ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
Without a doubt he is going to be successful! I love his mindset and his work ethic. ✅👌Him giving honor to the Lord is huge.
@@comedianeshetu 🥰🥰🥰
amanbesteg
በአንድ ሙያ ውስጥ እንዲህ የአብሮነት መንፈስ ደስ ይላል ቀጥሉበት
ይችላል
ሁለት ኮሜዲያን ስታምሩ ፍቅራቹህን ሰላማቹህን ያብዛላቹህ 🥰🥰🥰
አማን እና እሸቱ አንድ ላይ ሲሰሩ በጣም ደስ ይላሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ።
አሜን 🙏
እናተ ሁለት ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ
ይህ ልጅ እጅግ ትልቅ ቦታ እንዳያያዙ የሚደርስ ነው ብቻ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይራመድ የህዝብ አድናቆት ስንቅ እንጂ እርሀብ እንዳይሆነው እያንዳንዷን እርምጃ እንደ ቸሩ መድኃኒ ኡለም ይሁን
በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
አሚን አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
አሚን
አሜን እማ
አሚንን አረብ
እሼ ይሄንን ልጅ አላውቀውም ዛሪ ገና ነው ያየውት ካንተ ጋር ሲጫወት ወደድኩለት ቀልዱን ወደ ቤቱ ሄጄ ሰብስክራይብ አድርጌዋለው ቪዲዮዎቹን አያቸዋለው ። ተባረክ ጥሩ የሚሰሩትን ስለምታበረታታ ። ምርጥ ቻናል ሁሉን ያካተተ ዶንኪ ቲዩብ ።
አማንዬ በጣም ነው ምታዝናናኝ ሁለታችሁም ምርጥ ወጣቶች አብራችሁ ስትሆኑ ደግሞ ጥርስ አታስከድኑም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
እናንተ መልካም የወጣቶች መሠረት እድሜአችሁን ያርዝምልን አማንዬ የኔ መልካም:እሸቱ የሀገር ወዳድ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓🇪🇹🍓🇪🇹🌹💐
ወለህ በትክክል እውነተኛ ታሪክ ነው ወንድሜከዘሬ ሶስት አመት በፊት አጎቴ ተው ስደት አትውጣ እያለኝ በ16 አመቴ ወደ ደቡብ አፊርካ ካልሄድኩ ብዬ ተነሰው መንገድ ለይ አንድ ወር ከምነምን ቆያው በሆነ ቤቶች በሌሉበት አከበብ ውሃ ጠምቶኝ በመሳ የሆነች የልነፃ ቆሻሻ ውሃ አግኝቼ ወለህ ጎንበስ ብዬ ጠጠው ያችን ቀን መቼም አልራሳትም ለአለህ ምስጋና ይድራሰው ወደ አሰብኩበት ቦታ በሰለም ስለደራሳኝ አሁንም አለህ ይጣብቀን 🙏
እሼ በጣም ቅንነትህ በአማን አየሁት አከበርኩህ በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ሁነህ ከስር ለሚተኩ ሰዎች በር መክፈት የእንጀራ መንገዳቸውን ማመቻቸት በእውነቱ ከላይ የሚሰጥ ትልቅ የበረከት ስጦታ ነው እግብዛብሄር አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅህ አማን ደግሞ ወንድሜ ገና እጠብቃለሁ በርታልኝ
በጣም ትክክል
እሼን የምንወደው እኮ ለሰው መልካም ነገር ያስባል እኔ ብቻ ታዋቂ ልሁን አይልም ሰዎችን እንዲሰሩ ሚድያ ላይ እንዲወጡ አስተዋፅኦ ያደርጋል አማንንም አንቂ አንደበቶች ድንቅ ልጆች እናመሠግናለን እሼ አማን በርታ👌👏😍😀
ደስ ሰትሉ እሸቱኝ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመው ለሰውማደግ መጣርህ ያስደስታል
በጣም ጀግናና እውነተኛ ነገር የምትናገር አሳቂና አሰተማሪ 🥰🥰
ድንቅ ሰዎች ኮሚዲያኖች👌 እወዳችኋለሁ🥰🥰👌
ሕዋት ቢገባ ኖሮ ብለህ ያቀረብክው ሲን በጣም አስቂኝ ነው አቶ አማን በዚሁ ቀጥል ትልቅቦታ ትደርሳለህ በርታ Much love brother
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
I am eritrean🇪🇷 & i am fans of eshetu❤ we love you🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እሸቱ፧ ለሌላው ኮሜዲያን ያለህ ክብር ያስደንቀኛል። ለዚህ ኮሜዲያን ያደረግከው ቃለ መጠይቅና ከልብህ ያሳየኸው አቀባበል በጣም ደስ የሚል ነው።
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጅች እግዚአብሔር ይመሰገን ሰትሉ እንደት ሰትምሩ በእውነት💒💓
በጣም የምር ደስ ይሉኛል
እንየም በጣም ኖው የሚደሰት 🤗
በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ !! ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።
አሜን አሜን አሜን ዉዴ ለሁላችንም 🙏🙏😍😍
Ppppppp3pp
አሜን ለአንተም ሰላምህ ይብዛ
@Titi Tube እሺ
F
የእውነት ምርጥ ሰው አማን።
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
🌷🌹🌹💐💐💐❤❤❤❤
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለሏሁ አለሂ ወስለም
የኔ ልበቀናወች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒
ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችሁ♥️♥️♥️እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ♥️♥️♥️
አሜን💚💛❤🙏
ስደት ለሚያሰቃያችሁ የሀገር ናፍቆት ለሚሰማችሁ ሀሳባችሁ አላማችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ .የታመመ ይሻር .የታሰረ ይፈታ..ሀገራችን ወደቀድሞዋ ሰላሟ ትመለስልን።
የእዉነት ስናወራ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ስለ እናት በሙሉ ልብ ጥንካሬዋን መመስከር የእኔም እናት እናትም አባትም ሆና ሰርታ እዚህ አድርሳናለች እናቶቻችንን ሰላም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
በጣም ደስ ይላል እሽ በትክክል ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም ነዉበርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን😍😍😍😍😍😁😁😁👍👍
ትንሹ እሸቱ መለ ዋዉ ስወዳችሁ እያሳሳቃችሁ ቁም ነገር የምታወሩ ምርጥ ኮሜድ ናችሁ በርቱ
ሁሉት መልካም ሰዎች በጣም ነው የምወዳቹ ዋውውውው❤❤❤❤🌹
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል የሌለኝም ይኖረኛል ስታምን በሙሉ ልብህ ስትመካ በአንዱ ጌታህ ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን አሪፍ ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሜን🙏
በጣም ነው ሚያስቀኝ😂😂 እሼም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ብዙ ተምሬብሀለሁ። ለዚህም ልጅ አርአያ ትመስለኛለህ ያንተን ፈለግ እንደተከተለ ያስታውቃል።🙌 በርቱ ተበራቱ ሀገራችን ከእናንተ ብዙ ትጠብቃለች😍😍
በጣም ነው እምወድህ አማንዬ አድናቂህ ነኝ በተለይ እናትህን በጣም ነው እምወዳት
ልጁ ጎበዝ ነው እውነትም ያሞቃል በርቱ
ጉድ ይህ ሰውዬ ዶክተር ሽበሽ ነውደ ያስረስዬ ባል ወይኔ ደጋግሜ ባየው የሚያስቀኝ ኮሜዲ ቢኖር ሽበሽዬ ናቸው
አማን በርታ በጣም ትልቅ ቦታ አጠብቅሀለሁ ጎበዝ ነህ
ከምልካም ስው ጋር የዋል ሰው መልካም ነው እና ከሺጋር ከሆንክ ግና ብዙ ቦታ እናይሃልን ብርታ እሺ በርታልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
ሁለታቹም በርቱልን እወዳቹዋለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ሰው ተለውጡ የርዳኝ ለዚህ ያደርሰኝ ብሎ እግዛብሄር ስያመሰግን በጣም ደስ ይለኛል
አማን አተ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት በጣም ነው የምመኘው የኔመልካም እሸቱማ አደኛ በውነት እዳተአይነት ታምረኛ ለኔ በህይወቴ አላየሁም ካሰባችሁበት ድረሱ ወድሞቼ
ሁለቱ እንቁወች ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
Both of you guys are real entertainer. Please keep going.
የእናትህንእድሜ ፈጣሪ ያርዝምልህ እንኳንም እዚ ደረስክ
እሼ እና አማን ቁምነገር እያስተላለፋችሁ ነው። በርቱ!
እሸ&አማን ዘራቹህ ይብዛ ስወዳቹህ መድሃኔ አለም ይጠብቃቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
This is how an Interview feels when two gentle men's get together. 🙏
ውይይይ ስወዳችሁ ሁለታችሁም እራሱ ኑሩልኝ አቦ የእኔ እንቁወች😘👍👍👍
ኮሜድያንን ኮሜድያን ሲያስቀው እናንተን አየሁ ፍልቅልቆች በርቱልን እንደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ከእናተ ኢትዮጵያን አግኝቻታለሁ
Good to see you both.
እሼ ወላሂ እውነት ተናገርክ እደኢትዮጵያ አይነት ደግ ህዝብ የለም ምን ዋጋለው በቅንነት እሚያገለግለው አላገኝም በየቦታው መታረድ መገደል ሆነበት እድሉ በጣም ያሳዝናል አላህ አገራችንን ሰማም ያድርግልን ያረብ
ጎቦዞች እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይወድቅም እንዲ ቁምነገር ስለምታቀርቡሉን እናመሰግናለን የኔ ማሮች 💞💞💞
ሁለታቹህንም በጣም ነው የምወዳቹህ የማደንቃቹህ በርቱልኝ🥰
እሸቱ ተባርክ ቅን ሰው አማንዬ በርታ ከዚህ የበለጠ ፈጣሪ ያሳድግሃል
እውነት ለመናገር የኣማርኛ ኮሜዲ በብዛት አይቻለሁ ነገር ወይ ለማድነቅ አልተፈጠርኩም ወይ ምንም አልተማርኩባቸውም የኣማን ግን በጣም ይመስጠኛል ያስተምረኛል አድናቂው ነኝ ቀጥልበት እድሜና ጤና ይስጥህ
ምርጥ ልጆች ምርጥ መድረክ ላይ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናችሁ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓💐🌹🇪🇹🍓
እኔ ሁላታችሁም፣በጣምነዉ፣የመዉዳቸሁ👏👏🙏🙏
አማን በርታ... you both have so much potential. Keep up the hard work!
እሸቱ እና አማን መልካም ሰራችሁ አላህ ይሰጠችሁጥሩ ትምህርት ነው በርቱልኝኝ አላህ ይጠበቃችሁ
💐🌹
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ኖር ብለናል ❤❤❤
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍
አማንን በጣም የሚያስቀኝ ኮሜድያን ነው በርታ
Thank you eshe bizu ayichalew sewun lemasadeg mitaregew neger betam egizihabher yibarkih beteley amanin bemasadegih
ፈጣሪ ሀገራችን ሁሉ ግዜ ኢትዮጵያ ህዝቡ ይጠብቅልን ወዉዉበጠምትማቸሌ።በርተ።
እሼየ ምርጥ ሰው አማንየ በርታ❤👌
Appreciated Eshetu, you just amazing person from my Ethiopia I love your all works May God bless you and Aman keep going.
እድሜህ 25 ነው? የሰራሀው ስራ ደግሞ በጣም ብዙ ነው :: በጣም ጎበዝ!! እግዚአብሔር ያሳድግህ!! ከእድሜህ እኳያ ግን ብዙ overtime ሳትሰራ የቀረህ አይምስልኝም:: እሼ ይሄ የገባው አይመስልም Keep it up!!
እንዳዝ ባሳቂ ፍልቂልቂ ያርጋችሁ እግዝአብሔር አማስግኑ🙏🙏
ሁለት መልካሞች አድላይ ደስ ስትሉ እግዚያቢሄር ይጠብቃችሁ🙏🥰🙏🥰
ሁለታቹሁም ደስ ነዉ ምትሉት በጣም ነዉ ምትናበቡት ደሞ ማሻአላህ❤
አማናችን እንኳን በሰላም መጣህ💚💛♥️
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ እያዝናናኑ ቁም ነገር ማስያዝ ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ይህ ነው ተሰጦን ማወቅ ይህ ነው፡፡
_ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ተወዳጆችዬ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን__እሽዬ ኑርልን አንተ እንቁ ሰዉ አማን ሰዉ ቢሰጠኝ ቀልድህ በእዉነት ቁም ነገር አዘል ነዉ። እኔም በ2001 ዓ.ም በእግር ጉዞ ወደ ስደት ስሔድ አንዷ ጓደኛዬ ሙልቅቅ ያለች የከተማ ልጅ ነበረችና ከዛ በረሐ ላይ ያገኘነዉን ምግብ እንጀራዉ ወጡ ሸተተኝ ዉሀዉ ቆሻሻ ነዉ አልጠጣም አለች የመጀመሪያ ቀን ማለት ነዉ። ከዛ የበረሐዉ ጉዞ እያደር እዬዋለ እኛም እዬደከምን መጓዝ ጀመርን። ክረምት ነበር ደግሞ ጭቃዉ ብቻ መንገዱ አድካሚ ነበር። ከዛ ያች ጓደኛዬ እንጀራዉ ወጡ ዉሀዉ ይሸታል ያለችዉ አይደለም የሚበላ የሚታይም ጠፋ። በመጨረሻ ግን በጣም ያዘንኩት ነገር ቢኖረ የሀይላድ ዉሀ ብቻ ነዉ የምጠጣዉ የጤፍ እንጀራ ብቻ ነዉ የምበላዉ ስትል የነበረች ልጅ የዝናብ ዉሀ የዘንጋዳ እንጀራ ጠፋ። ከምር የማረሳዉ ነገር ቢኖር በዝናብ የበሰበሰዉን ልብሳችነን አዉልቀን ጠምዝዘን ጠጥተናል። እና አማንዬ እልሀለሁ እዉነት ነዉ እንደምናስበዉ አይደለም።_
አማንዬ ስወድህ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹በርታ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ
ደምሪኝ በቅንነት ሠብስክራይብ
ትምህርታችሁ፣እውነትነው፣ኑሩልን
አይ አሼ ምርጥ ሰውእኮነህ አበረታታው ጎበዝልጅ ነው
ኮሜዲን ኮሜዲ ያረጋችሁ ምርጥ የዘመናችን ኮሜዲያኖች. የምታስተምሩት መጭውንትውልድ የሚያንፅ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ
ምርጦች በርቱ አማን በርታ ብዙ ሥራ እንጠብቃለን ካሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
አማንየ እኛ እወዳሀለን የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማን መድሀኒአለም ይባርክህ
ስለ ጁንታው ታሪክ እና ስለ ላሊበላ ወጣቶች የቀለደው በጣም ነው ያስጠለኝበሌላ ነው የሚቀለደውበህይወት አይቀለድም በነፍስ"እየየም ሲደላ ነው"አሁንም በዛ ዙሪያ ከመጣህ አልሰማህም። በሌላው ቀጥል ጥሩ ነው! በርታ!
ስላልተሳደበ ነው ወይስ ክፎች ናቸው መባል ነበረበት እረ ስለ ጥሩ ነገር እናስብ በእመቤቴ
እሼ ምርጥ ሰው
ሊያየ ቤተሰብ አርጊኝ
ሁለት ምርጥ ሰወች❤
Two young favorite comedians your work very interesting & so funny.
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓💐🇪🇹💐🇪🇹
በርቱልኝ ወንድሞቼ❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
"የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥነው አገልጋይ አላገኘም"::እውነት ብለሃል::
እውነት አድንቆትና ይቅርታ አጠያየቃችን የተገላቢጦሽ ነው
ትንሽ እንድስቅ ነው የመጣሁት የእናና ሞት ደም እንባ ነው ያነባሁት ማርያምን እፍፍዥ
በጣም ደስ ይላል በርቱ
Amanye betam jegna gin endet asebkew ye seyitanun getsebahri
ለዘላለም በእሳት ውስጥ ኑር አለ አማን ሰይጣኑን ነው ኪኪኪኪኪኪ!
You made my night sir ! You’re talented even your normal talk look real comedy 🎭
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውውው ደስ ዩምል ቀይታ ነበር እናመስገናለን በርተልኝ
Eshetuye may god bless you for your kind heart.
አማን ይሁን አማን እሼ ጀግኔዎች ሁላችሁም
አማንም እንደ እሸቱ፡ድንቅ፡ይሆናል፡በርቱ፡ ጤና ይስጣቹሁ
እሼ ስለህዝብ የታነገርከዉ ልክ ነዉ 👍👍👍
አማን ትልቅ ደረጃ ደረሰህ ያሳየኝ ደግሞ ታደረገዋለህ እሽየ በርታ
እንደናንተ ጥሩ አሰተሳሰብ ያላቸው ወጣቶች እግዚአብሔር ያብዛልን
አማን እውነትም አማን ነው ልጁ ችሎታው ልዩ ነው ያንሰዋል ብዬ ማስበው ሚድያዎች በብቃቱ ልክ አለማስተዋወቅ ብቻ ነው ።
ሁለት ምርጦች በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::
Without a doubt he is going to be successful! I love his mindset and his work ethic. ✅👌
Him giving honor to the Lord is huge.
@@comedianeshetu 🥰🥰🥰
amanbesteg
በአንድ ሙያ ውስጥ እንዲህ የአብሮነት መንፈስ ደስ ይላል ቀጥሉበት
ይችላል
ሁለት ኮሜዲያን ስታምሩ ፍቅራቹህን ሰላማቹህን ያብዛላቹህ 🥰🥰🥰
አማን እና እሸቱ አንድ ላይ ሲሰሩ በጣም ደስ ይላሉ በጣም ነው የምወዳችሁ ትልቅ ደረጃ ድረሱ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ እግዚአብሔር ።
አሜን 🙏
እናተ ሁለት ምርጥ ልጆች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በርቱ
ይህ ልጅ እጅግ ትልቅ ቦታ እንዳያያዙ የሚደርስ ነው ብቻ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ይራመድ የህዝብ አድናቆት ስንቅ እንጂ እርሀብ እንዳይሆነው እያንዳንዷን እርምጃ እንደ ቸሩ መድኃኒ ኡለም ይሁን
በስደት አለም የምትኖሩ እህት ወንድሞቸ አላማችሁ ተሳክቶ ለእናት ሀገራችሁ አላህ ያብቃችሁ
አሚን አሚን አሚን አሚን ለሁላችንም አላህ ይወፍቀን
አሚን
አሚን
አሜን እማ
አሚንን አረብ
እሼ ይሄንን ልጅ አላውቀውም ዛሪ ገና ነው ያየውት ካንተ ጋር ሲጫወት ወደድኩለት ቀልዱን ወደ ቤቱ ሄጄ ሰብስክራይብ አድርጌዋለው ቪዲዮዎቹን አያቸዋለው ። ተባረክ ጥሩ የሚሰሩትን ስለምታበረታታ ።
ምርጥ ቻናል ሁሉን ያካተተ
ዶንኪ ቲዩብ ።
አማንዬ በጣም ነው ምታዝናናኝ ሁለታችሁም ምርጥ ወጣቶች አብራችሁ ስትሆኑ ደግሞ ጥርስ አታስከድኑም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
እናንተ መልካም የወጣቶች መሠረት እድሜአችሁን ያርዝምልን አማንዬ የኔ መልካም:እሸቱ የሀገር ወዳድ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓🇪🇹🍓🇪🇹🌹💐
ወለህ በትክክል እውነተኛ ታሪክ ነው ወንድሜ
ከዘሬ ሶስት አመት በፊት አጎቴ ተው ስደት አትውጣ እያለኝ በ16 አመቴ ወደ ደቡብ አፊርካ ካልሄድኩ ብዬ ተነሰው መንገድ ለይ አንድ ወር ከምነምን ቆያው በሆነ ቤቶች በሌሉበት አከበብ ውሃ ጠምቶኝ በመሳ የሆነች የልነፃ ቆሻሻ ውሃ አግኝቼ ወለህ ጎንበስ ብዬ ጠጠው ያችን ቀን መቼም አልራሳትም
ለአለህ ምስጋና ይድራሰው ወደ አሰብኩበት ቦታ በሰለም ስለደራሳኝ አሁንም አለህ ይጣብቀን 🙏
እሼ በጣም ቅንነትህ በአማን አየሁት አከበርኩህ በተመሳሳይ የሙያ ዘርፍ ሁነህ ከስር ለሚተኩ ሰዎች በር መክፈት የእንጀራ መንገዳቸውን ማመቻቸት በእውነቱ ከላይ የሚሰጥ ትልቅ የበረከት ስጦታ ነው እግብዛብሄር አብዝቶ ይባርክ ይጠብቅህ አማን ደግሞ ወንድሜ ገና እጠብቃለሁ በርታልኝ
በጣም ትክክል
እሼን የምንወደው እኮ ለሰው መልካም ነገር ያስባል እኔ ብቻ ታዋቂ ልሁን አይልም ሰዎችን እንዲሰሩ ሚድያ ላይ እንዲወጡ አስተዋፅኦ ያደርጋል አማንንም አንቂ አንደበቶች ድንቅ ልጆች እናመሠግናለን እሼ አማን በርታ👌👏😍😀
ደስ ሰትሉ እሸቱኝ እድሜህን እግዚአብሔር ያርዝመው ለሰውማደግ መጣርህ ያስደስታል
በጣም ጀግናና እውነተኛ ነገር የምትናገር አሳቂና አሰተማሪ 🥰🥰
ድንቅ ሰዎች ኮሚዲያኖች👌 እወዳችኋለሁ🥰🥰👌
ሕዋት ቢገባ ኖሮ ብለህ ያቀረብክው ሲን በጣም አስቂኝ ነው አቶ አማን በዚሁ ቀጥል ትልቅቦታ ትደርሳለህ በርታ
Much love brother
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
I am eritrean🇪🇷 & i am fans of eshetu❤ we love you🇪🇷🇪🇷🇪🇷
እሸቱ፧ ለሌላው ኮሜዲያን ያለህ ክብር ያስደንቀኛል። ለዚህ ኮሜዲያን ያደረግከው ቃለ መጠይቅና ከልብህ ያሳየኸው አቀባበል በጣም ደስ የሚል ነው።
እግዚአብሔር ይመሰገን የተዋህዶ ልጅች እግዚአብሔር ይመሰገን ሰትሉ እንደት ሰትምሩ በእውነት💒💓
በጣም የምር ደስ ይሉኛል
እንየም በጣም ኖው የሚደሰት 🤗
በስዴትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ !! ሀገር ወገናችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ።
አሜን አሜን አሜን ዉዴ ለሁላችንም 🙏🙏😍😍
Ppppppp3pp
አሜን ለአንተም ሰላምህ ይብዛ
@Titi Tube እሺ
F
የእውነት ምርጥ ሰው አማን።
ዝም ያለ ስላም ሆነ አሉ የኛ ውድ ነብይ ሱለሏሁ አለይሂ ወስለም
🌷🌹🌹💐💐💐❤❤❤❤
ሡለላሁ አለይሂ ወሠለም
ሱለሏሁ አለሂ ወስለም
የኔ ልበቀናወች ስወዳችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ሰላምና ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን💒💒💒
ሁለታችንም በጣም ነው የምወዳችሁ♥️♥️♥️እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ♥️♥️♥️
አሜን💚💛❤🙏
ስደት ለሚያሰቃያችሁ የሀገር ናፍቆት ለሚሰማችሁ ሀሳባችሁ አላማችሁ ተሳክቶ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ .የታመመ ይሻር .የታሰረ ይፈታ..ሀገራችን ወደቀድሞዋ ሰላሟ ትመለስልን።
የእዉነት ስናወራ እንዴት ደስ ይላል በተለይ ስለ እናት በሙሉ ልብ ጥንካሬዋን መመስከር የእኔም እናት እናትም አባትም ሆና ሰርታ እዚህ አድርሳናለች እናቶቻችንን ሰላም እድሜ ከጤና ጋ ያድልልን
በጣም ደስ ይላል እሽ በትክክል ነዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ መልካም ነዉ
በርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ከንተ ጋር ይሁን😍😍😍😍😍😁😁😁👍👍
ትንሹ እሸቱ መለ ዋዉ ስወዳችሁ እያሳሳቃችሁ ቁም ነገር የምታወሩ ምርጥ ኮሜድ ናችሁ በርቱ
ሁሉት መልካም ሰዎች በጣም ነው የምወዳቹ ዋውውውው❤❤❤❤🌹
በል ኢንሻ አሏህ ያለኝ ይበቃኛል
የሌለኝም ይኖረኛል
ስታምን በሙሉ ልብህ
ስትመካ በአንዱ ጌታህ
ይሄን ካደረክ ሁሌም ደስተኛ ነህ💪
ኢላሂ ከሀራሙ አርቀህ በሀላሉ አብቃቃን!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተህ አህለን ወሳህለን አሪፍ ቆይታ ነበር ውድና የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን
አሜን🙏
በጣም ነው ሚያስቀኝ😂😂
እሼም በጣም ምርጥ ሰው ነህ ብዙ ተምሬብሀለሁ። ለዚህም ልጅ አርአያ ትመስለኛለህ ያንተን ፈለግ እንደተከተለ ያስታውቃል።🙌 በርቱ ተበራቱ ሀገራችን ከእናንተ ብዙ ትጠብቃለች😍😍
በጣም ነው እምወድህ አማንዬ አድናቂህ ነኝ በተለይ እናትህን በጣም ነው እምወዳት
ልጁ ጎበዝ ነው እውነትም ያሞቃል በርቱ
ጉድ ይህ ሰውዬ ዶክተር ሽበሽ ነውደ ያስረስዬ ባል ወይኔ ደጋግሜ ባየው የሚያስቀኝ ኮሜዲ ቢኖር ሽበሽዬ ናቸው
አማን በርታ በጣም ትልቅ ቦታ አጠብቅሀለሁ ጎበዝ ነህ
ከምልካም ስው ጋር የዋል ሰው መልካም ነው እና ከሺጋር ከሆንክ ግና ብዙ ቦታ እናይሃልን ብርታ እሺ በርታልን እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን
ሁለታቹም በርቱልን እወዳቹዋለሁ ስለ ሁሉም ነገር እግዛብሄር ይመስገን ሰው ተለውጡ የርዳኝ ለዚህ ያደርሰኝ ብሎ እግዛብሄር ስያመሰግን በጣም ደስ ይለኛል
አማን አተ ትልቅ ደረጃ ደርሰህ ለማየት በጣም ነው የምመኘው የኔመልካም እሸቱማ አደኛ በውነት እዳተአይነት ታምረኛ ለኔ በህይወቴ አላየሁም ካሰባችሁበት ድረሱ ወድሞቼ
ሁለቱ እንቁወች ስወዳችሁ እኮ❤❤❤
Both of you guys are real entertainer. Please keep going.
የእናትህንእድሜ ፈጣሪ ያርዝምልህ እንኳንም እዚ ደረስክ
እሼ እና አማን ቁምነገር እያስተላለፋችሁ ነው። በርቱ!
እሸ&አማን ዘራቹህ ይብዛ ስወዳቹህ መድሃኔ አለም ይጠብቃቹህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
This is how an Interview feels when two gentle men's get together. 🙏
ውይይይ ስወዳችሁ ሁለታችሁም እራሱ ኑሩልኝ አቦ የእኔ እንቁወች😘👍👍👍
ኮሜድያንን ኮሜድያን ሲያስቀው እናንተን አየሁ ፍልቅልቆች በርቱልን እንደናተ አይነቶቹን ያብዛልን ከእናተ ኢትዮጵያን አግኝቻታለሁ
Good to see you both.
እሼ ወላሂ እውነት ተናገርክ እደኢትዮጵያ አይነት ደግ ህዝብ የለም ምን ዋጋለው በቅንነት እሚያገለግለው አላገኝም በየቦታው መታረድ መገደል ሆነበት እድሉ በጣም ያሳዝናል አላህ አገራችንን ሰማም ያድርግልን ያረብ
ጎቦዞች እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይወድቅም እንዲ ቁምነገር ስለምታቀርቡሉን እናመሰግናለን የኔ ማሮች 💞💞💞
ሁለታቹህንም በጣም ነው የምወዳቹህ የማደንቃቹህ በርቱልኝ🥰
እሸቱ ተባርክ ቅን ሰው አማንዬ በርታ ከዚህ የበለጠ ፈጣሪ ያሳድግሃል
እውነት ለመናገር የኣማርኛ ኮሜዲ በብዛት አይቻለሁ ነገር ወይ ለማድነቅ አልተፈጠርኩም ወይ ምንም አልተማርኩባቸውም የኣማን ግን በጣም ይመስጠኛል ያስተምረኛል አድናቂው ነኝ ቀጥልበት እድሜና ጤና ይስጥህ
ምርጥ ልጆች ምርጥ መድረክ ላይ ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዬጵያዊ ናችሁ
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓💐🌹🇪🇹🍓
እኔ ሁላታችሁም፣በጣምነዉ፣የመዉዳቸሁ👏👏🙏🙏
አማን በርታ... you both have so much potential. Keep up the hard work!
እሸቱ እና አማን መልካም ሰራችሁ አላህ ይሰጠችሁ
ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልኝኝ አላህ ይጠበቃችሁ
💐🌹
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ኖር ብለናል ❤❤❤
እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በርቱልን 👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍
አማንን በጣም የሚያስቀኝ ኮሜድያን ነው በርታ
Thank you eshe bizu ayichalew sewun lemasadeg mitaregew neger betam egizihabher yibarkih beteley amanin bemasadegih
ፈጣሪ ሀገራችን ሁሉ ግዜ ኢትዮጵያ ህዝቡ ይጠብቅልን ወዉዉበጠምትማቸሌ።በርተ።
እሼየ ምርጥ ሰው አማንየ በርታ❤👌
Appreciated Eshetu, you just amazing person from my Ethiopia I love your all works May God bless you and Aman keep going.
እድሜህ 25 ነው? የሰራሀው ስራ ደግሞ በጣም ብዙ ነው :: በጣም ጎበዝ!! እግዚአብሔር ያሳድግህ!!
ከእድሜህ እኳያ ግን ብዙ overtime ሳትሰራ የቀረህ አይምስልኝም:: እሼ ይሄ የገባው አይመስልም
Keep it up!!
እንዳዝ ባሳቂ ፍልቂልቂ ያርጋችሁ እግዝአብሔር አማስግኑ🙏🙏
ሁለት መልካሞች አድላይ ደስ ስትሉ እግዚያቢሄር ይጠብቃችሁ🙏🥰🙏🥰
ሁለታቹሁም ደስ ነዉ ምትሉት በጣም ነዉ ምትናበቡት ደሞ ማሻአላህ❤
አማናችን እንኳን በሰላም መጣህ💚💛♥️
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በርታ እያዝናናኑ ቁም ነገር ማስያዝ ትችላለህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ፡፡ ይህ ነው ተሰጦን ማወቅ ይህ ነው፡፡
_ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ተወዳጆችዬ ዉድ የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን_
_እሽዬ ኑርልን አንተ እንቁ ሰዉ አማን ሰዉ ቢሰጠኝ ቀልድህ በእዉነት ቁም ነገር አዘል ነዉ። እኔም በ2001 ዓ.ም በእግር ጉዞ ወደ ስደት ስሔድ አንዷ ጓደኛዬ ሙልቅቅ ያለች የከተማ ልጅ ነበረችና ከዛ በረሐ ላይ ያገኘነዉን ምግብ እንጀራዉ ወጡ ሸተተኝ ዉሀዉ ቆሻሻ ነዉ አልጠጣም አለች የመጀመሪያ ቀን ማለት ነዉ። ከዛ የበረሐዉ ጉዞ እያደር እዬዋለ እኛም እዬደከምን መጓዝ ጀመርን። ክረምት ነበር ደግሞ ጭቃዉ ብቻ መንገዱ አድካሚ ነበር። ከዛ ያች ጓደኛዬ እንጀራዉ ወጡ ዉሀዉ ይሸታል ያለችዉ አይደለም የሚበላ የሚታይም ጠፋ። በመጨረሻ ግን በጣም ያዘንኩት ነገር ቢኖረ የሀይላድ ዉሀ ብቻ ነዉ የምጠጣዉ የጤፍ እንጀራ ብቻ ነዉ የምበላዉ ስትል የነበረች ልጅ የዝናብ ዉሀ የዘንጋዳ እንጀራ ጠፋ። ከምር የማረሳዉ ነገር ቢኖር በዝናብ የበሰበሰዉን ልብሳችነን አዉልቀን ጠምዝዘን ጠጥተናል። እና አማንዬ እልሀለሁ እዉነት ነዉ እንደምናስበዉ አይደለም።_
አማንዬ ስወድህ ❤️❤️❤️🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹በርታ አሪፍ ስራ ነው ወንድሜ
ደምሪኝ በቅንነት ሠብስክራይብ
ትምህርታችሁ፣እውነትነው፣ኑሩልን
አይ አሼ ምርጥ ሰውእኮነህ አበረታታው ጎበዝልጅ ነው
ኮሜዲን ኮሜዲ ያረጋችሁ ምርጥ የዘመናችን ኮሜዲያኖች. የምታስተምሩት መጭውንትውልድ የሚያንፅ ውድድድድ ነው የማረጋችሁ
ምርጦች በርቱ አማን በርታ ብዙ ሥራ እንጠብቃለን ካሁላችሁም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
አማንየ እኛ እወዳሀለን የመዳም ቅመሞች ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አማን መድሀኒአለም ይባርክህ
ስለ ጁንታው ታሪክ እና ስለ ላሊበላ ወጣቶች የቀለደው በጣም ነው ያስጠለኝ
በሌላ ነው የሚቀለደው
በህይወት አይቀለድም በነፍስ
"እየየም ሲደላ ነው"
አሁንም በዛ ዙሪያ ከመጣህ አልሰማህም።
በሌላው ቀጥል ጥሩ ነው! በርታ!
ስላልተሳደበ ነው ወይስ ክፎች ናቸው መባል ነበረበት እረ ስለ ጥሩ ነገር እናስብ በእመቤቴ
እሼ ምርጥ ሰው
ሊያየ ቤተሰብ አርጊኝ
ሁለት ምርጥ ሰወች❤
Two young favorite comedians your work very interesting & so funny.
ውዷየ ደምሪኝ 🌹🌹🌹🌹🍓🍓💐🇪🇹💐🇪🇹
በርቱልኝ ወንድሞቼ❤ፈጣሪ ይጠብቃቹህ
"የኢትዮጵያ ህዝብ የሚመጥነው አገልጋይ አላገኘም"::
እውነት ብለሃል::
እውነት አድንቆትና ይቅርታ አጠያየቃችን የተገላቢጦሽ ነው
ትንሽ እንድስቅ ነው የመጣሁት የእናና ሞት ደም እንባ ነው ያነባሁት ማርያምን እፍፍዥ
በጣም ደስ ይላል በርቱ
Amanye betam jegna gin endet asebkew ye seyitanun getsebahri
ለዘላለም በእሳት ውስጥ ኑር አለ አማን ሰይጣኑን ነው ኪኪኪኪኪኪ!
You made my night sir ! You’re talented even your normal talk look real comedy 🎭
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛልኝ ዋውውውው ደስ ዩምል ቀይታ ነበር እናመስገናለን በርተልኝ
Eshetuye may god bless you for your kind heart.
አማን ይሁን አማን እሼ ጀግኔዎች ሁላችሁም
አማንም እንደ እሸቱ፡ድንቅ፡ይሆናል፡በርቱ፡ ጤና ይስጣቹሁ
እሼ ስለህዝብ የታነገርከዉ ልክ ነዉ 👍👍👍
አማን ትልቅ ደረጃ ደረሰህ ያሳየኝ ደግሞ
ታደረገዋለህ እሽየ
በርታ
እንደናንተ ጥሩ አሰተሳሰብ ያላቸው ወጣቶች እግዚአብሔር ያብዛልን
አማን እውነትም አማን ነው ልጁ ችሎታው ልዩ ነው ያንሰዋል ብዬ ማስበው ሚድያዎች በብቃቱ ልክ አለማስተዋወቅ ብቻ ነው ።
ሁለት ምርጦች በርቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ::