እስከመታሰር ደርሼ ነበር ሰዎች በአገልግሎቴ በኔ ይገረማሉ | ተስፋዬ ሙላቴ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 366

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 7 วันที่ผ่านมา +106

    እመቤቴ እናቴ ኪዳነሞህረት አባቴ ሰምአቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልትምሩኝ ልትፈዉሱልኝ ለደጃችሁ አብቁኝና በነፍሴም በስጋዬም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ አምላከ ጊዎርጊስ አባይዬ እባክህ የነፍሴን ነገር አደራ እንዲሁ ግራ እንደገባኝ አልሙት መድሀኒአለምየኔ አባት

    • @Ucchulu
      @Ucchulu 7 วันที่ผ่านมา +8

      አይዞን ብቻህን/ሽን አይደለም ብዙ ነን ክርስቶስ ከኛ ጋ ነዉ ተስፋ በፍፁም መቁረጥ አያስፈልግም መጠንከር ግድ ነዉ ጠላታችን አረመኔዉ ሰይጣን የሚያሸንፈን ተስፋ ስንቆርጥ ነዉ

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 7 วันที่ผ่านมา +5

      ሁላችንም በቸርነቱ ለንስሀ ያብቃን ።

    • @bezabekalu2085
      @bezabekalu2085 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@Ucchulu አሜን አሜን አሜን

    • @bezabekalu2085
      @bezabekalu2085 7 วันที่ผ่านมา +1

      @@ፀሐይወጣልኝ አሜን አሜን አሜን

    • @ZewudeZewude-no8pm
      @ZewudeZewude-no8pm 7 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔርይመስገንአሜን

  • @Haymi-cp7xv
    @Haymi-cp7xv 6 วันที่ผ่านมา +41

    ተስፍሽ የሰፈሬ ልጅ ነው ፈርሀ እግዚአብሔር ያደረበት በሄደበት ሁሉ ቃሉን የሚመሰከር የእግዚአብሔር አገልጋይነው ክበርልኝ ወንድሜ

  • @uaeuae576
    @uaeuae576 7 วันที่ผ่านมา +100

    እኔ ሳየው ሁሌም የሚመስለኝ የዘመኔ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ይሃንስ ይመስለኛል ቃሉን ሁሌ ባገኘህው አጋጣሚ የምትመሰክርለት የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅ ለሃገራችንም ሰላሙን ያምጣልን

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 7 วันที่ผ่านมา +3

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን:: ጠያቂዉ እና ተጠያቂዉ ብዙ አይመጣጠኑም::
      የክርስቶስ ደቀመዝሙር እድሜ ይስጥልን ለበጎ ዘመን አብሮ ያድርሰን::

    • @Serina-yi8vq
      @Serina-yi8vq 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Tt5😢t££vtcfcc😅​@@amalajekidusan6360

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
    @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 7 วันที่ผ่านมา +71

    እኔ ምስክርነኝ አባቴ አቡነ ሐራ ድንግል ስላቸው ጡቴ አሽቸ ተፈውሻለሁ አቡነሐራ ድንግል አምላኽ ይክበር ይመስገን

    • @ዘ-ታቦር
      @ዘ-ታቦር 7 วันที่ผ่านมา +6

      ጻድቁ አቡነ ሓራ ድንግል በምልጃቸው አይለዩን።

    • @BinaHaylu
      @BinaHaylu 4 วันที่ผ่านมา +3

      እኔም ምስክር ነኝ እስከ ቤተሰቤ ህይወትን ሰተዉኛል ለስማቸዉ ክብርምስጋና ይግባዉ❤❤❤❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 4 วันที่ผ่านมา

      አሜን በእውነት🙏🙏🙏💞

  • @MollaTakele
    @MollaTakele 6 วันที่ผ่านมา +25

    ያለ እግዚአብሔር ፈቃድና ምሪት እራቁትን ሁኖ እንኳን ከ16ዓመት በላይ ማገልገል ይቅርና ለአንድም ቀን አይቻልም።እናም አባታችን በረከትዎ ትደርብን።

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun2064 7 วันที่ผ่านมา +36

    ተስፋዬ በከተማችን ውስጥ የሚገኝ የከተማ ባህታዊ እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ ስራውን የሚገልፅበት በሚይዛቹው የመፅሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች እንደ ነብያት በየቦታው እየተዘዋወረ የሚሰብክ ታላቅ ሰው ነው ለኛ የማይታየን ወይም ያልተገለፀልን የከተማችን ባሕታዊ የእግዚአብሔር ሰው ነው እግዚአብሔር ፍፃሜውን ያሳምርልን በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @Q8Abubakar
    @Q8Abubakar 7 วันที่ผ่านมา +43

    እባክህ በርሜል ቅዱስ ግዮርግስ ይዘሀው ህድ ❤❤

    • @ArthurJohn-x3x
      @ArthurJohn-x3x 6 วันที่ผ่านมา

      Yes

    • @DawitMezgebu-jo2yn
      @DawitMezgebu-jo2yn 4 วันที่ผ่านมา

      ምነው ጰበል ሊጠመቅ የሚሔደው የታመመ ብቻ መሰለሕ እንዴ መሐይም

    • @Q8Abubakar
      @Q8Abubakar 4 วันที่ผ่านมา

      @ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @Q8Abubakar
      @Q8Abubakar 4 วันที่ผ่านมา

      @ አመሰግናለሁ

    • @tarikuahayilmariam3343
      @tarikuahayilmariam3343 3 วันที่ผ่านมา

      ?

  • @AyzoshEmaye
    @AyzoshEmaye 5 วันที่ผ่านมา +17

    ክርስቶሰን ልበሱት ይላል የእግዚአብሔር ቃል ይገርማል እራቁቴን አይደለሁም ይሰመመርበት አለ።
    ድንቅ ነው ይህ የእግዚአብሔር ስራ ነው።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา +91

    እኔ ግን እኚህ አባታችን አልገባንም እንጂ ማርያምን የበቁ አባት ይመስሉኛል የምር እግዝያብሔር አዞቸዉ አገራችን እየባረኩት ይመስለኛል በቃሁ ብለዉ ስለማያወሩ ነዉ እንጂ ብቻ አባቴ በረከቶ ይደርብን ይሄ እራሱ ሰማትነት ነዉ ብርዱ ዉርጩ እቅፋቱ የሰዉ አይን አፍ እራሱ ሰማትነት ነዉ በረከቶት ይደርብ

    • @amalajekidusan6360
      @amalajekidusan6360 7 วันที่ผ่านมา +1

      ትክክል ብለዋል::

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 7 วันที่ผ่านมา

      የኔም ሀሳብ ነው ሰምኑን በጣም እያሰብኩት ነበር

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 7 วันที่ผ่านมา

      ትክክል ብልፅግና እኘህ አባት አሰርኮ ይህ ባለጌ

    • @genetkebede489
      @genetkebede489 7 วันที่ผ่านมา

      እንዲህ እራቁት ሂድ የሚልዐአለ??

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 7 วันที่ผ่านมา

      እባካችሁ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በየአረፍተ ነገር አናስገባ። "የእግዚአብሔር ስም በከንቱ አትጥራ" ይላል ቅዱስ ቃሉ።

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 7 วันที่ผ่านมา +22

    ይህ ሰው ፀጋ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚመስለኝ በዕድሜ በጤና ያቆይልን

    • @ururur6108
      @ururur6108 7 วันที่ผ่านมา

      የእግዚአብሔር ቃል በትክክል እየኖረ የለ ባህታዊ እማኑ እግዚአብሔር በዝህ ሰው ኢታምርን ያደርጋል የማቱሳላን እድሜ ያድልልን ❤❤❤❤

  • @የተሰቀለውንትመስላለች
    @የተሰቀለውንትመስላለች 7 วันที่ผ่านมา +29

    ይህ ሰው ባህታዊ ተስፍዬ ብንለው ይገባዋል። የልዑል እግዚአብሔር ጥሪ ይደንቃል እስከ መጨረሻው ያፅናህ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አብረን ለማየት ያብቃን።

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 วันที่ผ่านมา +29

    አባታችን ተስፋዬ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለዉ ገጠመኝ ስሙ ይበልጥ እንዲበረቱ እመቤቴ ታበርታዎት

    • @BerhanGebra-tx8xf
      @BerhanGebra-tx8xf 7 วันที่ผ่านมา +1

      ደምርኝ❤

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 6 วันที่ผ่านมา +4

      አንቺ ስሚ እሱ ከእናንተ ገጠመኝ የበለጠ የእግዚአብሔር ቃል ገብቶታል የናንተ ተስፋዬ ሁሌም አንድ ሴትዮ ነበረች እንዲህ ሆና ይሄ መንፈስ ይዟት ደብተራ እንዲህ አድርጓት የእኔን ገጠመኝ ሰምታ ተፈወሰች አሁን ቆረበች የሚለው እራሱ ወደ እግዚአብሔር ይመለስ ለራሱ ይዳን የዳነን ያመነን ሰው ገጠመኝ ስማ ከማለት እራሱ የናንተ ተስፋዬ ቤት መኪናውን ለደሃ ሰቶ የዚህን ሰውዬ አርያ ይከተል ። የሚያድነው ሰማይ እና ምድርን የዘረጋ አምላክ እንጂ የተስፋዬ ተረት አይደለም ። እራስሽ ልቦናሽን መልሺ

    • @YeneguseAbate-sf4yj
      @YeneguseAbate-sf4yj 6 วันที่ผ่านมา +2

      ​@@seblewongelzeleke-f8lበሥላሤ ሥም ልቦናይሥጥሽ🙏🙏🙏

    • @seblewongelzeleke-f8l
      @seblewongelzeleke-f8l 6 วันที่ผ่านมา +3

      @@YeneguseAbate-sf4yj ፦ ላንቺ ልቦና ይስጥሽ ገጠመኝ መቼም ስብከት ሆኖ አያቅም አይደለምም ። የአብርሃሙን ሥላሴን ስም እየጠራ ውስጡ ግን ሌላ አላማ ያለው አምልኮ ነው ።

  • @Ucchulu
    @Ucchulu 7 วันที่ผ่านมา +20

    እንዳንተ አይነት ጤነኛ እናድንተ አይነት ድንቅ ሰዉ አይቼ አላቅም አንድ ቀን ምሳ አብረን ብንበላ ትልቅ ክብር ነዉ ለኔ

  • @amalajekidusan6360
    @amalajekidusan6360 7 วันที่ผ่านมา +14

    አባታችን በረከትህ ይድረሰን:: ኑርልን:: የጌታን መከራ የተካፈልክ ባለ ሙሉ ተስፋ መታደል ነዉ አንተን በዚህ ጥንካሪህ በተዋሕዶ እምነት ዉስጥ ማየት::
    እመቤቴ ሁሌም ከክፉ ፈተና ትጋርድህ:: አንተን በዚህ መልኩ ማየት እና መስማት እንድንፀና ያስተምራል::
    ስለሁሉም የድንል እመቤታችን ልጅ ስሙ ለዘላለም ይክበር ይመስገን:: አሜን!!!!!!!!

  • @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
    @ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 5 วันที่ผ่านมา +7

    ለእግዚአብሔር እንዲህ መሆን ያንሰዋል ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ፍቅሩ ስለገባክ ነው ሲገባን ለእሱ መኖር እንጀምራለን ልቦናችንን ይክፈትልን ለኛም ተባረክ

  • @kassas4
    @kassas4 7 วันที่ผ่านมา +13

    ይሔንን ወንድም ባሐታዊ ልበለዉ አባት በጣም ግራ ይገባኛል በጣም ደሥ የሚል ግርማ ሞገስ ያለዉ ነዉ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ሰጥቶ ይጠብቅሕ ዛሬ ተለበብሶም ብርድ ብርድ ይላል እንኳን እራቁት እዉነትም መዳሐይናለም ልብስ ሖኖሐል ትልቅ ነገር እንዳለሕ ታሥታዉቃለሕ

  • @EtupiLulu
    @EtupiLulu 7 วันที่ผ่านมา +15

    ተሰፍሽ እሬጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 4 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት መታደል መጠራት ጌታ ሆይ የቤትህ ቅናት በላኝ ኦ አምላኬ የኔ አባት በረከተዎ ይድረሰኝ ቃሉ ልብሴ ነው ከዚህ በላይ ምን መታደል አለ ❤❤❤❤

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 7 วันที่ผ่านมา +14

    ተስፍሽ 6ኪል አካባቢና ቅድስተ ማርያም አካባቢ አይጠፋም እሱ ለነብሱ ያደረ ሠው ነው ቤት ውስጥ ሆነን ለብሰን እንኳን ይበርዳል እሱ እግዛብሄር ከሱ ጋር ስለሆነ አስችሎታል የመጀመሪያ ቀን ያየሁት ከመገናኛ በሚኒሊክ 6 ኪሎ ነበር ከታክሲ ስወርድ እብድ መስሎኝ ፈርቼው ነበር ከዛ ብዙ ቦታ አየሁት ስለሡ ግን በደንብ ያወኩትጠየምንወደው ወድማችን ያያ ዘልደታ አብሮት ሆኖ ስለሡ ሲናገር በጣም ነው የተገረምኩት ተስፍሽ ወድማችን ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤❤

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 7 วันที่ผ่านมา +11

    አእንግዳሀን ወሰደዉ በጎርጊስ እባክህን ምን ያያ ይሆን በርሜል ሆዶ ይህ ታምረኛ ልጅ አይበርደዉ አይሞቀዉ የፈጣሪ የለህ ምናነት ፀጋ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @MekdsMulugata
    @MekdsMulugata 7 วันที่ผ่านมา +19

    መታደል ነው ለዛውም የa.aልጅ ሆኖ አለምን መናቅ ለኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን

  • @فاطمهالقحطاني-م4ح
    @فاطمهالقحطاني-م4ح 7 วันที่ผ่านมา +26

    ተስፍሽ አንተ መስቀሉን እየተሸከምህኔ ምክንያቱም እሜወደኝ ቤኖር ሁሉንም ትቶ ይከተለኝ ይላል❤❤❤

  • @AbebaDagne-f5n
    @AbebaDagne-f5n วันที่ผ่านมา +2

    ተስፍዬ የሰፈሪ ነዋሪ የገነተ ኢየሱስ ገነተማርያም አገልጋይ ነህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሰፈሪ ናፍቃኛለች አንተን ጨምሮ

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 7 วันที่ผ่านมา +11

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የኔ አባት

  • @baru4079
    @baru4079 5 วันที่ผ่านมา +5

    እሺ የኔ ዉድ ዎድሜ ቃል ይዎት ያሰማን በቤቱ ያቆየን 💞🫶🫶🫶💞💞💞😘😘😘💞💞♥️♥️♥️💞💞💞

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 7 วันที่ผ่านมา +11

    እኔ አምናለሁ ሰማሀቱ እደሚጎበኘኝ ለደጅህ አብቀኝ ሰማቱ እናቴን ጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @NaZw-r7s
    @NaZw-r7s 7 วันที่ผ่านมา +9

    በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ዉሰደዉ አደራ
    እና ድጋሜ ይቅረቡልን

    • @esayasmalifu8663
      @esayasmalifu8663 6 วันที่ผ่านมา

      He is perfect man ok ,, aneta betehede yeshalale agerehn alemawek edeze yasebelale it is normal ok ,god bless him 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @BerhanGebra-tx8xf
    @BerhanGebra-tx8xf 7 วันที่ผ่านมา +10

    በእግዚአብሔር ልለምናቸው 500ሞቶ እስገቡኝ አንደነታቸውን አሳይን የተዋህዶ ልጆች ❤

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 7 วันที่ผ่านมา +6

    አያድንም ብሎ ሰዎች ስያውሩ ስንት ሰዎች ትዳራቸው መሩ❤❤❤❤❤❤❤❤
    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ኩሉ ነገረ❤❤❤❤

  • @rahwara2651
    @rahwara2651 5 วันที่ผ่านมา +5

    ❤❤❤ የኢየሱስ ባርያ እግዚኣብሄር ይባርክህ ጅግና ክርስትያን

  • @MelkamuMeMelkamuMelkasa
    @MelkamuMeMelkamuMelkasa 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @sentayehualemu6312
    @sentayehualemu6312 2 วันที่ผ่านมา +1

    ለማዳን የኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሳኤው ብቻውን በቂና ከበቂ በላይ ነው!! ይወዳችኋል ሞቶላችኋል❤

  • @metsilalgebrew5399
    @metsilalgebrew5399 2 วันที่ผ่านมา

    የከተማው መናኝ ሳየው እንዴት ደስ እንደሚለኝ ኡፍ ታድሎ እሱ ላይ ያለው ሰላም ይጋባል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ❤

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽ ወንድማችን ስላየሁት ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ኑርልን ሰው ፊትን ያያል እግዚአብሔር ልብን ያያል እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ቀስት
    @ቀስት 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛልህ ተስፍሽየ አገልግሎትህን ይቀበልህ የአስተማሪነት እድሜህን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @አመፍቅርአናቴነፍሴኣደራ
    @አመፍቅርአናቴነፍሴኣደራ 7 วันที่ผ่านมา +3

    ኡነት ነዉ አግዚኣብሄር ኣምላኽ ሁሉም ጊዜ ልብሳችን ነው
    በረከትህ ይደርብን ❤👏

  • @Nugussutv
    @Nugussutv 6 วันที่ผ่านมา +5

    የኔ አባት የምታመልከው አምላክ ከክፍ ሁሎ ይጠቡቅ

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሁሌ ሳየው ደስይለኛል❤ቃልህ እውነትነው❤❤❤❤❤❤

  • @YoditKumera
    @YoditKumera 7 วันที่ผ่านมา +35

    እኔ ሳየው በከተማ ካሉ ስዉራን ጻድቃን ይመስለኛል።ለእግዚአብሔር የተሰጠ

    • @tsionpetros4979
      @tsionpetros4979 7 วันที่ผ่านมา +1

      "ከእግዚአብሔር" ይስተካከል

    • @yhguyt
      @yhguyt 6 วันที่ผ่านมา +2

      ተክልዬን፡እኔ፡ሁሌ፡ነው፡የምለው፡እራሱን፡ዝቅ፡ያደረገ፡ስውር፡ፃድቅ፡ይመስለኛል፡ስወደው፡ውበት፡ነው፡ለሀገራችን

  • @amarechteshale2135
    @amarechteshale2135 7 วันที่ผ่านมา +6

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ የውስጤን አንተ ታውቃለህ ❤

  • @GugGu-yy6us
    @GugGu-yy6us 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ነው ቃልህ እውነት ነው። ግሩም ነው የሕይወትን ቃል ያሰማልን ቸሩ አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ዛሬ ላይ ያለን እንዲህ ባሉ ደጋግ ሰዎች ምክነያት ነው።

  • @webet2273
    @webet2273 วันที่ผ่านมา

    የኔ ብሩክ ሰዉ እግዚህአብሄር በፀጋ ላይ ፀጋን ያብዛልህ ስለጌታችን ሰለመድሀኒታችን ያስተማርከዉ ትምህርት ዉስጥን ይመረምራል የከተማዉ መናኝ የኢየሱስ ክርስቶስ መገድ ጠራጊ ቅዱስ ዮሀንስ ተምሳሌት ባለፈዉ ኪዳነምህረት አግቼህ የኢየሱስ ገዳም ምረቃነበር ባልሳሳት ትኬት ገዝቼ ሰላናገርኩህም እድለኛ ነኝ ብዬ ትኬቱን ገዝቼ ከበረከቱ አካፍለህኛል እግዚህአብሄር ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @enatteshale
    @enatteshale 7 วันที่ผ่านมา +10

    እሱን በሰርጉ ላይ መጥራት እኮ ክርስቶስን መጥራት እኮ ነዉ አላዬ ትጾማለህ ወይ አይባልም እሱ እኮ ክርስቶስ እራሱን በዚ ዘመን እየሰበከ ያለ ሰዉ ነዉ በህልሜ ተነግሮኝ እራእይ አይቼ የሚልህ መሰለህ እንደሌሎቹ ምን ትበላለህ አይባልም ለዚሰዉየዉ ባይበላ እራሱ አያስገርምም የተሸከመዉ ክርስቶስ አያስርበዉም ጌታችንን የሾህ አክሊልን እየሰበከን ነዉ ጌታ የንጉሶች ንጉስ ሆኖ ሳለ ዝቅ ብሎ እንደመጣ ይሄም ሰዉ ዝቅ ብሎ እራቆትነትን መርጦ ባዶነታችንን እየሰበከን ነዉ

  • @CuziBogale
    @CuziBogale 7 วันที่ผ่านมา +3

    በጣም ደስ አይልም ማስታወቂያችሁ
    የቢዝነስ ስራ ነው የሚመስለው መንፈሳዊ ነት አስይዙት ልትጠቀሙ ትችላላችሀጠሁ ግን ረጋ አድርጉ

    • @ephremwodajephremwodaj6102
      @ephremwodajephremwodaj6102 7 วันที่ผ่านมา

      አትበጥረቅ ወይንም ዝም በል።

    • @ZadeHusane
      @ZadeHusane 5 วันที่ผ่านมา

      መሀይም እደዚህ ሰው መሆን ካልቻልክ ዝም በል ልብስህ እራቁትህን ያለህ

  • @eyerusalemdechase-sn6dl
    @eyerusalemdechase-sn6dl 6 วันที่ผ่านมา +1

    ተስፍሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ፣ፍፃሜህን ያሳምርልን. በረከትህ ይድረሰን እንወድሃለን ከክርስቶስ ፍቅር የምለየን ማንም የለም.. .❤❤❤

  • @muluembetworku2139
    @muluembetworku2139 7 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር የመረጠህ ወንድማችን በፀሎትህ አስበኝ

  • @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
    @Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን 5 วันที่ผ่านมา +2

    የተጠሩት ብዙ ናቸው የተመረጡት ግን ጥቂት ናቸው ከነሱ አንዱ ተስፍሽ ነው ተስፍሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥህ ወንድማችን በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ይዘኸው ብትሔድ ደስ ይላል 🙏🙏

  • @SENTKEY096
    @SENTKEY096 6 วันที่ผ่านมา +4

    ክርስቲያን የሚባለው ሲፀልይ፣ ሲሰግድ፣ሲፁም ነው ያለው በጣም ትክክል ነው

  • @mesrt8441
    @mesrt8441 5 วันที่ผ่านมา +1

    አስተውሰውለው የዛሬ 14 አመት በሀገረ ስብከት ቡታጀራ ላይ አይቼዋለው በጥምቀት ባአል ነበር ታቦታችን ካስገባን ብሀላ መድረክ ላይ ሰብስቦን ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ ስብክት ሳያስተምረን በጣም ድንቅ የእግዚአብሔር ታምር የተገለፀለት ሰው አለ ብባል በምድር እኔ እሱ ነው ማስበው ❤❤❤❤❤

  • @SggFfg-nm5cf
    @SggFfg-nm5cf 7 วันที่ผ่านมา +3

    የእግዚአብሔር ፍቅር የለበሰ ሰው
    የእውነት እድሜ ጤና ይስጥህ 🥰🥰🥰🙏
    ባለም የኖሩ አንተ ራቁትን አይደለም
    የእግዚአብሔር ፍቅር ልብስ ሆኖታልአፍፍፍፍፍ

  • @tesfayeminda7217
    @tesfayeminda7217 7 วันที่ผ่านมา +15

    ተስፍሽ ወንድሜን የማውቀው በአንድ የውጭ ድርጅት ውስጥ አብረን ስንሰራ ነው
    መጀመሪያ አካባቢ የአእምሮ ችግር ይመስለን ነበር እንዲህ መመረጡን ሳናውቅ
    አሁንም ስንገናኝ የሚጠይቀኝ የድሮ ስራ ባልደረቦችን ደህንነት ነው
    ተስፍሽ እግዚአብሔር በፀጋው ያኑርህ

    • @Arsu_2116
      @Arsu_2116 6 วันที่ผ่านมา

      በናትህ የት የት እንደሚገኙ ንገረኝ

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv 3 วันที่ผ่านมา

    ዘመን ይባርክስ አሀንተ ንፁ የእግዛአብሔር የድንግል ማርያም ወዳጅ ነህ መታደል ነው ፀሎት ይርዳን አንዴ ሰፈሪ እንጦጦ ኪዳነምህረት አይቻለው እድሜ ይስጥልን

  • @adenkeflu6388
    @adenkeflu6388 6 วันที่ผ่านมา +1

    የኔ አባት ቃል የለኝም ለዚህ ልጂ ወይ ተአምር አንተን አምኖ ለተከተለህ እራቁቴን አይደለሁም አለ አወ እኛ ስንት ለሰውነታችን ስንጠነቀቅ ብርድ መታን ጸሀይ መታን ምኑ ቅጡ እራቁቴን አይደለሁም እግዚአብሔር ታላቅ ነው

  • @kokab597
    @kokab597 2 วันที่ผ่านมา

    የዘመናችን እቁ የቤተክርስቲያን ልጂ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ተስፍሽ በረከትክን ያካፍለን❤❤

  • @elroitube27
    @elroitube27 7 วันที่ผ่านมา +6

    ስለዚህ ወንድማችን ማወቅ እፈልግ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @EthioLove-lf6yl
    @EthioLove-lf6yl 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተ አስተማሪያችን ነህ እግዝአብሆር አነሳስቷ ላስጀመረህ ፈጻሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ ተስፍሽ ።

  • @Kcjc-f8z
    @Kcjc-f8z 7 วันที่ผ่านมา +2

    ይሰውየዚችአለምከቱነትየገባውነው😢😢
    እግዚአብሄርይጠብቀው

  • @tekalignmeselech4478
    @tekalignmeselech4478 3 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እንደ ቃሉ የምትኖር ሰው ነህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 3 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ መርጦታል ማለት።ይሻላል አለም በቃኚ ብሎ ተስፍሺ የእግዚአብሄርን ቃል እየመስከረ በጽናት ይሄንን ያህል ጊዜ ድንቅ ምስክርነት ነው

  • @Beletshachew-j2d
    @Beletshachew-j2d 4 วันที่ผ่านมา +1

    ሰማዕቱ ያለብኝን መሰናክል ሰባብረህ በሰላም ለደጅህ አብቃን

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዶርቃዎች እባካቹ በርሜል ጎርጊስ ውሰድት አላየ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @mahelet9539
    @mahelet9539 7 วันที่ผ่านมา

    መባረክ መመረጥ እንደዚህ ነው ይህ ሰው የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነው ለኛ ለፈዛዛ ኦርቶዶክሳዊ የተላከ የእግዚአብሔር መልክተኛ ነው ይህን የምታነቡ ሁሉ ንቁ ሀይማኖታችን ሚስጥር ናት ብዙ ያልተነገሩላት ነገር አሏት። ያመነ መስቀሉን ተሸክሞ ይከተለኝ ብሏል ። ወንድሜ ወይንም አባቴ ተስፋዬ በረከትህ ይደርብን ። ቃሉ እውነት ነው❤❤❤

  • @hibirmengistu860
    @hibirmengistu860 7 วันที่ผ่านมา +2

    ምስጥሩ ክህነት ሳይሆን በህይውት መኖሩ ነው፡፡ አለምን ክደውታል በፍጹም ልባቸው ፤ ክርስቶስ ተከትልወታልና፡፡ በቤቱ ያጽናዎት፡፡ በአለም ላይ ሆኖ መመነን እጅግ ከባድ ነውና

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 7 วันที่ผ่านมา +2

    ፈጣሪ እስከመጨረሻው በቤቱ ያፃናህ ተስፍሽ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MedihanealemAbate
    @MedihanealemAbate 5 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ሁላችንም አላወቅንበትም እንጂ የእግዚአብሔር ቃል በራሱ ልብስ ነው !!!

  • @yaredabebe29
    @yaredabebe29 7 วันที่ผ่านมา +4

    አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተስፍሽ ፀጋውን እእግዚአብሔር ያብዛልህ 😇😇😇😍🙏🏻

  • @HubelAl-UZZA
    @HubelAl-UZZA 4 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ቃልህ እውነት ነው አሜን
    እግዝሓብሔር የታመነ ነው

  • @AishaAsh-p4z
    @AishaAsh-p4z 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የመቤቴፀጋ ይብዛልህ ጨምሮ እመብራሀን ቤቤቷ በቅፅሯ ታቆይህ

  • @HareguaGeremew
    @HareguaGeremew 6 วันที่ผ่านมา +1

    Yanee abtee ❣️❣️❣️❣️ ye mexemekee melekotee melektee yezekalee egzabhre yatsenke be kerstenkee 🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾 kale hewtene yasemalne wedima alyee🙏🏾🙏🏾🙏🏾edema tenane yestachuu🤲🏾🤲🏾🤲🏾 orthodox mehonee metadele new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @abyssiniama7555
    @abyssiniama7555 7 วันที่ผ่านมา +4

    እንዳው ይህን ልጅ እባክህ በርሜል ቅዱስ ጊዬርጊስ ውሰደው!!

    • @delilaalem3914
      @delilaalem3914 7 วันที่ผ่านมา +3

      ለምን????

    • @ihateliersdeathforillumina9613
      @ihateliersdeathforillumina9613 6 วันที่ผ่านมา +2

      ለምን ምን ሲያረግ አየ/ኸው ሺው?አብዶ ሲለፈልፍ ነው ወይስ እየተሳደበ ድንጋይ ሲወረውር?ይልቅስ አንተ/ቺ ሒጂ በንጹህ ልብስ ተሸፍነህ/ሸ ነፍስህ/ሽ ያደፈች የቆሸሸች ለባልንጀራህ/ሸ እንቅፋት ፈተና ለሆነችና እራሱዋን ጻድቅ አርጋ ለምትመጻደቅ ሙት ከንቱ ተቅበዝባዝ

  • @tihunyehuala4212
    @tihunyehuala4212 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሰማልን። የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ።

  • @habhabshi5767
    @habhabshi5767 7 วันที่ผ่านมา +1

    ይገርማል በእዉነት በረከትክ ይድረሰን እኛ ለበስን ብለን በነፍስም በስጋም ተራቁተናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @trhasbrhane233
    @trhasbrhane233 7 วันที่ผ่านมา

    ወንድሜ አስከመጽ ጭረሻ አግዚኣብሄር ይጠብቅህ አኔ አንጥጦ ኪዳነ ምሕረት ኣግንች ነበር ሁልየ ቤጽሎትሕ አ ሱብን ኣሜን

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e 4 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yesteh ehen alem eyenakeh yemeslegnal egziabher degmo lemnkusena yabkah❤❤❤❤❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 7 วันที่ผ่านมา

    ባህታዊው ወንድማችን ተስፍየ በጣም እቀናበታለሁ ትክክለኛ የእግዚአብሔር ፍቅር የገባው በቤቱ ያፅናዎት አባቴ❤

  • @yohannes5352
    @yohannes5352 3 วันที่ผ่านมา

    በረከቶት ይደርብን አባታችን እኛም በስደት ያለነው ምእመናን ለንስሀ እንዲሁም ለ ስጋው ደሙ እንዲያበቃን በፀሎቶት አስቡን አባቴ👋❤️

  • @ejgtue522
    @ejgtue522 7 วันที่ผ่านมา +2

    ተመሥገን አምላኬ ወደ እምየሀገሬ ልገባ ሦሥት ሳምትቀረኝ በጽሎት አሥቡኝ

    • @promeabhsr-yo1xm
      @promeabhsr-yo1xm 6 วันที่ผ่านมา

      ቀናሁብሽ😢 ግን በሰላም ለሀገርሽ በቅተሽ እፎይ ብለሽ ለመኖር ያብቃሽ❤

  • @bekideresetube8178
    @bekideresetube8178 4 วันที่ผ่านมา +1

    በዚህ ዘመንም እውነተኛ እና ትክክለኛ በራሱ የሚተማመን ሰው አለ ማለት ነው ።

  • @rahelgetachw6301
    @rahelgetachw6301 7 วันที่ผ่านมา +2

    ሴቶቻችስን ራቁታችዉ አይደል የሚሄድ እኳንስ ቃለ እግዚአብሔርን ተሽክሞ እሱ አይነ ልቦናዉን እና የዉጤታዉን አይን ስለአበራለት ይህን አደረገ መታደል ነዉ🙏🙏🙏

  • @blaneabye6441
    @blaneabye6441 5 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡በቤቱ ያፅነህ

  • @salamabera4476
    @salamabera4476 2 วันที่ผ่านมา

    እውነት ለመናገር ሬጂም ግዜ ፎሮፋይል ይህ ሰው ነበር ትንሽ የሚያመው መስሎኝ ነበር ለካ ......እግዝአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hsdsdsd6349
    @hsdsdsd6349 6 วันที่ผ่านมา +4

    ❤❤❤የኛ አባት በረከቱት ይደርብን አባቴ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 7 วันที่ผ่านมา +1

    አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @Beminetabebe9268
    @Beminetabebe9268 7 วันที่ผ่านมา +1

    “…ይህ እንደገዛ ፈቃድህ በማምለክና በትህትና ሥጋንም በመጨቆን ጥበብ ያለው ይመስላል ነገር ግን ሥጋ ያለ ልክ እንዳይጠግብ ለመከልከል ምንም አይጠቅምም …”2ቆላ. 2:23

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 วันที่ผ่านมา

    እግዝአቤሔር ይምሴገን አባታችን አባ ተስፊሽ የእስራኤል አምላክ ይርዳህ በርታ የአምላክህን መስቀል ተሼክመሐልና ያቤርታህ አምላኬቅዱሳን ይርዳህ አሜን

  • @Yemaryam-qr7bd
    @Yemaryam-qr7bd 3 วันที่ผ่านมา

    በእናተህ ወንድሜ በርሜል ጊዮርጊስ ውሰደው🙏🙏🙏

  • @adenyoutubeethiopia7680
    @adenyoutubeethiopia7680 7 วันที่ผ่านมา

    በውነት ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን ለማለት የተሳነን ነን በማሳጠርያነው የምንፅፍ እንኳን ቃሉ የሚገባን በውነቱ መጨረሻህን ያሳምርልን እረበስመክርስቲያን አለን ትክክክል የኔአባት ያለማወቃችን ስንቱን አሳጣን ግዴታችንነው ስለምነታችን ማወቅ

  • @halimaalshamsi1426
    @halimaalshamsi1426 2 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥክ❤❤

  • @Seble1122
    @Seble1122 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ እኔንም ፍቅርህ ይግባኝ አለምን ትቼ ልከተልህ አባቴ ሃጢያተኛዋን ማረኝ በረከትህ ትድረስን😢

  • @ElfineshEtete
    @ElfineshEtete 4 วันที่ผ่านมา

    ተሥፊሽ.ትልቅ.ሠው.እግዚአብሔር. ወዶአል❤.እግዚአብሔር. ፈቅዶልአል❤.ወድሜ.የእግዚአብሔርን. ቃል.ለብሠአል.እናትህን.አድ.ግዜ..ሥድሥት.ኪሎ.መዳኒአለም..አገኝዋቸው.ልብሥ.ሀለብሥ.ብሎኝ.ብለው.እያወሩኝ.ነበር.በሠውኛ.መጨነቃቸው.ልክ.ነው.እግዚአብሔር. ወዶአል

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 7 วันที่ผ่านมา

    አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት የእርሶን ልቦና ለኛም ይደለን

  • @delilaalem3914
    @delilaalem3914 7 วันที่ผ่านมา

    አባቴ ቅዱስ እግዚአብሔር የክብር ልብስወት ሆነልወት። በረከትወ ይድረሰኝ። እግዚአብሔር አምላክ ስለእትስወ ሲል እኔን ይማረኝ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 2 วันที่ผ่านมา

    ክብር ይግባውነ እምላካችን ምድህንትችን🌹ምን ሁኝ እንደም ምጣ እትውቁም ብሉል ቃሉ ያምላክ መልክትኝነችው❤❤እግዝህብር እምላክ ሆይ ትንስይህን ለማየት አብቃን

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 7 วันที่ผ่านมา

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መታደል ነው ሁሉንም ትቶ ክርስቶስን መከተል 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @kiduszenebe4683
    @kiduszenebe4683 2 วันที่ผ่านมา

    አዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ለምትኖሩ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ የአቡነ ሀራ ድንግል ገዳም በአያት ጣፍ እንደሚገኝ ላሳውቅ እወዳለሁ።

  • @demisse7777
    @demisse7777 7 วันที่ผ่านมา

    ተስፍሽዬ እድሜና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @EmabetmalkuAlu
    @EmabetmalkuAlu 7 วันที่ผ่านมา

    ወድማችን አላዬ እባክህን በርሜል ጊዎርጊስ ውሠደው እኛ ያየነውን የሠማዕቱን ድቅ ስራ ይይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን ተስፍሽ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

    • @ፀሐይወጣልኝ
      @ፀሐይወጣልኝ 7 วันที่ผ่านมา

      ታድለሽ ወለተ ሩፋኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እባክሽ እህትየ

  • @retaburka
    @retaburka 7 วันที่ผ่านมา +2

    እባክህ በርሜል ቅዱስ ግዮርግስ ይዘሀው ህድ

  • @saratube7513
    @saratube7513 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጠዎ መታደል ነው በረከታችሁ ይደርብኝ