"ከከተሜው ሰው በደግነትና ቸርነት እኛ እንሻላለን።" የአርሶ አደር ወግ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 238

  • @የወሎዋቀበጥሰፕሰክራይፕአ
    @የወሎዋቀበጥሰፕሰክራይፕአ 5 ปีที่แล้ว +23

    ፈጣሪ ያጠብቃት ሀገራችንን
    እስኪ እደኔ የገጠር ልጅ የሆናችሁ ላይክ አድርጉልኝ

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 3 ปีที่แล้ว

    ወይይይይይ የሀገሬ ትዝታ አስቀሰቀስከው አይ ቤተሠቦቸ ነፍቀውኛል እንደዚህ አይነት ቤተሠብ ጋር ነው ያደኩት በሰላም ላግኛችሁ ያረብ

  • @sulululu6942
    @sulululu6942 3 ปีที่แล้ว

    እድሜጤናይጣችሁ"የገጠርልጅነኝ"ደስትላላችሁ"ስታምቱ♥♥♥ይህየዋህዝብ ማሻአሏህ ትክክል መጠጥ"ጥሩአይደለም

  • @etheth5118
    @etheth5118 5 ปีที่แล้ว +52

    አዎ የገጠር ሰዎች የዋህ ደግ ነን ደግነትም ለራስ ነው አላህ ይጠብቀን

  • @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ
    @አለማመኔንእርዳውጌታየአለ 5 ปีที่แล้ว +36

    ይህን የዋህ ህዝብ እኮ ነው ጨቋኝ የሚሉት እኳን ሊጨቁን ለራሱ የተጨቆነ ህዝብ .... አርሷደር ወግ ደስ ይላል

  • @መይሳውካሳ-ቐ1ወ
    @መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 ปีที่แล้ว +5

    *እውነት ነው ከከተማው ሰው ይልቅ በደግነት ፣ በቅንነት ፣ በየዋህነት ፣ በሩህሩህነት የአማራ አርሶ አደር ልዩ ጸጋ አለው ፣ ምናልባት የአማራ አርሶ አደርና ህጻን አንድ ናቸው ይህን ያልኩበት ከክፋት ፣ ከተንኮል ፣ የራቁ ንጹሆች ናቼውና ረዥም እድሜ ለአርሶ አደር ወገኖቻችን ፣ ሌላው አንተ ወንድማችን የአብመድ ጋዜጠኛ እጅግ ሲበዛ የታደልክ ሰው ነህ ሙያ እንዳንተ ቢሆን እኔም ጋዜጠኝነትን ከልብ በወደድኩት ምክንያቱም ሁሌም ከንጹሃን አርሶ አደር ወገኖቻችን ጋ እየዋልክ እድሜህ ረዥም ሆኗል እኔንም እድሜዬን አረዘምከው እግዚአብሔር ይባርክህ ።*

  • @turkeyturkey6598
    @turkeyturkey6598 3 ปีที่แล้ว

    ገጠር መወለደ በጣም በጣም ደስተኛነኝ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 3 ปีที่แล้ว

    አሁን በነይህ ነዉ ግድያ የሚፈፀመዉ
    አጀብ አጨካካን የዋሁ ገበሬ አላህ
    እባችሁን ይበስላችሁ አባቶቼ እናቶቼ

  • @dawahsalafiyyah9325
    @dawahsalafiyyah9325 5 ปีที่แล้ว +5

    እናት አባቶች ወንድም እህቶቸ #አላህ እስልምናን ሐይማኖት ይስጣቸው። በዝህ ደግነታችሁ የእምነት ጥንካሬን ይስጣችሁ።
    #አላህ ይጠብቃችሁ፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣፣

  • @o10015
    @o10015 4 ปีที่แล้ว +1

    Nice program , Keep going ~~ it brought tears 😭 in my eyes this mother deserves better living sending my love 😍

  • @مولواحمد-م4ش
    @مولواحمد-م4ش 3 ปีที่แล้ว

    አበመደ እናመሠግናለን ወደ ወልድያ የየጁመድና በእናታችሁ መጋዘኖች የማሽላው አገር አላገዶን አስቃኙን አቦ

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ ይላል የአርሶደር ወግ አዘጋጆች ትልቅ ምስጋና እና ክብር ይገባችኃል ጠክሩልን

    • @badarvenom2809
      @badarvenom2809 5 ปีที่แล้ว +1

      አተጋዜጠኛ፡እኮ፡እዲሜህእርጂምነው፡ለምንከፖለቲካነፃሁነህ፡ከንፁሀን፡ገበሬጋርእየዋልክ

  • @2ilix11
    @2ilix11 5 ปีที่แล้ว +2

    ماشاء الله فلاحين قلبهم طيب اهلل كرم ❤🇪🇹

  • @ዘኢትዮጵያአማራ
    @ዘኢትዮጵያአማራ 5 ปีที่แล้ว +7

    እውነት. ምስኪን አገር ታማኝ እህዝብ

  • @اسميانا-ل6ص
    @اسميانا-ل6ص 5 ปีที่แล้ว +10

    እናትዬ ድቅቅ ያሉ ሚስኪን ዴስ ይላሉ የገጠር ሙስሊም ክርስቲያን የለም ሁሉም ፍቅር ነው

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว +1

    100% የኔ ጅግኖች

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +3

    ደስሲል አገሬ ወሎ እፍየ እማም ወሎ

  • @mariamalqubaisi862
    @mariamalqubaisi862 5 ปีที่แล้ว +1

    እምየ ወግዲ የኔውዲ አገሬ ያደኩብሽ ውብታ ሀገር ስላምሺይብዛ

  • @እሙ-ደ4ወ
    @እሙ-ደ4ወ 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንንንን። ድጉ። አማራ። ብ

  • @aliaazzam30
    @aliaazzam30 5 ปีที่แล้ว +11

    እዉነት ነው ገጠር የዋህ እና ቸር ነው ከተማ አሳድሩኝ ቢሉ አያሳድሩም ገጠር ማንም ከየትም ይምጣ አሳድሩኝ ካለ አልጋቸውን ለቀው ያሳድራሉ

  • @tigesttefera5922
    @tigesttefera5922 5 ปีที่แล้ว +3

    እውነት ነው ገጠር በጣም ደግ ፍቅር የዋህ የሞላበት ነዉ እግዚአብሔር ስላም ፍቅር ይስጠን ለአገራችን

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว +1

    የኔ እናት ሰላምሽ ይብዛልን

  • @97tabor
    @97tabor 3 ปีที่แล้ว

    This is impressive program. It’s shows the authentic culture of the innocent Amhara People and culture. It just gives me homesickness. It’s way better than watching chaotic political shit shows. I missed you mama Ethiopian.

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 5 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ደጉ ያገሬ ሠዉ

  • @service5030
    @service5030 5 ปีที่แล้ว +16

    እረ አስለቀሳችሁኝ እማ ናፈቀችኝ ሴትዮይቱን ሳይ እደኔ እናት ድቅቅ ያለች ናት እግዜአቤር ይጠብቃችሁ የገጠር ልጅ ነኝ

  • @tsedalkassie107
    @tsedalkassie107 5 ปีที่แล้ว +1

    ተባርኩየእናንተየዋህነትሀገራችንይጠብቅልን

  • @የማይጠወልግተስፋየማይፈታ
    @የማይጠወልግተስፋየማይፈታ 5 ปีที่แล้ว +3

    ሀffffffffffffቆሎው ምራቄን አስዋጠው በስንት ወይኔ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቺሁ

  • @ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ
    @ሙሉ.አለም.አሰፊእኔ.የተዋ 5 ปีที่แล้ว +1

    ልክ..ነው. ከከተማ. ሰው. የገጠር. ሰው. ደግነት. መልካምነት. የተሞላበት. ነው. እግዛብሄር. ይጠብቀን

  • @selamawitghebre6143
    @selamawitghebre6143 5 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ ፣

  • @meyanyoutube2222
    @meyanyoutube2222 5 ปีที่แล้ว +18

    ከተማ ውሀ እራሱ. ብሞት አያቀምሱም ሀሀሀሀ በተለይ ያዲሳባ ሰው ሀሀሀሀ እሩህህእየወጣች እኳ ውሀ አይግቱም. ገጠር የፍቅር የሀብት. የሁሉነገር መገኛ ነው በተለይ ደቡብ ወሎወች ንጥር. ማር. ስካ. ከቤታቸው ከሌለ ያዞራቸዋል የኔ ኩሩወች 💝💝💝

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo 5 ปีที่แล้ว +7

    የገጠር ሰው ስለሚለፉ ነውጅ የሚጎዱት ጀግና እኮ ናቸው

    • @ematube
      @ematube 5 ปีที่แล้ว

      በጣም

  • @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
    @የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 ปีที่แล้ว +2

    አይ ደጉ ያገሬ ሰው በኔው እድሜኳ ብዙ ነገር ተቀይሯል የበፊቱ በጣም ያምር ነበር ፍቅር መተሳሰብ አለ ያሁኑ ግን ምቀኝነት የሚባል ባለጋራ ተጫወተብን

  • @gdhgdhd6369
    @gdhgdhd6369 5 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውድድድድፍ

  • @tsedalemariam7920
    @tsedalemariam7920 5 ปีที่แล้ว +1

    Dess sitilu, nestuh sewoch fikir nachehu, Egziabhare yetebikachehu!

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha8492 5 ปีที่แล้ว

    Great program, I hope such programs will open our eyes to give back for those hands that feed us for generations. This is great educational and informative program. Let’s think how we can help improve their livelihood. It shouldn’t be taken for entertainment purposes only.

  • @ፎዚፎዚነኝየስራጅልጅሙስሊ
    @ፎዚፎዚነኝየስራጅልጅሙስሊ 4 ปีที่แล้ว

    ጅማል አላህ ይጠብቅህ ብቲቢ እይጥብቁህ ነብር ግን። ብስለኬ። ስፀፍ ውጣልኝ ብርታ

  • @fatimaalsaid5511
    @fatimaalsaid5511 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ይህን ፍሮግራም ገና አየሁት ዋው ነው ❤❤

  • @bluecity4322
    @bluecity4322 5 ปีที่แล้ว

    This is awesome, our identity, this who we're. God bless you all..

  • @service5030
    @service5030 5 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ይሁንልን ምርቃን እወዳለሁ ወሎየ አደለሁ

  • @samitsegau8236
    @samitsegau8236 5 ปีที่แล้ว +3

    i love Amhara

  • @سعادعلى-ت6ث
    @سعادعلى-ت6ث 5 ปีที่แล้ว +2

    አሀምድሊላ።አሰላማ።የጠፋሰው።በደህናህነው።የጠፋኸው።እድህ።እንድታሳየን።እየጠበቅንህ።ቀጥልበት።አትጥፋ

  • @meseqemeseke4028
    @meseqemeseke4028 5 ปีที่แล้ว +3

    ደግ ሕዝብ

  • @zabibab5148
    @zabibab5148 5 ปีที่แล้ว

    ውስጤ ናችሁ

  • @اسميانا-ل6ص
    @اسميانا-ل6ص 5 ปีที่แล้ว +1

    ወግዲ ነው ዴስ ይላል አገሬ ነው

    • @zenized1071
      @zenized1071 5 ปีที่แล้ว

      ከምር ወግዲ መካነሰላም ይላዳ ገነቴ በጣም የምወደው ሀገር ነው ግን ለማየት ያብቃኝ የጎርቤት ወረዳ ልጅ ነኝ

  • @elyosman9934
    @elyosman9934 5 ปีที่แล้ว

    ደጉ ያገሬ ሰው ሰላማችሁ ይብዛ ልኝ ክፉችሁን አንስማ የዋህ የዋህ

  • @ዜድወለየዋየአላህባርያ
    @ዜድወለየዋየአላህባርያ 3 ปีที่แล้ว

    ሥታምሩ ያአላህ

  • @etheth5118
    @etheth5118 5 ปีที่แล้ว +34

    የገጠር ሰው እጁ ሰፊ ምግብ ሲያቀርብ አይሳሳም እንደ ከተማ ሙቅ ውሀ አያቀርብም

  • @zeyetutaju1705
    @zeyetutaju1705 4 ปีที่แล้ว

    ምስኪኖች ያረብ

  • @ሊናዘሀበሻ
    @ሊናዘሀበሻ 5 ปีที่แล้ว +6

    አወ አያቴ ነፍሳን ይማረው እና ሳትሞት በፊት ከገጠሩ ቤተክርስቲያን እንድትቀብሩኝ ብላ ተናዛ ነበርና ድንገት እኛ ቤት ከተማ ሞተች እኛም በጣም ደነገጥን ማንም እንዳያለቅስ ተባልን ካለቀስን ግን እኛው ሰፈር ነው የምትቀበርውና አማራጭ አልነበርንም ዝም አልን እሳም ካሰበችው ቦታ ተቀበረች በጣም እወዳት ነበር እግዚአብሔር ነፍሷን በቅዱሳን ጉን ያኑረው😢😢😢በርቱ ደወ ሠሜኗ ኮራም እንድትሄዱ😍😘😘

  • @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ
    @የወሎዋቀበጥየወሎዋቀበጥ 5 ปีที่แล้ว +10

    ወይኔኔኔኔኔ እኔ እህግዜ እናቴ አባቴ አያቶቸ ጋር ነበርኩ እህቶቸ ወድሞቸ አሁን ግን ማንም የለለላት ብቸኛ ሁኛለሁ ሁል ግዜ ማታ ማታ ተስብስበን እንጫወት ነበር ግን አሁን እድሜ ለስደት አይይይይይይይይ

  • @tamraabi1751
    @tamraabi1751 5 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ወንድሞ ቺ ባላቺሁበት አላህ ይጠብቃቺሁ አገሬን አዪሁኝ

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
    @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍፍፍፍ ገጠር በመወለድ ታድያለሉ💕 እድሜአችሁን ያርዝመው ውዶች

  • @ቤሊነኝየድንግልባሪያ
    @ቤሊነኝየድንግልባሪያ 5 ปีที่แล้ว +4

    የገጠር ልጅ መሆን እራሱ መታደል ነው

  • @huae9457
    @huae9457 5 ปีที่แล้ว

    ማሻአላ መገንትዝታ💔💔🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤🌹

  • @yyy8579
    @yyy8579 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አገሬ

  • @grumbeyene1352
    @grumbeyene1352 5 ปีที่แล้ว

    ለእናቶቻችን ክብር እንስጥ

  • @ematube
    @ematube 5 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ ቆሎው ሲያምር

  • @teddikebede6922
    @teddikebede6922 3 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት እንዲ ደክመሸ እንግዳ ማሰደሰት ይሳዝናል ፖለቲከኞች የነዚህ ሕይወት ለመቀየር ምን አደረጎ በሰማችው የቀልዳሎ

  • @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
    @ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 ปีที่แล้ว

    የኔ የዋሆች ስወዳቹ

  • @samitsegau8236
    @samitsegau8236 5 ปีที่แล้ว +1

    I LOVE Amhara pepel

  • @አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ
    @አዲስአበባቤቴ-ከ1ጨ 5 ปีที่แล้ว

    የገጠር ሰው በጣም ደስ ነው የሚለኝ ገጠርን ባላውቀውም እዛ ደግ ህዝብ መሀል ተወልጄ ባድግ ደስ ነበር የሚለኝ

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛውን ስወደው ከልቤ ነው
    እንደዛ ስል ግን ያለው በስነ ምግባሩ ነው በርታ ወንድም ።በጣም የምወደው ሀገር ወግደ መካነሰላም ለማየት ያብቃኝ ግን 100 ኪሎ ሜትር ይርቃ ኢንሻአላህ

  • @muradeshetu6721
    @muradeshetu6721 5 ปีที่แล้ว

    ከከከከ ደስ ሲሉ በጭስ ታፈነ ወድሜ አይዞህ በርታ

    • @sayeedbd6658
      @sayeedbd6658 4 ปีที่แล้ว

      ክክክክ ላብ ጠመቀው እኮ

  • @service5030
    @service5030 5 ปีที่แล้ว +1

    እባክህ ወድሜ ዋሮንም አሳየን አገሬ ናፍቆኛል በህሉም ወርቅ ነው እውነት

  • @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ
    @ሀያትቢትስኢድላኢላሀኢለላ 5 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛው ጉበዝ ነህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 5 ปีที่แล้ว +4

    ዕውነት ነው የገጠር ሰው ደግ ነው። ለዛውም የቆላ ሰው በአካል ስለማውቃቸው። እንግዳ ይወዳሉ ያላቸውን ያቀርባሉ። የገጠር ሰው ፍቅር ነው።

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 ปีที่แล้ว

    ትክክል የገጠር ሰው የዋህ ናቸው

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 5 ปีที่แล้ว +9

    እስቲ ከተሜው ተማሩ ከዚህ ደግ ህዝብ ምንም የማያውቁት ሁሌም ደግ የሜሰሩት

    • @ኦርቶዶክስነኝ
      @ኦርቶዶክስነኝ 5 ปีที่แล้ว

      የከተማው እኮ የወጣው ከገጠር ነው ሲቀጥል ሁሉም ነገር እሚቀርበው ከጓሮ ስለሚያመርቱት ነው ከተማው ሸምቶ ነው እንጂ የከተማውም ጨካኝ ሆኖ አደለም

  • @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ
    @መሲወለየዋ-ዐ1ጠ 5 ปีที่แล้ว +25

    እደው የገጠር ልጅ የገበሬ ልጅ ባልሆነ ይቆጨይነበረ ደግነት ከገበሬነው ግን ደግነት እደሞኝነት ተቆጠረባችሁ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว +7

    እፍፍፍፍ ገጠር ውስጥ ነው ስታምሩ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 ปีที่แล้ว

    ናፈቀኝ አገሬ ገጠር መሆን መታደል ነወ

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 3 ปีที่แล้ว

    ወግዲ ሀገሬ😍😍😍😘💘

  • @fjdhfhhfjgff3521
    @fjdhfhhfjgff3521 3 ปีที่แล้ว

    ደጉያገሬሰው

  • @taybatayba7511
    @taybatayba7511 5 ปีที่แล้ว

    አየ አገራችን ናፈቀኝ መቸ ይሆን እምናየዉ

  • @oumerahmed7925
    @oumerahmed7925 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይይይይ እችን እናት ባታደክሞት

  • @ሀኒወሎየዋ-ሐ1ዀ
    @ሀኒወሎየዋ-ሐ1ዀ 5 ปีที่แล้ว +4

    ቀጣይደቡብ ወሎ ለጋምቦ ወረዳን እጠብቃለን

    • @sofiahussein9371
      @sofiahussein9371 5 ปีที่แล้ว +1

      በዛዉም ገነቴን

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀኒ ወሎየዋ Hi Yeleganbo Lijj Negn .

  • @meryk2402
    @meryk2402 5 ปีที่แล้ว

    ደሲ ሲላ እግዚአብሔር ይጣብቃችው

  • @karensalam9340
    @karensalam9340 5 ปีที่แล้ว

    ውይ አንተ ልጅ በጣም ነው የምወድህ

  • @selamsemawe7819
    @selamsemawe7819 5 ปีที่แล้ว

    እፍ ስወዳችሁ የሀገሬ ሰወች

  • @solomonteshom8705
    @solomonteshom8705 5 ปีที่แล้ว

    💞💕💕💕💞

  • @ቃሊነኝተስፈኛዋ
    @ቃሊነኝተስፈኛዋ 5 ปีที่แล้ว +4

    የገጠር ልጅ በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ

  • @selma4676
    @selma4676 5 ปีที่แล้ว

    የውጫሌ ልጅ ነኝ ሂድ አሳየኝ የሀገሬን አርሶ አደሮች

  • @najathasan5921
    @najathasan5921 5 ปีที่แล้ว +2

    Degu.balager .selam.yargachihu

  • @sofiasharif2086
    @sofiasharif2086 5 ปีที่แล้ว

    Abet manigde macha yihun yamasarewa yegran saw sileyahu dasu bilogel I love you gatera

  • @ዘኔየአባቴልጅ
    @ዘኔየአባቴልጅ 5 ปีที่แล้ว

    እናታቺን ሥታሣዝን ሀያቴ የኔ ከርታታ

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 5 ปีที่แล้ว +2

    ከሰሜን ፡ደቡብ፡ምሥራቅ፡ምዕራብ፡የአገርችን፡ሰው፡ደግ፡ነ፡ደቡብ፡ምሥራቅ፡ምዕራብ፡የአገርችን፡ሰው፡ደግ፡ነው፡በተለይ፡የገጠሩ፡በጣም፡

  • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
    @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 ปีที่แล้ว +1

    ጋዜጠያው ልጂ ውስጤነህ እናም የኛንም ሰፈር ጎብኘት እድታደርግልን ወደ መካነሰላም ? ❤

    • @nooraallah7399
      @nooraallah7399 5 ปีที่แล้ว

      ስወድህ እኖራለሁ ልዬ ነህለኔ ውዴ hi M/Selam...

    • @zenized1071
      @zenized1071 5 ปีที่แล้ว +1

      ሙካነ ሰላም ሔዶል እኮ ማር

    • @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ
      @ስወድህእኖራለሁልዬነህለኔ 5 ปีที่แล้ว

      @@zenized1071 ወደታች ወደሜታነው ያልኩትማሬ ወግድም የኛውነው ያሥ

  • @ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ
    @ሀሊማነኝወሎዪዋወሎዪዋ 5 ปีที่แล้ว

    እምየ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 💚💛❤

  • @ሠላምሠላም-ቀ3ነ
    @ሠላምሠላም-ቀ3ነ 5 ปีที่แล้ว +1

    እሥኪ ወደ አምባሠል ጎራ በሉ

  • @መሲሙሴላምሳኤል
    @መሲሙሴላምሳኤል 5 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ድስ ይላል ምነው የሄ ባህል ከተሜ ላይም ቢተግብሩት እፍፍፍ ከተሜ እኮ የመጨረሻ ንፊግ ነው የግጥር ስው ውዴ ከተማ ቢሄዲ ፎታችው ኩፍ አድርጎ ነው የሚቀበለው
    የከተማ ስው ውዴ ገጠር ከሄደ ግን የሌል አቅባበል ይድርግልታል

  • @fatimaabeba6584
    @fatimaabeba6584 5 ปีที่แล้ว

    ቀጣይደቡብዉሎዞንሣይትአጂባርወርዳእጠብቃለን

  • @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ
    @ሠሚራየወሎልጅያውምየ-ወ9ሸ 5 ปีที่แล้ว +2

    ደጉ ያገሬ ሰው

  • @rahmarahma5680
    @rahmarahma5680 5 ปีที่แล้ว

    ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ ልጅነቴ ናፈቀኝ ( ጀሜ ጀዛካ አላሁኸይርን)

  • @ethiotube4780
    @ethiotube4780 5 ปีที่แล้ว

    ደሴ ዙሪያ ወረዳ 018 ቀበሌ ከድጆ ሂዱና ሀገሬን አሳዮኝ

  • @muradeshetu6721
    @muradeshetu6721 5 ปีที่แล้ว

    አስካለና አተ ጋዜጠኛ መሸለም አለባችሁ የአመቱ ተብላችሁ በርቱ

  • @zenbzenb289
    @zenbzenb289 4 ปีที่แล้ว

    ገጠር ተወልጀ ገጠር በማደጌ እድለኛ ነኝ ወድም እናመሰግናለን እስኪ ወደ ሜታ ጎራ በል እና አሳየን

  • @shaikawakra5752
    @shaikawakra5752 4 ปีที่แล้ว

    ጠፍህማር

  • @tigisttouro1959
    @tigisttouro1959 5 ปีที่แล้ว

    እናተ የሚገረም ነው ገጠር ተወልጀ አድጌ በት ግን ባህሉን ሁሌም እዳድስ ነው የሚሆንብኝ ፍቅር ናችሁ

  • @ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል
    @ወለተማርያምነኝየተዋሂዶል 5 ปีที่แล้ว

    ውይይይይአገሬ እኔ አበይ የጉረባነው ወይ አምላኬ አገሬ እገባ ይሆን

  • @bederyaseid9747
    @bederyaseid9747 5 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንልጅስወደውእዲወደውያረገኝየትምቦታሂዶየሰወችንቃላትይሰማልሰብርያለውልጅነውአላህይጠብቅህወንድም