ነጭ ጠላ በ3ቀን የሚደርስ አሻሮ ባታገኚ እንደዚህ ጥመቂና በዓል በዓል አስመስይው ቤትሽን #

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ก.ย. 2022
  • #ethiopian_tela #traditionalbeer #ነጭጠላ በ3ቀን የሚደርስ አሻሮ ባታገኚ እንደዚህ ጥመቂና በዓል በዓል አስመስይው ቤትሽን Ethiopian traditional Beer (Nech Tela)
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 18

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685  ปีที่แล้ว +1

    ግዜአችሁን ሰጥታችሁኝ ስለምታዩኝ በጣም አመሰግናለሁ ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግ አበረታቱኝ

    • @netsanetdesta9002
      @netsanetdesta9002 ปีที่แล้ว

      መዓረይ በናትሽ መጠናቸውን ንገሪኝ የሁሉንም

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 หลายเดือนก่อน

      ​@@netsanetdesta9002የኔ ቆንጆ ስለዘገየሁ ይቅርታ አላየሁትም ነበር መጠኑ እንደምንጠምቀው የጠላ ብዛት ይወስነዋል ብዙ ከሆነ እህሉንም ብቅል ጌሾውንም በርከት ማድረግ አለብን በትንሹ ከሆነም የምንጠምቀው ግብአቱን ማሳነስ ነው አመሰግናለሁ የኔ ውድ

  • @medihntube
    @medihntube ปีที่แล้ว +1

    Waooo ወይኔ እንዴት ያምራል 😋እጅሽ ይባረክ like share

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 ปีที่แล้ว

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ waoo እጅግ በጣም ልዩ ነው አር እሞክራለሁ ተባረኪ አምሮኛል like share ውዴ

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 ปีที่แล้ว +1

    ሚልካየ ሲያስጎመጅ በጣም አመት በአል መስለዋል በጣም ወድጄዋለሁ እስከምጠጣው ቸኩያለሁ እጅሽ ይባረክ ተባረኪልኝ በርቺልኝ ውድድድድድድ🙏🙏🙏💖💖💖🌸🌸🌸

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ሚልካይዬ እንኮን በሰላም መጣሽ ዋይ ጠላ ግሩም ነው የሶስት ቀን አይመስልምበጣም ባለሙያ ልዩ ነው እናመሰግናለን ሼርርርርርር👏👏❤️❤️❤️

  • @dst1684
    @dst1684 ปีที่แล้ว +1

    Wow great job

  • @mimisfoodchannel1931
    @mimisfoodchannel1931 ปีที่แล้ว

    ምልካዪ ሰላምሽ ይብዛ የበአል መዳርሻ እንኳን አደርሰሽ 👍👏👏❤️❤️💕🌻🌻🌻

  • @healthy-yummy7532
    @healthy-yummy7532 ปีที่แล้ว

    ሰላም ምልካና ዎውእኔም ጠላ አልጠጣም ግን ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው ባለን ነገር መስራት እንደምንችህል አሳይተሽናል ብርዝ ነው ሚመስለው መልካም አዲስ ዓመት ላንቺም 🌻🌻👍👍

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    Watching

  • @blenfiseha7293
    @blenfiseha7293 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @kekutube1122
    @kekutube1122 ปีที่แล้ว

    Milkana tube selam byalew endet nesh ehite berchilidn betam dink gize neberen ena enamesegnalen ena bekinnet endemamer ene demreshalew nege ymesesilgn 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martimengistu8461
    @martimengistu8461 ปีที่แล้ว

    Yene balemuya melkam beal yehunlachihu

  • @ZeudeBezabih
    @ZeudeBezabih 3 หลายเดือนก่อน +2

    እርሾውን ከምን ነው የሰራሽው

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685  3 หลายเดือนก่อน +1

      ከእንጀራ ሊጥ ቀንሼ ነው የኔ ቆንጆ አመሰግናለሁ