ታዋቂዋ ሚሊየነራ ጉዷ ተጋለጠ የልጆቻ አባታቸው ማነው| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 621

  • @gddfds520
    @gddfds520 11 วันที่ผ่านมา +48

    ልጁ እናቱን ሲያገኝ ጎበዝ ሆነ መቼም እናት መድሀኒት ነች

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 11 วันที่ผ่านมา +61

    ስለአባታቸው ምንም ይሁን ምን ዋናው ነገር እናታቸውን ማገኘታቸውነው ደስ ያለኝ

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 11 วันที่ผ่านมา +1

      Mabedun cawekech man enasabedew takalech malet nw

    • @sarakebede3234
      @sarakebede3234 11 วันที่ผ่านมา

      በጣም❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 11 วันที่ผ่านมา +23

    ወይኔ ከምንም በላይ የልጁ ጤናው አገግሞ ሥላየሁት ዴሥብሎኛል

  • @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ
    @ዘዙነኝየሙኪዘውጅ 11 วันที่ผ่านมา +51

    ዘድሮስ ማንሰማው የለም ዛሬ 1 ነኝ👍👍👍 ይሄን ጀግና 150K እናስገባው

    • @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
      @UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 11 วันที่ผ่านมา +1

      ደሚርኝማ

    • @Sulhiya-y1g
      @Sulhiya-y1g 10 วันที่ผ่านมา +1

      ወላሂ ድራማ ነው ተጫወቱብን ድራማ ነው።።

    • @RobloxGaming-mm3ez
      @RobloxGaming-mm3ez 10 วันที่ผ่านมา

      @@ዘዙነኝየሙኪዘውጅ እረ ድራማ ነው:: ጎጆ ትዩብ ላይ ኣለች ወፍራምዋ ልጅ:: ትንሽዬ የቀኝ ጣትዋ ላይ ያለ ጠባሳ ይመልከቱ😳

  • @eyu1515
    @eyu1515 10 วันที่ผ่านมา +9

    ዮዲት እውነቱን እያወቅሁ እናቴ እዳትጎዳብኝ አምቄ ያዝኩ ትልና !!!!! ያወቅሁት እናቴ ከሞተች በኋላ አባቴ ሰክሮ ሲናገር ሰማሁ አለች እንግዲሀ የዮዲት ቃላቶች በሙሉ የሚቃርኑ ተንኮል የያዙ ናቸው

  • @EyrusBinyam
    @EyrusBinyam 11 วันที่ผ่านมา +49

    ታዲያ ምን ይጠበስ የአባትሽ ልጅ ናቸው ካልሽ ለምን አባረርሻቸው

  • @زهرةابراهيم-ن5ض
    @زهرةابراهيم-ن5ض 11 วันที่ผ่านมา +19

    እናታቸው የደበቀበችው ነገር እንዳለ ያስታውቃል ባይጠቅማቸውም አባታቸውን ማወቅ አለባቸው

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 11 วันที่ผ่านมา +31

    እንዳትመረመሩ ይችን አርቁ እስካሁን የት ነበረች አባሩ ለበቀል ነው

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 11 วันที่ผ่านมา +28

    እ/ር ይመስገን ልጁም ድኗል እፍፍፍፍ ተመስገን የምር የእህቱ እባ ታብሷል❤❤❤❤❤❤

    • @messeretagegnehu6683
      @messeretagegnehu6683 11 วันที่ผ่านมา +1

      እግዚአብሔር ከባድ አይደለም

    • @meremayimamahmed733
      @meremayimamahmed733 11 วันที่ผ่านมา

      አወ አልሁምዱሊላ ግን ልብስ አልቀየሩም?

  • @ሎምቤ
    @ሎምቤ 11 วันที่ผ่านมา +29

    ዬ አንሙት ናጋር የት ዳርሳ የምትሉት 👍👍👍

  • @melkamumesele650
    @melkamumesele650 7 วันที่ผ่านมา +4

    ፈጣሪይመስገን ልጁወደአእምሮው ተመልሷል ተመስገን

  • @MeskiEniseno
    @MeskiEniseno 11 วันที่ผ่านมา +19

    ተመሥገን እኛ የአንተን ሚዲያ ሥለምናምነው ድራማ ነገር አታቅርብልን ለተመልካች ርሥፔክ ት ይኑራቹ እቺን ልጅ ጎጆ ሚዲያ ላይ አይትናታል ምንድነው ጎበዝ

    • @HfgRsf
      @HfgRsf 11 วันที่ผ่านมา

      እዉነት ነበር የሚመስለኝ በሚኪ ቻናል የወዲትንና እናትየዋን አይቻታለሁ እዚጋ ሌላ እዛኛዉ ሌላ በሚኪ ቤት እናትየዋ አንድ ልጅ ብቻ እዳላት 😂😂😂ነዉ ያወራችዉ

    • @hawaidrissaden6296
      @hawaidrissaden6296 7 วันที่ผ่านมา

      እረ ጎጆ ዩቱብ ላይ ቀርባ ነበር

  • @MryiamMryiam
    @MryiamMryiam 11 วันที่ผ่านมา +20

    ናሙና እንዳትሰጡ ይህቺ ዛሬ ልጆቹ ከናታቸው ጋር ሲገናኙ መታ ልትበጠብጥ እንጂ ድሮ ካወቀች ለምን ጎዳና ጣአለቻቸው? አሁን እሷ አመጣጥዋ ለሃብት እንጂ እህትነታቸውን ፈልጋ አይደለም ።ጉዳያዋን ከእናታቸው ጋር ትጨርስ።!

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 วันที่ผ่านมา +12

    ስውየውን ሃብቱን ለመውስድ አሳብዳው ነው እባክህ ወንድማችን ስውዬውን እንዲገኝ በርትተህ አግኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዘሌ

  • @fanomidia688
    @fanomidia688 11 วันที่ผ่านมา +7

    ልጁ እናቱን ሲገኝ❤😂😂ጀግና፠ሆነ እናት መድሀኒት ነው

  • @ባህረዳር
    @ባህረዳር 11 วันที่ผ่านมา +29

    ውይ የታመመው ልጅ እንደዝህ ስለየውት ደስ ይላል ለውጥ አለው ተመስግየን

    • @Helen-e1j
      @Helen-e1j 11 วันที่ผ่านมา +3

      እናቱን አገኘ❤

  • @FiFu-m8c
    @FiFu-m8c 11 วันที่ผ่านมา +14

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ❤❤❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 11 วันที่ผ่านมา +8

    አሁን ደሞ ሲረጋጉ ምነው ተያቸ በፊት የት ነበርሽ ሲንከራተቱ ልጁ ተሽሎት ስላየነው ደስ ይላል እና የልጆቹን ህይወት አትበጥብጪ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d 11 วันที่ผ่านมา +11

    ተሙ እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ግን ግን ይመስለኛል አቧቷን ያሳበደችው ቀስ ብለህ አውጣጣት

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 11 วันที่ผ่านมา +23

    ምንድ ነው ተመሳሳይ ድምጽ ነው እምንስማው ብዙ ጊዜ።

    • @سارهاثيوبي-ب3ع
      @سارهاثيوبي-ب3ع 11 วันที่ผ่านมา +1

      አወ ከጎጆ ሚድያ

    • @MryiamMryiam
      @MryiamMryiam 11 วันที่ผ่านมา

      የባለጉዳይ ድምጽ እንዲቀየር ስለሚደረግ ነው።

    • @LiliGolnegiy
      @LiliGolnegiy 11 วันที่ผ่านมา

      ጋዜጠኛው ዱካ ሾው ዩቱብ የሚል አለው እዙይ ሁለተኛ ዩቱብ ነው

    • @lidiaeyasu4485
      @lidiaeyasu4485 11 วันที่ผ่านมา

      ማንነታቸዉ እዳይለይ ተብሎኮ ትክክለኛ የባለታሪኮቹ ድምፅ አይደለም

  • @sinafikshtadesse7057
    @sinafikshtadesse7057 10 วันที่ผ่านมา +6

    ገና ከመገናኘታቸው ሰላም አውርደው ባሉበት ምን አድርጉ ነው? ይቺ ሴሪኛ ቢሆኑም እንኳን አታስፈልጊም ሰገጤ በልጅነታቸው አውጥታ የወረወረች ዛሬ ምን ፍለጋ አይ ሰው?? ፈጣሪ እንዲህ እንባ ያብሳል ልጁ በዚህ ሁኔታ ሰላም መሆኑ ደስ ብሎናል ፈታ በሉ ❤🎉😊 ትንጨርጨር! ቺርስ

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 11 วันที่ผ่านมา +14

    ሀብት ፍለጋ እንደመጣች ያስታዉቅባል ከጅምሩ ሀብት ይገባኛል ነዉ የምትለዉ እህት መሁንሽን ታወቅሽ ለምን አሰቃይሽቸዉ

  • @madinamadina4273
    @madinamadina4273 11 วันที่ผ่านมา +9

    አሁን ገና ድራማ መሆኑን አወኩኝ ይሂ ቻናልን እከታተለዉ ነበር አሁን አስጠላኝ

  • @frehiwotderesegn2074
    @frehiwotderesegn2074 11 วันที่ผ่านมา +6

    ወንድሟ ቢሆንማ አሁንም አትሳደብም ነበር ሌላ ነገር ፈልጋ ነው😊😊😊

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 11 วันที่ผ่านมา +6

    ዝና ዝና አትበይ የምን ማድበስበስነው እውነቱን ተናገሪ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 11 วันที่ผ่านมา +23

    የልጅቱ ድምፅ አድስ አይደለም ከሌላ ሚዲያ ሰምቸዋለውልበል ወይስ ስተትነወ

    • @HanamariamKitaw
      @HanamariamKitaw 11 วันที่ผ่านมา +2

      አወ ጎጆ ቱብላይ ቀርባለች

    • @SisayAntenhe
      @SisayAntenhe 11 วันที่ผ่านมา +5

      አወ አይተሻታል እደውም የቤት ሰራተኛ የሆነችው ሰት ናት ወሸት ነው እዴ​@@HanamariamKitaw

    • @hiwotseid7658
      @hiwotseid7658 11 วันที่ผ่านมา

      Like neshi gorfe yewsdathe lije yetbalchu libkele serathegna hona yetmlsechune lije temslgnalche

    • @pelhamtajui7106
      @pelhamtajui7106 10 วันที่ผ่านมา

      ዴንኤ ይመርመሩ ስታስጠላ ብር ፍለጋ

  • @Tomejkara
    @Tomejkara 11 วันที่ผ่านมา +5

    ያባትሽ ልጆችና እህት ወንድምሽ ከሆኑ ለምን አባረርሻቸዉ?

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 11 วันที่ผ่านมา +5

    ሰላም እንኳን መጣህ ተሙ አንድ ነገር አለ እኛ ማለት የናንተ ተከታታዮች በጉጉት ነው የምንጠብቀው እናንተ ግን ድራማ ሚመስለው ነገር እያየን ነው እቺ ልጅ ጎጆ ላይ ነበረች ቡዙ ቡዙ አሉ የተለያዩ ሰዎች እየመጡ ነው እና ሁላቹም ተመካከሩ አታስጨንቁን በፈጣሪ

  • @seidmohammed9356
    @seidmohammed9356 10 วันที่ผ่านมา +2

    አቦ ሰላም በተፈጠረበት ልጆቻን በአገኘችበት ሰላማን አታበላሸባት እባክህን

  • @ayichewwuhib2107
    @ayichewwuhib2107 11 วันที่ผ่านมา +5

    ልጆቹ እናታቸውን ማግኘታቸው በጣም ጥሩ ነው።ልጆቹ እናታቸውን ማግኘታቸው ጥሩ ነው።

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 11 วันที่ผ่านมา +5

    ተሙ ወንድሜ አንሙት እንዴት ሆነ በአላህ

  • @eliasbekele8473
    @eliasbekele8473 8 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳታምናት ይህችን ልጅ :- የሃብት ተጋሪ ለመሆን ያሴረችው ጥንስስ ሃሳብ ቢሆንስ

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo 11 วันที่ผ่านมา +11

    Romans 10 አማ - ሮሜ
    9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

  • @AsAs-ck7xy
    @AsAs-ck7xy 11 วันที่ผ่านมา +88

    ወፍራሟ በሚኪ ቻናል ላይ አይቻታለሁ ይህነገር ድራማ ነውዴ😢😢😢😢

    • @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
      @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት 11 วันที่ผ่านมา +4

      አሁንስ እኔም ነገሩ አልገባኚም🤔🤔🤔

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 11 วันที่ผ่านมา +5

      ድራማ ነው እሚመስለው

    • @AsAs-ck7xy
      @AsAs-ck7xy 11 วันที่ผ่านมา +8

      @Tmesgne ወላሂ ወፍራሟ ልጂ በሚኪ ቻናል አይቻታለሁ

    • @Gogo-l9l2p
      @Gogo-l9l2p 11 วันที่ผ่านมา +1

      Enem ayichatlhu

    • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
      @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 11 วันที่ผ่านมา +5

      አረ ሰዎች አስብ እንጂ የሰው መመሳስል ነው የምን ድራማ ነው እነሱ የሚለፉት የሰው ሂወት ለማስተካከል ነው የሚጡሩት የስው ሞራር አትስበሩ ከቻላቹ ኮሚንት አትፃፋ አስቡ እንጂ

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ 11 วันที่ผ่านมา +6

    የኔ ጌታ በጣም ነው ደስ yalegn

  • @ZaharZahar-k1v
    @ZaharZahar-k1v 11 วันที่ผ่านมา +12

    ጋይስ ይቺልጂ ከዝህ በፊት በሚኪ ቀርባነበር ሰራትኛመስላ አልተማርኩብላ መጨረሻላይ በዩዘር ላድ እንደምትናር ተናገርቺ ድምፅእራሶ በዛላይ እጃም እኔምንም አዲስአልሆነቺብኛም

  • @ZabibaA-w4c
    @ZabibaA-w4c 11 วันที่ผ่านมา +8

    ይች ልጂ ግን ዲምፁዋ አዲሤ አልሆነብኚም ምዲነው ነገሩ ግን

    • @emdatemdat8657
      @emdatemdat8657 11 วันที่ผ่านมา

      እወነት ነው 😂😂

    • @FekaduMogesFekadu-ld9xy
      @FekaduMogesFekadu-ld9xy 11 วันที่ผ่านมา +1

      ልጅቶ እውነቶን ነው ሴትየዋ ዋሽታለች

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi 11 วันที่ผ่านมา +7

    ታሜ እዚህ ፕሮግራም ላይ የሁለት ሰው ተመሳሳይ ድምፅ አለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
    @የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት 11 วันที่ผ่านมา +18

    ይህነገር ድራማ ነውዴ የወፍራሟ ድምፆ አድስ አይደለም በተደጋጋሚ አየሰማሁትነው 😮😮😮

    • @yetemegenali-9074
      @yetemegenali-9074 11 วันที่ผ่านมา

      ልክ ነሸ ይህን ድምፅ አውቀዋለሁ ትርታን እውደው ንብረት አሁን ግን ተጠራጠርኩ

    • @meribahlawishow2141
      @meribahlawishow2141 11 วันที่ผ่านมา +1

      ነበልባል የሚባል ቻነል ደሞ የተደገመ ድምጽ ኣለ ብየ ከራሴ ንግግር ነበርኩት 🤔🤔

    • @ሀኑንይማም
      @ሀኑንይማም 11 วันที่ผ่านมา

      እና አዳድ ሠወች ድምፃቸው ይመሣሠላል

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 11 วันที่ผ่านมา +13

    ዝም ያለ ንጃ ወጣ አሎ እርሱል ስለላህ አለይ ወስለም

  • @HanaAyele-kh2dm
    @HanaAyele-kh2dm 11 วันที่ผ่านมา +4

    እውነትም ዲራማ ይመስላል በፊት አውጥታ የጣለቻቻቼውን ልጆች አሁን ለምንፈልጋ መጣቺ

  • @MagdesBuzayu
    @MagdesBuzayu 11 วันที่ผ่านมา +5

    እቺ ዎፍራምዋ ዎንድሜ ነው ካልሻቸው ለምን አባረርሻቸው ጎዳና እንዳሰብሺው አልጠፋም አልሞቱም አደል አንቺ ክፉ ሲያርፉ ቀና ሲሉ ፈልግሻቸው አይ ሰዉ 😭

  • @سارهاثيوبي-ب3ع
    @سارهاثيوبي-ب3ع 11 วันที่ผ่านมา +3

    ወፍራሟ በሜኪ ቻናል አይቻታለሁ ድራማ ነው እዴ😢😢😢😢

  • @MogesKebede-c2x
    @MogesKebede-c2x 11 วันที่ผ่านมา +2

    ለልጆቹ ሠላም ፈጥረህ ደግመህ አበላሸኸው

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 11 วันที่ผ่านมา +4

    ወንድልጂ ትላለች ውሻ የጎደኛሽን እግዚአብሔር ይፍረድብሽ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz 10 วันที่ผ่านมา +2

    ይች ምን ሊሁን ነዉ የምትለዉ ከቤት አበረረቻቸዉ ለምን እናቻቸዉን አገኙ ነዉ ምቀኛ የአባቷ ልጆች አይደሉም ወረኛ ልጁ ሥያሣዝን እናቱን መማግኘቱ ተደሥቷል ይቅር በሏት እናታችዉን ተረዷት ተሙ ጀግናዉ አትሥማች ይችን ምቀኛ

  • @MignoteFikre
    @MignoteFikre 11 วันที่ผ่านมา +2

    የፈጣሪ ያለህ ሰው ጉድ የሚያሰብል ታሪክ እያንዳችን እንዳለን ያሰረዳል❤❤❤❤❤

  • @tigistastatke4935
    @tigistastatke4935 10 วันที่ผ่านมา +1

    ጊዜችንን መሰዋት አርገን የምናያችሁ እኮ ለምን ማታለል ነው ወይም ድራማችሁን እዛው ይችን ልጅ ሚኪ አቅርቦት ነው የአባቲን ንብረት ነው የምፈልገው ብለ ከውጪ እንደመጣች በሰራተኛነት ተቀጥራ የአባቴን ንብረት ይገባኛል ብላ ነበር ደሞ አንተ ማምጣት ምን ይሉታል በጣም የምወደው ሚዲያ ነበር

  • @bushman3946
    @bushman3946 11 วันที่ผ่านมา +5

    እሺ ወንድምና እህትሽ ከሆኑ እሷ ስትሞት ለምን አባረርሻቸው ቢያንስ አባታቸውን ልትነግሪያቸው ይገባ ነበር ክፉ ነሽ

  • @ዘሀራይመር-ዀ7አ
    @ዘሀራይመር-ዀ7አ 11 วันที่ผ่านมา +5

    እነ አንሙት ምን ደረሡ

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 11 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ አልተዋጠልኝ ብትሉስ ምክኒያት ከናቷጋር ፎቶ ተነስተው እያሳዬ ነበር አደል

  • @muajehbbshs
    @muajehbbshs 11 วันที่ผ่านมา +4

    ተሜ ሰላምህን ያብዛልን በየጊዜዉ የምታቀርብልን ነገሮች አሳዛኝም አሥገራሚም ናቸዉ በርታ

  • @fretamaher7215
    @fretamaher7215 11 วันที่ผ่านมา +5

    ልደታ ባሌገ ሰለሚጠላቸ እይለቸ ወንዴሜ ትላላቸ ባለጌ

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 11 วันที่ผ่านมา +2

    ይገርማል፡ልጆቹ፡ያዛዝናል፡በማያዉቁት፡ነገር፡ስታሰቃያቸዉ፡ነበር፡፡ለምን፡አለፈላቸዉ፡ነው ? እናታችን፡ፀበል፡አብራቹ፡ሄዳቹ፡ታጠቡ፡ልጁን፡ንፁህ፡እነዲሆን፡፡ብዙ፡ጊዜ፡አብራቹ፡ያሁሉ፡ያለፈ፡በግልፅ፡እየተነጋገራቹ፡በፍቅር፡እሳልፉት፡፡

  • @muluworkbelay9396
    @muluworkbelay9396 11 วันที่ผ่านมา +6

    እስካሁን እውነት መስሎኝ ነበር ግንአሁን ውሀየወሰዳትልጅ አይደል

  • @jamilah3482
    @jamilah3482 11 วันที่ผ่านมา +10

    እች ልጅ ባለፈዉ ከእንግልዝ መጢታ ቤት እና ካርታ ልትሰርቅ ጎርፊ ተወስዳለይ ተብላ ዲራማ ወፍራማ ማለት ነዉ😂😂😂😂😂

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 11 วันที่ผ่านมา +3

    እስከ ዛሬ የት ቆይተህ ነው አልገባኝም

  • @WafaaKerres
    @WafaaKerres 8 วันที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን የሆነ ሚድያ ላይ እኔ አይቻት አውቃለሁ አስታውሳችሁ ከሆነ የሆነ ሚድያ ላይ ሬሳ አቅፋ የበዓል አሚልኩ ስታመልክ ካነባሏ ሠራተኛ ያጋለጠችው አስታውሳችሁ🤔🤔🤔

  • @HawaEtupeya
    @HawaEtupeya 11 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ ጉድ ነው ዘድሮ በፈጣሪ የምንሰማው የምናየው ጉድ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበለን

  • @elsabetmulugeta4583
    @elsabetmulugeta4583 7 วันที่ผ่านมา

    ትርታ ምን ፍለጋ ነው እጠላቸዋለሁ ብላ ለምን ፈለገቻቸው ማስገደደ አትችልም

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 8 วันที่ผ่านมา +2

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ ይጠብቅህ ግን ራስህን ጠብቅቅቅ 😢😢😢😢

    • @woinshettafesse5345
      @woinshettafesse5345 7 วันที่ผ่านมา +1

      YECHI WEFRAMW LEGE WENDEMNA EHTWA KEHONU LEMEN AWEXTA XALECHACEHEW MEQEGNA NECHE GAZETEGNAW LEGETWA LAY SEFY MERMERA MADRG ALEBEH ABATWANM YASABEDCHEW ERSUWA LETHON TECHELALECHE PLEASE PLEASE

  • @meklit4262
    @meklit4262 11 วันที่ผ่านมา +2

    ተሙዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤
    አብርሃም ተሻለው ሙሉ ለሙሉ? DNA ይመርመሩ እህትና ወንድሟ ከሆነ ያነው የምሻለው በቃ የምሰማው ነገር ሁሉ ደስ የማይል በ2017 ጥሩ ነገር የምንሰማበት ይሁንልን ስንል አሁንም እዛው ጆሮ አልሰማ አይል ነገር በቃ ጥሩ ነገር የምንሰማበትን ቃን ያምጣልን

  • @ChuChu-w3w
    @ChuChu-w3w 10 วันที่ผ่านมา +1

    የዚች ልጅ ታሪክ አያልቅም ከሚኪ ፕሮግራም ጎርፍ የወሰዳት ተብላ ቀርባ አይቻታለሁ አልገባኝም ድራማ ነው መሰል

  • @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ
    @ልኑርለናቴ-ዐ5ተ 11 วันที่ผ่านมา +31

    እሲ ልጠይቃችሁ ሰወች ሚኪ ለይ አይታችሁ ከሆነ ሰራተኛ ሁና ከአባቶ ቤት ገብታ ካርታና ፕላን በስሞ ልታዛዉር ስትፈልግ የነበረችው ልጅ አደለች ጎርፍ ወሰደኝ ምናም ስትል የነበረች ልጅ አደለችም ወፍራሞ አወራሮ አክቶ ያስታውቃል 😢😢

    • @Tges872
      @Tges872 11 วันที่ผ่านมา +1

      አው ትክክል

    • @sabaapp2296
      @sabaapp2296 11 วันที่ผ่านมา

      Betikikil dram

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 11 วันที่ผ่านมา

      ሊትሆንም ትችላለች ገንዘብ የለመደ ሚገባበት ኣይታወቅምኮ😊

    • @zeinebn_4_n
      @zeinebn_4_n 11 วันที่ผ่านมา +1

      እኔ እራሱ ሰወች እየተ፣መሣሠሉብኝ ነው ሌላም ጋ

    • @yetemegenali-9074
      @yetemegenali-9074 11 วันที่ผ่านมา

      ​@@sabaapp2296በጣም ትክክል ስትጫወቱብን ነበር

  • @yordibekele6990
    @yordibekele6990 11 วันที่ผ่านมา +3

    ተሙ ጀግናችን ኑርልንን

  • @TsehayMelese-qq9sz
    @TsehayMelese-qq9sz 11 วันที่ผ่านมา +2

    በእግዚአብሔር ሰም
    ዘንድሮ ማንሰማው ግድ የለም
    😢😢😢

  • @YehsiiTerefe
    @YehsiiTerefe 11 วันที่ผ่านมา +5

    በሚኪ ቻናል ላደ አደቻታለሁ ደቸን ልጀ ድምፅ አድሰ አደደለም

  • @WoineshetBegashaw
    @WoineshetBegashaw 11 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ፈልጋ ነው አሁን አልወዳችሁም ትላለች በውጪ የተወለዱ ቢሆኑም እኮ ንብረት የአባቴ የምትለው ህጋዊ ጋብቻ ከሌለ ምን ማግኘት ትችላለች?

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 10 วันที่ผ่านมา +1

    Jegina gazexegn wendimachin ate eko abesaneki ❤❤❤❤❤❤❤echi demo qeta meta new mejemeriya lijochun abara 😢😢😢😢😢😢

  • @Brhan-bw1ku
    @Brhan-bw1ku 11 วันที่ผ่านมา +2

    እስኪ ይችን ዝነኛ እና ሚሊኒዬር አርቲስት ማናት ገምቱ❤❤

    • @queenshaba1286
      @queenshaba1286 6 วันที่ผ่านมา

      ምንይጠቅማል ብታውቂያት ከወሬና ሓጢያት በስተቀር?

  • @sikosilo3403
    @sikosilo3403 11 วันที่ผ่านมา +1

    ግን ምርመራው ለምን አስፈለገ ????አውጥታ ጥላችሁ

  • @BashuBashu-xx5sf
    @BashuBashu-xx5sf 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተሙ ምን ያስደነግጣል

  • @LulapaNugus
    @LulapaNugus 11 วันที่ผ่านมา +3

    ጀግናቺን በርታልን 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fadijada1049
    @fadijada1049 11 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴ ይችን ልጅ በ ሚክ ቻናላይ አቃታለው እንዴት ትገናኑ

  • @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر
    @علحعكبر.علحعكبر.علحعكبر 11 วันที่ผ่านมา +1

    ወንድማች እንኮን ደና መጣህ እንዴት ነህ እናታንና ወንድማችን ከዛ ስቃይ ስለወጣቹህ እንኮን ደሱ አላቹህ ወንድምሽ አሳኪሚው ሱሱን እዲያቆም

  • @Sara-n8f6j
    @Sara-n8f6j 11 วันที่ผ่านมา +3

    ተሙየ ሰላም❤❤❤❤❤❤❤

  • @MahletMekonen-g1o
    @MahletMekonen-g1o 11 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል ድምጹን ሰምተነዋል የቤት ሰራተኛ መስላ ገብታ ነበር ለበቀል

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 7 วันที่ผ่านมา +1

    የማይመስል ነገር እዴት ነው ባልዎን ቀምታ ከወለደቾ እዴት ነዎ ልጆችዎን አሳድጊልኛ የምትል አይንዎ አልችል ብሎት ነው

  • @MakdaTeklemariyam
    @MakdaTeklemariyam 8 วันที่ผ่านมา +1

    የDNA ምርመራ ከልጆቹ ጋር ውጤቱ ይታወቃል።

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 10 วันที่ผ่านมา +1

    ልጆቹ እውነት ነው የነገሯት

  • @RabeaMohammed-g9g
    @RabeaMohammed-g9g 11 วันที่ผ่านมา +2

    ዘሊወንድሜ እንኮን በሠላም መጣህ ወንድሜዋ ❤

  • @SabaOkubamicael
    @SabaOkubamicael 11 วันที่ผ่านมา +2

    ብሆንስ ምን ፊለጋ ነው

  • @GsghdhBsbsh
    @GsghdhBsbsh 11 วันที่ผ่านมา +7

    ቀልደኛ ወፍራሟን ሌላቦታ አለች ድራማ ነውደ

  • @alehegneassefa9451
    @alehegneassefa9451 11 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛው ይህችን ሰው በደንብ ፈትሻት ዲንኤ ያድርጉ ።

  • @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ
    @ኩንፈየኩንጎንደሬዋዩቱብ 11 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ደራማነው በሚኪ ሚዲያ ላይ ነበርች😂😂😂 አይይይይይ

  • @elsiejigu8395
    @elsiejigu8395 2 วันที่ผ่านมา

    ምን ፈልጋ ነዉ የመጣችዉ

  • @KsaKsa-m4c1n
    @KsaKsa-m4c1n 10 วันที่ผ่านมา

    ምነድኘው ድራማነወዴ ወፍራሟ ከሁን በፊት ታይታነበር

  • @HaregAmHaregAm
    @HaregAmHaregAm 11 วันที่ผ่านมา

    አሁን የት ቆይታ ነው ልጆቹን ለመበጥበጥ እምትዘባርቀው😢

  • @RahmaPew
    @RahmaPew 8 วันที่ผ่านมา

    ይችልጂ ባለፈው ልበቀል ነው የመጣሁት አላለች የቤት ካርታ ወስጀ ጎዳና. ማውጣት ነው የምፈልገው አላለች

  • @zamzamzamu-iw8yq
    @zamzamzamu-iw8yq 11 วันที่ผ่านมา +1

    😢😢😢አችእራስሺ አባትሺን አሳብደሺዉ ይሆናልእዳለቃት በደብረ መርምራት

  • @MahletKwd
    @MahletKwd 11 วันที่ผ่านมา +1

    ተሙ እቺ ዮዲት የምትባለዉ ልጅ ከዚቀደም በጎጆ ይትዩብላይ ላይ ሚኪ ያጋለጣት ልጅናት እጀራ እናቷንና ወድሟን እየተበቀለች የተያዘችዋ ልጅ ናት ዮዲት አጣራ ተሙ

  • @kokebtekle-kc3zk
    @kokebtekle-kc3zk 9 วันที่ผ่านมา +1

    ይችልጅ፣በጣም፣ምቀኛናት፣ምክንያቱም፣እናታቸው፣እዚህ፣እንዳለችና፣እነሱም፣በችግር፣ላይ፣እንደሆኑም፣እያወቀች፣አድፍጣ፣ነበር፣አሁን፣ሲገናኙ፣እና፣ሰው፣ሲሆኑ፣ተናደደች፣እና፣ለመበጥበጥ፣ነው፣የመጣች፣

  • @fatiafatia5481
    @fatiafatia5481 11 วันที่ผ่านมา +11

    በለፈዉ ሰረተኘ ሁነ የገበችወ ልጅ አደለች እዴ

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 11 วันที่ผ่านมา

    እኔ ግን የሚገርመው የልባቸውን እየሰሩ ልክ ነገሮች ሲስተካከሉ በስተዋላ እየመጡ የሚበጠብጡት ነገር ይገርመኛል

  • @GvuThj
    @GvuThj 7 วันที่ผ่านมา

    .ትክክል

  • @HaregBelay-x5i
    @HaregBelay-x5i 11 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤ይችልጀድምፆመልኮአዴሰአይለም❤

  • @LillyYona
    @LillyYona 11 วันที่ผ่านมา +2

    ጐበዝ የኔ ቅመም❤❤❤❤

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 11 วันที่ผ่านมา +1

    የሀገሬ ጉድ ተጎልጉሎ አያልቅም

  • @samrihaylay6720
    @samrihaylay6720 11 วันที่ผ่านมา +4

    እቺ ሴት ድምፅ አዲስ አደለም

    • @bettymillavlog773
      @bettymillavlog773 11 วันที่ผ่านมา +1

      gojo tube ላይ ሚሊየኘሯ ሰራተኛ ብለው ያቀረቧት ናት

  • @hawaALiWal
    @hawaALiWal 11 วันที่ผ่านมา

    እደትነው ለጀራ እናት የምሠጠው