Andromeda አንድሮሜዳ: የቤርሙዳ ትሪያንግል አስገራሚ ጉዳይ Part 3 | ክፍል 1/2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

ความคิดเห็น • 181

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh6091 3 ปีที่แล้ว +36

    በጣም ነው የምወዳችሁ የኢትዮጵያ ፈርጦች

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/v0HbK5rfYME/w-d-xo.html

  • @clickethiopia9758
    @clickethiopia9758 3 ปีที่แล้ว +4

    እጅግ አስደሳችና መሳጭ ፕሮግራም ኡፍፍፍፍ... እንዴት ደስ እንዳለኝ። እግዚአብሔር ድንቅ አምላክ ነው ሥራው ሁሉ ድን....ቅ ይላል ማን ስለዕርሱ ተመራምሮ እንኳን መጨረስ ይጀምራል?

  • @የፂዮን
    @የፂዮን 3 ปีที่แล้ว +7

    ጥሩ ኘሮግራም በቤተሰብ ቤት ባላገሩ ቲቢ የብዙሀን ምርጫ እንደሚሆን ኣልጠራጠርም

  • @astermelaku3504
    @astermelaku3504 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው ለማመን ይከብዳል እወቀቱን አብዝቶ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ለኛም የምንሰማበት ልቦና ይስጠን

  • @ademyenus5674
    @ademyenus5674 ปีที่แล้ว

    ታሪክ ማወቅ በጣም እወዳለሁ በተለይ ሚስጢራዊ የሆኑ ነገሮችን እያሳወቃችሁን ስለሆነ እናመሰግናለን ። በርቱልን

  • @እሙገላ
    @እሙገላ 3 ปีที่แล้ว +1

    ዶ/ር ሮዳስ አንደበትህ አይሸለችም እኮ በርቱልን እንቁዎቻችን

  • @abdunooradis3848
    @abdunooradis3848 3 ปีที่แล้ว +3

    በርቱ የሀገሬ ልጆች ሌላም ሌላም አዳድስ አስኮምኩሙን

  • @brihankitaw6627
    @brihankitaw6627 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 3 ปีที่แล้ว +6

    I learned from you so many things if there is life there will be knowledge. As far as you are interested no age limitation. It flows like a river. Thank you very much. May God bless your skills.

  • @abebaalemu9932
    @abebaalemu9932 2 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም ጥሩ ገለፃ

  • @mugerict1007
    @mugerict1007 3 ปีที่แล้ว +22

    የፕሮግራማቺሁ ቋሚ ተከታታይ ነኚ 10000000 አመት ኑሩልን

    • @zenzmta8318
      @zenzmta8318 3 ปีที่แล้ว

      yeker yeblhe

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/v0HbK5rfYME/w-d-xo.html

  • @ኬርዬየኔማር
    @ኬርዬየኔማር 3 ปีที่แล้ว +2

    የሚገርም ነው ኢትዮጵያውያን ቀደምት መሆናችንን ለትውልድ አስረዱልን እናመሰግናን፡፡

  • @LoveHub
    @LoveHub 3 ปีที่แล้ว +16

    የኢትዮጵያ ፈርጦች!!!!

  • @ahmadsleman3518
    @ahmadsleman3518 3 ปีที่แล้ว +6

    ዛሬ አለም ኢትዮጵያን የበታች አድርገው ያስባሉ ዛሬ ሰለጠን እያሉ የምናደንቃቸውን ስራ በ ጥንት አመታት በኢትዮጵያ አባቶቻችን ተሰርተው ያሉ ናቸው አንድ ቀን ሁሉም ሀበሻ እኔ ማነኝ የማንስ ዘር ነኝ ብለን የጠየቅ ለት ሀገራችንን ትልቅ ማድረግ እንችላለን

  • @betelhembirhanu5773
    @betelhembirhanu5773 3 ปีที่แล้ว +8

    ገፍቼ አለመማሬ እዴት እደሚያናደኝ የሀገር ሸክም ነው የሆንኩት ምናለ እግዚአብሔር ፈቅዶ ለሀገሬ አንድ ነገር ባበረክት

  • @ethiozegba7532
    @ethiozegba7532 3 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን 🙏💚💛❤️

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 ปีที่แล้ว +38

    በጉጉት እየጠበኩ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/v0HbK5rfYME/w-d-xo.html

  • @habtamugetahun5343
    @habtamugetahun5343 2 ปีที่แล้ว

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ሮዳስ ስለ አትላንቲስ ጉዳይ እኔ የምኖርበት ዱባይ ከተማ ውስጥ አትላንቲስ የሚባል ሆቴል አለ እዛ ውስጥ በርከት ያሉ የተቀዳዱ የብራን ካርታዎች ና ፅሁፎች በግዕዝ ፊደላት ያለበት ነው በጣም በጥንቃቄ በፍሬም ተደርገው ለዕይታ ተቀምጠዋል ፎቶዎች አሉኝ በምን ልላክልዎ ወይም ዱባይ ከመጡ ቢያዩት ደስ ይለኛል ተቀብዬም ባስተናግድዎ ደስ ይለኛል

  • @adanemekonen9731
    @adanemekonen9731 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ጥበቡት አብዝቶ ይስጣችሁ ምን ልበላችሁ ከቃል በላይ ናችሁ።

  • @sebirna7872
    @sebirna7872 3 ปีที่แล้ว

    Dr rodas tebarek admie ana tina ystk 🙏🙏🙏🥰

    • @sebirna7872
      @sebirna7872 3 ปีที่แล้ว

      @Sile Enattnshi over act yaregal asun eyaye sinagerwu ignore yaregewal fitun camera lay bchaa 🙄🙄🙄

  • @misraktekeste8507
    @misraktekeste8507 3 ปีที่แล้ว +4

    Thank you so much for feeding our minds with such inquisitive informations!!! One suggestion, would you please write the lists of books/ መዛግብት mentioned in the link detail below your videos? ከታላቅ ምስጋና ጋር እጠይቃለሁ።

  • @dagneman9897
    @dagneman9897 3 ปีที่แล้ว +4

    መምህር በጣም ነው ትምህርቶችህ ደስ የሚሉት ፈጣሪ እንደ እርሶ አይነት ሰዎችን ለሀገራችን ያብዛልን

  • @jdcell4459
    @jdcell4459 3 ปีที่แล้ว

    Woww ena bezu temiherte alegefawem gene zara tinishi temeralwe🙏🙏🙏enamesgenalen

  • @ethiopia2709
    @ethiopia2709 3 ปีที่แล้ว +1

    Betam betam enamesegenaln

  • @bz3853
    @bz3853 3 ปีที่แล้ว +5

    Thank you over and over agin Dr Rodas and Dr Getenet. I have a suggestion: when you mention books and scholars it would be great if you displayed them and left them there for a little while on the screen maybe on the right or left side as you guys continue taking so that we can take notes. Right now it is too fast and some of the books are not displayed. Thank you keep up the great work.

  • @haAe-gj9ki
    @haAe-gj9ki ปีที่แล้ว

    በጣም ነዉ ምትመቹኝ

  • @Powergamer7726
    @Powergamer7726 3 ปีที่แล้ว +1

    እንወዳችኋለን

  • @mbsalon2906
    @mbsalon2906 3 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ ነበር

  • @biraman3992
    @biraman3992 3 ปีที่แล้ว +1

    ebakachu egan wedeza wesedun ...menegedun asayuen?????????????????

  • @betsimare782
    @betsimare782 3 ปีที่แล้ว +5

    We are lucky to have you thanks for sharing us your knowledge

  • @nahomkassahun8304
    @nahomkassahun8304 3 ปีที่แล้ว +1

    ዱባይ ፖልም ቢች መሀል ላይ ትልቅ ባለ 5 ኮከብ ሆቴል አለ በአትላንቲስ ስም የተሰየመ እዚህ ሆቴል ውስጥ በስመጠችው አትላንቲስ ውስጥ የነበረውን ስልጣኔ ሊያሳዩ ይችላሉ ያሏቸውን ነገሮች ትልቅ አኳሪየም ውስጥ ሰርተው እንደ ሙዚየም ይታያል እኔን የገረመኝ ግርግዳዎቹ ላይ በትልልቅ ፍሬሞች የተሰቀሉ የብራና ላይ የግዕዝ ፅሁፎችና ቁጥሮችን ተመለከትኩ እጅግ ተገርሜ ፎቶ እንስቼው ወጣሁ : እባካችሁ ዱባይ ወደ ፓልም ቢች አትላንቲስ ሆቴል ከሄዳችሁ አስተውላችሁ ተመልከቱትና ስለ ሀገራችሁ ኢትዮጵያ ተደነቁ !!

  • @z-aethiopica-tube
    @z-aethiopica-tube 3 ปีที่แล้ว +4

    ደስ ሲል! ኢትዮጵያ እንደዚህ እውቀት የጠገቡ ምሁራን ስላላት ትልቅ ኩራት ነው:: እናንተ የኢትዮጵያ ውድ ቅርሶች ናችሁ!!!!! እናመሰግናለን።

  • @alemayehubefirdu1539
    @alemayehubefirdu1539 3 ปีที่แล้ว

    It is fantastic

  • @surafelwale6136
    @surafelwale6136 3 ปีที่แล้ว +2

    ስለ አትላንቲስ ፊልም ካለ እስኪ እርሱን ንገሩኝ

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +3

    እናንተን እንደት ብየ እንደማደንቅ አላውቅም እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታችን ናችሁ

  • @biruktesfaye7275
    @biruktesfaye7275 3 ปีที่แล้ว

    the true ethiopian

  • @arsemabekele1670
    @arsemabekele1670 3 ปีที่แล้ว +1

    Where can we point atlantis if we wanted to find it right now this is very important and urgent for us

  • @neba32
    @neba32 3 ปีที่แล้ว +3

    You are so clever. You're welcome, Dr. Getnet. Your presentation is interesting.

  • @bluesticker3762
    @bluesticker3762 3 ปีที่แล้ว +3

    አትላንቲስ "የወደቁት መልአክት" የመሰረቱት እጅግ ዘመናዊ ከተማ ነው እቺ ከተማ የጠፋችውም በንፍር ውሀ ነው!!! አውቃችሁ ይሁን ሳታውቁ አላቅም። ሁሉን ነገር ከኢትዮጵያ ጋር ለማገናኘት እያላቹ የታሪክ ቭዥታ አትፍጠሩ

  • @teftef4494
    @teftef4494 3 ปีที่แล้ว

    background musicu siyastela

  • @selinawondim3868
    @selinawondim3868 3 ปีที่แล้ว

    Begugut eyetebeku neber kbr ystln brkyewoch .... gn background music alwededkutm kechalachuhi keyrut

  • @amanthebest3504
    @amanthebest3504 3 ปีที่แล้ว

    ዶክተር ሰላም ላንተ ይሁን
    ምናልባት ከቻልክ ቤርሙዳ ትሪያንግል ከ ኢሉምናንት ጋር ሚያገናኘው ነገር ካለ በሰፊው ብታስረዳን……

  • @esuujcjcc8237
    @esuujcjcc8237 3 ปีที่แล้ว +1

    I hate the music I want to hear what you say but the music le joro...hmm

  • @mekidiandro3925
    @mekidiandro3925 3 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርካችሁ!ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡፡

  • @bezafkadu7536
    @bezafkadu7536 3 ปีที่แล้ว +1

    Awo cristaloch ke airoplane ena ke leloch guz negeroch betechemari astroydochnm eko yesbal

  • @solomongetahun9575
    @solomongetahun9575 5 หลายเดือนก่อน +1

    ብጥርቅ ኢሄን ምስኪን ህዝብ ትጫወቱበታላችሁ ሚስጥር የተገለጠውን እውነት ልትሰውሩ ትታገላላችሁ አይቻላችሁም ኢየሱስ ያድናል

    • @MEZERARA
      @MEZERARA 4 หลายเดือนก่อน

      ትክክል

  • @tsionmelaku301
    @tsionmelaku301 หลายเดือนก่อน

    🙏🏽❤

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +4

    ሰላም ውድ ወንድሞቻችን እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @wabieshetie5135
    @wabieshetie5135 3 ปีที่แล้ว

    ይሄ ካርታ ግን በተለያዩ ጊዜጦች አየዋለሁ እስከ የመን የሚደርስ ነው? በዚህ ስፋት ያሁኑ ትውልድ ማስፋት ይችል ይሆን?

  • @yousefelias7313
    @yousefelias7313 3 ปีที่แล้ว +1

    መጋቤ ሐዲስ እርሶ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዋና መብራት መሆን ይችሉ ነበር ።
    ነገር ግን የሰይጣን ጥበቡ ከባድ ነውና ወደ ዓለማዊ መንገድ እያሳሳቀ ወስዷችኋል
    እኛ ምን እንሁን ጳጳሶቻችንም አልተማሩም ቄሶቻችንም አልተማሩም ካህናቶቻችንም አልተማሩም እኛ ምን እንሁን እርሶ የዘመናችን ዕንቁ መምህር ነበሩ አሁንም ቢሆን ከጎድናችን መሆንዎን አልዘነጋንም ነገር ግን ሰይጣን እያሳሳቀ ወደ ዓለማዊ መንገድ ከቶውታል
    እባክዎ መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ኢትዮጵያን ትተው ነፃነት ባላቸው ታላቅ አገሮች አውሮፓ ሁኖ በማህበራዊ ሚድያዎችና በተለያዩ ቴለቪዥን መስኮች እና በተለያዩ መፃህፍት እኛን ክርስቲያኖችን ያስተምሩን ለማንኛውም መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄ መልሶችን በድምፅ እና በፅሁፍ በሚድያዎችና በግሩፖች ያስተምሩን ከኢትዮጵያ ውጭ በአውሮፓ አገሮች ይሁኑ ያልኩበት ምክንያት ኢትዮጵያውያን የተማረ እና የሰራ ሰው ስለ ማይወዱ አንዳች ነገር እንዳያደርሱ ስለ ምፈራ ነው አውሮፓም ቢሆን እግዚአብሔር የፈጠረው የእግዚአብሔር ምድር ነው ። እርሶም እኛን ለማስተማር በዘመናዊ በረቂቅ ቴክኖሎጂ ያደርሱልናል ብዬ ነው እባክዎ መጋቤ ሐዲስ ምክሬን እንደ ትንሽ ነገር አይመለከቱት

  • @genemulu8
    @genemulu8 4 หลายเดือนก่อน

    አንድሮሜዳ ማለት ምን ማለት ነው? የምን ስም ይሆን? ብትነግሩን። Thank you.

  • @yonasabegaz7290
    @yonasabegaz7290 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚያስቀና እውቀትና ትንታኔ በርቱ ለቀጣዩ ትውል ባላደራዎች እናንተ ናችሁ…

  • @netsanetkidanemariam2260
    @netsanetkidanemariam2260 3 ปีที่แล้ว +1

    "If the writing of the ancient Greek philosopher Plato had not contained so much truth about the human condition, his name would have been forgotten centuries ago.
    But one of his most famous stories-the cataclysmic destruction of the ancient civilization of Atlantis-is almost certainly false. So why is this story still repeated more than 2,300 years after Plato's death?" National Geography

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 3 ปีที่แล้ว +2

    ትልቅ ተስፋ አለኝ ለትውልዱ መሪ እንደምትሆኑ አልጠራጠርም ያውም በትልቁ

  • @amen6509
    @amen6509 3 ปีที่แล้ว +1

    Pls make the hole part at one episode

  • @kebronbelay820
    @kebronbelay820 3 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚመስለኝ ሌላ ዩንቨርስ እየገቡ ነው

  • @smartinamharic8822
    @smartinamharic8822 3 ปีที่แล้ว

    Ethiopia is Africa this history belongs to all African they deserve the truth .
    you have to translate this to other international and African language.
    all Ethiopian have duty of that
    god bless Ethiopia.

  • @dunuberhanu3168
    @dunuberhanu3168 3 ปีที่แล้ว +2

    You insisted me to search. 👍😊

  • @habtamutamene-nd3ev
    @habtamutamene-nd3ev หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያ የሚባለው ሀገረ እስከ ግብፅ ድረስ ነበር ፡፡ ለዚያ ይሆናል፡፡ ኀዉልቶቹን የሠራዉ ኩሽ ነዉ፡፡

  • @asgedechshemeles9657
    @asgedechshemeles9657 2 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ግን እኔ የ12 አመት ልጅ ነኝ አትላንቲስ እና ኢትዮጵያ ላይ ያደረጋችሁት ክላክሲካ በጣም ስላስፈራኝ ትቼው ተኛሁ እባካችሁን አስተካክሉት

    • @MEZERARA
      @MEZERARA 4 หลายเดือนก่อน

      ምፅፅፅፅፅ

  • @genetbehaylu1386
    @genetbehaylu1386 3 ปีที่แล้ว

    I haven't

  • @natantesfu476
    @natantesfu476 3 ปีที่แล้ว +2

    Yewket. Memher och

  • @tsionyitbarek8301
    @tsionyitbarek8301 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ብዙ እውቀት አግኝተናል ከናንተ ቀጥሉበት ግን background sound track biker tru new asfelagi aydelem bye asbalew tinsh yrebshal

  • @yoswithabtamu7839
    @yoswithabtamu7839 3 ปีที่แล้ว +1

    Yekerta doctor bemegemerya lamesgeneh betaam enamesegnalen. Ethiopia and atlantis yemilewen metsehaf internet lay alagegnehutem enedet magegnet echelalehu

  • @abebejagemashambu5948
    @abebejagemashambu5948 5 หลายเดือนก่อน

    "ኡቶጲያ" ማለት ትርጉሙም መልካም ምድር ማለት ሲሆን መላው አፍሪካ ኡቶጲያ እየተባለ ይጠራ ነበር።

  • @The-lt3mg
    @The-lt3mg 3 ปีที่แล้ว +1

    Atlantis means አማራ

  • @oneuniverseonetruth2938
    @oneuniverseonetruth2938 3 ปีที่แล้ว +1

    these guys are some the best of Ethiopian people

  • @kidusefrem896
    @kidusefrem896 3 ปีที่แล้ว +1

    ኢትዮጵያ ታሪኳ ማለቂያ የለዉም

  • @mebratwoldetensaie7540
    @mebratwoldetensaie7540 3 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for letting us know about this, but please run such program on extended bases so that such presentation will take us out of the ethnic & marginalizing politics

  • @simachewyitayew5919
    @simachewyitayew5919 3 ปีที่แล้ว

    እወዳችሗለሁ ምርጥ ሰዉ ናችሁ ለኔ ሮዳስ ባክህ በብዛት መፅሐፍ ጻፍልን ሰዉ እኮ አፈር ነዉ እንዳጠፋን ባክህ

  • @simachewyitayew5919
    @simachewyitayew5919 3 ปีที่แล้ว

    እወዳችሗለሁ ምርጥ ሰዉ ናችሁ ለኔ ሮዳስ ባክህ በብዛት መፅሐፍ ጻፍልን ሰዉ እኮ አፈር ነዉ እንዳጠፋን ባክህ

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 4 หลายเดือนก่อน

    THE FIRST ETHIOPIAN IS ADAM HE CAME FROM EDEN WITH EVE KIKED OUT BY ANGEL KIRUBEL OF GOD. MERO WERE NOT THE FIRST ETHIOPIANS.

  • @salamabera4476
    @salamabera4476 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን እወቀቱን ይጨምርላቹሁ

  • @janetkassay2555
    @janetkassay2555 3 ปีที่แล้ว

    ባላገሩ እናመሰግናለን !በስእል አያይዛችሁ ስላቀረባችሁልን

  • @aselefechfeleke453
    @aselefechfeleke453 2 ปีที่แล้ว

    አትላትሰ እና ቤርሙዳ ወይ የሚጠፉት ወደ አትላንትሰ ቢሆንስ የሚሄዱት hahaha

  • @gizachewmersha1386
    @gizachewmersha1386 3 ปีที่แล้ว

    asgeraminew ethiopiyaye geremai enku tarik endaleta tegenzibiyalew

  • @tigistheyi2719
    @tigistheyi2719 3 ปีที่แล้ว +1

    I have no words to...God bless you guys...

  • @AmanisanyAmani
    @AmanisanyAmani 3 ปีที่แล้ว

    Fatari yibarikachu buzu katamaru sawochi tikikilega etop inatenow ayew ewadachowalo

  • @kerhabplays
    @kerhabplays 3 ปีที่แล้ว +1

    ETHIOPIA IS UNIQUE!!

  • @kalebfanta3832
    @kalebfanta3832 4 หลายเดือนก่อน

    HENOCK MEANS GOD. THIS TITLE WERE GIVEN BY SELASSIE TO HIM. ENOCK WAS BLACK. MEANT BY NAME ONLY TO MEAN LIKE EMANUEL/ADONI. ENOCK GOD OR ADONI IS THE REAL GOD.
    OTHER FALSE GODS NOT APOINTED LIKE MY DADDY ENOCK KINGS ETHIOPIANS AND EGYPTIANS AND BABYLON KINGS WERE WORSHIPED AS GODS.

    • @MEZERARA
      @MEZERARA 4 หลายเดือนก่อน

      ሌላ የሎትም?

  • @shimelsgirma9340
    @shimelsgirma9340 3 ปีที่แล้ว

    doctor rodase u are endemic fore ethiopian people

  • @maebelkidane6819
    @maebelkidane6819 3 ปีที่แล้ว

    How can I get Andromeda book please

  • @amanlike2580
    @amanlike2580 3 ปีที่แล้ว

    thank you but can you change the theme it is scary

  • @kgbkgb331
    @kgbkgb331 3 ปีที่แล้ว

    Tarikachin buzu new gin mariyochachin ye wichi hayloch talalaki honuhal

  • @ethiopiaabyssinia9261
    @ethiopiaabyssinia9261 3 ปีที่แล้ว

    The egyptian broke all nose's according to documentary of The Movie Great Pyramid K 2019 - Director Fehmi Krasniqi

  • @abenettekle9892
    @abenettekle9892 3 ปีที่แล้ว

    Bertulen

  • @asli2998
    @asli2998 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ውዶች ተባረኩ ለትውልድ የሚጠቅም ፕሮግራም ነው በርቱ!!

  • @ኩምሳገመቹ
    @ኩምሳገመቹ 3 ปีที่แล้ว

    በርቱ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው ለም በኢቲቪ ፕሮግራም አትጀምሩም በእግዚአብሔር ይገባኛል ኢኮኖሚያዊ እጥረት ሊኖር ይችላል ግን ደግሞ መንግሥት ሊያስብበት ይገባል?

  • @clockybits
    @clockybits 3 ปีที่แล้ว

    Mmm hahahahhahaha oohh this all mith wow!!!

  • @chombe9555
    @chombe9555 3 ปีที่แล้ว

    በሂብሩ አትያፋ(אתיפה )ማለት አንች ቆንጆ

  • @josephrich9064
    @josephrich9064 3 ปีที่แล้ว

    Wow.
    Thank you for sharing this amazing info.
    Eager to read the book.
    Bertulin wud ye Ethiopia lijoch.
    There is no way I would know this unless you shared it.
    Thank you again.

  • @blanetesfaye4462
    @blanetesfaye4462 3 ปีที่แล้ว

    ani y 12 amet lige nai andstahui awkat adme ystahu byans and nager awkeyalhu ng tari anadergahualen

  • @nikeshnikesh6091
    @nikeshnikesh6091 3 ปีที่แล้ว

    ወይ ግብፅ ከጥንት ጀምረው እውቀታችን አሁን ግድባችን መቸ ነው የሚፍቱን

  • @MEZERARA
    @MEZERARA 4 หลายเดือนก่อน

    ልጆች ሆይ ተረጋጉ፣ ሳክስ ብቻ ነው

  • @moe2717
    @moe2717 3 ปีที่แล้ว

    የደብተራን ጭፍን 'ትንትኔ' ሁሉ የኛ ትርክት ማብቂያ ያጣ ምኞት; ሀገር አፍራሽ ትንኮሳ ነዉ::

    • @AedomAdeise
      @AedomAdeise ปีที่แล้ว

      መሀይሞች ጠለቅ ያለ እውቀት ሲነገራቸው የጠንቋይ ነው ተረት ተረት ነው ይላሉ ። ከኛ ሰርቀው ፈረንጆች ሲተረኩ አምኖ መቀበል ። ምን አይነት ልክፍት ነው

  • @haileslassiewerrs3133
    @haileslassiewerrs3133 3 ปีที่แล้ว

    ፕሮግራማቹ በጣም ይስባል
    ይማርካል በጣም እንወዳችሗለን

  • @BirukNigussie-xr7ho
    @BirukNigussie-xr7ho 4 หลายเดือนก่อน

    Enedemimeslgh gn timetravel Nw mimslgh bebermuda mitefusewoch wede Atlantis eyeghbu bihons

    • @MEZERARA
      @MEZERARA 4 หลายเดือนก่อน

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን ጎበዞች

  • @kuzimob8533
    @kuzimob8533 3 ปีที่แล้ว

    በታቻለን አቅም ሼር እና ላይክ

  • @Ruth-rp2so
    @Ruth-rp2so 3 ปีที่แล้ว

    Woooooooooooow😲