ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ። እውነቱን መደበቅ ሳይሆን ተናግሮ መፍትሄው ላይ መድረሱ ይሻላል ይሄንን ጉዳይ እስከመጨረሻው እንሄድበታለን !!
ከድሜህ በላይ ነው የምሰራው በርታ የኔወድም❤
አወ ግድ ነው እኛም ማወቅ እንፉልጋን
ሚኪየ ቶቶላልቀቅልን
ደረጀ መታሰር አለበት።
እሺ እራሥክን ጠብቅ የኛ ጀግና
ኣባትዋ እና እናትዋ በእምነታቸው የፀኑ ሰዎች ናቸው❤❤❤❤
እምነት ክርስቶስ ኢየሱስን ብቻ ማመን ነው
በጣም😢
አሳዘነችኝ አይ መጠጥ😢
ወላሂ ሰወቹ ጀገንንቸው
ጌታን የባጃጂ ሹፊሩው አሳዘነኝ እንኳን ነፃ ወጋህ የኔ ምስጌን😢😢😢😢❤❤❤❤
ዩሱፍ የልጄ ስም አላህ ለትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ሀቢቢ ዩሱፍ❤
አባትና እናት ሲያሳዝኑ ሙሰሊሙ ወንድማች ጀግና አለመሳሳቱ ሐይማኖቱን የጠበቀ ሐቀኛ ሰው ❤❤❤❤❤
ወንድም የሱፍ አብሽር አላህ ከጎንህ ይሁን
❤❤❤❤❤❤❤
የኔወዲም ወላሂ ስል ሲሳዚን አላህ ያልታሰበዉን እርዚቅ ይወፍቅህ ወዲም የሶፍ❤❤❤❤❤
አሏህያልታስበዉንእሪዚቅይርዝቀዉያረብሀቀኛዉወንድማችን
በጣም ከሰውም ሸይጧን አላህ ይጠብቀን
ዩሱፍ የኛ ሙስሊም ወንድም እውነተኝነት ሀቅ ሁለይም የበላይ ናት ላይክ ሼር አድርጉ ሚኪ ጀግና ነህ
እውነት ነው እውነት ሁሌም የበላይ ናት
የኛ ሙስሊም ወንድም በጣም ደንቆሮ ነህ ወንድም ሙስሊም ቢሆንማ እርስ በራስቹ ኣትባሉም ነበር ኣፍር ክሶሜሌ ኦሮሞ ክኦሮሞ ሱዳን ክሱዳን ኢራን ክኢሪቅ የመን ከየመን 😂😂😂
❤❤❤❤❤❤
ሙስሊሙ ልጅ ዩሱፍ ጀግና ነው እውነተኛ አማኝ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ። አንቸም ንስሀ ገብተሽ እናትናአባትሽን ይቅርታ ጠይቂ ከልብሽ ተፀፅተሽ ወደእግዚአብሔር ቅረቢ እርሱም ይራራልሻል።
አልሀምዱሊላ አለ ነኢመተል ኢስላም
ሚኪኪኪኪኪዬዬዬዬ ተባረክ ወንድሜ ጀግናችን ❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢
የኔባት ልጅአሳዘነኝ ወላሂእያለ❤❤❤
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው
የሱፍ ማሻ አላህ ሁሌም በሀቅ መማል ደስይላል ሚኪ አዲናቂህ ነኝ
ሱበሀን አላህ ወልሀምዱሊላ ወላይላ ሀኢነላህ ወላሆክበር
የኔ ወንድም አሏህ የተሻለ ቦታ ይወፋቅህ ያረብ 😢😢😢😢
የባጃጁ ሹፌሩ አሳዘነኝ የኔ አባት እንኩአንም ነፃ ወጣ እግዚአብሔር ይመስገን
በጣምደስአለኝእንካንምደስአለው
Yesuf netsuh lib newu yalew
ምን አይነት ሴት ነሽ ባለጌ
Gin set lij mache nawu Ewunat mitawora
እውነት ወላሂ ሲል ልጁ አሣዘነኝ እንኳን ነፃ ወጣ ልጁ
😢😢😢😢አሽቆጠቆጡት ያለ ስራው
ወላሒ አለ ሚሰኪን
ዮሲፍዬ የኔ ሚስኪን እንኳን ነፃ ወጣህ ማርያምን ያለስራው አጨናነቀችው ባለጌ ዘልዛላ ሲያሳዝን ማርያምን ❤😢😢😢እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይስጥህ 😢😢😢
የኔ አባት አፈርልበላልህ ከበጃጁአለች የባጃጅ ቁምነገረኝ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ስምወላሂ ኮራሁብህ የኔ እዉነተኛ ❤❤❤❤
Gin set lij inde setan nawu
ምን ያስቀለማምዳታል ልጁን አለስራው ልታስገድለው ነው ባለጌ ሚኪየ የኛ ጅግና በርታ ከጎንሕ ነን❤❤❤❤❤
አላሀምዱሊላህ አለነእመቲላህ እስላም
የኔ ጌታ ምንም ይሁን ምን ስራ ስራ ነው ሠው ባለው ነው የሚኖረው ትናት ተራ የባጃጂ ሹፌር ሲሉህ የተሠማኝ ስሜት አላቅም ለም እንደከፋኝ እና በጣም ስጨነቅልህ ነበር የኔ ውዲ ወንዲም እንኳንም ነፃ ሆንክ ሚኪ ተባረክ ሀቁን ስላወጣህለት የምር😢😢😢
ወላሂ እኔ እራሡ ቅሥሜ ነበር የተሠበረው እንኳንምከዴሙ ነፃሆነ
እናሱ ዛሬ ሀብታም የ ሆኑት ጨማ ጠርጓዉ ይሆናል😢😢😢😢😢
አዎ ስራ ክቡር ነው ንውሩ ስርቆት ብቻ ነው ስራ ነው ስው ደሞ እሚስክብረው ስው ባለው ነው እሚስራው
@amaneamane-yd8eg እኔጃ እግዚአብሔር ነው እሚውቀው ከባደ ነው በስው መፍረድ እኔ ለራሴ ሀጢአተኛ ነኝ ከሀጢአተኞቼ ዋንኛዋ እኔ ነኝ ምን አውቃለሁ እማ
ያእጫኛተብይዉሲናገርስምች ወራዳ ስራክቡርነዉ
የባጃጃ ሹፌሩ በጣም ያሳዘናል ማራያም😢😢😢😢
በጣም ሚስኪን ሲያሳዝን 😢😢😢😢አሽቆጠቆጡት
ሚኪአቸን አድናቂህ ነኝ ከሁለቱም መስማትክ ትክክል ነህ ለሃቅ መቆምክ የኔ ጀግኖች የንስር አይን ዘላለም ሚኪ ክበሩልኝ
የኔዉድ ወድም አብሽር ተራ ቢሉህም መቼም ተራ አይሆንም ዉነት ትመነምናለች እጂ አትበጠስም አሳዘነኝ ወላሂ
በጣም ወላሂ ዉሸት ምን ምያክል ግዙፍ ብሆን እዉነት ግን ብትቀጥንም አትበጠስም ምግዜም እዉነትያለዉ አሸናፊነዉ
ውይ የሱፍ እንደት እንዳሣዘነኝ ብቻ ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ሚኪየ
ወየዉ ሚኪየ ስንቱን ቻልከዉ አባቴ አይዞህ በርታ የወንዶች ወንድ
የኔ ወንድም እኔ ልጨነቅልህ ሙሥሊም ወላሂ ካለ አይዋሸም የኔ አንበሳ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo❤Alhamdulilah
Reese dress sea was as was@@halimaali4383
Liju bergit aliwashem gin welahi bilo yemiwashi bizu new
🎉🎉🎉🎉🎉አልሀምዱሊላሂ
የኔ ወድም የሰፍ ለበጉነዉ አላህ ምክንኛት ይነረዋላል ለበጉነዉ ይህ ትምርት ይህነልህ.❤
የሱፊዬ እንኳን ነፃ አወጣህ ወንድሜ ሚኪዬ ልክህ ነህ ጎበዝ እሰይ እንድህ ግልጽ ይሁን ከአባቷ ጠላት ጋር ተደብቃ የሚታደርገዉ በምን ተነክታ ነዉ አድነን ፡፡፡
በጣም ያሳዝናል😢
ልጁቱ ባሌጌ ናት የተዋረደች ናት የአሏህ ልባና ስጠን
አይገርምም ያለ ስራው ስም ባለጌ
አልሀምዱሊላህሙስሊምለማያምንበትነገርወላሂብሎአያዋሽም
TKUKUL..YGWOCE.BWEST.YMULALU..WALHY.BLWE.AYWSUM...
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው ለአላህ
ሁሉን ከምነት ጋር ታገናኚዉ
ከእምነት ጋር አታገናኝ ዮሲፍ የኔ ሚስኪን 😢
እካን 5000k ደስህ አለህ ዉዴሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉
ወልኢያዙ ቢሏህ ወንድሜ ዩሱፍ አሏህ ይጠብቅህ ያአኺ ልጅቱ ግን ልቦና ይስጥሺ ወይ አባትሺ ልቤን ነኩት ባባየ ፅናቱን ይስጠወት
ባለጌ አጎት ነው እንዴት ልጁን አስገድዶ ይደፍራል። አጎትዬው በሕግ መቀጣት አለበት። ሚኪ አግኝተህ መርምረው።
አላስገደዳትም ግን ተበቀላት
አልሃምዱሊላህ እንካንም ነፃ ወጣልኝ የእስልምና ወድሜ ❤❤
እበትነሺ
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ወይ ጉድ ሰው ሰርጉ ደርሶ ሌላ ወጀል አቤት ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ ጀግናው ቀጭንኑ በርታልን❤❤❤❤❤
2 Corinthians 6 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ2: በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
እውነት ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው
ወድምየ የሱፍ❤❤❤ አይዞክ
እኔ ልጨነቅህ የኔ ሙሢሊም ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ከፍ ያርግህ ወላሂ ተራ የባጃጅ ነጅ ሢል ያኛው ሠውየ የሠውልጅ የሚለካው በሠውነቱነው እጅ በሠራውነው
ትክክል
ሣህ
ሳህ ወላሂ
እ ተራ አለ እኮ ኮተታም
ወንድማችን ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ነጻ መውጣትህ ደስ ብሎኛል ።ይገርማል ታዲያ የጸነሻት አታሳዝንሽም ፍርዱን ከስማይ አባታችን አግኚ😢😢😢😢
የኔጌታ ባለ ባጃጁ ሢያሣዝን የኔ ጨዋ ተባረክ
ያአላህ የሱፍ እንኳን ሀቁ ወጣ የኔ ሚስኪን እንደት እንዳሳዘነኝ ወላሂ ኡፍፍፍ😢
አባትና እናት በጣም በድላቸዋለች በጣም ክፉ ልጅ ናት ባለጌ ናት
ለበቀል ብሎ ነው እንደዚህ ያደረገው ማለት ነው 😢 ምስኪን የሴት ልጅ መከራ ከአንድ ቀን ስህተት አታመልጥም 😢😢😢
ምኪዬ የኛ ጀግና እንኳን ደና መጣች የዚሙት መጨረሻ እሄ ነዉ ከደዝ አይነት ዉሬደት ፈጣር ይጠብቅ ቤተሠቦቻ ፈራአ እግዚአብሔር ፈጣራቸዉን የምያከብሩ ቤተሠብ ነቸዉ ተበረኩ
ሚኪ 👍👍👍👍👍👍❤❤
,ሜኬ ጀግነዉ በርታልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታሆይ ተሎ ናአ ምንድነው እምንሰማው
Abettttttt geta hoyiiiiiii Maren Maren😭😭😭
ንፁህ አየር ትወስዳላችሁ ደስ የሚል አባባል ነው አቦ ይመችህ ስራህ ሁሉ የተቃና ይሁን
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢
ጀግና ሙስሊም ወድማችን ሀቁን ተናገረ በቃ ምሎል ታመጣችበት ትናገር
አልሀምዱሊላ የሱፋየ አላህ ይጠብቅህወዲሜ
OMG crazy story 😢😢😢
የሱፍ እንኳን ደስ አለህ በማያቀዉ ነገር ታስሮ ወይንም ተደብድቦ ነበር የኔ ጌታ ጀግና ጋዜጠኛ አጎትየዉ ለህግ ማቅረብ ነው ለበቀል ነው ልጅቷን ያጠመደዉ
እንዴት. የሚጥሙ. አባት. ናቸው. እንደነዚህ. አይነት. አባቶች. አየጠፉ ነውእግዚአብሄር. መቻሉን. ይሰጦት ሚኪ. ግሩም. ስራዎችን. እየሰራህ. ነው. በርታ
እግዝዬ መሀረና ክርሰቶሰ
መጄመሪያ አባቴይሞታል አትይም ሰዉ ወዴእሰሳ ተለዉጦል
😢😢😢የበጀጂ ሹፌር እንኳን እግዚአብሔር ነፀ አወጠ
እሰይ እልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ😢
ጀግና ❤❤❤❤❤❤
አጎት ተብየውን ፈልገህ አግኝው ይሄ ቆሻሻለህግ ይቅረብ የምትሉ በlike አሳዩኝ👍
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው በአላህ ትናት ጀምሮ የሱፍ ስትል የተጨንቅ እልሀምድሌላህ ሙስሌም ዚና አይስራም የስውልጅ ሌሳሳት ይችላል እንኮንም አልሆን
አገራቺን ለይ ያልተደረገ ነገር የለም ያልሰማነው እንጂ አለ ዘሎ እውነት ነው አሁን ነው መዋረድ 😢
Mikiye egzaber exabeqaw wandime barta yene jagina ❤❤❤❤
ጀግና የሱፍ አላህቀጥተኛውንመንገድይምራህ
እግዞ ጉድ እግዞጉድ አይዞን ወገን 😅😅😅😂😂😂😅😅 እናት እና አባት አይ ፍዳችሁ 😥😱😱😱😱😥😥😥😥
የኛ ጀግና እንኳን ዴህናመጣ ጀግናው መጣ ገባ ገባበሉ ወዮ አለመታዴል ካባቷ ወልዳ አጎቴ ትላች አጎት እኮ አባትነው በማንቻውም ሀይማኖት አይፈቅድም
የሱፋ ወላሂ ስትል ደስሲል እንኮን አላህ አወጣህ
ሚኪየ እናመሠግናለን አተን ሣናመሠግን ማለፍ ንፉግነት ነው ያረገዝኩት ከዩሥፍ ነው ሥትል ይሡፍ ይቺን ነገር እደማያደርጋት ገምቸ ነበር ወሏሂ ዝሙት ትልቅ ወጀል ነው ትልቅ ከሚባሉት ሡበሀን አሏህ የከፋው ደግሞ ከኣጎቷ መሆኑ አሥተግፊረሏህ
ጀግናውጀግናው❤❤❤❤
ባአላህ የየሱፍንቁጥርአስቀምጥልን እናግዘዋለንየተሻለስራእንድኑርው
እጂ የልላዉ እግሪ የልላዉ አሌ ለነሱ እነግዝ
Jabadhuu mikii ijooleen keenyaa Afaan kanaa beetanii maatii naafii tahaa
Naaf tahii lubbu koo ani sif taheera
Ok
ሙስሊምእኮፈጣሪውንይፍራ ወላሂካለአበቃ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
የእውነት በሀይማኖት የጰኑ እናት እና አባት ናቸው ትእግስታቸው❤
ሚኪዬመልካምሰውበርታልን❤❤❤❤❤
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤🎉🎉
Uuuuuufff Sorry Sorry mother Father Ciqati😢😢😢❤❤❤
Bexam 😢😢😢😢
kbad nw
የኔጀግናመጣህ🎉🎉🎉🎉
ያንች ነው እደ😂
ወላሂ የባጃጅ ሹፌሩ አሳዘነኝ🥹🥹🥹🥰🥰 ይች ልክስክስ🤨🤨🤨
በጣም ሲያሳዝን ❤😢😢
አባቴ እንዴት እንደት እንዳሳዘነኝ ወላሂ ሲል አምላክ ሁሌም በእዉነት ያኑርህ ወንድሜ
ይች ከሀድ ምስኪኑን ትወነጅለዋለች እደ ከቴም ሙሊሙን ወድማችንን ይገርማል
አሁን ሙሳሲሞች ተሎ ብላቹህ ከዕምነት ጋር ምን አገናኛቹህ በጣም ነው ምታሳዝኑት
ያለ ስራው ስም ሰጠችው ባለጌ
እውነት በጣም ያሳዘነኝ የባጃጅ ሹፊር ነው እና ቤተሰቡ በእምነታቸው የፀኑ ናቸው ሚኪዬ በርታ እውነቱን ተናግራ መገላገል እያለ ዳር ዳር ማለት ጉድ እግዞ ፈጣሪ
ሁላችንንም በጣም አሳዝኖናል ሚስኪን
ሜኬ ተባረክ ወንድሜ ጀግናችን🎉🎉🎉❤❤❤😘😘😘😘
ሚኪ ይህችን ባታቀርባት ጥሩ ነበር ቀናችንን አሰደበርህን ድሮም ከቤተሰብ የተደበቀ ነገር ዉጤቱ አያምርም መጨረሻዉ ፀተፀት ነዉ
እረ ልጁን አታስጨንቁት ሆ ወላሂ አለ እኮ
እኮ ሙስሊም ከተሳሳተ አይምልም ንፁህ ወንድም አሳዘነኝ
ጀግናውእኳን ደህናመጣህ
የሱፍ የኔወንድሜ❤❤አሰይይይይይይ እኳንም ❤ነፃ❤ወጣ❤❤አልልልልልልል❤ሀቢቢበ❤ዩሰፍ❤የኔወንድምአኔልጨነቅልህ ❤ሙሥሊም ወላሂ ካለ አይዋሸምየ አንበሳነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሚኪዩ የኛጀግና ነህ አይዞህ በርታ ሚኪዩ
ያረቢ ❤❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልል ዩሴፍ እንኳን ነፃ ሆንክህ
የኔ አባት አሳዘኑኝ
ሚኩየ❤❤❤❤❤❤
ኣሳዛናችኛ 😢
እኝህ ሰወች በጣም ነው የሚያሳዝኑት ያርብ
ዉሸት+ዉሸት= አሁንም ሌላ ዉሸት ገናብዙ ዉሸት ይኖራል አቡቱ ይቅርበለን አደራህን ጌታየ ጠብቀኝ ሆሆሆ😢😢 ሲጀመር ከአባቴ ጋር ያልተዋደደ አጎት ለኔ እንደት ነዉ ዘመድ ይሆነኛል ብየ አላስብም የአባቴ ጠላት የኔም ጠላት ነዉ
Muslim is iam thefarst❤❤❤
Dubaaree firaa hin qabduu waqaayoo maatii kee garaa sif alaafiisuu hadhoo koo 😢😢😢😢😢
Uffffff dhugaa dha 😢😢😢
ያረቢ ያገር ሰው ምስኪን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምን አይነት ትውልድ ነው ይህ ነገር ምን ጉድ ነው የሚስማው ሚዳው ስለበዛ ነው እረ እግዚአብሔር በምረትህ አስበን
የኔናት ወላሂ አለኮ አለች ማዘርየ ቀኑን ይመልስልን ያንን ጊዜ እኔ እውነቱን ሳትናገር ወላሂ ሲል ልጁን አምኘዋለሁ🎉❤🎉❤
እኔ ራሱ
እኔ እራሡ ባዴነው ያመኩት😊
ወንድም የሡፍ የኛ ጀግና🎉❤🎉❤ሙሥሊም አይልከሠከሥም ሙሥሊም ጥርት ያለ ድን🎉🎉🎉❤❤💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍
ሚኪ እንኳን ደህና መጣህ

2 Corinthians 6 አማ - 2ኛ ቆሮንቶስ
2: በተወደደ ሰዓት ሰማሁህ፡ በመዳንም ቀን ረዳሁህ፡
ይላልና፤ እነሆ፥ የተወደደው ሰዓት አሁን ነው፤ እነሆ፥ የመዳን ቀን አሁን ነው።
እውነት ነው የመዳን ቀን ዛሬ ነው
ወድምየ የሱፍ❤❤❤ አይዞክ
እኔ ልጨነቅህ የኔ ሙሢሊም ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ አላህ ከፍ ያርግህ ወላሂ ተራ የባጃጅ ነጅ ሢል ያኛው ሠውየ የሠውልጅ የሚለካው በሠውነቱነው እጅ በሠራውነው
ትክክል
ሣህ
ሳህ ወላሂ
እ ተራ አለ እኮ ኮተታም
ሳህ ወላሂ
ወንድማችን ዮሴፍ እንኳን ደስ አለህ ነጻ መውጣትህ ደስ ብሎኛል ።
ይገርማል ታዲያ የጸነሻት አታሳዝንሽም ፍርዱን ከስማይ አባታችን አግኚ😢😢😢😢
የኔጌታ ባለ ባጃጁ ሢያሣዝን የኔ ጨዋ ተባረክ
ያአላህ የሱፍ እንኳን ሀቁ ወጣ የኔ ሚስኪን እንደት እንዳሳዘነኝ ወላሂ ኡፍፍፍ😢
አባትና እናት በጣም በድላቸዋለች በጣም ክፉ ልጅ ናት ባለጌ ናት
ለበቀል ብሎ ነው እንደዚህ ያደረገው ማለት ነው 😢 ምስኪን የሴት ልጅ መከራ ከአንድ ቀን ስህተት አታመልጥም 😢😢😢
ምኪዬ የኛ ጀግና እንኳን ደና መጣች የዚሙት መጨረሻ እሄ ነዉ ከደዝ አይነት ዉሬደት ፈጣር ይጠብቅ ቤተሠቦቻ ፈራአ እግዚአብሔር ፈጣራቸዉን የምያከብሩ ቤተሠብ ነቸዉ ተበረኩ
ሚኪ 👍👍👍👍👍👍❤❤
,ሜኬ ጀግነዉ በርታልኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታሆይ ተሎ ናአ ምንድነው እምንሰማው
Abettttttt geta hoyiiiiiii Maren Maren😭😭😭
ንፁህ አየር ትወስዳላችሁ ደስ የሚል አባባል ነው አቦ ይመችህ ስራህ ሁሉ የተቃና ይሁን
የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅ በጣም ያሳዝናልልል😢😢😢
ጀግና ሙስሊም ወድማችን ሀቁን ተናገረ በቃ ምሎል ታመጣችበት ትናገር
አልሀምዱሊላ የሱፋየ አላህ ይጠብቅህወዲሜ
OMG crazy story 😢😢😢
የሱፍ እንኳን ደስ አለህ በማያቀዉ ነገር ታስሮ ወይንም ተደብድቦ ነበር የኔ ጌታ ጀግና ጋዜጠኛ አጎትየዉ ለህግ ማቅረብ ነው ለበቀል ነው ልጅቷን ያጠመደዉ
እንዴት. የሚጥሙ. አባት. ናቸው. እንደነዚህ. አይነት. አባቶች. አየጠፉ ነውእግዚአብሄር. መቻሉን. ይሰጦት ሚኪ. ግሩም. ስራዎችን. እየሰራህ. ነው. በርታ
እግዝዬ መሀረና ክርሰቶሰ
መጄመሪያ አባቴይሞታል አትይም ሰዉ ወዴእሰሳ ተለዉጦል
😢😢😢የበጀጂ ሹፌር እንኳን እግዚአብሔር ነፀ አወጠ
እሰይ እልልልል በጣም ነው ደስ ያለኝ😢
ጀግና ❤❤❤❤❤❤
አጎት ተብየውን ፈልገህ አግኝው ይሄ ቆሻሻ
ለህግ ይቅረብ የምትሉ በlike አሳዩኝ
👍