የኢትዮጵያዊው እስረኛ አሳዛኝ መጨረሻ ተረክ ሚዛን Salon Terek

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 มี.ค. 2024
  • የኢትዮጵያዊው እስረኛ አሳዛኝ መጨረሻ በአቡ ጁናዳ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ብሩክ መኮንን ተክለየስ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • บันเทิง

ความคิดเห็น • 134

  • @nejat61ahmed11
    @nejat61ahmed11 4 หลายเดือนก่อน +37

    እኔን ኢስለም ነሽ ብለው የቱንም ያሰቀዪኝ...ግን ኢስላም አይደለሽም ከሚሉኝ ሚብስ የለም...ሙስሊሞቻችን አለም ላይ ቡዙ ተሰቃይተዋል ግን ሙስሊም ሚሉትን ስም መውሰድ ስለማይችሉ ...አልሃምዱሊላህ ❤

    • @mestewalie6479
      @mestewalie6479 4 วันที่ผ่านมา

      ገበነኛ ነው ምን ላርግ ነው
      ወደ አፍጋኒስታን የሄደ ቀበጥበጥ
      እናንተ ቁርአኑ ይዘው እንደዚ አረገ ብለላቹ አገራቹ አንገት የምትቆርጡ ሰይጣኖች እኮ ናቹ
      ክርስትያን ሊገድል ነው ወደ አፍጋኒስታን አሸባሪዎች የተጎዘ ይመረመራል ግዴታ
      አሜሪካ ሳይሆን ፓኪስታን ነው አሳልፋ የስጠችው አሸባሪ ነው

    • @mestewalie6479
      @mestewalie6479 4 วันที่ผ่านมา

      ኡውነታቸው ነው

  • @user-ss7ex1nk1h
    @user-ss7ex1nk1h 4 หลายเดือนก่อน +32

    አሜሪካ ማለት እኮ የሰይጣን ተከታይ መንግስታት ናቸው እግዚአብሔር ይፍረድ በነሱ ቢኒ ወድሜ እንኳን አንተን ከዚህ ጋሀነም አውጣህ ወዶሜ🙏

  • @Foad-sz4vi
    @Foad-sz4vi 4 หลายเดือนก่อน +19

    በጣም አስገራሚ ታሪክ ተስፋ አለመቁረጥ ጥንካሬን የሚያሳይ ነው እናመሰግናለን

  • @ayshamohammed3663
    @ayshamohammed3663 4 หลายเดือนก่อน +22

    በሰው ልጅ ጭካኔ ግን ሸይጧን የሚቀና ሁላ ነው የሚመስለኝ❤🤔

  • @user-ll7uv4oc6t
    @user-ll7uv4oc6t 4 หลายเดือนก่อน +43

    አጃኢብ ነዉ ስደት፣ጥረት፣ ስጋት፣ ጭንቀት መከራና ስቃይ እንግልት፣ጭፍን ፍረጃ፣የሀሰት ምርመራና ስቃይ፣ፍትህ ማጣት ፣ተስፋ መቁረጥ እንደገና ተሰፋ ያለመቁረጥ ድንቅ ጠበቃናተፅዕኖ ፈጣሪነት እስከ ሀገራት ፓርላማና መንግስታት ሚዲያ ሁሉ አልፎ በመጨረሻም ነፃነትን ያገኘ ታዐምር ነዉ ።እናመሰግናለን👍👍👍

    • @user-ll7uv4oc6t
      @user-ll7uv4oc6t 4 หลายเดือนก่อน +2

      ከመጀመሪያዉ ስደትመከራና ስቃይ እስከ መጨረሻዉ ነፃነት አብረን ተጉዘናል ገራሚ ነበር። እጅግ እናመሰግናለን Salon 👍👍👍

    • @Hayat-rf1vj
      @Hayat-rf1vj 4 หลายเดือนก่อน +9

      አላህን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው አላህ በነገሮች ሁሉ ቻይ ነው

    • @user-ll1nl4pg4d
      @user-ll1nl4pg4d 4 หลายเดือนก่อน +1

      አወይ ሰብኣዊ መብት; ?

    • @Addis0749
      @Addis0749 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-ll1nl4pg4d
      ሰብአዊ መብት በተመለከተ ውሸት ነው በጣም ያሳዝናል

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 4 หลายเดือนก่อน +17

    ሰላም ሰላም ሳሎን ትዩብ እናመሰግናለን ምርጥ ሚድያ❤❤❤❤❤❤

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 4 หลายเดือนก่อน +5

    የምገርም ነው እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ መቸም ሴው ልጅ ያለ እግዚአብሔር ቀን አይሞትም ለእንግሊዝ መግስት ሆኔ ለንግስትቱ የላቀ ክብር አለኝ! አርፊዶ ብደርሱለትም ለታሳርው ቢንያም ትልቅ ክብር አለኝ ከማዋሸት ሞትን በመምረጡ ቀር ዘመኑ መልካም እንድሆን እመኛለው 🎉🎉

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน

      የእንግሊዝ መንግስት የምትጠሉት የክርስቲያን መንግስት ነው

  • @DahabAhmad-es2jx
    @DahabAhmad-es2jx 4 หลายเดือนก่อน +11

    ምናለ ወንድ ብሆንኖሮ በርግጥም ከቺግርጋምቾት
    አለ ለታጋሸቺ አበስራቸው
    በእምኔቴየመጣምንም ማንንምአልፈራም 😢

    • @Wintagrmayphonetastic3006
      @Wintagrmayphonetastic3006 4 หลายเดือนก่อน

      ኢደህ ሞክራቸው አይደለም በእምነትህ በነፍስህ ይመጡብሃል ምንም አታመጣም የተፈጠርክበትን ቀን ከመራገም ውጪ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 4 หลายเดือนก่อน

      @@Wintagrmayphonetastic3006 በጪራሺ የተፈጠርኩበትንቀነ በእምነቴ ከመጡአልጠላም በእምነት መፈተን እደትደስ እደሚል በታቂ እዲህባላልሺ
      ወንዲሆኛብሆንማ ታይነበር እዚህ አቺጋ ተቀምጨ ኮሜትአልፅፍምነበር

  • @MilkoAsefa
    @MilkoAsefa 4 หลายเดือนก่อน +41

    ይሄ ሁሉ ግፍ የኢስላም ጥላቻ ነው በጣም ይገርማል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝☝💗💗💗😂😂😂😂

    • @user-ek6bh5bl9b
      @user-ek6bh5bl9b 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

    • @awelarebo6693
      @awelarebo6693 4 หลายเดือนก่อน

      አይገርምም😢😢😢

    • @mestewalie6479
      @mestewalie6479 4 วันที่ผ่านมา

      አይግረምህ ምን ላርግ አፍጋኒስታን ሄደ ቁርአኑ እንደሚል ክርስትያን ግደል የሚል ሊፈፅም ነው።
      ያልተፈታ ህልም ሊፈፅም
      ደሞ ሞስሊሞቹ ፓኪስታን ነው አሳልፎ የሰጠው አሸባሪ ቦታ ዩለውም

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 4 หลายเดือนก่อน +6

    ሰላም ና በረከት ለኢትዮጵያ ይሁንልን

  • @user-wz3qs6vo6y
    @user-wz3qs6vo6y 4 หลายเดือนก่อน +12

    በርግጥም ከቺግር ቡሀላ ድሎት አለ. ይለናል አላህ በቁርአኑ. አላህ ፈለገ ወሰነ የፈለገውን ይፈትናል ፅናቱንም እሱ ሰጠው. ያማል በእውነት

  • @user-nu9zo5ix9x
    @user-nu9zo5ix9x 4 หลายเดือนก่อน +3

    እራሴን በቢኒ ቦታ አድርጌ ነበር የሰማሀት ስቃይ በጣም ያማል ስለዚህ የሚገርም የህይወት ፈተና ነው ይጋጠመው ብቻ ፈጣሪ ይመስገን ሁሉም ያልፋል

  • @rozarozina9539
    @rozarozina9539 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ አለም እጅግ በጣም አሳዛኝና መጨረሻውን እስክሰማ ፊልም መስሎኝ ሳዳምጠው ነበር አለም በሀሰተኞች የታጀበች ነች🤔☺️

  • @Mohammed1495Tube
    @Mohammed1495Tube 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንግሊዞች ክብር ይገባቸዋል።

  • @davedavdo
    @davedavdo 4 หลายเดือนก่อน

    የሚያሳዝን ታሪክ እውነት የማይመስል ልቦለድ ታሪክ የመሰለ ከባድ የሂወት ፈተና የሰው ልጅ በሂወቱ በሰው ሀገር እንዲ ያለ ከሞት የከበደ ከባድ ፈተና ማስተናገድ እንጃ ቃላቶች አይገልፁትም ብቻ ከእንዲ ያለ ፈተና እግዚአብሔር ይጠብቀን

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 4 หลายเดือนก่อน +2

    የቀበጡ ለት ሞት አይገኝም አሉ! ስንቱ ለማግኘት ሚናፍቀውን የትምህርት እድል አግኝተህ ከተመቸ የመስጊድ ኑሮ ከአምላክህ ቤት ጠፍተህ ለዚህ መከራ ራስህን መሸጥህ ለምን ይሆን ??? አይዞህ ወንድሜ you learnt the hard way. የደረሰብህ ነገር ከባድ ቢሆንም በርትተሀል።

  • @user-lp8jq8rr7j
    @user-lp8jq8rr7j 4 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ታሪክ ነው ትምህርትም አለው

  • @seidkedir4864
    @seidkedir4864 4 หลายเดือนก่อน +2

    አጃይብ ነው አቦ ለነገሮች አሪፍ መሆን ፅናት እንደሚያስፈልግ አይተናል በዓለም ዙሪያ እየተፈጠረ ያለውን በላ አላህ ያንሳልን አሚን 🤲

  • @etsegenetteklu9379
    @etsegenetteklu9379 4 หลายเดือนก่อน

    Wish you all the best my brother

  • @user-yh7ct5rd4b
    @user-yh7ct5rd4b 4 หลายเดือนก่อน +8

    ያአላህ እዴት ያሳዝናሉ

    • @ericraehmisch8073
      @ericraehmisch8073 4 หลายเดือนก่อน

      Minm ayasazinum ...sint sew ardewal...wisha islam ..anchi erasu terrorist nesh

    • @Mame-op9yc6ix2x
      @Mame-op9yc6ix2x 3 หลายเดือนก่อน

      @@ericraehmisch8073ድንቆሮ ሽይጣን አምላኪ እምናት ቢኑራቺሁ እንድህ አትሉም ነበር😢😢አየቺሁ ማስባቺሁ

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የሚገርም ትህምህርት ነው😮😮😮😮😢

  • @saramia1919
    @saramia1919 4 หลายเดือนก่อน

    Betami imgermi tariki.. Edmeweni bemulu esre layi asafe... Wei wendme.. Lbe welde tariki yemeslale 😮

  • @MedinaMohammed-xz7cu
    @MedinaMohammed-xz7cu 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን ይጠብቅልን ለካ ወንድ ልጅ የወለደ መከራ ነው ስቃዩ ያረብ አላህ ይጠብቅልን

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 4 หลายเดือนก่อน +6

    #ከፈሪ_ዱላ_ከቂመኛና ከምቀኛ መስካሪ ከውሸታም ትዳር ፈጣሪ ይጠብቃቹ ልጆቼ ትለን ነበር አያቴ❤❤❤

    • @sarahawler1292
      @sarahawler1292 4 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @abelsamuel5410
    @abelsamuel5410 4 หลายเดือนก่อน +6

    ኣርፎ ስራውን ኣይሰራም ወይም ኣይማርም ምን ኣፍጋኒስታን, ፓኪስታን እያለ ኣንቀለቀለው..?? ኣጉል ጀብደኝነት መጨረሻው ይህ ነው !

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 4 หลายเดือนก่อน +8

    ሱብሀን አላህ በእርግጥም ከስቃይ በኃላ ምቾት አለ ሶብሩን ጀሚል መጨርሻው ሞተ ሊባል ነው ብየ አልቅሽ ነበር አልሀምዱሊላህ ❤

  • @ma9546
    @ma9546 4 หลายเดือนก่อน +6

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

    • @SalonTube
      @SalonTube  4 หลายเดือนก่อน

      Thanks for visiting

  • @tersite858
    @tersite858 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምትገርም ነህ ስለብንያም እያውራህ የምታሳየው ምስል የሌላ!

    • @emaleyjored7043
      @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน

      የነሱ ነገር እንደዚህ ነው

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 3 หลายเดือนก่อน

    Abete Tegeste Gegna Biyehalehuene Endante Kroate Wende Aycheme Semicheme Alawkeme Yene Gegna Biyhalhuene Ayame Prawde Forue Maye Bratherse ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Gode Blsue ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sirajassen165
    @sirajassen165 4 หลายเดือนก่อน +2

    አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 4 หลายเดือนก่อน +1

    አስደናቂ ታሪክ

  • @ethiofam7643
    @ethiofam7643 4 หลายเดือนก่อน +1

    እግዞ መአረነ ክርስቶስ 😭
    እንኳን ለቤቱ በቃ። እነኚ ጨካኞች 😭😭😭

  • @mohammedakmel3782
    @mohammedakmel3782 3 หลายเดือนก่อน

    Allah akeber🤲🤲👈😢😢

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq 4 หลายเดือนก่อน +1

    betam weshet new enesu sayataru ayaserum ewnetem ashebari selehon naw

  • @abumensa
    @abumensa 4 หลายเดือนก่อน

    Selam selam salonoche sefelegew nbre yehen tarike temechetognale

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላም🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-jw1dy4hu1o
    @user-jw1dy4hu1o 4 หลายเดือนก่อน +2

    እኔ ግን ያለምንም ነገር እንደተሰቃየ ነው ሚገባኝ ምክንያቱም በስሜት ተነሳስቶ እራሱን ለስቃዬ የዳረገ ሰው ነው ። ምንም የማስተማር ታሪክ የለው ስሜታዊ ሆኖ የወሰነው ተግባር ለስቃይ ዳረገው ተ

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 4 หลายเดือนก่อน +3

    Subhaanallah ajib new😢❤

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 4 หลายเดือนก่อน +1

    BETAME ASAZAGNE TARIK NEWENA

  • @user-tr9ll2ld2f
    @user-tr9ll2ld2f 4 หลายเดือนก่อน

    Yaarabbiikooo ati basiinii😢

  • @zahraayalew3965
    @zahraayalew3965 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ የሠማሁት ደከመኝ 😢ይገርማል

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 4 หลายเดือนก่อน

    I’m sorry 😢

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @Oromtitti5581
    @Oromtitti5581 4 หลายเดือนก่อน +8

    ምን አይነት አረመኔ ጨካኞች ናቸው የሰው አውሬዎች😢

  • @WizJanbo
    @WizJanbo 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ያሳዝናል ፍትህ እለሰውልጅ አስፈላጊ ነውም አላስፈላጊ ነውም እኔ እደተረዳውት ተስፍ አለመቁረጥን ተምሬበታለው የምር

  • @hawakarshe7904
    @hawakarshe7904 4 หลายเดือนก่อน

    What happened to him? Plz

  • @jojoo3797
    @jojoo3797 4 หลายเดือนก่อน

    Betam nw meyasazinaw!!!.....photo benawekew

  • @umuabuketube5554
    @umuabuketube5554 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢

  • @najahtn809
    @najahtn809 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😘😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏

  • @mohammedakmel3782
    @mohammedakmel3782 3 หลายเดือนก่อน

    🤲🤲👈

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 3 หลายเดือนก่อน

    እውነት ግን ይህን ስራ የሜሰሩ ለኔ ሰወች አደሉም የሰው ስጋ የለበሱ ሰይጣኖች ናቸው እኛም ሀገር አሉ ቤንያም ግን እምነት ጥንካራ ኢትዮጵያ ነቱ ያለ ምንም ጥፍታቸው ስንቶቻቸው ነፍሳቸውን ገብረዋል ደሞኮ ሰባውነት ምናምን ይላሉ ለነገሩ ሰይጣኖች አደሉ ሴያስመስሉነው እንጂ

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 4 หลายเดือนก่อน +3

    #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏

  • @fikadutewelte8817
    @fikadutewelte8817 3 หลายเดือนก่อน

    Amlake Enkwae Lezihe kene Abkahe Lelehe Ewdalhune Yene Koratue Gegna

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 4 หลายเดือนก่อน

    ብዙዎች አሉ ያለፍትህ በአሜሪካ ውስጥ ይገኛሉ 😢😢😢😢😢

  • @user-ww5ed9wo8l
    @user-ww5ed9wo8l 4 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያዊ ጥንካሬያችን እስከዚህ ነው

  • @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd
    @KeyeruhassenKeyeruhassen-lr4rd 3 หลายเดือนก่อน

    Batam asazange naw allahu subhanahu wotala jala jalalu rest him from prison❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm 4 หลายเดือนก่อน +2

    አጅብ ሱባሀንአላህ የሰዉልጅ ጭካኔ አላህየስራቸዉን ዋጋይክፈላቸዉ 😢😢

  • @yarab4997
    @yarab4997 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 4 หลายเดือนก่อน

    ታዳ እነዚህ ናቸው የሰብአዊ መብት ተቋርቋሪ ነኝ ሚሉት ድሙክራትነኝ ሚሉት የእውነት ፈጣሪ ይፋረዳቸው

  • @tutulgugul2659
    @tutulgugul2659 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአሜሪካ መንግስት ራሱ ትልቅ ያለማችን አሸባሪ እየሆነ እያለ ምንም የማያደረጉት ንፁሀን ሰወች እንዲህ አይነት ግፍ ማድረግ በጣም የሚያሳዝን ነው

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 4 หลายเดือนก่อน +6

    #አለም_እውነትን አምርሮ የሚጠላው ወይንም የሚሸሸው ሙስሊም አለያም ኢስላም የጨቆነ ስለሚመስለው እኮ ነው😍😍😁😂

  • @user-fn7ub4wi5s
    @user-fn7ub4wi5s 4 หลายเดือนก่อน

    ይች አለም ጠፊ ናት ለአላህ ምሥጋና ይገባው በዝች በምድር ላይ ሙሥሊሞች ብቻ ናቸው የሚሰቃዩት አልሀምዱ ሊላህ ሙሥሊም ሀገሩ ጀነት ነው ብለዋል ነብያችን ሰለላህ ዐለይሂ ወሰለም

  • @Jituutube2121
    @Jituutube2121 19 วันที่ผ่านมา

    wushatam jemenawi newu 2005 masafun anbibalewu

  • @user-iw2mz3wk1c
    @user-iw2mz3wk1c 4 หลายเดือนก่อน +2

    It is hard to know the true story because there are real terrorists in Guantanamo I also think there are some with less crime who don’t deserve to be there if Binyam was mistreated or if he is totally innocent I am glad he is finally free

  • @wgirmat7129
    @wgirmat7129 4 หลายเดือนก่อน +1

    እረ ዉሸት ነው ሙስሊም በመሆኑ የታሰረ የለም ምን ማለት ነው ምን ለትውልዱ እየሰራን ነው?

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 4 หลายเดือนก่อน

    from Wikipedia

  • @fetlewprkyeshitla3300
    @fetlewprkyeshitla3300 4 หลายเดือนก่อน

    Ayi ye sew lij mekere

  • @Rekeb-iz3mu
    @Rekeb-iz3mu 4 หลายเดือนก่อน

    ፈረንጆቹ ጨቃኝ አድርገው ፣የሚፈጥርዋቸው ወገኖችህን ነው።
    " አይ አሜሪካ! የዚህ አለምገዥ" አለ። እየሱስ!

  • @yonatanatnafu8269
    @yonatanatnafu8269 4 หลายเดือนก่อน

    ማን ሂድ አለዉ እዉነት እስልምናዉን ለማወቅና ለመረዳት ወዶ ከሆነ እኮ እዛዉ መስኪድ ከሼኮች ብዙ ነገር ማወቅ ይችል ነበር ነገር ግን በዉስጡ መርዝ ስለነበር የቺቺን ታጣቂዎችን ተገናኘ እናስ እዛ የሄደዉ ወታደራዊ ካምፕ የገባዉ ዉሀ ሊረጭ ነበር?እሱም ሰልጥኖ ንፁሀንን ሊገድልና ሊያፈነዳ ነበር አልተሳካለትም ዞሮ ዞሮ የእጁን ነዉ ያገኘዉ ምንም አዘኔታ የለኝም

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq 4 หลายเดือนก่อน

    Ashebarinet eko lemusilimoch haymanotachew naw

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 4 หลายเดือนก่อน

      Iwnetihin nw gn wendme 😢fetari kehiwetih wust berketin yinsah nigigirh ke islimina tilacha kehone

  • @sabamohammed1314
    @sabamohammed1314 4 หลายเดือนก่อน

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @Mohammed1495Tube
    @Mohammed1495Tube 4 หลายเดือนก่อน

    በአላህ ይሁንብኝ አሜሪካ ቢዘገይም የጇን
    ታገኛለች

  • @user-hv1sk2zx6u
    @user-hv1sk2zx6u 3 หลายเดือนก่อน

    እውነተኛ ታሪክ ነው ወይስ ትረካ?

  • @binyamtaye4292
    @binyamtaye4292 4 หลายเดือนก่อน

    አጠፋ ስለዚህ ተቀጣ። ያው አሸባሪ ለመሆን አልነበር የሄደው። በመሞከሩም መቀጣት ነበረበት

  • @ZearaZeada
    @ZearaZeada 3 หลายเดือนก่อน +1

    Atasballahmidahnyiceflahelleeislamwagamecfeltlkmidaalewesh

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ፈራሁ ፈረንጅ ሀገርም እንዲህ ያለ አውሬነት አለ

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 4 หลายเดือนก่อน

    ይሄ አደንዛዥ እፅ የማያመጣው ጣጣ የለም:: እግዚአብሔር ይስጣቸው ሞሮኮዎቹ:: እድል ግን ይገርማል

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน +1

    ቢኒ አፍጋኒስታን ለከፍተኛ ትምህርት ሂዶ ነው? ትምህርታቸው ከካምብሪጅ ይበልጣል ይባላል

  • @user-gr2uv6js3f
    @user-gr2uv6js3f 4 หลายเดือนก่อน

    Yete ale beniyam yematsayewu lelalela

  • @feyselanwar1187
    @feyselanwar1187 4 หลายเดือนก่อน +3

    Inshallah absher bhulum ye alem darcha muslimoch yskayalu abshru lhulum muslim duniya acher nat kafiroch yfnchubt gfe ysru zlalemawi yhon ayhra lega tzgachtolnal abshru kwenjl raku jntn asbu

  • @user-uo4zk8sp5e
    @user-uo4zk8sp5e 4 หลายเดือนก่อน

    Moslem bemohonu bcha?????no way mn felgo new .afganistan yehedew?kaus lemelemamed?

  • @makyamd6204
    @makyamd6204 4 หลายเดือนก่อน

    ሂውትና ስደት እደህነው

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 4 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @samrialem1917
    @samrialem1917 4 หลายเดือนก่อน

    Ashebari new men lesera afganistan hede lezawem be fack passport altesakaltem engi hasabu nethu sewochen lefege neber almafereh lek ende nethu sew setaweralet

  • @semharabraham9817
    @semharabraham9817 4 หลายเดือนก่อน

    ይህ ሰው መርመራ ላይ ያጋጠመው እንደ ሰው በጣም ያሳዝናል ነገር ግን ሃላፊነቱን የሚውስደው እራሱ ነው ወንጀልኛም ነው ምን አመጣው አፍጋንስታን ፓኪስታል እያልክ ማሽቃለጥ ።ለማንኛውም መጨርሻው ማማሩ እድለኛ ነው

  • @Chuchu-sd5bd
    @Chuchu-sd5bd 4 หลายเดือนก่อน +4

    አንተ አትቀባጥር ውሸት በጣም ነው የሚያስጠላው ብዙ ሙስሊም በሚኖርባት ሀገረ አሜሪካ እንዴት ሙስሊም ስለሆነ ብቻ ካለምንም ምክንያት ይታሰራል አትዋሹ እበት እበት ነህ

    • @tebal678
      @tebal678 4 หลายเดือนก่อน +4

      ማነህ እያዳመጥክ ! የተባለውን ተረዳ ለመተቸት አትቸኩል

  • @hayat2706
    @hayat2706 3 หลายเดือนก่อน

    አሁን ማነው አሸበሪው ግን አይ አች አሜሪካ እምትባይ የተረገምሽ አገር

  • @mestewalie6479
    @mestewalie6479 4 วันที่ผ่านมา

    ምን ላርግ አፍጋኒስታን ሄደ ገዳይ ነው ክርስትያን ሊገድል ነው አፍጋኒስታን የተጎዘ አክራሪ ሊሆን ወደ እስልምና ሀገር መሄድ ነበረበት
    ወይስ በቃ ክርስትያን ግደል እንደሚል ጀና ትገባላቹ እየተባሉ ያልተፈታ ህልም ሊፈፅም ነው

  • @halimo1255
    @halimo1255 4 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ዱንያ ለማታዘልቃን ተጫወተችቢን

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 4 หลายเดือนก่อน +3

    አንተ ሰው በጣም ነው ምትመቸኝ

  • @wmg6574
    @wmg6574 4 หลายเดือนก่อน

    ቡልሽት😂 በምን አወክ ሙስሊም በመሆኑ ብቻ መሆኑን። ኢትዮጵያውያው ....

  • @ericraehmisch8073
    @ericraehmisch8073 4 หลายเดือนก่อน

    Esey tiru aregu ...islam hulem adhebari nw ...metfat alebachu

    • @abdiman7785
      @abdiman7785 4 หลายเดือนก่อน

      Shibr kefeleke orit anibib ante ye islamophobia beshitegna

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 3 หลายเดือนก่อน

    አሁንስ ግራ የሚያጋባ ነው አገርህን አፍርሰህ ወደ እስላም ሀገር ሳውዲ፣ሊቢያ፣ግብጽ ወዘተረፈ ሄድክ ከዛ ያንተን እስላምነትን ወደ ቅርጫ ጣሉት ከዛ ነጻነት ወዳለበት ወደ ክርስቲያን ምእራብ ሂደህ ገነት የምትገኘውን ኑሮ እየኖርን/ሽ ነውና አሁንም ምእራቡ ክርስቲያን ካስጠላችሁ ወይ ወደ ሳኡዲ፣ወይ ወደ ሱማሌ፣ወይ ወደሊቢያ ፣ወይ ወደ አንዱ የአረብ አገር ጓዛችሁን ጠቅልላችሁ ሂዱ። ነገራችሁ ሁሉ እንደ ህጻን አይሁን እንጅ በሳውዲ እስር ቤት እስላም ክርስቲያን ሳይለይ የሚደርሰውን ሰቆቃ አስቡት እንጅ። ካሁን በሗላ ብትችሉ ወደ ምእራብ አትምጡ።

  • @Only1God889
    @Only1God889 4 หลายเดือนก่อน

    አሸባሪ የጠገበች እሰ ላም ቀበጥ ይሄም ሲያንሰው

    • @nejatadem8783
      @nejatadem8783 4 หลายเดือนก่อน

      Gem legem ale sezega getere

  • @merhawitesfu427
    @merhawitesfu427 4 หลายเดือนก่อน +7

    ይሄማ ዋና ኣሸባሪ ነው እንጂ ፓኪስታን ኣፍጋኒስታን ምን ሊሰራ ሄደ ከኣማጽያን ስልጠና እስከ መውሰድ ከደረሰማ ደግ ኣደረጉት

    • @user-Manatube
      @user-Manatube 4 หลายเดือนก่อน +4

      የድድብና ጥግ🤮

    • @Addis0749
      @Addis0749 4 หลายเดือนก่อน

      @merhawitesfu427 - 11h ago
      "The eyes are useless and the mind when is blind"
      Folse accusations go search 9/11 what happening don't judge

    • @user-cz3yn2zq1n
      @user-cz3yn2zq1n 4 หลายเดือนก่อน +2

      ማሞ ቂሎ

    • @DahabAhmad-es2jx
      @DahabAhmad-es2jx 4 หลายเดือนก่อน +2

      እከፍ

    • @tebal678
      @tebal678 4 หลายเดือนก่อน +3

      አፍጋኒስታን እና ፓኪስታን መሄድ አሸባሪነት ነው እንዴ ? አን ሙስሊም ጠል ያንተንማ ፃዲቅ አሜሪካህንማ ምን እንደምትሰራ እየሰማህ ነው

  • @user-zx1kg2it2k
    @user-zx1kg2it2k 4 หลายเดือนก่อน +3

    አኡዙቢላ ምንአይነት አረመኔነት ነው🤭😥😥