Soliyana show
Soliyana show
  • 15
  • 2 873 897
ለወላጆችም ለተማሪዎችም ትልቅ የምስራች | በአዲስ ነገር ለትውልዱ ደርሰንለታል | Tute App | Soliyana Show
ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ናችሁ? በዚህ ቪዲዮ “Tute App” የተሰኘ የወላጆችን እንዲሁም የተማሪዎችን ህይወት ያቀለለ ድንቅ አፕሊኬሽን አሳያችዋለው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት ተከታተሉኝ::
በአፕሊኬሽኑ ላይ ለመመዝገብ ወይም መረጃ ለማግኘት
0911795175
0944094900
ቢደውሉ እነሱን ማግኘት ትችላላችሁ
አፕሊኬሽኑን ለማውረድ
linktr.ee/tuteapp
iOS:apps.apple.com/app/tuteapp/id6504408987
Android Phone : play.google.com/store/apps/details?id=com.vintechplc.tuteapp&pcampaignid=web_share
มุมมอง: 17 021

วีดีโอ

ሁሉም ሴት የሚመኛት "ልባም ሴት" ትዳር | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 2 | Soliyana Michael | Pastor Chere
มุมมอง 72K12 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ ነው:: በዚህ ክፍል ከባለፈው የቀጠለውን ከምንወደው እና ከምናከብረው ፓስተር ቸሬ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ሁለተኛ ክፍል ይዘንላችሁ ቀርበናል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!
ትዳር ስለቻልሽ ብቻ የምትገቢበት አይደለም | ከፓስተር ቸሬ ጋር የተደረገቆይታ| ሶሊያና ሾው ክፍል 1 | Soliyana | Pastor Chere
มุมมอง 408Kวันที่ผ่านมา
ሰላም ውድ ተከታታዮቼ ይህ ሶሊያና ሾው የተሰኘው ፕሮግራሜ የመጀመሪያ ክፍል ነው:: በዚህ ክፍል ብዙዎቻችን የምንወደው እና የምናከብረው ፓስተር ቸሬን እንግዳ አድርገን አቅርበነዋል:: በቆይታችን ስለ ትዳር መልካምነት በጥልቀት አውርተናል:: መልካም ትዳርን የሚፈትኑ ነገሮችን እንዲሁም ፈተናዎቹን የምናልፍበትን ጥበብ ተወያይተናል:: እስከፍጻሜው በመከተታል አብዝተው ያትርፉ!!
ቦሌ መሀል ያለ ተዓምረኛ ቤት ላሳያችሁ | ከሶሊ ጋር ክፍል 1 | Soliyana Michael
มุมมอง 84K21 วันที่ผ่านมา
ቦሌ መሀል ያለ ተዓምረኛ ቤት ላሳያችሁ | ከሶሊ ጋር ክፍል 1 | Soliyana Michael
የህልሜን ቤት አገኘሁት | መሀል ከተማ ላይ | Soliyana Michael | Temer Real Estate
มุมมอง 128Kหลายเดือนก่อน
ሰላም ሶሊያና ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ ብዙዎች ከደማቁ ሰርጌ በዋላ ሲያገኙኝ ቤት አትገዢም ወይ እያሉ ሲጠይቁኝ የነበረውን የኔንም ስጋት ያቀለለውን የምስራች አሳያችዋለሁ:: በመሀል ከተማ በ10% ብቻ ቅድመ ክፍያ በጥራት የተሰራ ቤት ማግኘት እንደምችል አውቄ ተገርሜአለሁ:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት የሰማሁትን ሁሉ ተጋሩኝ:: ለበለጠ መረጃ 📱0968696920 📱0939551900 ይደውሉ Telegram : @Adinas962 e-mail:- adinas962@gmail.com
ሙሽሪት በሉኝ | የሶሊያና ማይክል ሰርግ | Soliyana Michael | Wedding
มุมมอง 136Kหลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ ለሰርጌ በቬሎ ስሽቀረቀር አሳያችኃለሁ እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ ቆዩ:: ቻናሉን Subscribe በማድረግ ቤተሰቤ ሁኑ:: ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው Johny Video Production IG:- johnny_video_productionprofilecard/?igsh=eWdoN3Y1ZnM4MTBt ኤዲቲንግ Joy Films IG:- joy_films_etprofilecard/?igsh=NzZxZXRhMzZoMGJh Track: Sleepy - ChillD'em & KODOMOi [Audio Library Release] Music provided by Audio Library Plus Watch: bi...
በእንባ የታጀበው እንሾሽላ | ሶሊያና ማይክል | Soliyana Michael | 2024
มุมมอง 280Kหลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ ሶሊያና ማይክል ነኝ:: በዚህ ቪዲዮ በጉራጌ ባህል በሰርግ ጊዜ የሚከናወናውን ባህላዊ ፕሮግራም የማሳያችሁ ይሆናል:: ይህ ባህላዊ የእንሾሽላ ስነስርዓት በሶዶ ጉራጌ ማህበረሰብ ዘንድ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ነው:: እስከ ፍጻሜው አብራችሁኝ በመቆየት በሳቅ በእንባ በደስታና በጭፈራ የታጀበውን በባህላዊ ውበት የደመቀውን እንሽሽላዬን እንድትመለከት ጋበዝኳችሁ መልካም ቆይታ:: ይህንን ቪዲዮ ውብ አድርጎ የቀረጸው Johny Video Production IG:- johnny_video_productionprofilecard/?igsh=eWdoN3Y1ZnM4MTBt ኤዲቲንግ Joy Films IG:- insta...
የምስራች በአዲስ ነገር መጥቻለው | Soliyana Michael
มุมมอง 194Kหลายเดือนก่อน
ሰላም እንዴት ናችሁ ሶሊያና ማይክል ነኝ:: በዚህ ቪድዮ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቼ ትልቅ የምስራችን ይዤላችሁ መጥቻለው:: እስከ ፍፃሜው ተከታትላችሁ የደስታዬ ተካፋይ ሀኑልኝ:: 🙏🏾🙏🏾
ሰለሰጣችሁኝ አሰተያየት አመሰግናለሁ !!
มุมมอง 109K6 หลายเดือนก่อน
ሰለሰጣችሁኝ አሰተያየት አመሰግናለሁ !!

ความคิดเห็น

  • @SiragademSirag
    @SiragademSirag 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግና።ነህ

  • @Samira-w6q
    @Samira-w6q 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Demchwoa yawand yemselall

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶሊ ወፈርሽ እንዴ ዳይ ጅም ግቢ ውይይታችሁ ቆንጆ ነበር 🙏🙏

  • @letshealtogether5226
    @letshealtogether5226 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I learned a lot! Thank you Soliye yen derbaba ❤️

  • @ሙነዬ
    @ሙነዬ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ስጦታ❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @ሙነዬ
    @ሙነዬ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ልዬ❤😘💋💋💋💋😌😌

  • @queenzuzu710
    @queenzuzu710 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶሊዬ የእኔ ተወዳጅ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @ethiopia2617
    @ethiopia2617 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Soli I pregnant

  • @MaybezKassa
    @MaybezKassa 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    sol betam des yemil progaram new bezhu ketiybet gin ende hasab normal highland water kamihon mug nager logo yalew bitadergi more teru new biye asbalew keep goinig yenatwa lij.

  • @MelatAseffa
    @MelatAseffa 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ሶሊ❤

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    traditional marriage conseler

  • @kalkidan745
    @kalkidan745 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ በጣም ግሩም ሐሳብ የዚህን መተግበሪያ ለመፍጠር የተሳተፋችሁትን ሁሉ ክበሩልን ተባረኩልን ሶሊ ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ተባረኪ🙏🙏🙏🙏

  • @MelatAlemu-il2yo
    @MelatAlemu-il2yo 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Keep shining soliye❤egziabher kanchi ga yihun

  • @ዳዊትዴቭ
    @ዳዊትዴቭ 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እርጉዝ ነሽ እንዴ???

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጥሩ ውይይት ናበር ይርጋቹህት

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶሊዬ ሌላ ጊዜ ስትሄጂ ጥሪኝ ምግቡ በጣም በዛ አብረን እምሽክ እናረገዋለን

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሶሊዬ እንዴትነሽልኝ ውድድድድ አረግሻለሁ ሶሊ ቤቱ ጨለም አለ ያስፈራል። እሰቲ ጠንቀቅ በይ ለኛም ንገሪን ፀጥታው ደስ ይላል ዋው ሶሊ አብሬሽ እየጎበኘሁ ነው ። የምፅፈው በተለይ ለእንደ እኔ ብቸኛ ልጅ አሳዳጊ ከራሷ ጋር መሆን የምትፈልግ ሴት ፀጥ እረጭ ያለ ቦታ ዋው ደስ ይላል። ከ2 ልጆቼ ጋር በጣም ደስ ይላል። እመጣለሁ።

  • @elleniaklilu6710
    @elleniaklilu6710 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Soliye❤

  • @YeabSira-h2s
    @YeabSira-h2s 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሌቦች እቃ ብረሺ አይመልሱም ቦርሳቹን ተጠንቀቁ

  • @RhdbbSifsh
    @RhdbbSifsh 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asegedechbetru7129
    @asegedechbetru7129 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @DerbaMiheret
    @DerbaMiheret 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ደህና ነገርን ካደጉት አገሮች መቅሰም ደስ ይላል

  • @mekdesgebra5662
    @mekdesgebra5662 วันที่ผ่านมา

    ሶሊ ጎበዝ ቆንጆ ወጣት ❤

  • @adeymekonnen7087
    @adeymekonnen7087 วันที่ผ่านมา

    ወፈር አለች ልበል ሶሊ ?? እሰይ 😮

  • @buzubuzu1285
    @buzubuzu1285 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @emmy1365
    @emmy1365 วันที่ผ่านมา

    That's really great!!! Thanks!

  • @FerahKedir-z4u
    @FerahKedir-z4u วันที่ผ่านมา

    ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ

  • @Alahwaki
    @Alahwaki วันที่ผ่านมา

    Masha allah amrobishal sofi❤

  • @hvlvnliyo
    @hvlvnliyo วันที่ผ่านมา

    My love soliye .... ❤❤❤❤

  • @shalishewange
    @shalishewange วันที่ผ่านมา

    Ooh soliiii you're glowing demo zare Keep going ❤❤

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤ ሶሊ ቆንጅ

  • @rahelwolde-zt3mr
    @rahelwolde-zt3mr วันที่ผ่านมา

    Eyestemarechin new tdarn

  • @UMUyehy
    @UMUyehy วันที่ผ่านมา

    ሶሊ ቆንጆ ትክክል በእውቀት ያልተገነባ ሀገር ትርጉም የለውም ::

  • @sofoniyasmesfin1777
    @sofoniyasmesfin1777 วันที่ผ่านมา

    O

  • @aynalemgeletu4096
    @aynalemgeletu4096 วันที่ผ่านมา

    Hay Soli konj❤

  • @AZIZAKHANAziza
    @AZIZAKHANAziza วันที่ผ่านมา

    ማነው እንደኔ በደስታ ያለቀሰ❤❤ ድንግል ማሪያም በልጂ ትባርካችሁ ሆድዬ❤❤❤❤

  • @bezaseli5625
    @bezaseli5625 วันที่ผ่านมา

    ❤😢❤

  • @AmitiEmam
    @AmitiEmam วันที่ผ่านมา

    ተጋባዡ እሱ ነው ወይስ እሷ በጣም ወሬ አበዛች እንጠቀምበት እስኪ ዝምምምም በይ

  • @AZIZAKHANAziza
    @AZIZAKHANAziza วันที่ผ่านมา

    የኔ እናት አይዞሽ ድንግል ማሪያም ታፅናሽ እህቴ ከሞት ማንም እሚቀር ዬለም የተራ ጉዳይ ሆኖ እንጂ ድንግል ማሪያም ልጂ ትስጥሽ እንደናትሽ መልካም እናት ሁኝ እሞድሽዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahadrAsame
    @MahadrAsame วันที่ผ่านมา

    Soliy paster charien silakerbshelen enamesgenalen ynie wude

  • @MahadrAsame
    @MahadrAsame วันที่ผ่านมา

    Soliy ynie wide Saw emlewnie atesime yljie ente yadergshe

  • @3d-gaming-offical
    @3d-gaming-offical วันที่ผ่านมา

    Soli yemetaweriw eko ketelek sew gar mehone gebtoshal gen ??? Zeme belo tera yemender were lemen taweriyalesh ???? Paster chare tegesetegha new

  • @3d-gaming-offical
    @3d-gaming-offical วันที่ผ่านมา

    Ere bezu kemenager bezu madamet lemeji ????? Hoooooo my God 😮😮😮😮 menden new yemetelefelefiew ?? Eski zemmmm bey paster yawera kesu bezu enemaralen eko

  • @teshomeabebe498
    @teshomeabebe498 วันที่ผ่านมา

    Wow chere mirti sew betami desi telale

  • @aben266
    @aben266 วันที่ผ่านมา

    Like አድርጊያለሁ ግን አላስፈላጊ ባህል ነው

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ምክር በቸሬ ትምህርቶች በጣም ተለውጨባቸዋለሁ ጌታ ይባርክህ ሶልየም እግዛብሄር ይርዳሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ምክር በቸሬ ትምህርቶች በጣም ተለውጨባቸዋለሁ ጌታ ይባርክህ ሶልየም እግዛብሄር ይርዳሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MelkamWorku-d8e
    @MelkamWorku-d8e วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ምክር በቸሬ ትምህርቶች በጣም ተለውጨባቸዋለሁ ጌታ ይባርክህ ሶልየም እግዛብሄር ይርዳሺ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @shalom-pb8eu
    @shalom-pb8eu วันที่ผ่านมา

    እቺሴት ግን ድራግ ተጠቃሚ ነቺ😢😢አሳክሟት

  • @HirutHirut-jo2zg
    @HirutHirut-jo2zg วันที่ผ่านมา

    ሶሊዬ ስለምንም ስለማንም አትጨነቂ ማን ምን አገባው ባንቺ ሕይወት ከተመቸሽ ኑሪ ትዳር ካልተመቸሽ የሚመቸሽን መምረጥ መብትሽ ምድረ የራሳቸው ሲያር የሰው የሚያማስል ሁላ መውለድ አለብሽ ትልቁ ፖይንት እኔ ጠንካራ ነሽ ብዬ አስባለሁ። እና ፖስተር ቸሬ ጥሩ መካሪ ነው አለቀ የድሮ ባል ድሮ ቀረ አሁን ላይ እኔ ያየሁት ለባልነት አደለም ለጉርብትና የማይሆኑ ፍቅረ ቢስ ከሆኑ ቆይተዋል ።ፖስተር ቸሬ ባለው አካሄድ አሁን ላይ ወንዱን መንከባከብ በቃ አለቀ እንደ ህፃን ይንዘላዘሉብሽ እና ቺት ያረጉብሻል። አንቺ እራስሽን ትተሽ ቤት ቤት ስትይ ጥፍራንና ልብሷን የጠበቀች ሴት ጋር ይሄዳል። እኔ የ2 ልጆች እናት ነኝ እና ያየሁት ብዙ ውጣ ውረድ ነው እና እህቴ ሚስት እንጂ አንቺ እናት አደለሽም። ባል እና ሚስት እየተፋቀሩ እየተዋደዱ የሚኖሩት እና ሌላ ሰው አምጥተው የሚኖሩት ኑሮ ማለት ነው። ሀብታም ወንዶች አሁን ላይ ትንንሽ የሐይስኩል ተማሪዎችን ሲያበላሹ እያየን ነው ብቻ እኔ ለሴቶች አደላለሁ። እና ከምን ከማንም እራስሽን ከሚጎዱ ነገሮች እራስሽን ጠብቂ እሺ እናቴ ሰላምሽ ይብላ።