ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወይኔ መምህር ገጠመኙ ደስ ይላል አንድ ነገር ልንገርህ ትላንት ማታ ባርቶስ ፀሎት በአዉድዪ ከፋቼ ልጄን እያስተኛዉ እያዳመጥኩኝ አይኔን ጨፋኜ አልተኛሁም በአይኔ ህልናዪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ልክ አንተ ከጀርባ የለጠፋከዉን ሆና በአይኔ ህልናዪ አየኃት በጣም ደንግጫ አዉነት እመቤቴን አየኃት ብዬ ፀሎቴን ጨርሼ ተኛዉ እና ጠዋት ስነሳ ገጠመኝ ስከፋት ኪዳነምህረትን ከጎንህ ሳይ እራሷእቺኑ ነዉ ያየሁት ገረመኝ።
ታድለሽ እንኳንም አየሻት
አቤት መመረጥ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መምህርዬ ቃለህይወትን ያሰማልን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለእመቤታችን ኪዳነምህረት ወራዊ ክብረባአል አደረሳቹ
የታደለች ነፍስ በቁርባን አረፈች በመቤቴ በጌታዬ እናት ጥበቃ መታደል ነው መምህራችን እረጂም እድሜን ያቆይልን
ይችን ነብስ ያጠራት በራሱ ነፃ አርጎ ያጠባት መድሀኔአለም ያስበን እመብርሃን ታማልደን መምህር ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወለተ ተክለሃይማኖት ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ።
ኣቤቱ እግዚኣብሄር ሆይ የዚች ልጅ መጨረሻዋ ያሳመርክ የድንግል ማርያም ልጅ የኛም መጨረሻችን ኣሳምርልን እመቤቴ ሆይ ለኔም መጨረሻየ እንዲያምር ኣድርጊልኝ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢🤗💜
የኪዳነ ምህረትን ተአምር ሁል ሳላስበው በጭንቀት ውስጥ ሆኜ ያጋጥመኛል ጭንቀቴን እድረሳ ፍቅሯን እዳስታውስ ያደርገኛል ቃል ያጥረኛል የሷን ፍቅር ለመግለፅ 🙏🥺
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እጅግ በጣም ድንቅ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን
#ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል #ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል #ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል #ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል #እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!🤲🏻🕯🕯🕯💚💛❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@@Hiyawsim esh
አሜን አሜን አሜን💐💐👏👏👏👏
መምህርና ተወዳጆች ሰላም ለናንተ🙏🙏🙏 ይሁን እኔስ ሀብቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት ናት❤❤❤
ደስ እሚል ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ቸርነቱ🙏🙏🙏🙏
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኪዳነ ምህረት እናቴ ፀጋውን ታብዛልህ!!!💚💛💖💒💖💒💖💒💖
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አቤት ታድላ የእሷን አሟሟት ለኔ በሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መታደል ነው ድንግል ማርያም ልጆቿን መቼም አትረሳም ክብር ምስጋና ይግባት የእኛንም መጨረሻችንን ታሳምርልን
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል
አሜን!… 17ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
አቤት ኮማች
የድግል ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መታደል የኔ ጌታ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ በእድሜ በፅጋ ያኑርልን ይህንን ትምህርት የሚሰማ ጆሮ እና ልቦና እግዚአብሔር አምላክ ያዕድለን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለናታችን ለኪዳነመረት ክብረበአል አደረሳቹ መምራችን እንኳን በሰላም መጣክልን በዚ ገጠመኝ ሁላችንም እራሳችንን አምንፈትሽበት እናም የህታችን ህወቷ የነበረችበት ህወት በጣም ያሳዝናል ግን ገዘብብቻ ሀፍት ንብረት ሂወት ሊሆነን አይችልም እኛም በንሰሐራሳችንን እንጠብ ባለታሪካን ወልደገብርኤልን ፈጣሪ ፍፃሜክን ያሳምርልክ መምራችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከነቤተሰቦችህ ቸሩ እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ የምትዋጋቸው የቤተክርስቲያን መዥገሮች/ደብተራዎች የህዝብ ጠላቶች አይተኙልህም እራስክን ጠብቅ የምታገለግለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ወንድማችን የወንጌል አርበኛ በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለው በጣም ብዙ ነፍሶችን እያዳንክ ነው በርታ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን🎉❤🎉❤አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል❤🎉❤
መምህር , አንተ, ሰባኪውና የንስሀ አባት ይህችን ነፍስ ለማዳን , እንዳልቀደም እንዳለች እመቤታችን ያደረጋችሁት እርብርብ በጣም ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ። የንጉስ ወታደር እንዲህ ነው መማረክና ማስረከብ ያለበት።❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልንእኛንም ለቅዱስ ቁርባን ለንስሃ ሞት ያብቃን
አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ዓደረሰችሁ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ ዉይ በጣም ልብ አንጠልጣይ ገጠመኝ ብሆንም ትልቁ ነገሩ ንሰሃ ገብታ ቆርባ ማረፋ ነው ነፍሳን በአፀደ ገነት ያኑረው መድኃኔዓለም ✝️
የዘመኑ እንቁ መምህሬ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ባለህበት ሁሉ ሰላምህ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርትህን ጀመር ተውት ጀመር ተውት እያደርግሁ እቢ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ ብቻ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን እያላችሁ ሀጢያተኛ እህታችሁ ነኚ
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚያብሄር የክብር ይመስገን አሜን አሜን ለሱ ምን ይሳንዋል❤
እንኳን ኣደረሳቹ ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሃዊ በኣል ብሰላም ኣደረሳቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት እንጂ መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ. ፀጋውን ይብዛላችሁ ወንድማችን ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስ ዑራኤል ከንተግር ይሁልክ እሸ
እኔም የኪዳነምህረት ልጂ ነኝ። በለተቀኖ ይሄን ትምህርት እንድሰማ ፈቅዶ ሆነልኝ
በእውነት.ኧግዚያብሔር. መልካም.ነዉ::የሠዉልጅ.ጅማሬዉ.ሣይሖን.መጨረሻዉ.ሢያምር.ደሥ.ይላል.መጨረሻችንን.ያሣምርልን::ለንስሐ.ያብቃን::መምህር.አንተንም.በድሜ.በፀጋ.ያኑርልን::በዘመናችን.ያላየን.ያልሠማነዉን.ሥንቱን.መልካም.ትምህርት.አገኘን.እግዚ ያብሄር.ይመሥገን::ንፁህ.አባቶቹን.ያብዛልን::
ገጠመኝን ላቀረበልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኔም ንስሐ ለምገቡት የመቁረቢያ ልብስ እንዲህ ገዛ ለሞቱ እናት እህቶቼ በሀይወት ላሉትም እመብርሃን ለዚህ በረከት ታብቃኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገንሁሉችንም ፋፅሜችን አስምርልን
በጣም ይገርማል መምህር ስንት አይነት ድንቅ ነገር አለ?በምንም አይነት ሁኔታ ላይ ብንሆን ከእግዚአብሔር ቤት በመሆናችን አይተወንም። የንጉስ ባለሟሎች ማንም ያልሰማውን ውሳኔ እንደሚሰሙ ሁሉ እኛም ከቤቱ በመገኘታችን ምጽአታችን ቀድሞ ይነገረናል ። መግደላዊት ማርያምን ያዘነላት ክርስቶስ ይዘንልን።
በስመአብ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፈላጊ አምላክ ነው ብንጠፋም እንኳን ተስፋ አይቆርጥብንም
በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጀበታለው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
በጣም ይገርማል ኣስተማሪ ነዉ ግሩም የግዚብሔር ስራ አመቤታችን ለኛም መጨረሻችን ታሳምርልን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስቡኝ መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ድህና መታክ።መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገንበጣም ከባድ ነዉ ቢሆንም የእግዚአብሔር ታምር በጣም ደስ ይላል ነፍስ ይማር መፍራት አያስፈልግም እግዚአብሔር ያስብህ 💐
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ። መምህር ( በህልም አርገነው እማናውቀውን ነገር ወይም ከዚህ ቦሆላ ልናደርገው እማነደርገውን ነገር በህልም እምናደርገው ከምን የተነሳ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
Amen amen amen ❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አሜን እውነት እዴት ደስ ይላን የሁላችነን መጨረሻ ያሳምረው አሜን
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምሕራችን በርታልን አንተን የሚረዳ የሚያግዝሕን ሰዉ ወላዲት አምላክ ታስነሳልሕ
በፀሎት አሰብኝ ፅጌማሪያም ንጉስ ወለተሙሴ ወልድ አብርሃ ወለተ አማንኤል
እግዚአብሔር ይመሰገንቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር መሰቱውዕለ ልብን ህበና ወላዱተ አምላክ መጨርሸ አሰመራለይ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
ውድ መምህሬ እኳን ሰላም መጣህ በእውነት ገና ስጀምረው ወደጎዳኛቼ ለ12 ሸር አርጌ ሳዳምጥ እሽገ መጨረሻው መምህሬ በእምባ ነው የጨረስኩት ብቻ ለንሰሀ አብቃኝ እፊታህ በለኝ አምላኬ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት የነብሰ ማዕድ ትምህርት ውሰጤ ነው ሁሌ በጉጉት ነው እምጠብቀው በየቀኑ ልቀቀልን መምህራችን
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
አግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜም ድንቅ ስራውን ያሳየን አልልልልልልልልልልልልልልልል
እመብርሓን ምስጋና ይግባት
ዛሬ ደሞ ለ30 ሰው ነው ሼር ያረኩት 2 ሰው ተጨምሯል ከባለፈው እግዚአብሔር ይመስገን ሼር ሼር ሼር አርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ምንያህል ትውልዱ እንደተያዘ ታቃላችሁ ሼር ማረግ አይታክታችሁ አንድ ቀን ያዳምጡታል‼
እመቤቴ ክብር ላንቺ ይሁን።የኔ ኪዳነምህረት ከክፉ ነገር ጠብቂን።አምላኬ ለንሰሐ አብቃን አደራህን አምላኬእሷን ነብሷን ከገነት ያኑራት ።እሱንም እግዜር መጨረሻውን ያሣምርለት ።
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ተመስገን እንኳን ፈጣሪ መለሳቸው እመብርሃን ለኛንም ከፍትወት አለም አውጥታ ወደ ክብር ትመልሰን ታብቃን ለባለ ታርኩ እግዚአብሔር አምላክ ያግዘው መታደል ነው ወንድሜ ወይ አባቴ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልህ ❤🤲🥰ግን መምህር መዝሙር አታቅርበን በመጨረሻ ላይ መዝሙር ልቀቅቅልን
መምህር እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ በጣም ደሰ የሚል እጅግ የሚገረም ገጠመኝ ነው እናቴ ቅድሰ ድንግል ማሪያም ላንች የሚሳነሸ ነገረ የለም ነብሷን በገነት ያኑረልን 🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ቃለ ህይዎት ያሰማልን እናታችን ነፍስ ይማር አልልም በረከቷ ይድረሰኝ የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን የምንኩስናውን ማዕረግ እግዚአብሔር ያድልዎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጡ መምህርፈጣሪ ለቤተሰቦቹ ያፅናናቹ እስዋም በአፀደ ገነት ያኑራት💙🥰🥰
የእግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመሰገን እጅግ በጣም ደሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል እግዚአብሔር በሰራዉ ሰራ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ አምላኬ መጨረሻችን አሳምርልን
ወይኔ አምላኬ አዴት ቻልከንየአለም መዳኒት ከክፉ ነገር ጠብቀን ንፁ ልቦና ፍጠርልን ጌታዬ ።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሰራደቅነወ እህታችን ነፍሰ ይማር 🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ጸጋው ይብዛልኝ ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም አስተምረው ገጠመው እመቤት ምርምር ለሁላችንም ትደረሰን እንዴት መታደል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለሞችሁ ነብሰ ይማር
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለእመቤታችን ኪዳነምህረት ወራዊ ክብረባአል አደረሳቹ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለእህታችን ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑረው ሀ/ለ ገብርኤልን እግዚሐብኤር ያስበው
💓💒💓ወይ መታደል እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም እኛንም መጨርሻችንን አሳምሪልን ባለ ታሪኩ በርከትሕ ይደርብን በፀሎት አስበን 💒ሰይፈ ስላሴ 💒እያላችሑ💓💒💓
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውንድማችን የባለበትህን ሚስት በአፀደ ገነት ያኑርልን አተም በርታልን
የእኛ እንቁ መምህራችን የበዙ ሰው ነፉስ መዳን ምክነያት አንተን ስለሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታየ አምላኬ መድንአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን !መምህርየ እማ ፉቅር እስከቤተሰቦችህ ትጠብቅህ የእኔ አባት❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ እድሜ ጨምርልኝ እስከነቤተሰቦቼ
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል የተሰጠህን ፀጋ አሜን ብለህ ተቀበል ይሄኮ የማይገኝ እድል ነው ያንተም የባለቤትህም እግዚአብሔር ይርዳህ (እህተ ጊዮርጊስ ) ብለህ አስበኝ እባክህ በሰው አገር ያለው እህትህ ነኝ እባክህ ፀልይልኝ በማርያም አደራ እህተ ጊዮርጊስን አስብያት በላት ለናታችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እዉነት በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
amen amen amen temesgen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን የእህታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውዶች
ቅድስ ድንግል ማሪያም ሆይ እኛንም ጎብኝወድማችን በርታልን
ቃለህይወትያሰማልንየአገልግሎትዘመንህንያርዝምልኝ❤❤❤
መምህር እግዝአብሔር እዴሜና ጤናሕን ከነቤተሰብህ ያብዛልን ተባረክልን በጣም ጥሩትምርትን ከአንተ እያገኘውነው ግን ትልቅ አዝም ጥሎብኝ ያስተኛኛል ፀሎትን እንኳን እንዳላደርግ እየደከመኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የምግሪም ነዉ እኔም አናቴን ለንስሃ እንድት በቃልኝ በፆሎት ኣሱብልኝ 😢😢😢 ልቦና እንድስጣት
ወንድሜ ባለቤቷ ወለተ ኪዳን ብለህ በፀሎት አስበኝ።ልጆችህን ይባርክልህ ። የተሰጠህ ፀጋ ሌላ ህይወት ነው። በቤት ውስጥ ተፀልዬ በረከት ከተገኘ ጭራሽ አለምን ትተህ በአንድ ልብ ብትፀልይ ለሀገር ይተርፍል። የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው። እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ ዳቦ ሲሉ ድንጋይ ተሰጣላችሁ እንዳለ 🌷ባለቤትህን ነፍሷን በገነት ያኑር !!!
መምህሬ እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ መታሰቢያ
መምህር በጣም አመሰግን አለሁ
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ ርጅም አድሜ. ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን እመብርሃን ሆይ ልጅሽ አፍርሶኦ እንዲሰራኝ አማልጅኝ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ክብራአ ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል አለምነው ብላቸው
እንኳን ለመቤታች ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሀዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ምእመናን ሁላችሁም አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ስራ ቦታዬ ልቀቂ ብለዉ አስፈረሙኝ 30 ሺህ በቁብ ሰብሳቢዉ ተበላሁ ብቻ ብዙ ፈተናዎች ተደራርበዉብኛል ኪዳነምህረት ትርዳሽ በሉኝ
እመብርሐን ታስብሽ አይዞሽ ገንዘብ አላፊ ጠፊነው አንቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ
አሜን አሜን አሜን እሺ እጠብቃለዉ ማማዬ አመሰግናለሁ
እመብርሃን ትርዳሽ
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አንቂያችን መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የሰው ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህርት ወራዊ ክብር በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የኛ እንቁ መምህር የእውነት ከተኛሁበት ነው ያነቃህኝ ብቻ እግዚአብሔር ከሁም ነገር ከነቤተስብህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን እመቤታችን ኪዳነ ምህረት ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ መምህር ሴተ ሚካኤል ብለህ በፀሎትህ አሰበኝ❤❤❤❤❤
እሴተ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንንም ለንሰሀ ሞት ያብቃን 🤲🤲🤲🤲😭😭😭
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማርልን 😂😂😂😂በመሞቷ በጣም ብታሳዝነኝም መጨረሸዋ ስላማረ እግዚአብሔር ይመስገን እድለኛ ነች ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ይድረሳት እምዪ አማላጄ እየበደልኳት የምትረዳኝ የጌታዬ እናት የማትተወኝ
ወይኔ መምህር ገጠመኙ ደስ ይላል አንድ ነገር ልንገርህ ትላንት ማታ ባርቶስ ፀሎት በአዉድዪ ከፋቼ ልጄን እያስተኛዉ እያዳመጥኩኝ አይኔን ጨፋኜ አልተኛሁም በአይኔ ህልናዪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ልክ አንተ ከጀርባ የለጠፋከዉን ሆና በአይኔ ህልናዪ አየኃት በጣም ደንግጫ አዉነት እመቤቴን አየኃት ብዬ ፀሎቴን ጨርሼ ተኛዉ እና ጠዋት ስነሳ ገጠመኝ ስከፋት ኪዳነምህረትን ከጎንህ ሳይ እራሷእቺኑ ነዉ ያየሁት ገረመኝ።
ታድለሽ እንኳንም አየሻት
አቤት መመረጥ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃን መምህርዬ ቃለህይወትን ያሰማልን
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ይጠብቀኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለእመቤታችን ኪዳነምህረት ወራዊ ክብረባአል አደረሳቹ
የታደለች ነፍስ በቁርባን አረፈች በመቤቴ በጌታዬ እናት ጥበቃ መታደል ነው መምህራችን እረጂም እድሜን ያቆይልን
ይችን ነብስ ያጠራት በራሱ ነፃ አርጎ ያጠባት መድሀኔአለም ያስበን እመብርሃን ታማልደን መምህር ተባረክ ቃለ ህይወት ያሰማልን
ወለተ ተክለሃይማኖት
ወለተ ማርያም በፀሎት አስቡን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ።
ኣቤቱ እግዚኣብሄር ሆይ የዚች ልጅ መጨረሻዋ ያሳመርክ የድንግል ማርያም ልጅ የኛም መጨረሻችን ኣሳምርልን እመቤቴ ሆይ ለኔም መጨረሻየ እንዲያምር ኣድርጊልኝ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን😢🤗💜
የኪዳነ ምህረትን ተአምር ሁል ሳላስበው በጭንቀት ውስጥ ሆኜ ያጋጥመኛል ጭንቀቴን እድረሳ ፍቅሯን እዳስታውስ ያደርገኛል ቃል ያጥረኛል የሷን ፍቅር ለመግለፅ 🙏🥺
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር አሜን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
እጅግ በጣም ድንቅ ነው መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሁላችን መጨረሻችን ያሳምርልን
#ሰላም ለዝክረ ስምኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ በብርሃናዊ ኮኮብ ለተመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል
#ለስርአተ ርስእኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ያለማቋረጥ ሰማያዊ ጠል ለረበበትና የሐር ፀጉርሽ ሰላምታ ይገባል
#ለእርስኪ እመቤቴ ኪዳነምህረት ሆይ ከተፈጥፎ ባሕርያት ሁሉ በበላይነት ላለውና ለሚኖረው ርእስሽ ሰላምታ ይገባል
#ስብሐት ለኪ እመቤቴ ከዳነምህረት ሆይ አብ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ሰላምታ ይገባል ተወላዲ በሚመሰገንበት ገንዘብ ላንቺ ምስጋና ይገባል ሠራፂ በሚሆን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሚመሰገንበት ገንዘቡ ላንቺ ሰላምታ ይገባል
#እመቤቴ ማርያም ሆይ በቃል ኪዳንሽ ጠብቂን ጠላት ዲያቢሎስ ወይንም ሰይጣን ኃይል ተይዞ ከመቀጥቀጥና በእግረ አጋንንት ከመጠቅጠቅ አድኚን ለዘላለሙ አሜን!!!🤲🏻🕯🕯🕯💚💛❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
@@Hiyawsim esh
አሜን አሜን አሜን💐💐👏👏👏👏
መምህርና ተወዳጆች ሰላም ለናንተ🙏🙏🙏 ይሁን እኔስ ሀብቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት ናት❤❤❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
ደስ እሚል ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
ስለ ቸርነቱ🙏🙏🙏🙏
ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ኪዳነ ምህረት እናቴ ፀጋውን ታብዛልህ!!!💚💛💖💒💖💒💖💒💖
ስለ ትምህርቱ የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አቤት ታድላ የእሷን አሟሟት ለኔ በሰጠኝ እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መታደል ነው ድንግል ማርያም ልጆቿን መቼም አትረሳም ክብር ምስጋና ይግባት የእኛንም መጨረሻችንን ታሳምርልን
መምህር እንዃን ደና መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን ኤፍታህ ብለን ጀምረናል
አሜን!… 17ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
አቤት ኮማች
የድግል ልጅ ስሙ የተመሰገነ ይሁን መታደል የኔ ጌታ ልጅህ ስላደረከኝ አመሰግንሀለው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፍጣሪ አምላክ በእድሜ በፅጋ ያኑርልን ይህንን ትምህርት የሚሰማ ጆሮ እና ልቦና እግዚአብሔር አምላክ ያዕድለን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለናታችን ለኪዳነመረት ክብረበአል አደረሳቹ መምራችን እንኳን በሰላም መጣክልን በዚ ገጠመኝ ሁላችንም እራሳችንን አምንፈትሽበት እናም የህታችን ህወቷ የነበረችበት ህወት በጣም ያሳዝናል ግን ገዘብብቻ ሀፍት ንብረት ሂወት ሊሆነን አይችልም እኛም በንሰሐራሳችንን እንጠብ ባለታሪካን ወልደገብርኤልን ፈጣሪ ፍፃሜክን ያሳምርልክ መምራችን ቃለህወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልክ🙏🙏🙏🙏
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድማችን ከነቤተሰቦችህ ቸሩ እግዚአብሔር ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ የምትዋጋቸው የቤተክርስቲያን መዥገሮች/ደብተራዎች የህዝብ ጠላቶች አይተኙልህም እራስክን ጠብቅ የምታገለግለው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ ወንድማችን የወንጌል አርበኛ በጣም እወድሃለሁ አከብርሀለው በጣም ብዙ ነፍሶችን እያዳንክ ነው በርታ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር እንኳን🎉❤🎉❤አደረሳችሁ ለእናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ወራዊ በአል❤🎉❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
መምህር , አንተ, ሰባኪውና የንስሀ አባት ይህችን ነፍስ ለማዳን , እንዳልቀደም እንዳለች እመቤታችን ያደረጋችሁት እርብርብ በጣም ድንቅ ነው። እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይክፈላችሁ ። የንጉስ ወታደር እንዲህ ነው መማረክና ማስረከብ ያለበት።❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
እንኳን ደህና መጣህ መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን
እኛንም ለቅዱስ ቁርባን ለንስሃ ሞት ያብቃን
አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን
እንኳን ዓደረሰችሁ ለቅድስት ኪዳነ ምህረት❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣክ ዉይ በጣም ልብ አንጠልጣይ ገጠመኝ ብሆንም ትልቁ ነገሩ ንሰሃ ገብታ ቆርባ ማረፋ ነው ነፍሳን በአፀደ ገነት ያኑረው መድኃኔዓለም ✝️
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
የዘመኑ እንቁ መምህሬ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ባለህበት ሁሉ ሰላምህ ይብዛልኝ🙏🙏🙏🙏
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ትምህርትህን ጀመር ተውት ጀመር ተውት እያደርግሁ እቢ ብሎኛል እግዚአብሔር ይርዳኝ ብቻ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያምን እያላችሁ ሀጢያተኛ እህታችሁ ነኚ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
እግዚያብሄር የክብር ይመስገን አሜን አሜን ለሱ ምን ይሳንዋል❤
እንኳን ኣደረሳቹ ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሃዊ በኣል ብሰላም ኣደረሳቹ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን!… 17ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
በእውነት እንጂ መልካም ነው እግዚአብሔር አምላክ. ፀጋውን ይብዛላችሁ
ወንድማችን ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስሚካኤል ቅዱስ ዑራኤል ከንተግር ይሁልክ እሸ
እኔም የኪዳነምህረት ልጂ ነኝ። በለተቀኖ ይሄን ትምህርት እንድሰማ ፈቅዶ ሆነልኝ
በእውነት.ኧግዚያብሔር. መልካም.ነዉ::የሠዉልጅ.ጅማሬዉ.ሣይሖን.መጨረሻዉ.ሢያምር.ደሥ.ይላል.መጨረሻችንን.ያሣምርልን::ለንስሐ.ያብቃን::መምህር.አንተንም.በድሜ.በፀጋ.ያኑርልን::በዘመናችን.ያላየን.ያልሠማነዉን.ሥንቱን.መልካም.ትምህርት.አገኘን.እግዚ ያብሄር.ይመሥገን::ንፁህ.አባቶቹን.ያብዛልን::
ገጠመኝን ላቀረበልን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እኔም ንስሐ ለምገቡት የመቁረቢያ ልብስ እንዲህ ገዛ ለሞቱ እናት እህቶቼ በሀይወት ላሉትም እመብርሃን ለዚህ በረከት ታብቃኝ
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን
ሁሉችንም ፋፅሜችን አስምርልን
በጣም ይገርማል መምህር ስንት አይነት ድንቅ ነገር አለ?
በምንም አይነት ሁኔታ ላይ ብንሆን ከእግዚአብሔር ቤት በመሆናችን አይተወንም። የንጉስ ባለሟሎች ማንም ያልሰማውን ውሳኔ እንደሚሰሙ ሁሉ እኛም ከቤቱ በመገኘታችን ምጽአታችን ቀድሞ ይነገረናል ።
መግደላዊት ማርያምን ያዘነላት ክርስቶስ ይዘንልን።
በስመአብ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው እግዚአብሔር ፈላጊ አምላክ ነው ብንጠፋም እንኳን ተስፋ አይቆርጥብንም
በስመአብ በጣም ድንቅ ግሩም ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጀበታለው እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችን ያሳምርልን ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 💞💞💞💞
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
በጣም ይገርማል ኣስተማሪ ነዉ ግሩም የግዚብሔር ስራ አመቤታችን ለኛም መጨረሻችን ታሳምርልን ወለተ ማርያም በፀሎት ኣስቡኝ መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
እንኳን ድህና መታክ።መምህራችን
እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ከባድ ነዉ ቢሆንም የእግዚአብሔር ታምር በጣም ደስ ይላል
ነፍስ ይማር
መፍራት አያስፈልግም እግዚአብሔር ያስብህ 💐
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ነገር❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ። መምህር ( በህልም አርገነው እማናውቀውን ነገር ወይም ከዚህ ቦሆላ ልናደርገው እማነደርገውን ነገር በህልም እምናደርገው ከምን የተነሳ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
Amen amen amen ❤❤❤
እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አሜን እውነት እዴት ደስ ይላን የሁላችነን መጨረሻ ያሳምረው አሜን
ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ መምሕራችን በርታልን አንተን የሚረዳ የሚያግዝሕን ሰዉ ወላዲት አምላክ ታስነሳልሕ
በፀሎት አሰብኝ ፅጌማሪያም ንጉስ ወለተሙሴ ወልድ አብርሃ ወለተ አማንኤል
እግዚአብሔር ይመሰገንቃል ህውተይሰመዐልን መምህራን እግዚአብሔር መሰቱውዕለ ልብን ህበና ወላዱተ አምላክ መጨርሸ አሰመራለይ አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን።🙏🙏🙏
ውድ መምህሬ እኳን ሰላም መጣህ በእውነት ገና ስጀምረው ወደጎዳኛቼ ለ12 ሸር አርጌ ሳዳምጥ እሽገ መጨረሻው መምህሬ በእምባ ነው የጨረስኩት ብቻ ለንሰሀ አብቃኝ እፊታህ በለኝ አምላኬ አሜን
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏
እውነት የነብሰ ማዕድ ትምህርት ውሰጤ ነው ሁሌ በጉጉት ነው እምጠብቀው በየቀኑ ልቀቀልን መምህራችን
እግዚያአብሔር ይመሰገን መምራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
አግዚአብሔር ይመስገን ሁልጊዜም ድንቅ ስራውን ያሳየን አልልልልልልልልልልልልልልልል
እመብርሓን ምስጋና ይግባት
ዛሬ ደሞ ለ30 ሰው ነው ሼር ያረኩት 2 ሰው ተጨምሯል ከባለፈው እግዚአብሔር ይመስገን ሼር ሼር ሼር አርጉ ትውልድ ይዳን ያልነቃ ይንቃ ምንያህል ትውልዱ እንደተያዘ ታቃላችሁ ሼር ማረግ አይታክታችሁ አንድ ቀን ያዳምጡታል‼
እመቤቴ ክብር ላንቺ ይሁን።የኔ ኪዳነምህረት ከክፉ ነገር ጠብቂን።አምላኬ ለንሰሐ አብቃን አደራህን አምላኬ
እሷን ነብሷን ከገነት ያኑራት ።
እሱንም እግዜር መጨረሻውን ያሣምርለት ።
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
መምህር ቃልህወት ያሰማልን ተመስገን እንኳን ፈጣሪ መለሳቸው እመብርሃን ለኛንም ከፍትወት አለም አውጥታ ወደ ክብር ትመልሰን ታብቃን ለባለ ታርኩ እግዚአብሔር አምላክ ያግዘው መታደል ነው ወንድሜ ወይ አባቴ በጸሎትህ አስበኝ ወለተ ዮሐንስ እያልህ ❤🤲🥰ግን መምህር መዝሙር አታቅርበን በመጨረሻ ላይ መዝሙር ልቀቅቅልን
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
መምህር እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ በጣም ደሰ የሚል እጅግ የሚገረም ገጠመኝ ነው እናቴ ቅድሰ ድንግል ማሪያም ላንች የሚሳነሸ ነገረ የለም ነብሷን በገነት ያኑረልን 🙏🙏🙏
ሰላምህ ይብዛ መምህርዬ ቃለ ህይዎት ያሰማልን እናታችን ነፍስ ይማር አልልም በረከቷ ይድረሰኝ የአባታችን በረከታቸው ይድረሰን የምንኩስናውን ማዕረግ እግዚአብሔር ያድልዎት
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጡ መምህር
ፈጣሪ ለቤተሰቦቹ ያፅናናቹ እስዋም በአፀደ ገነት ያኑራት💙🥰🥰
የእግዚአብሔር ሰሙ ይክበር ይመሰገን እጅግ በጣም ደሰሰሰሰሰሰ ብሎኛል እግዚአብሔር በሰራዉ ሰራ
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ አምላኬ መጨረሻችን አሳምርልን
አሜን!… 17ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ይህ መንፈሳዊ ቻናል ነው፡፡ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!!
ወይኔ አምላኬ አዴት ቻልከን
የአለም መዳኒት ከክፉ ነገር ጠብቀን ንፁ ልቦና ፍጠርልን ጌታዬ ።
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ሰራደቅነወ እህታችን ነፍሰ ይማር 🤲🤲🤲
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን መምህራችን ጸጋው ይብዛልኝ ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት በጣም አስተምረው ገጠመው እመቤት ምርምር ለሁላችንም ትደረሰን እንዴት መታደል ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን ለሞችሁ ነብሰ ይማር
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እንኳን ለእመቤታችን ኪዳነምህረት ወራዊ ክብረባአል አደረሳቹ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው ለእህታችን ነብሳን በአፀደ ገነት ያኑረው ሀ/ለ ገብርኤልን እግዚሐብኤር ያስበው
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
💓💒💓ወይ መታደል እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም እኛንም መጨርሻችንን አሳምሪልን ባለ ታሪኩ በርከትሕ ይደርብን በፀሎት አስበን 💒ሰይፈ ስላሴ 💒እያላችሑ💓💒💓
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነውንድማችን የባለበትህን ሚስት በአፀደ ገነት ያኑርልን አተም በርታልን
የእኛ እንቁ መምህራችን የበዙ ሰው ነፉስ መዳን ምክነያት አንተን ስለሰጠን የድንግል ማሪያም ልጅ ጌታየ አምላኬ መድንአለም እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን !መምህርየ እማ ፉቅር እስከቤተሰቦችህ ትጠብቅህ የእኔ አባት❤❤
አቤቱ ጌታ ሆይ ለንስሀ እድሜ ጨምርልኝ እስከነቤተሰቦቼ
ስላም ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ እንካንም በስላም መጣህልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ ተስፍሽየ
ወንድማችን ሀይለ ገብርኤል የተሰጠህን ፀጋ አሜን ብለህ ተቀበል ይሄኮ የማይገኝ እድል ነው ያንተም የባለቤትህም እግዚአብሔር ይርዳህ (እህተ ጊዮርጊስ ) ብለህ አስበኝ እባክህ በሰው አገር ያለው እህትህ ነኝ እባክህ ፀልይልኝ በማርያም አደራ እህተ ጊዮርጊስን አስብያት በላት ለናታችን
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እዉነት በጣም አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነዉ
amen amen amen temesgen
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን የእህታችንን ነፍስ በአጸደ ገነት ያኑርልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ወለተ አማኑኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ ውዶች
ቅድስ ድንግል ማሪያም ሆይ እኛንም ጎብኝ
ወድማችን በርታልን
ቃለህይወትያሰማልንየአገልግሎትዘመንህንያርዝምልኝ❤❤❤
መምህር እግዝአብሔር እዴሜና ጤናሕን ከነቤተሰብህ ያብዛልን ተባረክልን በጣም ጥሩትምርትን ከአንተ እያገኘውነው ግን ትልቅ አዝም ጥሎብኝ ያስተኛኛል ፀሎትን እንኳን እንዳላደርግ እየደከመኝ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የምግሪም ነዉ እኔም አናቴን ለንስሃ እንድት በቃልኝ በፆሎት ኣሱብልኝ 😢😢😢 ልቦና እንድስጣት
ወንድሜ ባለቤቷ ወለተ ኪዳን ብለህ በፀሎት አስበኝ።
ልጆችህን ይባርክልህ ። የተሰጠህ ፀጋ ሌላ ህይወት ነው። በቤት ውስጥ ተፀልዬ በረከት ከተገኘ ጭራሽ አለምን ትተህ በአንድ ልብ ብትፀልይ ለሀገር ይተርፍል።
የእግዚአብሔር ቸርነት ድንቅ ነው።
እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ ዳቦ ሲሉ ድንጋይ ተሰጣላችሁ እንዳለ 🌷
ባለቤትህን ነፍሷን በገነት ያኑር !!!
መምህሬ እንኳን ደህና መጣክ መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ ለእናታችን ለኪዳነ ምህረት ወራዊ መታሰቢያ
መምህር በጣም አመሰግን አለሁ
አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንኳን ደና መጣህ አሜን አሜን አሜን ጸጋውን ይብዛልህ ርጅም አድሜ. ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
አሜን!… እንኳን ለእመቤታችን ወርሃዊ በዓል አደረሰዎት 15 ቅን ልብ ካገኘሁ እና እረስወም አንዱ ከሆኑልኝ የቻናል ፈቃዱን አገኛለሁ እባክዎ ካልሆኑ ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እጠይቃለሁ!
ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳህ
እግዚአብሔር አይነ ልቦናችን ያብራልን እመብርሃን ሆይ ልጅሽ አፍርሶኦ እንዲሰራኝ አማልጅኝ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ክብራአ ወልደ አረጋዊ ወለተ ኪዳን ወልደ ሚካኤል አለምነው ብላቸው
እንኳን ለመቤታች ለቅድስት ኪዳነምህረት ወርሀዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ምእመናን ሁላችሁም አፀደ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ ስራ ቦታዬ ልቀቂ ብለዉ አስፈረሙኝ 30 ሺህ በቁብ ሰብሳቢዉ ተበላሁ ብቻ ብዙ ፈተናዎች ተደራርበዉብኛል ኪዳነምህረት ትርዳሽ በሉኝ
እመብርሐን ታስብሽ አይዞሽ ገንዘብ አላፊ ጠፊነው አንቺ እራስሽን ጠብቂ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን እህቴ
አሜን አሜን አሜን እሺ እጠብቃለዉ ማማዬ አመሰግናለሁ
እመብርሃን ትርዳሽ
amen amen amen kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን አንቂያችን መምህራችን እንኩዋን ሰላም መጣችሁ የተዋህዶ ልጆች በሙሉ የሰው ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛላችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤
ሰላም ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ኪዳነ ምህርት ወራዊ ክብር በሰላም አደረሳችሁ መምህር እንኳን ደህና መጣህ እርጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ የኛ እንቁ መምህር የእውነት ከተኛሁበት ነው ያነቃህኝ ብቻ እግዚአብሔር ከሁም ነገር ከነቤተስብህ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤
መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃል ሕይወት ያሰማልን እመቤታችን ኪዳነ ምህረት ያገልግሎት ዘመንህን ትባርክልህ መምህር
ሴተ ሚካኤል ብለህ በፀሎትህ አሰበኝ❤❤❤❤❤