ከአይሁድ እምነት ወደ ክርስትና የወንድማችን የሙሉቀን ምስክርነት /የአብርሃም መንገድ 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 262

  • @fnoteabriham
    @fnoteabriham  2 ปีที่แล้ว +46

    የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል።
    t.me/Abdelmesihh
    t.me/+KdCxco1nC9tjNjVk

    • @dhhr802
      @dhhr802 2 ปีที่แล้ว +3

      ሰላምህ. በእግዚአብሔር. ይብዛ ገብር ስላሴ. ለምን. ከጉሩብ አስወጣህን

    • @zewditunegatu761
      @zewditunegatu761 2 ปีที่แล้ว +4

      በእዉነት አይነ ህሊናህን ገልፆ አንተም ለሌላዉ ምስክር የሆንክ በሚገርም ሁኔታ የምትመሰክር በትግስት የምታዳምጥ መልካም ወንድም ነህ የድንግል ማርያም ልጅ አብዝቶ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ !!

    • @fgggtyyyu379
      @fgggtyyyu379 2 ปีที่แล้ว +2

      ሰላምህበክርስቶስ ይበዛልህወድሜ በፀሎትህአስበኝወለተወልድ እያልህበስደትነውያለሁትበጣምይጨቀኛል በጣምእረበሻለሁ

    • @zenebech1667
      @zenebech1667 ปีที่แล้ว

      @@zewditunegatu761 j*jjj*b)l@

    • @halimaalshamsi1426
      @halimaalshamsi1426 10 หลายเดือนก่อน

      እቢ አለኝ በቴሌግራም ልማር ፈልጌ ወንድም❤❤❤❤❤ Please

  • @sara-nx6gu
    @sara-nx6gu 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድማችን ገብር ስላሴ ከዚህ በላይ እግዚያብሄር ያግዝህ እኔ እራሴ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መፀሀፍ ቅዱስ አብቤ አላውቅም ነበር አሁን ግን አንተን መከታተል ከጀመርኩ ብሃላ መፀሃፍ ቅዱስ አነባለሁ ይበልጥ ሃይማኖቴን ወደድኩት

  • @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ
    @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ 2 ปีที่แล้ว +33

    ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን

  • @beli_2167
    @beli_2167 2 ปีที่แล้ว +19

    “ተግተው የሚሹኝም ያገኙኛል።”
    - ምሳሌ 8፥17
    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን🥰🥰🥰
    በንጹህ ልቦና ከፈለግነው የኛን ጆሮ የፈጠረ እሱ እኛን እማይሰማበት ምንም ምክንያት የለውም🥰🥰 ይች ንግግር ሁሌም ታቃጭልብኛለች እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ የሁላችንም መጨረሻ በክርስቶስ እቅፍ ይሁንልን

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 ปีที่แล้ว +6

    የኛአእቁዎች በቤቱ ያፅናችሁ እንወዳችሆለን!

  • @ኦርቶዶክሰተዋህዶሃይማኖቴ
    @ኦርቶዶክሰተዋህዶሃይማኖቴ 2 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ኣምላክ ጌታ ሰራዊት
    ይመሰገን ሰለ ሁሉም ነገር♥✝️♥🕊

  • @tigisttsfahe9633
    @tigisttsfahe9633 2 ปีที่แล้ว +12

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ ፀጋውን ይብዛላችሁ ስለ ቃሉም የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫🌾🌾🌾

  • @tsehayniguse4675
    @tsehayniguse4675 2 ปีที่แล้ว +6

    ድንቅ ስራ በዚሁ ቀጥል፡፡ እግዚአብሔር ይርዳህ፡፡

  • @hanatsegey2769
    @hanatsegey2769 2 ปีที่แล้ว +11

    ወንድማችን የብረሀን አምላክ እንኳን ከጨለማ ወደብርሀን አመጣህ ገብረ ስላሴ የሰላም ንጉስ ክርስቶስ ሰላምህን ያብዛልን ሰለዚህ በሰው ፊት ስለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያትባለው አባቴ ፊት አመሰክርለታለሁ ማቲዮስ 10:32

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 ปีที่แล้ว +15

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @bhcon854
    @bhcon854 2 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን ደና መጣሕ ወንድማችን ቸሩ መደሀኔያለም ይጠብቅሕ

  • @tigisttsfahe9633
    @tigisttsfahe9633 2 ปีที่แล้ว +11

    ስለ ሁሉም ነገር ቅዱስ አምላካችን የተመሰገነ ይሁን እንኳን እግዚአብሔር ወደ ቤቱ ጠራህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ 🌾🌾🌾

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

    • @alainall6304
      @alainall6304 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @binchb5694
    @binchb5694 2 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን እህቶች ወደቤቱ የተጠራችሁ የተመረጣችሁ አጠራሩ ድንቅ ነውና ፀጋውን ጥበቡን አብዝቶ ይስጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @kwtubemekdes9890
    @kwtubemekdes9890 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኲንስ እግዚአብሔር መረጠህ ወንድማችን ሙሉ ቀን እግዚአብሔር ይመስገን አንተንም ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በእውነት ጸጋውን ያብዛልህ የእውነት የምታስተማራቸው ጥቅሶች ልብን ነው የሚያረሰርሱት ለሁለታችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +11

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሞቸ እህቶቸ እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን፫❤💒🙇

  • @onlyonetrue5071
    @onlyonetrue5071 2 ปีที่แล้ว +11

    አሁን አባት ሆይ ዓለም ሳይፈጠር ከአንተ ጋር በነበረኝ ክብር በአንተ ዘንድ አክብረኝ ።ዮሐ 17:5

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 ปีที่แล้ว +3

    ሰለቸርነቱ እግዚአብሔር ይመሰገን ወንድማች እንኳን ወደ ዘለዓለማዊው ቤትህ መጣህ እርሱ የአባቶቻችን አምላ ወደእርሰቱ ይመልስልን የሁላችንንም ፍጻሜ ያሳምርልን

  • @ሜሪጓልእመብርሃን
    @ሜሪጓልእመብርሃን 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዲህ እግዚአብሔር መርጦሃል ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ⛪✅

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @genetyetwahdolij2494
    @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እንኳን ወደ ቅድስት ተዋህዶ መጣህ ወንድሞቻችን ገብረ ስላሴ እናመሰግናለን ፀጋውን ያብዛላችሁ ሌሎችን ወደ ቤቱ ይመልስልን እኛንም ያፅናን አሜን

  • @mekdesbeyene8372
    @mekdesbeyene8372 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አቤት በዚህ ምድር ላይ ስለክርስቶስ ከመመስገር በላይ ምን ደስታና ጸጋአለ አቤቱ ጌታሆይ እነዚህን ልጅችክ እስከመጨርሻዉ አጽናቸዉ 🤲🤲🤲🤲

  • @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
    @ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 ปีที่แล้ว +28

    በርቱ እዉነተኛ መዳኛ የዘላለም ሕይወት ኢየሱስ ክርስቶስ ነዉ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን አንዲት ሐይማኖት ኤፌ 4:5💓🙏💓💓

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜን 😘😘😘 ኤርሚያስ 6÷16
      እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን። አንሄድባትም አሉ

    • @addisaddis8701
      @addisaddis8701 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀየቃሉ ባለቤት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫❤

  • @almazanagaw5185
    @almazanagaw5185 2 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልል ምስጋና ዩሁን ላአቭ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመፈስቅዱስ ሁሉን የሚችል እግዛብሔር ይመስገን እኳን ወደትክክለኛዋ እምነት መጣቹህ በቤቱ ያፅናቹህ

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሄር ይመስገን ከሚጠፉት ሳይሆን ከተመረጡት💐 ያድርገን መልካም 💐ፈቃዱ 💐ይሁንልን በርታ 💐ወንድማችን 💐 እያዩ ከማያዩ እየሰሙ ከማይሰሙ 🙄 አምላክ 🙄ይጠብቀን 🙄 ልቦና ይስጣቸዉ 🙄ለጠፉትም

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ
    @እግዚአብሄርአረኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +8

    አግዚ አብሄርይመስገን ወድማቺን ለሁሉም እኳን በሠላምመጣህ ወገኖቻቺን ማስተዋሉንያድልልን

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +9

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ
    ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን
    አግልግሎት እድሜ ይረዝማል 💒✝️📖💚💛❤️🤲🤲🤲

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
    @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +7

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ቆዩልን ተመስገን ጌታ ሆይ በርታልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል እንኳን ወደ ስንዱዋ እመቤት ቅድሥት ቤተ ክርሥትያን ወሠላም መጣሕለን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቃልህንበልቤሰወር
    @ቃልህንበልቤሰወር 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ላንተ ይሁን ዎንድማቺን ገብሬ ሥላሴ እንኩዋን በሰላም መጣህልን እንዲሁም ዎንድማቺን እንኩዋን በሰላም ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን በሰላም መጣህልን በቤቱ ያኑርክ በጣም ደስ የሚል ብዙ ነገር ታምረበታለው

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 ปีที่แล้ว +11

    ኧረ በስመአብ አይሁድ በእኛ ዘመንም አሉ ማለት ነው በጣም ይገርማል በእውነት እስካሁን ሰምቸ አላውቅም ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህልን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 ปีที่แล้ว +7

    ሰላም ወንድማችን ሰላምን ይብዛልን በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ሚስጥሩን አብዝቶ ይግለፀልህ ።

  • @rosa123rak4
    @rosa123rak4 2 ปีที่แล้ว +3

    AMEENN izabeherin masgen 🥰🥰✅✅✅⛪️⛪️⛪️⛪️

  • @Tube-nk7xk
    @Tube-nk7xk 2 ปีที่แล้ว +8

    እግዚአብሔር ይመስገን።
    እንኳን ደና መጠችሁ ወንድሞቼ።

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 2 ปีที่แล้ว +18

    እንኳን ከአሁድነት ወዶ ክርስትና በሠለም መጣህ ለሁሌታችሁም ቃል ህይወትን የሰማለችሁ ውድ ወንድሞቼ በጣም ደሰ ያሚል አሰታማረ ምሰክርነት ነው

  • @genethchane5611
    @genethchane5611 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚሀብሄር ይመስገን ለሱ ምን ይሳነዋል☝☝☝ ገብረ ስላሴ ሁሌም እግዚሀብሄር አምላክ ከፊትህ ይቅደም

  • @mekonnensemunegus9395
    @mekonnensemunegus9395 2 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ደስ ብሎኛል ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ በቤቱ ያጽናህ ለቤተሰቦችና በዙሪያህ ለሁሉም መዳንና ህይወት ያድርግህ

    • @mulukemalkamo3862
      @mulukemalkamo3862 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን እህቴ አመሰግናለሁ

    • @mulukemalkamo3862
      @mulukemalkamo3862 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ወንድም አመሰግናለሁ

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@mulukemalkamo3862 እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ

    • @mulukemalkamo3862
      @mulukemalkamo3862 2 ปีที่แล้ว +1

      @@የጠፋውልጅ አሜን እህቴ

  • @solomonaregawi2866
    @solomonaregawi2866 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ ቃለ ህይወት ያሰማል ወንዱማች 🙏

  • @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ
    @ቅድስትአርሴማደጓእናቴ 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ሰላም መጣህ በርታ ወንድማችን ገብረ ሥላሴ

  • @ገነት-ኀ1ደ
    @ገነት-ኀ1ደ 2 ปีที่แล้ว +7

    እንካን ደህና መጣህልን ወድማችን በርታ ለብዙ ሰውዎች መዳኛነህ በዚሁ ቀጥልበት

  • @እመቤቴማርያምእናቴ
    @እመቤቴማርያምእናቴ 2 ปีที่แล้ว +10

    ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችሁ ይሁን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ሁሉ ነገር እግዛአብሔር ይመስግን በቤቱ ያፅናቹህ ወንድሞቸ ❤️❤️❤️✝️💒✝️💒✝️💒✅✅✅

  • @ىىمللم
    @ىىمللم ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችነን ያሳምርል ሁላችነንም ቸሩ መድሀኒአለም የኛን ሀፅያት ሳይመለከት🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @nigusfitiw5326
    @nigusfitiw5326 2 ปีที่แล้ว +4

    ሰላምህ ይብዛልን ወንድማችን

  • @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ
    @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ 2 ปีที่แล้ว +7

    ወንድሞቻችን ቃል ህይወት ይሰምልማልን በርከታቸችልቹ ይድረስርን

  • @hanahanac7087
    @hanahanac7087 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ አሜን እኔ ከተወለድሁ ጀምሬ ክርስቲያን ስሆን ግን ከንቱ ነኝ የከንቱ ከንቱ

  • @ስምርተ
    @ስምርተ 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ደህና መጣክልን ወንድማችን
    ገብረ ስላሴ አንተም ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን በርታ ።

    • @anleyadmasu1423
      @anleyadmasu1423 2 ปีที่แล้ว

      እግዚያቢሂር ይመስገን 💗

  • @feqrtemarymi9021
    @feqrtemarymi9021 2 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን 👏👏👏🙏🙏🙏

  • @fanatybawkat8875
    @fanatybawkat8875 2 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣችሁ
    በእውነት ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን

  • @zinabmengste8150
    @zinabmengste8150 2 ปีที่แล้ว +5

    ወድሜችን እንኮን ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ እምነታችን መጣህ ወድማችን ገብረ ስላሴ እናመሰግናለን እግዛቢሄር አብዝቶ ይባርክህ

  • @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
    @ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአቢሄር ይመስገን ወድሞቸ ቃለ ሂወት
    ያሰማልን የሁላችን ጥናት ናችሁ😍😍😍😍
    የአያል እናት ድግል ማርያም በቤቷ ታጥናችሁ
    አሜን አሜን አሜን ለስም አፀራሩ እግዚአቢሄር
    ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 ปีที่แล้ว +4

    እልልልልልልል፣እግዚአብሔር ፣ይመሰገን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @truwrkdefaru5434
    @truwrkdefaru5434 2 ปีที่แล้ว +6

    ቃለህይውት ያስማልን ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃሀለሂወት ያሠማልን አሜን

  • @fghuiuhhu9115
    @fghuiuhhu9115 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @amlkeamlke3850
    @amlkeamlke3850 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 💓💓💓💓💓💓💒

  • @woine123
    @woine123 2 ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ህይወት ያሰማችሁ::

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 ปีที่แล้ว +1

    ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ። ወንድሜ በርታ፣ገና ብዙ ሰው ባንተ ምክንያት ይድናሉ። ተግተህ ፀልይ የድንግል ማርያም ልጅ ገና በብዙ በረከት ይጎበኝሀል ጠንክረህ ቁም። በአንተ ሀይል ሳይሆን እሱ በፈቃዱ ሰለወደደህ ጠራህ። እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ።

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ላደረከኝ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🤲🏿🤲🏿

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 ปีที่แล้ว +3

    እንኳን በሰላም መጣክ ወደ ቀጥተኛዋ ሀይማኖት በቤቱ ያኑርክ

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera7633 2 ปีที่แล้ว +4

    Aaname aname 💒✝️💒✝️🤲🤲🤲🤲🤲🇪🇹❤❤❤😭😭😭😭

  • @marrym8549
    @marrym8549 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ubaxabaaba4782
    @ubaxabaaba4782 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን፡ደና፡መጣህ፡ወድማችን፡እንኳንም፡እ፡ር፡መረጠህ

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏ሁላቼውም የኢትዮጲያ ይሁዲዎች በተመለሱ እንዳንተ እኔም አንዷነኝ ከ13 አመት ይሁዲነት ወደ ክርስትና መጥቻለሁ

    • @ganetkal7418
      @ganetkal7418 ปีที่แล้ว +3

      እንኳን ደህናመጣሺ የኔማር ደስአለኚ

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 ปีที่แล้ว

      Egizabher semu yetemsegene yihune amen

  • @ኑሃሚን
    @ኑሃሚን 2 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል እልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ⛪️💐💐💐

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደህናመጣህልን

  • @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
    @አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
    እንደምን አልክ ወንድሜ
    ልዑል እግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን 🤲🤲🤲

  • @እግዚአብሄርአረኛየነዉ
    @እግዚአብሄርአረኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +4

    ወድሞቸ አግዚ አብሔር በቤቱያፅናቺሁ

  • @tube6227
    @tube6227 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ላተ ይሁን ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን 👍👍👍 በርታልን

  • @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ
    @ወለተክሮስየገብርኤልልጅነ 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ዳህና መጣህልን ይስላሴ ልጅ ኣይዞቹ ወንድሞቸ ከዛ ዶሞ ስምቸ እኮምንተለው

  • @maryy852
    @maryy852 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዝያብሔር ይመሥገን

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 2 ปีที่แล้ว +6

    ሰላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ ወንድማችን እንዴት አለህልን❤❤❤

  • @ganetkal7418
    @ganetkal7418 ปีที่แล้ว +1

    እናመስግናለን! ክበሩልን

  • @felekechmakasha1684
    @felekechmakasha1684 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እንኳን እውነትን አገኘህ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ።

  • @Alemነኝ12
    @Alemነኝ12 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን ገብረ ሥላሴ
    በርታልን ለብዙወች ምሳሌ ትሆናለህ በርታል

  • @garbittisillasehannaa3675
    @garbittisillasehannaa3675 2 ปีที่แล้ว +4

    *_ስለ ማይነገር ስጦታዉ የልዑል እግዚአብሔር ስም ይክብረ ይመስገን እንኳን በደህና ወደ ቅድስት ቤት ክርስትያን መጣህ ወንድማችን ገብረ ስላሴ ቃል ህይወትን የሠማልን ፀጋዉን ይብዛላችሁ በርታልን በቤቱ ያፅናልን ያፅናን የሁላችንም ፈጻሜ የሠማሪልን ቸሩ መዳኃኒዓለም ሌሎችንም ወደ ቃናችሁ ሃይማኖት ይማልስልን አሜን ፫!!!_*

  • @የአብስራ-ቨ3ጨ
    @የአብስራ-ቨ3ጨ ปีที่แล้ว +1

    ክብርን ምስጋናን ንእግዚአብሔር ኣምላክ ይሁን ኣሜን

  • @tigisttsfahe9633
    @tigisttsfahe9633 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ነው ያለኝ እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ገብረ ስላሴ በእውነት የምትሰራው መንፈሳዊ ስራህ ጉዞህ በጣም የነፍሳችን እርካታ ነውና በርታልን

  • @emudemla8764
    @emudemla8764 2 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን በሰላም ወደ እምነትህ መጣህ

  • @fentayenigusie7999
    @fentayenigusie7999 2 ปีที่แล้ว +5

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አብርሃምን ከጣኦት አምልኮ ቅዱስ ጳውሎስን ከአሳዳጅነት የጠራ አምላክ እንኳን ወደ ቤቱ ጠራህ በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ገ/ስላሴ ወንድማችን በርታልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰

  • @tiemtinguse5107
    @tiemtinguse5107 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሔር ይመስገር ስለማነገር ስጦታው ወድማችን እኳን ወደገጠኛዋ ቤተክርስትያናችን በሰላም መጣቹ ወድማችን ገረስላሴም በጣም እናመሰገናለን በርቱልን ገና ቡዙ ይመጣሉ. ወድሞቼ የመምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመይ ኣዳምጡ ብዙ ያስተምራል

  • @emisyo1137
    @emisyo1137 2 ปีที่แล้ว +1

    ወንድሞቻችን ቃልዮትን ያሰማልን እግዚያብሄር በያላችውበት ይጠብቃችሁ

  • @meskeremeryimesgen3792
    @meskeremeryimesgen3792 2 ปีที่แล้ว +2

    Hulu bersu hone 🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️❤️❤️

  • @almazmeskele7036
    @almazmeskele7036 2 ปีที่แล้ว +4

    ወንድማችን እንኮን ወደ ተቀደሰችው ቤተክርስቲያን መጣህ ወንድማችን ጥሩ ስራ እየሰራ ነው በቲክታክ ላይ ብዙ የእምነት ውዝግቦች ስላሉ በዛ ላይ ብትመጣ ደስ ይለናን እግዚአብሔር ያበርታ ተባረክ

  • @mariamzozo2580
    @mariamzozo2580 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @እመቤትየድንግልማርያምልጅ
    @እመቤትየድንግልማርያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ እማዝነው በሙስሊም እህቶቻችን ነው እዚህ መዳም ቤት አብራኝ እምሰራ ሙስሊም አለች እኔ ንስሐ ጊዜ ስጠኝ ንስሐ ገብቸ ልሙት ስል ትስቃለች በጣም የጡፉ ምስኪኖች ናቸው ይህ እኮ ህይወት ነው ያውም የዘላለም ህይወት በሰማይ ያለውን ህይወት ጭራሽ አያስቡም እሚያስቡት በሰማይ ሚስት ማግባት መደሰት ብቻ

    • @ىىمللم
      @ىىمللم ปีที่แล้ว +1

      አይ እህቴ የት አቀዉት ብለሽ ነው በጨለማ ይሚጓዙ ሰወች💚

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 ปีที่แล้ว

      Haymanotachew yemiyazew new yenegrechshe mne tareg bleshe new wude egna degmo hymanotachen kidemiya yezelalem hiwot endenaskdem yenegrnale liyunetu esu new wude ena berchi Egizabher kanchi gar yihune

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕አልልልልልል አልልልልል አልልልልልል 💞💞💞💞💞💞💞

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 29 วันที่ผ่านมา

    እግዚሐቤር መስነን ከተመረጠ እምነት አርጎ ስለፈጠረኝ❤❤❤ እናመሰግናለን

  • @hirutarga4704
    @hirutarga4704 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉንም የሚችል አምላክ ለጌታችን መድሐኒት እየሱስ ክብር ምስጋና ይሁን እንኳን ደህና መጣችሁ በቤቱ ያፅናችሁ ወንድማችን ተባረክ ፀጋውን ብዝት ብዝት ይሁንልክ ጎበዝ ነህ እውነት እኛንም አነቃህን በቃ እኛም ከአንተ ጎን ነን የተዋህዶ ልጆች ሁላችሁን እናበረታታው።

  • @saratube8487
    @saratube8487 2 ปีที่แล้ว +1

    ወድማችን እደው በተመስጦ ሣዳምጥ ነበር የሚገርም ሁኔታ እያንዳዱ ጠይቀሀቸው ነበረ ከነሱ ግን ምላሻቸው ጠብቅው ? ጠብቀው ነበር መልሳቸው ቆይ ማበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል. ሁላችነም እናብብ ያላወቅነውን አባቶቻችነን እንጠይቅ ወድማችን እኳንም በሰላም መጣህ ወድሜ በቤቱ በጥበቡ ያኑርህ ሌሎቹም ከሀዲ ወች ይመጣሉ. ግዜው ሲደርስ ይመጣሉ ስለሁሉም ነገር ያባቶቻችን አምላክ ልሁሉል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ሁሉበርሡሆነ-ጰ3ለ
    @ሁሉበርሡሆነ-ጰ3ለ 2 ปีที่แล้ว +2

    ሠአሊለነ እመብርሀንን አይሁድ የሚባል እምነት እዳለ አላቅም አይሁድ ማለት ሥድብነበር የሚመሥለኚ ወድሜ እኳንም እመብርሀን አወጣቺህ እድለኛነህ በቤቱ ያፅናህ

    • @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ
      @ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔ እራሱ ድሮ የቀረ መስሎኝ ነበር ለካ አልጠፋም አሁንም

    • @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ
      @እማእወድሻለሁ-ሰ4ጘ 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ለሚወለተማርያም-ቀ8ጀ እስራኤላውያን እኮ የአይሁድ እምነት ተከታዮች ናቸው ። ኢትዮጵያም አሉ እንዲሁም ከኢትዮጵያ የሄዱ ቤተእስራኤላውያን አሉ እና አሉ

    • @genetyetwahdolij2494
      @genetyetwahdolij2494 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ይመስለኝ ነበር ጭራሽ ጎንደር ላይ አሉ አለ እስራኤል እንዳሉ እሰማለሁ ግን የተዳከመ ይመስለኝ ነበር ኢትዮ ብቻአስር ሆ ወንጌልን መማር ኧአለባቸው

  • @rsyrtwgfh2716
    @rsyrtwgfh2716 2 ปีที่แล้ว

    ወድማችን ገብረ ስላሴ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ወዶህ መርጦህ ወደቤቱ ያመጣህ ክብር ምስና ይግባው አተም እዲሁ ለወገኖች ታገኝው ደስታእዲሁም እውነተኛ ሃይማኖት ይሄነው ብለህ ሳያቁም ተኦቶዶስ እምነት የወጡትን እዲሁም ለሙስሊም እህት ወድሞቻችን ወደቀጥተኛዋ ሃይማኖት እዲያቁእና እዲመለሱ ያለህ ጥረት እና ፍቅር በጣም ደስይላል እግዚአብሔር አምላ ፍፃሜህ ያሳምርልህ በቤቱ ያፅና
    ወድማችንም እኳን በደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ በርቱልን ከሁላችምጋር የግዚአብሔር ሠላም አይለያች አሜን🙏🙏🙏

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 11 หลายเดือนก่อน

    ክብር ምስጋና ይግባው ልኡል እግዚአብሂር ተመስገን

  • @sarasara1156
    @sarasara1156 2 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ👏👏👏

  • @عفافالمطيري-ص7ج
    @عفافالمطيري-ص7ج 2 ปีที่แล้ว

    ሁላቹዉም ወንድሞዎች ቃለ ይወህወት ያሰማልን በቤቱ ያፆናቹዉ በጣም ደሰ የምል ትምረህት እኔም በጣም ጥሩ በረታልን ወነድማለችን

  • @amyral858
    @amyral858 2 ปีที่แล้ว +2

    አሜንአሜን

  • @asayealamir4033
    @asayealamir4033 ปีที่แล้ว

    በእውነት ወንድሜ በአንተ አንደበት እግዚአብሔር ይታየኛል። ስሙ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን።

  • @achawachyideg605
    @achawachyideg605 2 หลายเดือนก่อน

    እንኳን ወደእውነትኛዋ መንገድ መለሰህ በርታ ጠንክር ከባድ እደሆነ እኛም ያለነበት ስለሆን ነው ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀን አሜን

  • @magnasajm3195
    @magnasajm3195 2 ปีที่แล้ว +3

    Amen amen amen egzabher ymesgen

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 10 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋሁን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asterasterr9535
    @asterasterr9535 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን