- 31
- 2 964 518
ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ
Kenya
เข้าร่วมเมื่อ 18 มิ.ย. 2022
ፍኖተ አብርሃም
ፍኖት መንገድ ነው አብርሃም ደግሞ ታላቅና ደግ ጻድቅ ገና ክርስቶስ በስጋ ሳይገለጥ ነብያቱ የመሲሁን መምጣት ተስፋ አድርገው ሲጠባበቁ በነበሩበት ወቅት አስቀድሞ የክርስቶስን በስጋ መምጣትና በቀራንዮ ተራራ መስዋት መሆንን በልጁ በይስሐቅ በኩል በሞሪያም ተራራ የተመለከተና በመምሬ አድባር ስር ደግሞ ምስጢረ ሦላሴን የተመለከተ ታላቅ ሰው ነው።
እግዚአብሔርን ከማግኘቱ በፊት ከአባቱ ታራ ጋር በካራን ጣዖት ያመልክና ይሸጥ ነበር ኋላም የሚሸጣቸው ጣዖታት አምላክነት ቀርቶ እራሳቸውን ማወቅና ከመሰበርም እራሳቸውን ማዳን የማይችሉ ተራ ጥርብ ድንጋይ መሆናቸውን ተረድቶ አምላኩን ፍለጋ ወጥቶ ፈልጎም ያገኘ ታላቅና ደግ አባት ነው።
ስለዚህ ይህን ቻናል ፍኖተ አብርሃም ያልኩበት ዋና ምክንያት እንደ አብርሃም ከተለያዩ ባዕድና የሀሰት መንገድ ወጥተው እውነተኛውን አምላክና መንገድ ፈልገው ያገኙ ወንድምና እህቶች ምስክርነት የሚሰጡበት ስለሆነ ነው።
ፍኖተ አብርሃም ማለት የአብርሃም መንገድ ማለት ነው።
በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ የሆኑ ትምህርቶችና ምስክርነቶች ይቀርብበታል።

ጓደኞቼ ከእስልምና ወደ ክርስትና እንደምመጣ ቀድመው በራዕይ አይተው ነበር🔴ክርስትናን በመቀበሌ ወዶጆቼ ጠላቶቼ ሆነው አሳደዱኝ🔴የናህድ ምስክርነት
#ethiopia #orthodox #fnote
มุมมอง: 40 382
วีดีโอ
የተወለደው የአይሁድ ንጉስ ወዴት ነው?!|እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ|ፍኖተ አብርሃም
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
በአረብ ሀገር በራሷ እጆች ቅዱሳት ሥዕላትን ስላ ለጸሎት የምትጠቀመው የቀድሞዋ ሀፍዛ ያሁኗ ብሩክታዊት ምስክርነት!{ከእስልምና ወደ ክርስትና}
มุมมอง 37K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
(የሸህ ዓሊ ልጅ [ሀዋ ዓሊ] ክርስትና ትክክል መሆኑን እንዴት እንዳወቀች ነገረችኝ።ስለ ቁርአን ስለ ሙሐመድም ነግራኛለች።|ሌሎች ነገሮችንም አጫውታኛለች|
มุมมอง 51K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
(ወንጀል የሌለበት ወንጀለኛ!)ውብ መልኩ ትህትና የነገሰበት ፊቱ በደም አባላ ተነክሯል።የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ገፅ ይዟል |||በማርያማዊት ገብረመድኅን|
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
የሚሆነውን ነገር ሁሉ ቀድሞ በራዕይ አዬው ነበር ክርስትና ስነሳ የሚያጠምቁኝን አባት ገና ሳላውቃቸው እግዚአብሔር ነግሮኝ ነበር! የናህድ ምስክርነት
มุมมอง 47K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
ከሰው በታች ሆኜ እንደ እብድ ተቆጥሬ እኖር ነበር በሩቅ የሚሸሸኝ እንጂ ቀርቦ የሚያነጋግረኝ ሰው አልነበረም።{የታተመ ፍቅር}
มุมมอง 31K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
አባቴ ክርስቲያን መሆኔን ሲሰማ ክላሹን አቀባብሎ የሸህ ዓሊ ልጅ ክርስቲያን ሆነች ከምባል..{ከእስልምና ወደ ክርስትና የቀድሞዋ ሀዋ ዓሊ ምስክርነት}በአንደበቷ
มุมมอง 580K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
ሕፃኑን ዘንዶ ዋጠው አባም በመስቀላቸው አማትበው ሕፃኑን እንዲተፋው በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አዘዙት!ቅዱስ አባ ሚልኪ {ገድለ ቅዱሳን 1}
มุมมอง 30K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
ክርስቲያኖችን አሳድድ ነበር ዛሬ ግን እኔ ራሴ ክርስቲያን ነኝ ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስተና የመጣችው ግብፃዊት በመጽሐፏ የሰጠችው ምስክርነት!
มุมมอง 49K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote ቀጣዩን ክፍል ለመመልከት 👇👇👇 th-cam.com/video/xXik8vYVgRs/w-d-xo.html
(አረቧ አሰሪዬ ከሀገሬ የወሰድኳቸውን የቤተክርስቲያን ሥዕሎች ካላቃጠልሽ እገድልሻለሁ አለችኝ መሬቱ በመስቀል ቅርጽ ተሰነጠቀ ሥዕሉም ወደ ውስጥ ገባ)ምስክርነት
มุมมอง 944K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
እግዚአብሔር በመውጣትህና በመግባትህ ይጠብቅሃል!ቅዱስነታቸው አቡነ ሺኖዳ እንዳስተማሩት።
มุมมอง 10K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
ስለ ክርስቶስ ስንነጋገር ቤቱ በእጣን መዓዛ ይሙላል ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት
มุมมอง 219K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote ማስታወሻ በምሱ ላይ የምትመለከቷት እናት ባለ ታሪኳ አይደለችም። ሀሳቡን ለመግለፅ ብቻ ነው የተጠቀምኩት።
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28
มุมมอง 8K2 ปีที่แล้ว
#ethiopia #orthodox #fnote
ግብፃዊው ኢማም ክርስትናን ተቀበለ "የእስልምና ታሪክ “የደም ወንዝ” በመባል ብቻ ነው ሊገለፅ የሚችለው፡፡ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት
มุมมอง 136K2 ปีที่แล้ว
ግብፃዊው ኢማም ክርስትናን ተቀበለ "የእስልምና ታሪክ “የደም ወንዝ” በመባል ብቻ ነው ሊገለፅ የሚችለው፡፡ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት
ነጭ በነጭ ለብሰው ወደ ጉባኤ ሲሄዱ ሳያቸው ........(ከእስልምና ወደ ክርስትና)
มุมมอง 27K2 ปีที่แล้ว
ነጭ በነጭ ለብሰው ወደ ጉባኤ ሲሄዱ ሳያቸው ........(ከእስልምና ወደ ክርስትና)
ኦፕሬሽን በምትደረግበት ቀን በተአምር ከማሕፀን ካንሰር የተፈወሰችው የእህታችን ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)
มุมมอง 73K2 ปีที่แล้ว
ኦፕሬሽን በምትደረግበት ቀን በተአምር ከማሕፀን ካንሰር የተፈወሰችው የእህታችን ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)
አስደናቂው የናህድ ማህሙድ ምስክርነት ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና የተመለሰችው የእህታችን ምስክርነት(ጌታዬን አየሁት)
มุมมอง 91K2 ปีที่แล้ว
አስደናቂው የናህድ ማህሙድ ምስክርነት ከአክራሪ እስልምና ወደ ክርስትና የተመለሰችው የእህታችን ምስክርነት(ጌታዬን አየሁት)
መላእክት የሚሰግዱለት ነብይ?አልፋና ኦሜጋ የሆነ ፍጡር ታውቃላችሁ? ኃጢያትን ይቅር ሊል የሚችለው ማን ነው? ሕይወትንስ የሚሰጠው ማን ነው?
มุมมอง 9K2 ปีที่แล้ว
መላእክት የሚሰግዱለት ነብይ?አልፋና ኦሜጋ የሆነ ፍጡር ታውቃላችሁ? ኃጢያትን ይቅር ሊል የሚችለው ማን ነው? ሕይወትንስ የሚሰጠው ማን ነው?
እመቤታችን የተገለጠችላት የእህታችን የአበባ ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)
มุมมอง 191K2 ปีที่แล้ว
እመቤታችን የተገለጠችላት የእህታችን የአበባ ምስክርነት (ከእስልምና ወደ ክርስትና)
ክርስትና ለኔ ሕይወቴ ነው።መሪማ እንድሪስ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት
มุมมอง 71K2 ปีที่แล้ว
ክርስትና ለኔ ሕይወቴ ነው።መሪማ እንድሪስ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት
የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ክፍል ሦስት
มุมมอง 7K2 ปีที่แล้ว
የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ክፍል ሦስት
የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ክፍል ሁለት
มุมมอง 11K2 ปีที่แล้ว
የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ክፍል ሁለት
ውሃውን በእምነት ጸበል አድርግልኝ ብዬ ተቀባሁት ከህመሜም ተፈወስኩ ከሀና ወደ ፋጡማ ሄዳ የነበረችው የእህታችን የሀና ምስክርነት {የጠፋው ልጅ ሁለት}
มุมมอง 21K2 ปีที่แล้ว
ውሃውን በእምነት ጸበል አድርግልኝ ብዬ ተቀባሁት ከህመሜም ተፈወስኩ ከሀና ወደ ፋጡማ ሄዳ የነበረችው የእህታችን የሀና ምስክርነት {የጠፋው ልጅ ሁለት}
የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ከፍል አንድ
มุมมอง 17K2 ปีที่แล้ว
የመናዊው አረብ እስልምናን ጥሎ ገዳም ገባ! ከየመን እስከ ደብረ ሊባስኖስ ገዳም አስተዳዳሪነት ገድለ እጨጌ እንባቆም/አቡ አልፈታህ! ከፍል አንድ
የቀድሞዋ ሀያት ምስክርነት ከእስልምና ወደ ክርስትና {የአብርሃም መንገድ 3}
มุมมอง 63K2 ปีที่แล้ว
የቀድሞዋ ሀያት ምስክርነት ከእስልምና ወደ ክርስትና {የአብርሃም መንገድ 3}
ከአይሁድ እምነት ወደ ክርስትና የወንድማችን የሙሉቀን ምስክርነት /የአብርሃም መንገድ 2
มุมมอง 25K2 ปีที่แล้ว
ከአይሁድ እምነት ወደ ክርስትና የወንድማችን የሙሉቀን ምስክርነት /የአብርሃም መንገድ 2
ሸሀዳ የያዝኩ ቀን ራዕይ ተመለከትኩ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት!{የጠፋው ልጅ አንድ}
มุมมอง 66K2 ปีที่แล้ว
ሸሀዳ የያዝኩ ቀን ራዕይ ተመለከትኩ ከእስልምና ወደ ክርስትና ምስክርነት!{የጠፋው ልጅ አንድ}
የቀድሞው ከድር ከማል ያሁኑ ገብረ ሩፋኤል ምስክርነት ከእስልምና ወደ ክርስትና!{የአብርሃም መንገድ አንድ}
มุมมอง 60K2 ปีที่แล้ว
የቀድሞው ከድር ከማል ያሁኑ ገብረ ሩፋኤል ምስክርነት ከእስልምና ወደ ክርስትና!{የአብርሃም መንገድ አንድ}
Yet tefeto nw wendemachen 😢
እንኳን ከጨለማ ወደ ብርሃን መጣሽልን እህታችን ምንኛ መታደል ነው
egzabhir ymesegn wedmach eniyanten melkt ssema betam des ylegnal
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናሽ❤❤🎉
በሰላም ነው የጠፋኸው ሁሌ ምን ሆኖ ይሆን እያልኩ አስባለሁ ሰላም ነህ ወንድሜ
ለምንድን ነዉ የማትታየዉ ልጂቷ
yihin yasemagn fetari yimesgen
እማምላክከነልጃጥበባብዙነውክርስትናእምነትቀላልአይደለምለነሱምንምባይሆንለኛህይወትነውለመብርሀንለእየሱስክርስቶስለስላሴዎችክብርምስጋናይሁንአሚንተፈተንኩአትበይምክንያቱምክርስቲያንበፈተናሲያልፍነውክርስቲያንመሆኑ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ሁለታችሁም የክርስቲያን ከሀድ ናችሁ ።ነቅተናል ።
እኛ ሙስሊሞችኮ በቀን በሺ የሚቆጠር እያሠለምንን ነውኮ ግን ሠዎችን ወደ በጎነገር ለመምራት ነው ሀሳባችን እንጅ ለበቀል አይደለም ።።ሲቀጥል በመስመር ኑና እናንተ ሁለታችሁ እንነጋገር እንኳንስ ቁርኣንን የራሳችሁን ቅዱስ መጸሀፍ አታውቁም ።።
ክብር ይግባው❤❤❤
Afer bi
ትግሪ ከሀጂ ነው
ውሾች ይጮሃሉ ግምርሎች ይራመዳሉ ድራማው እደቀጠለ ነው ኢስላምም ወደ ፊት እየተራመደ ነው አይዟቹ እስልምናን ማጠልሸት እጂ ማጥፋት አትችሉም😂
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እውነት ነው ክርስትና አልጋባልጋ አይደለም ግን እየሱስ ክርስቶስ ባአለም ሳላችሁ መክራ አለባችሁ አይዞአችሁ እኔ አለምን አሽንፌው አለው ይላል ።
እግዚአብሔር ይመስገን
የጌቶች ጌታ እ/ር ይመስገን!!!
በማርያም የቻላችሁ ፀሎት አሮጉልኝ በሀይማኖቴ ደካማነኝ በዛላይ ስደተኛነኝ ልቤ ለፀሎት አልገዛኝ አለ ወድሞቸ እህቶቸ ፀልዩልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
I love you father lord Jesus Christ 🙏😢❤
በዘሬም ሊላ እምነት የሚያመልክ ቤተሰብ የለብኝ ክብር ምስጋና ይግባው የድግልማርያም ልጂ💒🙏🙏🙏🙏
ለኔም ፀልዩልኝ እኔም ስለሀይማኖት አላቅምነበር ንፅፅር ስሰማነዉ የተማርኩት እና ጓደኛየንም እየመለስኩዋትነዉ ሙስሊምነችና አዳድነገሮችን ስልክላት እያመነችነዉ መጨረሻዉን ያሳምርልኝ
ሙሥሊምአደለሽምአትዋሽወይንምወድወደሽነውእኛሙሥሊሞችወደክርሥትናለመሔድምንምምክናየትየለንምዝምብለሽአትቀባጥሪ😂😂😂😂
በመደሀኒያለም ለኔም ፀልዩልኝ አትለፉኝ ልቤ ለፆለት አልገራኝ አለ አትለፉኝ🙏🙏🙏🙏
😂😂😂😂ከጀነት የተወረወረ ድጋይ ያልሽው አሳቀኝ😅😅😅 ቁርአኑም የወረደ ድጋዩም የተወረወረ😂😂😂ውይ የሙስሊም ተረት
የተማረቺውንቁራንትናገሪ
ለምን ጣፋህ
ቀስ ብለሽ ዋሺ
አትቀጀጅ
Yes ✝️💪🤲
ቤበቱ ያፅናህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ለዘላለም እመአምላክ ከልጅዋ ከወዳጅዋ በልብህ ነግሳ ትኑር ወንድም አለምየ😘😘😘💛💛💛👏👏👏🌹🌹🌹💐💐💐🙏🙏🙏
በስመአብ ከተለያየ ሃይማኖት ሰዎች ወደ ቀጥተኛዉ ተዋህዶዬ ሰመጡ ያለን ደሰታ አትጠይቁኝ እግዚአብሔር ይመሰገን በቤቱ ያጽናቹ/ናን ዉዶች😊❤❤❤
ወይኔ በወላድቷዋ እንዴት ደሰ ይላል በቤቱ ያጽናቹ ዉዶቼ❤❤❤
እግዝአብህር ይምስግን
እግዚአብሔርይመስገን 🙏🙏🙏🙏
ሸሀዳ ምንድነው?
ማርያም እንዴት ጥቁር ለበሰች ?
❤
አንተ ለብዙዎች መድሃኒት ነህ ተባረክ❤
😂😂😂😂😂😂ቱ አቤት መገን
እግዘአብሔር አነኳን ከጨለመው አምልኮ አወጣህ😢👏👏👏💒✝️👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እንኳን ደህና መጣችሁ ኑ በብርሐኑ ተመላለሱ እውነተኛ መንገድ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻነው😢
ክርስትና እንዲህ ነው።ስለስሜ በአለም የተጠላችሁ ትሆናላችሁ
ከዘንዶ ማዳን እኮ ስራው ነው!!የሚለየው ግን በዘመኔ መደገሙ ድንቅ ነው
ይቺ እህታችን በእሳት የተፈተነች ነች።እናም ምስክርነት ብቻ አይደለም እየሰጠች ያለችው ጥቅስ እያነሳች ለሀይማኖት መሰረት የሚሆኑ ህይወትን ነው የምታነሳው
ተመስገን አምላኬ
ልብላለውእደዝህነው❤እግዛብሔርየወደደውይርደዋል❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ግን ይሄ ወንድማችን የት ጠፋ? እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀዉ
እፁብ ድንቅ ነዉ የእግዚአብሔር ስራ። እንኳን ከጨለማ ወጣች ወደ ሚደነቅ ብርሀን ገባቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን