🥕💥Natural carrot oil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 27

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1  ปีที่แล้ว +5

    ሰላም ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች ይህ ዘይት ለማንኛውም ሰውነት እንድሁም ፀጉር ይሆናል የምነግራችሁ ግን በፀሐይ ጊዜ አትቀቡት እኔ ማታ ነው ይምቀባው የወራሁትም ለፈረንጆች መጥቆር ( የኛ አይነት ) ከለር ስለሚፈልጉ ነው ጊዜአችሁ ወስዳችሁ ለምትመለከቱልኝ በሁሉም ነገር ለተባበራችሁኝና ለምታበረታቱኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 ปีที่แล้ว

    ዋዉ👏👏👏ፅግይዬ እንዴት አድርጌ ላድንቅሽ ቢቻል አስር ሺ ላይክ ይገባዋል ይገርማል ካንቺ እጅግ ብዙ እንማራለን ክበሪልኝ ላይክ ሼርርርር👏👍👍👍👍😍

  • @kimemethiopia2731
    @kimemethiopia2731 ปีที่แล้ว

    ፅግዬ ዋው በጣም ቆንጆ የካሮት ዘይት ጠቃም እና ብዙ ዘርፈ ጥቅም ያለው የካሮት ዘይት አዘገጃጀት ሼር ስላረግሽን በጣም አናመሰግናለን 👌🙏👍👏

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 ปีที่แล้ว

    ፅጉዬ የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ ዋው የካሮት ዘይት ከለሩ ብቻ ይበቃል ንፅህናው በደንብ አፅድተሽ አጥበሽ ቆንጆ አርገሽ ሀሪፍ አርግሽ በሎዝ ዘይት ጋር ፡ አፍልተሽ ፣ዋው ምን የመሰለ ዘይት ነው የሰራሽልን ❤ሼር ስላረግሽን እናመሰግናለን ።ላይክ ሼር

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว

    ፅጉ እንዴነሽልኝ ትናነትና ነበር ያየሁት ቪዲዮሽን Busy ሆኜልሽ ሳልኮምት ደሞ ገና ሲታይ እንዴት እንደሚያምር የኔ ባለሞያ ፅድት ያለ አዘገጃጀትሽ አቀማመጡም ጥሩ ነው ያደረግሽው በጣም ምርጥ ዘይት ነው ያዘጋጀሽው like like thanks for sharing ❤❤

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว

    Wow ጥበበኛዋ ብልህ እሴት በጣም ምርጥ ዘይት አሰራር ነው ለአማቶችሽ ያለሽ ክብርና እንክብካቤ የሚደነቅ ነው በልጆችሽ አግኝው ላንችም ጥሩ ምራት ይስጥሽ በፈጣሪ ዘንድም ጥሩ ስንቅ ነው እማዬ ❤

  • @MeronSemere
    @MeronSemere ปีที่แล้ว

    Wow 😳 yemigerem ye karot zeyet new yajegajeshew meret yehon aserare new bravissima 👏❤️

  • @emamah4239
    @emamah4239 ปีที่แล้ว

    እጅግ በጣመረ ጎበዝ ፅግየ እማታመጭው ሥሬ የለሽ በጣም ጥሩ ነገር እያሠረተማርሽ ነው።👍

  • @tube5169
    @tube5169 ปีที่แล้ว

    ፅጌዬ በጣም አሪፍ ነው ከምቀመጥ ያንቺን ቪዲዮ እያየሁ ልሞክር አንዳድ ነገሮችን ወልጄ ከተቀመጥሁ ወዲህ ድብርት ሊገለኝ ነው❤❤

  • @abebesema2091
    @abebesema2091 ปีที่แล้ว

    ከለዉዝ ዘይት በኋላ የጨመሩት ምንድገው

  • @-swtube5575
    @-swtube5575 ปีที่แล้ว

    ዋው amazing 👌👌👌welcome

  • @jonimercy
    @jonimercy ปีที่แล้ว

    ሰላም ላንቺ ይሁን ፅግዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ የካሮት ዘይት ነው የሰራሽው አው ነጮች በጋ ላይ ብራዎን መሆን ይፈልጋሉ ከለሩ ደግሞ ስያምር እጅሽን ይባርከው 😘🥰🙏👌

  • @umoZaharanTube
    @umoZaharanTube ปีที่แล้ว

    ፀግየበጣሳላድቅሽ አላህፍም ብዚ ነገሮን እየሰራሽ ጠቃሚ ታቀርቢልናለሽ እናመሠግናለን

  • @hanawerku
    @hanawerku ปีที่แล้ว

    ሰላም ሰላም ፅግየ የኔ ጀግና ጉበዝ ነሽ ፅግየ

  • @mesiyekidusourael
    @mesiyekidusourael ปีที่แล้ว

    ጽግዬበጣም ምርጥ ነው እናመሠግናለን

  • @mesiGodolyas
    @mesiGodolyas ปีที่แล้ว

    ጽግዬ ጀግኒት 👍

  • @yegeltube8294
    @yegeltube8294 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤እጅሽ ይባረክ ፀግዬ እናመሰግናለን በርቺ

  • @itsMe-kw4hn
    @itsMe-kw4hn ปีที่แล้ว

    Waw ❤️
    ፅግዬ በውድ ዋጋ የምንገዛውን የካሮት ዘይት እንዲ ቡቀላሉ እቤታችን መስራት እንደምንችል ስላሳየሽን በጣም እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ ❤❤❤

  • @አስቴርየንጉሡ
    @አስቴርየንጉሡ ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እህታችን በርቺ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

    • @አስቴርየንጉሡ
      @አስቴርየንጉሡ ปีที่แล้ว

      @@tseghegirmay1 ውዴ ቅድም ገብቼ በደንብ አይቸዋለው እንደውም በ ብርቱካን ልጣጭ የሰራሺውንም ጭምር ተባረኪ 🙏🙏🥰🥰

  • @zeritutube
    @zeritutube ปีที่แล้ว

    ሰላም ፂጉዬ በጣም ጥበበኛ ሴትነሽ ከከሚካል የፀዳ ቅባት ሳሙና አሰራርሽን በጣመነወ የማደቀዉ

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤

  • @mesielfyetube149
    @mesielfyetube149 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ፅግዬዬዬዬ❤

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 ปีที่แล้ว

    @ Tsegheዬ ❤ የማክብርሽ በጣም ልዩ ነው እናመሰግናለን ይህን ልዬ ጥበብ ሰላክፍልሽን ምስጥ በየ የተከታተሉኩት ፅዳትሽ በራሱ ያስደስታል እጅሽን ይባርክ ኑሪልን 🙏

    • @tseghegirmay1
      @tseghegirmay1  ปีที่แล้ว

      የኔ ውድ ክበሪልኝ 🙏

  • @hajerkitchen178
    @hajerkitchen178 ปีที่แล้ว

    Betam enameseginel. Be olive oil or be coconut oil madireg enchilalen?

  • @Bebi27483
    @Bebi27483 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣሽ ፅግዬ የካሮት ቅባት አሰራር በቀላሉ እንዴት መስራት እንድንምንችል ስላሳየሽኝ አመሰግናለሁ ላይክ ሼር