እናት የ30 አመት ሚስጥሩን ዘረገፉት።ሚልየነራ የቤት ሰራተኛ አሰሪዎ ወንድማ ነው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 301

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 11 วันที่ผ่านมา +87

    DAN ይማርማር የምትሉት 👍👍👍

  • @ሱናዩቱብ
    @ሱናዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา +130

    ዲኤንኤኤ ይመርመሩ የምትሉ በላይክ ግጮኝ

    • @HINHH-qj5lc
      @HINHH-qj5lc 11 วันที่ผ่านมา +1

      አወ ይመርመሩ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 11 วันที่ผ่านมา +46

    ልቦና ይሰጥሽ ጌታ ሆይ

  • @jamilaatta823
    @jamilaatta823 11 วันที่ผ่านมา +15

    ከእናት ጋር ይመራመሩ ጋዜጤኛ ጅግና ነህ 🎉🎉🎉

  • @ሱናዩቱብ
    @ሱናዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา +54

    ዲኤንኤ ይመርመሩ

  • @Bojaethiopia-rk8tq
    @Bojaethiopia-rk8tq 11 วันที่ผ่านมา +18

    እናትየው እውነት ሊሆን ይችላል እህትዬውን ገላ ቢሆንስ አወጣጣት።❤❤❤

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ
    @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ 11 วันที่ผ่านมา +25

    እስካሁን. ህግ አላየትም. እዴ. ?

  • @misganufekadu8844
    @misganufekadu8844 11 วันที่ผ่านมา +22

    እናትዬዉን እና ልጅቷን ለብቻ ማናገር ነበረብህ

  • @solianagebrehiwet2029
    @solianagebrehiwet2029 11 วันที่ผ่านมา +9

    እናትየው ኣስር ጊዜ ልጄ እያለች ታናግራት ኣለች ግን ❤ እናትየው ኡነትዋ ትመስላለች ❤

  • @user-km8tm8ig3o
    @user-km8tm8ig3o 11 วันที่ผ่านมา +10

    ዲኤ ንኤይመርመሩ ጀግናውእንካንበሰላምመጣህ ወንድማችን ❤❤❤❤

  • @weto3354
    @weto3354 11 วันที่ผ่านมา +12

    ቆይ አሜሪካ ዲቃላ ፓስፖርት ስላለ ቆይ እንደዚህ ስተፍ አህግ የለም እንደ በኢትዮጵያ አትታሰርን የሰው ህይወት ጥላ

  • @wina-663
    @wina-663 11 วันที่ผ่านมา +17

    እና ምን ችግር አለው D N A እያለ ምንም ችግር የለወም ልጅቷ ግን በሰማም የጭካኔ ጥግ እግዞኦ ሰንት አመት ለመኖር ነው ህዝቤ እባካቹሁ ጊዜው አልቋል ።😢😢😢😢

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 11 วันที่ผ่านมา +21

    ዋው የሰው ዘር ይገርማል ልጅቱ የምታቀው ነገር ሰለሌለ ነው ማንም ሰው የመሰለውን እንጂ ትክክለኞውን የሚያደርግ ሰው የለም

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 11 วันที่ผ่านมา +14

    እናት አትዋሽም ግን እግዚአብሔር ወደልቦናዋ ይመልሳት ባልተረጋገጠ ነገር የሰው ህይወት ማጥፋት ሀጥያትም ወጀልም ነው

  • @birtukantesfaye678
    @birtukantesfaye678 11 วันที่ผ่านมา +14

    የእናት እርግማን ሀዘን መጥፎ ነው እግዚያብሄር ልብሽን ይመልስልሽ

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 11 วันที่ผ่านมา +14

    ልቦናይሰጣትልጀቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 11 วันที่ผ่านมา +18

    እቺን ባለጌ ትመርመር ባስቸኳይ

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 11 วันที่ผ่านมา +11

    የጭካኔጥግ እዚህቤተሰብ አኡዙቢላህ ጀግናቺንን አበረታቱልን

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 11 วันที่ผ่านมา +20

    አረ እግዞ ምን ጉድ ነወ😢😢😢

  • @Demrie
    @Demrie 11 วันที่ผ่านมา +12

    የዲንኤ ምርመራ መደረግ አለበት

  • @NevergiveupYaarabbi
    @NevergiveupYaarabbi 11 วันที่ผ่านมา +7

    አይዱኛ አታላይናትኮ ሱባሀን አላህ❤❤❤አላህ ልብ ይስጠን. ❤❤ለሁላችንም🎉🎉🎉

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 11 วันที่ผ่านมา +13

    ይመርመሩ🎉🎉🎉

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚኦ ልጂቱ ያዬችው ሊሆን ይችላል ለሃብት ብላ ልጆች ስላላት እሷ ስለሌላት ጋዜጠኛው ሴትዬዋን በደንብ መርምራት

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 11 วันที่ผ่านมา +2

    ምን አይነት ልጅ ነው ወንዱ ልጅ።ዝም ማለት አይችልም።

  • @MomMom-p2n
    @MomMom-p2n 11 วันที่ผ่านมา +11

    ይመርመሩ

  • @AbebuaynalemTeshale
    @AbebuaynalemTeshale 11 วันที่ผ่านมา +4

    ጤናለማጣትዋ አንች እኮነሽ ተጠያቂዋ

  • @alambalay1176
    @alambalay1176 11 วันที่ผ่านมา +4

    ይቺ ባለጌ ናት እናት ነኝ እያለቻት ሰበር የማትል ስድ አደግ ናት

  • @KelebetAbebe
    @KelebetAbebe 11 วันที่ผ่านมา +18

    ወይ ማዘር አስለቀሱን አይይ እናት እኔ ልከራተትሎት እሷም ወዳ አይደለም😢😢😢😢😢😢

  • @GgGg-le1rw
    @GgGg-le1rw 11 วันที่ผ่านมา +3

    ናትልጂቱ. ባለየ ናት ይመርመሩና. ይገላገሉ ሳትጨርሳቸው. ይች. የተርገመች. እርኩስ. ናት

  • @merikonjo798
    @merikonjo798 11 วันที่ผ่านมา +5

    በትክክል

  • @Kedrshfa
    @Kedrshfa 11 วันที่ผ่านมา +8

    ዲኤን

  • @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ
    @ተመስገንአምላኬ-ቨ1ፈ 11 วันที่ผ่านมา +2

    የሚስትየዋ ቤተሠብ በሕግመያዝአለባቸው ልጃቸውን እደዚሕ በማረጓ😢😢😢😢😢ይችአረመኔ

  • @AlmiAlmi-h2q
    @AlmiAlmi-h2q 11 วันที่ผ่านมา +8

    ምን አይነት አጋንት ነች በፈጣሪ ጭራሽ ድርቅ ያለች ክፋትዋ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 11 วันที่ผ่านมา +2

    ተሎ ወደ ዲኤንኤን ። ልጅትዋ ጸበል ውሰድዋት እባካችሁ

  • @erukyamuhamed
    @erukyamuhamed 11 วันที่ผ่านมา +11

    አንደኛነኝ እንደዚህ አይነት ሸረኛ ፈጣሬ ይሰወሩል ጉሉአሚን

  • @AshKe-j4z
    @AshKe-j4z วันที่ผ่านมา

    ለዚህ ጊዜ አስፈላጊ ፕሮግራም ነው በርታ የሰው ልጅ ክፋት

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 11 วันที่ผ่านมา +3

    ወንጀለኛ ናት ልጅቷ እናቷን ያለመግደሏ ምን ያክል ይታመናል ለምንስ ሊገሏት ፈለጉ ነገሩን አጥራ

  • @KelebetAbebe
    @KelebetAbebe 11 วันที่ผ่านมา +6

    DNA ከእናቷ ጋር አስመርምራቸው

  • @ReRe-dz8hm
    @ReRe-dz8hm 11 วันที่ผ่านมา +7

    ይቺባለጌ ሰውበላናት 😢😢😢😢

    • @FatimaAl-l9d
      @FatimaAl-l9d 11 วันที่ผ่านมา

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azaludeneken8461
    @azaludeneken8461 11 วันที่ผ่านมา +5

    Gazexayaa Please DEN tassisaa part 4😢😢😢😢

  • @Adanech-yv3lc
    @Adanech-yv3lc 11 วันที่ผ่านมา +5

    Uuuuuuuuuuf yaa waqaayyoo dhugaa anii Kan garaa na nyaate haadha mana mucaati Kan rakkina qabu maatii tokko isheen isaan waliin tasqaaqxee dhugaa 😢 hundaafu waqaayyoo dhumaa keessan yaa miidhagsuu 🙏😢 dhugaa jiru basan intaala tsabaala geessudha intaalii nagaaf mitti jagna gazeexanya obbooleesa keenya jabaadhu waqaayyoo si yaa tiksuu 🙏❤

  • @Halima18685
    @Halima18685 11 วันที่ผ่านมา +5

    😢😢😢😢😢አላህ እማ

  • @myhomeethio
    @myhomeethio 11 วันที่ผ่านมา +5

    አርቲስት ተብየው መስማት ልመድ አትደናቆሩ አትጯጯሁ።

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 11 วันที่ผ่านมา +4

    Ere ebakachihu

  • @ChjrHfif-fb9rc
    @ChjrHfif-fb9rc 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዴኤኔ ይማርማር

  • @SnakAbandh
    @SnakAbandh 9 วันที่ผ่านมา +1

    እናት እውነት አባት እምነት

  • @ShegawHabtie-x1t
    @ShegawHabtie-x1t 10 วันที่ผ่านมา

    የተከበርኩ ሰው ነኝ ስትል ትገርማለች የሰው የመከበር ትርጉሙን አታውቅም ሳይጣን ። ጨዋ ካሳደገሽ እንዲህ አትሆኝም ፈጣሪ የስሪሽን ይስጥሽ ሳይጣን። ሳይጣን እንኳን ያችን ያህል ክፍት የለውም

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 11 วันที่ผ่านมา +3

    D N A silale atiterateri enatshin akbri

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 9 วันที่ผ่านมา

    ባለጌነሺ ልቦና ይሰጥሸ አፈር ብይ ሰድ አድሜሽ ይጠር እቦ

  • @ksaksa6313
    @ksaksa6313 11 วันที่ผ่านมา +2

    ቀጣይ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @CvCv-yv6fj
    @CvCv-yv6fj 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዳዊለሲ ነች ኣረመን😢😢😢😢

  • @EeeeEe-v8w
    @EeeeEe-v8w 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky 11 วันที่ผ่านมา

    ደካማ ወንድ : የማይረባ ወንድ : ሰከን ብሎ ማዳመጥ የማይችል ወንድ : ... ነው :: ...እናት ልጄ ነች ምርመራ ፍቃደኛ ሆነው ልጅቷም እሺ በማለት..ሲናገሩ..አንቆ ለመግደል ማሰቡ..እንጭጭ መሆኑ ያስታውቃል...ጋዜጠኛ በስራክ ንግግሮችን ችለክ ወደ መፍትሄ..በምታደርገው ጉዞ. አደንቅአለው ::

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 11 วันที่ผ่านมา +2

    ሚስት በማታቀው ነገር ስቃያን አየች።

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 11 วันที่ผ่านมา +3

    ኡፍፍፍፍ😢😢😢

  • @Jamela-ob5iq
    @Jamela-ob5iq 11 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢የእትዮጱየ ህዙብ ህይ የስደት እንግልትነ የአረብ ግርድነ የእርስ በረስ መገደደል የሴቶቸነ የህፀነቶቸ ጩቌነ የሰለም መጠት እንደ ቆም ከፈለገቸ ፉተህዊ የሸርአ ህግ ይቀቆም አረ የስደት ኑረ ሰለቸን የ ሆለ ሀብት በአገረቸን እየሉን በሰወ አገር ተነከረተተን ተወረደን አረ ሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛው ትንሽ ነገሮችን የማስተካከልና ሰዎችን ተራ አስጠብቆ የማናገር ችግር አይብሀለሁ።

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 11 วันที่ผ่านมา +1

    Biyya san kheeysatti nama ajjeesanii dabre nija'amaa 🇪🇹❓️

  • @AshKe-j4z
    @AshKe-j4z วันที่ผ่านมา

    የእናትየው ትህትና ደስ ሲል

  • @ወንጌል.አሽናፊ
    @ወንጌል.አሽናፊ 11 วันที่ผ่านมา

    ምን ማለት ነው ለስራችው ስራ ፍርድ ለማግኘት አለባት እናቴ ልጅ ገላ የስው ህይወት አባላሽታ በፍጹም. ።

  • @semretgirmay5590
    @semretgirmay5590 9 วันที่ผ่านมา

    ምግብ ከተበላ በሀላ ይሞታለል ለምን በልቶ ሰው ሲሞት ስንቀቁ ይዞ ሄደ ይባለላል በባህልል

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 11 วันที่ผ่านมา +5

    የዳርሷ ብቻ አው ምያዎቅ የኔን እናትንም ዬ አባቴ ልጆችህ እያስ ቻጋሩ ናበር እኔም ላምባቃል wosingeal እቴ 1ናሺ ዬ እናቴ ጋዳይ ማባቃል ዳስ ይላል 👍👍👍👍

  • @AyeleshAyeleshTemsgn
    @AyeleshAyeleshTemsgn 10 วันที่ผ่านมา

    ምንጉድነች አሪወሥ

  • @abebabelay6229
    @abebabelay6229 11 วันที่ผ่านมา

    ኤረ ለምን በሕግ ቁጥጥ አልገባትም

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ ገድ ነው እምንስማው 😮😮

  • @ChinaAlem
    @ChinaAlem 10 วันที่ผ่านมา

    ሀሁሉንም ፀበል ውሰዷቸው

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 10 วันที่ผ่านมา

    የዘላለም ፀፀት ሁፍፍፍ ይብላኝልሽ 😢😢😢

  • @kidanegedefaw5924
    @kidanegedefaw5924 11 วันที่ผ่านมา

    እንደሌሎቹ ጋዜጠኞች መጀመሪያ እውነቱን ማወቅ ካለባቸው ሰዎች ጋር ከተነጋገርክ ከተማመንክ ማስረጃም ከያዝክ በኋላ ነበር ማገናኘት ያለብህ።

  • @destata7749
    @destata7749 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር አሌ በዙፋንኑ
    ይፈርዳል

  • @samrawitrayya9170
    @samrawitrayya9170 11 วันที่ผ่านมา +1

    እግዞ😢

  • @seifumedhane5169
    @seifumedhane5169 11 วันที่ผ่านมา +1

    ልጁ ምን ያንጫጫዋል ?

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 11 วันที่ผ่านมา

    እማማ ልጆት ነች።ግን ልጆትን ይዘው ወደ ፀበል ይዘዋት ይሂድ። እኔ አሁን እየገባኝ ነው።ልጆት በጣም ተጓድታለች።ለምን ልጆት ከሆነች እህቶ ሳትሞት ታማ እያለች እውነቱን ብታውቅ ይህ ሁሉ ጣጣ አይመጣም ነበር።

  • @seadapp50seadapp50
    @seadapp50seadapp50 11 วันที่ผ่านมา

    ይችእናትማ😢😢😢😢መግደልነበር በመርዝ ከሆነ የገደለቻት ከሆነ

  • @teklubirru5780
    @teklubirru5780 10 วันที่ผ่านมา

    ይቺ ልጅ ስለአለም አቀፍ ህግ አረ ጨርሶውኑ ህግ እንዳለ አታውቅም። አሜሪካዊ መሆን ከህግ በላይ መሆን የመሰላት ለዚያ ነው። እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላት እሱ ይራራላት ፤ ያኔ ትፈወሳለች።

  • @abbasali-zq8vz
    @abbasali-zq8vz 5 วันที่ผ่านมา

    ጋዘጠኛው ማኔጅ ማድረግ አልቻልክም

  • @adanebabyloriso
    @adanebabyloriso 11 วันที่ผ่านมา

    የዚህ ሚዲያ ባለቤት, እባክህን ስርዓት ሚባል ነገር አስያዛቸው!!!! ማን የማንን ይስማ!!!!! የሆነ ቃላቱን መጠቀም ባልፈግም,, =ቁጭራ== መንደር ሆነ እኮ!!!! ስለዚህ ቢያንስ የሚዲያን ሕግ ይጠብቁ እንጂ!!!!!

  • @user-yt9rc5kp9h
    @user-yt9rc5kp9h 11 วันที่ผ่านมา

    Liju seti set nager naw

  • @ZuriashworkBefirdu
    @ZuriashworkBefirdu 11 วันที่ผ่านมา +1

    DNA ይሠራ እሷንም የስነ ልቦና ባለሞያ ይያት በሠራችው ወንጀል መጠየቅ አለባት።

  • @YtayewZeleke
    @YtayewZeleke 10 วันที่ผ่านมา

    ልጁ በእርግጥ የተጓዳ ቢሖንምወንድ ልጅ ሖኖ ትግስት ያስፈልጋል እኛም ለማዳመጥ እየተረበሽነ ስለሖነ በሚቀጥለው ፕሮግራም ተመክሮ ለኢንተርቢው ይቅረብ

  • @senaitdemessie7629
    @senaitdemessie7629 11 วันที่ผ่านมา +1

    ይህቺ አሳሳች ህሊናዋ ታዉሯል በድን የሰዉ ሱነት የሌላት

  • @ifrahmohammedabdella2213
    @ifrahmohammedabdella2213 11 วันที่ผ่านมา +1

    Adunyaa irra namni akkanaa nijiraa uuuuuuy 😢

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu1864 11 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ምን ጉድ ነዉ ግን 😮😮😮

  • @Betewubet-r5s
    @Betewubet-r5s 11 วันที่ผ่านมา

    ከሰይጣኑ ውስጥ የምትወጣው እሷ ናት እግዚኦ ስንት አይነት ሰው አለ😢

  • @איתנהתפרא
    @איתנהתפרא 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ፣እችን፣ከፊቴ፣አላቆማትም፣የቀረው፣ይቀራልጅይህን፣ሁሉ፣ወጀል፣ሰርታ፣ልጀን፣ገላ፣ነው፣ከሷጋር፣ምነጋገረው፣አረመኔ፣ነሺ፣

  • @ነገንበተስፍእንጠብቅ
    @ነገንበተስፍእንጠብቅ 11 วันที่ผ่านมา

    አቤቤታችን የሚችለው እዳ😂😂😂😂😂

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 11 วันที่ผ่านมา

    Woyne ehetie egziabher lebona yestesh

  • @waltniguskebede2157
    @waltniguskebede2157 11 วันที่ผ่านมา +2

    የምንሰማቸው ድምፆች ከዚህ በፊት በተለያዪ ዩቲበሮች የሰማነው ድምፅ ዓይነት ስለሚመስል character እየቀያየራችሁ view ለማግኘት የምትሰሩ ድራማ ነው የሚመስለው፡ እባካችሁ እውነት የሆነ ታሪክ አቅርቡ

    • @Aminat725
      @Aminat725 11 วันที่ผ่านมา

      ከረተው ዝምበሉ አይባልም

  • @fetyiaibrahimsaid1079
    @fetyiaibrahimsaid1079 6 วันที่ผ่านมา

    ምን አይነት የተረገመች እሴት ናት አኡዝቢላህ😢😢😢

  • @seyuomtadesse5654
    @seyuomtadesse5654 11 วันที่ผ่านมา

    እሄ ሁሉ የቤተሰብ ችግር ነው ድብቅ መሆናቸው ነው ልጅ መሆናን አሁን የወንድማን ልጅ ከገደለች በሃላ ነው ከተበቀለች ሚስት በሽተኛ አድርጋ እስክትገድል ግልፅ ሆኖ ማሳደግ ነበር ግን ጥፋቱ የእናትየውም ጭምር ነው።

  • @mdmd-m1y4z
    @mdmd-m1y4z 9 วันที่ผ่านมา

    ዲኤኒኤ ይመርመሩ ውጤቱን ቶሎ ልቀቁልን

  • @ItellAla
    @ItellAla 11 วันที่ผ่านมา +2

    ይመርመሩአሳሰበኝ

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 11 วันที่ผ่านมา

    Enek bey

  • @AnwarAhmed-w5s
    @AnwarAhmed-w5s 11 วันที่ผ่านมา

    ምርጥ ድራማ

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily 8 วันที่ผ่านมา

    ዲኤን ይመርመሩ መጨረሻውንም እንይ😢😢😢😢😢

  • @SheueuEu-e4e
    @SheueuEu-e4e 10 วันที่ผ่านมา

    😂😂 እብቅ ትለዋለይ እሪ ክፉቶ

  • @TekayTlema
    @TekayTlema 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚኦ

  • @melkamuferede2472
    @melkamuferede2472 11 วันที่ผ่านมา

    ዲአንኤ ትመርመር

  • @rigbelemlem3909
    @rigbelemlem3909 11 วันที่ผ่านมา +1

    Minim lij btihonim htsan lej yegedeley wede hig mekireb alebat

  • @MedihantmarkosMed
    @MedihantmarkosMed 11 วันที่ผ่านมา +1

    አራ DAN ይመሬመሩ ና እውነቱን አወጣላችው😢😡

  • @khadeejaa7524
    @khadeejaa7524 11 วันที่ผ่านมา +2

    Besumam 😢😢😢😢😢😢