ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሀይሌ ጀግናችንየምንግዜም ኩራታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤❤
የምንግዜም ጅግናችን እድሜና ጤና ከሙሉ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር።
ሀይልሻ በርታ ይህን አላዋቂ ሳሚ ወደሚገባው ቦታ ሊላክ ይገባዋል አትሌቲክሱን ለስፖርት ምሁራኔና ለሀገር ወዳድች ቢለቅልን
ከሀይሌ ጋር ወደፊት 💪
ኃይሌ ማለት በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ስፖርት ለአዲሱ የአረንጓዴ ጎርፍ ትውልድ ብርሀን የፈነጠቀ ታላቅ አትሌታችን ነው። ይሄ አሸብር የሚሉት ማፊያ እንኳን የሀይሌን ክብር ዝቅ የማድግ ቀርቶ ለማሞገስ እንኳን ቅንጣት ሞራላዊ ብቃትም ሆነ ስነ-ምግባራዊ መገለጫ የለውም !!!
ሃይሌ አለም የሚያውቀው የዘላለሙ ጀግናችን ነህ። ሃይሌ ይህ ለዝህ ሌባ ሰውየ ማለቴ ለጓድ አሸብርና ግብረአበሮቹ ወደ ቅልንጦ አውርደህ አገራችን ከመፍረስ ታደጋት። እግዝአብሔር ከአንተጋር ነው።
የሀይሌ ጥያቄ የ100M+ ኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ነው።
ሃይሌ እባክህን ይህንን ባለስልጣኖችን በስጦታ እያሳሳተ ያለ ወንበዴ ልኩን አስገባልን ሁለተኛ እንካን ኮሚቴ ይቅርና ካስ ሜዳ እንዳይገባ አድርገው
Ethiopian Hero - Haile G
ወይ አሸብር ከባድ ሰዉ ነው ምን ያህል እረጅም እጅ ቢኖረው ነው እንዲህ አይኑን አፍጥጦ ወረባት አስሮ በማን አለበኝነት የሚንጎማለለው ፣ ወይ አለማፈር
በኢትዮጵያ አትለቲክስ ያሉ ኃላፊዎች ሁሉም ኮራብት የሆኑ የማይረቡ ስብስብ ናቸው። ይህንን ለማወቅ እያንዳንዱ ሰፖርተኛ ጠይቁ
አይሌ.ገዛህኝ.ወዘተ.ጠበቃዎቹ.ሚዲያዎች.ሁሉም.የተባበሩ.እናመሰግናለን.
ኃይሌ ለሌሎች እስፖርት የለህ ስሜትና ቁጭት የበለጠ እንድን ወድህ አድርጎናል ኢትዮጵያ የአንተ አይነቱን ሺ ትውለድ!!!!!!
Jegna jegna jegna haylie haylie haylie yezelalem jegnaye yemonere mstre neh.
Fire & Jail Ethiopian Olympic Committee. What’s wrong with Ashebir Woldegiorgis? Is he corrupt or what?
ሀይሌ ጀግናችን በርታ❤
አብዬ አቤ አቦ እንዴት እንደምትመቸኝ በርታልን ወንድሜ ❤❤❤
Geginachin Berta Endatlakek Kefetari Gar Zenidro Hasabachu Yisakal .Minster Mesrabetun Ersut Awiko Yetegna Bikeseksut New Gudayu !!!Alawaki Tirekm .
አጎጕል የሚነካኳት ይቀጡ እጅና እግራቸው ቄጠማ ይሁን እንጂ እሷ በምን ጥፋቷ በምንስ እዳዋ ትቀጣልች? ሟርቱ ወደነሱው ይመለስ አቦ,,,!! => ክበሪ አገሬ እምዬ,,,!*
አቤ ሳምሪ መቼ ልምጣ ማልያውን ለመዉሰድ
አለን አለን
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በእውቀትህ ቦታህን አግኝተሀል። ሀይሌን ግን ብዙ አቁዋረጥከው። ኢንተርቪው አይመስልም። ከጠቀመህ ብየ የተሰማኝን ፅፌአለሁ።ዶር አሽብር እምባገነን የሆኑት ማንን ተማምነው ነው?
Haila❤❤❤❤
Yazelegn becha አቤ
ወይ ጉድ አሸብር የሲሲሊ ማፊያ አባል ሳይሆን አይቀርም
ፍትህ በቅጣት ሰበብ ሊስተጉአጎል አይገባም :: dr አሸብር የ ኢትዮጵያ ደም መጣጭ መዥገር ነው:: ቀሪ ዘመኑን በእስርቤት ተከርችሞ ማሳለፍ አለበት
❤
😂😢😅😊
Gerami sew nek ato asheber...mn ayent fetata sew bitohon new ye ethiopia hezeb afetiteh yemetahebet...
Lemen gzetegnawu ye Ethiopia tilalek endi ye Ashiber commite newu sport gazetegnochi please lemuyachohu kiber situ
አንተ.ግን.ይሄ.ወራዳ.አሸብረ.በአፉ.ካካ.ሲያረግ.NO.ማለት.ነበረብክ.ፀጥ.ብለክ.ስድቡን.ሲሳደብ.ፈቀድክለት..ሚዲያ.አያዳላም.ስነስነርሃት.ማለት.አለብክ
አንተ ገጤ ጄኖዳይደር
ሀይሌ ጀግናችንየምንግዜም ኩራታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ❤❤❤❤
የምንግዜም ጅግናችን እድሜና ጤና ከሙሉ ከሙሉ ቤተሰብ ጋር።
ሀይልሻ በርታ ይህን አላዋቂ ሳሚ ወደሚገባው ቦታ ሊላክ ይገባዋል አትሌቲክሱን ለስፖርት ምሁራኔና ለሀገር ወዳድች ቢለቅልን
ከሀይሌ ጋር ወደፊት 💪
ኃይሌ ማለት በኢትዮጵያ የአትሌቲክስ ስፖርት ለአዲሱ የአረንጓዴ ጎርፍ ትውልድ ብርሀን የፈነጠቀ ታላቅ አትሌታችን ነው። ይሄ አሸብር የሚሉት ማፊያ እንኳን የሀይሌን ክብር ዝቅ የማድግ ቀርቶ ለማሞገስ እንኳን ቅንጣት ሞራላዊ ብቃትም ሆነ ስነ-ምግባራዊ መገለጫ የለውም !!!
ሃይሌ አለም የሚያውቀው የዘላለሙ ጀግናችን ነህ። ሃይሌ ይህ ለዝህ ሌባ ሰውየ ማለቴ ለጓድ አሸብርና ግብረአበሮቹ ወደ ቅልንጦ አውርደህ አገራችን ከመፍረስ ታደጋት። እግዝአብሔር ከአንተጋር ነው።
የሀይሌ ጥያቄ የ100M+ ኢትዮጵያዊያን ጥያቄ ነው።
ሃይሌ እባክህን ይህንን ባለስልጣኖችን በስጦታ እያሳሳተ ያለ ወንበዴ ልኩን አስገባልን ሁለተኛ እንካን ኮሚቴ ይቅርና ካስ ሜዳ እንዳይገባ አድርገው
Ethiopian Hero - Haile G
ወይ አሸብር ከባድ ሰዉ ነው ምን ያህል እረጅም እጅ ቢኖረው ነው እንዲህ አይኑን አፍጥጦ ወረባት አስሮ በማን አለበኝነት የሚንጎማለለው ፣ ወይ አለማፈር
በኢትዮጵያ አትለቲክስ ያሉ ኃላፊዎች ሁሉም ኮራብት የሆኑ የማይረቡ ስብስብ ናቸው። ይህንን ለማወቅ እያንዳንዱ ሰፖርተኛ ጠይቁ
አይሌ.ገዛህኝ.ወዘተ.ጠበቃዎቹ.ሚዲያዎች.ሁሉም.የተባበሩ.እናመሰግናለን.
ኃይሌ ለሌሎች እስፖርት የለህ ስሜትና ቁጭት የበለጠ እንድን ወድህ አድርጎናል ኢትዮጵያ የአንተ አይነቱን ሺ ትውለድ!!!!!!
Jegna jegna jegna haylie haylie haylie yezelalem jegnaye yemonere mstre neh.
Fire & Jail Ethiopian Olympic Committee. What’s wrong with Ashebir Woldegiorgis? Is he corrupt or what?
ሀይሌ ጀግናችን በርታ❤
አብዬ አቤ አቦ እንዴት እንደምትመቸኝ በርታልን ወንድሜ ❤❤❤
Geginachin Berta Endatlakek Kefetari Gar Zenidro Hasabachu Yisakal .
Minster Mesrabetun Ersut Awiko Yetegna Bikeseksut New Gudayu !!!
Alawaki Tirekm .
አጎጕል የሚነካኳት ይቀጡ እጅና እግራቸው ቄጠማ ይሁን እንጂ እሷ በምን ጥፋቷ በምንስ እዳዋ ትቀጣልች? ሟርቱ ወደነሱው ይመለስ አቦ,,,!!
=> ክበሪ አገሬ እምዬ,,,!*
አቤ ሳምሪ መቼ ልምጣ ማልያውን ለመዉሰድ
አለን አለን
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ። በእውቀትህ ቦታህን አግኝተሀል። ሀይሌን ግን ብዙ አቁዋረጥከው። ኢንተርቪው አይመስልም። ከጠቀመህ ብየ የተሰማኝን ፅፌአለሁ።
ዶር አሽብር እምባገነን የሆኑት ማንን ተማምነው ነው?
Haila❤❤❤❤
Yazelegn becha አቤ
ወይ ጉድ አሸብር የሲሲሊ ማፊያ አባል ሳይሆን አይቀርም
ፍትህ በቅጣት ሰበብ ሊስተጉአጎል አይገባም :: dr አሸብር የ ኢትዮጵያ ደም መጣጭ መዥገር ነው:: ቀሪ ዘመኑን በእስርቤት ተከርችሞ ማሳለፍ አለበት
❤
😂
😢😅😊