ሞናሊዛ፣ ወርቃማው ቀመር፣ አጃኢብ ነው፣ ፊታችን ላይ ያለው ቀመር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024
  • ከሰማይ እስከ ምድር የተዘረጋው ወርቃማው ቀመር

ความคิดเห็น • 123

  • @admassiebelete9658
    @admassiebelete9658 ปีที่แล้ว +29

    የእግዚአብሔር ስራ ሁሉ ድንቅ ነው። ፈጣሪ እያንዳንዷን ነገር ሲፈጥርም በምክንያት ነው። አንተ መምህራችን ደግሞ እኛ ያላስተዋልነውን እንድናስተውል የፈጣሪ ስጦታችን ነህ!! ተባረክ!!!

  • @ethioeritrea2350
    @ethioeritrea2350 ปีที่แล้ว +12

    ከአሰልች ዜና አውጥተህ በምናብ የምታሳፍፈኝ የምታስደንቀኝ በጉጉት የመሰጠብቅህ በህይወት እና በነፍስ መሀል ተፈጥሮን የምታስቃኝ ልዩ ድንቅ ሰው መምህሬ እርጅም እድሜ ጤና ይስጥልኝ ❤🙏

  • @hymanotdejene783
    @hymanotdejene783 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ድንቅ ሥራዎች እፁብ ድንቅ ነው፣ መምህራችን አንተ ግን እራስህ መፅሀፍ ነህ እኮ ፀጋውን ይብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ምንም ያልታየን ጥበብ እየገለጡ ስለሚያስተምሩን። የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው።

  • @נגאליןוונדמאגיין
    @נגאליןוונדמאגיין ปีที่แล้ว +8

    ያብዛል እንደ አንተ ዓይነት ሙህር ለእማማ ኢትዮጵያ🙏🏿

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ጥቡቡን አብዝቶ ይግለፅልህ መምህር በውነት በህወት ና በነፍስ ያለውን ድንቅ ምስጢር እንድናውቅ እያደረከን ነው ተባረክ🙏

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን እርሶን የመሰለ እንቁ የሆኑ መምህር ለሰጠን እግዚአብሔር አሁንም ጥበቡን ማስተዋልን ለሁላችንም ይስጠን እኛም እንወዶታለን ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁን😘💖😍🙏🙏🙏

  • @kleabmerha7503
    @kleabmerha7503 ปีที่แล้ว +2

    በርታልን መምህራችን መቼም ጥሩ እና ትምህርት አዘል ነገር ያላቸው ፔጆች ባዶ ናቸው ብዙ ተመልካች የላቸውም በርታልን

  • @iandi907
    @iandi907 ปีที่แล้ว +4

    ዶ/ር ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ፣ የኦርቶዶክሳውያን የጥበብ ልክን ስላሳየህን እናመሰግንሀለን

  • @ሰላምነሽደስታ
    @ሰላምነሽደስታ ปีที่แล้ว

    መምህር እንዴት ሰነበትክ ፀጋውን መድሀኒከለም ያብዛልህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔ ምንም ባልሰራቨትም ለልጆቼ ይሆናል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ኦላየን ስልጠና መሰልጠን እፈልጋለሁ ከባህር ዳር

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ስለአያሉ አሰራርህ ክበር ተመስገን
    አባቶቻችን እግዚአብሔር አብዝቶ ጥበቡ ይስጣችሁ

  • @dawitberhanu7498
    @dawitberhanu7498 ปีที่แล้ว

    እንዴት መታደል ነዉ ሁሌም ያንተ እይታዎች እጅግ የሚገርሙ ናቸዉ እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር።

  • @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
    @ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመኖትን ይባርከው መምህራችን

  • @genetlemma8101
    @genetlemma8101 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሮዳሐስ እንኳን ደህና መጣህ ስለምትሰጠን ዕዉቀት እናመሰግናለን

  • @amanciv4416
    @amanciv4416 ปีที่แล้ว +4

    ጠቢብ ሮዳስ ለትመልዕ ፍኖተ አእምሮ አእምሮ፤ አርዌ ቤተ ማኒ እኩይ ምንተኒ ኢያደንግፅከ ስውሮ፡፡

  • @wubitteklu815
    @wubitteklu815 ปีที่แล้ว +6

    በህይወት በጤና ያቆይልን።

  • @yaredhilemeskel5395
    @yaredhilemeskel5395 ปีที่แล้ว +1

    ቃል ህይወት ያሰማልን ዶ/ር

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 ปีที่แล้ว

    ግሩም ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ!!

  • @getutube6678
    @getutube6678 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @aynimoke9859
    @aynimoke9859 ปีที่แล้ว

    ቃለህይዎትን ያሰማልን ውዱ መምህራችን

  • @wakenaadugna2762
    @wakenaadugna2762 ปีที่แล้ว +1

    የትውልዱ ቀዳሚ ፈጣሪ ይጠብቅክ

  • @bekalutadele5278
    @bekalutadele5278 ปีที่แล้ว

    መጋቤ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሠ የኢትዮጵያ እንቁ በርታልን እንወድሐለን

  • @shewitgaym7235
    @shewitgaym7235 ปีที่แล้ว

    እውነት በጣም ነው የማደንቅህ እግዚኣብሄር ኣድሎ ሰጥቶሃል።

  • @sebsebetenkir5520
    @sebsebetenkir5520 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር በእውነት እድሜህ ያርዝመው ልዮ ነው

  • @michaelbeyene4361
    @michaelbeyene4361 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ውድድድድድ ነው የማደርግህ ድምፅህ ራሱ ደስ ይለኛል።

  • @Damu6.
    @Damu6. ปีที่แล้ว +2

    ሰላም ለርስዎ መምህር🙏🙏🙏
    በሀገሬ የፊልም ኢንደስትሪ በአጠቃላይ ከጥቂት አስተዋይ ባለሙያዎች ዉጪ በሙሉ እየሞተ ይገኛል ።ብዙ ጊዜ የመምህርነት ገጸ ባህሪ ላይ የማስተማር ሲን ላይ ሲደርሱ በክላሲካል ያልፉታል ምክንያቱም ከቀልድና ከፌዝ ዉጪ ሌላ ነገር ማሰብ ባለመቻላቸዉ ነዉ ይሄ ሀሳብ ለጥቂት ባለሙያዎች ለምሳሌ ደሞዝ ጎሽምን የመሰሉ ጥበብን ለትዉልድ ማስተማር የሚሹትን አያካትትም ። ሆኖም ከርስዎ ፕሮግራሞች ብዙ ሀሳብን መስራት ማስተማር እንደሚችሉ አምናለዉ ምናልባት በፊልም ሙያ ዉስጥ ያላችሁ እባካችሁ ለአመታት ፌዝ ብቻ አሳያችሁን የሀገሬን ጥበብ አንቡ ትዉልድ ህጻናትን አስተምሩ እድሉ አላችሁ ።ያራዳ ቋንቋ እዉቀት አይሆነንም። ሁሌ በልቤ የሚዞር ሀሳብ በመሆኑ ዛሬ ተነፈስኩት ካጠፋሁ ይቅርታ 🙏
    ዩቶጲያ
    በእናት መንገድ
    ረቡኒ...
    ።የመሳሰሉ መልካም አስተማሪ አመራማሪ ነገር አሳዩን ። እናመሠግናለን መምህር🙏

  • @birtukanzeleke7992
    @birtukanzeleke7992 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ እግዚአብሔር ስራው ሁሉ ድንቅ ነው አባቶቻችን በእምነት የጸኑ ስለሆኑ ጥበብ ከእነርሱ ጋር ነበር ጥበብ እግዚአብሔር ነውና :: ዶክተር ሮዳስ ምስጋናዬ ከልብ ነው ::

  • @luchiniguss8191
    @luchiniguss8191 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ቃለ ህይወት ያሰማልን። መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን።
    I learned about the Golden ratio couple month ago.
    It’s absolutely fascinating to learn that Fi actually is proofing God’s The Almighty power exists.
    Glory to God.

  • @yaredhailemariam8047
    @yaredhailemariam8047 ปีที่แล้ว

    በጣም ፣እናመሠግናለን። ጥንታዊ
    💚💛❤️

  • @Aleph_27
    @Aleph_27 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶክተር እጅግ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር አክሎ ጥበቡን እዉቀቱን ይስጥልን፡፡

  • @alem2334
    @alem2334 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን

  • @getachewwoldegiyorgis8128
    @getachewwoldegiyorgis8128 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @simdela4785
    @simdela4785 ปีที่แล้ว +2

    ተባረኽ ነዚ ዘፍለጥካና!!

  • @hundetafa4450
    @hundetafa4450 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ይህን ለመረዳት ?
    አእምሮ በቅን ሃሳቦች የተመላ መሆን ይጠይቃል :: እስዎ የእግዚአብሔር ፀጋ አርፎቦት መሆን አለበት ::

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ዶ ር ድንቅ ትምህርት

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 ปีที่แล้ว

    ቅድስት ስላሴ የፍጥረታትን ነገር ሁሉ ይግለጽልወት መምህር። እግዚአብሔር ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @elsabethaddisu9030
    @elsabethaddisu9030 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ እጅግ እጅግ ግሩም ነገር ነው ያስተማርከንና ያሳየህን መምህራችን ተባርክልን 😇❤️🙏😇

  • @raheltekie4797
    @raheltekie4797 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን። ኦን ላይን ትምህረት እንዴት እምዘገባለሁ።?

  • @asfaw96
    @asfaw96 ปีที่แล้ว

    ሰላም መምህርችን ሰላምህ ይብዛ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን::

  • @AynetawTamene
    @AynetawTamene หลายเดือนก่อน

    አባታችን ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እድሚ ና ጤና እግዚአብሔር ይስጥህ እላለሁ

  • @talakituaethiopia1119
    @talakituaethiopia1119 ปีที่แล้ว

    እጹብ ፫ ብያለሁ ሌላ ምን ይባላል እግዚአብሔር ይመስገን እጹብ አድርጎ ስለፈጠረን መምህር ስለርሶ መናገር ቃላቶች ስለሚያጥሩኝ ፈጣሪ ጸጋውን ጥበቡን ጩምሮ ያልብስዎት❤🌻

  • @beremberasghebru5808
    @beremberasghebru5808 ปีที่แล้ว +1

    Doctor,thank you for giving us an conditional love.

  • @joyatube5364
    @joyatube5364 ปีที่แล้ว +1

    ክብራቸው ይመለስልን ድንቆች ነበሩ

  • @ytak9972
    @ytak9972 ปีที่แล้ว

    endet agatami lehon yichlal yihe. woooow!!! i am blown away

  • @bishok7515
    @bishok7515 ปีที่แล้ว

    Hi Dr. Rodas, what's the meaning of seeing Diamond shapes, hexagons, and infinity signs every where

  • @fikreworkneh8503
    @fikreworkneh8503 ปีที่แล้ว

    You are amazing our Orthodox brothers! May God bless you!

  • @shimela-369
    @shimela-369 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesgen Egziabher Yistilin. Enamesegnalen.

  • @alebachewgurba2931
    @alebachewgurba2931 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ፈጣሪ ይባርክህ በርታልን!!!!

  • @selamambaye9329
    @selamambaye9329 ปีที่แล้ว

    Enamesegnalen memhir rezim edme ena tena yistlen.

  • @abiyotaschalew6269
    @abiyotaschalew6269 ปีที่แล้ว

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው እስቲ ስለ አስትሮኖሚ ስራልን

  • @natawesome5612
    @natawesome5612 ปีที่แล้ว

    Egziabher yimesghen ere tebarekulin Ende ene yet neberku afen kefiche eyesemswuh new ere ebakiwatin Megabe Dr. Rodas,online lay mastemar sijemiru enem memar efeligalehu. Ye Egzibher sim yikiber yimesghen. Ersuwon degmo edmena tena yisitilin.

  • @truthprevail8939
    @truthprevail8939 ปีที่แล้ว +2

    ኢትዮጵያውያን ይህን አይነት ቀደምት እውቀት የነበረን መሆኑ እጅግ ያስገርማል ። በተለይ ፊደሎቻችን በቀመር እንዴት እንደተሰየሙ አሰገራሚና ምንም እውቀት የሌለን ሰዎች እግዚአብሔርን ከመፍራታችን የተነሳ ይህን ስንሰማ ጥንቁልና የሚመስለን እኔን ጨምሮ ብዙዎች ነን ! አሁን ግን እያበራህልን ያለ መስሎ ይታየኛል !! ኢትዮጵያውያን እንዴት እንዲህ አይነት እውቀት ሊኖረን ቻለ የሚለው በራሱ አስገራሚ ነው ! ይህም የኢትዮጵያን ቀደምትነት የሚያሳይ ነው ! አንተም ይህ የኢትዮጵያ እውቀት በዚህ በአዲስ ትውልድ እንዳይጠፋ የምታደርገው ጥረት እጅግ ደስ ይላል !! አስፈሪ የሚሆንብንና ሳይታወቅ ወደ መናፍስቱ አለም የሚከት መስሎ የሚታየኝ ደብተራዎች ዝናብ ያዘንባሉ የሚለውና እጽ ይዘው የሚሰወሩ ሰዎች የሚባለው ምን አይነት እጽ ቢሆን ነው !! ኤልያስ ወደ እግዚአብሔር ጸለየ ዝናብን አዘነበ ስለሚል ! ደብተራዎች ብዙ የሚታሙበትም ከሰይጣን እየተዋረሱ በአንደርቢ እንዲሁም በመተት ሰው ለመግደል ይጠቀሙበታል ስለሚባል እነሱ በእግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ውስጥ ከሆኑ ይሄ እንዴት ይሆናል የሚል ነገር አለና እንደዚህ አይነት ነገሮች በደንብ የሚብራሩበትን መንገድ ብታመቻች ጥሩ ነው !!

  • @tibebemenkir2893
    @tibebemenkir2893 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥዎት: የቅድስት ሀገር የኢትዮጵያ አምላክ የሀገራችንን ትንሳዔ እና የሕዝቧን በቀደሙት ኢትዮጵያውያን መንገድ የመሄድ ትንሳዔ ያሳይዎት

  • @astergabreab8753
    @astergabreab8753 ปีที่แล้ว

    It is very amazing. I wish you long life and thanks a million for sharing

  • @bellav6686
    @bellav6686 ปีที่แล้ว

    I just pray for you you such amazing person wow great information i always learn incredible things in my opinion Gizza build by our real ethiopian people that time the new generation prefer to sell the country any way about the online class im very interested with pay or not im ready to take the knowledge also how can we buy the book you show us online and a book titled please and thank you in advance our teacher

  • @bethlehemterefe2990
    @bethlehemterefe2990 ปีที่แล้ว

    Doctor, please tell us about quantum mechanics also?

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 ปีที่แล้ว

    Wow top notch information.... thank you

  • @Hawassabellema
    @Hawassabellema ปีที่แล้ว

    I’m blessed for subscribing you! You’re amazing and I love your contents!!

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meskeremnisrane5515
    @meskeremnisrane5515 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ethioanimation3898
    @ethioanimation3898 ปีที่แล้ว

    ዶ/ር ይህንን ቪዲዮ ለማየት እንዴት እንደምወጣ አታውቅም ስለ ወርቃማው ክፍል መሞከር የጀመርኩት ስነ-ህንፃ መማር ስጀምር ነው እና ሁሉም ነገር ከባህሌ እና እምነቴ ጋር እንዴት እንደሚያያዝ ለማወቅ ጓጉቼ ነበር እናም ይህን ቪዲዮ ስለሰራህ በጣም አመሰግናለሁ

  • @asnakech7666
    @asnakech7666 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @armageddeon928
    @armageddeon928 ปีที่แล้ว

    ምንስ ለማለት እችላልሁ ብችልስ የት ድፍረትን አገኛለሁ ...ብቻ እድምና ጥና

  • @benyamagonafer9091
    @benyamagonafer9091 ปีที่แล้ว

    Kalehewot yasemalen denq temehert memeher.

  • @tsionshewarega1698
    @tsionshewarega1698 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው በአሁን ዘመን አፍንጫና ከንፈርን የሚያሰሩትን አይመለከትም የሰይጣን ዲያብሎስን ስራ አያችሁት አይደለም ከዚህ ፀጋ ሲያስወጣቸው

  • @m0nikaamulgetaa76
    @m0nikaamulgetaa76 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiwot yasamalin mamihrachin

  • @ayehegngeta977
    @ayehegngeta977 ปีที่แล้ว

    UR POINT OF VIEW IS QUITE AMZING

  • @kidusayele5181
    @kidusayele5181 ปีที่แล้ว

    Dr please sle psychologist carl jung research video sraln

  • @sahleshibru4759
    @sahleshibru4759 ปีที่แล้ว

    thanks doctor

  • @robelbiniyam4144
    @robelbiniyam4144 ปีที่แล้ว

    Pls tell us about the infinity symbol ♾ with our ancient teaching

  • @FelekeAtaley
    @FelekeAtaley 3 หลายเดือนก่อน

    Ena ahun tmhrtu tejemere doctor

  • @babeema
    @babeema ปีที่แล้ว

    How come you left out the 108?

  • @Damu6.
    @Damu6. ปีที่แล้ว

    ይሄን ወርቃማ ጥምዝ በዚ ዘመን ላይ በክፉ መገለጫ ወይም ስድስ ስልሳ ስድስት ለሚለዉ ሲምቦል ሲጠቀሙት እናያለን ስለዚ ይህን ወርቃማ ምልክት ጥበቡን ለመከለለ እና ሰዎች በክፉ እንዲያስቡት ነዉ ወይስ ሌላ ምክንያት አለ ? መምህር ስለዚህ ልዩነትና አንድነት እንደሚያስተምሩን አምናለዉ አመሰግናለዉ🙏🙏

  • @elizabethsolomon1254
    @elizabethsolomon1254 ปีที่แล้ว +1

    Thank you so much 💚💛❤️

  • @accessaccount2570
    @accessaccount2570 ปีที่แล้ว

    ጥንቁልና ነው እባክህ

  • @tube-xn7xt
    @tube-xn7xt ปีที่แล้ว

    መምህር የሚያቀርቡልን ነገር ሁሌ ድንቅ ነው ግን እርስዎ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ ትኩረትዎን ያን ያክልም ለህይወታችን አስፈላጊ ባልሆነ የከዋክብት እና ሌሎች ከመዳን ህይወታችን ጋር ያልተገናኙ ምርምሮችም ሆነ ትምህርቶች ላይ ትኩረት ማድረግዎ ለምን እንደሆነ አልገባኝም በዛ ላይ ለምንድን ያለዎትን ተፅዕኖ ተጠቅመው ስለ ወገኖቻችን እልቂት መሳደድ እና እንግልት አንድም ነገር እንኳን ሲሉ ሰምቸ አላውቅም....እና እባክዎትን እውቀትም በሰላም ጊዜ ነው....አንድ ነገር ይበሉ.....

  • @imblessed5731
    @imblessed5731 ปีที่แล้ว

    please I would like to take the online classes very interesting!

  • @melizsweet
    @melizsweet ปีที่แล้ว +1

    Endet new online menemezegebewu?

  • @musiclyrics6756
    @musiclyrics6756 ปีที่แล้ว

    Betam asdenaki temehert memeher l, keberu yesfa

  • @gebremeskeldegwale3050
    @gebremeskeldegwale3050 ปีที่แล้ว

    መመራመር መፈላሰፍ ኃጢዓት ባይመስለኝም እግዚአብሔር በሒሳብ ሚሰራ አይመስለኝም ወይም የመንፈስ ቅዱስ ቀመር በሰዎች ዘንድ እንዴት ሊታወቅ ይችላል?። በዛም ላይ አብዛኞቹ የግሪክ ፈላስፎች እግዚአብሔርን በመጻረር የኖሩ ናቸው።
    በምዕራባውያን ዘንድ እየተስፋፋ የመጣው ዘመናዊ ጥንቆላም ከዚህ ምርምር የመነጨ ይመስለኛል። እናም ወደ ጣኦት አምልኮ እንዳይወስደን እፈራለሁ። የመንፈስ ቅዱስ ስራ በሒሳብ ቀመር ይገለጣል ብሎ ማመን ከባድ ነገር ነው።
    ደግሞም ከሚገባን በላይ መመራመር (ልክ ዛሬ በምዕራባውያን ዘንድ እንዳለው) ከአራቱ ታታላቅ ኃጣውዕ አንዱ ይመስለኛል። በእግዚአብሔር የሚያምን ሰው ያለ መንፈስ ቅዱስ መሪነት እስከምን ነው መመራመር ያለበት? የግሪክ ፈላስፎችንና የሒሳብ ወይም የቀመር አዋቂዎችን መንፈስ ቅዱስ መርቷቸዋል ብየ አላምንም።
    ይቅር ይበሉኝ ይጸልዩልኝ መምህሬ እባክዎትን

  • @kindalem
    @kindalem ปีที่แล้ว

    ትምህርቱ ሲትጀምር ዶ/ር አስታውቀን በዚህ ሊንክ "youtube.com/@diakonkindemikael716".

  • @kasfika
    @kasfika ปีที่แล้ว

    Belgian Gynecologist also discovered it in human uterus where the average length of woman's uterus at their most fertile age 16-20 years corresponds to 1.6

  • @girmayekumlachew7322
    @girmayekumlachew7322 ปีที่แล้ว

    ዘ ዳቪንቼ ኮድ የሚባለው ልብወለድ መፅሃፍ ላይ ስለ ፊቦናቺ ቀመር እና ስለ ፋይ ተብራርቷል፤ ዳቪንቼ የመጨረሻው ራትን ሁለት ጊዜ ስለሳለበት ብታብራልን መጋቢ ዶ/ር ሮዳስ

  • @itzprogamer1014
    @itzprogamer1014 ปีที่แล้ว

    It's very interesting

  • @atekeletfiker3101
    @atekeletfiker3101 ปีที่แล้ว

    Ene memar felegalew 😍

  • @abtsegaye0414
    @abtsegaye0414 ปีที่แล้ว +1

    Ena meche nw oline class yemjamerw

    • @abtsegaye0414
      @abtsegaye0414 ปีที่แล้ว

      Ena Docter ዝግጅቱን ስጨርስ አሳወቀኝ

  • @tigestnigussie2705
    @tigestnigussie2705 ปีที่แล้ว +1

    Memerachen Inkwan selam.Mexu😍😍❤❤

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 ปีที่แล้ว

    እኔ አንድ ነገር ግርም ይለኛል እኛ ሰወች ስንሳሳት ስናጠፋ ሰይጣን አሳስቶን እርኩስ መንፈስ አድሮባቸው ነው እደዚህ የሆኑት እንላለን እኛን እደዚህ ሰይጣን አሳስቶን ካልን እራሱን ሰይጣንን ከመጀመርያው ጥፋት እዲያጠፋ ማን አሳሳተው መልስ ብትሰጡኚ ደስ ይለኛል እርግጠኛ ነሆነ መልስ

    • @ዘለአለምጎርፉ
      @ዘለአለምጎርፉ ปีที่แล้ว

      Abuhe leheset maletm yeheset abata yetbalw dabilos new eji adam aydelem

  • @kindalem
    @kindalem ปีที่แล้ว

    ያ 10 እንዴት ሊሆን ቻለ?
    ወደ ታች ስንቆጥረው የ 10 የሚሆነው ዘ እና ዠ ተዘለው ነው??

    • @drrodastadeseandromeda9034
      @drrodastadeseandromeda9034  ปีที่แล้ว +3

      በ አ በ ገ ደ የፊደል ሰሌዳ ነው 888 መጽሐፍ በስፋት ያስረዳል ያንብቡት

    • @kindalem
      @kindalem ปีที่แล้ว

      @@drrodastadeseandromeda9034 እሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @destawabate6435
    @destawabate6435 ปีที่แล้ว

    Ye kurtosis Ken sew nehi

  • @Ja-yasteseryal
    @Ja-yasteseryal ปีที่แล้ว

    ኧረ ኡ ማስታወቂያው ብዛቱ ቆይ ባይኖርስ🙄

  • @abrahamwuhib6374
    @abrahamwuhib6374 ปีที่แล้ว

    ከልቤ እወድሃለሁ አመሰግንሃለሁ

  • @wintamaru9186
    @wintamaru9186 ปีที่แล้ว

    Wow👏👏👏

  • @yisahak
    @yisahak ปีที่แล้ว

    Golden ratio=( 1±√5)/2

  • @brukbruk6003
    @brukbruk6003 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤

  • @fevenfkr5087
    @fevenfkr5087 ปีที่แล้ว

    ያ+ህ÷ዌ+ህ እንደዚ 1.36ይመጣል ለምን ያ እና ዌ እና ህ እና ህ ን ብቻ ለምን እንደምራለን የሆነ ጥያቄ ስለፈጠረብኝ ነው ማብራሪያ ካለው ትንሽ ብታብራራው

  • @mengistufetene8521
    @mengistufetene8521 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ቢፈቅድ ኦንላይን መማር እፈልጋለሁ።

  • @MhretBaby
    @MhretBaby 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @feyoderajone3349
    @feyoderajone3349 ปีที่แล้ว

    Dr i known u know so money thinhs but u hiding the point .... i don't know why why for example seli eferatisi wonzi

  • @mahltube7633
    @mahltube7633 ปีที่แล้ว

    👍👍👍👍👍👍👍