አረጋኸ ወራሽ በባላገሩ አይድል Argahege Werashe

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 ก.ย. 2024
  • አረጋኸ ወራሽ በባላገሩ አይድል (ያፈቀረሽ አይን) - Argahege Werashe (yafkersh ayene
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 61

  • @ethiopia3792
    @ethiopia3792 2 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን ዘፈን እንደኔ ደጋግሞ የሰማ ማነው ?❤

  • @getnettesfaye3387
    @getnettesfaye3387 2 ปีที่แล้ว +4

    ከድሮ ጀምሮ በጣም እወድሃለሁ አሁንም ድምፅህ እንዳለህ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @yirgatesfaye
    @yirgatesfaye 2 ปีที่แล้ว +8

    አረጋኸኝ ወራሽ!
    የወጣትነት ዘመን ትዝታዎቼ በአንተ ውብና ጣፋጭ ዘፈኖች የታጀቡ ናቸው። በአንተ ዘፈኖች ምን ያክል ደስተኛ እንደነበርኩ . . .!?!?!?!?!!!
    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር አሟልቶ ይስጥልኝ። ተባረክ።

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ልብ ነኪ ዘፈን ብቻ አይደለም፡ ታላቅ ህዝባዊ፡ ድምፅ ነው፡፡ስረግዬ ዘላለም ኑርልን፡ ለኢትዮጵያችን፡ እድገት፡፡

  • @hunlacheesebgaze1757
    @hunlacheesebgaze1757 2 ปีที่แล้ว +2

    አረጌ በጣም የምወድህ አርቲስት: ድምፅ ብቻ ሳይሆን ስነምግባርና የሙያው ክብር ያደለህ ትልቅ ሰው:: እድሜና ጤና ይስጥህ:: ሶፊና ሙሽራው አብሪ ሰላም በልልኝ::

  • @ገኒኢትዬጲያዊ
    @ገኒኢትዬጲያዊ 2 ปีที่แล้ว +2

    አቤት አረጋኸኝ እንዴት እንደምወድኸ እኮኮኮኮ😘😘😘😘😘

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 ปีที่แล้ว +1

    ዘላለም አሪፍ ታላቅ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፣፣ አረጋኸኝ የኢትዬጵያችን የሙዚቃ ዋልታና ምሰሶ፡ ኑርልን በሰፊው፡ እንወድሃለን፡፡

  • @hanna6505
    @hanna6505 2 ปีที่แล้ว +9

    እርጋታህ በጣም ደስ ይላል ዘፍኑ ሲታከልበት ልብ ይነካል ታላቅ ስው አርጌ እረጅም እድሜ ተመኘውልህ ::

  • @abelkonjo4534
    @abelkonjo4534 2 ปีที่แล้ว +2

    አረግዬ አሰር ጊዜነው የሰማሁት እንዴት ደሰሰ የሚል ዘፍን ነው በደም ሰር ነው ዝም ቡሎ የሚገባው አረግዬ እድሜህን ከጤናጋር ይሰጥህ።

  • @nardosfilmon536
    @nardosfilmon536 2 ปีที่แล้ว +1

    tezetaye ❤❤

  • @mesfinvideoAfrotube
    @mesfinvideoAfrotube 2 ปีที่แล้ว

    እውነታው.... እዚህ ላይ አልተሳካም

  • @marthatadesse4673
    @marthatadesse4673 2 ปีที่แล้ว

    Wow arege keafih mar yizenbal

  • @awettesfay6631
    @awettesfay6631 2 ปีที่แล้ว +1

    ለዛሬ ተሳክቶልሃል👏👏👏👏💯👍

  • @ፋኖየህዝብልጅነው
    @ፋኖየህዝብልጅነው 2 ปีที่แล้ว +1

    በስደት ላይ በትዝታ ሞትና እኮ ኧረጋሀኝ በጣም ነየምወድህ

  • @richuufiqir2687
    @richuufiqir2687 2 ปีที่แล้ว +3

    ድሮ የማለቅስበት ዘፈን በጣም ነው የምወደው

  • @segedzeray9854
    @segedzeray9854 2 ปีที่แล้ว +2

    የአረጋኸኝ የድምፅ ተሰጥኦ በጣም ይገርመኛል እግዚአብሄር ጤና፡ እረጅም ዕድሜ ይስጥህ።

  • @siyoumdessiye9064
    @siyoumdessiye9064 2 ปีที่แล้ว +1

    በወያኔ በግፍ በፈረሰው የቀድሞው ጀግና ኢትዮጵያዊ ሰራዊት ደቡብ እዝ በሙዚቀኛነት እየሰራ ያካበተው ከፍተኛ ችሎታና ልምድ ይኸው በተግባር ታዬ!
    ክብርና ሞገስ ለቀድሞ ሰራዊት! በሰራዊቱ አባልነቴ እከራለሁ!
    ኢትዮጵያ በክብር ለዘለዓለም ትኑር!!!

    • @dyiet7964
      @dyiet7964 2 ปีที่แล้ว

      የወያኔ ስምካላጠፈቹ አርእስት የላቹም ምቀኛ ሁሉ የወያኔዐግፍማ እያየነው ነው በነሱ ዘመን ምን ነበር አሁን ደግሞዐየሰው ልጅ በቁሙ እንደ በግ እያገላበጡ የሚጠበሰበት ዘመን አዎ ወያኔ ጥፈት ሊነው ይችላል የሰው ልጀ ሀገር ሌ ልክ አይሰራም ግን ወያኔ ቦታ ብይዝም ከሱጋር የሚሰሩ ብሔር ብሔረሰብ እንደነበር አጥርሳ ወያኔ ወያኔ ብቻ ትግሬዎች ስለሆኑ ነው ያጠበቃቹት ይቺ ዘረኝነት መርዝ የጠጣቹት ወደልቦናቹ ተመለሱ ፈጣሪያቹ ለምኑ አይናቹ ይከፈት ለይታቹ እወቁ የፖለቲከኞች ሰራ አገሪትዋ ተበጠበጠች ሰላሙን ያወርደልን

  • @ሳአዳኢብራሒም
    @ሳአዳኢብራሒም 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ትዝታ አዙሮ ሊደፋኝ ነው አረግየ እድሜና ጤና ተመኘሁልሽ

  • @astertaddas7781
    @astertaddas7781 2 ปีที่แล้ว

    Wawe arega

  • @HailuChak-gg4jb
    @HailuChak-gg4jb ปีที่แล้ว

    Bestrgena ayamerm demsthe Jane netr new

  • @mengisteabembaye4236
    @mengisteabembaye4236 2 ปีที่แล้ว +2

    I’m from Eritera but I like your music I’m really happy and enjoyed

  • @tigistgizaw4262
    @tigistgizaw4262 3 ปีที่แล้ว +3

    አረጌ ይሄ በጣም የምወስድልህ ዘፈንህ ነው ቲጂ ከቬጋስ (ጋዜቦ ) 😘

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 ปีที่แล้ว +1

    አርጋሀይ ስወድህ ሙዚቃህ ውስጤነው

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 2 ปีที่แล้ว +1

    Sregeyee ytenetu betame akeberehalhu❤❤❤

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 2 ปีที่แล้ว +1

    ይሄንን ሁሉ ዓመታት ችሎታን ይዞ መቆዬት መታደል ነው

  • @hayatgech7308
    @hayatgech7308 2 ปีที่แล้ว +1

    Rejim edem ena tena fetari yistik argeangy betam nw emi wedik 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fayzatamam6783
    @fayzatamam6783 2 ปีที่แล้ว

    🥰🥰❤️❤️

  • @tigistgizaw4262
    @tigistgizaw4262 3 ปีที่แล้ว +2

    አረጌ ይሄ በጣም የምወስድልህ ዘፈን ነው ቲጂ ከቬጋስ

  • @pia.tesfaye4283
    @pia.tesfaye4283 2 ปีที่แล้ว +2

    አረጌ እንኳን ዘፍንህ የንግግርህም ዜማ በጣም ጥዑም ነው።

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 ปีที่แล้ว

    ሰላም ሁንልኝ

  • @gennetbrahane7110
    @gennetbrahane7110 2 ปีที่แล้ว +1

    Aregee the best etiopian Artist ejig betam marakee dimx aleh edme ketena ga emeghelehalehu

  • @binyamgebrehiwot1195
    @binyamgebrehiwot1195 2 ปีที่แล้ว +1

    nice music i like you artist አረጋህኝ

  • @tsehaynigussie7200
    @tsehaynigussie7200 2 ปีที่แล้ว +2

    😍😘100%ድምፅ እንዳለነው ለዛሬ አልፈሃል 3አረንጓዴ

  • @zahraaamaaaqq3470
    @zahraaamaaaqq3470 2 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታ አለብኝ በዚ ሙዚቃ

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GS-ph6iz
    @GS-ph6iz 2 ปีที่แล้ว

    Zeregnaw azmari

  • @zahraaamaaaqq3470
    @zahraaamaaaqq3470 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yayatebje896
    @yayatebje896 6 หลายเดือนก่อน

    በ አረንጓዴ አልፈሀል😅

  • @Lifelineacademy24
    @Lifelineacademy24 2 ปีที่แล้ว

    ለመጀመሪያ ጊዜ አፍቅሬ ፍቅሬን የተነፈስኩበት የአረጌ ዘፈን !! Thank you Mr. ወራሽ !

  • @merontesfay5969
    @merontesfay5969 2 ปีที่แล้ว

    Betam wb dmx. Mn ale lelochnm lk endezi live bnayachew ena besaq beferesn neber

  • @mohamedebrehm7442
    @mohamedebrehm7442 2 ปีที่แล้ว

    ስወድህ

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 2 ปีที่แล้ว

    Betam nw yemewedeh

  • @tgpoone4081
    @tgpoone4081 2 ปีที่แล้ว +3

    አንተ ብቻ ዝፈን አባቴ

  • @tensayetesfaye9881
    @tensayetesfaye9881 2 ปีที่แล้ว

    👍

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ድምጽ

  • @tesfaneshshewarged3638
    @tesfaneshshewarged3638 2 ปีที่แล้ว +1

    Aregi wedhil milsekige .

  • @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ
    @ተዋህዶበክብርለዘላለምትኑ 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሚያችው ወገድ ሲይልስ ዘፈኑን ብትተውት ጥሩ ነበር

  • @tigistgizaw4262
    @tigistgizaw4262 3 ปีที่แล้ว

    😘

  • @shadiuae5761
    @shadiuae5761 2 ปีที่แล้ว

    በዜህ እዴሜ አሬጊ ንስሀ ነዉ እሜያሰፈልገዉ,,,ከወጣትነተ እሰከ እረጂና ለዳብሎስ መዘፈን ያሳዝናል

  • @almyyoutube95
    @almyyoutube95 2 ปีที่แล้ว

    ደምሩኝ

  • @Check675
    @Check675 2 ปีที่แล้ว

    I gave you C

  • @amarekasaye1278
    @amarekasaye1278 2 ปีที่แล้ว

    Please don't cry it's not music

  • @Grailt
    @Grailt 2 ปีที่แล้ว

    አረጋኸኝ አንተ ብሽቲ የሌባ ልጅ

  • @sileshikassa
    @sileshikassa 2 ปีที่แล้ว

    አረ ሰዉ ሲያረጅ ሰለ ፍቅር መዝፈን አሳፋሪ ነው

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 ปีที่แล้ว

      😂😂😂

    • @iamchristian5735
      @iamchristian5735 2 ปีที่แล้ว

      Ewenetegna Fikir Eko
      Tenish Telek ayelem
      Fikir degmo Melkam Gulbet new Leben Yemiyasdeset new

  • @meseretshiferaw6633
    @meseretshiferaw6633 2 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤