አርበኛ ዘመነ ካሴ ደብረማርቆስ ላይ በተደረገው የአማራ ወጣቶች ማህበር ውይይት ያደረጉት ሙሉ ንግግር (Full Speech)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024
  • አርበኛ ዘመነ ካሴ ደብረማርቆስ ላይ በተደረገው የአማራ ወጣቶች ማህበር ውይይት ያደረጉት ሙሉ ንግግር (Full Speech)

ความคิดเห็น • 1.4K

  • @ወይኩንፈቃድከ
    @ወይኩንፈቃድከ 2 ปีที่แล้ว +17

    ዘሜ ጀግናዉ አንተኮ ትለያለህ እማምላክ ትጠብቅህ።እግዚአብሔር ለሃገራችን ሰላሙን ይላክልን

  • @firahiwotwale8283
    @firahiwotwale8283 2 ปีที่แล้ว +51

    እረ ከአንተ በፊት ያድርገን ወንድምማችን 100000000 አመት ኑርልን !!!

  • @merimhabeshawa2585
    @merimhabeshawa2585 5 ปีที่แล้ว +87

    አፊ ቁርጥ ይበልልህ የኛ ጀግና የኢትዮጵያ ኩራት 👍👍👍💚💛❤

  • @rf8625
    @rf8625 3 ปีที่แล้ว +7

    አይዞን አማራየ አድነን ኢንሻአላህ አላህ ከኛ ጋነው በየሃይማኖታችን እንፀልይ ድል ለአማራ የአላህ ጠብቃ አይለያችሁ ወገኖቼ ከጎናችሁ ነን

  • @usehug8896
    @usehug8896 5 ปีที่แล้ว +48

    አይዞችሁ በርቱ አማራ ወች እኔ በአማራ ናቴ
    100% እኮራለሁ ድል ለጀግናው አማራ::

  • @ረድኤት
    @ረድኤት 3 ปีที่แล้ว +18

    ፈጣሪ የጥለትን አይን ይድፈንልህ ጀግናዪ🇨🇬💚💛❤❤

  • @abyssinia8533
    @abyssinia8533 5 ปีที่แล้ว +210

    አማራ በንፁህ ልብ ስለሚጓዝ ፈጣሪ ከእኛ ጋር ነው። አማራን እናፈርሳለን ብለው ሲያስቡ ጭራሽ እያጠነከሩት መጡ

  • @ሀዩነኝየሡብቻ
    @ሀዩነኝየሡብቻ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘምየ አላሕ የጠብቃችሁ አማራ በሙሉ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 5 ปีที่แล้ว +24

    ማን ነው የበላይ ዘለቀን ,የመይሳውን, የምዬ ሚኒሊክን , የንጉስ ሚካአኤልን ልጅ ስለኢትዮጲያዊነት ሊያስተምር አባይን ተሻግሮ ሚመጣው እኮ ማን ነው??? ድንቅ ንግግር ታጋይ ዘመነ ካሴ!

  • @yoniliyu2088
    @yoniliyu2088 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና ሚሰማህ አጣህ እንጂ አንተ ሁሉ ገብቶሃል በርታ አንድ ቀን ይሳካል ምከንያት አማራ ነህ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 5 ปีที่แล้ว +36

    አማራ
    አማራ
    አማራ
    ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ ሁነh ተደራጅ

  • @tebah1247
    @tebah1247 2 ปีที่แล้ว +1

    ሸአመት ኑርልን ጥላትህ ይዴፋ ጀግናዬ አሏህ ይጠብቅህ

  • @ታረቀኝአማህራአብን
    @ታረቀኝአማህራአብን 5 ปีที่แล้ว +36

    አስደሳች ንግግር ዜሜ እጅግ የምንኮራበት እውነትን ያሳየ በውነት ከሆነ በረሃ የተከራተተለን ዘመነ ነው ወንድማችን በርታልን!!!

  • @alisalove4834
    @alisalove4834 3 ปีที่แล้ว +74

    ሽ አመት ኑርልን የጀግኖች ጀግና ላማራ ህዝብ ያይን ብሌናችን💪💪💪🇬🇳🇬🇳🇬🇳

  • @elsamesel2181
    @elsamesel2181 2 ปีที่แล้ว +52

    እኔም ዘመነ ካሴ ነኝ ፍኖ ነኝ እሰኪ አማራዬ እናተም በሉ 🐅🐅🐆🐆🐅 አመራ 🦁🦁🦁🦁🦁 ነው ።

  • @kingofabay2135
    @kingofabay2135 2 ปีที่แล้ว

    አማራ ያሸንፈል ዘለአለም ነግሰክ ኑርልን ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅክ

  • @freyfeked9001
    @freyfeked9001 5 ปีที่แล้ว +32

    I can listen to this brave proud AMAHARA man, every day 💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

    • @kemal9242
      @kemal9242 2 ปีที่แล้ว

      👍👍☝💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍

    • @gizachewadmasu4188
      @gizachewadmasu4188 2 ปีที่แล้ว

      በጨበበበወከቀወኸኸጨበቀበበከወበከኸበበወቨጰቀኸቀኸበወወበኸበከቀኸበከበበ

  • @ጎጃሜዋየዘሜእህት
    @ጎጃሜዋየዘሜእህት 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ጌታ እኔ ላንተ ቃላት የለኝም ሞቴን ከአንተ በፊት ያርገው ዘሜ ባለህበት ሁሉ ድንግል ማርያም ከነልጇ ትጠብቅህ

  • @Mያዩሸጋእህት
    @Mያዩሸጋእህት 5 ปีที่แล้ว +7

    ☝ሲነኩን አንወድም ምክንያቱም አማራ ነን💪💪💪💪💪💪💪

  • @ميكاحسين
    @ميكاحسين 3 ปีที่แล้ว +5

    እውነት ኑርልንሰላምህይብዛ

  • @Amhara782
    @Amhara782 5 ปีที่แล้ว +76

    ግዛኝ ግዛኝ ብለው ሊሸጠኝ አስበ አማራ ጀግና ነው!!!!

  • @fentaw6214
    @fentaw6214 3 ปีที่แล้ว +11

    የና ጀግና ዘሜዋ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ድል ለተገፍው ለአማራው ወግኔ ውድቀት ለጠላት ይሁን አሜን

  • @እሙእስማኢል-ጀ5ፐ
    @እሙእስማኢል-ጀ5ፐ 3 ปีที่แล้ว +43

    ጀግች አሉ የማማ ልጆች አንፈራም አማራ ነን 🎤🎤 አሁንም አማራ ነን🎤🎤 ወደፊትም አማራ ነን🎤🎤 አላህ ከኛ ጋር ነው ኢንሻ አላህ

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867 2 ปีที่แล้ว +6

    ዘሜ ጀግናው እግዚያብሄር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን ዘሜ ባለማተቡ

  • @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ
    @ፋሲካነኝየእናቷናፋቂ 2 ปีที่แล้ว +8

    ኑርልን ጀግናችን 💚🇪🇹🇪🇹

  • @Elias44475
    @Elias44475 ปีที่แล้ว +2

    እዩት የአብይን ሴራ ቀድሞ ምን ያክል እንደተረዳው:: ዘሜ ጀግናናናና🦁🦁🦁🦁🦁

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 3 ปีที่แล้ว +5

    ኑረልንየኛጀግና አላህ ከኛጋነው ወገኔ ለተገፉው ኢሻአላህ🇬🇳🇬🇳💪💪💪

  • @kareemaj2444
    @kareemaj2444 2 ปีที่แล้ว

    ሺ አመት ኑርልን ጀግናችን ያሳምነዉ ጽጌ ልጅ ሁሌም እንወድኃለን ፈጣሪይጠብቅልን👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐

  • @yemethio6961
    @yemethio6961 5 ปีที่แล้ว +33

    የኛ ኩራት ያሰርከው ማህተብ ይጠብቅልን።

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 9 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ጀግና የኛ ኩራት ፈጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት ስስቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 6:00

  • @mogesendale1146
    @mogesendale1146 5 ปีที่แล้ว +50

    ትግሎ ገና ነው።
    አይዞችው እንበርታ አማራወች።

    • @harisall1818
      @harisall1818 3 ปีที่แล้ว

      💚💚💛💛❤️❤️

    • @fatmafatma8360
      @fatmafatma8360 3 ปีที่แล้ว

      እራስህንጠብቅወንድሜመቸምአገራችንጀግናአይበረክትም

  • @npmdnpmd715
    @npmdnpmd715 2 ปีที่แล้ว

    ይሰማል ጀግናየ አማራአማራ ንቃአንድሁን አንድፋኖአንድአማራ

  • @ነፂምንሊካዊት
    @ነፂምንሊካዊት 5 ปีที่แล้ว +206

    😍😍😍😍💪💪💪አማራ ነን ነባር ህዝቦች አንፈራም!!!

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว +5

      አማራነንበበቃት እንኖራለን

    • @mahletayalew7476
      @mahletayalew7476 5 ปีที่แล้ว +2

      Tekekl 👍🏾

    • @harguayemer7520
      @harguayemer7520 4 ปีที่แล้ว

      @@mahletayalew7476 P

    • @tube8181
      @tube8181 2 ปีที่แล้ว +2

      አላህይርዳነ።ን

    • @tsehaykassa961
      @tsehaykassa961 2 ปีที่แล้ว +2

      Menta menta tewuled enatih

  • @aynadisyalew1088
    @aynadisyalew1088 3 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ነኝ ኩሩ ህዝብ ኢትዮጵያዊነት ክብሬ ነው አማራነት ደሜ ነው
    ምንግዜም አማራ

  • @ferdusferdus3761
    @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว +62

    የኔ ጀግና አማራ እኮ ኩሩ ህዝብ ነን

  • @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ
    @ፎዚነኚወሎየዋየደሴዋቀበጥ 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ አላህ ለሀገራቺን ሰላም ይመልሰልን

  • @rhakma6479
    @rhakma6479 2 ปีที่แล้ว +3

    አማራአማራ ፉኖፉኖ ዘመነ ዘመነ የኛ መከታ አላህ ይጠብቅህ እንወዲሃለን💛💚❤💪💪💪💪🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @seadamekonnen4468
    @seadamekonnen4468 2 ปีที่แล้ว

    እናት ወልዳለይ። እዳንተ አይነቱን ያብዛልን
    አማራ ወደፊት

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
    @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 5 ปีที่แล้ว +24

    አማራነትኩራትነው አማራ ለዘላለም ይኑር

  • @zeharatadesse5882
    @zeharatadesse5882 2 ปีที่แล้ว

    የአላህ ያርቢ ዘመነካሴን ጠብቅልኝ የኔጀግና.

  • @adgddfdsaa4479
    @adgddfdsaa4479 3 ปีที่แล้ว +2

    የኛ ጀግኖች በርቱልን አብረንህ ነን ወሎየችም ብንሆን አማራ ነን ዘመንዬ ዘመናችን

  • @የምክርየማርያምልጆየምክር
    @የምክርየማርያምልጆየምክር 4 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ወድምችን። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አማራ። ፍቅር ሰላም ነው እውነት

  • @teshagerrworkenehe3551
    @teshagerrworkenehe3551 ปีที่แล้ว +1

    ኑርልን በርታ እኔም ፋኖ ነኝ እናሸንፋለን ድል ለፋኖ ድልለተጨቆነው ለማራ ህዝብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asas-fj3lb
    @asas-fj3lb 5 ปีที่แล้ว +18

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች የማንራ የማንሸሺ አሀገር አክብረን የምናሥከብር አማራ ነን

  • @ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
    @ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ 2 ปีที่แล้ว

    ጅግና አላህ ይጠብቃችሁ።

  • @nitsuhgetieyoutube6781
    @nitsuhgetieyoutube6781 3 ปีที่แล้ว +5

    እሽ አመት ኑርልን የኛ አለይታ መከታ የኛ ንፁሕ ጀግና የበላይ ዘለቀ ልጆችነን እየመረራቸው ይውጡታል ማንም አፉን ያልፈታ ሊሠብከን ሊያሥተምረን አይችልም እኔነኝ ያለው የቀብራራው ልጅነን

  • @rukiyatuhar4117
    @rukiyatuhar4117 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ አላህ ይጠብቅህ
    ደግመ
    ፈራሁልህ
    ሳሳሁልህ
    ዘሜየ

  • @hhuu202424
    @hhuu202424 5 ปีที่แล้ว +6

    ጅግና ነህ 💪💪💪

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro 7 วันที่ผ่านมา

    ፋጣራ የፀብቅልንበረቱ አማራ አንደ ነን💪💪💯 ኑሮልን

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 3 ปีที่แล้ว +28

    አይዞቹ ወገኖቼ 💚💛❤

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 3 ปีที่แล้ว +2

    ዕድሜ ከጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ እንደዚህ እንደጮክ የኢትዮጵያን ትንሣኤዋን ያሳይህ የኔ ጀግና እዉነት ሁሌም ታሸንፋለች እዉነት እግዚአብሔር ነዉ

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 5 ปีที่แล้ว +6

    Thank you ዘመነ በትክክል ገልፀኸዋል። ብርሃኑ የሚባል አለቅላቂ ሴት ውሻ አይደለም አማራ ክልል መስበክ ይቅርና እንደ አቅጣጫ ወደ አማራ ክልል ዞሮ ማየት ከቻለ እውነትም ተንቀናል ።ገና የበላውን የአማራ ገንዘብ እናስተፋዋለን።ይሄ ነጋዴ። ትንታግ የአማራ ወጣት ከምንም በላይ መደራጀት ግድ ይላል ። አሁን ጥሩ ደረጃ ደርሰናል ፤ለወደፊት በጣም ብዙ ነገር ይጠብቀናል። ለኛ ብቻ ሳይሆን ለሚመጣው ትውልድ ማሰብ ውዴታ ሳይሆን ግዴታችን ነው። አማራ ለሀገሩ እንቅልፍ የለውም። ትግሉ ተጀመረ እንጂ አላለቀም። የአማራ ትግል አይቆምም ዘላለማዊ ነው።

  • @savetplc5384
    @savetplc5384 2 ปีที่แล้ว

    እግዛብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅክ ወንድማችን

  • @ferdusferdus3761
    @ferdusferdus3761 5 ปีที่แล้ว +36

    በሩቱ አማራ
    አማራ
    አማራ
    በሩቱ ተደራጅ ጎንደር ጎጃም ወሎ ሸዋ አንድ ሁነን የማነም ልቅቃሚ እየመጣ አይፈንጭብን

    • @AaaBbb-tn8bo
      @AaaBbb-tn8bo 5 ปีที่แล้ว +1

      በርቱልን አማራይለምልም አማራነንአማራአማራ ።

    • @yohannestamerat86
      @yohannestamerat86 2 ปีที่แล้ว

      Gegena alen kegonachew nen

  • @ዜድየኮቻዋ-ጨ7ኈ
    @ዜድየኮቻዋ-ጨ7ኈ 2 ปีที่แล้ว

    ዘመነካሴ የኛጀግና እንወድሀለኝ የቁርጠቀንልጂነህ አተንነበር መግስትማርግ ለአማራያለህ ፍቅርየተለየነው

  • @ZahraAli-co2yb
    @ZahraAli-co2yb 2 ปีที่แล้ว

    የኛጀግናያማራአለኝታለዘላለምኑርልን

  • @shsh5286
    @shsh5286 3 ปีที่แล้ว +8

    ምሩን ነው ። 4 በኩል ያለው ዘመነ አሏህ ይጠብቅህ ምስራቅ ወለጋ እያሳዩን ነው።

  • @hassainassfaw3731
    @hassainassfaw3731 3 ปีที่แล้ว

    አብሺርየኛጀግኖች እናተባትኖሩምንየውጠንነበር ድል ለአማራ እድሁም ድልለፍኖች

  • @Be-ed5hh
    @Be-ed5hh 5 ปีที่แล้ว +5

    ዘመነ ካሴ ምንም አልልህም ግን የኢትዮጵያ አምላክ 💚💛❤👍እንደ ባንዴራ ከፍ ብለህ ኑር

    • @wowwow-tn5fu
      @wowwow-tn5fu 3 ปีที่แล้ว

      አሚንንን ያረብ

  • @halimaomair3608
    @halimaomair3608 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ አላህ አሳብህን ያሳካልህ ምግዚም ድልን ላንተ ድልን ላንተ

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 5 ปีที่แล้ว +71

    የአማራ መደራጀት ሆዳቸውን ቆርጧቸዋል ጀግኖቻችን እባካችሁ ህዝቡን በማደራጀት ተረባረቡ…
    ሙስሊም አማራ ነኝ ስል በኩራት ነው

    • @ethioacat4641
      @ethioacat4641 5 ปีที่แล้ว +1

      ለምንድን ነው የማትኮራው ጌታው? አማራ ሙስሊም የለም እንዴ አባ ? እህቶቻችን ቅድምአያቶቻችን አማራ ሙስሊም ናቸው። ማንም ጠይቆም አስቦትም አያድቅ ካለ ገደል ይግባኝ እኔ ደሞ ክርስትያን ነኝ ከኣባቴ ጀምሮ ግን ታስቦም ተወርቶም አያውቅ ። እኛ አማራ ነን ብለን የምናስብ ሀይማኖታችን ኢትዮጵያ ስንት እንጂ የሀይማኖት ክፍፍል አይደለም አይሆንምም።

    • @ipip845
      @ipip845 5 ปีที่แล้ว +1

      Sofia Mohammed ጀወ

    • @kedi1192
      @kedi1192 5 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @ትግስትደምስትግስትደምስ
    @ትግስትደምስትግስትደምስ 2 ปีที่แล้ว

    ጅግና ችህ 💪💪💪💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ኑሪልኝ

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 5 ปีที่แล้ว +14

    አንሸማቀቅም ሁሌም በእግዚአብሔር ፀጋ የኖረ አማራ ነው

  • @marifajemal830
    @marifajemal830 2 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ጀግናችን ዘመናን ብቻ አትመልከቱ ሁላችሁም ታጋይ ጀግና ሁኑ !!!

  • @mameatube7473
    @mameatube7473 5 ปีที่แล้ว +18

    እረ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘላለም ኑረልን ወላሂ ወድ ነህ አላህ እድሜ ይስጥህ

    • @محمده-ع1و
      @محمده-ع1و 3 ปีที่แล้ว

      ጀግና እኮነህ የኛአበሳ ፈጣሪ ይጠብቅልን

    • @tigistnegash3070
      @tigistnegash3070 2 ปีที่แล้ว

      Ayzohi yamara jegina wodimachin nurilini

  • @Hነኝየእናቴናፋቂቂ
    @Hነኝየእናቴናፋቂቂ 2 ปีที่แล้ว

    የኛ ጀግና ዘሜየ የጥላቶችህን አይን ድፍን ያድርግልህ ወዳጆችህን ያብዛልን በርታ አማራየ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 5 ปีที่แล้ว +10

    አማራ ነን ድሮም የነበርን ፣ አሁንም አለን ፣ ወደ ፊትም እንኖራለን ፣ የኛ ጀግና ዘመነ ካሴ ውድድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahmmadahmd8634
    @mahmmadahmd8634 ปีที่แล้ว +1

    ፋኖ መከታችን ዘመነ ካሴ ሁሌም ከጎንህ ነ ን አንድ ሁን አማራ 🙏🙏🙏

  • @የስደትስንቄእመብርሀንእና
    @የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 ปีที่แล้ว +11

    አማራ ነን ነባር ህዝቦች ለሀገራችን ሟች ውዶች አይዟችሁ ሁሌም አንድ ነን አማራ ነን ውድ እቁወች

  • @Mulu-b9p
    @Mulu-b9p 10 หลายเดือนก่อน +1

    Abat abat ❤❤❤❤❤❤

  • @irespectallhumanbeingsyout3028
    @irespectallhumanbeingsyout3028 5 ปีที่แล้ว +11

    አማራን ስለ ኢትዮጵያዊነት ማስተማር ማለት...
    ለቀባሪ ማርዳት ማለት ነው!

  • @sefefgashie8285
    @sefefgashie8285 3 ปีที่แล้ว +2

    ኦህህህህህህ! ጀግናው አማራ አቶ ዘመነ ካሴ መዳህኒያለም ድንግል ማሪያም እናትና ልጅ ይጠብቁህ መመኪያችን አፌ ቁርጥ ይበልልህ!!!!!
    አማራ በመሆኔ ሁሌም እኮራለሁ💚💛❤

  • @adanemekonnen9052
    @adanemekonnen9052 5 ปีที่แล้ว +13

    እኛ አድማጮች ነን ዘመነ ግን በተግባር የተፈተነ እውነተኛ ታጋይ ነው።በፍጹም እውሸትን አያቅም።

    • @mohammed-vt5rd
      @mohammed-vt5rd 3 ปีที่แล้ว

      🇧🇴🇧🇴ethiopa lezelalem rnur

  • @መሲየድግልማሪያምልጅ
    @መሲየድግልማሪያምልጅ 3 ปีที่แล้ว

    አንፈራም የኛጀግና እግዚአብሔር አምላክይጠብቅክእመቤቴማሪያምትጠብቅክ

  • @ልቤንልብአረገውአምልኬ
    @ልቤንልብአረገውአምልኬ 5 ปีที่แล้ว +9

    ደጋግሜ ብሰማው አይሰለችኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @senayetedema5238
    @senayetedema5238 2 ปีที่แล้ว

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi 2 ปีที่แล้ว +13

    እውነት ነው !!! ልብ ያለው ልብ ይበል ::

  • @ebrahimnurye8168
    @ebrahimnurye8168 3 ปีที่แล้ว +1

    አላሕይጠብቅሕ

  • @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
    @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 5 ปีที่แล้ว +7

    አማራየኔ ምርጥ

  • @siedhassen9721
    @siedhassen9721 2 ปีที่แล้ว

    በእውነት ጀግና ነህ ብየ ብቻ ልግልፅህ አልችልም ከምልህ በላይ ጀግና ነህ

  • @melkambeyene7452
    @melkambeyene7452 5 ปีที่แล้ว +18

    እውነት ነው ፍቅር ብቻ ነው ኢትዮጵያ ለሁሉም ለአማራ ጎንደር ነኝ 💚💛❤👈💕👈🕊🕊🕊🕊👍👍👍👍💕💚💛❤ ዝራፍ ዝራፍ ዝራፍ ያአማራው አብሳ ማነው የደፍርህ💚💛❤💕💚💛❤🕊🕊💕💕ያምኛል አማራ ሲንካ አዎ አማራ ነኝ ስቅጠል ኢትዮጵያዊ ነኝ

    • @sjajajekwjns4511
      @sjajajekwjns4511 2 ปีที่แล้ว

      ✔️💚💛❤🇧🇴💪💪💪💪👍👍👍

  • @ሷሊሀዩቶብ
    @ሷሊሀዩቶብ 2 ปีที่แล้ว

    ኑርልንየአተአይነትይበዛልንአውንአማራንንዲልለአማሮች

  • @haweekwt1116
    @haweekwt1116 4 ปีที่แล้ว +4

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን። ያረብ

  • @jesusislord7509
    @jesusislord7509 5 ปีที่แล้ว +14

    ዋ አንተ ጀግናው በርታ

  • @umuyusra-yy5xs
    @umuyusra-yy5xs 3 ปีที่แล้ว

    አላህ ይጠብቅህ ዘሜዋ የአማራ ጀግና የአባቱ ልጂ የአማራ መሀፀን ይለምልም

  • @fatumahassen6348
    @fatumahassen6348 3 ปีที่แล้ว +4

    የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @seadalema5209
    @seadalema5209 2 ปีที่แล้ว

    እኔጃ ወላሂ በጣም ሳሳሁልህ የኔ ጌታ አላህ ይጠብቅህ ሺ አመት ኑር አይዞችሁ ወገኖቸ ሁሉም ያልፈል

  • @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
    @ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 5 ปีที่แล้ว +14

    ዘመነካሳ ስውዲህ ወንድሜ እድሜ ና ጤና ይስትህ የኔ ጀግና

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 2 ปีที่แล้ว +1

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @selamethiopia3282
    @selamethiopia3282 3 ปีที่แล้ว +11

    እውነት ነው ወንድማችን!!!!!!!!!!!!!

  • @ابوعبدالعزيز-ن1م
    @ابوعبدالعزيز-ن1م 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን እድሜ ና ጤና እንዲሁም ከክፉ ይሰውርህ
    አማራ የዘመኑ የፖለቲካው ቀመር ይግባህ አትሸወድ እንደ ዘመነ ካሴ የመሰለውን ያብዛልን አማራው ተገፍቷል ይብቃ ጭቆናው።

  • @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ
    @ወይንሸትወይንሸት-ጘ1ረ 5 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ነው አማራ ልዩ ነው

  • @ነኚየማየብቻ
    @ነኚየማየብቻ 2 ปีที่แล้ว

    ምነዉ እደአተ ጀግና በወለዲኩ ኢሸአላህ ዘመየ የእኔ ጀግኔ ፍኖ

  • @አኢሻወለዮዋ
    @አኢሻወለዮዋ 2 ปีที่แล้ว +3

    ሽ አመት ኑርልን ያማራ ጀግና

  • @mesayalemayehu996
    @mesayalemayehu996 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር የሚጠላቸው ነገሮች ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።beherin eyaseben ke egzeabehar Gar senetala endangegne.

  • @zibadassefa9612
    @zibadassefa9612 5 ปีที่แล้ว +4

    ትክክል ብለሀል ።

  • @salams4912
    @salams4912 ปีที่แล้ว

    ቃላት አጣሁልህ ዘሜዋ የኔ ጄግና❤❤❤❤❤እግዚያብሄር ጥላ ከለላ ይሁንህ ❤❤❤

  • @انازهره-و6ظ
    @انازهره-و6ظ 5 ปีที่แล้ว +12

    በአማራኔቴ እንኳን ላፍር ልሸማቀቅ አማራነኝ ብዬ ከፍ አርጌ ነው የምናገረው አማራ የራሱን ልዩ ሀይል ያስልጥን አማራው ሀህልውናውን ለማስጠበቅ ልዩ ሀይል የለውም አሠልጥኑ እባካችሁ ፈንድ ክፈቱ እንረዳዳ ።

  • @saramohammad969
    @saramohammad969 2 ปีที่แล้ว

    አፈራም አማራ ነታችን ኩራታችን ነው ጀግናው ፋኖ

  • @ትእግስት-ሸ7ጘ
    @ትእግስት-ሸ7ጘ 3 ปีที่แล้ว +10

    አይዞን ወድሞቻችን በማንም እዳትመሩ በራሳችሁ ከፈጣሪ ጋር አይዞን