጉ አውሩኝ
እኔም አለሁ ቡና እራሱ አለኝ የራሴ
እኔ አለው ቆንጆ አውሪኝ በቅርቡ ልገባ ነው
@@jteltell8083 በምን ላግኝሽ ከፈለግሽ ዋሳፕ ጉሩፕ አለን
@@እየሰሙመቻልለመኖርይመቻል ገጠር ነው ቡና ያለሽ
@@zabibaahmad6193 ይቱበር ነሽ እንዴ ዘቢባ
በጣም አድናቂያችሁ ነኝ!!!!!
የቡናው በጣም ተመችቶኛል ደግሞ እኔም ስለማስብ ወድጀዋለው ተባረኩ።
ተጀራጅቶ መስራት የሚፈልግ ከስደት መልስ ግሩፕ ከፍተናል ተቀላቀሉ ከፈለጋቹ
እናመሰግናለን።
ጫላ እንኳን በደህና ተመለስክ ላቀረባቹልን ሀሳብ እናመሰግናለን
So Nice Man Chaalaa
ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ የገበያ ሚዲያ አዘጋጆች ዘወትር ለምትሰጡን የስራ አማራጮች ግንዛቤ በጣም እናመሰግናለን 🙏 በቀጣይ ከቻላቹ በናዝሪት ከተማ የኤሌክትሪክ መሸጫ ሱቅ የፈሪጂ የልብስ ማሸን የቲቪ የዋጋ ዝርዝር መረጃን ብትሰጡን በጣም ደስ ይለኛል ❤
መስቄ ወንድማችን በርቱልን
ምሪጦይ❤❤❤❤
ለመረጃህ በጣም አመሰግናለሁ 😍💚💛❤️
ሰላም ለናተ ውድ የገበያ አቅራቤውች በጣም ጥሩው የስራ አማራጮችን ነው ያጋራቹን👍🙏🙏
የቡናው ተመችቶኛል ዋዉ ;;
ተባረኩ!
በጣም እናመሰግናለን በርቱልን
ሳሙና ለማምረት የሚያስፈልጉ ንጥረ ነገሮች ከውጭ ነው የሚመጡት ምናልባት አገርውስጥ አለ ?
ሀሪፍ መረጃነዉ ያቀረባችሁት
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታቀርቡት በርቱ
I wanna to say thank you guys, this is the great prosperity journey!
እናመሰግናለን ወንድሞቻችን ጥሩ መረጃ ነው
ማሻ አላህ ቅንነት ለራስ ነው በርታ👌
I followed you, and get new informations as usual. Thank you for your interesting job. 🙏👍👍
ሰላም ሰላም ዉድና የተከበራችሁ ዉዱ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል
በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@@TubeTube-vf4yb እሽ ማሬ
Enam asabenew baslam Hager kegebu🙏🥰
እናመሰግናለን በጣም👌👌👍👍
Wow great jobs well done 👍🏾 GEBIYA media
አክባሪያችሁ ነኝ
በጣም እናመሰግናለን 🙏❤️💞💞💞
እግዚአብሄር ይስጥልን በጣም ጥሩ ነው በርቱ
ጫላ እንኳን ደህና መጣህ
good job constructive 👌 🤗 🇪🇹 ✌ 🙏💪That’s What We Need.
ጫላ እንኳን በሰላም መጣህ
Hero. You tube channel
ደስ ስትሉ ♥️
የመዳም ቅመሞች አላህ በሰላም ለሀገራችን ምድር ያብቃን
ደምሩኝ እህታችሁ ነኝ እርዱኝ ሰብ በማድርግ
ነይ አንደማመር
@@ESKEDARTUBE እኔንም ደምሪኝ ደምሪሽ አለሁ ውዴ
@@alemethiotube1039 እሺ እማ
ደምሬሻለሁ
@@ESKEDARTUBE እሽ እመልሳለሁ ኮሜንት አስቀምጭልኝ
Very good work l need one of Business plane
በጣምጠሩነውበርቱ
አሪፍ ነዉ ብታሳጥሩት እና ቶሎ ወደ ነጥቡ ብገቡ
በርቱ
thankfully
ጫላዩ እእናተእእኮ ትለያላችሁ🌷
ሰላም ገቢያ ሚዲያዎች የምታነሱት ሀሳብ ምርጥ ናቸው እና እኔም ከምርጥ 5ቱ ቀልቤን የገዛው የፋይበር ስራ ነው እና ቴሌግራም አካውንታችሁን ኮንታክት ብታረጉኝ እና ብናወራ
ጫላ መልካም ሰው
selam endet nachu kechalachu sile pharmacy wholesale bitiseru eskahun alayehum about it
Caliye thank you somuch❤
jabadha
Thank you for sharing 😋
እባካችሁ የምድሃኒት ማከፋፈያ እና የምድሃኒት አስመጭ ላይ ስሩልን
arif new bertu
Very interesting bussines idea.
Thank you so much my favorites 😍💚💛❤️🙏
ps chala encourage to establish plc companies to organize and call for share purchase.we can establish many companies
please could make english subtitle in order to reach those who can't understand amharic like me, although i can't understand perfectly amharic i get alot of information your videos and also i am one of the views of your videos
If u cant understan, how were u able to respond?
ስንት ነው ፕረፖዛል የምትሰሩት?
yemtakerbut serawoch teketatay neng ena arif nachew betam .......sele fiber glass detail video betserulen?
Good job thanks everything guys 😍👌
Good job guys! Keep up
Smart
ይህንን ቻናል እስከዛሬ አለማወቄና ሰብስክራይብ አለማድረጌ ቆጨኝ
ጫላ ይለያል የጫላ አድናቂዎቺ ለይኩኝ❤❤❤
thanks🙏🙏🙏
desi yemil information new tebareku
Enamesegnalen
Enamsgnalen..eski ahun balew huneta sel megbet awachinet serulin
Meeshalee KEEKII Ittin Nu gaffadhs
ማሸኑ ሰንትነው ዋጋው
Aysamam
አረ ይሰማል
arif new enamesegnalen
ደስ የምትሉ ዩቱበሮች አገሬ ልግባና ሰራለሁ
Enante Biro yemtsetut yemamaker agelglot Kfya alew wey mnalbat memtat felge neber eski hasab stugn flagote Buna mejemer new
yefijota nig sira lay bitsaru.
Yebuna mashegiya mashing yet maggnet enchlalen
Decor business mejemer efelgalew bemn melk litagzugb tichlalachu?
Betam new des yalegn gebeyawoch ke sidet mels betam tasfeligugnalachu mamaker efeligalew enanten bertulegn
I want to engage in soap production , I know or I've enough information on how to produce soap , but where do i get the chemicals that are used for soap production ........ Samuna la mamiret yemiyasfelgew xiree iqqaa ke yat yigenyal ?
በዚህ ጉዳይ ላይ የተሰራ ቪዲዮ ገበያ ሚዲያ ላይ አለ
@@gebeyamedia Tell me title of the video , so that i can see it
በtelegram ያናግሩን
Ere benatachu zm blachu sewohn atasastu ene sraw lay negn(coffee rosting) bemtawerut lk aydelem marketu betam kebad new snt sew enanten amno yishewed yihon yasaznal ene rasu amnachu neber kezi befit leka le views bcha new mtserut
ምን ለማለት ነው የቡና ስራ ትርፍ የለውም እያልከን ነው?
to start fiberglass how money capital it need?
ሠላምሕ ይብዛ ወድማችን ትትናሕ ይበቃል እና ቤተሠብ እንሁን እኔ ከድሮም የትዮብ ሣይኖረኝ ቤተሕ ነኝ
ውድ ገበያ የአበሻ የአረቄ ማውጫ በዘመናዊ መልኩ አለ ሲባል ሰምቻለሁ እባክህ ካለ አድራሻቸውን ብታጋራን። አመሰግናለሁ
Telegram lay anagrun link ensetachewalen
ሳቡናግንመስራትእፈልግነበርግንብዙብርይፈልግል
😂❤ 36:22
kip it up NAIC jop
❤
Sile Derek samuna bizu mabirariya alisetachum
አድየረሳከዉ ነገር አቆላሉም ይወስነዋል
brother balefew tiktok lay 2000000 shi bir kotiben ye2 milon birr mekina yemigezalin bank endale yakerebkew zigjit silameletegne yetignaw bank endehone baki nigerege
ሙሉ ቪዲዮውን በዚሁ ቻናል ላይ ያገኙታል
tiru new bertu