ሴት ልጅ ለፍቅር መስዋዕትነት አትከፍልም? | ከኤባ ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Soliyana Show | Ebba T.

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 43

  • @KidiEndale-vn4xl
    @KidiEndale-vn4xl 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም እንከን የለዉም ቀጥይበት አደበትሺ ይጣፍጣል ስሊየ❤❤❤❤❤

  • @girmanegash3760
    @girmanegash3760 3 วันที่ผ่านมา +10

    እግዛብሄር ይስጥሽ የልቤን ነው የነገርሽኝ፡፡ ወንድ ልጅ አንዴ ነው የሚያፈቅረው፤ ከዚያ ቡኋላ ግን ሌላ ሴት ሊወድ ይችላል ያፈቅራል ማለት ግን አይደለም፡፡

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 3 วันที่ผ่านมา +16

    የሚገርም ነው ዛሬ ለብዙ ጊዜ የሚያናድደኝን ጉዳይ መልስ አገኘሁለት። 😂ለካ ለብዙጊዜ ፍቅረኛዬ ባለቤቴና የልጄ አባት የነበረ ግለሰብ ቦታ ርቀት እና ባልገቡኝ ምክንያቶች ወደሌላ ሄደ አገባ ወለደ ግን ከተለያየን ከ10 ዓመታት በኋላም እወድሻለሁ ሁሌ አንቺን እና ያሳለፍናቸውን ወቅቶች እያሰብኩ እረበሻለሁ መርሳት አልቻልኩም እባክሽ ልካስሽ ይቅርታ እያለ ሲያናግረኝ እኔ ደግሞ የባሰ ጠላሁት ትዝታዎቻችን ሁሉ ህመም ይሆኑብኝ ጀመር ክህደቱ እና ያሳለፍኩት የህመም ወቅትን ማስታወስ ጠባሳዬን በፈቅፈቅ ይመስለኛል። እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ማይሎች እርቄ መቼም ላንገናኝ ተለያይተናል እሱ ግን እዛው ድሮ የሚያውቃት ማንነቴ ላይ ቆሞቀርቷል። ምስኪን ዛሬ ገባኝ 🤔🤔 Love you guys you are my favorite ❤

    • @tigesttigest75
      @tigesttigest75 3 วันที่ผ่านมา +1

      Wuy yih benem germogn nebr ketleyen 11amet behwala iwedishalehu alegn gud new

  • @JahAdam
    @JahAdam 3 วันที่ผ่านมา +1

    It was so useful stay thank you both

  • @humble305
    @humble305 3 วันที่ผ่านมา +1

    brilliant guy thanks for sharing it with us soliye

  • @metasebiaseboka1347
    @metasebiaseboka1347 3 วันที่ผ่านมา +1

    tabarekie konjo, yimerbesh bebezu, real expression about your love🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ኢትዮኩራቴ
    @ኢትዮኩራቴ 2 วันที่ผ่านมา

    ወላሂ ኢባን በጣም ነው የምወደው የማደንቀው ሶሊም እደዛው ❤❤❤

  • @melkamayehu12
    @melkamayehu12 2 วันที่ผ่านมา

    ሶሊይዩ የቀሩ ጥያቀረዎች ነበሩ ። ኤባ የት ተማረ ? ሰው ምክር አገልግሎት ቢፈልግ የት ይገኛል? ጥሩ ትውውቅ እና ማጠቃለያ ያስፈልጋል።

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 3 วันที่ผ่านมา +2

    ሶሊዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @SameraRose
    @SameraRose 2 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ላአቺ ይኡን ቆንጂት እሚገርም መልክት ነው ያስተላአለፉቹልን 🙏 ወላኢ ባልሽ አደኛ ሸበላ ነው አይለያቹ ❤️❤️❤️❤️

  • @etaferahugetahun3080
    @etaferahugetahun3080 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Wey Alke❤

  • @RomanSibatu
    @RomanSibatu 4 วันที่ผ่านมา +1

    Eebba and solisha yene tamsaletoch ewdachualew❤❤❤

  • @WerkeAbebe-xw2fq
    @WerkeAbebe-xw2fq 3 วันที่ผ่านมา

    bezi Selemetash Dessss Belognal Soliye Eba Melkam Sewu Betam Nw Mewede

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 3 วันที่ผ่านมา +2

    ልክነሽ ማፈቀረ መታደልነው ግን አንዴነው የሚፈቀረው ያፈቀሩትን ማግኝት ግን ዳግም መወለድነው

  • @MubarakRahmeto
    @MubarakRahmeto วันที่ผ่านมา

    ሶሊያና እባክሽ ገጣሚ ዘውድ አክሊል ጋብዥልን

  • @tamirathaile777
    @tamirathaile777 3 วันที่ผ่านมา

    Great !!

  • @neima2690
    @neima2690 3 วันที่ผ่านมา

    አለባበስሽ ያምራል🎉🎉🎉🎉

  • @SamrawitSamer-ye8rq
    @SamrawitSamer-ye8rq 2 วันที่ผ่านมา

    Soleye Seifu Fantahun nen gabezelegne

  • @LamrotTadele-vo1vk
    @LamrotTadele-vo1vk 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሶሊ ❤

  • @BikiltuEmiru-r6m
    @BikiltuEmiru-r6m 2 วันที่ผ่านมา

    Ebba 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-um7qf2lx2k
    @user-um7qf2lx2k 2 วันที่ผ่านมา

    Soli yemtkebiw lipgloss nech yaregal betkeyriw tru nw

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 3 วันที่ผ่านมา

    ኤባቲ እወድሀለሁ ወንድምዬ ኦቦሌሶ

  • @Joyfilmstube
    @Joyfilmstube 4 วันที่ผ่านมา +3

    Ebba and Soli ❤❤❤

  • @MaireMaire-iq6wh
    @MaireMaire-iq6wh 3 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeab_shine-l21l
    @yeab_shine-l21l 3 วันที่ผ่านมา

    Tamaleh eko eba yemr

  • @tsehaymekonen2702
    @tsehaymekonen2702 3 วันที่ผ่านมา

    Ewunetegna fikir anid gize new keziya wich wushet new

  • @SeideAhmed-wv4gu
    @SeideAhmed-wv4gu 4 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤

  • @Kauwys-bl9qh
    @Kauwys-bl9qh 3 วันที่ผ่านมา +1

    ሶሊያና አቺ ውብ ነሽ ባልሽም እደዛው ውብነው የሰው ወሬ እዳሰሚ ግን ባንቺ ጥንካሬ እማምን ሰው ነበርሁ ግን አሳፈርሽኝ እንዴት ለሰው ብለሽ የባልሽን ፎቶ ከፕሮፋይልአወረድሽ አቺ የሰው ወሬ ጀጅ የሚያረግሽ ልጅ ነሽዴ ሶሊ🙏❤🚫😐

    • @humble305
      @humble305 3 วันที่ผ่านมา

      Sewu gatewet silehone tiru new yaregechiw sidbachew eko yiseqetital

    • @Kauwys-bl9qh
      @Kauwys-bl9qh 3 วันที่ผ่านมา

      @humble305 ላ እሷ ለሰው የምኖር አይነት ሰው አድርጌ አላስባትም በፍፁም ከተመቻት ማንንም የማሰማ አይነት ሰው ነበር የማረጋት

    • @melkamayehu12
      @melkamayehu12 3 วันที่ผ่านมา +1

      እሱስ ካልፈለገስ? የሰው መብት መጠበቅ አለባት። ደሞ ፎቶ ለዘላለም አይደለም ሚፖሰተው። ምንም ማይገናነኝ መላምት ነው ሰው ሚያወራው። ስራፈትነት ነው።

    • @humble305
      @humble305 3 วันที่ผ่านมา +2

      @@Kauwys-bl9qh esua atsemam malet balebetuam aysemawm malet adelem bezi lay betesebm ale yesunm mircha maker gid yilatal

  • @kumagutu4362
    @kumagutu4362 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤

  • @e0854
    @e0854 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤

    • @samersaaa3577
      @samersaaa3577 3 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AAa-sv1gz
    @AAa-sv1gz 3 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @BlineBline-q6p
    @BlineBline-q6p 3 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @KalkidanTerefe-x1b
    @KalkidanTerefe-x1b 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @munaamin1645
    @munaamin1645 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @munaamin1645
    @munaamin1645 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤