milkana tube ሚልካ
milkana tube ሚልካ
  • 260
  • 512 573

วีดีโอ

እንደዚህ ይሰራል እንዴ የተባለለት ካለምንም ድካም የሚዘጋጅ ገራሚ ብርዝ በ24 ሰአት የሚደርስ Ethiopian Honey Wine preparation
มุมมอง 70021 วันที่ผ่านมา
እንደዚህ ይሰራል እንዴ የተባለለት ካለምንም ድካም የሚዘጋጅ ገራሚ ብርዝ በ24 ሰአት የሚደርስ Ethiopian Honey Wine preparation#ethiopianeoliday #ethiopianteje #berze
ግን አብዛኞቻችን አትክልት ስንሰራ ለምን በጣም (ከመጠን በላይ )እበስለዋለን? Fast and Healthy food recipe
มุมมอง 215หลายเดือนก่อน
ግን አብዛኞቻችን አትክልት ስንሰራ ለምን በጣም (ከመጠን በላይ ) እናበስለዋለን? and Healthy food recipe #ethiopianfood #mykitchen #ebskitchen
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ደስ በሚል ሁኔታ አክብረዋል Happy Ethiopian Easter
มุมมอง 5654 หลายเดือนก่อน
የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል ደስ በሚል ሁኔታ አክብረዋል Happy Ethiopian Easter
በአንድ ቀን ብቻ#ለበአል የሚጠጣ ካላዘጋጀሽ አታስቢ በጣም ምርጥ ኬኔቶ ለእንግዶችሽ ለወዳጅ ዘመዶችሽ ልዩ ግብዣ Ethiopian Barley Juice Malta
มุมมอง 1.4K5 หลายเดือนก่อน
በአንድ ቀን ብቻ#ለበአል የሚጠጣ ካላዘጋጀሽ አታስቢ በጣም ምርጥ ኬኔቶ ለእንግዶችሽ ለወዳጅ ዘመዶችሽ ልዩ ግብዣ Ethiopian Barley Juice Non Alcoholic (Malta) #holidayofethiopia #nonalcoholic nonalcoholic #ethiopianfood
የአእምሮ እድገትን ያበረታል በተለይ ለልጆች የሚመከር ነው past with Walnuts So Delicious and Healthy food recipe
มุมมอง 3115 หลายเดือนก่อน
የአእምሮ እድገትን ያበረታል በተለይ ለልጆች የሚመከር ነውpast with Walnuts So Delicious and Healthy food recipe #ethiopianfood #vegetarian
ብቻውን ከምንሰራው እንደዚህ አሳምረን ከአትክልት ጋር የምስር ጥብስ ልዩ ነው Lentil with Eggplant Delicious recipes
มุมมอง 4095 หลายเดือนก่อน
ብቻውን ከምንሰራው እንደዚህ አሳምረን ከአትክልት ጋር የምስር ጥብስ ልዩ ነው Lentil with Eggplant Delicious recipes #ethiopianfood #eritreanfood #vegetarian
ለብ ለብ እንደዚህ አርገን ስንሰራው ትክክለኛውን የምግብነት ይዘቱን (ጣዕሙን )እናገኘዋለን። 🤔 How to Cook Vegetarian Healthy food
มุมมอง 2K5 หลายเดือนก่อน
ለብ ለብ እንደዚህ አርገን ስንሰራው ትክክለኛውን የምግብነት ይዘቱን (ጣዕሙን )እናገኘዋለን። 🤔 How to Cook Vegetarian foods Health and fast #ethiopianfood #vegetarian #vegan
በተለይ ለምሳ በጣም ምርጥ ነው ዛሬውኑ ስሪው ትወጂዋለሽ Lentil Salad with Broccoli Delicious and Healthy #ethiopianfood
มุมมอง 2975 หลายเดือนก่อน
በተለይ ለምሳ በጣም ምርጥ ነው ዛሬውኑ ስሪው ትወጂዋለሽ Lentil Salad with Broccoli So Delicious and Healthy #ethiopianfood #ebstv #lentilsalad
ትርፋማ ትሆኝበታለሽ ምን ልስራ ?ብለሽ እያሰብሽ ከሆነ ይኸው ዛሬውኑ ጀምሪው
มุมมอง 1036 หลายเดือนก่อน
ትርፋማ ትሆኝበታለሽ ምን ልስራ ?ብለሽ እያሰብሽ ከሆነ ይኸው ዛሬውኑ ጀምሪው
ቲማቲም ሳይበላሽ የምናቆይበት ዘዴ ጊዜሽን ይቆጥብልሻል ከድካም ያሳርፍሻል Easy and Healthy Tomato Salsa recipe for Busy Moms
มุมมอง 7316 หลายเดือนก่อน
ቲማቲም ሳይበላሽ የምናቆይበት ዘዴ ጊዜሽን ይቆጥብልሻል ከድካም ያሳርፍሻል Easy and Healthy Tomato Salsa recipe for Busy Moms
የሽምብራ ሳላድ በሁለት አይነት ለፆም በጣም ቆንጆ አማራጭ Amazing Chickpea salad recipe Ehtiopian food
มุมมอง 3686 หลายเดือนก่อน
#ተሻሙበት ብዙዎች የወደዱት የሽምብራ ሳላድ በሁለት አይነት ለፆም በጣም ቆንጆ አማራጭ Amazing Chickpea salad recipe #Ehtiopianfood #chickpeasrecipe #explore
የበግ አሮስቶ ልዩ የሆነ ጣዕም Lamb Roast with Vegetable recipe
มุมมอง 3147 หลายเดือนก่อน
የበግ አሮስቶ ልዩ የሆነ ጣዕም Lamb Roast with Vegetable recipe #Ethiopianfood #lambroast #ebstv
ለጉንፋን መላ እንደዚህ ሰርታችሁ መረቁን ጠጡት ጉንፋን በንጋታው ድራሹ ይጠፋል ቅቅል በጎመን ልዩ ነው Healthy Beef Soup with Vegetables
มุมมอง 4347 หลายเดือนก่อน
ለጉንፋን መላ እንደዚህ ሰርታችሁ መረቁን ጠጡት ጉንፋን በንጋታው ድራሹ ይጠፋል ቅቅል በጎመን ልዩ ነው Healthy Beef Soup with Vegetables
የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs
มุมมอง 16K9 หลายเดือนก่อน
የጥብስ ቅመም ይሄንንማ አሁኑኑ አዘጋጁት ሽታው ቤቱን አውዶታል Ethiopian Tibse Spice preparation from herbs
በአንድ ቀን የሚሰራ ለበዓሉ የጠላ ግብአት ለማታገኙ በቀላሉ እንደዚህ ማዘጋጀት ትችላላችሁ Ethiopian traditional Wine preparation
มุมมอง 6599 หลายเดือนก่อน
በአንድ ቀን የሚሰራ ለበዓሉ የጠላ ግብአት ለማታገኙ በቀላሉ እንደዚህ ማዘጋጀት ትችላላችሁ Ethiopian traditional Wine preparation
አረ የፈረንጆች ገና የሚገዛው ነገር ብዛቱ የፈረንጆችን ገና በስጦታ ለልጆቼ ጋር አሳለፍን Happy Holiday
มุมมอง 1889 หลายเดือนก่อน
አረ የፈረንጆች ገና የሚገዛው ነገር ብዛቱ የፈረንጆችን ገና በስጦታ ለልጆቼ ጋር አሳለፍን Happy Holiday
አንዴ ከሰራችሁት ሱስ ይሆናል ጤናማ ጁስ ለልጆች ለአዋቂዎች Healthy Smoothie recipe Blueberry Banana,Pumpkin with Flaxseed
มุมมอง 4039 หลายเดือนก่อน
አንዴ ከሰራችሁት ሱስ ይሆናል ጤናማ ጁስ ለልጆች ለአዋቂዎች Healthy Smoothie recipe Blueberry Banana,Pumpkin with Flaxseed
ገላግሌ ነው #ወጥ የሚያጣፍጥልን ምርጥ እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian Spicy of Stew Preparation
มุมมอง 1.2K9 หลายเดือนก่อน
ገላግሌ ነው #ወጥ የሚያጣፍጥልን ምርጥ እርጥብ ቅመም አዘገጃጀት Ethiopian Spicy of Stew Preparation
በካናዳ የገበያውን ሁኔታ እንየው #ዘይት በጣም ቅናሽ ነው Grocery Shopping in Canada Price of Basic food
มุมมอง 2939 หลายเดือนก่อน
በካናዳ የገበያውን ሁኔታ እንየው #ዘይት በጣም ቅናሽ ነው Grocery Shopping in Canada Price of Basic food
አረ ሀበሾችማ እስከዛሬ በጣም ተሸውደናል ዱባን በጁስ የሚገርም ጣዕምና ጤና የሆነ ጁስ Amazing Pumpkin Juice Healthy and tasty
มุมมอง 11510 หลายเดือนก่อน
አረ ሀበሾችማ እስከዛሬ በጣም ተሸውደናል ዱባን በጁስ የሚገርም ጣዕምና ጤና የሆነ ጁስ Amazing Pumpkin Juice Healthy and tasty
ለትምህርት ቤት ምሳ ለልጆች Orzo pasta recipe Ehtiopian food prepare
มุมมอง 10910 หลายเดือนก่อน
ለትምህርት ቤት ምሳ ለልጆች Orzo pasta recipe Ehtiopian food prepare
ይሄንንማ በተለይ ጠዋት ከቁርስ ጋር የሚገርም ጁስ ነው #100% ጤናማ Canary lemon juice Healthy juice recipe
มุมมอง 15910 หลายเดือนก่อน
ይሄንንማ በተለይ ጠዋት ከቁርስ ጋር የሚገርም ጁስ ነው #100% ጤናማ Canary lemon juice Healthy juice recipe
ጥብስ ምንቸት ፍርፍር እንዴት እንደሚጣፍጥ Ethiopian Tebese Menchet Ferfere
มุมมอง 15510 หลายเดือนก่อน
ጥብስ ምንቸት ፍርፍር እንዴት እንደሚጣፍጥ Ethiopian Tebese Menchet Ferfere
ልጆች የሚወዱት ምግብ ዛሬ ለልጄ ምሳ እቃ ምን ልስራ?🤔🤔 #ሳትጨነቂ ባለሽ ነገር በቀላሉ Easy and delicious lunch or Dinner recipe
มุมมอง 17910 หลายเดือนก่อน
ልጆች የሚወዱት ምግብ ዛሬ ለልጄ ምሳ እቃ ምን ልስራ?🤔🤔 #ሳትጨነቂ ባለሽ ነገር በቀላሉ Easy and delicious lunch or Dinner recipe
የሚጥሚጣ ቃሪያ በረንዳዬ ላይ የተከልኩት አትክልቶች ክረምቱ መጣባቸው ወደቤት ላስገባቸው ነው
มุมมอง 10410 หลายเดือนก่อน
የሚጥሚጣ ቃሪያ በረንዳዬ ላይ የተከልኩት አትክልቶች ክረምቱ መጣባቸው ወደቤት ላስገባቸው ነው
ቀላል ይጣፍጣል እንዴ አለችኝ ለልጆች የምሳ እቃ ፓስታ በዱባ ሶስ ልዩ ነው Past with pampkin-Delicious I Can't Stop eating
มุมมอง 24611 หลายเดือนก่อน
ቀላል ይጣፍጣል እንዴ አለችኝ ለልጆች የምሳ እቃ ፓስታ በዱባ ሶስ ልዩ ነው Past with pampkin-Delicious I Can't Stop eating
አታስቢ ለልጆቼ ምሳ ምን ልስራ አትበይ በጣም በቀላሉ የሚጥም ፒዛ #100% Easy and most Delicious pan Pizza 🍕 recipes
มุมมอง 19511 หลายเดือนก่อน
አታስቢ ለልጆቼ ምሳ ምን ልስራ አትበይ በጣም በቀላሉ የሚጥም ፒዛ #100% Easy and most Delicious pan Pizza 🍕 recipes
ከቤትሽ መጥፋት የሌለበት ጤናማ የዱባ ዳቦ ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች በተለይ ለምሳ እቃቸው ምርጥ How to make pumpkin bread 🍞
มุมมอง 33611 หลายเดือนก่อน
ከቤትሽ መጥፋት የሌለበት ጤናማ የዱባ ዳቦ ለቁርስ ለመክሰስ ለልጆች በተለይ ለምሳ እቃቸው ምርጥ How to make pumpkin bread 🍞
የመስቀልን በዓል ከጓደኞቼ ጋር አከበርኩ Enkwane Aderesachehu
มุมมอง 441ปีที่แล้ว
የመስቀልን በዓል ከጓደኞቼ ጋር አከበርኩ Enkwane Aderesachehu

ความคิดเห็น

  • @birukaklilu7438
    @birukaklilu7438 วันที่ผ่านมา

    ጥሩ ነው ነገር ግን መጠኑን በማንኪያ በስኒ በምን ትለኪዋለሽ????

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @tgTube-1011
    @tgTube-1011 วันที่ผ่านมา

    ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ሚልክዬ እግዚአብሔር ይመስገን ዋዎ በጣም አሪፍ ቆንጆ የጥብስ ቅጠል ልዩ ነው ጎበዥ

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 2 วันที่ผ่านมา

    Waoo ሚልካዬ እንዴት አባቱ ያምራል በዘቢብ ያልሺው ስሪልን እጅሽ ይባረክ ይቅርታ ካለፍ ስላየሁት ❤like share

  • @medihntube
    @medihntube 2 วันที่ผ่านมา

    ቢያልፍም እንኩዋን አደረሰሽ ምልካዬ ♥️♥️♥️like share የኔ ባለሙያ

  • @HariHailu-yt2ky
    @HariHailu-yt2ky 7 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 10 วันที่ผ่านมา

    አሜን የኔ ዉድ ፣

  • @JerusalemTeka
    @JerusalemTeka 10 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medestSetrd
    @medestSetrd 12 วันที่ผ่านมา

    ከጀርባውም አይን ያወጣል እንጀራው

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 18 วันที่ผ่านมา

    ሚልካይዬ እንኮን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ያሳድግልሽ አዲሱ ጉንፋን ይዞኝ በአሉም በአል አልመሰለም ለማንኛውም መልካም አዲስ አመት 👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 19 วันที่ผ่านมา

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @meazateka5771
    @meazateka5771 19 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @musicstudio7832
    @musicstudio7832 19 วันที่ผ่านมา

    Like 🎉 great teacher, thank you for sharing delicious dishes and precious videos❤️ I hope you always have a beautiful and wonderful life like a festival🙏

  • @abrahamgidey9051
    @abrahamgidey9051 20 วันที่ผ่านมา

    ቲማቲም በቋንጣስ ማሰቀመጥ ይቻላል ወይ?

  • @meazateka5771
    @meazateka5771 20 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @JerusalemTeka
    @JerusalemTeka 20 วันที่ผ่านมา

    Wow betam arif ena qalal aserar ❤

  • @tinaylol2843
    @tinaylol2843 20 วันที่ผ่านมา

    ሚኩዬ እንዴት በአንድቀን እያልኩ ነበር አስቤውም አላውቅ ሳልሰራው ግን Comment አልሰጥም ብዬ ወዲያውኑ ነው የሰራሁት ደሞ ምንም አላዘጋጀሁም ነበር ክበሪልኝ እንዴት ደስ ብሎን እንዳሳለፍን አጠይቂኝ ነው የምልሽ በአንቺ ስራ እኔ ስደነቅ ዋልኩልሽ የኔ ባለሞያ Create ማድረግ ትችያለሽ ከምር ከምር ❤❤Wow

  • @abebe7532
    @abebe7532 21 วันที่ผ่านมา

    Yet gezählt kibewen pls ⁉️⁉️

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 21 วันที่ผ่านมา

      Super market tagegnewalshe

  • @asrikitchen8942
    @asrikitchen8942 22 วันที่ผ่านมา

    አሪፍ ነው ። ቀጥይበት። የኔንም እስኪ እይው።

  • @enanatesfaye1030
    @enanatesfaye1030 23 วันที่ผ่านมา

    በጣም ያምሪል መፍጫው የትነው ይሚገኝ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 21 วันที่ผ่านมา

      ከአማዞን አመሰግናለሁ ቆንጅዬ

  • @Cleangirlcoco
    @Cleangirlcoco 23 วันที่ผ่านมา

    መልካም አዲስ አመት

  • @عائشهعمر-خ1ع
    @عائشهعمر-خ1ع 24 วันที่ผ่านมา

    ጦሲኝ ማለት ምን ማለት ነው???

  • @adenewbarega239
    @adenewbarega239 25 วันที่ผ่านมา

    ዋው የሚገርም አሰራር ልፋት ማይጠይቅ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @tititadesse8270
    @tititadesse8270 25 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ የኔ እህት መልካም በአል ለአንቺማ።

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 25 วันที่ผ่านมา

    ሚልካይዬ ስልኬ እምቢ ብሎኝ አጥጋቢ ኮመንት አልፃፍኩልሽም እቤትሽ አመትባል መስሎል መልካም አዲስ አመት ከነመላዉ ቤተስብሽ የሰራሽው ብርዝ ምርጥ ነው እናመስግናለን👍🏽👍🏽❤️❤️❤️❤️

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 26 วันที่ผ่านมา

    Wow wow wow betam meret yehun asera new🎉🎉🎉🎉

  • @aboneshtube7584
    @aboneshtube7584 26 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ሚልካዬ የኔ መልካም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋውውው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 26 วันที่ผ่านมา

    እጅሽ ይባረክ ሚልካዬ አሜን አሜን🙏🏾 መልካም በአል ለሁላችን

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 26 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 26 วันที่ผ่านมา

    Like & share ❤❤❤

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 26 วันที่ผ่านมา

    እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን

  • @slntayehucherney8210
    @slntayehucherney8210 26 วันที่ผ่านมา

    አሜን አሜን አሜን

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 26 วันที่ผ่านมา

    የምህረት ዘመን ይሁንልን ስለምትሰጡኝ ግዜ ከልብ አመሰግናለሁ የጠጅ ቪዲዮ ለማየት ሊንኩን ይጫኑት th-cam.com/video/0JlolqZXfFs/w-d-xo.htmlsi=ch3eKDwHiMPEAhNL

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze3264 27 วันที่ผ่านมา

    Yen Konjo, Good job, Teseg be englzga Organo newy.and Candan which state your lives

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 27 วันที่ผ่านมา

      ጦስኝ Thyme ነው ኦሪጋኖ ከጦስኝጋ የሚቀራረብ ሽታ አለው ግን ይለያያሉ አመሰግናለሁ ቶሮንቶ ነኝ

  • @mahilem7422
    @mahilem7422 29 วันที่ผ่านมา

    Thank you for sharing 🙏

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 28 วันที่ผ่านมา

      thanks for watching dearly

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 หลายเดือนก่อน

    lewte tanadammmmm😢

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 28 วันที่ผ่านมา

      ሲጀመር ስታውቂ እኮ ነው እናቶቻችን በርበሬ ሲያዘጋጁ ጠጋ ብለሽ እይ ካለጤናዳም በርበሬ አይደለዝም እሺ እየዞርሽ ከምትነቅፊ ጠጋ ብለሽ ሞያ ተማሪ ሀበሻ ከመማር ይልቅ ስድብና ነቀፌታ ምቀኝነት ይቀናዋል ለዚህ ነው የማያልፍልሽ

  • @alembekele7331
    @alembekele7331 หลายเดือนก่อน

    menewe yena geltu?

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 28 วันที่ผ่านมา

      ወጥእንዴት እንደሚሰራ እንኳን አታውቂም በየፔጁ እየዞርሽ ስድብ አረ ሰልጥን በይ🤔😆ሗላቀርነት ይብቃሽ እግዚአብሔር ይገስፅሽ

  • @messitesema4860
    @messitesema4860 หลายเดือนก่อน

    Ejesh yebarek milkuye

  • @messitesema4860
    @messitesema4860 หลายเดือนก่อน

    👏👏👏

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ หลายเดือนก่อน

    የኔ ባለሙያ በርቺልን

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j หลายเดือนก่อน

    ቆንጆ አሰራር👌👌👌👌

  • @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
    @NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j หลายเดือนก่อน

    Selm lezih bet💐👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @hailemeskeltessema4182
    @hailemeskeltessema4182 หลายเดือนก่อน

    መጠኑን የሁሉንም በግራም ወይም በኩባያ ለመግለጽ ምንድን ነው ችግራችሁ? ይሄ የአበሻ የሙያ አስተማሪዎች ነው።

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 28 วันที่ผ่านมา

      መጠኑ አለ እኮ

  • @samlsd9711
    @samlsd9711 หลายเดือนก่อน

    ምንድነው ጦስኝ? ድምብላል ነው? ደሞ ዪሄ የበሰለ ቅቤ ለ ክትፎ አይሆንም እኮ? 1ቀን በሰለ እንጂ አደል እንዴ? እኔ አላቅም በደምብ፣ ተሳስቼም ሊሆን ይችላል፡ ግን እናቴ ስታሳድር አዪቻት አላቅም።

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 28 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ አመሰንናለሁ ግን አልበሰለም ጦስኝና ድንላል ይለያያሉ የሁሉም እናቶች ሞያ ይለያያል

  • @medihntube
    @medihntube หลายเดือนก่อน

    Milkaye grazie mille per aver condiviso con noi like share ♥️

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 หลายเดือนก่อน

    እንኩዋን ደህና መጣሽ ምልካዬ waooo ትክክል ብለሻል እኔም ማንኛውም አትክልት በጣም ሲበስል አለውደም ልዩ የቆስጣ አሰራር ነው እናመሰግናለን share አድርጌ አልኮመትኩም ስላልተመቸኝ ♥️♥️🙏

  • @romanamohd6133
    @romanamohd6133 หลายเดือนก่อน

    በጣም ጎበዝ ነሽ እጅሽ ይባረክ

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 28 วันที่ผ่านมา

      የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ቅን ልብ

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 หลายเดือนก่อน

    ላይክ ሼርርርር👏👏👏👏❤️❤️❤️

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 หลายเดือนก่อน

    ሚልካይዬ በጉጉት እያየሁ ቪዲዮሽ አልቆ ወደሚቀጥለው ቀይሮት የዛሬው መስሎኝ ሼር አደረኩ ሴየው የታየ ነው ድጋሚ የቆሰጣውን አይቼ ሁለቱንም ሼር አድርጌአለሁ በጣም ምርጥ አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ🙏👍❤️❤️❤️❤️

    • @milkanatube4685
      @milkanatube4685 หลายเดือนก่อน

      Amen Lulay yn Konjo ❤❤

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 หลายเดือนก่อน

    ሚልካይዬ እንኮን ደህና መጣሽ ተናፍቀሻል👍👍👍👍🌹🌹🌹