አዝናኝ የአርሶ አደር ወግ በጋዝ ጊብላ ወረዳ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ
    @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ 3 ปีที่แล้ว +24

    ናፈቀኝ ይህ ደግ ቸር ህዝብ ከእናንተ በመፈጠሪ ፈጣሪዬ አመሰግናለሁ ❤🙏

  • @ናትናኤል-አ4ቐ
    @ናትናኤል-አ4ቐ 3 ปีที่แล้ว +3

    ኢትዮጵያዊ መሆን እኮ መታደል ነው ደስ አይሉም እግዚአብሔር ሀገራችንን ይሄን ምስኪን ይህዝብ አንተ ጠብቅልን

  • @Mነኚሀላሌንናፋቂ
    @Mነኚሀላሌንናፋቂ 3 ปีที่แล้ว +26

    አይ ትዝታወላሂ አይ አህያ አየጫንኩ ሁላ ለቤት መረጋና ለአውድማ ልቅለቃ አይትዝታ

    • @kidistabera4699
      @kidistabera4699 3 ปีที่แล้ว

      እኔራሡ ከወንዝ ነበረ ምንቀዳ 😂😂አህያይቱ ትረግጠኝነበረ ሴንጭናት 🙄🙄በዛላይ ትጥልብኛለች ቀድማኝ ሂዳ የሠወ እህል ትበላለች እረ መነቅጡ 🙄🙄🙄🙄😂😂😂😂ብዙ ትዝታ አለኝ

    • @hanan7573
      @hanan7573 3 ปีที่แล้ว

      @@kidistabera4699 😁😁😁😁 እኔም ወላሂ ጌን የገጠር ሌጅ ሁኘ አህያ መጫን አልችልም እህቶቸና ወንድሞቸ ኒቸው የሚለፊት እኔ የመጨረሻ ልጅ ስለሆኩ ብዙ አሌታዘዝም ነበር 😁 ከዛ አንድ ቀን ጎረቤት ሰው ሙቶ ቤተሰቡ በሙሉ ለቅሶ ሄደ ከዛ በጣም የምወዳት ጓደኚየ አለች እሷም ተላከች እኔም እንደዛው ሁለቱም አህዮች ተጫኑልንና ጤፍ ይዘን ወፍጮቤት ሄድን በነሱ ቤት ቤተሰቦቻችን ሁሉም ልጅ እያየ ሰለሚያድግ ኤንደነሱ ብልጥ መስለናቸዋል እኛ የዛኔ ፍቅር ፍቅር እያጫወተን ጎረምሳ ነገር ነን 😁9ክፍል ተማሪ ነበርን ከተሸራተታባችሁ አስተካክላችሁ ጫኑ መንገድ ላይ አሉን የምናቅ መስሏቸው ወለሂ እኛ ደሞ ፍቅርኞቻችን በዛው ስለምናይ ስናልፍ እሽ አልን እኛ ያሰብነው ያው የገጠር ሰው እንደሚታወቀው ስለሚተባበር በቃ ከተሸራተተብን ሰው ይጭንልናል አልንና በድፍረት ከጓደኛየ ጋር ሄድን እንደፈራነው ለቅሶ ስለሆነ መንገድ ላይ ምንም መንገደኛ የለም 😥ከዛ ያጤፍ ተሸራቶ ወላሂ ሁለተየ ጫን ግን አህዮቹ ራሱ ሙድ ያዙብን ድጋሜ ወደቀ ማን ይጫነው አላቅበት አልን 😁😁😁ከዛ ጤፉ ወድቆ ውሀ ውስጥ ደሞኮ ክረምት ነበር ከዛ ደሞ መጨረሻ አንድ ሰው አገኘን የተጨማለቀውን አስቶ ጫነልንና ወፍጮ ቤት ስንሄድ ዝግ ነው 😥 ተመልሰነሰ ወደ ቤት ሁለታችንም የተገረፍነውን አንረሳውም 😁😁😁😁😁 ወላሂ ደህና አርጎ አገላበጠኝ አባቴ ጓደኛየም እንደዛው

    • @selamyeagersewu8307
      @selamyeagersewu8307 3 ปีที่แล้ว

      @@hanan7573 እ ክክክክ

    • @Mama-tu2dg
      @Mama-tu2dg 3 ปีที่แล้ว

      የዝህ ትዝታ ይቅርብሽ አቀበት ቆልቁለት ድካሙ ትዝለሽ ታሁን ቡሀላ ውሀውን ተቧቧ አጋውን ባጣፉ እጀራውን በጋጋሪ ወጡን በሰሪታ ልክ እዳረቦቹ ተሶላት በቀር ወስዋስ የለለው ኑሮ ጀባ ሷሊህ ኑሮ የለለው ጎዶሎ ማጀታችን ይሙላ0562085፮44

    • @ዜድነኚየወድሞቸታናሽእህት
      @ዜድነኚየወድሞቸታናሽእህት 3 ปีที่แล้ว

      @@hanan7573 እደት አሳቅሽኚ እናተ እሰከሚወደቅ ለም ንዝም አላችሁት እና ከግርፊያው ቡሀላ አልተማራችሁም እኔም የገጠር ልጂነኚ እናም እኔም ባህያ ወፍጮ ውሀ እቀዳነበር

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +8

    የአርሶ አደር ወግ በጣም ነው እምወደው

  • @Ethiorango
    @Ethiorango 3 ปีที่แล้ว +3

    መቼ ይሆን ከዚህ ድህነት የሚወጣው ህዝበይ? 💚💛💖🙏🏾🙏🏾

  • @فوزيةبالي
    @فوزيةبالي 3 ปีที่แล้ว +3

    ይሄ ምስኪን የአማራ ህዝብ የዋህ ነው አላህ ይጠብቃቹሁ

  • @ethiolove2286
    @ethiolove2286 3 ปีที่แล้ว +12

    ኡፍፍፍ..... በእውነት አንድ የቦኖ ውሀ ምንአለ የሚመለከተው አካል ቢሰራላቸው! አንጀቴን በላችሁት!😌

    • @eumgssan1260
      @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว

      Teyiw baksh yhe new des mil hiwet yalew wstachn yane ntsu sleneber yane yewha mekoshehs aytayenm neber ahun gn ntsuh eyetetan eyebelan wstachn gn koshasha new yemnawetaw yemntenefsew yetebekele new

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว

    ይህ የዋህ ሕዝብ ዉድድድድ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ ትክክል ናቸሁ አማራ ትቪ ስዉዳች ሳቅ በሳቅ ደስ ስትሉ ቧን ቧሀህ ይስራለችሁ ጋዜጤኛው ሳቅ በሳቅ አርጋቸው ክፎ አካብኝ ዉዶቼ ❤️❤️🙏🙏🙏❤️🙏❤️❤️❤️

  • @hanan7573
    @hanan7573 3 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ በጣም የምወደው ፕሮግራም የአርሶ አደር ወግ

  • @-gionchannel2788
    @-gionchannel2788 3 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እባክህ እኒህን እናቶች ክፉ እንዳይካቸው ጠብቅልን

  • @omj326
    @omj326 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንበል ለአባይ እረ ጎበዝ ወገንህ ተጠምቶ ስፋቱንቁመናውን አሳምሮ የኔ እናት ተጠምታ እምዬ አይኗ እየተንከራተተ ጠማኝ እያለችው ጎረቤት ሀገር ከመጠጥም አልፎ መሬት አርሷል በቃ እንበለው በጎላ ድምፅ !!!ባእኔ በኩል ምን ልርዳ

  • @ወርቅነሽምትኩ
    @ወርቅነሽምትኩ 3 ปีที่แล้ว +18

    የሀሬትዝታ አመታቹብኝ 🥰🥰🥰 የገጠረልጅነኝ ላይክ ሰበስክራብ ግጭኝ የገጠሰውፈጣሪነው እኮ የሚጠብቀው ወራጅወሃ እየጠጣን ነው ያደግነው ግንበሽታ የለም ከተማስመጣነው ችግር ያለው 😥😥😥

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew9179 3 ปีที่แล้ว

    ጋዜጤኞች አግዚአብሔር ይስጣችሁ እንዲህ ደምጥ መ ምሆን በርሱ ተስፋ ነዉ ይህ ሕዝብ እዲሆነ ሀገሬ ያቆይ ሕዝብ እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ewunetualemayehu1826
    @ewunetualemayehu1826 3 ปีที่แล้ว +1

    አይ ሀገሬ መቼ ይሆን ችግራችን የሚፈታው

  • @elsawollotube3260
    @elsawollotube3260 3 ปีที่แล้ว

    አቢት ስያምሪ ሀገርቸን እግዚአብሔር ይጠብቃቸህ ወገኖቸ 👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @rukiykemal1543
    @rukiykemal1543 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቃችሁ የሀገሬ ሰዎች የገጠር ትዝታ ሰዎቹ የዋህናቸው

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +5

    ማነው ሰቆጣ ወስዶ እኔን የሚያሳየኝ ሰቆጣና ጉራጌ ውስጤ ናቸው

    • @seniseni165
      @seniseni165 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔ እወስድሻለሁ የት ነሽ

    • @yishak-zeorthodox7917
      @yishak-zeorthodox7917 3 ปีที่แล้ว +1

      ነይ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +1

      @@seniseni165 ethiopia ስገባ እመጣለሁ አሁን ውጭ ነኝ

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว +1

      @@yishak-zeorthodox7917 እሽ የኔ ውድ አገሬ ስገባ እመጣለሁ

    • @yishak-zeorthodox7917
      @yishak-zeorthodox7917 3 ปีที่แล้ว

      @@emamaethiopia5992 የት? አረብ ወይስ

  • @eumgssan1260
    @eumgssan1260 3 ปีที่แล้ว

    Eff endezi new yadekut mnale yagize bimeles

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 3 ปีที่แล้ว

    እንዴት አርሶ አደርን እንዲሁ እንደዋዛ እነዚህ አረመኔዎች ይግደሉት ፣ አለማስብ ያሳዝናል ።

  • @አርድቦ
    @አርድቦ 3 ปีที่แล้ว +2

    አርዲቦን ሂደህ ባሣህንየፍቅር አገር ነዉ❤

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ 3 ปีที่แล้ว +6

    ግን መቸ ነው የዝህ ሚስኪን ህዝብ የውሃ ችግር የሚፈታው ያረቢ አሏህ ኸይሩን ያውርድላችሁ

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 ปีที่แล้ว +2

    ደጉ ያገሬሰው

  • @helen-zw7xo
    @helen-zw7xo 3 ปีที่แล้ว +2

    ደጉ የሀገሬ ሰው ❤️ለምን ነው ግን ጎንደር የማትሄዱት ደግሞ እኮ ደቡብ ጎንደር ለባህር ዳር በጣም ቅርብ ነበር በተረፈ አሪፍ ነው በርቱ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 3 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ነው ስራችሁ 👍👍👍

  • @tenatena1544
    @tenatena1544 3 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሉ

  • @sada-xd5on
    @sada-xd5on 3 ปีที่แล้ว

    አይ የሰዉ ነብር ነዉ የሚያስፈራዉ የኔ እናት ስንት ወጠምሻ ቦዘኔ አለ ቦኖ ወረፋ ሲሆን እምጭ ሊቀዱ የሚሄዱትን ሊደፈሩ ሥንት አሉ የሚደፈሩ እኔ ባለሁበት ቦታላይ በጣም ከባድ ነዉ ።😢😢😢😢

  • @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ
    @ድንግልማርያምእናቴ-ቀ8ነ 3 ปีที่แล้ว +1

    ይኸን የመሰለ ፖሮግራም እያለ ከማንም ዘረኛ ጋር መደናቆሬ ማንነቴ ገጠር

  • @mlove4025
    @mlove4025 3 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን ወገኔ 😓😓😓😓🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️

  • @እሥከዳር
    @እሥከዳር 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ አጀቴአረረ ምን ላርገአችሁ

  • @tube-cy4bz
    @tube-cy4bz 3 ปีที่แล้ว +2

    ምናለ አንድ ቦኖ ቢሰሩላቸው እሚመለከተው አካል እግዚአብሔር ይርዳችሁ ለኔ በጣም ጀግኖቸ የገጠር እናቶች ናቸው ስንቱን ተቊቁመው ነው እሚያሳድጉን

  • @ዳማከሴቲውብ
    @ዳማከሴቲውብ 3 ปีที่แล้ว +2

    አይ ትዝታ
    መቸም አረሳው አያቶቸ ቤት ሂጀ ገጠር
    ውሃ ከሩቅ ቦታ ከልጃች ጋር ልቀዳ ሂጀ ግማሹን አፍስሸ ግማሽ ጀሪካን ውሃ ይዠ መጣሁ
    አይ የከተሜ ነገር የገጥር ልጃች ጠካሮች ናቻው በጣም

  • @mesimykinig4367
    @mesimykinig4367 3 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ሰው❤

  • @endalealemshay8301
    @endalealemshay8301 2 ปีที่แล้ว

    Lamengest assaweku betam yaszenai

  • @amirelove812
    @amirelove812 3 ปีที่แล้ว +1

    ደጉ ያገሬ ሰው

  • @rahmetabebaw7078
    @rahmetabebaw7078 3 ปีที่แล้ว +1

    ወያላ ክክክክክክክ የኔ ውድ ህዝብ ውድድድፍድ

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 3 ปีที่แล้ว

    የዋሁ አማራ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 3 ปีที่แล้ว

    የገጠር ልጆች ኑ ልያቹህ

  • @ንፁህጆሲ
    @ንፁህጆሲ 3 ปีที่แล้ว +2

    ለምን ሰሜን ወሎ አትሄዱም እዛ ያሉ አርሱ አደሩችች አሳዮን

  • @eritreanfan2773
    @eritreanfan2773 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ትላላችሁ ምን አለ ሁላችሁም አንድ ላይ ሁናችሁ መንግስትን እርዳን ብትሉ እስቲ እግዚአብሔር ያውቃል አይዟችሁ ግን መንግስትን እርዳን በሉ ኤርትራዊ ነኝ ብቻ ብጣም ያሳዝነኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @jdmgj5723
    @jdmgj5723 3 ปีที่แล้ว +1

    ስት:ምስኪኑው:ህዝብ

  • @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ
    @እግዚአብሔርአባቴነው-ኰ1ቨ 3 ปีที่แล้ว +2

    የወሀ ችግራቸውን መንግስት መፍታት አለበት በቃ የገበሬ ግፍ ለምርጫ ሲሆን ብቻ አትፈልጎቸው።

  • @አባሰልYoutube
    @አባሰልYoutube 3 ปีที่แล้ว +1

    የት ነው ግን ሀገሩ በጣም በርሀ ነው

  • @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
    @ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 3 ปีที่แล้ว

    ለምን ተባብራችሁ የውሃ ቧንቧ አሰርላቸውም በወሬ ከምታዳርቆቸው

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 3 ปีที่แล้ว

    አይትዝታ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 3 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ውዶች ትዝታወቼ❤

  • @tegbarassgau6675
    @tegbarassgau6675 3 ปีที่แล้ว

    እንደኛ ሠፈር እንደዚህ ነው

  • @Asas-vl4ov
    @Asas-vl4ov 3 ปีที่แล้ว

    ስንት አገር አለ ሱበሀናአላህ

  • @lina3748
    @lina3748 3 ปีที่แล้ว +2

    እስኪ ጋይንትንም አስቃኙን😊

  • @jamilaali3199
    @jamilaali3199 3 ปีที่แล้ว

    አይትዝታአላህያበረታኝሁ

  • @hussenmuhe2582
    @hussenmuhe2582 3 ปีที่แล้ว

    masayetu bcha sayhon mefthe mafelalegunm atrsut

  • @hawlthasan4700
    @hawlthasan4700 3 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ደስስስስስ ሲሉ ሚስኪን አረ ውሃው በሽታ ነው አሁንኮ በየገጠሩ ቧንቧ ተቆፈሮ ውሃ አጋር በየወሩ እየጨመሩ ነው የሚጠጡት ቆይ ወዴት አቤት ይባላል? አረጓዴ ውሃ እስካሁን ድረስ ይጠጣሉ ሚስኪን

  • @user-kv6cl8cc2w
    @user-kv6cl8cc2w 3 ปีที่แล้ว

    ምን ፡ ዓየነት ፡ ስነስርዓት ፡ የሌለው ፡ ጋዜጣኛ ፡ ነው ፡ አርሶአደሮች ፡ የተሻሊ ፡ ናቸው ፡ ጨዋዊች

  • @munamunna4529
    @munamunna4529 3 ปีที่แล้ว

    ደስ ስትሎ ወገኑቸ

  • @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ
    @የጥበብመጀመርያእግዚ-የ6አ 3 ปีที่แล้ว +1

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ደሞቸ እኔን ተከራተታችሁ

    • @lemafasil4800
      @lemafasil4800 3 ปีที่แล้ว

      BADEN betam emiasazinew andimakababi ye gebrewun Hiwot alashashalem, beleloch Kililoch bezu gebrewoch wode invester sikeyeru be Kilil mengstachew erdata ena digaf. Mot Le BADEN

  • @tizazuatinafualemu870
    @tizazuatinafualemu870 3 ปีที่แล้ว

    abiyt fetaria yehene hezbe nw yemimotwo

  • @Ayu-jw1mp
    @Ayu-jw1mp 3 ปีที่แล้ว

    yehe ecko wegi aydelem ye Amhara hezebe sekaye new ena bense netuhe wehe ena health center mesertew negre mamalte ye mengiste dershe nbre

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว

    ውይ ስቃይ እኔ አፈር ልብላ ወገኖቼ ።

  • @ወሎመቅዴላ
    @ወሎመቅዴላ 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭

  • @ghffvbhg6961
    @ghffvbhg6961 3 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 3 ปีที่แล้ว

    ሚስጊኖች እራሳችሁን ጠብቁ የሰው ነብር ነው ክክክክክ

  • @ssxsc6782
    @ssxsc6782 3 ปีที่แล้ว +1

    ወያላክክክክክ

    • @almahi37
      @almahi37 ปีที่แล้ว

      ክክክክክ

  • @ሰላምለሁሉምአልም
    @ሰላምለሁሉምአልም 3 ปีที่แล้ว

    ሰውንመቀርጥጥናማዋረድ

  • @ሰላምለሁሉምአልም
    @ሰላምለሁሉምአልም 3 ปีที่แล้ว

    ያሁንልጅውሬነውማቀዉ

  • @ያስሚንቲዩብ
    @ያስሚንቲዩብ 3 ปีที่แล้ว

    🎁🎁🎁🎁

  • @abagudakershu9599
    @abagudakershu9599 3 ปีที่แล้ว +2

    ልማታዊ መንግስት አዳራሽ ዴኮሬት ያድርግ እንጅ ይህንንማ መች ዞር ብሎ ያየዋል? በመላ ሀገሪቱ ይህንን ያጡ ተፈጥሮም ፊቱን ያዞረባቸው አርሶ አደሮች ህልቆ መሳፍርት የላቸውም። መንግስት ሆይ እንደ ድመት የፊትህን ማሳመር ትተህ ጓዳ ጎድጓዳውን ተመልከት።

  • @kingphone7156
    @kingphone7156 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mekele7
    @mekele7 3 ปีที่แล้ว

    mengst yelem ras beras new enatoch

  • @cirawok4541
    @cirawok4541 3 ปีที่แล้ว +1

    compare these people life with the egyptian one's & they are crying that they are worried about their shortage of water!!! 100 dams is the least we could do to save the miseary of these poor people!!

  • @ytube9055
    @ytube9055 2 ปีที่แล้ว

    አይ ሀገሪ እርዉዳ ሰብስክራይብ አርጉኝ

  • @berhanewoldekidan7835
    @berhanewoldekidan7835 3 ปีที่แล้ว +1

    አወይ ድህነት አሁን የምታሳየው
    የአርሶ አደር ወግ ሳይሆን የአርሶ አደር የድህነት ጥግ ለዓለም እያሰተዋወቅ ነው። መንግሥት
    አስቸኳይ መፍትሔ ቢያንስ የጉጓድ ውሃ ሊያወጣለቸው ያሰፈልጋል።
    እጅግ ያሳዝናሉ። ኦሮሚያ ክልል የልማት እቅድ አውጥቶ በየጊዜው
    የሚያሳየው ልማት ምነው አትቀኑም እንዴ። ትምህርት ቤቶች
    ክሊኒኮች መንገዶች እርሻዎች የውሀ ግድቦች ወዘተ። ፈዛዛ ሆናችሁ። ልማት ልማት አሳዩ።
    ድህነት ይከብዳል ዓለም እኮ የማየው። ይደብራል የድህነት ጥግ ወጉ ባልከፋ ነበር።

    • @emamaethiopia5992
      @emamaethiopia5992 3 ปีที่แล้ว

      ከሰዎች ችግር በላይ ያንተ ድሃ መባሉ ነው አንተን ያስጨነቀ እንደውም መታየት ያለበት ነዉ እያሳየ ያሉት አማራ ቴሌብዥን ጥሩ ስራ ነው እየሠራችሁ ያላችሁት ትኩረት ያላገኙ ትኩረት እንዲያገኙ በርቱ 😍

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว

    ዋግ ፣ ላስታ ፣ መቄት ፣ዋድላ መንግስት ለዚህ አካባቢ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል መንገዱ በጣም ፈታኝ ነው ሆስፒታል ለመድረስ ስንት እናቶች በመንገድ አለቁ በጣም የውሃ ችግር አለ ትምህርት ቤቶች ዩኒቨርስቲ ኸረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል ።

  • @kalkidanroseyoutube1441
    @kalkidanroseyoutube1441 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም አዳዲስ ዩቱበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ተጋግዘን ማደግ ይቻል ግን ቪዶዉን ማየት አትርሱ 😘😘😘😘👩‍❤️‍👩

  • @ghgg4185
    @ghgg4185 3 ปีที่แล้ว

    ffrp

  • @MM-qb5ut
    @MM-qb5ut 3 ปีที่แล้ว +1

    😭😭😭😭😭