ሐረግ ( ክፍል 25)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น •

  • @የቆንጆዎችአፍቃሪ
    @የቆንጆዎችአፍቃሪ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +744

    ድምፃችን ይሰማ ዮአዳን ይለቀቅ😢😢👍👍👍የምትሉ ላይክ ኧረ ተረሳ እኮ

    • @shaimaalraeesy3179
      @shaimaalraeesy3179 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

      ተዉት ረስተነዋል😅😅😅

    • @SifanAlemayehu-s7z
      @SifanAlemayehu-s7z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      አው በኮሜንት ሠልፍ መውጣት አለብን

    • @MesaratDurge
      @MesaratDurge 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

      ኧኔስ ስንተኛ ክፍል እንደነበረ ረሳሁት😂😂😂😂

    • @anshamohamed27
      @anshamohamed27 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      እሄንንም ትንሽ ከሰሩ ያቆሙታል ለዛ ላይ ተጀምሮ እንጅ ያለቀ አይተን አናቅም ለዛቸው ይጥፍና ደሞ እነሱ ብሎ ለዛ ተመልካች ሲያከብሩ እኮ ነው ድምፃችን የሚሰማው

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ😂😂😂

  • @FgsfFሀያት
    @FgsfFሀያት 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +475

    ቆይ የኔ ፅሁፍ አይነበብም ለምን ላይክ አታደርጉኝም😢😢

    • @Daisy12345e
      @Daisy12345e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ምን ያርገሸል like😂😂

    • @ነገንበተስፍ
      @ነገንበተስፍ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኮምንይጠቅማን😂

    • @Seena-ub5ed
      @Seena-ub5ed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Like😂😂

    • @ERiChiyetaliji
      @ERiChiyetaliji 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amroti yohnala​@@Daisy12345e

    • @ShituTemam
      @ShituTemam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደስ ይበልሽ ደርሶናል 😂

  • @AminatAdiris
    @AminatAdiris 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +116

    ቅመሞችየ የፋጡማ የጉሮሮ ካንሰር ተሽሏት የምናያት ያድርጋት ዲኣ አድርጉላት😢

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen dena endeminayat Alteraterim

    • @MastewalBerhan
      @MastewalBerhan ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ፈጣሪይማራት

    • @AmnaAmna-kx7ul
      @AmnaAmna-kx7ul ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን ያረብ😢😢

    • @amaamm-w3p
      @amaamm-w3p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን አላህ ይድረስላት

    • @samiraahmed9400
      @samiraahmed9400 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የእኔ እህት አላህ አፊዋን ይመልሰው

  • @MuluBelay-e1p
    @MuluBelay-e1p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +103

    የነገው. አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል የልባችንን መሻት ይፈፅምልን

    • @BirhaneAy-f1i
      @BirhaneAy-f1i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen

    • @ማሂAmtataw
      @ማሂAmtataw ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን 🎉

    • @amaamm-w3p
      @amaamm-w3p ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን❤

    • @MdHhhh-k2j
      @MdHhhh-k2j ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

    • @EmebetMamo-m9b
      @EmebetMamo-m9b ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen ❤❤🎉🎉🎉

  • @Aduna5fh1se8n
    @Aduna5fh1se8n 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +114

    ማነው ይህን ፊልም እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ💕👍

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @Sanetfekadu-fs2ey
      @Sanetfekadu-fs2ey 47 นาทีที่ผ่านมา

      እኔ

  • @በኪየናቷ
    @በኪየናቷ ชั่วโมงที่ผ่านมา +40

    ነገ ኮ ቅዱስ ገብርኤል ነው ያላሰብንውን ደስታ ያሰማን ውድ የተዋህዶ ልጆቺ👏😍😍

    • @amaamm-w3p
      @amaamm-w3p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን

    • @Sara-k8o8o
      @Sara-k8o8o 15 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @MisraMisra-d8f
    @MisraMisra-d8f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +69

    ዮአዳንን ይልቀቁልን የሚል 👍❤️❤️

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምርኝወዴ

    • @AbduIdrees-s4g
      @AbduIdrees-s4g 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የራሳቸው ጉዳይ

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኧረ ወዳ

    • @MelakKonjo
      @MelakKonjo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ቲሽ

    • @TakalechYakob
      @TakalechYakob ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😊😊😅😂😂

  • @منتهى-ر7ب
    @منتهى-ر7ب 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +205

    ይሀ ድራማ እደኔ ሱስ የሆነበት ማነዌ👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖

    • @KefelingWendesne
      @KefelingWendesne 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አንችዉ ነሻ😂

    • @FhGy-t1c
      @FhGy-t1c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙁👩‍💻👩‍💻👩‍💻👩‍💻👩‍💻👩‍💻👩‍💻🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
      🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@منتهى-ر7ب ደምሪኘ ውዴ እባክሽ

    • @Almaz-p1b
      @Almaz-p1b ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      እኔም

    • @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
      @እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔ😂😂

  • @ወሎየዋዋዋዋዋ
    @ወሎየዋዋዋዋዋ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +31

    ኸረ ዮአዳንን ልቀቁልን ለምድነው የተቋረጠው ለተመካች ክብር የላችሁምደ 😢😢😢😢

    • @friotkafeni765
      @friotkafeni765 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Please 😢😢😢😢

  • @REDEIT-zi2qk
    @REDEIT-zi2qk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +151

    የሀረግ ፍልም ተመልካች ነገ መላኩ ገብርኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ

    • @እምነትተስፋፍቅር
      @እምነትተስፋፍቅር ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤

    • @ابراهيممحمد-خ4ق4ت
      @ابراهيممحمد-خ4ق4ت ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      አሜን እኳን አብሬ አደረሰን❤❤❤

    • @ሙሉሃይለ
      @ሙሉሃይለ ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @GalaxyAa-w7h
      @GalaxyAa-w7h ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን እኳን አብሮ አደረሰን ❤❤🙏🙏🙏

    • @AlemetuAyza
      @AlemetuAyza ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Enkuwani abro Andersen 🙏🎉

  • @BalesTankir
    @BalesTankir ชั่วโมงที่ผ่านมา +19

    የነገው ቅዱስገብርኤል ከአስመሳይሰዎች ይጠብቀን❤❤❤

  • @betelihe
    @betelihe 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +89

    እንደኔ ለተጨነቃችሁ ቅዱሰ ገብርኤል ከጭቀት ያውጣን😢😢😢

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን ውዴ ደምሪኘ እባክሽ🎉

    • @GsuzvSgisb
      @GsuzvSgisb 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Amen ❤🙏

    • @EmuEmuye-y5i
      @EmuEmuye-y5i 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን😔😔😔

    • @amanawityedengellij3060
      @amanawityedengellij3060 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን 🥰😢😢

    • @ሜሪጓልእመብርሃን
      @ሜሪጓልእመብርሃን ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +53

    በእውነት እናመሰግናለን ቶሎ ቶሎ ስለምትለቁ

    • @FhGy-t1c
      @FhGy-t1c 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤️❤️❤️❤️❤️🌹

  • @zweduTube
    @zweduTube 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +86

    እፍሬታ እና ገነት ናታን የምተወደቻው እንዴ አኔ❤👍

  • @wbeyaseteng7718
    @wbeyaseteng7718 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +131

    የነገው ቅዱስ ገብርኤል አባቴ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ ልን ይጠብቅን❤❤1⃣9⃣

    • @SelemunGuay
      @SelemunGuay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ደምሪኝ ወዴ ❤🎉

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@Lifeisgood-b8r ደምሪኝ በገብርኤል💟

  • @Orofamily-z3s
    @Orofamily-z3s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +70

    Ijolee oromoo warii as jirtanuu 1k n naa gahaa mee 😢❤❤

  • @Hagush_gal_kiki21
    @Hagush_gal_kiki21 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    የሄ ድራማ እንደ እኔ ብዙ ትምህርቲ የወሰደው ማነው!! በጣም በጣም ደስ ይላል
    በተለይ ኢፍራታ❤ናታን❤ገነት❤

  • @NasirVai-vc8tk
    @NasirVai-vc8tk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለቅድስ ገብረኤል ወራውይ ክብረ በአላት አደረሳችሁ ጉሉ አሜን አሜን አሜን 😢❤❤❤

    • @SelemunGuay
      @SelemunGuay 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @alseዮቱብቻናል-j4z
      @alseዮቱብቻናል-j4z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

      ደምሪኝ ዉዴ❤

    • @Amen-ib4td
      @Amen-ib4td 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን የ ገልብ

    • @NasirVai-vc8tk
      @NasirVai-vc8tk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@alseዮቱብቻናል-j4z እሽ🌹♥️

    • @MkMk-d7h8h
      @MkMk-d7h8h 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +21

    1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ
    20: የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።

    • @Genete-ky7ph
      @Genete-ky7ph 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እውነት ነው እህት የዘላላም ሕይወት ነው

    • @erbikaayele
      @erbikaayele ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😒😒😒

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +166

    አንደኛ 😂የእፍዪ አድናቂዎች👍👍👈

    • @Genzeb-m8u
      @Genzeb-m8u 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምሪኝ ወዴ ❤🎉

    • @Mebrat2111
      @Mebrat2111 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @Genzeb-m8u እንችም ደምሪኝ እደምረሻለሁ

    • @setedegnuw4503
      @setedegnuw4503 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ውዴ ደምሪኘ እባክሽ እመልሳለሁ

    • @SurprisedBakedBread-wu6kl
      @SurprisedBakedBread-wu6kl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም

    • @سارةالحبشة
      @سارةالحبشة 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      me❤

  • @ፊኪ
    @ፊኪ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +68

    ሱብሃን አላህ
    አልሀምዱሊላህ
    አለሁ አክብር
    ለኢላህ ኢለላህ

  • @Alemiarsenal
    @Alemiarsenal ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    የዋህነት እንደማይጠቅም ያወኩት በኤፊ ነው ሰውን ማንንም አላመማን😢

  • @Jemila-s4e
    @Jemila-s4e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +60

    ፍትህ ለዮአዳን ድራማ ይጨረስልን የምትሉ ወይስ ሳናውቅ ጨረሱት😂

    • @hanamergesa385
      @hanamergesa385 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይሄን ሳይ ረሳው እኮ እኔ😂😂😂

  • @PhonetTastic
    @PhonetTastic ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ማነውእደኔ የሉሊትን ትክክለኛ ባህሪማወቅ የሚፈልግ😅😅😅😅😂😂😂😂😂

    • @meryemwolloyewa7822
      @meryemwolloyewa7822 18 นาทีที่ผ่านมา

      በያለችበት ሁሉ ክፍ ስራ ነው እምትስራው

  • @ዓሳድራያTUbe
    @ዓሳድራያTUbe ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    ድምፃችን ይሰማ ዮኣዳን ይለቀቅ😢😢የምትሉ ላይክ❤

  • @DfsDe-o7c
    @DfsDe-o7c 27 นาทีที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን ቶሎ ስለለቀቃችሁልን❤❤❤❤❤

  • @እናት.ቲዩብ.2123
    @እናት.ቲዩብ.2123 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +27

    የኤፉ የዋህነት እዚህ ላይ ይጠብቅልን ተቃጠልን እኮ😢😢😢

    • @zedዜድ-m1r
      @zedዜድ-m1r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም ተቃጠልሁ😢😢

    • @OmarDema-o9u
      @OmarDema-o9u ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም አበዛችዉ😢😢😢

    • @FataFuj
      @FataFuj 16 นาทีที่ผ่านมา

      Yemer beza😂😂😂😂

  • @mariyamenatiymariyamenatiy8459
    @mariyamenatiymariyamenatiy8459 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +29

    ፈጣሪ ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቃችሁ 😢😢 አይ የሰው ልጅ ክፍት 🤔😒

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሚን

    • @Almaz-p1b
      @Almaz-p1b ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ወላሂ😥😥

    • @KalkidanTube_1
      @KalkidanTube_1 26 นาทีที่ผ่านมา

      አሜን❤

  • @kiyyabaabbilee8889
    @kiyyabaabbilee8889 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ያ ናታን ኤፍራታ አድነቆች ብቻህ ላይክ አርጉ!ሁላችሁም ወደቾዋሎው

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    የዚህ ተከታዮች በሙሉ የልባችሁን ቅድሥ ገብርኤል ያሣካላችሁ❤

    • @SolyanaAbush-pi8cv
      @SolyanaAbush-pi8cv 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen amen amen amen amen

    • @Lifeisgood-b8r
      @Lifeisgood-b8r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏

    • @BirhaneAy-f1i
      @BirhaneAy-f1i ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Amen

  • @Aminabintabderiya
    @Aminabintabderiya 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እፍፍፍፍፍ የሠው እባብ ከአስመሣይ ሠው አሏህ ይጠብቀን 😢😢😢😢😢

  • @WeliyaMusa
    @WeliyaMusa 55 นาทีที่ผ่านมา +3

    ህዝቡ በጉጉት ስለምጤ ብቃቹ ቺግራቺን ስለተረዳችሁ እናመሰግናለን ሐረግ ከሁሉም ድራማ የተለየ ነው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️

  • @TijSa-x4z
    @TijSa-x4z ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ይሄ ድራማ ያምራል ግን
    ትልቅ ሰው ጠፋበት
    ማለቴ ምንም ትልቅ ሰው የለም
    መስፍንም ሞተ አይ

  • @davidgetachow7702
    @davidgetachow7702 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +23

    ይህን ማልክት ያምታናቡ ሁሉ አማትን ሙሉ ያሳባቹትን ማልካም ናጋር ፋጣሪ ይስጣችሁ አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤👌✔

    • @MekyaSaeed
      @MekyaSaeed 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን ለሁላችንም

    • @jemila51
      @jemila51 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አሚን

    • @Hanan-td7gm
      @Hanan-td7gm 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አሜንንን 🥰

    • @Samsunga04s-vw2xd
      @Samsunga04s-vw2xd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ❤

  • @razandahefr2070
    @razandahefr2070 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +20

    ያማቹሀል ዮአዳንን ልቀቁልን የምትሉ እስኪ እጃቹህን አወጡ😮😂🎉🎉🎉

  • @Lifeisgood-b8r
    @Lifeisgood-b8r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +25

    ቤዛ ግን አስገድዶ መድፈር አልሆነባትም ናታን አይወዳትም ለምን አርፋ አትቀመጥም 😂😂😂

  • @mateyamenata
    @mateyamenata 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +26

    የቅዱስ ገብኤል ወዳጆች እንኳን አደረሳቹ❤❤❤

    • @سلامهحبشي-ك3ب
      @سلامهحبشي-ك3ب 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 21 นาทีที่ผ่านมา

      ዐሜን ዐሜን ዐሜን

    • @Endashash
      @Endashash นาทีที่ผ่านมา

      እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏

  • @adeyTUbe-w5w
    @adeyTUbe-w5w 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +24

    የነገው ገብረኤል የልባችን መሻት ይፈፀምልን🎉🎉

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    የምር በጣም እናመሰግናለን ሱስ ሆኖብኝ ነበር ግን ዩአዳንን ልቀቁልን pelise❤🙏በተረፈ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @Samera-y9p
    @Samera-y9p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    😢😢😢ወላሂ ኤፍ ታናዳለች ትንሽኳን አባንንምደ የዋህነቷ በጣም በዛኮ❤❤❤❤

    • @busyline3833
      @busyline3833 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሉሉሊትምንጉድነሽ😅😅😅😅😅

  • @ቲቲየገነቴዋቲቲየገነቴዋ
    @ቲቲየገነቴዋቲቲየገነቴዋ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ዮአዳን የሚባል ድራማ ተረሳ በቃ አንፈልገውም ይሄንን ቶቶሎ ስለምትለቁልን እናመሰግናለን የቱርክ ድራማ የማይ ነው የሚመስለኝ ተመችቶኛል

  • @Ema-pf2lw
    @Ema-pf2lw 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    እዚህ የምትከታተሉ ሁሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰

  • @Nejat-h4h
    @Nejat-h4h ชั่วโมงที่ผ่านมา +16

    uuuf har'dha mo waan jarrii hafan se.een aara turee well come qimamichee baga jala bultii damoza keenyatin isiin gahee 🙋 guyyaa lama qofatu nuuf hafee 🤣🤣🤣🫣 itti ansuudhan namnii efuye fi naata jaallatan like godha 🥰❤❤😍🙏

    • @AbabachGalataa
      @AbabachGalataa ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😁😁😁😁😂

    • @BAlvbr
      @BAlvbr ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @TsehayBelay-q7v
      @TsehayBelay-q7v 19 นาทีที่ผ่านมา +1

      Baga waluman genye😂❤

  • @የሮቢቷ-በ5ሸ
    @የሮቢቷ-በ5ሸ ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ዮአዳንን ይለቀቅልንንን የምትሉ በላይክ😢😢

  • @yenatualji
    @yenatualji ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    አይ እግዲ እዴ ውስብስብ ሆነኮ እኛ ምን እዳ አለብን ጎበዝ ደሞ ኤፍራት ልትታገት ነው መሰል😂

  • @KiyaaKooti
    @KiyaaKooti 26 นาทีที่ผ่านมา +2

    ምኖ ግን በየ ድራማዎቻችን መልካም ሰወች ስጎዱ ብቻ ኖ የምናየዉ ምን ይንማር???????

  • @zuzubintbaba-ut4lk
    @zuzubintbaba-ut4lk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ሉሊት እዚህ መሺቁል ሆነች ዮአዳን ያለ እሷ ስለማይችሉ ለዛነው የማይለቀቀው😌😌✊✊

  • @fafiemuzekryah749
    @fafiemuzekryah749 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    ሰው አባቱም ሙቶበት ስለወድ እሪ ኩሪ ይላል ያሰላም😅😅😅😅

    • @EeEe-t4f
      @EeEe-t4f 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔስየገረመኝ😅

    • @SaSa-fp9ot
      @SaSa-fp9ot 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጉድእኮነዉ

    • @friayemaryam
      @friayemaryam 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደግሞ አታገኘውም ጠብቁ😂😂

    • @ybeser
      @ybeser ชั่วโมงที่ผ่านมา

      አይሳካላትም ሌላ ስህተት ተገኝባት 😂😂😂😂

  • @Daisy12345e
    @Daisy12345e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ማነው እንደኔ እዩሀ ሚዲያ ዛሬ የዘነ DNA ዉጤት ላይአታዛዝንም በእግዚአብሔር 😢😢😢

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 26 นาทีที่ผ่านมา +2

    ዳይሬክተሩ ግራ ገብቶት መሆን አለበት 😂

  • @uae3au802
    @uae3au802 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ካስመሳይ ሰዉ እና ጓድኛ ይጠብቀን

  • @meymunahusen4193
    @meymunahusen4193 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +22

    *ሱራህ 6, አያህ 102*
    ذَٰلِكُمُ ٱللَّهُ رَبُّكُمْ ۖ لَآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ۖ خَٰلِقُ كُلِّ شَىْءٍۢ فَٱعْبُدُوهُ ۚ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَىْءٍۢ وَكِيلٌۭ
    ይህ ጌታችሁ አላህ ነው፡፡ ከእርሱ በቀር አምላክ የለም፡፡ ነገርን ሁሉ ፈጣሪ ነው፡፡ ስለዚህ ተገዙት፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ተጠባባቂ ነው፡፡
    ====

    • @HHo-t5q
      @HHo-t5q 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😢😢😢ከዚህ ደረሀመ ሱስ አወጠኛ

    • @helenbaye-my1co
      @helenbaye-my1co 36 นาทีที่ผ่านมา

      አላህ ማነወ መሀመድ ያወጣዉ ስም ነዉ ሙሰሊም ወገኖቸ ንቁ አጥብቃችሁ እዉነኛዉን አምላክ በፀሎት ጠይቁ ከኔ ሌላ አምላክ አይኑርህ ይላል የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ የአለም ብርሀን

  • @ማርያምአማላጀ
    @ማርያምአማላጀ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አባቷም ሙቶ ስለራሷ ታስባለች😂 የመጣ የሄደዉ ይጫወትብሻን አለች ልክ ናት😂 የባሰዉ መጣ ኤፉየ ልትበላነዉ😥

  • @LubeEshetu-n9e
    @LubeEshetu-n9e 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፍቅር ግደታ ለራሴ አይባልም እነሱም ለሚወዱት ነገር መተው

  • @dagnehaile1503
    @dagnehaile1503 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አሁን ድራማው በጣም እየጦዘ መጣ አይደል በጣም ጉጉቴ እየጨመረ ነው😂😂😂

  • @MkyaAa-o6d
    @MkyaAa-o6d 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ውለታችሁ በጣም በዛብን😂❤እናመሠግናለን❤

    • @እናት.ቲዩብ.2123
      @እናት.ቲዩብ.2123 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂ብር ይክፈሉን በቃ 😂😂😂😂

  • @GhYu-zz1wd
    @GhYu-zz1wd 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ውይ በደስታ መጣችሁልን ማነዉ ኤፍራታና ናታንን ይደመሩ እሚል😢🎉❤

  • @MartaMekonen4428
    @MartaMekonen4428 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ቤዛ ግን አሁንም እህቷ ላይ ተንኮል የማትረባ😏😏እስክ ጨርሼ ልኮሜንት😅😅

  • @gdi8771
    @gdi8771 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ያባቴ አምላክ ድብልቅልሽን ያውጣው አየ ገኒ😭🤣🤣🤣

    • @zuzufanata
      @zuzufanata 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እረ ኡኡኡ በሳቅ ሞኩ

  • @mekde1223
    @mekde1223 8 นาทีที่ผ่านมา +1

    ኤፊ መታገት የለባትም ዋ ደባረ ነው የሚሆነው የኛ ሀገረ ድራማ መጨረሻው አያምረም ሁለየ

  • @SelamWagnawu
    @SelamWagnawu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    እነዚህ ሰዎች ይውጡልን ድራማው እያስጠላነው

  • @የባሏንግስት
    @የባሏንግስት ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ገነት እና ሉሊት መቸም ተጣምደዋል😁😁😁😁

  • @jemila51
    @jemila51 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    ቃስ ቃስ እዳረግጡኝ ሱስ የሆነባቹሁ ይህድራማ❤😂😂

  • @TsigeHailu-v6s
    @TsigeHailu-v6s ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ናታንየ በጣም ነው የምሳደንቕ ኣነተና እፍየ ስትጋቡ ጌታ ክናንተ ጋር ንው 🎉❤🎉❤🎉

  • @csi1023
    @csi1023 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ዩአዳንን እረሳቹሁት እንዴ 😢ኤፊ የዋህ እኮ ናት ሲበዛ❤🎉

  • @سلامهحبشي-ك3ب
    @سلامهحبشي-ك3ب ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እፍሬታ እና ገነት ናታን የምትወደቻው ብቻ 👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-jk2tb7go6rዜድ
    @user-jk2tb7go6rዜድ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ወይኔ የዚሕ ድራማ ተከሲሶቹ መብዛታቸው ኧር ለማንኛውም ናታንን ፍቱልን ኧርግ🎉😢

  • @MameTade-lw5zv
    @MameTade-lw5zv 12 นาทีที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ዘመድ መስሎ ጠላት ይያዝልን ይከብዳል

  • @Sofiaያባቷልጅ
    @Sofiaያባቷልጅ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ኤፍራታን ምን ሊያደርጋት ነው ደሞ እሄ የቁም እሬሳ😡😡😫😫😂😂😂😂

  • @حنانبنت-ن3ن
    @حنانبنت-ن3ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ድራማው ሊያስጠላ ነው ኤፍራታ ከታገተች ያስጠላል😢😢😢😢

    • @زينبمحمد-ظ8ن
      @زينبمحمد-ظ8ن 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👌

    • @ybeser
      @ybeser ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም ግን ገምቸ ነበር

  • @fafiemuzekryah749
    @fafiemuzekryah749 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    ብሌንን የሚጠላ እስስት ነች ግን እኮ ጋሽ መስፍን መሞት የለበትም ነበር😢😢😢

    • @ኡሙቲዩብ
      @ኡሙቲዩብ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደምርኝወዴ

    • @HeluuSeee
      @HeluuSeee ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ደራሲው ደደብ ነው መስፍን መሞት የለበትም ነበር ኤፍራታ መታገት የለባትም የዋህነቷንም በልክ ማድረግ ነበረበት በዛ

  • @hayatMnsg
    @hayatMnsg 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +8

    ወይዘሮ ሉሊት ነች ያሥገደለችው😢😂😂

  • @fekr-m9n
    @fekr-m9n ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ዋዉዉዉዉ ፍጥነታችሁ በቀን በቀን ልቀቁልን እይታም ይኖራችኾዋል አደራ እዳታቋርጡት❤

  • @ፍቅር.ቢራቢሮ
    @ፍቅር.ቢራቢሮ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    🤔ሰው አባቱም ሞቶበት ተንኮለኛ ይሆናል 🙄አይ ቤዛ ☹️☹️

  • @nabibiGelbi
    @nabibiGelbi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አይይይ ገኒዬ የባቴ አምላክ ደበልቅልቅሸን ያወጣዉ አላልሽም😂😂😂😂😂😂😂❤❤🎉🎉

    • @Ahmed-h8f5r
      @Ahmed-h8f5r 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂😂😂

  • @Blood_is_tdf
    @Blood_is_tdf 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    በናታቸህ ሳኡዲ ያላቹህ ሴቶች ሰራ ፈልጉልን እራብ ሞትን😢😢😢😢

    • @Emuuser-cz7qs7pv3v
      @Emuuser-cz7qs7pv3v ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የኔ ውድ የት ነሽ 😢😢

    • @HayatTatrg
      @HayatTatrg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት ነሽ ውዴ 😢​@@Emuuser-cz7qs7pv3v

    • @HayatTatrg
      @HayatTatrg ชั่วโมงที่ผ่านมา

      የት ነሽ ውዴ 😢

    • @Bezi712
      @Bezi712 46 นาทีที่ผ่านมา

      አይዟችሁ ዉዶቼ ያልፋል ካለ አብሽሪ እንፈልጋለን😢😢😢

    • @امام-ص3ز
      @امام-ص3ز 38 นาทีที่ผ่านมา

      መዲናክሆንሽ ስራለ

  • @መቅዲየራሴአድናቂ
    @መቅዲየራሴአድናቂ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    የእፉና የናታን ወዳጆች😢 እፉና ናታን ይጋቡልን❤❤😢

  • @ethiopiahagere951
    @ethiopiahagere951 33 นาทีที่ผ่านมา +1

    ያፌት ግን በጣም ያናድድል። ይሄ homo habilis የመሠለ ሰውየ። ድራማው ግን በጣም ሴራ በዛበት። ከኢትዮጵያ ባህል አንጻር።
    የሆነ ነገር አስተማሪ የሚኖረው ደግነትም በጎነትም ሲበዛበት ነው።
    በዮአዳንም፣ በአፍላ ፍቅርም እንዲሁም በዚህም የምናየው ደግሞ በጣም ሴራ የበዛበት ሆነ። ለምን ይሄን እንዳልኩ ታቃላችሁ። የሆኑ ትልቅ ሰው "የኢትዮጵያ ሕዝብ በሰው መጨካከኑና በቀለኝነቱ የበዛው ቃና ከመጣ ወዲህ ነው" ሲሉ ስለሰማው።
    ምን አስተማሪነት አለው የሚለው ታሳቢ ቢደረግ ባይ ነኝ። ለተመልካች ተብሎ በጣም መጨካከንን ባታስተምሩን ባይ ነኝ!
    በተረፈ ድራማችሁን ወድጀዋለሁ። አመሰግናለሁ! ቀጥሉበት።

  • @MahderDemelash
    @MahderDemelash 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሚሰጥሩ ቁሉፉ ና ሞባይሉ ላይ ነው ያለው እውነተኛ ፍቅር ይፈተናል ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል

  • @Fikirte-ry4mm
    @Fikirte-ry4mm 43 นาทีที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤ኤፉ ምንም መሆን የለባትም ካልሆነ ድራማው ያስጠላል 😪

  • @AsqualBrhane
    @AsqualBrhane 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አረ ዮኣዳን ይለቀቅሆ የሚስማማ👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @SistrSistr-x9t
    @SistrSistr-x9t 46 นาทีที่ผ่านมา +2

    ያሥጠላል ኤፍራታን እሔ ሠይጣን ልጅ ሊያግታት ነው😢

  • @YenebeBiruk
    @YenebeBiruk 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ናታል ኤፉዬ አንድላይ ነው መሆን አለበት😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BisuneshDubai
    @BisuneshDubai 19 นาทีที่ผ่านมา

    እባክሽ እፍዬትንሽ እንኮዋ ሊጎዱሽ ያሰቡትን ለመረዳት ሞክረ።ገነት ጎበዝ ናት ።ደግሞ ጺን ወንድሞን ትንሽም ቢሆን ስለተርዳችው ደስ አለኝ

  • @GsjsjTusjss-px5wl
    @GsjsjTusjss-px5wl 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ኡፍፍፍ የቤዛ ራስ ወዳድነት ሲያናድድ🙄🙄🙄

  • @HeluuSeee
    @HeluuSeee ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ኤፍራታ ደግሞ አበዛችው ሰው ማመንን አትነቃምደ ነፈዝ 😏😏😏😏

  • @ስላምዬ
    @ስላምዬ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +15

    ጎበዞቺ እደዚህ ልቀቁልን እጂ በረቱ ሉሉት ግን በጣም ታስቀኛለቺ ማሪያምን😃😃😄😃😃😃😃😃

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኔለራሱ ገና ሳያትነው እምስቀው😂😂😂

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😄😄😃😃በጣም እምታሰቀኝ እናቴን የምታደርገው ሁሉ ያሰቀኛል​@@ekramali-lp6py

    • @RahelShumte
      @RahelShumte ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      እኮ ኦኦ እእ የምትለውስ

    • @ekramali-lp6py
      @ekramali-lp6py ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      @@RahelShumte ወላሂ አወ ስታስቅ

    • @ስላምዬ
      @ስላምዬ ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😄😄😄😃​@@RahelShumte

  • @Worky-f1n
    @Worky-f1n ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ቤዛ በጣም ሲመዛ እራስ ወዳድና ተኮለኛለሽ አባትሽም ሞቶ ስነራስሽ ነገር ትጎነጉኛለሽ😅

  • @Imissyoumom-z9p
    @Imissyoumom-z9p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን❤😊

  • @ElfSa-h4v
    @ElfSa-h4v 18 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወይኔ ኤፉዬ የኔ ምስኪን ይሔ አውሬ ምን ሊያረጋት ነው እንከፍ ከኤፍራታ ላይ ውረድ 😢😢

  • @zenshbalgo524
    @zenshbalgo524 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ይሄ ደራማ በጣም ነው ምዎዳዉ

  • @ሂሉዬ
    @ሂሉዬ ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

    ኤፍራታ ከታገተች በጣም ያስጠላል መታገት የለባትም ኤፍራታ እዋህነትሽ አሁን ሊያጠቃሽ ነዉ ተጠንቀቂ

    • @teybanegash
      @teybanegash ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ከሷ ምን እነደሚፈልጉ ግን አልገባኝም

    • @Sofia-iq9gl
      @Sofia-iq9gl ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እስኪ ንገሪያት ኮሜንት አንብባ ብትጠነቀቅ 😂😂😂😂😂😂ኧረ በሳቅ

  • @SumayaJihad-kb5ep
    @SumayaJihad-kb5ep 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    Warri akka kiyya zabanyaa TH-cam tahee harka baasa😅😅😅

    • @obsseobsee9762
      @obsseobsee9762 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      😂🙋‍♀️

    • @orotube5464
      @orotube5464 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️🙋🏾‍♀️😅😅😅😂😂😂😂

    • @Badhatu-p7y
      @Badhatu-p7y 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      🤚🏻😂😂😂😂Anaa kaa tokofaan Gafaa You Tube Biraa video Gadisuu Akaam Namaa Arasaa😂😂😂isaanii jiiee figaa Dhaqaa😂😂

    • @SumayaJihad-kb5ep
      @SumayaJihad-kb5ep 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@Badhatu-p7y ana qofa sehaan tureem hiriyaa koo argadhe🤣🤣

    • @Genet-n8k
      @Genet-n8k 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ana😢😂

  • @BemnetAngawu
    @BemnetAngawu ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዚህ ቤት ያላችው ሁሉ እመቤቴ ከድገተኛ ነገር ይጠብቃችው

  • @AaA-e1u1x
    @AaA-e1u1x ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ፂወን ግን ስታምር የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤

  • @አማራነኝ-ቐ7ቘ
    @አማራነኝ-ቐ7ቘ 51 นาทีที่ผ่านมา +1

    በጣም ተጨንቂያለሁ እሲ ቅዱስ ገብረኤል በደስታ ቤትሽን ይሙላልሽ በሉኝ😢😢😢

    • @ማንያውቃል
      @ማንያውቃል 49 นาทีที่ผ่านมา

      ቅዱስ ገብርኤል ይርዳሽ

  • @FarhaHabshi
    @FarhaHabshi 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ናታንናኤፍራታ ይጋቡየምትሉላይክ😢😢

  • @HdhdhHdhdh-g8s
    @HdhdhHdhdh-g8s 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    አይ ገኒ ያባቴ አምላክ ድብልቅልቅሽን ያውጣው አላለይም😂😂

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 7 นาทีที่ผ่านมา

      😂😂😂😂😂😂

  • @Semutub
    @Semutub 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    ይቅርታ ኤፍራታ ዘጋችኝ😂

  • @EmuYemaryamlji
    @EmuYemaryamlji 36 นาทีที่ผ่านมา +1

    ወይ ዘንድሮ በስንቱ ልቃጠል ኤፉየ እዳትታገት እደምንም ማምለጥ አለባት