ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አገር ቤት ውቀጡልኝ አዘጋጁልኝ ከማለት በቀላሉ በማሽን እራሳችን ማዘጋጀትም ይቻላል ልካስ ዋው እናመሰግናለን
ፅሑፍ በሌለው ወረቀት ተጠቀሚ ፁሁፉ የተፃፈበት ክሚካል መጥፎ ነው ::ሞያሽ በጣም አሪፊ ነው
ያገሬ ልጆች ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ ።
አሜን ነጭ አዝሙት ይታጠባል እንዴ በጣም ደቃቅ ስለሆነ
@@astekastek1000 አይታጠብም
ዜድዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች
በእውነት ነው የምልሽ በጣም ባለሞያ ነሽ ሌላ የማይረባ ነገር ከማየት እንዳንቺ ያሉ ጎበዞችን እያየሁ ሞያ ብማር ደስ ነው የሚልለኝ
ሲቁላላ ነው የሚጨመረው መቸ ነው. እናመሰግናለን በርች ጥሩ ሞያ ነው
እናመሰግናለን
thank you
ዋው ቆንጆ ነው ግን ከምን ነው ምገባ እህት ንገረኝ
ነጭ ሽኩርቱ የደረቀ ነው? ሲታይ እርጥብ ይመስላል
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
ግን በሶቢላ ገረብ አገር አለ ወዴ ንገሪኝ ሰሙን የኔ መልካም
Thank you👍
Began yamiral enameseginalen
Thank you. Z
ዜድዬ አመሰግናለሁ የኔውድ በጣም ቆንጆ ነውነጭ ሽንኩርት እንዴት ነው ማድረቅ የሚቻለው?አመሠግናለሁ
ሀና ሀና በፀሀይ ወይምበኦቨነ እኔ እኔ በፀሀይና በምጣድ ነው የሰራሁት ከተመቸኝ ቪዲዮ እሰራዋለሁ
@@zedhabeshafood2518 አመሰግናለሁ ዜድዬ
For what purpose we uses it for wete or what?
በጣም አሪፍ ነው
Betam konjo new. Thank you
ይሄ በምን ወጥ ይገባል በማንኛውም ወጥ ይገባል አልጫ እና ሰላጣ ጨሜሮ መልሺልኝ
Astek Astek በርበሬ ለሚገባባቸው ምግቦች ሁሉ ይገባል።
@@zedhabeshafood2518 እሺ የኔ ማርበርቺ ውድድ
አልጫ ሲሰራ አብዛኛው ሰው ይጠቀማል ግን ጥቁር አዝሙድ ስላለው ለቀይም ማቁላይ ይሁናል
@@hirutfekadu4629 እሺ ማር
Thanks
Zedye it is good
ጎበዝ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Danke 😘❤️
ጥቁር አዝሙድ በቂ ነው
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤗😘
❤️🙏👍
ዋው በጣም አሪፍ ነው ዜድዬ በርቺልን💝
Nice
አመስግናለሁ
ባለሞያ የሴት ቁነጮ ወዴ ላይክ
ነጭ አዝሙድ በአረብኛ ምንድን ነው የሚባለው
ሀባ ሦዳ
ስምስም አቢያጥ ነዉ
@@tubegdgg1833 ይሄማ ጥቁሩ ነዉ
ጥሩ ነዉ ደስ እሚል ነዉ በርች
በርካ ሁኚ
የቅመማ ቅመሞች ስም እና ዕውቀት ለእኛ ግልጽ እንዲሆንልን የቅመማ ቅመሞችን ስም አብራርተው በመንገድ ላይ እንዲጽፉልኝ እወዳለሁ።
ነጭ አዝሙድ ይቀርሻል
Hirut Frkadu እሺ
አገር ቤት ውቀጡልኝ አዘጋጁልኝ ከማለት በቀላሉ በማሽን እራሳችን ማዘጋጀትም ይቻላል ልካስ ዋው እናመሰግናለን
ፅሑፍ በሌለው ወረቀት ተጠቀሚ ፁሁፉ የተፃፈበት ክሚካል መጥፎ ነው ::ሞያሽ በጣም አሪፊ ነው
ያገሬ ልጆች ሰላምና ጤና ይብዛላችሁ ።
አሜን ነጭ አዝሙት ይታጠባል እንዴ በጣም ደቃቅ ስለሆነ
@@astekastek1000 አይታጠብም
ዜድዬ የኔ ውድ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን በርች
በእውነት ነው የምልሽ በጣም ባለሞያ ነሽ ሌላ የማይረባ ነገር ከማየት እንዳንቺ ያሉ ጎበዞችን እያየሁ ሞያ ብማር ደስ ነው የሚልለኝ
ሲቁላላ ነው የሚጨመረው መቸ ነው. እናመሰግናለን በርች ጥሩ ሞያ ነው
እናመሰግናለን
thank you
ዋው ቆንጆ ነው ግን ከምን ነው ምገባ እህት ንገረኝ
ነጭ ሽኩርቱ የደረቀ ነው? ሲታይ እርጥብ ይመስላል
በጣም አሪፍ ነዉ እናመሠግናለን
ግን በሶቢላ ገረብ አገር አለ ወዴ ንገሪኝ ሰሙን የኔ መልካም
Thank you👍
Began yamiral enameseginalen
Thank you. Z
ዜድዬ አመሰግናለሁ የኔውድ በጣም ቆንጆ ነው
ነጭ ሽንኩርት እንዴት ነው ማድረቅ የሚቻለው?
አመሠግናለሁ
ሀና ሀና በፀሀይ ወይምበኦቨነ እኔ እኔ በፀሀይና በምጣድ ነው የሰራሁት ከተመቸኝ ቪዲዮ እሰራዋለሁ
@@zedhabeshafood2518
አመሰግናለሁ ዜድዬ