ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ኤሉ በጣም ነው. ያሳቅሽኝ ብድርሽን እየመለሽ ነው አይደል ጀግና ነሽ ሴት ልጂ እንዲ ጠንካራ ስትሆን ደስ ይላል
እኔም ኩሩ ነ ኝ ኩሩ ሴትም እወዳለው
አያቃትም ሄሉን ሰውን ለማስቀናት ማታደርገው የለም
እንዳልክዪ ነገሮች ላይ ቸኮልክ ቀስብለህ ነገሮች ማስተካከል ትችል ነበር 🎉❤ ጥሌ በጣም መልካም ሰው ነህ መልካምነትህ ይቀጥል ❤️💕❤️
ቸኮለ አልቸኮለ ምን.አገባት ቤቱን ትመልስለት
እንዳልክዬ አንተ እኮ መልካም ሰዉ እንደሆንክ ሁላችንም እናዉቃለን እህትህ ባደረገችዉ ነገር ነዉ ሁሉም የተናደደዉ
ሄሉየ ግን የመጣው ቢመጣ ሄዳ ሺጉጥ ስትል ሰታምር ውበታቸው ናት ፊቅር እኮናት❤❤❤❤❤
እንዳልክ በእውነት ነዉ የምልክ ሄሉ በጣም ነፂእ እና ቅኀ ልጆ ናት ሁለታችሁ ፈታችሁ በሰላም ብትመጡ እና አብራቹሁ ብትኗሩ ትልቁ ደስታ ከግዛአብሔር በታች እንደምታመጣልህ 100 እርግጠኛ ነኝ ሄሉ ይመችሽ
ሄሉየ የምታመጣቸው ወዶች ቆጆየ ናቸው የሚል እስኪ
እኔ ራሱ ገርሞኝ እኮ 🤔ቆይ ከት ነው ምሸምታቸው 😂😂🤔
በትክክል❤❤
Kkkkkkk@@LinaShibiru
ደምሩኝ እኔም ቆጆ ቆጆ ወዶችን አመጣላቹሀለሁ
ምን ዋጋ አለዉ አንደሆቴል አልጋ ሆነች እንጂ ምን አተረፈች😂😂😂😂😂😂
ሄሉዬ የምታመጫቸው ወዶች እኮ ብራድ ናቸው 😂😂😂😂ይመችሽ
Yet new gn befetare
😂😂😂 እኮዎ ማርያምን
😂😂😂😂😂😂 አው
ብራዱ ከአማዞነው😂😂😂😂😂 ደግ አረገት ከጅምሩ እዳልክ አጠፋ በዚህ ልክ ለቤት ብሎ ሚዲያላይ ማውጣት አልነበረበትም
😂😂😂ብራንድ ናቸው !
ወይ ሄሉ ደግሞ የምታመጫቸው ወንዶች መልካቸው ዋው ነው😮 አንቺ እኮ አያልቅብሽም 😂😂
🤣🤣🤣👍
🤣🤣🤣😂😂😂@@wubalem.birhanu3133
😂😂😂ያንቺስ ከፋ
በጣም😂😂
🤣🤣🤣🤣
ሄሉየ አንችኮ ትለያለሽ❤የኔ ውድ እንዳልከ ሄሉ አንተ እነደምትላት አይነት ሴት አይደለችም አሁን እራስ ቸኩለህ የተጣላችሁ አሁን ዞር በል ካጠገቦ አትጨቅጭቃት ምንም ብትል ሄሉን ስለምናውቃት አንሰማህም ሄሉየ የኔ የዋህ ይመችሽ ኧረ ነይልን ዘና በሚረግ ነገር እንዳልክ እንደሆነ ኮተታም ነው ዞር አርጊልን ❤
@@MuluyBelete ምን አረገሽ? እሷስ ልክ ነች እንዴ ከናቲ ጋር እያሰተካከልን ነው አሁን ጥሩ ላይ ነን ማለቷ?በሳቅ ሞትኩኝ በመልስሽ😂😂
Eswa eyadergach yalchew tikekle nawe lamen esun bicha yametewaqesute eswa yametchawtwe deram qalale yamibale ayedalme esu endaswa yatgodu setochen eyqarba yaxenanale yaswa gen batame yawerda esaw lalela setoch sime matefat balge nate
እልኸኛ ነች እንጂ ባለጌ ሴት አይደለችም ሰው ማብሸቅ ታውቃለች ጎበዝ ናት
ሲጀመር አንተ ትክክል ነህ እንዳልኬ ብቻ ታረቁና አስደስቱን 🥰🥰🥰
አይይይ ሄሉ ለማስቃናት ነው ክክክክክ😂😂ለማንኛው ፈታ አርገሽኛል🎉🎉🎉
😂😂😂 እኮዎ
wow😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ፈታነው ያረገችኝ ከምር ከልብ ነው የሳኩት 😂😂
😂😂😂😂😂
ሄሉ የምታመጣቸው ወዶች ያምራሉ የምትሉ የኔ ቀጫጫ😮😂❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂
የዛሬዉ ይለያል😂😂
ሄሎ ዛሬ በጣም ተመችቶኛል። ደግረ እ😢😢
😂😂😂😂😂😂
ጥሌ ዩቱብ ይክፈት😂😂😂ሄሉ አያልቅብሽ አይዲያ
ሄሎሻ ጎበዝ ብደርሽን መልሰሽ❤❤❤😂😂
አቦ ይመችሽ ሄሉ fatano ያደረግሽኝ የኔ ቆንጆ 😅😅😅 ይመችሽ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽው ይመችሽ ❤️👌👌
ወይ ጥሌም እረ ጥሩ ሰው የለም ሴት ልጅ እኮ ናት አሰይ እንኳን ሂሉ ድራማ ሰራሽባቸው ጎበዝ ❤
ቀጣይ ክፍል በ ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ እስቲ 👍👍😂😂😂😂
😂
Der😂😂
Me meeeeer
😅😅😅😅😅
ሳህ፡😂
ሰለ እውነት ሄሉ ትወድሀለች ታፈቅርሀለች ነገር ግን አንተ ለሷ ምንም አይነት ከህትነት የዘለለ የፍቅር ስሜት የለህም ታዲያ ለምን እንደዚህ መሆን አስፈለገህ ለዛውም በውስጥ መጨረስ እየቻልክ በሚዲያ ለማዋረድ የሞከርከው ነገር መልካም አይደለም ሰለ እውነት ሄሉ መልካም ሰው ነች እና ለማንኛውም ጥፋትክን አወቀህ ይቅርታ ለመጠየክ ማሰብህ መልካም ነው እና አሁንም ተረዳት ንዴት ላይ ነችሌላው ጥሌ መልካም ስው ክበርልን አስታርቋቸው የዱሮው ሰላማቸው ናፍቆናል ።😢😢❤
ሕሉዬ ጅግና ልዩ ፍቅር ናሺ 💪💪💪🤩🤩🤩
እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ኮ የአመቱ ቅዱሰ ሚካኤል ነዉ🙏❤🙏🙏⛪⛪
ኣሜንንንንን🤲
አሜንን
አሜን
Awo ekon adersen aderesachu ❤❤❤❤❤
Amennn Amennn Amennn 🙏 🙏 🙏
ስጀመር ሂሉ የሰው ሀቅ አትፈልግም በህትህ አስመታሀት
Tekekel
ወይኔ ልጁ ሲያምር😅😅❤❤❤❤ሄሉየ የኔ ቆጆ የኔ ጠበለል የምታመጫቸዉ ወዶች ብራድ ናቸዉ ዋዉ የኔ ቅመም❤❤❤❤
Heluuuu yene wed❤❤❤
Brand😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
Brand😂😂
ብትወዳት. ብሆን. በይትህ. ሀታስመትስትም. የልብህን. ከተናገርብዋላ. ይቅር ማለት. ሀይከብድም. ሄሉ. ሀይዞሽ. ሁሉም. ለበጎ ነው. ❤❤❤
Endalk betam leke new besew chama komen kalayenew aygebanem
ስለሚወዳትማ ነው በየቀኑ በተራ በተራ ድራማ የሚሰሩት
እንዳልክ አሁንም ትወድሀለች ፍቅሯን አልቀበልም ስላልካትይሆናል ከናቲ ጋር ምንም እርቅ የሚኖር አይመስለኝም ተረደት ላንተ ፍቅር ያላት ጥሩ አመለካከት ያላት ስማርት ልጅ ነች አታምልጥህ ንጸህ ልብያላት አስብበት
1000 ሺ ጊዜ ደምሩኝ!
ወይ ሄሉ ድራማሽ ደስ ይላል እዳልክ አግባትና ፈታ ስታደርግህ ትኑር 😅😅😅
Betam heluuuuu❤❤
❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ሄሉ በጣም ምርጥ ሠው ናት እህትህ ናት አብዝሀኛው ደራ ያሥገባቻት
ሄሉ ድራማዋ ያስቃል ለማንኛውም የእውነት እንዳልክ አግባት ፈታ ስታደርግህ ትኖራለች😄
ደስ ሲሉ❤❤
😂😂😂 ጭራሽ አግባት?
Heluuu yene jgena❤❤
አግኝቶ ነዉ
እዳልክ ተሳስተሀል ብታዉቅ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር በገዘብ አይቀየርም ሄሎ ቀልድጂ ትወድክ ነበር።
ምርጥ ልጅ ናት ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤
እዳልክ ባደገኛው ፍፍቅር ገብቶለታል ፈጣሪ ይርዳህ በሉት በላይክ❤❤❤
እንዲታወቅቡት አይፈልግም እኮ ገብቶለታል
አወ ቢወዳት ነዉ ያጨረጨረዉ ከከከከከከከከ
እንደ ናቲ ተሸክሟ ባልሄደ ነበር ናቲ እኮ መሬ ነው😂😂😂
😂ለሄሉ ጥያቄለኝ😂ከየት ነዉ የምታመጫቸዉ😂ለኔም መገዱን አሳይኝ😂
ወደቀኝህጅያኔየታገኛቸዉአለሽ
እኔም ልከተላት😂😂😂
Yemasamen chlotahen hulum yanten TH-cam yaye yawqwal kefath gen tege ders new
Kkkkkk
ሲጀመር አንተ ቤቱን በሷ ስም ስትገዛ ለኛ አሳይተሃል 🥹🥹አንተ ግን ከሷ ስትቀበል ወደኛ አመጣሄው ምን አስበህ እንድህ አደረክ አደለም አንተ እኛ ራሱ በ ሄሉ እንተማመናለን 😘🙏
😂😂😂😂😂አራ ጉዴ አንቺ ሰጪ ዎይሲ ማናት 🤣🤣🤣🤣🙆♀️🙆♀️🙆♀️ አዉቄ ነው ትክክል ቢለሻል 💪a💪a💪💪
የመርአላሳይንምአኮ
አደረግሽ እንደዚ ነው ለወንድ እንደዚህ ነው ክብረት አይወድም💪💪
እውነት በጣም ነበር የመካብርህ ግን አስማሰይ ነህ ወንዶች ግን 😢😢
ውይ አይባልም እንደ ንብረቱ ነው እኮ ዛሬ እንኳንጓደኛ የእናት ልጅ ይክዳል ስለዚህ ትክክል ነው አስመሳይ በፍፁም አይገልፀውም
ሄሉ ለፍቅር እንጂ ለቁሳቁስ ቦታ የላትም ይመችሽ አንተ ግን እራስ ወዳድ ነህ
❤ሳህ
ድራማ ነው እኮ😂😂@@SameeraEth
@@TMO-c6d አይመስለኝም እ
Tkkkl
አንጨርጨርቻቸው ይመችሺ ሄሉየ❤❤
ሲቀጥል የምትወዳት ከሆነ በግልጽ መናገር ትችል ነበረ ምን ዳር ዳር ትላለህ እውነቱን ማፍረጥ እዬቻልክ ዙርያ ጥምጥም ትላለህ።
እንዳልክ አንተ እኮ ጔደኛዋ ነህ እኮ ተደረበብኝ የምትለው የምን መቀባጠር ነው ክብር የሌለህ ሰው ነህ
እዳልክ ባለጌ ነክ ሄሉሻ ግን ዛሬ አስቀሽኛል ይመችሽ 😂😂 የኔ ጀግና
ይመችሽ ውዴ የኔቆጆ ሂሉ ጀግናነሽ እዳልክግን. ትገርማለህ ምን አይነት መውደድነው እረ ጉድነው. ጥልየየ ወድ ወድማችን እንወድሀለን ቀጥልበት የኛመልካም. ሂሉ ፍቅር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ ሊሸዉድ መቶ ተሸወደ ሄሉ ጀግኒት💪....
kkkkkk
እኮ ሄሉ ትለያለች😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂yesss
😂😂😂😂😂እኮደምሪኝ
እውነት አንተ መልካም ሰዉ እደሆንክ አውቃለሁ ነገር ግን እህት ተብየዋ ስርአት የሚባል ነገር የላትም ወዲያውኑ መታ ቤት መልሽና ከሄወቱ ውጭ አይባልም ጓደኛህ በቂ ነበር ስርዓትም ስላለው
ሳህ❤❤❤
Sah
@@HibretMola የመጀመሪያውማ ጥፋተኛማ እሱ ነው እሷን ወደሷ መላኩ።የሆነች አስቀያሚ ድሪዬ ነገር ነች ጠቅላላ ሁኔታዋ።
አየ ሄሉ ትመችኛለሽ እኮልተታስረዳህ ሞከረች አልገባህ አለ አልረዳት አልክ ሲጀመር ፍቅርኛ ቢኖራት እንደዚህ አታደርግም ምላሽህ ነው ቻለው
አውን ምንም ነገር የቀረክ የለም ገባክ እድሜ ለሄሉ በል ታዋቂ የሆንከው ሁሌመሰ እያመሰገንክ ኑር
ሄሉ ምርጥ ሰው የሚል 😘😘😘 ሄሉ አይዞሽ ያልፍል ሁሉም ነገር ግን ይመችሽ የምር 👍💪💪💪
😂😂😂ሞትኩ በሳቅ አይ ሔሉ ድራማሽ እኮ አይጠገብም😅😅በርቱልን እንዳልክዬ
😂😂😂😂😂 እኔም ደከመኝኝ በሳቅ😅😅
በደብ ሳቂ እንባየ እስከሚመጣ ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂 እውነት አይጠገብ
😂😂
ሳህ፡😂😂😂😂😂
ሄሎ እንደዚህ አታደርጌ በእናትሽ በሳቅ ገደልሽን እንዳልክ በጣም አንጨረጨርሽው😂😂
ቀላላል😂😂
ሄሎዬ ሄሉሻ የሳቅ ምንጭ 😂❤ሁሌም ነይልን ወንዶቹ ደሞ ሲያምሩ😂🤭
እእእሰሰሰይ ደግ አረገችህ😂❤ ሄሉ ጀግና
ሄሉዬ ምርጥ ጀግና ሴት ስንወድሽሽሽ ፍቅር ጨዋ ትሁት መልካም ነሽ❤❤❤❤❤
Yssss helu eko wow feta yalc lej nesh eko❤
በትክክል፡❤❤❤❤
ሄሉዬ እኮ ጀግና ናት 💪💪 ጥርግ በል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ገብጋባ ነክ ጌታን ስትጣላት ቤት ቤት ትላለክ 😏😏😏
ሳህ
በትክክል
ሳህ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@@BeltechBogale ጌታን በጣም ነው ያናደደኝ ስራዉ ካላመናት መጀመሪያ ለምን ገዛ በሷ ስም 😏😏
ታረቁ ማርያምን ታረቁ ሂሉ የዋህ ናት
ሳህ፡❤
ሄሉ የኔ ታማኝ የኔ ጨዋ እዳልክ ስላናደደሽ እሱ ሲናደድ በሌለሽ ማንነት ተጠቅሞ በቃላት ስተት እዳስቀየመሽ እልህ ውስጥ እደገባሽ ይታወቅብሻል እሱን ለማናደድ ብለሽ መገኝት በሌለብሽ ያንቺን ስብእና በማይገልፅ ቦታ ለይ አትገኝ እንደዚህ እንደቀልድ ዛሬ ይሄን ካደረግሽ ነገ ሂወትሽን ማይሆን ነገር ታለማምጂዋለሽ እኛ አንቺን ስለምንወድሽ እናምንሻለን እንደዚህ አይነት ልጅ እንዳልሆሽ ምንም አያሳስብሽ እንዳልክም ስሜታዊ ሁኖ ተናገርሽ እንጂ ልቡ ያምንሻል እሱም ከሆነ ጥግ ድረስ ፍቅር ገብቶለታል ፍቅር ባይዘው እንደዚህ ይሆናል ብዬ አላስብም እንዳልክም አሁንም ቢሆን በተረጋጋ መንፈስ ሄሉን ይቅርታ ጠይቃት አንተን ለማናደድ ብላ የሄደችበት ካለው ጥፍት እድትታደጋት በሰላም ወደ ቤተሰቦቿ ሸኛት ይሄ ካሎነ አንተን ለመርሳት ብላ በሂወቷ ላይ ትልቅ ጥፍት ልትሰራ ትችላለች ይሄ ከሆነ ደሞ አንተን ብላ ሀዋሳ እስከመጣች ድረስ ልእሷ ሂወት መበላሸት ዋናው ተጠያቂ አንተ ነህ እኛም መቼም ይቅር አንልህም
ሄሊዬ የኔቆንጆ ጀና ፈታ በይ ❤️❤️
😂😂😂😂😂😂 ሄሉ እኮ ቀልድሽ አይጠገብም
ሄሉየ የኔቆንጆ ዋውኮነሽ ማርያምን 😂😂😂😂ቅጥል አድርጊው ደሞልጁ ሲያምር 😂❤
Warii Afaan kana bettan Addara matti naf ta.aa❤❤❤❤❤❤❤
Haye❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Jiirraa
Kottu lubbuyy❤
@@HanaDembelkottu lubbu mana kiyya❤❤
Hawiye❤
Mee warii akka kotii kolfee jiraa like 😅😅😂
ሄሉሻ ኡኮ አንዳኛ ነሽ❤❤😂😂😂
አይሄሉ ደሞ ቆጆቆጆናቸው ወዶቹ ከየትነው የምታመጫቸው😂😂😂😂 እዳልክ ቻለውእግዲህ ወድልጅ ሲቀናጥሩነው😅😅😅
😂😁
😂😂🙄🙆
በብር ነዋ😂😂😂
ደግ አረግሽ ሄሉሻ ጀግና ብድሩን የማይከፍል አይወለድ ይላሉ አያቶቻችን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከየትነውየምታመጣቸው😂😂
ዛሬማ በሳቅ ገደለችኝ 😂
አይ ሄሉ አያልቅብሽ ብየሻለሁ
ሄሉ ባደገም እደልክ አትቅረብህ ሄሉ ለፍቅረ እንጂ ቁሳቁስ ቦታ የለትም ይመችሸ አንተ ግን እረስ ውዳድ ኔህ 😢😢😢 ከአቴ እንደዝ አንጣብቅም ነበረ 😂😂😂 ሄሉዬ አንዳኛ ነሸ❤❤❤💪💪💪❤❤👍👍👍👍
በጣም
ደግ አደረግሽ እሾህን በሾህ ለሴት እህቱ እንኳን እያገዘ አስፀያፊ ቃል ሲናገርሽ ነሸር ደግ አደረግሽ ይመችሽ የሴት ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያ የልብህን ከተናገርክ ቡሀላ ነውዴ ይቅርታ የምትለው 😂😢😢
አረ ሄሉዬ ከፍቶኝ ነበር ፋታ አራግሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ማነው አላለም😂😂😂😂😂😂ደሞኮልጅ ቆንጆነው😂😂 ወይኔ ሄሉ ምርጫወች ዋው😂ወይኔ እሳት ለቀቀችባቸው እፊታቸው
😂😂😂😂😂😂😂😂ቀላል
ሄሉሻ ይመችሸ
እንዳልክ እኔበጣምነውደስየምትለኝ ሄሉም ጥሩልጅናት ታረቁ እግዚአብሔር ቢያጣምራችሁ ደሰይለኛል❤❤❤
ትክክል አልሰራህም ከሄሉ በፍት ነበር አንተን የማዉቀዉ እንደት በእህት ለምን አመጣህ አችልጅ ምን ያህ የስነልቦና ጉዳት ይደርስባታል ሄለን ሀቅህን አትባላም ቤተሰብ እያላት ሴትን ልጅ ሜዳ ላይ ማዋረድ ከአንተ አይጠበቅም ህግ እያለ እህትህማ የመጨረሻ ባለገ ናት
ሄሉዬ ቀልድሽ እኮ አይጠገብም ቤንቹን ወደነዋል 😂😂😂👌
አፋጀችን እኮ አለ ጥሌ 🤪🤪 ይመችህ ጥሌ እንወድሀለን የእንዳልክ አንደኛ ሚዜ🥰🥰
Kkkkkkkkkkk
ይመቻቹህ
ሄሉ ወዪኔ በጣም ነው የምታምሩት ጌታን እሱ ደሞ ሲያምር ገታን ዋው በቃ ከአውን በዋላ ዘና ፈጣ ምን አለፋሽ ከዚ ምናምንቴ አበሳ አየሽ መገፍት መጨረሻው የምራል አንቺ ምንግዜም ለሰው ልጂ መልካም ስሪ ፈጣሪ መንገድሽን ዪክፈትልክ
ይገባሀል እንዳልክ😂😂😂😂ሄሉ ጀግና ናት የእኔ ደስታ ወደር የለውም😂😂😂😂የእራስህ ጥፋት አይታይህም ሄሉ አንበሳ ናት እሰይ ወንዶች እንደዚህ ነው ማድረግ😂😂😂
ፈታ ስለምታረጉን በጣም እናመሰግናለንቀጥሉበት ቆንጆ ነዉ አኛን እያሳራችሁ እናንተደግሞ ትቀልዳላችሁ ሄሉ ተዋናይ መሆን አለባትጎበዝ ነች ትወና ላይ ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህ❤❤
እንዳልክ እርግጠኛ ነኝ ሄሉ አንተን ለማስቀናት እንጂ በዚህ ቅፅበት ፍቅረኛ አይኖራትም አንተ ግን ይሄን ያህል ከወደድካት ለምን ታሰቃያታለህ በሁሉ ነገር እንዳልክ ትቸኩላለህ ከሁሉም ስለቤቱ እሷ ጨዋ ናት የጨዋ ልጅ ሲቀጥል አንተ ሳቶን ዛሬ ያሳቀኝ ጥሌ ነው
😂😂😂😂😂ጥሌ አፋጀችን አላለም ሄሉሻ የኛ ጀግና አጨረጨረችዉ እንዳልክን
ምስኪን ጥሌ
አንዳኛ ነሺ ሄሉ ❤❤❤😂😂
ሄሉ ክብር ያላት ፈጣሪ የባረካት ናት አንተ ግን..........
እንዳልክ አሁን ለምን ታዝናለክ አንተና ሄሉኮ ጥሩ ነገሮችን አሳይታችሁን ነበር ያጠፋከው በአሁኑ አንተ ነክ የማይሆን አባባሎችን መጠቀምህ ይከብዳል ስህተት ሰርተሀል ይቅርታ ጠይቃትና አብራችሁ ዳግም ብናያችሁ ደስ ይለኛል።ሄሉ የዋህ ልጅ ነች ስለምትወድህ አንተ ስላስቀየምካት ደጋግመህ ጠይቃት ይቅር ታህን ትቀበላለች ሳትሰለች ጠይቃት እግዚአብሔር ይጨመርበት።
ታላቋ እህትህ በጣም ስርዓት ያላት ጨዎ ያሳደጋት ነች እርጋተዎ ትህትነዋ❤❤❤❤አሁን ያየናት ደግሞ ያልተገራች ሰገጤ መንቃራ ስራተቢስ ነች ጋጠዎጥ😢😢😢😢ቤትክን አታስመልስ አላልንም ግን አንተን እማንጠብቅህ ቦታ ላይ ስላገኘንክ ነው❤
Yes igna enwedwachiwalne betam elki atyayazu heluye kehonchin taukale bitibit margi tiwedalchi bariwa new gin ante demo yemnaki bastewayinet nw silezi befkr abrachu nulun
አይ አንዳልክ ሄሉ የዋህ ነች መጀመሪያውኑ በፍቅር ብጠይቃት ይሄሁሉ አይመጣም ነበር አሁን ጥሩ ለመምሰል ትሞክራለክ በጣም ነው የምትገርመው
ዝምያለነጃወጣአሉ እረሡል ሠለሏህ አለይሂ ወሠለም ❤❤❤❤😢
ሰለላሁ፤ዋአለይሂ፥ወሰለምምም❤❤
ሰ❤ ዐ❤ ወ❤
ሰለላህ አይህ ወሰለም
Saw🥰saw🥰
s.a.w
ጥሌሌሌሌሌሌ ተመችተከኛልልል እነሱን ተዋቸው ግን ዛሬ አናደድከኝ ሄሉን ለምን ትናገራታለክ እነሱ እየሸቀሉብን ነው የሸቅሉ ብለን አብረን እየተጃጃልን ነው አንተ ዛሬ ፋችችራ ሆንክክ ሄሉ ምርጥ የዘመኑ ሴት ናትትት ያቺቺቺ ገተት እህት ተብዬ ዛሬ አለመኖሯ አሰደሰቶኛልልል በተረፈ ይመቻችሁሁሁ
ዋው govz ቆንጆ ጀግና እንዳልክ ተበላህ ምርጥ ሴት እንዲሉ አታገኝም የነበር አሁን እንዳልክ ማጥቃት አለብህ ኢሉን ውሰድ
ሄሉ አሁን ገና ተመችሽኝ የኔ ውድድድድ ❤❤❤❤❤
ምነም አይመቸም
እኔ የሚገርመኝ ሄሉ ከማንም ጋር ትሁን አብ ሯት ያለዉን ሰዉ ውብ ነው የምታደርገው ልጁ ደግሞ ሲያምር ናቲን ይመስላል እንዳልክ ከሄሉ ከራቅህ ቀን ጀምሮ ውበትህ ግርማ ሞገስህ እኮ የለም ማርያምን ከሄሉ ጋር ብቻ ነው የምታምሩት እባክህ ሁለታችሁ ብቻ አውሩ እና ችግራችሁን ፍቱ የትላንትናዋ አለብላቢት እህትህን ደግመህ እንዳታመጣብን ወሮ በላ ዱርዬ ነች ቃላቶቿ በጣም ከባድና መርዛማ ናቸው ሴት አይደለች እንዴ እሷ ነገ ምን እንደሚገጥማት ምን ታቃላች ለሄሉ አትመጥናትም ይቅርታ ትጠይቃት አንተም በደንብ ይቅርታ ጠይቃት እና በፍቅር ተመለሱልን እንወዳችኋለን
Betekekekl endalk demkatek helu nat
እንደው ሄሉዬ የኔ ማር😂😂😂😂
🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሄሉ ጀግና ነሽ እንባሽን እዝ ተሳስተሽም እንዳታሳይ በርች እንዳልክ ግን ምንም አልልም
የእኔ ቀጫጫ ሄሉ ቀበጥ ስወድሽ ከት ነው የምታመጫቸው 👍👍👍👌👌👌አንደኛ እንዳልክ መልካም መቃጠል😂😂😂😂የልጁ ነገርስ 👍👍👌👍 ከፍቶኛል አላለም እህትህ ስላልመጣች ደስ ብሎኛል
እኛ እምንፈርደዉ በምናያችሁ ነዉ ጥፋተኛ ከሆንክ ጥፋተኛ ነህ እንልሀለን በሰሞኑ በጣም አጥፍተሃል እህትህን በጥፊ እያልክ ብታሳየን ደሰ ይለናል ሄሉን የሰደብካት ሰድብ እራሱ ይደብራል ጥሌ❤❤❤❤❤አፋጀችንኮ አላለም አይ ጥሌ ❤❤❤አሰታርቃቸዉና አብርዉ እንያቸው
Betikikl
ትናት በጣም ትናድጅ ነበር ዝም ብየ ኮሜንት ጻልስፍ ነው የውጣሁት ዛሬ ድግሞ ሄሉዬ በጣም አሳቀችኝ ይመችህ ይህ ለሴት ልጅ ክብር የለለው ይግባዋል ሲጀመር በውስጥ የጅመርው ነገር በውስጥ መጨርስ ሲችል አሁን ድግሞ ድና ስው ለመምስል ይቅርታ ልጠይቅ ማለቱ እኮ ነው
በትክክል❤
@saadasadada505 ❤️
ሄሉ አትቻልም ልጅቷ ታርካኛ ነት ደግሞ የምታመጣቸዉ ወንዶች ቆንጆዎች ነቸዉ ከየት እንደምታመጣቻዉ እኮ እንዳልክ ልታናድድህ ነዉ ድራማ ነዉ ይልቅ ቶሎ የራሥህ አርጋት
❤❤❤❤ሳህ
😅😅😅😅😅😅
አይ ሄሉ በልክ ከመጡብሺ እኮ አንቺ ትብሻለሺ ደግሞ ወንዶቹን ከየት እንደምታገኝያቸዉ እኮ 😂😂😅😅
አሁንም ቢሆን ሄሉ ሁለት ላጫውት የምትል ሴት አይደለችም ሲቀጥል በውስጥ የተጀመረ በውስጥ ማለቅ ነበረበት ሚስጥር ይፋ ማውጣት አልነበረብህም
ወይ ጥሌም እረ ጥሩ ሰው የለም ሴት ልጅ እኮ ናት አሰይ እንኳን ሂሉ ድራማ ሰራሽባቸው ጎበዝ ❤እወነት ግን ምርጥ ተከታታይ ድራማ ነው
😂😂😂😂 ወይኔ ድራማ መሆኑን አውቄአለሁ ከ3 ቀን በፊት ግን ታስቃላችሁ ተዋቶላችኋል😂😍😍ደግሞ ናቲን ይመስላል ልበል
እኔም ስል ነበር
ዘመዱ መሆን አለብት አይ ሄሉ ማታመጪው የለ 😂😂😂
ሄሉየ ስወድሽ እኮ እውነት ለመናገር ተናቴ ጋር ስኮን ፍታ ብላ እኛንም ፍታ ታርገን ነበር ከናቲ እዴያገናኝሽ ፅሎቴ ነው❤❤
እንዳልክ እነ መጀመርያንም ትክክል አይደለኄም ባይነኝ !
እንደልክ እውነት ይህ ነገር ይብቃ ታራቁ ያትላቱ ፍቅር ማልሱ የምትሉ ላይክ አድርጉ
ኤሉ በጣም ነው. ያሳቅሽኝ ብድርሽን እየመለሽ ነው አይደል ጀግና ነሽ ሴት ልጂ እንዲ ጠንካራ ስትሆን ደስ ይላል
እኔም ኩሩ ነ ኝ ኩሩ ሴትም እወዳለው
አያቃትም ሄሉን ሰውን ለማስቀናት ማታደርገው የለም
እንዳልክዪ ነገሮች ላይ ቸኮልክ ቀስብለህ ነገሮች ማስተካከል ትችል ነበር 🎉❤ ጥሌ በጣም መልካም ሰው ነህ መልካምነትህ ይቀጥል ❤️💕❤️
ቸኮለ አልቸኮለ ምን.አገባት ቤቱን ትመልስለት
እንዳልክዬ አንተ እኮ መልካም ሰዉ እንደሆንክ ሁላችንም እናዉቃለን
እህትህ ባደረገችዉ ነገር ነዉ ሁሉም የተናደደዉ
ሄሉየ ግን የመጣው ቢመጣ ሄዳ ሺጉጥ ስትል ሰታምር ውበታቸው ናት ፊቅር እኮናት❤❤❤❤❤
እንዳልክ በእውነት ነዉ የምልክ ሄሉ በጣም ነፂእ እና ቅኀ ልጆ ናት ሁለታችሁ ፈታችሁ በሰላም ብትመጡ እና አብራቹሁ ብትኗሩ ትልቁ ደስታ ከግዛአብሔር በታች እንደምታመጣልህ 100 እርግጠኛ ነኝ ሄሉ ይመችሽ
ሄሉየ የምታመጣቸው ወዶች ቆጆየ ናቸው የሚል እስኪ
እኔ ራሱ ገርሞኝ እኮ 🤔ቆይ ከት ነው ምሸምታቸው 😂😂🤔
በትክክል❤❤
Kkkkkkk@@LinaShibiru
ደምሩኝ እኔም ቆጆ ቆጆ ወዶችን አመጣላቹሀለሁ
ምን ዋጋ አለዉ አንደሆቴል አልጋ ሆነች እንጂ ምን አተረፈች😂😂😂😂😂😂
ሄሉዬ የምታመጫቸው ወዶች እኮ ብራድ ናቸው 😂😂😂😂ይመችሽ
Yet new gn befetare
😂😂😂 እኮዎ ማርያምን
😂😂😂😂😂😂 አው
ብራዱ ከአማዞነው😂😂😂😂😂 ደግ አረገት ከጅምሩ እዳልክ አጠፋ በዚህ ልክ ለቤት ብሎ ሚዲያላይ ማውጣት አልነበረበትም
😂😂😂ብራንድ ናቸው !
ወይ ሄሉ ደግሞ የምታመጫቸው ወንዶች መልካቸው ዋው ነው😮 አንቺ እኮ አያልቅብሽም 😂😂
🤣🤣🤣👍
🤣🤣🤣😂😂😂@@wubalem.birhanu3133
😂😂😂ያንቺስ ከፋ
በጣም😂😂
🤣🤣🤣🤣
ሄሉየ አንችኮ ትለያለሽ❤የኔ ውድ እንዳልከ ሄሉ አንተ እነደምትላት አይነት ሴት አይደለችም አሁን እራስ ቸኩለህ የተጣላችሁ አሁን ዞር በል ካጠገቦ አትጨቅጭቃት ምንም ብትል ሄሉን ስለምናውቃት አንሰማህም ሄሉየ የኔ የዋህ ይመችሽ ኧረ ነይልን ዘና በሚረግ ነገር እንዳልክ እንደሆነ ኮተታም ነው ዞር አርጊልን ❤
@@MuluyBelete ምን አረገሽ? እሷስ ልክ ነች እንዴ ከናቲ ጋር እያሰተካከልን ነው አሁን ጥሩ ላይ ነን ማለቷ?በሳቅ ሞትኩኝ በመልስሽ😂😂
Eswa eyadergach yalchew tikekle nawe lamen esun bicha yametewaqesute eswa yametchawtwe deram qalale yamibale ayedalme esu endaswa yatgodu setochen eyqarba yaxenanale yaswa gen batame yawerda esaw lalela setoch sime matefat balge nate
እልኸኛ ነች እንጂ ባለጌ ሴት አይደለችም ሰው ማብሸቅ ታውቃለች ጎበዝ ናት
ሲጀመር አንተ ትክክል ነህ እንዳልኬ ብቻ ታረቁና አስደስቱን 🥰🥰🥰
አይይይ ሄሉ ለማስቃናት ነው ክክክክክ😂😂
ለማንኛው ፈታ አርገሽኛል🎉🎉🎉
😂😂😂 እኮዎ
wow😂😂😂😂😂😂😂😂
እኔም ፈታነው ያረገችኝ ከምር ከልብ ነው የሳኩት 😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሄሉ የምታመጣቸው ወዶች ያምራሉ የምትሉ የኔ ቀጫጫ😮😂❤❤❤
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂
የዛሬዉ ይለያል😂😂
ሄሎ ዛሬ በጣም ተመችቶኛል። ደግረ እ😢😢
😂😂😂😂😂😂
ጥሌ ዩቱብ ይክፈት😂😂😂ሄሉ አያልቅብሽ አይዲያ
ሄሎሻ ጎበዝ ብደርሽን መልሰሽ❤❤❤😂😂
አቦ ይመችሽ ሄሉ fatano ያደረግሽኝ የኔ ቆንጆ 😅😅😅 ይመችሽ የኔ ቆንጆ ደግ አደረግሽው ይመችሽ ❤️👌👌
ወይ ጥሌም እረ ጥሩ ሰው የለም ሴት ልጅ እኮ ናት አሰይ እንኳን ሂሉ ድራማ ሰራሽባቸው ጎበዝ ❤
ቀጣይ ክፍል በ ቶሎ ይለቀቅ ምትሉ እስቲ 👍👍😂😂😂😂
😂
Der😂😂
Me meeeeer
😅😅😅😅😅
ሳህ፡😂
ሰለ እውነት ሄሉ ትወድሀለች ታፈቅርሀለች ነገር ግን አንተ ለሷ ምንም አይነት ከህትነት የዘለለ የፍቅር ስሜት የለህም ታዲያ ለምን እንደዚህ መሆን አስፈለገህ ለዛውም በውስጥ መጨረስ እየቻልክ በሚዲያ ለማዋረድ የሞከርከው ነገር መልካም አይደለም ሰለ እውነት ሄሉ መልካም ሰው ነች እና ለማንኛውም ጥፋትክን አወቀህ ይቅርታ ለመጠየክ ማሰብህ መልካም ነው
እና አሁንም ተረዳት ንዴት ላይ ነች
ሌላው ጥሌ መልካም ስው ክበርልን አስታርቋቸው የዱሮው ሰላማቸው ናፍቆናል ።😢😢❤
ሕሉዬ ጅግና ልዩ ፍቅር ናሺ 💪💪💪🤩🤩🤩
እንኳን አደረሳቸሁ ዉድ የተዋህዶ ልጆች ዛሬ ኮ የአመቱ ቅዱሰ ሚካኤል ነዉ🙏❤🙏🙏⛪⛪
ኣሜንንንንን🤲
አሜንን
አሜን
Awo ekon adersen aderesachu ❤❤❤❤❤
Amennn Amennn Amennn 🙏 🙏 🙏
ስጀመር ሂሉ የሰው ሀቅ አትፈልግም በህትህ አስመታሀት
Tekekel
ወይኔ ልጁ ሲያምር😅😅❤❤❤❤ሄሉየ የኔ ቆጆ የኔ ጠበለል የምታመጫቸዉ ወዶች ብራድ ናቸዉ ዋዉ የኔ ቅመም❤❤❤❤
Heluuuu yene wed❤❤❤
Brand😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂
Brand😂😂
ብትወዳት. ብሆን. በይትህ. ሀታስመትስትም. የልብህን. ከተናገርብዋላ. ይቅር ማለት. ሀይከብድም. ሄሉ. ሀይዞሽ. ሁሉም. ለበጎ ነው. ❤❤❤
Endalk betam leke new besew chama komen kalayenew aygebanem
ስለሚወዳትማ ነው በየቀኑ በተራ በተራ ድራማ የሚሰሩት
እንዳልክ አሁንም ትወድሀለች ፍቅሯን አልቀበልም ስላልካትይሆናል ከናቲ ጋር ምንም እርቅ የሚኖር አይመስለኝም ተረደት ላንተ ፍቅር ያላት ጥሩ አመለካከት ያላት ስማርት ልጅ ነች አታምልጥህ ንጸህ ልብያላት አስብበት
1000 ሺ ጊዜ ደምሩኝ!
ወይ ሄሉ ድራማሽ ደስ ይላል እዳልክ አግባትና ፈታ ስታደርግህ ትኑር 😅😅😅
Betam heluuuuu❤❤
❤❤❤❤❤❤
ትክክል
ሄሉ በጣም ምርጥ ሠው ናት እህትህ ናት አብዝሀኛው ደራ ያሥገባቻት
ሄሉ ድራማዋ ያስቃል ለማንኛውም የእውነት እንዳልክ አግባት ፈታ ስታደርግህ ትኖራለች😄
ደስ ሲሉ❤❤
😂😂😂
😂😂😂 ጭራሽ አግባት?
Heluuu yene jgena❤❤
አግኝቶ ነዉ
እዳልክ ተሳስተሀል ብታዉቅ ፍቅር ያሸንፋል ፍቅር በገዘብ አይቀየርም ሄሎ ቀልድጂ ትወድክ ነበር።
ምርጥ ልጅ ናት ምርጥ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤
እዳልክ ባደገኛው ፍፍቅር ገብቶለታል ፈጣሪ ይርዳህ በሉት በላይክ❤❤❤
እንዲታወቅቡት አይፈልግም እኮ ገብቶለታል
አወ ቢወዳት ነዉ ያጨረጨረዉ ከከከከከከከከ
እንደ ናቲ ተሸክሟ ባልሄደ ነበር ናቲ እኮ መሬ ነው😂😂😂
😂ለሄሉ ጥያቄለኝ😂ከየት ነዉ የምታመጫቸዉ😂ለኔም መገዱን አሳይኝ😂
ወደቀኝህጅያኔየታገኛቸዉአለሽ
😂😂😂😂😂
እኔም ልከተላት😂😂😂
Yemasamen chlotahen hulum yanten TH-cam yaye yawqwal kefath gen tege ders new
Kkkkkk
ሲጀመር አንተ ቤቱን በሷ ስም ስትገዛ ለኛ አሳይተሃል 🥹🥹
አንተ ግን ከሷ ስትቀበል ወደኛ አመጣሄው ምን አስበህ እንድህ አደረክ
አደለም አንተ እኛ ራሱ በ ሄሉ እንተማመናለን 😘🙏
በትክክል❤❤
😂😂😂😂😂አራ ጉዴ አንቺ ሰጪ ዎይሲ ማናት 🤣🤣🤣🤣🙆♀️🙆♀️🙆♀️ አዉቄ ነው ትክክል ቢለሻል 💪a💪a💪💪
የመርአላሳይንምአኮ
አደረግሽ እንደዚ ነው ለወንድ እንደዚህ ነው ክብረት አይወድም💪💪
እውነት በጣም ነበር የመካብርህ ግን አስማሰይ ነህ ወንዶች ግን 😢😢
ውይ አይባልም እንደ ንብረቱ ነው እኮ ዛሬ እንኳንጓደኛ የእናት ልጅ ይክዳል ስለዚህ ትክክል ነው አስመሳይ በፍፁም አይገልፀውም
ሄሉ ለፍቅር እንጂ ለቁሳቁስ ቦታ የላትም ይመችሽ አንተ ግን እራስ ወዳድ ነህ
❤ሳህ
ድራማ ነው እኮ😂😂@@SameeraEth
@@TMO-c6d አይመስለኝም እ
Tkkkl
አንጨርጨርቻቸው ይመችሺ ሄሉየ❤❤
ሲቀጥል የምትወዳት ከሆነ በግልጽ መናገር ትችል ነበረ ምን ዳር ዳር ትላለህ እውነቱን ማፍረጥ እዬቻልክ ዙርያ ጥምጥም ትላለህ።
እንዳልክ አንተ እኮ ጔደኛዋ ነህ እኮ ተደረበብኝ የምትለው የምን መቀባጠር ነው ክብር የሌለህ ሰው ነህ
እዳልክ ባለጌ ነክ
ሄሉሻ ግን ዛሬ አስቀሽኛል ይመችሽ 😂😂 የኔ ጀግና
ይመችሽ ውዴ የኔቆጆ ሂሉ ጀግናነሽ እዳልክግን. ትገርማለህ ምን አይነት መውደድነው እረ ጉድነው. ጥልየየ ወድ ወድማችን እንወድሀለን ቀጥልበት የኛመልካም. ሂሉ ፍቅር ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እንዳልክ ሊሸዉድ መቶ ተሸወደ ሄሉ ጀግኒት💪....
kkkkkk
እኮ ሄሉ ትለያለች😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂yesss
😂😂😂😂😂እኮደምሪኝ
😂😂😂
እውነት አንተ መልካም ሰዉ እደሆንክ አውቃለሁ ነገር ግን እህት ተብየዋ ስርአት የሚባል ነገር የላትም ወዲያውኑ መታ ቤት መልሽና ከሄወቱ ውጭ አይባልም ጓደኛህ በቂ ነበር ስርዓትም ስላለው
ሳህ❤❤❤
Sah
@@HibretMola የመጀመሪያውማ ጥፋተኛማ እሱ ነው እሷን ወደሷ መላኩ።የሆነች አስቀያሚ ድሪዬ ነገር ነች ጠቅላላ ሁኔታዋ።
አየ ሄሉ ትመችኛለሽ እኮልተታስረዳህ ሞከረች አልገባህ አለ አልረዳት አልክ ሲጀመር ፍቅርኛ ቢኖራት እንደዚህ አታደርግም ምላሽህ ነው ቻለው
አውን ምንም ነገር የቀረክ የለም ገባክ እድሜ ለሄሉ በል ታዋቂ የሆንከው ሁሌመሰ እያመሰገንክ ኑር
ሄሉ ምርጥ ሰው የሚል 😘😘😘 ሄሉ አይዞሽ ያልፍል ሁሉም ነገር ግን ይመችሽ የምር 👍💪💪💪
😂😂😂ሞትኩ በሳቅ አይ ሔሉ ድራማሽ እኮ አይጠገብም😅😅በርቱልን እንዳልክዬ
😂😂😂😂😂 እኔም ደከመኝኝ በሳቅ😅😅
በደብ ሳቂ እንባየ እስከሚመጣ ነው የሳኩት😂😂😂😂😂😂😂 እውነት አይጠገብ
😂😂
😂😂😂😂😂
ሳህ፡😂😂😂😂😂
ሄሎ እንደዚህ አታደርጌ በእናትሽ በሳቅ ገደልሽን እንዳልክ በጣም አንጨረጨርሽው😂😂
ቀላላል😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
ሄሎዬ ሄሉሻ የሳቅ ምንጭ 😂❤ሁሌም ነይልን ወንዶቹ ደሞ ሲያምሩ😂🤭
እእእሰሰሰይ ደግ አረገችህ😂❤ ሄሉ ጀግና
ሄሉዬ ምርጥ ጀግና ሴት ስንወድሽሽሽ ፍቅር ጨዋ ትሁት መልካም ነሽ❤❤❤❤❤
Yssss helu eko wow feta yalc lej nesh eko❤
በትክክል፡❤❤❤❤
ሄሉዬ እኮ ጀግና ናት 💪💪 ጥርግ በል ወንድ ቢሄድ ወንድ ይመጣል ገብጋባ ነክ ጌታን ስትጣላት ቤት ቤት ትላለክ 😏😏😏
ሳህ
በትክክል
😂😂😂
ሳህ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉
@@BeltechBogale ጌታን በጣም ነው ያናደደኝ ስራዉ ካላመናት መጀመሪያ ለምን ገዛ በሷ ስም 😏😏
ታረቁ ማርያምን ታረቁ ሂሉ የዋህ ናት
ሳህ፡❤
ሄሉ የኔ ታማኝ የኔ ጨዋ እዳልክ ስላናደደሽ እሱ ሲናደድ በሌለሽ ማንነት ተጠቅሞ በቃላት ስተት እዳስቀየመሽ እልህ ውስጥ እደገባሽ ይታወቅብሻል እሱን ለማናደድ ብለሽ መገኝት በሌለብሽ ያንቺን ስብእና በማይገልፅ ቦታ ለይ አትገኝ እንደዚህ እንደቀልድ ዛሬ ይሄን ካደረግሽ ነገ ሂወትሽን ማይሆን ነገር ታለማምጂዋለሽ እኛ አንቺን ስለምንወድሽ እናምንሻለን እንደዚህ አይነት ልጅ እንዳልሆሽ ምንም አያሳስብሽ እንዳልክም ስሜታዊ ሁኖ ተናገርሽ እንጂ ልቡ ያምንሻል እሱም ከሆነ ጥግ ድረስ ፍቅር ገብቶለታል ፍቅር ባይዘው እንደዚህ ይሆናል ብዬ አላስብም እንዳልክም አሁንም ቢሆን በተረጋጋ መንፈስ ሄሉን ይቅርታ ጠይቃት አንተን ለማናደድ ብላ የሄደችበት ካለው ጥፍት እድትታደጋት በሰላም ወደ ቤተሰቦቿ ሸኛት ይሄ ካሎነ አንተን ለመርሳት ብላ በሂወቷ ላይ ትልቅ ጥፍት ልትሰራ ትችላለች ይሄ ከሆነ ደሞ አንተን ብላ ሀዋሳ እስከመጣች ድረስ ልእሷ ሂወት መበላሸት ዋናው ተጠያቂ አንተ ነህ እኛም መቼም ይቅር አንልህም
ሄሊዬ የኔቆንጆ ጀና ፈታ በይ ❤️❤️
😂😂😂😂😂😂 ሄሉ እኮ ቀልድሽ አይጠገብም
ሄሉየ የኔቆንጆ ዋውኮነሽ ማርያምን 😂😂😂😂ቅጥል አድርጊው ደሞልጁ ሲያምር 😂❤
ሳህ
😂😂😂
Warii Afaan kana bettan Addara matti naf ta.aa❤❤❤❤❤❤❤
Haye❤️❤️❤️🙏🙏🙏
Jiirraa
Kottu lubbuyy❤
@@HanaDembelkottu lubbu mana kiyya❤❤
Hawiye❤
Mee warii akka kotii kolfee jiraa like 😅😅😂
ሄሉሻ ኡኮ አንዳኛ ነሽ❤❤😂😂😂
አይሄሉ ደሞ ቆጆቆጆናቸው ወዶቹ ከየትነው የምታመጫቸው😂😂😂😂 እዳልክ ቻለውእግዲህ ወድልጅ ሲቀናጥሩነው😅😅😅
😂😁
😂😂🙄🙆
በብር ነዋ😂😂😂
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ደግ አረግሽ ሄሉሻ ጀግና ብድሩን የማይከፍል አይወለድ ይላሉ አያቶቻችን🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ከየትነውየምታመጣቸው😂😂
ዛሬማ በሳቅ ገደለችኝ 😂
አይ ሄሉ አያልቅብሽ ብየሻለሁ
ሄሉ ባደገም እደልክ አትቅረብህ ሄሉ ለፍቅረ እንጂ ቁሳቁስ ቦታ የለትም ይመችሸ አንተ ግን እረስ ውዳድ ኔህ 😢😢😢 ከአቴ እንደዝ አንጣብቅም ነበረ 😂😂😂 ሄሉዬ አንዳኛ ነሸ❤❤❤💪💪💪❤❤👍👍👍👍
በጣም
ደግ አደረግሽ እሾህን በሾህ ለሴት እህቱ እንኳን እያገዘ አስፀያፊ ቃል ሲናገርሽ ነሸር ደግ አደረግሽ ይመችሽ የሴት ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤❤❤❤❤
መጀመሪያ የልብህን ከተናገርክ ቡሀላ ነውዴ ይቅርታ የምትለው 😂😢😢
አረ ሄሉዬ ከፍቶኝ ነበር ፋታ አራግሽኝ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤
ማነው አላለም😂😂😂😂😂😂ደሞኮልጅ ቆንጆነው😂😂 ወይኔ ሄሉ ምርጫወች ዋው😂ወይኔ እሳት ለቀቀችባቸው እፊታቸው
😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂ቀላል
ሄሉሻ ይመችሸ
እንዳልክ እኔበጣምነውደስየምትለኝ ሄሉም ጥሩልጅናት ታረቁ እግዚአብሔር ቢያጣምራችሁ ደሰይለኛል❤❤❤
ትክክል አልሰራህም ከሄሉ በፍት ነበር አንተን የማዉቀዉ እንደት በእህት ለምን አመጣህ አችልጅ ምን ያህ የስነልቦና ጉዳት ይደርስባታል ሄለን ሀቅህን አትባላም ቤተሰብ እያላት ሴትን ልጅ ሜዳ ላይ ማዋረድ ከአንተ አይጠበቅም ህግ እያለ እህትህማ የመጨረሻ ባለገ ናት
ሄሉዬ ቀልድሽ እኮ አይጠገብም ቤንቹን ወደነዋል 😂😂😂👌
😂😂😂😂😂
አፋጀችን እኮ አለ ጥሌ 🤪🤪 ይመችህ ጥሌ እንወድሀለን የእንዳልክ አንደኛ ሚዜ🥰🥰
Kkkkkkkkkkk
😅😅😅😅😅
😂😂😂
😂😂😂😂😂
ይመቻቹህ
ሄሉ ወዪኔ በጣም ነው የምታምሩት ጌታን እሱ ደሞ ሲያምር ገታን ዋው በቃ ከአውን በዋላ ዘና ፈጣ ምን አለፋሽ ከዚ ምናምንቴ አበሳ አየሽ መገፍት መጨረሻው የምራል አንቺ ምንግዜም ለሰው ልጂ መልካም ስሪ ፈጣሪ መንገድሽን ዪክፈትልክ
ይገባሀል እንዳልክ😂😂😂😂ሄሉ ጀግና ናት የእኔ ደስታ ወደር የለውም😂😂😂😂የእራስህ ጥፋት አይታይህም ሄሉ አንበሳ ናት እሰይ ወንዶች እንደዚህ ነው ማድረግ😂😂😂
ፈታ ስለምታረጉን በጣም እናመሰግናለን
ቀጥሉበት ቆንጆ ነዉ አኛን እያሳራችሁ እናንተ
ደግሞ ትቀልዳላችሁ ሄሉ ተዋናይ መሆን አለባት
ጎበዝ ነች ትወና ላይ ለማንኛውም ይመቻችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳህ❤❤
እንዳልክ እርግጠኛ ነኝ ሄሉ አንተን ለማስቀናት እንጂ በዚህ ቅፅበት ፍቅረኛ አይኖራትም አንተ ግን ይሄን ያህል ከወደድካት ለምን ታሰቃያታለህ በሁሉ ነገር እንዳልክ ትቸኩላለህ ከሁሉም ስለቤቱ እሷ ጨዋ ናት የጨዋ ልጅ ሲቀጥል አንተ ሳቶን ዛሬ ያሳቀኝ ጥሌ ነው
😂😂😂😂😂ጥሌ አፋጀችን አላለም ሄሉሻ የኛ ጀግና አጨረጨረችዉ እንዳልክን
ምስኪን ጥሌ
አንዳኛ ነሺ ሄሉ ❤❤❤😂😂
ሄሉ ክብር ያላት ፈጣሪ የባረካት ናት አንተ ግን..........
እንዳልክ አሁን ለምን ታዝናለክ አንተና ሄሉኮ ጥሩ ነገሮችን አሳይታችሁን ነበር ያጠፋከው በአሁኑ አንተ ነክ የማይሆን አባባሎችን መጠቀምህ ይከብዳል ስህተት ሰርተሀል ይቅርታ ጠይቃትና አብራችሁ ዳግም ብናያችሁ ደስ ይለኛል።ሄሉ የዋህ ልጅ ነች ስለምትወድህ አንተ ስላስቀየምካት ደጋግመህ ጠይቃት ይቅር ታህን ትቀበላለች ሳትሰለች ጠይቃት እግዚአብሔር ይጨመርበት።
ታላቋ እህትህ በጣም ስርዓት ያላት ጨዎ ያሳደጋት ነች እርጋተዎ ትህትነዋ❤❤❤❤
አሁን ያየናት ደግሞ ያልተገራች ሰገጤ መንቃራ ስራተቢስ ነች ጋጠዎጥ😢😢😢😢
ቤትክን አታስመልስ አላልንም ግን አንተን እማንጠብቅህ ቦታ ላይ ስላገኘንክ ነው❤