ሞታለች የተባለችው እናት ያልታሰበ ጉድ ይዛ መጣች ። የሚሊየነሯ አሜሪካዊት ያልተጠበቀ መጨረሻ !!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 268

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 13 วันที่ผ่านมา +50

    ኣቤት የጭካኔ ጥግ ቤተሰብ ሙሉ ልትጨርስ ነዉ ሃሳብዋ በስምኣም ጋዜጠኛዉ ግን ጎበዝ ተባረክ ኣባቴ።

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 13 วันที่ผ่านมา +21

    መቸም እነዚህ ጋዜጠኞች እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 13 วันที่ผ่านมา +17

    ጋዜጠኛው ቃላት አጣሁልህ ምን ልበልህ ጀግና እንዳልልህ ያንስሀል ተባረክ ለተቸገሩት ስለቆምህ

  • @tsedale2014
    @tsedale2014 13 วันที่ผ่านมา +24

    😢😢😢😢😢😢እግዚኦ ማርናክርስቶስ ከሴጣን የባሰች ሰው ለክፍት ከአሜሪካን ድረስ ይመጣል

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 13 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ እናት አይዞሸ ጋዜጤኛ ቃል የለይም በጣም ጅግና ነህ እድሜ ይሰጥህ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 13 วันที่ผ่านมา +15

    ይገርማል እንደው የማንሰማው የለም ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት የጅዋን ታገኛለች አይዞህ ወንድሜ በርታ ጀግናው

  • @zulfajemal5646
    @zulfajemal5646 13 วันที่ผ่านมา +29

    እንኳን ደህና መጣህ አገራችን የገባዉ እርኩስ መንፈስ አላህ ያውጣዉ የክፋት ጥግ ኢሄ ሁሉ ተንከልለምን ሞት እያለ አላህ የስራዋን ይስጣት

  • @EmebetAwel
    @EmebetAwel 13 วันที่ผ่านมา +36

    የክፋት እና የበቀል ጥግ ፈጣሪ ልቦና ይስጣት አንተን ግን እናመሠግናለን በርታ በዚሁ ቀጥል

    • @ZaraKhan-j7v
      @ZaraKhan-j7v 13 วันที่ผ่านมา +1

      ባች ሌየ ቤደረሥ አትተየም እንትሸኑ አክሥትሺ ገላብሸ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 13 วันที่ผ่านมา +47

    አይ ተሳስተሻል ልቦናይስጥሽ ነገ የእጅሽ ታገኛለሽ እናትንማስለቀስቀርቶ ማስከፋትም አይገባትም ነገ ወልደሽ ትስሚያለሽ ልክእንዳቺ በቀለኛ ልጅእንዲ ኖርሽ ባታደርጊ 😢😢እናትስታለቅስ ማየት አልችልም

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 13 วันที่ผ่านมา +1

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 13 วันที่ผ่านมา +12

    ጋዘጠኛውን አናምንም ሲትህሉ ተባረክ የኔ
    ጀግና ወንድም ኡሉንም ጨርሳ ነበረ እች
    ሽይጣን እውን ተርፋቹሀል እንኳን ደስ
    አላችው ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 12 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳንም ደስ አለህ. ባለቤትህም. ጤናዋ. ጥሩ. ሁኔታ. ላይ. ሊሆን. ይችላል. ለሁሉም ነገር. እግዚአብሔር ይመስገን ብቻ. ነው

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 12 วันที่ผ่านมา +2

    ተባረክ ፡ እድሜ ፡ ከጤና ፡ ጋር ፡ አብዝቶ ፡ ይስጥልን ፡ 🙏🏾❤❤❤❤ ፡ ወደ ፡ ፀበል ፡ ውሰዷት ፡

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 13 วันที่ผ่านมา +3

    ወድማችን እናትየዉ ምክንያት ይኖራችዋል ክሱ ይቅር ያሉት ለምን እንዲህ አሉ ?😢😢😢

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 13 วันที่ผ่านมา +8

    ልጄ በቀል የእግዚአብሔር ነው ለእግዚአብሔር ሰጥ ማሬ

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 12 วันที่ผ่านมา +2

    እውነት ተባረክ የስንቱን ህይወት ትታደጋለህ ፍትህ አጥቶ ለሚሰቃይ መድሀኒት ትሆናለህ ሺህ ሁን ክፋ አይንካህ

  • @jimmamekonen3651
    @jimmamekonen3651 12 วันที่ผ่านมา +2

    ጀግና ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እሷን እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት እንኳን እግዚአብሔር ማረሽ እናት እንኳን በሰላም መጡ

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 13 วันที่ผ่านมา +9

    የክፋት ጥግ እግዞ ማርና ክርስቶስ በቀልን ለልጆቻችን ባናስተምር ጥሩ ነው

  • @mazadasalw5374
    @mazadasalw5374 13 วันที่ผ่านมา +14

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰ስላደቅህ አላልፍም ጀግና አይገልጥህም ተዛም ብለይ ጀግና ነህ በርታ 🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei 13 วันที่ผ่านมา +24

    ፈጣሪ የጇን ይስጣት😢😢😢😢😢😢😢

  • @genetgirma6939
    @genetgirma6939 12 วันที่ผ่านมา +2

    እቺ ሴት በእግ መጠየቅ የአገራችን ህግ ንቃለች መታሰር አለባት እንታለቀቅት😊😊😊😊😊

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 13 วันที่ผ่านมา +5

    መገን ጀግናነህ ጋዜጠኛ የጠፍዉ ብቅ ታረጋላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Yosebeny
    @Yosebeny 12 วันที่ผ่านมา +2

    አቤት አቤት ክፋትዋ የስራሽ ይስጠሽ ምናአየነት ልጅ ናት😢😢😢😢😢😢😢

  • @toybahussain3774
    @toybahussain3774 13 วันที่ผ่านมา +10

    አልሀምዱሊላህ እናታችን ሽአመት ኑሪልን
    ወድሜ ተዋትትታሰር
    የቆሸሸች ጋ ለምንብለህ

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 13 วันที่ผ่านมา +2

    ወዲሜ ድምፁን አስተካክል እሽ በደንብ እዲሰማ በተረፈ ተባረክ በርታ

  • @የምስራችዋኖሬ
    @የምስራችዋኖሬ 13 วันที่ผ่านมา +13

    እኛ እንደ ፍልም ታርኩን ማየት አንፈልግም ወንጀለኛን ለህግ አሳልፈህ ስጣ የሰውየውን ዶክመት እንድትመለስ አድርግ

    • @zaresma
      @zaresma 13 วันที่ผ่านมา

      ምን ማለት ነው ታርኩን ሳነውቅ ነው እንዴ 😮 ዝም በላችው እይ እስኪ

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 7 วันที่ผ่านมา

      በትክክል ግድ ነው ካልተቀጣች አትተዋቸውም ከዚህም በኋላ😢ምድራዊውን በሰው ህግ ትቀጣ የሰማይና የምድር ፈጣሪ ደሞ በላይኛው ፍርድ ለእርሱ በቀሉን እንተውለት፡፡👐

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝኦ ማሃረነ ክርስቶስ ውይ ፈጣሪዬ ሰዉ ምን እየሆነ ነዉ ከሰይጣን በላይ እርኩስ ጨካኝ አረመኔነት የማይገልፃቸዉ የክፋት ጥግ !!!!! ገመና ጎበዝ በርታ ጀግና ነህ !!!!!

  • @CarePhone-ms7pd
    @CarePhone-ms7pd 13 วันที่ผ่านมา +13

    የኔ እናቴ አይዞሸ😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @buruktawit
    @buruktawit 11 วันที่ผ่านมา +1

    እናትዬዋ ግን ፍርሀት እግዚአብሔር አለባቸው እሩሩ ናቸው የእናት እንኳንም በሰላም ተገናኛችሁ ጎረምሳው ተረጋጋ የሚበቀለው እግዚአብሔር ነው

  • @sanayttesfalidettesfaldet8655
    @sanayttesfalidettesfaldet8655 13 วันที่ผ่านมา +5

    ኦ ወንድሜ ይመገደል መንፈስ ገብቶብኅል ጸበል ተጠመቅ አለ መንፈስ ርኩስ

  • @ديحهسيمو
    @ديحهسيمو 13 วันที่ผ่านมา +2

    እንካ ደስ አለህ ወድማችነ እናተህ አገኝሀት አቺም አላህ አፍያያርግሽ።

  • @Aminat725
    @Aminat725 13 วันที่ผ่านมา +7

    አቤት ጭካኔና በቀል አላህዋ ልቦና ሥጣቸው ያረቢ

  • @GvuThj
    @GvuThj 13 วันที่ผ่านมา +2

    ,አቤት.ደስሲል.አተ.ልጂ.ተባረክ

  • @Melaku-k5e
    @Melaku-k5e 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚሆ ማህርነ ክሮስቶስ ኸረ ወዴት እየሄድን ነው ምን አይነት አለም ውስጥ ነው ያለነው

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 13 วันที่ผ่านมา +8

    ወይ መታደል እናትህን አገኘህ
    የኔ እናት እዳንተ እናት በመጣች

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 13 วันที่ผ่านมา +5

    ይቅርታ ወንድም ለድምፅ ጥራት ትንሽ ማይክ አለች እሷ ተጠቀም

  • @masaratmasarat7383
    @masaratmasarat7383 12 วันที่ผ่านมา +1

    እከንደሰለቹ ወደሜ እናትናልጂ። ስለታገናኚ ደስብሎኛል

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 13 วันที่ผ่านมา +2

    ዉዶቼ እናት ሁሉም አንድ ነዉ አለምክንያት እንደዚህ አልጨከነችም ፈጣሪ ይወቀዉ ለመፍረድ ቀላል ነዉ አፅያት ዉስጥ አትግብ ያደረገችዉ ቢደብርም ፈጣሪ ልቦና ይስጣትየሷንም እናት ነብስ ይማር 😢😢😢😢

  • @salahdxb2964
    @salahdxb2964 13 วันที่ผ่านมา +3

    ምን ጉድ ነች አሁንም ተጠቀቁ እሳ አታወራም ትሰራለች እጂ አተ ስታወራ እዳታስገድልህ

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ 13 วันที่ผ่านมา +7

    አቤቱ ማረን በስም ስላሰ ጨካን ናተ በስማአም 😭😭😭😭

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 13 วันที่ผ่านมา +10

    የምትወስደው መደሀኒት ነው እደዚህ ያደረጋቸው ው

  • @mduae2013
    @mduae2013 13 วันที่ผ่านมา +2

    ❤❤አላህ የድካምህን ይክፈልህ እባቸውን አበስከው የስራዋን አላህ ይስጣት አቺንም አፊያሽን ይመልስልሽ 🤲🤲🤲🤲👍👍👍❤❤

  • @radiatmessfin6712
    @radiatmessfin6712 13 วันที่ผ่านมา +1

    እባክህ ወደ ፀበል ትሂድ
    ከመዳህኒቱ በተጨማሪ ማለቴ ነው

  • @danjoe3628
    @danjoe3628 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛው ጎበዝ ነህ:: ረጋ ብለህ ነው የምትጠይቀው:: ፈጣሪ ይርዳህ::

  • @meserdebebe3182
    @meserdebebe3182 13 วันที่ผ่านมา +1

    እኔም እንዳቺም ባይሆን በሰራተኛ ጉድ ከድርጋኝ ነበር ግን እግዚአብሔር አወጣኝ

  • @erehanatube1667
    @erehanatube1667 13 วันที่ผ่านมา +1

    ልጅቱ አሁንም ብዙ ነገር ታዴርጋለች የልጅቱ አእምሮዋ ትክክል አይዴለም መስራት ያለባትን ሁሉ ታዴርጋለች

  • @FAs-k5d
    @FAs-k5d 13 วันที่ผ่านมา +5

    እኳንም በሠላም ተመለሡ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 13 วันที่ผ่านมา +2

    እናት ምንድነው እሚያወሩት???? እንዴ የምን ደርሶ ፃድቅ ያደርጋቸዋል???? ለህግ ትቅረብ

  • @Aduye1354
    @Aduye1354 13 วันที่ผ่านมา +9

    እናት ድምጻቸውን ......

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 13 วันที่ผ่านมา +4

    እንኳንደሰለህ.በለቤትህም.ጨረሳይራት❤❤❤

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 13 วันที่ผ่านมา +3

    አረወገን ይሄንያክል የሰውልጅ ክፋቱ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 13 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚአብሒርይመሰገን

  • @ועח
    @ועח 13 วันที่ผ่านมา +2

    አቤቱ ምን አይነት ጭካኔ ነው የምናየው የምንሰማው ሁሉ 😥😥😥🇪🇷

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 13 วันที่ผ่านมา +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህታችን

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 7 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ጉድ ነው ግን😢😢😢??? ለዚች ጊዜያዊና ከንቱ ጠፊ አለም በውርስ የተነሳ የዘላለማዊውን የእግዚአብሔርን መንግሥት ማጣት ምን ይሉታል? ኧረ ወገኖቼ ልብ እንግዛ😢 እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ!አቤቱ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ልቦና ስጠኝ መድኅኔ ሆይ 😢 ከጥፋት ሰውረኝ! አቤተ ዘላለማዊ መንግስትህን በምድራዊ ቁሳቁስ ምክኒያት ስቼ እንዳላጣ በቸርነትህ እርዳኝ የአዛኝቷ ድንግል ማርያም ልጅ😢👐በሰው ፈራጅ እንዳልሆን ማስተዋሉን ስጠኝ😢፡፡

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 13 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግናቺን በርታልን 🎉🎉🎉🎉ጤናሽ ይመለስልሽ እማ

  • @ananiyadambu
    @ananiyadambu 13 วันที่ผ่านมา +7

    ጀግን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Meklit.GeneneneBirhanu
    @Meklit.GeneneneBirhanu 13 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ ልጅ እናትህ እውነታቸውን ነው ልጅቷ በጤናዋ አይደለም ይቅር ማለት ለፈጣሪ ነውና ተዋት

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 13 วันที่ผ่านมา +3

    egzii Sow Awre Yeteqeyerebet Zemen Now
    gazetenaw fetari edmena tena yst berta gegna neh ❤❤

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 13 วันที่ผ่านมา +4

    😢😢😢ዉነትአለዉ ልጅ 😢😢😢😢ቻለዉ ወድም

  • @WorkeaImishaw
    @WorkeaImishaw 13 วันที่ผ่านมา +3

    Wow this is amazing story so sad 😭 be strong 💪

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 13 วันที่ผ่านมา +1

    አቤት የጭካኔ ጥግ ምንጉድናት አላህ ልቦናይስጣት

  • @tru1614
    @tru1614 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛ ው ጎበዝ ተባረክ

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 13 วันที่ผ่านมา +6

    እግዚኦ ማርና

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 13 วันที่ผ่านมา +2

    ባልና ሚስት አርቲስት ሆነዉ እንዲህ አይነት ባዶ ሳጥን ማስቀበሬ ወይ ደግሞ የሌላ ሰዉ ሬሳ ማስቀበር አላነበባችሁም አልሰማችሁም ወይ አርቲስቶች ? እንደተባለዉም ድራማ ላይ ናችሁ ?

  • @AbabuAbabu-f8e
    @AbabuAbabu-f8e 13 วันที่ผ่านมา +4

    Bagaa nagadhaa dhuftan geman❤❤❤❤

    • @ksaksa6313
      @ksaksa6313 13 วันที่ผ่านมา

      😢😢😢😢😢

  • @edendak5588
    @edendak5588 13 วันที่ผ่านมา +3

    Wey ene Ethiopia betam betam betam betam jobez gaztenoch afirtalech ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 13 วันที่ผ่านมา +1

    Bro wwwwwwwww congratulations. Good is good. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 13 วันที่ผ่านมา +2

    አፈርኩ ኢትዮዽያዊነቴን በይበልጥ መደማመጥ አናውቅም ሁሉም እኩል ያወራል ባል ተብዬ ማድመጥ ልመድ

  • @ganat12345
    @ganat12345 13 วันที่ผ่านมา +5

    ሁላችሁንም,እግዚአብሔር,ይጠብቃችሁ,እሷ,የምትተማመንበት,ሴጣን,አላት,ከብር,ጋር,ነው,ያጠገባት

  • @TerezaWeldu
    @TerezaWeldu 13 วันที่ผ่านมา +2

    Wwwwwwwww beautifu sis nice to see .our beloved sis. ❤❤❤❤❤❤

  • @DhhxGzgx
    @DhhxGzgx 13 วันที่ผ่านมา +3

    አበት❤❤❤❤ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 13 วันที่ผ่านมา +6

    የክፍት እና የጭካኔ ጥግ😢😢😢😢

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 13 วันที่ผ่านมา +7

    ብድር እማይከፍል ልጅ አይወለድ ይለሀል ይህነው😢😢😢

    • @Melawitchanel
      @Melawitchanel 13 วันที่ผ่านมา +3

      ይህን ነንግግር ክፋትን ማበራታቻ ስህተት ነው

    • @ZaraKhan-j7v
      @ZaraKhan-j7v 13 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክልነው ካሚቱ ​@@Melawitchanel

    • @KidusanYimer
      @KidusanYimer 13 วันที่ผ่านมา +1

      Bekel ye Egzyabher new esa kensue teshela megeyet neberbat

    • @Aminat725
      @Aminat725 13 วันที่ผ่านมา

      ኸረ አይባልም ለተንኮል ማጠናከርጥሩ አይዴለም የተበዴለችው ብዙ ቢሆንም የበዴለችው ኑፁሀንናት የልጁሚሥት እና ልጂ

    • @TenagatisoGatiso-rm8bl
      @TenagatisoGatiso-rm8bl 13 วันที่ผ่านมา

      በቃል የእግዚአብሔር እንጂ ክፉ በክፉ መበቃል የለበትም ስትኮሚቱ አዉቃችሁ😢

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 13 วันที่ผ่านมา +2

    😢😢የእትዮጱየ ህዘብ ህይ የስደት እንግልትነ የአረብ ግርድነ የእርስ በረስ መገደደል የሴቶቸነ የህፀነቶቸ ጩቌነ የሰለም መጠት እንደ ቆም ከፈለገቸ ፉተህዊ የሸርአ ህግ ይቀቆም አረ በአገረቾን የ ህለ ሀብት እየሉን በሰወ አገረ ተነከረተተን ተወረደን አረ በአገረቸን ሰረተን እንብለ እንደ አረቡቸ ሀብተሙቸ እንህን 😢😢😢

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz 13 วันที่ผ่านมา

    ልጅቷ በጣም መጥፎ ናት
    የልጁ እናት ጋ ሚስጥር አለ ነገሩ በዚሁ ይቅርታ እንዲቆም ይፈልጋሉ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 13 วันที่ผ่านมา +2

    እግዝዬ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 13 วันที่ผ่านมา +2

    ፋትን በክፋት መመለስ ጀግነት አይደለም ዝም በል።

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede6089 13 วันที่ผ่านมา

    አር በስማም የለሰማነዉ እጂ ያለሆነ ነገር የለም ብሎል ዘላለም ዘገየ እኔ እችልጂ ወደ እስር ቤት መግባት አለበት ለምን ሰዉ ለበቀል እሄን ያሀል መንገድ ይሄዳል በስማአም ለእግዚአብሔር መስጠት ነዉ እጂ እዲያዉም አይዞቹሁ እያለች መርዳት ነበር ለምን ያለት ነገር በአሜሪካ ከበቂ በላይ ነዉ በስማአም

  • @asnakechzewge9071
    @asnakechzewge9071 13 วันที่ผ่านมา +3

    እናትየው ግን ንጹህ አይመስሉኝም

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 13 วันที่ผ่านมา

    የሰወች ደስታና መፍትሄየምትፈልግ ጀግናነህ በቤትህ ደስታይሙላ

  • @ShitaBelay-tl1hq
    @ShitaBelay-tl1hq 13 วันที่ผ่านมา

    ከመጀመሪያዉ ጀምሮ መረጋጋት የማያዉቁ እብዶች ናቸዉ በሰከነ መንፈሰ አዳምጧት አረጋጓት በደህና መጡ ዋናዉነገር መገኘታቸዉ ነዉ አሁን መደንብ የዛቸዉ ይህች ክብር ክብር የምትል ሚሰትህ እንዳታሰቀይማቸዉ ተጠንቀቑ

  • @FekaduFentahun-h2u
    @FekaduFentahun-h2u 2 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ በ tv አስተልልፉት

  • @lemijufar9282
    @lemijufar9282 13 วันที่ผ่านมา +1

    Dimtsi xirat yelwum!?

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 13 วันที่ผ่านมา +1

    በናታችሁ እጅዋን እግርዋን አስራችሁ ወደ ጸበል ውሰድዋት ትድናለች

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይኔ፣ሠዉ፣በተኮል፣አለቀ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 13 วันที่ผ่านมา +2

    እርሷን ለመግደል አታስብ ልጅቷ በሰይጣን ነው የምትመራው ጋዜጠኛው ለሕግ ያቅርባት ባሏን ያደረገችውን አይተሀል እረፍ።

  • @sophiagualu2567
    @sophiagualu2567 13 วันที่ผ่านมา +1

    ሴትየዋ ምን ቢሰጧት ነዉ ለህታቸዉ የእናት ነገር ከባድ ነዉ የሄደችበት መንገድ ነዉ እንጂ ሴትየዋ መመርመር አለባቸዉ እሷንም ለዚህ ያበቋት አክስቷ ሊሆኑ ይችላሉ ልጅቷን በዚህ ደረጃ አትርገሟት

  • @tigistsisay4974
    @tigistsisay4974 13 วันที่ผ่านมา

    እረ እግዚአብሔር ምን ጉድ ነው የመጣብን ምን አይነት ጨካኝ ናት በስማአም

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp 13 วันที่ผ่านมา

    Gagnay gzatga ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @ijoolleebaalee2081
    @ijoolleebaalee2081 13 วันที่ผ่านมา

    Is this real or prank?

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 13 วันที่ผ่านมา

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር. ፈፅሞ. ይማርሽ. ይህንንም. እውነተኛው ድራማ. የመስለውን. እስኪሪብትሽ. ላይ. አኑረሽ. ለማንኛውም. ቴሌብዥን. አስራጭ. ህዝብ. ይማርበት. በዩቱብ ብቻ. አይቅር. ሁሉንም ዩቱበረሮች. የሚደነቁ. ናቸው. ብዙ. ተከታታይ. እውነተኛ. ድራማ. ይስራበታል ❤

  • @destata7749
    @destata7749 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ቃነተኝነ ተቤቃይ
    አምላክ ነው

  • @kidstegugsa5359
    @kidstegugsa5359 13 วันที่ผ่านมา

    ይቅር ይበልሺ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 13 วันที่ผ่านมา

    እነዚህ አርቲስቶች ምስጋና ቢሶች ናቸው ይህን ሁሉ ያረገላቸውን ጋዜጤኛ ሲያመናጭቁት ነበር ምስጋና ቢስ

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 12 วันที่ผ่านมา

    Anan haadhoo koo 🙏😢 bagaa waqaayyoo lubbu kee si olchee waqaayyoo inni hunda dandaa,u ammale umrii kee yaa dhereesu ❤ agzo obbooleesa koo hunduu ni darbaa 🙏🥰 ishees waqaayyoo laphee yaa deebisuuf 🙏♥️

  • @Hirutsheferaw-h2t
    @Hirutsheferaw-h2t 13 วันที่ผ่านมา +1

    Eni gen DAN yedereg enatna lej tegeztew yehonal

  • @mhirat
    @mhirat 13 วันที่ผ่านมา +1

    ጀግነ ነይ እርስህን ጠብቅ 😢

  • @akiberhe2555
    @akiberhe2555 13 วันที่ผ่านมา

    I wish you guys work in America

  • @ZahraZahrabore
    @ZahraZahrabore 11 วันที่ผ่านมา

    Inee gin Etoopiyaa nochuu betam yigarmugnal lemin btilu indet resaaw sayitay yiqeberal yennat resaa sayittay indet yitamenal