ምርጥ የቴምር ጠላ አሠራር እዩትና ሠርታችሁ ጠጡ seble ውርጌሣ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 9 ก.ย. 2021
  • #ምርጥ የቴምር ጠላ አሠራር እዩትና ሠርታችሁ ጠጡ seble ውርጌሣ

ความคิดเห็น • 96

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 หลายเดือนก่อน +2

    👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍እጂሽ ይባረክ እህቴ በጣም ያምራል❤❤😘👌👍

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝዝት ይበል ዋዉ ቆንጆ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤

  • @user-ui4ft2qo4g
    @user-ui4ft2qo4g 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤ 0:47

  • @hikmaweloyewa3978
    @hikmaweloyewa3978 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰብልየ ይሄ አድስ ሙያ ነው ሊበረታታ እና ልታሳድጊው ይገባል በርችልኝ

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤናማ ጠላ ነው ይሄማ ጥሩ ነው እጆችሽ ይባረኩ

  • @Melkamtube2022
    @Melkamtube2022 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛ ሰብልዬ ዋው ምርጥ አሰራር ነው ማማዬ እናመሰግናለን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ጥሩ እስራር ነው

  • @sofiyyoutube
    @sofiyyoutube 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም ሠብልየ
    እኳን ደህና መጣሽ
    ቴምር ጠላ ይሆናልደ ኪኪኪ ገና ዛሬ እያየሁ ነው 🌹🌹

  • @sarafeleke1577
    @sarafeleke1577 2 ปีที่แล้ว

    ሰብልዬ የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @hayriyetube1r514
    @hayriyetube1r514 2 ปีที่แล้ว

    ማሸአለህ በርቺ ጥሩ ነው

  • @user-ud3io5ov8r
    @user-ud3io5ov8r 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠብሊየ የኔ ባለሙያ በርችልኝ ተሥፍ እንዳቆርጪ አብሽሩ በሌላም መጣልሻለሁ እሽ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @selamabdo8539
    @selamabdo8539 2 ปีที่แล้ว

    ejishin yibarik ariff migib sira new

  • @emukal
    @emukal 2 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ባለሞያ ምርጥ አሰራር ነው በርቺልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @mimiaesfa1914
    @mimiaesfa1914 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ዋው

  • @_temerttu6939
    @_temerttu6939 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይመጣየለ ዘዲሮ ቴምርም ጠላ ሆነ😅😅😅

  • @yeshizetewahido3586
    @yeshizetewahido3586 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ሰብልዬ ጎበዝ ባለ ሙያ ነሽ በርቺልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @alembetraz974
    @alembetraz974 2 ปีที่แล้ว

    አህሌን ሰብልየ በርች የኔውድ

  • @user-su4so9jn1x
    @user-su4so9jn1x 2 ปีที่แล้ว

    ዋው የኔቆጀአርፈነው

  • @Emebettube
    @Emebettube 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ዉጆች የሀገራ ልጅች ሰብሊዬ ዋዉ ነዉ አስራርሺ ከአቀራርብ ጋር ሞያ አንደኛ እጂሺ ይባርክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @janatmmm6876
    @janatmmm6876 ปีที่แล้ว +1

    ጎበዝ ባለሞያነሽ በርች ነገ እሞክረዋለው

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  ปีที่แล้ว

      አመሠግናለሁኝ ያገር ልጂ🌹😍

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 2 ปีที่แล้ว

    Gemashe kelo Eruze qoltashe katameru gare betzafazefe ybelta wow new

  • @fafislifetube
    @fafislifetube 2 ปีที่แล้ว

    ዋውሰብልየ እጂሽ ይባረክ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @kiya-tube-qh6
    @kiya-tube-qh6 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን ውዴ

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  2 ปีที่แล้ว

      🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹

  • @sebleyoutube176
    @sebleyoutube176 2 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ጎበዝ ባለ ሞያ ሰብልየ

  • @amhari_movie
    @amhari_movie 2 ปีที่แล้ว

    ሰብልየየ የኔባለሙያ በርችችችችችች👌👌👌👌

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @sameras4748
    @sameras4748 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ሻጥራ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 ปีที่แล้ว

    ሲአምር

  • @MarthaTsehay
    @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

    ,,በጣም ጎበዝ እሞክረዋለሁ

    • @MarthaTsehay
      @MarthaTsehay 2 ปีที่แล้ว

      ግን እኔ ደመሬሻለሁ አንቺ ለምን አትደምሪኝም ቅንነት ለራስ ነው እኛም ቤት እሣት አለ።🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jemila-lakew
    @jemila-lakew 2 ปีที่แล้ว +1

    ሠላም፡ዉደበሪቺአሪፍነዉ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @Abukifashin
    @Abukifashin 2 ปีที่แล้ว +1

    አህለን ውዴ በርቺ 👍👍👍👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @user-er9up7ij8o
    @user-er9up7ij8o 2 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ይገዝሺ መልካም ጉዞ ይሁነልሺ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @ZdEthiotub
    @ZdEthiotub ปีที่แล้ว

    ጎራ በይ ውደ

  • @ksakaa4316
    @ksakaa4316 3 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebichyoutube2909
    @abebichyoutube2909 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ባለሟያ 🌹

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ሰብልየ ወውውውው

  • @mahemahe5321
    @mahemahe5321 2 ปีที่แล้ว

    Waw waw waw barche yene konjoo ❤❤❤️❤️❤️❤

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @hayu18
    @hayu18 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰብሊ በጣም አሪፍ ነው ነገ እንግዲህ እግርሽን ዘርግተሽ መጨለጥ ነው መልካም በአል 😘😘

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  2 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂 ቀላል መጠጣት ገና ዳቦ ይጋገራል ሀዬየ

    • @wubalem22tube66
      @wubalem22tube66 2 ปีที่แล้ว

      @@sebletube7525 እንደመማር አህቴ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ሰብልዬ የኔ ባለሙያ የዛሬ ዓመት ያድርሰን ዉደ በሰላም ግብልን እህታ አለሜ እጅግ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ ዉደ ከለሩ ራሱ ያምራል እሺ ሰብልዬ አንጠፋፋ እኔም በዚህ ዓመት ገባለሁኝ ሁገር በት 😘😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @mimiaesfa1914
    @mimiaesfa1914 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ

  • @Kmmmm1984
    @Kmmmm1984 2 ปีที่แล้ว +2

    So amazing 👏 😍

  • @tena319
    @tena319 10 หลายเดือนก่อน

    selam selam btam gobez berchi

  • @hayattube2313
    @hayattube2313 2 ปีที่แล้ว

    ሠብልየየኔባለሙያ

  • @tirubirhantube7739
    @tirubirhantube7739 2 ปีที่แล้ว

    ሰብሊዬ ጎበዝ አሪፍ ባልቀምሰውም 🙄😂 ጠላ እንደሚሆን አልጠራጠርም 😍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @user-ok8ku6zw6u
    @user-ok8ku6zw6u 2 ปีที่แล้ว

    ሰብለየ የኔ ቆንጆ የዛሬ አመት በሰላም በፍቅር ያድርሰን

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @abebichyoutube2909
    @abebichyoutube2909 2 ปีที่แล้ว

    😍😍

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer 2 ปีที่แล้ว

    Ezgeber yemasegen selamesh yebezaling yene Mar enkan dane metesh yene Mar wow batem arifa aderigash new yesereishew ejash yeberika sila akefeleshen kalibe enmasegenelen yene Mar ezgeber amelek hagerichanin selam yedarigalen hezebochan yetebeqalen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 ปีที่แล้ว

    🌹🌹🌹🌹

  • @fikerenaselam
    @fikerenaselam 2 ปีที่แล้ว

    ሰቤን መልሺ

  • @user-cy3zj9wk7w
    @user-cy3zj9wk7w 2 ปีที่แล้ว

    ሰብሊየ የኒቅን አስቀናሽኝ እኮ ዋው ነው ምናለበት ለኔስ ብነግሪኝ ኖሮ ብሰራው

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd 2 ปีที่แล้ว

    🌷🌷🌷🌷🌷

  • @habeshahomeh2500
    @habeshahomeh2500 2 ปีที่แล้ว

    Bechelegne

  • @husansobirov9292
    @husansobirov9292 2 ปีที่แล้ว +2

    Assalamalaykum 👍

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว +1

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ

  • @SiraalemGebeyehu
    @SiraalemGebeyehu 8 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskermgetachee
    @meskermgetachee 2 ปีที่แล้ว

    በፁፉ ነገራን

  • @user-er9up7ij8o
    @user-er9up7ij8o 2 ปีที่แล้ว

    ቡቅሬ ይባላል በኛ

    • @user-wv6dn3yn6s
      @user-wv6dn3yn6s 2 ปีที่แล้ว

      ኧረ ቡቅሬ ሌላ ነዉ
      ይሄኮ የጠላዉ ሁለተኛ ነዉ

  • @senaitmuluneh7941
    @senaitmuluneh7941 ปีที่แล้ว

    ቅመሙ ምንድን ነው

  • @maytlansh6205
    @maytlansh6205 10 หลายเดือนก่อน

    እካን አደረሰሽ እርሾው ምድን ነው

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  6 หลายเดือนก่อน

      ካሜራ የዳቦ እርሾ

  • @user-hm6ky8bq2v
    @user-hm6ky8bq2v 4 หลายเดือนก่อน

    ዉሃዉ ምን የህል ሊትር እንደሆነ አልተናገርሽም

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  3 หลายเดือนก่อน

      ሠላም ይሁን ላች እህት ውሐውን የምንመጥነው ራሣችን ነን የመጨረሻ ውሐ ስታደርጊይ እዳይቀጥን ውሐውን መመጠን መጨረሻ ላይ ከወፈረ መጨመር ይሻላል ቢዲየውን እስከመጨረሻው ካየሽው ይገባሻል እኔ እዴት እዳዘጋጀሁት መጨረሻላይ ታይዋለሽ

  • @user-fv9es6ll8n
    @user-fv9es6ll8n ปีที่แล้ว

    ማሻአላህበርቺእኔንምአበረታችኝአድስገቢነኝሽርአድርጊልኝቤተሰብእንሁን

  • @sssttt7083
    @sssttt7083 2 ปีที่แล้ว +1

    Yet new yalesh ehet ??

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  2 ปีที่แล้ว

      ዱባይ

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  2 ปีที่แล้ว

      ሥወድሽ ለጓደኞችሽ ሸር አድርጊልኝ እህቴ

  • @user-zq8qv9ks9q
    @user-zq8qv9ks9q ปีที่แล้ว

    ቴምር ብቻነው

  • @alwyaabdurahman1160
    @alwyaabdurahman1160 6 หลายเดือนก่อน

    ቴምር ላይ ስኳር አይጨመርም ሰው አታስቺ

    • @sebletube7525
      @sebletube7525  6 หลายเดือนก่อน

      ሠላም እህቴየ እንደምናለሽ
      እኔየ ስኳር ያደረኩበት ቴምሩን በደብ አድርጌየ ነው ያጠብኩት እና ቶሎ እዲፈላ ስኳርና እርሾ ቢገባበት ምድነው ችግሩ አዎን ስኳን ለማጣፈጥ ይጨመራል ጨምሩ ያልኩት በማንኪያ አድ ሁለት ነው

    • @dyidgi5051
      @dyidgi5051 2 หลายเดือนก่อน

      Besekore laye sekore

  • @yohaneslemlem812
    @yohaneslemlem812 ปีที่แล้ว

    ምነው ባዶ ሆነ በተረፈ ምንም አይልም።

  • @hikmaweloyewa3978
    @hikmaweloyewa3978 2 ปีที่แล้ว

    ሰብልየ ይሄ አድስ ሙያ ነው ሊበረታታ እና ልታሳድጊው ይገባል በርችልኝ

    • @sinteblog5870
      @sinteblog5870 2 ปีที่แล้ว

      ውድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ደምሩኝ! ስለደመራችሁኝ አመሰግናለሁ!በኮሜንት ብታሳውቁኝ እኔም እመልሳለሁ