//ውሎ// “የሰራሁት ምግብ ሰው ጋር ደርሶ ምላሹን እስገማገኝ በጣም ነው የምጨነቀው” ወ/ሮ አለምፀሀይ በቀለ //በእሁድን በኢቢኤስ//

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Amdo.m
    @Amdo.m หลายเดือนก่อน +21

    ሉላ እባክሸን እንዲዚህ አይነት ሥራ የምሰረዉ ሰዉ ሰልክ ቁጥር ፋቀደኛ ከሆኑ ለተመለካች ብትነገሩ ጥሩ ነበረ ምክንያቱም ከአገር ዉጭ ያለን ሰዎች እናፍልገለን እኔ አሁን ለትዛዝ ሰልኳን እፋልገዋላሁ አለበለዚያ ሚዲያ ላይ መዉጣቱ ለምን ያሰፋልገል

  • @Sewmahone
    @Sewmahone หลายเดือนก่อน +16

    በጣም ባለሞያ እናት ናቸው።
    አድራሻቸውን ግን ማስተዋወቅ ነበረብሽ
    ሉላደ

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz หลายเดือนก่อน +12

    ብርቱ እናት ነወት በርቱ እረጅም እድሜና ጤና ለሁላችንም እናቶች

  • @Hiwot-h4c
    @Hiwot-h4c หลายเดือนก่อน +4

    ወይኔ እንዴት አባቱ ያስጎመጃል ድእሞ ፅድት ያለ ❤

  • @YayatYayat-dh4nv
    @YayatYayat-dh4nv หลายเดือนก่อน +4

    የኔ እናት ጎበዝ እርጅም እድሜ ይሥጥሽ

  • @eveali6794
    @eveali6794 หลายเดือนก่อน +16

    ኤረ ወገን በአላህ የሂቨን ጉዳይ እምን ደረሰ 😢😢💔💔💔😭😭😭

  • @mercymercy9309
    @mercymercy9309 หลายเดือนก่อน +33

    ይሄ ውሎ ፕሮግራም ግን ሚያጓጓው በሊያ ነው ❤

    • @Mercy2Mee
      @Mercy2Mee หลายเดือนก่อน +1

      I miss Liya too

    • @paulosnega9985
      @paulosnega9985 หลายเดือนก่อน +7

      ሁሌ የሄደን መናፈቅ የሀበሻ ባህሪ ነው

    • @meyekasa5478
      @meyekasa5478 หลายเดือนก่อน

      ለምን አታራግዠላትም

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 หลายเดือนก่อน

      @@paulosnega9985 ልክ ብለሻል ሁሉም በቦታው ሲሆን ያምራል ሊያ ለዚህ ፕሮግራም አመቺ ናት

    • @RRuth8852
      @RRuth8852 หลายเดือนก่อน

      Lulayie konjo program ❤❤❤

  • @SelamteshayeTekui
    @SelamteshayeTekui 10 วันที่ผ่านมา

    ጀግና 🥰🥰👌

  • @WUdeGezahagn-yc7cl
    @WUdeGezahagn-yc7cl หลายเดือนก่อน +5

    ዋው ደስ ሲል እኔ ያዘንኩት ለሰራተኙቹ ነው ❤❤❤❤

    • @addisaberaweyssa261
      @addisaberaweyssa261 หลายเดือนก่อน

      Hazen men amtwe ?
      Mesratachew ?
      Ye EGZABHYER kale sertgh tereg bela new yemylew
      Tena ye setachewn CHERU EGZABHYER yemsgen
      Ye edel yestechew Enat Tebarki
      Ke chalesh Adrasha ena men yaghel waga endhun betasweku teru new

  • @TsiTsi1111-h8u
    @TsiTsi1111-h8u หลายเดือนก่อน +7

    ኣይ ሉላየ❤❤❤❤❤❤❤

  • @rosekp4304
    @rosekp4304 หลายเดือนก่อน +7

    ሉላዬ ኦርቶዶክስ የድንግል ልጅ የበለጠ ሞገስ ትስጥሽ ድንግል ውብ ልክ እንዳመለሰት እምነቶን አክባሪ ጨዋ ማኛ ውብ

    • @mekelesalemayehu6279
      @mekelesalemayehu6279 หลายเดือนก่อน

      በትክክል እኔም ስልካቸውን እፈልጋለሁ

  • @Kedo-i05
    @Kedo-i05 หลายเดือนก่อน +4

    አድራሻቸው በናታችሁ

  • @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ
    @አፀደማሪያም-ጘ9ቈ หลายเดือนก่อน +5

    ፅዳቱ ዋውውውውው ነው
    እጀራው ግን መሳሳቱ በስማም እዴት ብሎ ነው ከምጣዱ የሚወጣላቸው

  • @mamayetadesse6811
    @mamayetadesse6811 หลายเดือนก่อน

    Atayee serashen egzabher yebarkelesh betam dess blognal berchi yene gegena ❤❤❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz หลายเดือนก่อน

    ጀግና👍👍👍👍

  • @NajeebaAhmed-t6d
    @NajeebaAhmed-t6d หลายเดือนก่อน

    Mashallah betam goze tenkara enat bertu reje edmen Tena yestachu

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr หลายเดือนก่อน +3

    የአንዱ አገልግል ዋጋ ስንት ነዉ

  • @jonathanequbay
    @jonathanequbay หลายเดือนก่อน +2

    Wow Lula!

  • @AoynoAoyno
    @AoynoAoyno 11 วันที่ผ่านมา

    ፅናት ኢቱብ

  • @etalimahufukado9722
    @etalimahufukado9722 หลายเดือนก่อน +3

    ሊያ እና ትንሹ የት ገቡ

  • @MeseretMengistu-c7x
    @MeseretMengistu-c7x 25 วันที่ผ่านมา

    Where is liya samuel?????i miss her

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 หลายเดือนก่อน

    ስልክ ቁጥር የሴትየዋን አስቀምጡልን እባካችሁ

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @KsaKsa-gz4yz
    @KsaKsa-gz4yz หลายเดือนก่อน

    ቁጥር ታዳ የለምሳ

  • @tube6846
    @tube6846 หลายเดือนก่อน

    ሰላምእካንደህና መጣቹህ ደመኝኝ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kidist-w1k
    @Kidist-w1k หลายเดือนก่อน

    Selam endet nachu mewdader felegalew

  • @Jesusislord-ge1kr
    @Jesusislord-ge1kr หลายเดือนก่อน +2

    የሔቨን የፍርድ ጉዳይ ምን ደረሰ አባካችሁ ምን ደረሰ ለምን ዝም ተቀበለ?

  • @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho
    @Hhhhhhhgfdturrsdcvjutrdfho หลายเดือนก่อน

    እሚሰራብቻነው ከስራውጀርባ ድካሙን እሚያውቀው

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @gagogago8029
    @gagogago8029 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @hiwothiwot-u9d
    @hiwothiwot-u9d หลายเดือนก่อน

    🥰🥰🥰

  • @QwewAwwe
    @QwewAwwe หลายเดือนก่อน +3

    አረ ሊያን አምጧት

  • @aisamahammod9547
    @aisamahammod9547 หลายเดือนก่อน

    አንቱ ስቲይ ትንሽ እፍሪይ

    • @SENAYITTUBE
      @SENAYITTUBE หลายเดือนก่อน +2

      እኮ ገናናት ደሞስታምር

  • @ruthh.9069
    @ruthh.9069 หลายเดือนก่อน

    I was hoping to get a phone number, so I can place an order

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopipian
    @Ethiopipian หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @assajod1758
    @assajod1758 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @assajod1758
    @assajod1758 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤