በ 10 ዓመቴ በጅብ ተበልቻለው! ህይወት ከዝዋይ _ ባህሬን ክፍል 1_!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 70

  • @bozyabamnet5410
    @bozyabamnet5410 ปีที่แล้ว +8

    እረ ወይኔ እኔ ሰዎች በተደጋጋሚ ስለምክዱኝ እማረራለሁ የአንድ የወንድ ልጅ እናት ነኝ ልጄ ም እያደገ ነው እሰራለሁ ኩዌይት ነው የምኖረው ከምንም በላይ ጤናኛ ነኝ ይሄንን የማወራው ከአሁን ቦሀላ በምንም ምክንያት አላማርርም እባካቹሁ በችግር ላይ ያለን ሁሉ አታማሩ ከእኔ የባሰችን እህት ዛሬ አይቼያለሁ

  • @hareggebre
    @hareggebre ปีที่แล้ว +13

    በስማም ከስንት አደጋ እግዚአብሔር አተረፈሽ ቀን ካልደረሰ የሚባለው እውነት ነው ትረፊ ያላትነፍስ አምላክ እንኳን አተረፈሽ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +5

    የሚገርም ታርክ ነው እግዚአብሔር ድግ አምላክ ነው ከዛ ሁሉ መከራ ያወጣሽ አምላክ ስሙ የተመስገነ ይሁን ቀሪው ዘመንሽ በስላም ይለፍ

  • @FikrtaBogale
    @FikrtaBogale ปีที่แล้ว +1

    ወይጉድ ገራሚ ታሪክ

  • @meseretlemma4242
    @meseretlemma4242 ปีที่แล้ว +6

    ሰው ስንት አይነት ፈተና አለው የአምላካችን እጆች ግን ሁሌም ይከተሉና ያነሱናል
    ክብሩ ይስፋ የድንግልጅ 🙏🙏🙏

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ጉድ ኧረ ሰው ስንት ነገር አለሁ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይመስገን

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 ปีที่แล้ว +1

    እንድህ ቤተሰቤ ይወደኛል የሜል ሰው ስሰማ ደስ ሴል

  • @aynalemwondemu3973
    @aynalemwondemu3973 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አቤት ውድ እህቴ ያገሬ ልጅ ሄሉዬ የሚገርም ከልጅነት እስከህውቀት የደረሰብሽ መከራ ስቃይ እጅግ ያሳዝናል ...... ኡፋ እዴት አሳዘንሽኝ 😂
    ሄሉዬ ይሄሁሉ መከራ ስቃይ አሳልፈሻል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ከዚሁሉ መከራ አውጥቶሻል ቀሪ ዘመንሽን ይባርክ በቤቱ ያኑርሽ እህት አለም ❤❤❤ውድ ያገር ልጅ

  • @lizethio6061
    @lizethio6061 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ምክንያት አለው ከዚህ ሁሉ መአት ያተረፈሽ በአንቺን ተጠቅሞ የሚሰራው ስራ አለ ለዚህ ስለመረጠሽ አንቺ እህቴ እድለኛ ነሽ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥሽ 🙏🏽

  • @rt2874
    @rt2874 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚያብሄር የሰጠሽን እድሜ ማንም አይ ወስደውም አሁንም መልካሙን እመኝልሻለሁ❤

  • @tafasamsung9781
    @tafasamsung9781 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን ተረፍሽ እግዚአብሄር ታሪክ ይቀራል ክብር ለፈጣሪ ይሁን

  • @mulubirara7956
    @mulubirara7956 ปีที่แล้ว +4

    ወይ ጉድ ስንት ጉድ ዓለ?😭😭😭አቤት እግዝያብሔር ግን ሃያልነትህ ተመስገን

  • @engudaymengiste9683
    @engudaymengiste9683 ปีที่แล้ว +3

    አቤት የእግዚአብሔር ጥበቃና ምህረት !!ከስንቱ ከሚታይ ከማይታይ ክፉ አስመልጦን ይሆን??

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪነው እንኳን ተረፍሽ እህቴ❤❤❤

  • @belenhanabelen2677
    @belenhanabelen2677 ปีที่แล้ว +3

    ተመስገን ሄሉ አንችን እግዚአብሔር በብዙ መከራና ስቃይ አውጥቶሻል ለበጎነው ብለሽ እለፊው በጣም ነው በግርምት ያዳመጥኩሽ ተመስገን ነው የሚባለው

    • @helenkalab8377
      @helenkalab8377 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላው እንዲማርበት እንጂ አልፏል ደስተኛ ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 ปีที่แล้ว +4

    እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +3

    የሚገርም ነዉ 🤔🤔🤔 እንኳን እግዚያብሔር አተረፈሽ እህቴ❤❤🙏

  • @ሳሌምሳሌም
    @ሳሌምሳሌም ปีที่แล้ว +7

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሸ

  • @hanakasahun383
    @hanakasahun383 ปีที่แล้ว +10

    እግዚአብሔር እንዴት መልካም አምላክ ነው ከልጅነትሽ ጀምሮ የጠበቀሽ የዘላለም አምላክ ይባረክ

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ቀን ያደረሰሽ አሜን❤❤❤ ክብሩን ይዉሰድ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይወድሻል ታአምር ነው

  • @Ethiopia890
    @Ethiopia890 ปีที่แล้ว +3

    You remind me when I became Catholic, my mom went to give for 3 of us . God is your peotction ❤sis

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 ปีที่แล้ว +2

    ኡፉ እንዴት አሳዘነችኝ 😭😭 እንኳን ለዚች ቀን አደረሰሽ 🙏

  • @bettydejene1642
    @bettydejene1642 ปีที่แล้ว +1

    Heliye Egziabher Endet endemiwedish eko keza hulu bewhala ke mituwejachew betesebish gar menorish

  • @saratasahi590
    @saratasahi590 7 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ 🙏

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ
    @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዐ8ወ ปีที่แล้ว

    በስመአም በዚህ ሁሉ ነገሩስጥ ግን የባእድ አምልኮ እቤታችሁ ውስጥ እዳለ ነው የተረዳሁት አቺን መግደል የሚፈልግ መንፈስ አለ😢😢😢

    • @helenkalab8377
      @helenkalab8377 ปีที่แล้ว

      በጌታ በእየሱስ ስም ጥንቆላ ጀመረሸ እዚህ እኛ ቤት የሚመለከው እየሱስ ብቻ ነው እየሱስ ጌታ ነው

  • @saharm119
    @saharm119 ปีที่แล้ว +4

    አቢት እግዚአብሔር ታምረኛነው ሁሉም ለበጉነው የማያልፍ የለም ይባላን አደል እኳንም ተረፍሺ እህቴ ❤

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw ปีที่แล้ว +3

    ቆንጂት መኪና አደጋ ስደረስ ወደያዉ በፍጥነት ነዉ የሚያነሱት የዜግነት ጉዳይ አኪም ቤት ነዉ የሚጠየቀዉ አረብ አገር ሕግ አለ

    • @helenkalab8377
      @helenkalab8377 5 หลายเดือนก่อน

      እሱን የደረስበት ያቀዋል ውዴ ዛሬም ድረስ የአይን እማኞች አሉ ህግ የለም አላልኩኝም

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว

    አትሙች የተባለች ነፍስ የምር ይገርማል በስመአብ ግን ልጆች በአንድ ስህተት መማር ምናለ ቢችሉ የመጀመሪያ ጉድጓድ የገባችበት እኮ ጥሩ መማርያ ይሆን ነበር አንድ የእኛ እኩያ የነበረ ልጅ እንዲሁ ከስህተት ባለመማሩ ሂወቱን አጥቷል ከገደል ተከንባሎ ሞተ😢

  • @ayufahey3616
    @ayufahey3616 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 ปีที่แล้ว +4

    እየሱስ ነው የጠበቀሽ ጠላት ስንቴ ሊያጠፋሽ ነበር ምክንያቱም አላማው አንቺ ለክብሩ ለስራው እንድታገለግይው ነው ።ዘመንሽን ለአእየሱስ ስጪ

  • @fujfu4032
    @fujfu4032 ปีที่แล้ว +4

    እናት ሀገር ዝዋይ ጉድሽ አያልቅም

  • @hailugebremariam6610
    @hailugebremariam6610 ปีที่แล้ว +1

    መንፈስ ነው

  • @messeretagegnehu6683
    @messeretagegnehu6683 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ የመምህር ተስፋዬን ፈተና ገጠመኝ አዳምጭ

    • @helenkalab8377
      @helenkalab8377 ปีที่แล้ว

      እሺ አመሰግናለሁ እጅግ ❤

  • @zinabeyna2503
    @zinabeyna2503 ปีที่แล้ว

    Mesi gn tadayalshe flgashe bdawl mlket blk atmleshe tzabekushe gtan

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 ปีที่แล้ว +2

    ፊልም ነው የሚመስለው ታሪክስ

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 ปีที่แล้ว +3

    ዛሬም ዶንቦስኮ እንደዛው ነው አዲስ አበባምአለ

    • @fujfu4032
      @fujfu4032 ปีที่แล้ว +3

      የዝዋይ ልጆች እንሰባሰብ

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

    ለምንድነው የትውልድ ስማችሁን እምትቅይሩት???

  • @titiaraya4556
    @titiaraya4556 ปีที่แล้ว

    Yemigerm new Enkuwan lezh Abekash konjo Baharain mekina gechtosh agatami hone ategebu yenberew Restorant esera neber
    Yehonewen selayehu ena erasa bedngata tamema neber Temesgen Enkuwan terfsh kee Hospital kewetash behuwala metcha neber Batsh.
    Selayhush des belongal konjo

  • @etafarawalemu2635
    @etafarawalemu2635 ปีที่แล้ว

    ካቶሊክ ምሽንን አረሳውም

  • @Naniya254
    @Naniya254 ปีที่แล้ว

    🤔እንደወፍ ነው የበረርሽው ያለቻት ማነች ታድያ?ማለቴ እዛጋ ማንነቷን የሚገልፅ ነገር አልነበረም ስትል በቦታው የነበረች ሰው ማነች ግልፅ አልሆነልኝም

    • @helenkalab8377
      @helenkalab8377 ปีที่แล้ว

      ከጓደኛዬ ጋር ነበርኩኝ እሷ በድንጋጤ ከቦታው ላይ በስተመጨረሻ አልተገኘችም ድንጋጤ የሚባል ነገር አለ እኮ እኔ ከእጆ ላይ መኪና ሲጠልፈኝ እሷ ቆማ ማየት አለባት እንዴ እስከመጨረሻ ኢትዮጵያዊ ልብ እኮ ነው ያለት የሚደነግጥ የሚያዝን ቆሞ የሚያይ የጭካኔ ልብ አልነበራትም ስለዚህ ከጓደኛዬ አንደበት የሰማውትን ነው የተናገርኩት አዎንም በህይወት አለች ሶሻል ሚዲያም ተጠቃሚ ናት ዛሬም ድረሰ ጓደኛ ነን እሺ አትወዛገብ🙏

    • @Naniya254
      @Naniya254 ปีที่แล้ว

      @@helenkalab8377 🤔አይ ድንጋጤማ አለ አውቃለሁ ግን ያንቺ አነጋገር ነው ደንግጣ ጥላኝ ጠፋች ምናምን አላልሽም ያው እኔ የጠየኩት የተወዛገበ ነገር ስላለው ለማጥራት እና እንዲገባኝ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ተምረኛ ሴትነሽ አንች

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 ปีที่แล้ว +1

    Duro ethiopia wust sle sene lebona yitawekal ende? 😂😂😂

    • @መካያላህባሪያ
      @መካያላህባሪያ ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂

    • @raamii11
      @raamii11 ปีที่แล้ว

      😂😂😂ኤራ ሴትዮዋ ውሸቷ ብዛቱ ተቀደደች

  • @kumsakanae8982
    @kumsakanae8982 ปีที่แล้ว +1

    ከጉድጓድ ዉሀ ከወጣሽ ጅብ ምን አስፈራሽ ወይ ሚድያ አረቀ ቤት::

    • @zemenay-i8n
      @zemenay-i8n ปีที่แล้ว +7

      አንድ ገዜ ከሞት ብትተርፍ ድጋሚ ሞት ሲመጣ አያስፈራም እንዴ ሆ😎😎😎😎

    • @nanaayalew2349
      @nanaayalew2349 ปีที่แล้ว

      ​@@zemenay-i8n❤😊😊😊፡

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว +3

      ምን ማለት ነው🤔

    • @ሶልያና-ወ6ኘ
      @ሶልያና-ወ6ኘ ปีที่แล้ว +2

      ይቺልጅ በጣም እሚደንቀው ከካንሰር በሽታም ድናለች ፡ትተርፋለች ያለ የለም ነበር ሚድያ ላይ ሳንቲም ሲሰባሰብላት አስታውሳለሁ

    • @gedag5658
      @gedag5658 ปีที่แล้ว +6

      @@ሶልያና-ወ6ኘ ታሪኳ በጣም ይገርማል። እኔስ ምን ማለት ነው ያልኩት ከጉድጓድ ከወጣሽ ጅብ ምን አስፈራሽ የሚል አስተያየት አይቼ ነው። ሰው ግን እንዴት ነው የሚያስበው🤔

  • @raamii11
    @raamii11 ปีที่แล้ว +1

    ንግግሯ ግማሹ ውሸት ይመስላል

    • @helenkalab8377
      @helenkalab8377 ปีที่แล้ว +4

      ሰለማታውቂው ነገር አትቀባጥሪ አንቺ ውሸታም ሰለሆንሸ ሌላውም የሚዋሸ ይመስልሻል በግምት ኮመንት ከመፃፍ ተቆጠቤ ለሌላ ጊዜ

    • @raamii11
      @raamii11 ปีที่แล้ว

      @@helenkalab8377 አትቀብጥሪ ባክሽ videowun ደግመሽ እይው 🤷የዛኔ የቱጋ እንደዋሸሽ ታውቂያለሽ 🫰

    • @tadalachgetachwe5118
      @tadalachgetachwe5118 ปีที่แล้ว +2

      አረ በፈጠረሽ ዝም ማለት ማንን ገደለ 🤐🤐 ዉሸት ቢሆን ትልቅ ሚዲያ ላይ ትቀርባለች ብዙ ጓደኞች ይኖራታል እነሱ ያዋት ዬለ ኦኦኦኦኦ

    • @raamii11
      @raamii11 ปีที่แล้ว

      @@tadalachgetachwe5118 ማን ጠራሽ

    • @Mita460
      @Mita460 ปีที่แล้ว +1

      የምትዋሽበት ምንም ምክንያት አይኖራትም🙄 እንደ ድመት ዘጠኝ ነፍስ ስላላት አጠራጥሮሽ ይሆናል 😅 ግን ቀንሽ ካልሆነ አምላክ እንድትኖሪ እድሉን ይሰጥሻል 🙏