ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ደሱዬ የደብረ ታቦር እየሱስ ፀበል የጠጣህው የመዳኒያለም እምነት የተቀባህው ወይብላ ማራም ቆመህ ያስቀደስከው ጎንደር በር አጅባርን ሙሎ ደብረ ሲና ኤፍራታ ቆጨራ ዝረህ የገባህው ህብር ላይ ጉና ጋር ፋርጣ አዳራሽ ቶወድሮስ አዳራሽ ያደማመከው ሁሉንም ያየህው መልካም እድል::
ምድነው በፍላሽ ብታቀርብ ይሻላል😅😅😅❤
አቤት ጥንቁልና
ደብርታቦር ልጅ ነኝ ያልከውን ሁሉ አውቃዋለሁ ግን ልጅ አልመጣልኝ አለ
@@NuriyaNuriya-r2s ✌️
😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@makdestamrat2222
የውነት ጀግና ዘፉኝ እደሆነ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በረታ ብዙ ነገር እጠብቃለን ካተ ጀግና ነህ
መራቤቴ ሀገሬ የጀግኖችዐመፍለቂያ የደግና የእሩሩ ቆንጆች መፍለቅያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
ደኞች ብሩክ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ አስተያየትህ የሰው ሞራል ጠብቀህ ነው የምትናገረው ችሎታ አለህ
ደሳለኝ ትችላለህ... እነዚህን ዳኞች... እንዴት አባቴ እንደምወዳችው.... ፈታ ያሉናችው ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
በዚ አጋጣሚ የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር አማተሮች ላይ ጠንክሮ ቢሰራ ብዙ ማሀሪ ደገፎችን ብዙ ደረጅ ደገፈወችን ብዙ ኤኖኮችን ብዙ ደሴዎችን ማውጣት ይችል ነበር ትኩረት ለአማተር
ሰላምህ ይብዛ የሀገሬ ልጅ እውነት ነው ያልከው ነገር
ነፍሱን ይማርውና ማዲ ጌጣችንም ወርቃችንም ነበር
ደሱ የዲቲ ፈርጥ 👌👌👌
ትክክል ነው
Xzzz
ደስአለኝ በርታ አዴራ እንዴትባረር በዴንብ እየተዘገጀህና እስከመጨረሻዉ ነዉ የምጠብቅህ
ዴ
ደስ ስትሉ ይህን ዘፈን የገራገሩ ድራማ መግቢያ ላያ እሠማው ነበር ዛሬ ሙሉውን ስሠማው ደስ ይላል
አህመዲ ሆሴን ማንጆሥ ዘፈኖት ነበር በርታ ብሮ ያምራል
ባለፈው ለያለምወርቅ አግዟት ነበር ዛሬ በተራዋ እሷ ተባበረችው ያገር ልጆች እንዲህ ነው
ደሱዬ ደስ ይላ ል አሻሺለሃል በርታ እዳትዘናጋ እስከመጨረሻው
ወይ የኛ አንደኞች መጨረሻችውን ያሳምረው
ትክክለኛ ኦርጅናል ድምፁ ተባረክልኝ 😍😍😍
ደሱ ትችላለህ ፈጣሪ ይርዳሕ ለፍፃሜው 🙏ያለምዬ እና ደሱ አንደኛ ናቹህ ❤❤😘😘
It is amazing voice my brother,I wish for you good luck.
ምርጥ ዘፋኝ ነክ ምርጥ የመሬ ሙዚቃ ወድጀዋለሁ
ምርጥ ድምፅ የምወደው የመሬ ዘፈን
ደሰ ነው የምትሉ 👍👍❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ዳኞች ደስ ስትሉ ስትጨፍሩ ደሳለኝ በጣም ጎበዝ ነህ ሁላችሁም ጎበዞች
በጣም ያምራል ክብር ለዳኞች እግዚአብሔር ያክብራችሁ
መገን አማራየ የኢትዮጵያ ድምቀምቀት አማንየ ቅረቢዉ አማራን አማን ለአማራየ
ዋው ዋው እንዴት ያለ ጉሩም ድምፅ ነው ትልቅ ችሎታ ነው በርታ❤
እረ የአገሬ ወርቆቸ ምን ላረጋቸሁ የኔ ጅግኖች ❤❤❤❤❤
ደሱ የባህሪም ባለቤት ነው ክብር ለብሩክ እና ብሌን 😍😍አቤሎ 🤔
እውነት ነው የዲቲ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰው👌
ዋዉ...ድንቅ መሻሻል ያሳየ አሪፍ ዘፋኝ ነው።
صراحة ما بفهم اللغة بس صوته جميل لكم كل الحب شعب اثيوبيا الجميل اخوكم من ارتريا
ደሡ በርታ ጎበዝነህ ዳኞች 👍👍👍ባንዶቹም 👍👍👍
ትችላላቹሁ ደሱዬ እና ያለምዬ እወድቻሁለህ
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ብሌኗ እና ብሩኬ ምርጦች ናችሁ
በቅንነት እንደማመር
አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የአማራ ልጆች ይመቻቹህ!
ጎበዝ ልጅ። ሙዚቃ ትርጉም የሚኖረው እንዲህ ሲሆን ነው።
ደሳለኝ እና ያለምየ የኔ ዉዶች እስከመጨረሻዉ መልካም እድል
💚💛❤️👍👍💚💛❤️🙏🏻ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS ALL.
ዋዉዉዉዉ ያምራል ደሱየ አለምየ ሁለት ምርጥ
አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም 🙏🇪🇹
ዋዉ ፍቅር ናችሁ ዳኞችሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
የብሩክ እንቅጥቅጥ❤
ብሩኬ እና ብሌኗ ምርጥ ዳኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቡርኬ አንድኛ ባጠቃላይ ዳኞቹ ምርጥ ናቹ ፍቅር ናቹ
ደሱ የኔ ቆንጆ 1ኛ ነሕ 💚💚💛💛❤❤👍👍👍
ውይስወደዘፈኑን በርታ
Ayyy tichilalehi bro agerachin selam erakat 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
አቤል ሙልጌታ ግን የጤና ይበልልት ንቀቱ ጉራው ቶፋ😏😏
ደስየ ጀግናየ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤
ዳኞቹ ስወዳቸዉ በተለይ ሴቷን❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤በጣም ትለዪ ለህ ወድም በርታ ❤❤
ታሪክ ነው ዋው በእነት አንዴኛ ነህ ፍቅር የሆነ ልጂ
በጣም ቆንጆ ነዉ አይዞህ በርታ ወንድሜ
ደስ ትላላችሁ የኔ ሰው አክባሪዋች።
ያለምወርቅ ጀምበሩ ትለያለች 👏
ውድ የሰፈሬ ልጅ በርታ
በርታ ያለመወርቅን ደስታ ምፅ ነው ልበል
ብሩኬ ለሙያክ የለክ ክብር ያሥታውቃለክ ትችላለክ
Fana televesion እናመሰግናለን
ደሳለኝ ... እሄና ... ዘፈን ... እሄና እስክስታ የስራህን ይስጥህ... ደሳለኝ... ከስራ ልታስባርረኝ ነው... ይሄን የመስለ ወዝወዝይዘህብኝ የመጣሀው... ትችላለህ... በርታ 😀😀🙏🙏🙏❤️… አማን ነው ወይ አማን2 /
ይህን ሙዝቃ እደትእደምወደው
ዋዉ በርታ ወንድሜ አበሳ
ABSOLUTELY BEAUTIFUL SUPER SUPER BEAUTIFUL VIDEO ETHIOPIANS DANSING AND SONGS 🎵 ❤️ TALENTED MAN GOD BLESS YOU ALL 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK FOR SHARING BLESS
ምርጥድምጽ ዎው
What a great performance Desuyyy keep going Sir!!!!
Wow des yilal konjo performance neber gin megibiyawun yeserachiwu ena tekebayua Yalemwerk voice is also incredible
ዋውውውውው ግሩም ነው
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምፅ
Sigmer dagna tef0z0 aydeleme
መጨረሻውን ያሳምርለት
yene abat enjera yiwtalh yasebkew yisakalh❤❤❤❤
ክብር ለዳኞቹ ፈጣሪ ያክብራችሁ
እውነት ነው ክብር ይገባቸዋል ሁለቱ ምርጦች ናቸው 👍👍
በትክክል አስደሰቱኝ
እንደ አህመድ ማን ጁስ ባይሆንም ደስ ይላል በርታ
አህመድ ትዝ አለኝ
They hypnotize by the music and the man the band is amazing everything is wow.
ጎበዝ ዘፋኝ ነህ። በተለይ የማሲንቆና የዋሽንቱ ድምፅ ሙዚቃውን አድምቆታል
እረ ዳኞች ሁቨለቨሉንም ተክናችሁበታል ስታምሩ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
የአማራ ልጅ ባንዲራውን አይለቅም ተባረኩ
what a man his voice his tyle .........................everything looks green yellow red
ደሱ ትችላለህ በርታ
Excellent band
This guy and the girl needs to make an album together definitely together
እረ ባለ ዋሽንቱ ልጅ እንዴት እንደወደድኩት በማርያም🤣🤣🥰አድራሻህን እንዴት ላግኝው😉😉
ክክክክ እኔም እያየሁት ነበር እንዴት እንደሚያቁነጠንጠው
@@ZainabEthiopia985 አንች አይንሽን ሽፍኝ አትይብኝ እስካሁንም አረሳሁትም
እር 🤣🤣🤣🤣
አህመድ ሁሴን ሰርቶት ነበር እስከዛሬ አየዋለው ያንም ምርጥ ነው
አለምዬ ወ ደ ሱ ጣፋጭ ሙዚቃ
የኛ ጀግናsweetmucsic
በርታ
ያማራ ምሃበረሰብኮ ማርያምን የዋህነቱ ገና ስታይ ያስታውቃል😢 የኔየዋህ ህዝብ እግዚአብሄር አምላክ ይሁነን ስት መከራ አየን
ለእኔ አደኛ ነህ የመድረክ ብቃትህ ሁሉ ነገር wowww አንደኛ ነህ ፐፐፐፐፐ👍👍👍👍
ደሱ በጣም ጎበዝ ነህ
Intro very excellent
ብሩክ excellent plus የሆነ እስክስታ! :)አጨባጨብህ እራሱ ይበቃል!! :)
Eyayu gedele betam yemewedew zefen new eyayuya hulam yemtekochegh zefagn neh balhebet selam hun❤❤❤
I have watched this, possibly 20 times and in three days
he is a very talented boy👏
አንደኛ ይመችህ
ዋዋዋ ድንቅ ድምጽ
ዋዉዉዉ 👌👌❤️❤️❤️
Wow 🙏👍👍👍
ብሩኬ ምርጡ ብሌንዬ ስወዳችሁ 💚💛❤️
ዋዉበጣምአሪፍ
Beautiful voice
ደሱ... እመቤቴን.. ከድምፁመረዋነት.. የስርአቱ... የመድረስ ስርአቱ.. ይሄ ልጅ.. ይለያልስላችሁ.. ሁሉም በጣም ሀንብል ናችው... ደሱ ግን እዚህ ላይያሳየው ... ተለየብኝ.. ክበርልን ..🙏🙏🙏✝️❤️
ይመችህ
የልጁ እንቅስቃሴ ዳኜ ዋሌን ቁርጥ 🥰
ደ ሡ ብሮ ትችላለህ ጎበዝ
ደሱዬ የደብረ ታቦር እየሱስ ፀበል የጠጣህው የመዳኒያለም እምነት የተቀባህው ወይብላ ማራም ቆመህ ያስቀደስከው ጎንደር በር አጅባርን ሙሎ ደብረ ሲና ኤፍራታ ቆጨራ ዝረህ የገባህው ህብር ላይ ጉና ጋር ፋርጣ አዳራሽ ቶወድሮስ አዳራሽ ያደማመከው ሁሉንም ያየህው መልካም እድል::
ምድነው በፍላሽ ብታቀርብ ይሻላል😅😅😅❤
አቤት ጥንቁልና
ደብርታቦር ልጅ ነኝ ያልከውን ሁሉ አውቃዋለሁ ግን ልጅ አልመጣልኝ አለ
@@NuriyaNuriya-r2s ✌️
😅😅😅😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@makdestamrat2222
የውነት ጀግና ዘፉኝ እደሆነ ገና ዛሬ ነው ያየሁት በረታ ብዙ ነገር እጠብቃለን ካተ ጀግና ነህ
መራቤቴ ሀገሬ የጀግኖችዐመፍለቂያ የደግና የእሩሩ ቆንጆች መፍለቅያ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌
ደኞች ብሩክ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ አስተያየትህ የሰው ሞራል ጠብቀህ ነው የምትናገረው ችሎታ አለህ
ደሳለኝ ትችላለህ... እነዚህን ዳኞች... እንዴት አባቴ እንደምወዳችው.... ፈታ ያሉናችው ...🙏🙏🙏❤️❤️❤️😍
በዚ አጋጣሚ የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳደር አማተሮች ላይ ጠንክሮ ቢሰራ ብዙ ማሀሪ ደገፎችን ብዙ ደረጅ ደገፈወችን ብዙ ኤኖኮችን ብዙ ደሴዎችን ማውጣት ይችል ነበር ትኩረት ለአማተር
ሰላምህ ይብዛ የሀገሬ ልጅ እውነት ነው ያልከው ነገር
ነፍሱን ይማርውና ማዲ ጌጣችንም ወርቃችንም ነበር
ደሱ የዲቲ ፈርጥ 👌👌👌
ትክክል ነው
Xzzz
ደስአለኝ በርታ አዴራ እንዴትባረር በዴንብ እየተዘገጀህና እስከመጨረሻዉ ነዉ የምጠብቅህ
ዴ
ደስ ስትሉ ይህን ዘፈን የገራገሩ ድራማ መግቢያ ላያ እሠማው ነበር ዛሬ ሙሉውን ስሠማው ደስ ይላል
አህመዲ ሆሴን ማንጆሥ ዘፈኖት ነበር በርታ ብሮ ያምራል
ባለፈው ለያለምወርቅ አግዟት ነበር ዛሬ በተራዋ እሷ ተባበረችው ያገር ልጆች እንዲህ ነው
ደሱዬ ደስ ይላ ል አሻሺለሃል በርታ እዳትዘናጋ እስከመጨረሻው
ወይ የኛ አንደኞች መጨረሻችውን ያሳምረው
ትክክለኛ ኦርጅናል ድምፁ ተባረክልኝ 😍😍😍
ደሱ ትችላለህ ፈጣሪ ይርዳሕ ለፍፃሜው 🙏ያለምዬ እና ደሱ አንደኛ ናቹህ ❤❤😘😘
It is amazing voice my brother,I wish for you good luck.
ምርጥ ዘፋኝ ነክ ምርጥ የመሬ ሙዚቃ ወድጀዋለሁ
ምርጥ ድምፅ የምወደው የመሬ ዘፈን
ደሰ ነው የምትሉ 👍👍❤❤🙏🙏🇪🇹🇪🇹
ዳኞች ደስ ስትሉ ስትጨፍሩ ደሳለኝ በጣም ጎበዝ ነህ ሁላችሁም ጎበዞች
በጣም ያምራል ክብር ለዳኞች እግዚአብሔር ያክብራችሁ
መገን አማራየ የኢትዮጵያ ድምቀምቀት አማንየ ቅረቢዉ አማራን አማን ለአማራየ
ዋው ዋው እንዴት ያለ ጉሩም ድምፅ ነው ትልቅ ችሎታ ነው በርታ❤
እረ የአገሬ ወርቆቸ ምን ላረጋቸሁ የኔ ጅግኖች ❤❤❤❤❤
ደሱ የባህሪም ባለቤት ነው ክብር ለብሩክ እና ብሌን 😍😍አቤሎ 🤔
እውነት ነው የዲቲ ፀባየ ሰናይ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሰው👌
ዋዉ...ድንቅ መሻሻል ያሳየ አሪፍ ዘፋኝ ነው።
صراحة ما بفهم اللغة بس صوته جميل لكم كل الحب شعب اثيوبيا الجميل اخوكم من ارتريا
ደሡ በርታ ጎበዝነህ ዳኞች 👍👍👍ባንዶቹም 👍👍👍
ትችላላቹሁ ደሱዬ እና ያለምዬ እወድቻሁለህ
ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው ብሌኗ እና ብሩኬ ምርጦች ናችሁ
በቅንነት እንደማመር
አማራ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ የአማራ ልጆች ይመቻቹህ!
ጎበዝ ልጅ። ሙዚቃ ትርጉም የሚኖረው እንዲህ ሲሆን ነው።
ደሳለኝ እና ያለምየ የኔ ዉዶች እስከመጨረሻዉ መልካም እድል
💚💛❤️👍👍💚💛❤️🙏🏻ABSOLUTELY BEAUTIFUL VIDEO LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING GOD BLESS ALL.
ዋዉዉዉዉ ያምራል ደሱየ አለምየ ሁለት ምርጥ
አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም 🙏🇪🇹
ዋዉ ፍቅር ናችሁ ዳኞች
ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
የብሩክ እንቅጥቅጥ❤
ብሩኬ እና ብሌኗ ምርጥ ዳኞች እግዚአብሔር ይባርካችሁ
ቡርኬ አንድኛ ባጠቃላይ ዳኞቹ ምርጥ ናቹ ፍቅር ናቹ
ደሱ የኔ ቆንጆ 1ኛ ነሕ 💚💚💛💛❤❤👍👍👍
ውይስወደዘፈኑን በርታ
Ayyy tichilalehi bro agerachin selam erakat 💚💛❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
በቅንነት እንደማመር
አቤል ሙልጌታ ግን የጤና ይበልልት ንቀቱ ጉራው ቶፋ😏😏
ደስየ ጀግናየ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ❤❤❤❤
ዳኞቹ ስወዳቸዉ በተለይ ሴቷን❤️❤️❤️❤️
❤❤❤❤❤❤በጣም ትለዪ ለህ ወድም በርታ ❤❤
ታሪክ ነው ዋው በእነት አንዴኛ ነህ ፍቅር የሆነ ልጂ
በጣም ቆንጆ ነዉ አይዞህ በርታ ወንድሜ
ደስ ትላላችሁ የኔ ሰው አክባሪዋች።
ያለምወርቅ ጀምበሩ ትለያለች 👏
ውድ የሰፈሬ ልጅ በርታ
በርታ ያለመወርቅን ደስታ ምፅ ነው ልበል
ብሩኬ ለሙያክ የለክ ክብር ያሥታውቃለክ ትችላለክ
Fana televesion እናመሰግናለን
ደሳለኝ ... እሄና ... ዘፈን ... እሄና እስክስታ የስራህን ይስጥህ... ደሳለኝ... ከስራ ልታስባርረኝ ነው... ይሄን የመስለ ወዝወዝ
ይዘህብኝ የመጣሀው... ትችላለህ... በርታ 😀😀🙏🙏🙏❤️… አማን ነው ወይ አማን
2 /
ይህን ሙዝቃ እደትእደምወደው
ዋዉ በርታ ወንድሜ አበሳ
ABSOLUTELY BEAUTIFUL SUPER SUPER BEAUTIFUL VIDEO ETHIOPIANS DANSING AND SONGS 🎵 ❤️ TALENTED MAN GOD BLESS YOU ALL 💚 💛 ❤️ 🙏🏻 LIMITLESS THANK FOR SHARING BLESS
ምርጥድምጽ ዎው
What a great performance Desuyyy keep going Sir!!!!
Wow des yilal konjo performance neber gin megibiyawun yeserachiwu ena tekebayua Yalemwerk voice is also incredible
ዋውውውውው ግሩም ነው
እጅግ በጣም ደስ የሚል ድምፅ
Sigmer dagna tef0z0 aydeleme
መጨረሻውን ያሳምርለት
yene abat enjera yiwtalh yasebkew yisakalh❤❤❤❤
ክብር ለዳኞቹ ፈጣሪ ያክብራችሁ
እውነት ነው ክብር ይገባቸዋል ሁለቱ ምርጦች ናቸው 👍👍
በትክክል አስደሰቱኝ
እንደ አህመድ ማን ጁስ ባይሆንም ደስ ይላል በርታ
አህመድ ትዝ አለኝ
They hypnotize by the music and the man the band is amazing everything is wow.
ጎበዝ ዘፋኝ ነህ። በተለይ የማሲንቆና የዋሽንቱ ድምፅ ሙዚቃውን አድምቆታል
እረ ዳኞች ሁቨለቨሉንም ተክናችሁበታል ስታምሩ
በጣም ጎበዝ ልጅ ነው
የአማራ ልጅ ባንዲራውን አይለቅም ተባረኩ
what a man his voice his tyle .........................everything looks green yellow red
ደሱ ትችላለህ በርታ
Excellent band
This guy and the girl needs to make an album together definitely together
እረ ባለ ዋሽንቱ ልጅ እንዴት እንደወደድኩት በማርያም🤣🤣🥰አድራሻህን እንዴት ላግኝው😉😉
ክክክክ እኔም እያየሁት ነበር እንዴት እንደሚያቁነጠንጠው
@@ZainabEthiopia985 አንች አይንሽን ሽፍኝ አትይብኝ እስካሁንም አረሳሁትም
እር 🤣🤣🤣🤣
አህመድ ሁሴን ሰርቶት ነበር እስከዛሬ አየዋለው ያንም ምርጥ ነው
አለምዬ ወ ደ ሱ ጣፋጭ ሙዚቃ
የኛ ጀግናsweetmucsic
በርታ
ያማራ ምሃበረሰብኮ ማርያምን የዋህነቱ ገና ስታይ ያስታውቃል😢 የኔየዋህ ህዝብ እግዚአብሄር አምላክ ይሁነን ስት መከራ አየን
ለእኔ አደኛ ነህ የመድረክ ብቃትህ ሁሉ ነገር wowww አንደኛ ነህ ፐፐፐፐፐ👍👍👍👍
ደሱ በጣም ጎበዝ ነህ
Intro very excellent
ብሩክ excellent plus የሆነ እስክስታ! :)
አጨባጨብህ እራሱ ይበቃል!! :)
Eyayu gedele betam yemewedew zefen new eyayuya hulam yemtekochegh zefagn neh balhebet selam hun❤❤❤
I have watched this, possibly 20 times and in three days
he is a very talented boy👏
አንደኛ ይመችህ
ዋዋዋ ድንቅ ድምጽ
ዋዉዉዉ 👌👌❤️❤️❤️
Wow 🙏👍👍👍
ብሩኬ ምርጡ ብሌንዬ ስወዳችሁ 💚💛❤️
ዋዉበጣምአሪፍ
Beautiful voice
ደሱ... እመቤቴን.. ከድምፁ
መረዋነት.. የስርአቱ... የመድረስ
ስርአቱ.. ይሄ ልጅ.. ይለያል
ስላችሁ.. ሁሉም በጣም ሀንብል ናችው... ደሱ ግን እዚህ ላይያሳየው ... ተለየብኝ.. ክበርልን ..🙏🙏🙏✝️❤️
ይመችህ
የልጁ እንቅስቃሴ ዳኜ ዋሌን ቁርጥ 🥰
ደ ሡ ብሮ ትችላለህ ጎበዝ