Hi Dear Miss Abdu, you did an excellent job - lifting our spirit up in those dark days, Covid-19- I apologise for being late, In any case - I kneel down and kiss your feet for your generosity. I am proud to tell all my life until I left my two Moms, all my neighbours were Wolloye, we were like big extended family. Thanks my Hana, may mother of Jesus be your guardian as you are to fair minded Ethiopian. Thank you for giving me this opportunity, before I die, I am in a palliative care, undergoing Chemotherapy, please look after Ethiopia one of my mother.✝✝☪☪💐💐💯💯💚💚💛💛❤❤🤍🤍🕊🕊
It is what happens to me and how I felt it, I feel better now, As a Nuclear physicist it is weird , it seems your voice - as photon energy get through those cells and disturbed the mutation process. and make these bady cells vulnerable and weak, in any case I assure you , your voice -sonic as it is- has therapeutic element. 💯💯🙏🙏☪☪💐💐💚💚💛💛❤❤
ወሎ ቤተ አማራዎች ስታምሩ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ አንድ አማራ አንድነታችን ሀይላችን ነው ጀግኖች በርቱ
ሀናን እንደ እኔ የሚወዳት 👍👍👍👍ግጩኝ
የት ነሽ
👍
ውይ ሀንየ ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የስራ ዘመንሽን ይባርክልሽ። እባካችሁ ተዋት ሙስሊም ከሆንሽ ዱኣ አርጊ ምትሏት ሰዎች ዳንኪራ ጭፈራ በኦርቶዶክስ ሀማኖትም የተከለከለ ነው። ግን እግዚአብሔር ሲፈጥራት በዚህ መተዳደሪያ ይሁንሽ ብሏት ነው አይነ ሙራዋ ተገልጦ ከዚህ ሁሉ አይን ምትታይ በርቺ በሏት በመጨረሻ ለንስሀ ያብቃት
ዋው አቤትትትት ጉድ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሀኒዬ እንወድሻለን የወሎን ባህል ስሪበትማ አቦ ባህላችንን ስወደው ትክክል እንግዳ ተቀባይ ነን እኛ ወሎየዎች ፍቅር ነን ወሎ የደጋጎች ምድር ዘራችሁ ይብዛ አቦ ወሎየዎች በአጠቃላይ አማራዎች ውስጤ ናችሁ
አማራ ይለምልም አቦ አብብቢ አማራዬ 💚💛❤️ሀገሬ ድመቂ
የአማራዋ ወጣት❤️
ወሎ ያበቀላት
አምባሰል ያፈራት❤️
የውጫሌ ቆንጆ ሀናን አብዱ ኮ ናት❤️
የኔዋ ውብ እህት
ሠላምሽ ይብዛልኝ ሀኒ ባለሽበት
ማሬዋ
Aemin aemin aemin💚💛❤
አሜን አሜን ውድ እህቴ
ደሞሩኝ
አማራ ብለሽ ልትሞች ነውኮ Ethiopia 🇪🇹👈 በይ
አላህ ሂዳአ ይስጣት ለምን ነው የራሳችሁን ወንጀል ተሸክማችሁ እሳን የምትሰድባት ዱአ አድርጉላት ወደራሳ እድትመለስ ወሎ ሙስሊም ክርስታን አብዛሀኛው ጨፋሪ ነው ለምነው ዝም ብላችሁ ዘላችሁ የምትሰድባት የእውነት ዘጋችሁኝ ሲጀመር ሙዚቃ ቤት ምን አስገባችሁ እናተ አላህ የምትፈሩ ከሆነ😂😂😂
ሡብሀን አሏህ የነዚህ ቤተሠቦች ይገርሙኛል አሏህ ይመልሥሺ
anchi mintargi gebashi engida?
Hi Dear Miss Abdu, you did an excellent job - lifting our spirit up in those dark days, Covid-19- I apologise for being late, In any case - I kneel down and kiss your feet for your generosity. I am proud to tell all my life until I left my two Moms, all my neighbours were Wolloye, we were like big extended family. Thanks my Hana, may mother of Jesus be your guardian as you are to fair minded Ethiopian. Thank you for giving me this opportunity, before I die, I am in a palliative care, undergoing Chemotherapy, please look after Ethiopia one of my mother.✝✝☪☪💐💐💯💯💚💚💛💛❤❤🤍🤍🕊🕊
እሷ ሙስሊም ልብሱ በመስቀል የኛ ኢትዮጵያ ይቺ ናት ❤❤❤❤
ወሎ እኮ ፍቅር ነን ሳይጋነን 💚💛❤
@@ሰላምእውነት እውነት ነው እውነትም ፍቅር ናችሁ
@@ሰላምእውነት በጣም እንጅ
am from tigray but i love welo god blessed Ethiopia selamachen yemelselen yedengel lij amen
የኔ ቆንጆ አሜን ሀገራችንን ሰልም ያድርግልን እኛም ውድድ
ዘርኛ ነሽ አትበሉኝና ወሎ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
በወሎየነታችን ዘረኛ ካሉን ይበሉ አሁንም በመሆናችን እንኮራልል❤❤❤
ውድ እህቶቸ ወድሞቸ ስሜታችንን ከመከተል አላህ ይጠብቀን
አምን ያረብ
አሚንንን
አቢን አሚን
ከኔ ጀምሮ
አሚን ያረብ
ይህ ዘመን በጣም ከባድ ነው አላህ ይዘንልን😢💔
በጣም የገረመኝ ኮሜታተሮችነው አባቶ አብድ ሰለሆነብቻ እስላም መስላቹ ዲንይስጣት የምትሉ ያማችዋልግን
ማነው ያለሽ ሙስሊምናትየውጫሌልጂ አሁንያለችበትን እንጃጂ
የኔ ቆንጆ ድምጽ ውበት ቁመና የተማሏ ስጦታ ነው በርች 👌👌👌👌😘😘😘😘😍😍💚💛❤
ዝበይ.
Kuratachin neshi berchiln enodishalen selam ke Robit & Kuwait I love you
@@selma336
ትክክል ማሬ ያገሬ ልጅ
@@አሼናፊ1122 مح ٦ مح ٩🌏زَ
مرحبا ٦ ٦ ص
ወሎየ ባልሆን ኡቆጨኝ ነበር የኔ ቅመም ሀኒቾ
Wollo,Shewa,Gondar,Gojam=1Amhara
We know.
አማራዬ ወለላው በጣም ደስ ይላል ሰው በገዛ ሀገሩ ነፃነቱን ተነፍጎ
የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል ጀግኒት
፨
በበበወሿሾዘ?በር፤፣፣፣በበኩላቸው፣ቨቨቨ
ዋውሐራየ
ዋው
ደስ ስትል በፍጣሪ 😘😘❤️❤️❤️በሷ ምክንያት ወሎየነቴን የባስ እንዲወድ አደርገችኝ ❤️😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የውድ አባቴ ልጅ ነኝ ስትል እባየ እርግፍ አለ አባቴ በጣም የናፈቀኝ
ኢተቅላህ ነፉሲ ተይ አላህን ፍሪ ነገ ሞት አለብን የለየለት አመፀ ተውበት አርጊ ይብቃሽ
እሳስሙስሊም አደለችም የገረመኝ ፈትዋ ይመስል መድረኩን የሞሉት ሙስሊሞችነዉ አላህ ይህድና ሁላችንንም
የወሎ አማራ ነፍጥን ከፈቅር ጋር የያዘ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ በርቱ
Neftin ke fikir gare tiru blehal. Degmeh asmeskirew wogene worariwchina tesfafiwochi le zelalm yiferu
ልዬ ወለዬዎ ቅመም
እንወድሻለን ሀናንየ
ሀናንዋአ ስወዳት ወላሂ
ምርጥ የወሎዋ ቅመም ሃኒየ በርችልን❤️❤️❤️
አላህ:ኢዳውን:ይወፌቅሽ:የኢስላም:ልጂ:ነሽና:፣
ሙስሊም ናት ግማሹ ክርስቲያን ሁናለይ ይላሉ
@@semira1209 አልሆነችም
አልሆነችም ወላሂ እያለች ነዉኮ ሥሚያትማ
ሀኒ የኔ ውድ የወሎ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ ነው ኑሪልኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤🌹❤❤❤❤💕💕
ምንም ሸሪአችን ባይፈቅደው ሳየው ውስጤ ተረበሸብኝ አይ ስደት😢 ከዚያው እያለሁ አልሄድኩም ነበር ከቤቴ ሁኚ ፖሮግራሙን የተከታተልኩት❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ አናመሰግናለን ስለወሎ ትንሽም ቢሆን እድህ ስትናገሬ ደስ አለኝ ኝ ኝ
የኔ ቆጆ ሁሉን አሟልቶ ሰቶሻል ፈጣሪ ይጠብቅህ ደሞቸ ሁሌም ሳቁልኝ እረ ከዚህ በሗላ በቀ በለን ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ የወልደያ ቄስ አየሁ
እውነትም የጥበብ ሰው ሀናን አብዱ ሽ አመት ኑሪልን
ስታምሪ ወሎ ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር
👍👍👍👍
👌👌👌👌👌
የኔዉድ ሀኑዬ ያገሬልጂ የሠፈሬ ሺአመት ኑሪልኝ የኔኩሩ
Egeza beyer yebarkese
Yeni konjo
ሶስተኛዬ ነው ሳየው ውሎ ሀገሬ ናፈቀኝ😭😭😭
አይዞሽ ፍቅር 😓😓😓😓
@@welloyewawelloyewa2025 לו בה
ድንሽን አሰታውሽ እህቴ
እኔ፡የዴሴ፡ልጅ፡ነኝ፡የገራገሩ፡አላህ፡ይጠብቃችሁ፡
አቦ ይመችሽ የወሎዋ ቆንጆ ደሞሁለት የአማራ ጀግኖች ይታዩኛል 1/ፀጋ አራጌ እና ዮሐንስ ቧያለው🙏🙏🙏
It is what happens to me and how I felt it, I feel better now, As a Nuclear physicist it is weird , it seems your voice - as photon energy get through those cells and disturbed the mutation process. and make these bady cells vulnerable and weak, in any case I assure you , your voice -sonic as it is- has therapeutic element. 💯💯🙏🙏☪☪💐💐💚💚💛💛❤❤
ጎጠኛ ነሽ አቦ
አማራ አትልም በጥራቃ ሴትዮ
እኛም እንወዳሻለን ሃኑሻ
ወሎች ፍቅር ብቻ😍😍😍😍😘
አድናቂሽ ነኝ
ሀኒየ አላህ ይመልስሽ
እሮቢ. ወይ ትዝታ
Where is Breri? I missed her.
በዚህ ድምፂሺ ዘምሪ ምንያረጋል ዘፈን
ወሎወችየትናችሁ ሠብሠብበሉ😍😍
አለን
alen
ሢጀመር ምን እሚያሠባሥብ አለ
haniye betam new emitamiriw yimechish
haniye yene wde siwedish berchilign be -ve yemimetutin atisimi esh
ወለዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር፡፡
አላህ ይህዲኪ ሌላ ምንም አልልም እረተይ ዱኒያ ናት አትታለይ እህቴ ሞትን አስታውሽ ሙስሊም ከሆሽ በቃ ተውበት አድርጊ
እረ አትሠማሽም ወዴ ልቧን ብሩ ደፍኖት
በጣም ጅ ወላሂ ሞት ተረስቶል ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀተል ሞዉት ከኸይረኞች አድርገን ያረብ
ሙሥሊም ናትደ እእእ
@@ሱሱወለዬዋያአምባሰሏ ምናቃለሁ ውዴ ወላሂ ስትል ስለሰማሁ ነው ማር
@@ሠላምለኢትዮ ሙስሊም ነበረች ስሟም አሁን ነው የቀየረችው ከድጃ አብዱ ነበር እ
ሀኒ ቆንጆ ስወድሺ ወሎ መሆን መታደል ነው
ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር የምትይ ሁላ ግን ጤና ናችሁ? አሁን ምኑ ነው ደስ ያላችሁ? እኔ ወሎ በመሆኔ ባንድ በኩል ደስ ቢለኝም ባንድ በኩል በጣም የማዝንበት ህዝብ ነው የወሎ ህዝብ ሙስሊሞች ከእስልምና እያፈነገጡ ሙዚቃና ድቤ በማፍቀር የተዘበራረቀ በሽርክ የተተበተበ ህዝብ ማየት እዴት እደሚያሳዝን ቤተሰቦቻችን በምን ሁኔታላይ እዳሉ ምንን እደሚያመልኩ ስታውቁ ነው የሚገባችሁ ወሎ መቸን እያሉ እየተመገኑ በአላህላይ እያጋሩ ሀድራ እያሉ ድቤ እየደበደቡ ሲጨፍሩም ማሻ አላህ ወሎ የፍቅር ሀገር እያላችሁ ቴበረታታላችሁ ታዲያ ይሄ ነው የሚያኮራው? እኔ በየቀኑ የኛ ሀገር ያደኩበት ህብረተሰብ ተሰብስቦ ወሎ መጀን አውላ ሽህ መቸን ምናምን እያሉ በዘለሉ ቁጥር ቅስሜ እደተሰበረ ነው የወሎ እህቶች በስደት ያላችሁ እውነቱን እያወቃችሁ እነሱን በኮሜትና በላይክ እያበረታታችሁ አታጨብጭቡ ትከስራላችሁ መመለስ ካልቻላችሁ ዝም ማለት ይቻላል ዋ ለነፍሳችሁ እነሱ እደሆነ አደዬ ተዘፍቀውበታል አላህ ከገቡበት ሽርክና ሀራም ያውጣቸው
አሚን
ወሎዬዎች 💚💛❤
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለሂራጅኡን የታዳሚው ሙስሊም ይባስ ፂምን አሳድጓ ኮፍያ አድርጓ የዘፈን አጃቢ
እስኪ ቤተሰቦችሽን እና እራስሽን ፈትሽ ቅድሚያ
ሳህ እህቴ ሂዳያ ይስጠን ወሎየ አድነትነዉ እየተባለ መስመርያለፈተግባርነዉ ፈትዋ ያዳምጡ ይመስል ተሰብስበዋል ልቦና ይስጠን ለኛም
እኔኮ ትገርሙኝ አላችሁ አንችእራስሽ ልብሽ እስኪጠፋ እያዳመጥሽ ሌላ ሰዉን ለምን ዘፈነ እምትሉት ነገር ነዉ እማይገባኝ
😂😂😂😂
በጣም ጎበዝ ልጅ ናት የሚቀጥለው ዘፈንሽ የኢትዮጵያ ሴቶች መሆን አለበት ወሎ ብቻ ነው እንዴ ቆንጆ😠😂
😳😳😳ምን ይሉታል ወላሂ እያሉ መስቀል ያለው መልበስ 🙄🙄🙄
የኔ መልከ መልካም ልዕልት ወሎየ ሀኑየ እንቁ
እውነትነው ወሎየወች
ስንዱየ ውደ ነጣም ነው ደጋግሜ ያየሁት ያገሬ ልጂ ጎደኛየ እግዜር ይጠብቅሽ
እኔ እመመኘው ሀገር ሥገባ ደሴ ኮሠርት ሢዘጋጂ መተሽ በአካል እድሰማሽ ነው ሀኒ
ሀናንዬ የኔ ማር ድምፀ መረዋ የወሎን ህዝብ ዘና ፈታ አረግሽው ❤❤😘😘😘
ኢቶባይነቲ ድሜነዉአማርነቲ ኩራቲነዉ
ወሎየወች የትናችሁ ሀናንየተመቸሸኝ
ይመችሽ
ዉሎየወች እስኪ ላኪኪኪአሳበዱት
Beech betam yamiral wud ehitachn kegonder
የኔ ውድ ውድድ ወሎን ምታስጠሪ ልጅ ነሽ ወደፋትም ባንች ወሎ ትጠራለች ከፍም ትላለች ኢንሻ አላህ ስንዱዬ አየሁሽ
True loved place wello people best of luck for Harra project.
እኔየገረመኝ የደረሣወቹ መቀመጥ
ዉዱዋወሎዬ፡የምታምሪዉ፡ተምቦራቦሪበት፡፣አቦ
አንቺ ምርጥ ውብ የወሎ ልእልት ይመችሺ
ወሎየ ማር ፍቅር ፍቅርርርርርር እኮ ነን በዚያ ላይ አማራ ይለምልም ያብብብብብብብብብብ ውድድድድ
Hanna Andu was born to Entertain 💕 She is Such a beautiful and Talented woman
💚🙏💚 በጣም ጡሩ ሓበሻ ሙሉጭ ያለ ባህላችን ቁንጂና ቤት ኣይዞሽ 🇪🇷👍👍👍
ወይ ሀናን ያገሬ ልጅ ሙዚቃ ስትለማመጅ እሮቤት ብዙ ግዜ ትምህርት ቤት ትመጭ ነበር ትዘፍኝ ነበር ስወድሽ
በጣም ትምህርት ቤት
ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ የኔ ውድ የውበ
Wow sweet thank you so much
የን ከማላይ ስወድሽ ሀናንዬ በምን ላግኝሽ ጥበብ ውስጤ ነው
ምርጥ ድምፅ ቁመና መልክ ለዛ አቦ ተመቸሽ ምች ይበልሽ
የኔንቆጆስወድሺ እግዚአብሔር ይጠብቅሺ የአገሬልጅ
አላህ ሂዲያ ይስጥሽ እኔ እሄን አላበረታታም
አዎ ስሟ የሙስሊም የአባቷ ስም ሙስሊም ሁላችንም ኢማን ይወፍቀን ስላየንም ይቅር ይበለን
ደሞም ሙስሊም ናት
እኔም
አወ ሙስሊም ናት ግን እኔ ጋ አንድ ክላስ ተምረናል ውጫሌ ሀይስኩል አሏህ ሂዳያ እድሰጣት ዱአ አድርጉላት ለዱንያ ደስታ ብላ አኼራዋን አትጣ ዱአ አድርጉላት
@@ahlammohammed7146 ሚሥኪን አላህ ይመልሣት
ሀናን ምርጥ ልጅ ሰራሸም የተዋጣለት በርች
የኔ ማር እድሜ ተጤናጋር አብዝቶ ይስጥሺ የኔ ልዩ
እህት ፍቅርን ለወሎ ልጂ ደሜዋ ይመችሺ♥
ይመችሽ ማር
በትክክል ዎለየዎችእግዳአክባሪናቸዉ የእትዮባ ዎሎየዎች ጥላቶቻችንን ያጥፋንን ከምድር ገፅ
አሏህ ይሂዲይክ እህቴ ሙስሊም ከሆንሽ አሏህ ቀልብሽን ይመልስልሽ ኢሻ አሏህ
ዋዉ ሃኒ በጣም ያምራል በርቺ
ሀኒየ ምርጥ ወሎየ ሰወድሽ የኔ ማር
Allahn yematferi endet nege Allah zend yemiyasteykshn comment tsechalesh
Betam ewdeshaln yene yewoll kimtel
ወሎ ቆጀ ያገራችን ኩራት ነሸ የወደ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይሰጣልን
አባተን በስልክ ሳወራ በዕንባ ነዉ ማወራዉ ደግሞ አስታወሽኝ መች ይሁን የማየዉ
እንሻ አላህ ያምራል
ሀኒ ቆንጆ ኮርቸብሻለሁ
የእኔ ቀብራራ ሥወድሽ ማር😘😘😘
ሀንየ የወሎ ቀብራራ❤❤❤💋💋💋
ሀኒ ምርጦ❤
Ere welloyewoch yet nachhu???
ትክክክክል ሃናን አብዱ ወሎየዋ ጆንጆ 💚💛❤👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የኛ ህዝብ ከተማረ የዘመረ ወደደ አዝማሪ አገሪቱን ሞላት አሏህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ
አላህ ይህድሸ ምንሸም አያምር በሰልምናሸ ፂኒ ቶብች
Tenana edeme yisetish our great daughter
ውሎ ባልሆን ይቁጨኝ ነበር
ሀናንየ የኔ ውዲ ደሜ😍😍😍