" I Love You Too " ብለው በሳቅ ገደሉኝ " ኢትዮጵያውያን ነን ክፍል - 8 |

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 1 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 950

  • @bamlakugezahegn7357
    @bamlakugezahegn7357 2 ปีที่แล้ว +130

    "እርስ በርስ የሚዋጉ ላሞች አይወልዱም፥ አይረቡም"

    • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
      @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

      ያማል ቅኔው😂😂😂

    • @toybamuhammed9064
      @toybamuhammed9064 2 ปีที่แล้ว +2

      ምሳሌው በጣም ያምራል

    • @mebratbereket2732
      @mebratbereket2732 2 ปีที่แล้ว +6

      ይገርማል እንዴት ኣወቁት? ለመሆኑ ካብ ምህሮ ኣእምሮ የሚባል ምሳሌ ኣለን የኛ የድሮ ኣያቶቻችን እና በተፈጥሮ ብልሆች ናቸው።

    • @mananeghuse1098
      @mananeghuse1098 2 ปีที่แล้ว +3

      የጥበብ ኣባት ናቸው የመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ኣላቸው ኣባት ናቸው

    • @birukwubishet591
      @birukwubishet591 2 ปีที่แล้ว

      @@toybamuhammed9064 ..
      .
      ..
      .... ..

  • @albertshiferaw9997
    @albertshiferaw9997 2 ปีที่แล้ว +162

    ብስለት + ግልፅነት + እውነተኛነት የምናይበት በዚህ ጊዜ የሚያስፈልገን ትክክለኛ የሚድያ ስራ = ኢትዮጵያዊያን ነን።

  • @amaregetachew8026
    @amaregetachew8026 2 ปีที่แล้ว +196

    የመፅሃፍ ቅዱስ ቃል እየጠቀሱ የሚናገሩ ንፁህ የሆኑ ፈጣሪን የሚፈሩ እሚገርሙ አባት ናቸው ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣቸው

    • @blessedrdp4773
      @blessedrdp4773 2 ปีที่แล้ว +2

      Those who speak White qouting the words of the bible are pure, fearing the Creator, wonderful fathers. May the creator give them long life and health

    • @asegedechbushy9363
      @asegedechbushy9363 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁንም እንደአንደበተዏ የሁንልን

    • @DulumeRobi
      @DulumeRobi 2 ปีที่แล้ว

      Amen

    • @fasikabera9704
      @fasikabera9704 2 ปีที่แล้ว

      🙏❤

    • @jitugetahun6986
      @jitugetahun6986 2 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 ปีที่แล้ว +82

    በዓለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።!!!
    በጣም መልካም አባት! አክብሮት እና አድናቆቴ ከልብ ነው አባታችን እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንዎትን ይባርክልን!

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว +1

      እህት ደምሪኝ

  • @neimayusuf5594
    @neimayusuf5594 2 ปีที่แล้ว +73

    አንተን ወልዳ ያሳደገች እናት ትባረክ

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 2 ปีที่แล้ว +52

    የገጠር ሰዉኮ ኦርጂናል ነዉ! ፊዚካሊ ብትል በአስተሳሰብም በተመረጡ ቃላቶች የተገነባ ቅኔ የሆነ ሕዝብ ነዉ!!
    Eshe i Respect u!
    ኢትዮጵያዉያን ነን! ይኽንን ፕሮግራም እጅግ ወደድኩት መከበርያዬ ደጉ ወገኔ ለሃገሬ ያለኝን ፍቅር እጅግ ጥልቅ ሆኖአል 💚💛❤️

  • @Handatube
    @Handatube 2 ปีที่แล้ว +52

    ተማርን ከሚሉ የዚህ አባት ንግግር እና አተሰሳባቸው በጠም ጥልቅ ነው::
    ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 ปีที่แล้ว +157

    እንዃን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል ሰላም አደረሳችሁ አቤት የኔ የዋህ አባት ደስ ሲሉ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +63

    የኔ አባት አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጠችሁ
    ይህ ነው የእምዬ ኢትዮጵያ ልጅች🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @ethiominilik8824
    @ethiominilik8824 2 ปีที่แล้ว +58

    ኢትዮጵያ ሁሌም ከፍ ትበል 💚💛❤️

  • @hirut7396
    @hirut7396 2 ปีที่แล้ว +41

    የታፈነ እውቀት የዋህነት ደግነት ቅንነት ያለው ባላገር ነው

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 ปีที่แล้ว +34

    በስመአብ ደስ ሲሉ የእግዚአብሔር ቃል ያለው አንደበቱ ማር ያዘንባል ቃሉ ይኖረን ህይወትም ይሁነን😍😍😍😍

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝ እህት

  • @-jirutube177
    @-jirutube177 2 ปีที่แล้ว +21

    ነገ የዳግማዊ ምንሊክ ንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ እና የንግስት ጣይቱ ብጡል ብርሃን ዘኢትዮጵያ የልደት ቀን ነው። መልካም በዓል 💚💛❤️

  • @messizemene
    @messizemene 2 ปีที่แล้ว +27

    መፅሀፍ ቅዱስ እኮ የህይወት መርህ ነው!! ቃሉን ሲናገሩ እንዴት ያሳምናሉ አባባ😘 I Love You አባባዬ😍😍

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 2 ปีที่แล้ว +37

    ስመኘዉ በቀለ በጣም እሚያሳዝን ሰው ነው ለሀገር ሲለፋ የሞተ ሁሌም ያሳዝነኛል እውነት
    በጣም ደግ ሰው ነበር 😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @babanon9062
      @babanon9062 2 ปีที่แล้ว +1

      እፍፍፍፍ የሱስ አንጀት ይበላል ማርያምን ለሀገሩ ብሎ

    • @yergde5399
      @yergde5399 2 ปีที่แล้ว +1

      አሁን አፉን ሞልቶ ስለ አባይ ስያወራ ለኢትዮጵያ ቆርቋሪ ይመሥላል ፤ ዶር አብይ መቃብሩ እንዳይሠራ ከለከለ።

    • @TaduYae842
      @TaduYae842 2 หลายเดือนก่อน

      በእውነቱ አዎ

  • @ethiopia3929
    @ethiopia3929 2 ปีที่แล้ว +39

    እሼ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእውነት በጉጉት ነው የምናየው ከቻልክ በሳምንት ሁለት ጊዜ ቢሆን ይህስሜት በላው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ አለ ሀገሬ ሰላምሽን እግዚአብሔር ይመልስልን💚💛❤

  • @Eyerusalembini
    @Eyerusalembini 2 ปีที่แล้ว +23

    አራዳ አባት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው❤

  • @simintegnawshi4555
    @simintegnawshi4555 2 ปีที่แล้ว +10

    "ኢትዮጵያ አጠቃላይ አንድ ነው።"እንዴት ደስ የሚል የአስተዋዮች ንግግር ነው እባካቸሁ።
    ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን።

  • @God_is_love_21
    @God_is_love_21 2 ปีที่แล้ว +13

    ሰው ሰው እስከሆነ ድረስ ሁሉም እኩል ነው 💚💛❤
    ሰላሙን ያምጣልን እሼ በእውነት እንደዚህ ደክመህ ለእኛ የምታስተላልፈው መልእክት ሁሉ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም አይምሮን ሚያድስ ነው ደስ የሚሉ አባት በርቱልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤👑🕯🙏

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 2 ปีที่แล้ว +5

    ሲዳማ የፍቅር ሀገር የበረከት ! እኔ በብዙ ለወገናቼ እያስረዳሁ ነበር : በአካባቢው ተፈጥሮ የነበረው መንገጫገጭ በኦነጋውያን ጉትጎታ ነበር : ወዲያው ሲታወቅ ሰላም ወረደ ! እውነቱን አሳወቅህ !
    እሸቱ ተባረክ !

  • @ናርዶስ-የ2ፀ
    @ናርዶስ-የ2ፀ 2 ปีที่แล้ว +22

    እሼ እንደሁኔታው የምትሆነውን ነገር ስወደው!
    እሳቸውም ደስ የሚሉ ሰው ናቸው።

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ናርዲ ደምሪኝ እህት

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 ปีที่แล้ว +23

    ማሻአላህ በጣም ደስ የሚሉ አባት ናቸው ❤❤😍😍

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ሀኒ ደምሪኝ

  • @tsedeylemma
    @tsedeylemma 2 ปีที่แล้ว +14

    ምን እኔ አላምን የመጀመሪያ ኮሜንት 😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍እሼ ስለ መልካም አድራጎትህ እግዚአብሔር ይክፈልህ አንተ የትንሽ አብታም ነህ የገንዘብ ማለቴ አይደልም ባለ ብዙ ሀሳብ ነህ ገና ብዙ እንጠብቃለን🤗🤗🤗🤗

  • @mylife8601
    @mylife8601 2 ปีที่แล้ว +16

    ድንቅ ፍቅር ነው በእውነት 😍እድሜና ጤና ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @enuyebekele1133
    @enuyebekele1133 2 ปีที่แล้ว +9

    ደስ ከሚል አባት ጋር ያደረግኸው ቆይታ ትምህርት ይሰጣል ያለንን ማመስገን ትልቅ ነገር ነው እሸቱ ቀና ልብ አለህና በመንገድ ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሄር ይጠብቅህ።

  • @muluworkabate3189
    @muluworkabate3189 2 ปีที่แล้ว +15

    የዋህ አባት ብዙ ተማርኩቦትእግዚያብሄርረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ እህቴ ሠብሥክራይብ አሪግኝ

  • @amesalemasresha2218
    @amesalemasresha2218 2 ปีที่แล้ว +8

    ዋው ደስ ሢሉ የአለም ውድነገር ለርሶ ሲባሉ እግዚአብሔርን ማወቅ ያወቁትን መከተል

  • @SamSam-sc4rg
    @SamSam-sc4rg 2 ปีที่แล้ว +2

    ገጠር
    ጫማ የለህም ግን እሾህ አይወጋህም
    በቂ ልብስ አይኖርህም ግን አይበርድህም
    የተደላደለ ኑሮ አይኖርህም ግነ አይከፋህም
    የገጠር ህዝብ ምግቡም ልብሱም መጽናኛውም የእግዚአብሄር ቃል ነው።

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 ปีที่แล้ว +7

    የእርሶን ልብ ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ያድለን❤❤❤

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 2 ปีที่แล้ว +12

    የኔ አባት እረጅም እድሜ ይስጦት 💖💖💖💖💖

  • @onemorenight5932
    @onemorenight5932 2 ปีที่แล้ว +5

    ትልቅ አባት ናቸው ለእሼም ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን

  • @natanimmediayoutube
    @natanimmediayoutube 2 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርሙ ሰው ናቸው!

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 2 ปีที่แล้ว +4

    ባጭር ጊዜ ውስጥ ማደግህና ትልቅ ለውጥ በማምጣትህ እጅግ እደነቅ ነበር: ለካስ ፈጣሪ ምክንያት ነበረው:: አሁንም ጤና በተሞላ ዕድሜ እየባረከ ያበልጽልግህ::

  • @ወለተሚካኤል-በ4ፐ
    @ወለተሚካኤል-በ4ፐ 2 ปีที่แล้ว +5

    አሸቱ እንዴትነህ በጣምነው የማከብርህ የምወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ በምድር ለምትሰራው በሰማይ ያለ እግዚአብሔር ይክፈልህ ለመ ጀመርያነው ኮሜንት ስፅፍ እናም እግዚአብሔር በመንገድህ ይቅደም በርታ ከዚህ ም በላይ

  • @ganjamganjam3782
    @ganjamganjam3782 2 ปีที่แล้ว +4

    Welcome baga nagan dhufatni akami namati toluu ABBA koo rabii umurii keesan nu haa dheresuu eshetu nufi jiradhuu hoji garii dha 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌💞💞💞💞💞🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 2 ปีที่แล้ว +1

    ግራህን ሲመታህ ቀኝህን ስጠውየሚለውንቃልነው
    የመለሱትመጀመሪያየመታሳይሆን አፀፉየመለሰው
    ይቀጣል አሉ።

  • @blenyetadulij1838
    @blenyetadulij1838 2 ปีที่แล้ว +4

    አቤት መታደል ተጀምሮ እስከሚያልቅ ጥፍጥ ያለ አንደበት ያቆይልን አባታችን የእናንተ ፀሎት እና ደግነት ነው እስካሁንም ያቆየን🙏ሰው የለም ብለን ተስፋ በቆረጥን ግዜ እንደዚህ አይነቶቹን ከሰውም ሰው የሆኑ ሰዎችን የሚያሳየን አምላክ ይመስገን🙏❤

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 2 ปีที่แล้ว +3

    ኢንጅነር ስመኘው ሀቢቢ ስራህ አይረሳ

  • @ኢልሀም-ሠ9ዸ
    @ኢልሀም-ሠ9ዸ 2 ปีที่แล้ว +8

    😍👌 እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናችው ማሻአላህ🇪🇹

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ኢሉ ደምሪኝ እህት

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ጌታ ይመስገን ምርጥ ዘር ሁሉም ነው ምህረት የበዛልዎ ለገዳይ ምህረት አደረጉ በደላችንን ይቅር በለን የበደለኝን ይቅር እንደምል ብለው ቢፀልዩ በትክክል ነው ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይጨምርልዎ ፋዘርተባረኩ
    ለባለስልጣናት መፀለይዎ እጅግ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ካለ ሰላም አለ ተመስገን ነው ሁሉም ከንቱ የከንቱ ከንቱ ነው ፋዘር ብሩክ ነዎት ለበረከት ሁኑ እወዳችኋለሁ በርቱ

  • @lamrotlegese8444
    @lamrotlegese8444 2 ปีที่แล้ว +8

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ❤️🤟🤟

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ነው ያለን ገንዘብም የለን አሉ ዋናውን የያዙ የገጠር ሰዎች እግዚአብሔር ዕረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @meryemibrahim2415
    @meryemibrahim2415 2 ปีที่แล้ว +6

    እሼ የሰው ማኛ አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን የሚያምሷት ውጪ ያሉት ኢትዮጵያዊ ናቸው ሀገር ያሉት በፍቅር ነው እየኖሩ ያሉት

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ውዷየ ደምሪኝ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 2 ปีที่แล้ว +7

    ኡኡፍፍ እንዴት ደስ የሚሉ አባት ናቸው እውነት ከአፋቸው ከአደበታቸው የሚወጣው ቃል ሁሉ መልካም እና እግዚአብሔር የሚያስመሰግኑ ናቸው እውነት አባታችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው 🥰
    እሼ ምርጥ ግዜ እንዳሳለፍክ ተስፋ አደርጋለው ከዚህ ከተባረኩ አባት ጋር 🥰🥰

    • @mebratbereket2732
      @mebratbereket2732 2 ปีที่แล้ว +1

      ሰው ሲባል እንዲህ ነው፡ ፍርሃተ እግዚኣብሄር ያለው፡ ባለችው ትንሽ ነገር ትልቁ ተመስገን እና ሰላም ጨምሮ ያለ ምንም ችግር የሚኖሩ ምርጥ ህዝቦች። God bless you all.

  • @rahelrita3615
    @rahelrita3615 2 ปีที่แล้ว +3

    እቺ ናት ኢትዮጵያ አባቴ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እሼ እድለኛ ነህ እንደነዚህ አይነት ንፁህ ሠዎች ጋር ማውራትህ እናመሠግናለን

  • @wubayehukassa5720
    @wubayehukassa5720 2 ปีที่แล้ว +1

    ለእኔ ሶሻል ሚዲያን በበለጠ እና በአግባቡ የተጠቀመ ቢኖር ቁጥር አንድ ዶንኪ ቲዩብ ነው

  • @awdarda
    @awdarda 2 ปีที่แล้ว +8

    Beautiful story. Hope every greedy politician watch this video and learn from real people like this humble man.

    • @mebratbereket2732
      @mebratbereket2732 2 ปีที่แล้ว

      We hope evrery country in this world watch this and learn some of.

  • @ዜድወሎዬዋ-ዠ6በ
    @ዜድወሎዬዋ-ዠ6በ 2 ปีที่แล้ว +1

    በማሪያም ይኸን ፕሮግራም እንዳታቋርጠዉ እፍፍፍ በአረብቤት ተስፋ የቆረጥኩትን ንግግራቸዉ ተስፋይሰጣል

  • @bethybethy3671
    @bethybethy3671 2 ปีที่แล้ว +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይሳጣችሁ❤️❤️😘😘😘🙏🙏🙏ይሄ ነው እምዬ ኢትዮጵያ ልጆች ❤️❤️🥰

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 2 ปีที่แล้ว +1

    አቶ ፀጋዬ ክብር ይስጥልን ሲዳማ ገራገሩ ❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤

  • @Sarasara-sb8rl
    @Sarasara-sb8rl 2 ปีที่แล้ว +6

    እረኞዬ ጋር እኩል ቢለቀቅም እኔ ግን አተን መርጫለሁ! አሹዬ መልካም ሰው።

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      እኔራሱቆጨኝ ቀዲሜ ባለማየት

    • @TUBE-rv9zs
      @TUBE-rv9zs 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @mariyamenate3997
    @mariyamenate3997 2 ปีที่แล้ว +5

    የኔ አባት ደስ የሚል ንግግር 😍😍

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +3

    ስለ ኢትዮጽያ ሲወራ እንባ ይቀድመኛል እናት ሀገር ኢትዮጽያ ባልበላ ምታወዛኛ አገሬ ሁሌም ሰላም አንድነት እመኚልሻለሁ እባታችን እግዛብሄር እርጅም እድሜ ይስጦት እውነት ነው መሪ ከተባለ ሁሉም ኢትዮጽያዊያ በአንድ በዘር በሀይማኖት በብሄር ማይከፋፍል ይስጠን ።

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህቴ

  • @wasihunmulisa7999
    @wasihunmulisa7999 2 ปีที่แล้ว +1

    አለም ላይ ለእርሶ ውዱ ነገር ምንድነው
    አለም ላይ እግዚአብሄርን ማወቅ ነው ኡፍፍፍ ምን አይነት ግሩም ቃል ነው

  • @tenad7309
    @tenad7309 2 ปีที่แล้ว +3

    ጎበዝ አስተዋይ ቅን አባት ናቸው:: እንዲህ አይነቱን ቅን አዋቂ ሰው ያብዛልን🙏🏾ፈጣሪውን የሚያምን ሰው ሌላውን አይጠላም::

  • @zebibashifa5375
    @zebibashifa5375 2 ปีที่แล้ว

    እሼቱየልጅማኛአስሮምክሮችህእንኳነባለሱቁንእኔንቆሎነጋዴዋንነውየሚያበርታውኑርልየኔልጅአላህይጠብቅማሻአላህ

  • @tesfayetefere2191
    @tesfayetefere2191 2 ปีที่แล้ว +4

    The reflection of our beautiful culture is being told by this gentleman and wonderful father. That’s what I know about our culture. God bless you dear father. There are many young people who will learn a valuable lesson. Thank you for your comments and advice. Long live Ethiopia and the people of Ethiopia 🇪🇹

  • @toybhmohmmed2132
    @toybhmohmmed2132 2 ปีที่แล้ว

    እሺየየኔተናፋቂሺአመትኑርልንአተethiopiaብትመራትብየተመኘሁወላሂ🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯😭😭😭

  • @MsNexus
    @MsNexus 2 ปีที่แล้ว +5

    ሲዳማ።ጥሩ ሀገር ናት

  • @tecnotecno2349
    @tecnotecno2349 2 ปีที่แล้ว +2

    ጎዶሎዎች አሥተውሉ

  • @abilstayihu2058
    @abilstayihu2058 2 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦቿን ጠብቃ ሠላምህን አብዛልን እሼ ምርጥ ነው በርታ

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ አባት አላህ መልካም ነገረ ይሰጠችሁ እሸቱ አላህ ይጠበቃችሁ መልካም ነገር ይሰጠችሁ በርቱልኝኝኝ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @TV-vh2im
    @TV-vh2im 2 ปีที่แล้ว +4

    ገንዘብ የበልናን እግዚአብሔር ኣለና ብሓቂ ኩሉ ሙሉእ ኣምላኽ ምሳና ተኮይኑ።✅🥰እሼየይ🥰

  • @aregafente8702
    @aregafente8702 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኛ ባንዳንድ ጻድቃኖች ነው ቁመን የምንህደው አንዳዶች እግዚአብሔርን የሚ ፈሩ እንዳሉም እንረዳለን እግዚአብሔር ይስጥልን አስተማሪ ሃሳብ ነው ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ

  • @sone8065
    @sone8065 2 ปีที่แล้ว +5

    መልካም አባት ናቸዉ እድሜ ይስጥልን።

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 2 ปีที่แล้ว

    ኧርየኔምአባት፡መኪናገጭቶት፡ሥንት፡ወር፡በጆሦ፡ታሥሮ፡መከራውን፡አይቶ፡ዲኖ፡እሡፈልጎአልገጨኝም፡አላህ፡ቀዲሮትነውብሎ፡የተወው፡

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ኑ ወ

    • @hayatyesuf3896
      @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว

      ❤️❤️🥰🥰🥰🥰

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 ปีที่แล้ว

    እሸየዛሬየነሀሴ21ቀን እነአሜን ዜማያሬድድና እራኪብይቅረባሉበለንነበርከንአለደረሰኝም ከሰልኪነዉ

  • @Mitu-jw3dz
    @Mitu-jw3dz 2 ปีที่แล้ว +6

    እውነት ነው ሰላም ያለው ከእግዛብሔር ብቻ ነው ሁላችን በየእምነታችን ወደ ፈጣሬ እንጩህ

  • @አማላጀድንግልአማላጀ
    @አማላጀድንግልአማላጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ካለን ይበቃናል አሉ የኔ አባት 🙏 ወንድማችን እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
    ሰላም ለሀገራችን 💚
    ፍቅር ለህዝባችን 💛
    ይስጠን ቸሩ አምላካችን ❤️💒

  • @ሀገሬ-ጀ8ኘ
    @ሀገሬ-ጀ8ኘ 2 ปีที่แล้ว +3

    My ደብብ❤🥺በሀገርና በሰላሙ አማይደራደር ንፅህ ህዝብ❤🙏🙏ጌታ ሆይ 🥺🥺🥺🥺

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 2 ปีที่แล้ว +2

    አባታችን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ዮኒቨርስቲ እየተጠሩ የሰውን ልክ ማስተማር ያለባቸው ድንቅ ሀሳብ ያላቸው አባት። የተማረው ሲጨርሰን ያልተማረ እንዲህ ይግለፀን። እድሜና ጤኔ ይስጥልን።

  • @rosered8681
    @rosered8681 2 ปีที่แล้ว +3

    ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ 🙏

  • @ኡሙኢስራYouTube
    @ኡሙኢስራYouTube 2 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ያሚርብሹትኮየከተማተምርውስልጣንየጠማቸውነው እጂእኛገጠርአካባቢኢትዩእንወዳለን

  • @tecnotecno2349
    @tecnotecno2349 2 ปีที่แล้ว +3

    ቃለዎትን ጌታ ይሥማዎት

  • @getnetdemil
    @getnetdemil 2 ปีที่แล้ว +1

    በዓለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው።

  • @tiwwizatub506
    @tiwwizatub506 2 ปีที่แล้ว +2

    አሪፍ ሰላም ያለበት ሀገር ነው 🙏🙏

  • @shukarebarecha7429
    @shukarebarecha7429 2 ปีที่แล้ว +1

    Now what did I learn about it Taco Fat Taco father no no way you work at your vehicle number Britney family banana matatulo Japanese

  • @ሀሊማነኝከወደወሎ
    @ሀሊማነኝከወደወሎ 2 ปีที่แล้ว +6

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
    ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ ህዝቦች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💕💕💕💕💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    ረጅም እድሜ አባታችን🙏🇪🇹

    • @emtube9470
      @emtube9470 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ እህት

  • @enquieseyoum3847
    @enquieseyoum3847 2 ปีที่แล้ว

    ጎበዝ: እሸቱ: መልካሙን: እያሳየኸን: ነው: ወደፊትም: መልካም: እንደምትሰራ:የተጻፈ: ይመስለኛል:: በርታ!

  • @messizemene
    @messizemene 2 ปีที่แล้ว +6

    "አለም ላይ ውዱ ነገር እግዚአብሔርን ማወቅ ነው" አይ አባባ😍😍

  • @HabeshaMusic1
    @HabeshaMusic1 2 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ ሰለእዚህ ንፁህ ልጆቹ ሲል ኢትዮጵያን ይጠብቃል 🙏 እደኛማ ቢሆን 🔥

  • @derejeersedo9224
    @derejeersedo9224 2 ปีที่แล้ว +3

    በአለም ለይ ወዱ ነገር.. “እግዝአብሔርን መወቅ ነው..”🙏

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 2 ปีที่แล้ว +2

    እደዚ ያሉ አባቸዠቶችን እግዚያብሔር ያብዛልን ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን 🙏🙏🙏❤

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 2 ปีที่แล้ว +1

    በእንደዚህ አይነት የዋህና እግዚአብሔርን በሚፈሩ ሰዎች ምክንያት ነው አገራችን ያለችው:: አባታችን እግዚአብሔር ብርክ ያድርጎት

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 2 ปีที่แล้ว +1

    Selam la Ethiopian hunken Dena mexachu waganoche ESHIYE TEBARK wandimachin ❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @smtube3485
    @smtube3485 2 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ. አባት. ናቸው. የተማረ. ገደለን. አለ. እንደዚህ. አይነት. የዋህ. ህዝብ. በእናንተ. የዋህነት. ጸሎት. ነው. እየኖርን. ያለነው. በእውነት. እያለቀስኩኘ. ነው. ያየሁት. ደጉ. ባላገሩ

  • @jannat7916
    @jannat7916 2 ปีที่แล้ว +2

    1 ኛ / nake abatachi

  • @yasinahmed7271
    @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว +2

    ዋርያ ወንድም እሸቱ መለሰ!! እኔ ኢትዮጵያዊ ( ሱማሌ) ነኝ ትውልዴም እድገቴም አዋሳ ከተማ ነው!! አህ አህ ወደ ሀላ በትዝታ* አፊኒ ካለ አንፍሞ* ብለው ከመለሱለት ጉዳዩ በሽምግልና እንዲወሰን ተስማምቻለሁ ማለት ነው የፍትህ ስርአታቸው ልዩ ነው አገሩስ የሰላም አገር ነበረ ይሄ የዘር ፖለቲካ እኛንም የአካባቢው የከተማዋ አብዛኛው ሰው ያውቀናል አባቴ 1957 አዋሳን ሰትቆሮቆር ነው ለንግድ ሥራ የሄደው አቦ ሲዳሞች ( አኔኪራ ዳኤ ቡሹ) በያችሀለሁ ።

    • @abebaasfaw1763
      @abebaasfaw1763 2 ปีที่แล้ว

      አኔራ ዳዬ ቡሹ ሲዳሙቃሌ አኔራኖ ዲባኢኖዬ እኒኖ ሀኮ ኢለቦሞ "አፊኒ"

    • @yasinahmed7271
      @yasinahmed7271 2 ปีที่แล้ว

      @@abebaasfaw1763 ሂቶቲ ኬሬዎ አኔኪራ ዳኤ ቡሹ ሀባሌ ገለቱማ (አላህ) ፍያኦ!! ከተሳሳትኩ ይቅርታ 35 አመት አለፈኝ በአካባቢኤ ቋንቋውን የሚናገሩ ሰዎች ቢኖሩ ብዙም አይረሳኝም " የኔ ናቸው ብዬ ከልቤ ሰለምወዳቸው ነው !! አንድ የሱማሌ ተረት ላካፍልህ ለብዙዎች ሰዋች ሼር አርግልኝ መቆም አለበት ብዬ አምናለሁ ( የምትወደውን ሰው ሂድ አትለውም እንዲሄድ ግን በፊትህ ታሳየዋለህ ) የኛ ታሪ አላህ ከለ በመጽሐፍ ይታተማል !! ምን ያህል የጎጥ ፖለቲካ መጥፎ መሆኑን ልጆቻችን እንዳይደግሙት ቸር ተመኘሁ።

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 2 ปีที่แล้ว

    ወይይይይ ኣባቴ እንዲት ደግ ኣባት ናቸው በኡነት ትክክል ስብከት ነው እንደዚ ሰው በጠፋ ዘመን ሁሉ ጠፋ እኅኅኅኅኅኅ🇪🇷ኣምላኬ🌻መብቀን🇪🇹 ።
    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @መሬምመሬም-ደ2ወ
    @መሬምመሬም-ደ2ወ 2 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ አፋቸዉ ሲጣምጥ ገጠሬ ነኝ ስል በኩራት ነዉ እምየ ኢቶጲያ ዙሮ መግቢያየ ሰላምሽ ይመለሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemuesayas8711
    @alemuesayas8711 2 ปีที่แล้ว

    ኤሹ የምትሰራተዉ ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ ናቸዉ፡፡ እግዝአብሔር አምላክ ይባርክህ፡፡

  • @AlphaHTube
    @AlphaHTube 2 ปีที่แล้ว

    ቸሮር ያሰማን በሰላም ያሰደርከን በሰላም አውለን የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንንም ይጠብቅልልን

  • @gebreyesgurmu2733
    @gebreyesgurmu2733 2 ปีที่แล้ว +1

    እሸቱ በጣም ጥሩ ነገር እየሰራህ ነውና እግዚአብሔር ይርዳህ፤ በርታ። እንደዚህ አባት ያሉ የዋህና መልካም ሰዎችንም ፈጣሪ ያብዛልን።

  • @tesfalesh8245
    @tesfalesh8245 2 ปีที่แล้ว

    የሞቱ ሰዎች ምን ተስፋ አላቸው?ፈጣሪ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች በሙሉ ወደ ነበሩበት ህይወት ይመልሳቸዋል ዮሐንስ.5:28,29 , የሀዋርያት ሥራ.24:15 ፈጣሪ ራሱ እንኳን እነዚህ ሰዎች ከሞት ተነስተው እንዲያመሰግኑት ይፈልጋል ኢሳያስ.26:19 በትንሳኤ እንድናምን ከሚያደርጉን ምክንያቶች አንዱ አልአዛር ከሞት ሲነሳ ልክ እንደተገነዘ ሆኖ ከመቃብር እንደወጣ መፅሐፍ ቅዱስ ስለሚነግረን ነው አልአዛር ከሞት ሲነሳ በህይወት የነበሩት ሰዎች አይተውታል በድጋሚ እስከ ሞተበት ጊዜ ድረስ በዚሁ ምድር ላይ ይኖር ነበር ማሪያም አልአዛር ከሞት ይነሳል ብላ የምታምነው በመጨረሻው ጊዜ ብቻ ነበር ዮሐንስ.11:44 ሕዝቅኤል.37:1-10 ላይ እንደሚገልፀው የሞቱት ሰዎች ከመቃብር ወጥተው በሁለት እግራቸው ይቆማሉ ይለናል ታዲያ እኛ እንዴት ልናገኛቸው እንችላለን?ብለን እንጠይቅ ይሆናል ምክንያቱም የሞቱ ሰዎች የሚነሱት አምላክን የማይታዘዙ ሰዎች ከጠፉ በሗላ ነው መዝሙር.36 (37) 9-11, 29 ዮሐንስ ራዕይ.7:9-17 ከታላቁ መከራ ተርፈው ፈጣሪ ወዳዘጋጀላቸው የዘላለም ህይወት የሚሻገሩ ሰዎች እንዳሉ ይናገራል በተጨማሪም ሚልኪያስ.4:1-4 ክፉ ሰዎች እንደሚጠፉ ከተናገረ በሗላ ስሜን ለምትፈሩ ለእናንተ ግን የፅድቅ ፀሀይ ትወጣላችሗለች ፈውስም በክንፎቿ ይጋርዳችሗል እንደ ሰባ እንቦሳም ትፈነጫላችሁ በማለት ከጥፋት የሚተርፉ ሰዎች እንዳሉ ይገልፃል አሁን ያሉት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል የሆነውን መፅሀፍ ቅዱስን ለመማር ፈቃደኛ አይደሉም ስለሆነም ልክ እንደ ሰዶም እና ገሞራ በእሳት እንደጠፉት ይህም ጥፋት ልክ እንደ ኖህ ዘመን በድንገት እንደሚመጣባቸው 2ጴጥሮስ.3:5-7 ላይ ይናገራል ስለዚህ እነዚህ በአምላክ የቁጣ ቀን የሚጠፉ ሰዎች በህይወት ስለማይኖሩ የሞቱት ሰዎች ሲነሱ ማየት አይችሉም ሁኔታውን በአይነ ህሊናችን እንየው እኔ በቁጣው ቀን ብጠፋ እናቴ እና ሌሎች የሚያውቁኝ ሰዎች ከሞት ሲነሱ እኔን ሲፈልጉኝ አያገኙኝም ስለዚህ በሞት ያጣናቸውን ሰዎች አግኝተናቸው አምላክ ያዘጋጀልንን የዘላለም ህይወት ለማግኘት ብቸኛው መፍትሄ እውነተኛውን አንድ አምላክ ብቻ ማምለክ እና በክርስቶስ መንግስት ስር ለዘላለም ለመኖር የሚያስችሉንን መስፈርቶች ለማወቅ መፅሐፍ ቅዱስን መማራችንን መቀጠል አስፈላጊ ነው ኢሳያስ.48:17,18 ራዕይ.21:3,4 ሞት ይቀራል , ኢሳያስ.33:24 በሽታ ይቀራል, ስራ አጥነት እና የመኖሪያ ቤት ችግርም አይኖርም ኢሳያስ.65:21-25 ንጉሳችን በፅድቅ ይፈርዳል እንስሳት ከአራዊት ጋር ተስማምተው ይኖራሉ ኢሳያስ.11:1-11 ምድረ በዳው ለሰው ልጆች ምቹ መኖሪያ ይሆናል ኢሳያስ.35:1-10 በአጠቃላይ ምድር ገነት ትሆናለች ኢሳያስ.60:21

  • @mehrekashemliszenebe7756
    @mehrekashemliszenebe7756 2 ปีที่แล้ว +1

    ሲዳማ የደጋጎች አገር ባህልሽ ኢትዮጵያዊ መሆኑን እትብቴም ስለተቀበረብሽ ቤትም በመሆንሽ ተወላጆችሽም ክብሬሬ እና ሞገስ በመሆናቸው ምን ግዜም ሀይ ሲዳማ ሁሉም ቢያይሽ እያልኩ የዋሁና ደጉን ህዝብ በዚህ አጋጣሚ እኔም አይ ላብ ዩ ልበል!!!!!

  • @semretwondimu5337
    @semretwondimu5337 2 ปีที่แล้ว

    እሼ እኔ ደሞ ድንቅ ሰው ብዬሀለው። ሰው ሲጠፋ ሰው ሆነህ የተገኘህ። የ2014ዓም ልዩ(ምርስጥ) ሰው በመባል ሽልማት ይገባሀል። እናሰግናለን።

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እሸቱ አንተን ሳይ የነገውን ህልሜን በተስፍአ እቀጥላለሁ በምን ቃል ልገልጥህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ብያለሁ ኑርልን በጣም ነው እምውድህ እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ደግሞ ከስደት መልስ ከአካል እንደማገኘህ ተስፍአ አለኝ በስደት አስር አመት የኖሩክትን የህይወት ታሪክ እንዳማጫወት ተስፍአ አለኝ ሰላም ለኢትዮጵያ ሰላም ለህዝባች እኔን በሰላም ያሰብኩት ነገር ተሞልቶልኝ በሰላም እንድመልስ በጸሎት አስቡኝ የክርስትና ስሜ ወለተ ኢየሱስ ነኝ Kuwait city

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem7136 2 ปีที่แล้ว

    የማውቃቸው ይመሰለኛል ወይኔ ያሳደጉኝ የሲዳማ ቤተሰቦቼ የውነት ቆጮው ወተቱ ቆጮ በወፊቾ እየበላን ወተት በአንድ እቃ እየጠጣን ያደግነው ጃላ ይባላል የባዳ ዘመድ እሰኪሞቱ የማይለዩ እሺዬ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥህ ያንተን አይነት ያብዛልን የልጅ አዋቂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mawaysh
    @mawaysh ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ፖለቲከኞችን ብቻ ልቦና ይስጣቸው ገብሬው ምንም አያወቅም መንግስት ብቻ ነው ሰላም የነሣው ህዝቡን ደምሩኝ ቤተሰብ