ፕሮቲን ያለው ከድንቹ ነው!!...ኮሜዲያን አማን በሳቅ አፈረሰን //ቅዳሜን ከሰዓት//

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 592

  • @Ramatube3
    @Ramatube3 2 ปีที่แล้ว +224

    *ወይ አማን 😁😂😂እኔ ይሄንን ልጅ ስሰማ 😂🤭በሳቅ ነው ግን እሼ እና አማን ጥሩ ትምህርት ነው የሚያስተምሩ 😍የተመቻችሁ 🙋ክብር ለባለ ሀገሩ ///ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን*

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 2 ปีที่แล้ว +187

    እስኪ እንደኔ የኮሜዲያን አማን ሰው ቀልድ ፈታ ያደረጋችው👍👍👍 ኮሜዲያን አማን ሰው በርታታታታታ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 ปีที่แล้ว +32

    የገጠር ሰው በእውቀትም በብልሀትም በጥንካሬም በአስተሳሰብም በሁሉም ነገር የገጠር ሠው ይበልጣል ክብር ይገባቸዋል

  • @tsigeredaabebe7385
    @tsigeredaabebe7385 2 ปีที่แล้ว +55

    እውነት ክብር ይገባቸዋል የገጠር ሰዎች በጣም ነው ምወዳቸው ሰው የሚለውን ቃል በተግባር እነሱጋር አለ እግዚአብሔር ሰላማቸውን ያብዛልን እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን

  • @wendessonmaru1423
    @wendessonmaru1423 2 ปีที่แล้ว +107

    ክብርና ምስጋና ለባለ-ሀገሩ
    በትልቅ ትህትና በገፍ!🥰

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር 2 ปีที่แล้ว +27

    አማን የሳቄ ምንጭ ነህ የገጠሩ ምንም ጥርጥር የለዉም እዉነት ነዉ ከየዋህ ማሀበረሰብ በመፈጠሬ ደስተኛ ነኝ ሽ አመት ይኑሩልኝ ክብር ለአርሷደሮች 🥰🥰🇪🇹🇪🇹

  • @Solo-yy6dw
    @Solo-yy6dw 2 ปีที่แล้ว +10

    ቴሌቪዥን ቀይር ልኝ ብዬ አቃለሁ የገጠር ተማሪ እያለሁ
    አሁን አሜሪካ አገር Dr. ነኝ
    በትክክል ዘመዶቸን ገላፃቸው

  • @tigistikibreab6177
    @tigistikibreab6177 2 ปีที่แล้ว +43

    በጣም ደስ ይላል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏ስራህን ቀጥልበት
    ሳቄ እስከ ሚታነቅ ነው የሆንኩ።

  • @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
    @ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 ปีที่แล้ว +28

    ወይ አማንዬ አቦ ይመችሁ ይህ ነወ የገጠር ሰው ፍቅርችው አላህ ሀገርችንንን ሰላም አርግልንን ያረብ

  • @yohannesyajohn5711
    @yohannesyajohn5711 2 ปีที่แล้ว +67

    ክብር ለደግ ሰዎች በከተማም በገጠርም ለሚኖሩ, 🇪🇹🇪🇷🇸🇴

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +188

    በእርግጥ ከማንኛውም ቦታ መልካም ሰው አለ ነገር ግን የገጠር ሰወች ይለያሉ ክብር ለአርሶ አደሮች!

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +17

    ዉይ አማንዬ ፍርሥ ነው ያረከኝ ምርጥ የወሎ ልጅ

  • @memegezaw5011
    @memegezaw5011 2 ปีที่แล้ว +21

    ባለ ሀገሩ. ክብር ይገባዋል 🙏🙏🙏😇

  • @fekadukebede5812
    @fekadukebede5812 2 ปีที่แล้ว +18

    እውነቱን ሀቁን ይናገራል አማን በአማን በርታልን ጀግና አደንቅሀለሁ

  • @ሁለገብይቶብ
    @ሁለገብይቶብ 2 ปีที่แล้ว +26

    😂😂😂😂አዝግ የሆነ ልጂ በሳቅ ፈረስኩ ክብር ለገበሬወች

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 2 ปีที่แล้ว +32

    ዋው እትዮጵያን ስታምሩው ውበታችው ሳቃችው 👏👏

  • @rehmaemam571
    @rehmaemam571 2 ปีที่แล้ว +14

    አማን የኔ ወሎ አላህ ይጠብቅህ

  • @ياسرالشحي-ذ7ط
    @ياسرالشحي-ذ7ط 2 ปีที่แล้ว +8

    አማን እውነትክ ነው የሀብታም ቤት ምንም ውድ እቃ ልጃቸው ቢሰብር እቃው ምንም መስሎ አይታያቸውም ልጆ ነው ሚያባብሉ

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 2 ปีที่แล้ว +8

    አማንኮ ጥርስ አያስገጥምም ወዮ በሳቅ የደለኝ። የኛ አዝናኝ

  • @ትግስት-ጀ2ተ
    @ትግስት-ጀ2ተ 2 ปีที่แล้ว +12

    እኔ ከዚ በፊት ያቀረባቹት የታክሲ ሹፌር እና በድምፁም የሰውን ድምፅ የሚያስመስለው ውይ ስወዳቸው ደግማቹ ጋብዙልን እሔ ብዙም አይደለም ለኔ 😊

    • @samiwolde2753
      @samiwolde2753 2 ปีที่แล้ว

      Nic

    • @mesfinonyoutube1191
      @mesfinonyoutube1191 2 ปีที่แล้ว +1

      ምርመራ አድርጊ፡፡ ይሄ ካልተመቸሽ ሌላ ሊመችሽ አይችልም፡፡

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 ปีที่แล้ว +15

    ሳቃችሁ ይጋባል ጨዋታው ደስ ይለል

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 2 ปีที่แล้ว +2

    አማንየ ምርጥ ሰዉ ማንነቱን የማይርሳ የገጠር ሰዉ እኮ ጀግና ነው የዋህ ነው መብቱን ያስከብራል ሁሉንም አንተ ታዉቀዋለህ እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ገራገሩ ወሎ

  • @solomonnigus3771
    @solomonnigus3771 2 ปีที่แล้ว +8

    መሳቅ ማቆም አልቻልኩም
    በጣም ገራሚ ልጅ ነው፣ ተባረክ

  • @Konjitkichan
    @Konjitkichan 2 ปีที่แล้ว +14

    😁😁😁 አማን ቀልዶችህ በጣም ነው የሚመቹኝ በተለይ በሞቀበት አለን በርታ

  • @askme7620
    @askme7620 2 ปีที่แล้ว +38

    ክብር🙏 ለወታደሮች
    ክብር🙏 ለገበሬዎች
    ክብር🙏 ለአስተማሪዎች

  • @መመሰጋገኛኢትዩብ
    @መመሰጋገኛኢትዩብ 2 ปีที่แล้ว +12

    በጣም ምርጥ ሰዉ አሰተዳደጋችን እድህ ነው ሁላችንም ገጠር ማሩ ገጠር ቅቤዉ

  • @MesfinDe
    @MesfinDe ปีที่แล้ว +1

    አማንየ እደግ በጣም የእውነት የምር የወሎ ሰው ነህ

  • @daneldemelash7564
    @daneldemelash7564 2 ปีที่แล้ว +3

    በጣም ትልቅ ትምህርት ከቁምነገር ጋር ነው ያቀረብከው ዝግጅት ነው። ክብር ለአርሶአደር ወገኖቻችን ይሁን! አንተም ክበርልን

  • @fhnotlozatube
    @fhnotlozatube 2 ปีที่แล้ว +21

    እውነት ነው ለማያውቀው ክብሪት ይጀግራቸዋል ቢባል እግዚአብሔር በገጠር ያሉ ቤተሰቦቻችንን ይጠብቅልን

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 2 ปีที่แล้ว +5

    ባላገር የምንለው መሰረታችን እንደሆነ ማንም አያውቅም።ያልተበረዘ ማንነታችን ባላገሩ ነው። ትላልቅ ምሁሮቻችንም ባላገሩ ናቸው።

  • @ይነጋልለኢትዮጵያ
    @ይነጋልለኢትዮጵያ 2 ปีที่แล้ว +16

    ባላገር የዋሁ ምስኪኑ ይኑሩልን !!!

  • @bsratkeshi3591
    @bsratkeshi3591 2 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደስ የሚል ዜና ፈታ ደስተኛ የሆነ ወንድማችን እድመና ጤና ይስጥልን

  • @beletteayalew268
    @beletteayalew268 2 ปีที่แล้ว +4

    የገጠር ልጅ መሆን እኮ መታደል ነው
    አማንየ አድናቂህ ነኝ

  • @fantafanta6047
    @fantafanta6047 2 ปีที่แล้ว +16

    ይኸ ልጀ በጣም ያሰቃል😃😃😃😃😘😘

  • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
    @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለገጠር ሰው እረጅም እድሜ ለገጠር ሰዎች🌺

  • @mebrieeyob9991
    @mebrieeyob9991 2 ปีที่แล้ว +9

    ይመችህ ያራዳ ልጅ ገደልከኝ በሳቅ

  • @אסתרטגנייה-ת4ד
    @אסתרטגנייה-ת4ד 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለገበሬወች

  • @shiferawfurgesa9195
    @shiferawfurgesa9195 2 ปีที่แล้ว +6

    ተመቸኸኝ የገጠር ሰው ለዘላለም ይኑሩልን

  • @ወይንሀረግማርያምእናቴm
    @ወይንሀረግማርያምእናቴm 2 ปีที่แล้ว +17

    ወይኔ አማን ሞትኩኝ በሳቅ 😂😂😂😅😅😅

  • @myderaftehre9652
    @myderaftehre9652 2 ปีที่แล้ว +2

    ክብር ለደጉ ባላገሩ አርሶአደሩ ደጉ ያገሬ ሰው አማን አድናቂክ ነኝ

  • @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ
    @ወለተተክለሀይማኖት-ኸ8ዐ 2 ปีที่แล้ว +1

    የእውነት ሳቅ ነው የምታስቀን አማንየ የቅዱስ ላሊበላ ልጅ እንወድሀለን

  • @wubethaile3205
    @wubethaile3205 2 ปีที่แล้ว +11

    Aman I am happy to see you God bless

  • @meremaethiopia5448
    @meremaethiopia5448 2 ปีที่แล้ว +6

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ዉዱ ነብዩ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @munaomar8577
      @munaomar8577 ปีที่แล้ว

      ሠለላሁ አለይሒ ወሠለም😘

  • @sarahsa110
    @sarahsa110 11 หลายเดือนก่อน +1

    የዋህ ናቸው እራሱ እሩሩህ የገጤር ሰው ያኑራቸው❤❤ ስረአት ያለው የገጠር ኑሮ

  • @subscribers489
    @subscribers489 2 ปีที่แล้ว +16

    ወላሂ የገጣረ ልጀ መሆን መታደል ነው አማን ስጫመርባታ የበለጣ ይናፍቃል 😁😁😁😘😘😘😘😘😘

  • @tiruworkeshetu3544
    @tiruworkeshetu3544 2 ปีที่แล้ว +4

    ስለገጠር ሲወራ የማልጠግበው ነገርስ ደሞ በአማን አገላለፅ ሲሆን ይለያል😘

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 ปีที่แล้ว +9

    በሳቅ ልሞት ነበር ዛሬ።ይመችህ አቦ

  • @hadushTekle-g8m
    @hadushTekle-g8m 6 หลายเดือนก่อน

    የታክሲ ሹፌሩ ተካ ይልማን ደግማቹ ጋብዙልን

  • @bezicho
    @bezicho 2 ปีที่แล้ว +5

    በጣም ጎበዝ ነህ አማንዬ በርታ🙏🏿🥰💕🙏🏿

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    አማንየ ምርጥ ሰው የእውነት የገጠር ሰወች ይለያሉ

  • @genitube4924
    @genitube4924 2 ปีที่แล้ว +14

    😁😁😁👍👍👍👍የገጠርና የከተማ ልጅ አስተዳደግ ልዩነት ሆድ ይቻለው😁😁

  • @bizenlesh446
    @bizenlesh446 2 ปีที่แล้ว +9

    አማን የገጠር የልጅነቴን ምስጢር አውጣህ አሁን በውጪው አለም ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይመስገን ።ግንበጣም፡አዝናናህኝ፡አመስግናለሁ፡እውነትበጣምደስይላል፡አማንዬ፡ጨወታህበጣምያዝናናል😂😂😂

  • @alem6980
    @alem6980 ปีที่แล้ว +2

    😂😂😂ሶስታቹ ስወዳቹ ደስ ትላላቹ ደስተኞች ናችሁ እግዛቢሄር አምላክ ጤና ይስጣቹ ይባርካቹ 🙏🏾ከ🇪🇷

  • @داريندارين-د9ط
    @داريندارين-د9ط 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ልጅ በጣም ነው የሚስቀኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @jeri3637
    @jeri3637 2 ปีที่แล้ว +38

    የልብሱ ነገር አማን የስራሃን ይስጥህ 😃😃😃ረዥም ይገዛና ታጥፎ ይሰፋል ከዛ በኋላ ቁመታችን ሲጨምር እየተፈታ እንደገና በልካችን ይሰፋል 😁😁😆😂😂

  • @yelbiemeseret9102
    @yelbiemeseret9102 2 ปีที่แล้ว +4

    Amaniye you are so sweet. Pls don't change your origen 🙏

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 2 ปีที่แล้ว +14

    አይ አማን ይመችህ አባቴ ፈታ አረከኝ 😂

  • @meticar4025
    @meticar4025 2 ปีที่แล้ว +12

    ወይኔ እኔ እኮ ተወልጄ ያደኩት ገጠር ሁኜ ጨዋታዉን ስሰማ እፈዛለሁ አይይ ስደት 😢 ሰላም ለኢትዮጵያ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💒💒💒💒💒💒

  • @yeshiworkgetaye8246
    @yeshiworkgetaye8246 2 ปีที่แล้ว +3

    ክብር ለገጠር ሰወች ለወገኔ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @MsEmnet27
    @MsEmnet27 ปีที่แล้ว +1

    You are so articulate and fun 🤩. I love when you talk about your upbringing and still maintained to be so modern🤍
    Yours Tegaru sister from Toronto 🙌🏿

  • @ጥሩየጎጀዋ
    @ጥሩየጎጀዋ ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደስ እሚል ኮሜድ

  • @sisaybisetegn8057
    @sisaybisetegn8057 2 ปีที่แล้ว +9

    Great job ur amazig comedian big respect🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @MuzeyWendm
    @MuzeyWendm ปีที่แล้ว

    እድሜ ይስጥክ for expressing the brilliantness of our people❤ and proud being from them.

  • @haymi410
    @haymi410 2 ปีที่แล้ว +3

    አማንዋ የአሳምነው ዘር ስወድህ💪🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 10 หลายเดือนก่อน +1

    ክብር ለአርሷደሮች ❤❤❤

  • @wendessonmaru1423
    @wendessonmaru1423 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዛና ቁምነገር በግብዳዉ ይህን ይመስላል?
    አማን ሠዉ እድሜህ ይባረክ።

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +6

    እነ ደረጀ ተክተዋል ጥሩ ኮሜዲያን ይወጣዋል በተለይ የገጠርን አኗኗር ስለሚያውቅ ጥሩ ስራ ይስራል በርታ እንዳትስለች ግን የስራሀውን አትደጋግመው ከእሸቱ ጋር መስራትህ ጥሩ ነው ብዙ እንጠብቃለን❤

  • @hirutwedajo6984
    @hirutwedajo6984 2 ปีที่แล้ว +2

    አማን ቢሰጠኝ የዘመኔ ምርጥ ኮሚዲ ነው
    በርታልኝ ከዚህ በላይ እጠብቃለው ኑሪልኝ
    የፍፂ:የማህ:የአልኮ(አልክሰ) ለማለት ፈልጌ ነው የእነዚህ ምርጥ አርቲሰቶች ውጤት ነው እንወዱችዋለን ኑሪልኝ የማለዳ ኮኮብ ይቀጥል ባይ ነኝ ብዙ የተደበቁ ድንቅ ሰዎች አሉ ዮኒዬ እና ፀጊዬ መልእክቴን አሰተላልፋሉኝ እሺሺሺሺ...በጣም ነው የማከብራቹ የምወዳችሁ የጠፈን ሰው የምታፈላልጉ ደጉ ሰራ የምትሰሩ ምርጥ ሰዎች ናቹሁ ኑሪልኝ ይበል ይቀጥልልልልልልል...ደግ ሰራችሁሁሁሁሁሁ!!!!!!!!!!!!!!!!🙏🙏🙏🙏🙏❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mekdelaartschool-4649
    @mekdelaartschool-4649 2 ปีที่แล้ว

    ተባረክ
    እድሚና ጤና አይስጥህ
    ጥሩ ነው
    ብዙ ነገር አስታዎስከኝ
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆👍👍👍👍👆👆👍👆👆👆👆👆👍👍👍👆👍👍👍👍👍👍👍👍👍👆👍👆👍

  • @habtammola3228
    @habtammola3228 2 ปีที่แล้ว +20

    ከፍ በል አማንዬ🥰🥰

  • @eshetutegegne7215
    @eshetutegegne7215 3 หลายเดือนก่อน +1

    The black beauty smiling from the audience is so attractive.🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @kelemewerkhailemaryam5156
    @kelemewerkhailemaryam5156 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 2 ปีที่แล้ว +1

    የእኔ ኩሩ ባለ ሃገር💪
    የሃገርም፣ የእውቀትም፣ የመድሃኒትም መሰረት እኮ ነው። ምዕራባውያን በዘመናዊ መልክ እየፈበረኩ የሚሰጡን መድሃኒት ሁሉ ጥንታዊነቱ ከኢትዮጵያ ጠቢባን ከቅድስት ቤተ ክርስቲያን ነው።
    ክብር ከእግዚአብሔር በታች ለዚች ምድር ብርሃን ለሆናት ለባለ ሃገሩ
    ባለ ሃገሮች ነን በኩራት😍😍

  • @bezicho
    @bezicho 2 ปีที่แล้ว +13

    ኧረ ሞትኩ🤣🤣🤣💜

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 ปีที่แล้ว +4

    አማን ሰው ዋውው

  • @habtewoldmelesse8443
    @habtewoldmelesse8443 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደጋግሜ ያየሁት ቀልድ ድንቅ ችሎታ

  • @tube-ey6ox
    @tube-ey6ox 2 ปีที่แล้ว +3

    የገጠሩን ያለውን ቢያንስ አስር ጊዜ አደመጥሁት አልጠገብ አለኝ የኔ የዋሆች እንኩዋንም የገጠር ልጅ ነኝ ❤️🙏❤️

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj 2 ปีที่แล้ว +34

    ፈጣሪ መላው 🇪🇹የኢትዮጵያ🇪🇹 ምድራችንን
    በሳቅ እና በደስታ ይሙላልን🙏🙏
    ባስጨናቂው ቦታ ያሉትን ወገኖቻችንን ይጠብቅልን🙏🙏
    🇪🇹ሰላም 🇪🇹ፍቅር🇪🇹 አንድነታችንን🇪🇹
    ይመልስልን 🙏🙏

  • @saristube3854
    @saristube3854 2 ปีที่แล้ว +3

    የእግር እጥበቱ ደርሶኛል እውነት ነው ግን በማግስቱ እንኳን በእግር የሔድሽ ቀርቶ ምንም አታውቂውም❤

  • @endrisfujitec1158
    @endrisfujitec1158 2 ปีที่แล้ว +11

    ምርጥ ልጂ

  • @uaeuae4026
    @uaeuae4026 2 ปีที่แล้ว +4

    አማን ሰው ዶ/ር ሽበሽን ለምን አትሰራም ❤❤

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 2 ปีที่แล้ว +6

    አማን አማን ሁንልን።

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 11 หลายเดือนก่อน

    አማንዬ በሳቅ ልቤ ፈሰሰ እዉነት እኮነዉ የገጠር ልጂ መሆን እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔርን

  • @aielafyihun5210
    @aielafyihun5210 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ የገጠር አክሰንት ይችላል።
    አማን ምርጥ ሰዉ

  • @Tube-zh2zb
    @Tube-zh2zb 2 ปีที่แล้ว +4

    አምስት ነገሮችን ከአምስት ነገሮች በፊት ተጠቀሙባቸው!!🌹👍
    ወጣትነትህን _ከማርጀትህ በፊት
    ጤንነትህን _ከመታመምህ በፊት
    ሀብትህን _ከመደህየትህ በፊት
    ትርፍጊዜህን _ከመጨናነቅህ በፊት
    ህይወትህን _ ከመሞትህ በፊት
    ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
    አስተማሪ ነገሮችን ያገኛሉ!!ኖኖኖ

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 11 หลายเดือนก่อน +1

    ደግማችሁ ጋብዙት ''አራዳ ነኝ ያለ ሁሉ ዥልጥ ነዉ። አንተ ብቻ አራዳ ነህ !'' ይሄ ልጅ በጣም ይቦንሳችኋል በጣም አስተማሪ ነዉ ። ግን መሀይሞች ሆነናል ።

  • @fififofo8155
    @fififofo8155 2 ปีที่แล้ว

    Thanks bro berta yene tegiye nurlegi

  • @tube941
    @tube941 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ እይታ ነዉ በርታልን ኮሜዲያን አማን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏳‍🌈🏳‍🌈🏳‍🌈

  • @neamagualasmara175
    @neamagualasmara175 2 ปีที่แล้ว +7

    He is so Fanny🇪🇷❤️

  • @Gdiye-d1g
    @Gdiye-d1g 19 วันที่ผ่านมา

    አማን ምርጥ ሰው ቀልደኛ ነህ በጣም

  • @ranarr6788
    @ranarr6788 2 ปีที่แล้ว +3

    አማንዬ በርታ ጎበዝ

  • @seidabrahim9496
    @seidabrahim9496 2 ปีที่แล้ว +11

    አማን የኔን የገጠር የልጅነቴን እድገት አስታወስከኝ

  • @MohamedMuzeiyn
    @MohamedMuzeiyn 7 หลายเดือนก่อน

    ይሄን ለመስማት ሆዴ በሳቅ ቢፈነዳ ማነው ተጠያቂው ??❤❤❤❤

  • @አማራዩቱብ
    @አማራዩቱብ 2 ปีที่แล้ว +11

    እናንተን አለመሣቅ አይቻልም ኤፋ ነኝ የመዳም ቅመም 🥰🥰

  • @m.muadenimohamdilalamida7505
    @m.muadenimohamdilalamida7505 2 ปีที่แล้ว +10

    ኢትዮጵያ ትሰቅ መለቴ ኢትዮጵያ ከሰቃች ህዝብቡ ደስተኛ ይሆነል

    • @ghada1723
      @ghada1723 2 ปีที่แล้ว

      ትከከከከከከከከል

    • @esraeltamrat6346
      @esraeltamrat6346 2 ปีที่แล้ว

      ቅን አስተሳሰብ ነው!

  • @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሸ8ተ
    @የጥበብመጀመሪያእግዚ-ሸ8ተ 2 ปีที่แล้ว +5

    አማንዬ የሳቄ ምንጭ የላስታው መብረቅ

  • @Arefayneseyeme-kc8mi
    @Arefayneseyeme-kc8mi ปีที่แล้ว +1

    በሳቅ ሆዴን አመመኝ በእውነት ምትገርም ልጅ ነህ እንኳን የ ኢትዮ ልጅ ሆንክ😅😂😂😂

  • @mekdesmekdes5907
    @mekdesmekdes5907 2 ปีที่แล้ว +2

    አማን ያገሪ ልጅ የቅዱስ ላሊበላ ልጅ ካዝህ በላይ ክፍ ብልልኝ

  • @sofeylema9397
    @sofeylema9397 2 ปีที่แล้ว +10

    እንቁ ባለ ሀገር ❤❤❤

  • @alem6980
    @alem6980 ปีที่แล้ว

    ኮመድያን አማን በሳቅ ገደልከን በጣም ደስ ትላለህ እንወድሃነን ❤