💥🔴How to prepare the miraculous black cumino oil 💥🔴ተአምረኛው የጥቁር አዝሙድ ዘይት እንዴት እንደምናዘጋጅ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 82

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፀግዬ ጥቁር አዘሙድ ዘይት በጣም አሪፍ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን በርቺልኝ ላይክ ሼር👍👍👍👍❤🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግይዬ እንደሁልግዜ ሳላደንቅሽ አላልፍም እጅግ በጣም ጠቃሚ ቪዲዮ ነው ሰላሳሺ መግባት አለበት በትንሹ ላይክ ሼርርርርርር🙏👍❤️❤️

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @tgyerayawa
    @tgyerayawa 2 ปีที่แล้ว +1

    ስላም ስላም ፅግሺየ እኳን ስላም መጣሺ ጡሩ ስራ ነው በርችልኝ ሀሪፍ ቆይታ ነው የኔ መልካም ዋውውውው በጣም ቆንጆ ነው እሺ እንሙክርው አለን እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ውድ♥♥♥♥♥♥♥

  • @maedtube5222
    @maedtube5222 2 ปีที่แล้ว +1

    ጽግዬ ሰላምሽ ይብዛ፡ የሚገርም ዘይት ነዉ ፡ ጥቁር አዝሙድ እንዳልሸዉ ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነገር ነዉ፤ አሰራሩ ቀላል ስለሆነ እሞክረዋለሁ፡ ስላጋራሽን አመሰግናለሁ፡፡

  • @senitube999
    @senitube999 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ እናታችን ሰላምሸ ይብዛ በለሽበት አሜን እድሜና ጤና ይስጥሽ ፈጣሪ ሰው አገር ያለነውም በሰላም ላገራችን 🇪🇹ያብቃን አሜን ፅጌዬ የእውነት ምርጥ ስራ ነዉ የምታቀርቢልን በጣም እናመሰግናለን እናታችን ፈጣሪ የሰራሽበት እጅ ይባርከው አሜን 🙏

  • @ewnetvlogs5348
    @ewnetvlogs5348 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጉ እኔ እኮ ብያለው ገና ድሮ! ጎበዝ ሴት ነሽ። ። ስንቱን አስተማርሽን ። የዛሬው ደግሞ ብዙዎቻችንን የሚጠቅም ነው እናመሰግናለን ።

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 ปีที่แล้ว +1

    ጽግየ የጥቁር አዝሙድ ጥቅም እንዳልሽው በጣም ብዙ ነው መቀባት እንደሚቻል አላቅም ነበር። በጣም ቆንጆ ነገር ነዉ ያሳየሽን አመሰግናለሁ 👌👌🙏

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ መቼስ አንቺ አስተማሪያችን ነሽ ወይ ጉድ የዛሬዉ ደግሞ ዘርፈ ብዙ የሆነ ጥቅሙም ከዉስጥም ከዉጪም የሆነ ነዉ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን ተባረኪልኝ 💕🙏 ሼር✅

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት እንደማመር

    • @ethiosima
      @ethiosima 2 ปีที่แล้ว

      ቤትሰብ እንሁን

  • @toybamuhyetube709
    @toybamuhyetube709 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም ፅግዬ እማ እና ውድ ኢትዮጵያ እህት ወንድሞች ሰላም ብያለሁ
    ፅግዬ እማ እኔን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም ቆጆ ክፍት ትርትመትነው እማ ከልብ እነመሰግናለን 😍

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጉዬ በጣም አስፈላጊ ነገር በግዢ ራሱ በጣም ውድ ነው እንደዚህ እቤት ውስጥማዘጋደቱ ይመረጣል like like

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጉዬ የኔ እህት በጣም ኮ ልዩ ነሽ ልዩ ጥበብ ነው የሰጠሽ በሁሉም ነገር በጣም በጣም ጎበዝ ለብዙዎቻችን አርአያ የምትሆኝ ነሽ በርቺ የጥቁር አዝሙድ ዘይቱም ሆነ ሳሙናው በጣም ጠቃሚ ነው 👌👍🙏💕

  • @UtopiaTubeAb
    @UtopiaTubeAb 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ፅግሽ 🙏🙏 ሼርርር

  • @sarontube1237
    @sarontube1237 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ፅግዬ የጥቁር አዝሙድ ዘይት እንዴት እንደሚሰራ አላቅም ነበር ለሰጠሽኝ ግንዛቤ ከልብ አመሰግናለው

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @nigatketematube
    @nigatketematube 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅግዬ እናቴ ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ምርጥ ነዉ የጥቁር አዝሙድ ዘይት እኔ ተጠቅሜዋለሁ ምርጥ ነዉ ሼር ላይክ

  • @meleketmereja
    @meleketmereja 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፅግሻዬ እንኳን በሠላም መጣሽ ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ይሁን ዋው እናመሰግናለን

  • @sebrina512
    @sebrina512 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ፅግዬ ሰላምሽ ይብዛልን በጣም ጠቃሚ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ክበሪልኝ

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ፅግዬ በጣም ጠቃሚ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን እንዴት እንደሚሰራ ስላሳየሽን

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ ሁኚን

    • @yefikerkitchen1403
      @yefikerkitchen1403 2 ปีที่แล้ว +1

      @@asenakubelete51 አይባልም ሰው ቪዲዬ ውስጥ እየገቡ

  • @ganjlikc9291
    @ganjlikc9291 2 ปีที่แล้ว +1

    Hi... Your friend here 🤝
    Big Like 60👍
    Very interesting video my friend 💜️
    Keep upload 🙏
    Best wishes from Srilanka 🇱🇰

  • @አቢሲኒያAbyssinia
    @አቢሲኒያAbyssinia 2 ปีที่แล้ว +1

    Tsigheye nice video sharing your skin is glowing 👌💕

  • @munitmo3517
    @munitmo3517 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ሰላም

  • @destayenkemugne3274
    @destayenkemugne3274 2 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam arif ena tekami yehonu ye tekur azemud zeyet new aserare new yasayeshen

  • @Elsafashion752
    @Elsafashion752 2 ปีที่แล้ว +1

    Sei bravissima, poi fare tanti cose.

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅሽ ይባረክ ከልብ እናመሰግናለን።

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

    • @asenakubelete51
      @asenakubelete51 2 ปีที่แล้ว

      እህት በቅንነት ቤተሰብ ሁኚኝ

  • @teshomeghiwot8944
    @teshomeghiwot8944 2 ปีที่แล้ว

    አህታችን ፀጋዬ በጣም እንወድሻለን እናመሰግናለን

  • @MeronSemere
    @MeronSemere 2 ปีที่แล้ว +2

    Per tante cose importanti olio di cumino

  • @metitube5887
    @metitube5887 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ማሚዬ በጣም እሚያምር አሰራር ነዉ ጥቁር አዝሙድ ለፀጉሬ እጠቀመዋለሁ እራሴ ሰርቼ ግን ጠጥቼ ግን አላዉቅም በቃ ልሞክር ማሚዬ ክክክ

  • @Yemenzwerkyoutube1930
    @Yemenzwerkyoutube1930 2 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዝልኝ የኔ ጀግና የምር ብርታቴ ነሽ የስራወችሽ አድናቂ ነኝ 💯✔ ምክንያቱም ኦርጅናል የሆነ ሥራ ነዉ የምር ለካ ጥቁር አዝሙድ ዘይት ይወጣዋል ይገርማል የምር አንደኛ ነሽ ጎበዝ የሰሩ እጆች ይባረኩ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካቺ ይቀጥል ብያለሁ ሸር 👍👏👌💯😍❤

  • @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል
    @ስንታዮህፊደለይኢኺድንግል 2 ปีที่แล้ว +1

    ፀግሸይ እንኮእ ደህና መፃእኪ

  • @ethiosima
    @ethiosima 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አርፍ ነው tsige እናመሰግናለን!!

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ነሽ

  • @nimaademe471
    @nimaademe471 2 ปีที่แล้ว

    ጥሩ አስተማሪ ተባረኪ

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 10 หลายเดือนก่อน

    ፅግዬ በጣም እናመሰግናለን ተባረኪልኝ

  • @znashznash7736
    @znashznash7736 2 ปีที่แล้ว +1

    Lehsanat yhonal

  • @keludishow
    @keludishow 2 ปีที่แล้ว

    ፅጉዬ የሚገርም ነው ስክን ረጋ ያለ ድንቅ የጥቁር አዝሙድ ዘይት ነው ያወጣሽው እውነት ለብዙ ነገር ጠቃሚ ነው ጤናማም ነው በእስፓንጅ ላይ አርገሽ ጊዜ ወስደሽ መስራትሽን ወድጄዋለሁ በርቺልኝ ውዴ ቢዚ ሆኜ በጊዜ ማየት አልቻልኩም 💖💖👍👍🙏

  • @tadiyosbeyen1257
    @tadiyosbeyen1257 2 ปีที่แล้ว

    እጅሽ ይባረክ

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 2 ปีที่แล้ว +1

    አመስግናለሁ

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 2 ปีที่แล้ว +2

    ሚስጥር ልገራችሁ
    በቀላሉ ስኬታማ መሆን ያሰበወን ማሳካት የሚፈልግ ማነዉ ? ይሄን ለማሳካት ብዙ ነገሮች ሊጠይቅ ይችላል ጥራት የሚጠየቅብን መስጠት መገኘት ያሉብንን ቦታዎች ማወቅ የመሳሰሉት ግን ከነዚህ በላይ ዋናዉ እና ትልቁ ሚስጥር ትህትና ነዉ ስኬታማ ሰዉ ዋናዉ ምልክቱ ትሁትነቱ ነዉ በማንኝዉም ሁነታ እዉነተኝ ደስታ ን የምናገኝዉ እኛ ከምንቀበለዉ ሳይሆን ከምንሰጠው ነገር ነዉ ስለዚህ ትህትና መለያህ ይሁን!

  • @Saraabraham393
    @Saraabraham393 10 หลายเดือนก่อน

    Lovely woman beautiful in heart, kind person

  • @znashznash7736
    @znashznash7736 2 ปีที่แล้ว +1

    Zeytu lemn lemn ytekmal?

  • @IlKing_shh
    @IlKing_shh 2 หลายเดือนก่อน

    አመሰግናለሁ ጽግዬ ❤❤

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  2 หลายเดือนก่อน

      @@IlKing_shh ♥️♥️♥️

  • @tube3498
    @tube3498 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ላች ይሁን ፅግየ የምወድሺ የሚገርም ለው መቡናም ጠጣሺው ሪትሺንም ቀባሺው አተላው ደግሞ ለሳሙና እንደት ደስ ይላል ደግሞ ፊትሺን በጣም አሸሺው ግን ሳይታመስ አይቻልም አድርቆ መፍሰት ?

  • @bestrong7327
    @bestrong7327 2 ปีที่แล้ว

    you Are Number One My Best Channel Help Ful Content i can t wait to try💛💛🙏

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 ปีที่แล้ว +1

    ፅጉ ብዙ ጥቅም ያለው አይነት ነው ይህ የጥቁር ከሙን ዘይት ይሞከራል ።