ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አስቡት እስኪ ዑመር(ረ ዐ) እንዲህ ከሆነ የሱ መምህር ረሱል (ሰ ዐ) እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ እናቴም አባቴም መስዋት ይሁንልወት የኔ ነብይ❤❤❤
❤❤❤ወደደኩሽ/ህ
😊L009.pl.plllP😊po😊pk😊llP@@SamsungGalaxy-o6m
እባክህ ፈጣሪ እንደዚህ ያለ መሪ ባይሆንም ትንሽም ቢሆን ፈጣሪዉን የሚፈራ መሪ ለኢትዮጵያ ስጣት
የከሊፈ ኡመር ታሪክ ተነግሮ አያልቅም !!❤❤❤
እሼ በጣም እወድሃለሁ አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሚወደው እስካልወደደ ድረስ አማኝ አይባልም እና አላህ ሱ/ወ/ዐ እስልምናን ይወፍቅህ/ይህንን ቻናል የምትከታተሉ ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቼ ሁሉ እስልምናን ይስጣችሁ❤❤❤
ዑመር (ረዲየላሁ አንሁ) ❤ ጀግና የጀግና ጀግና አላሁአክበር
ምርጥ ትረካ ፍትሀዊ ንጉስ
Alahu akber 😢😢😢😢
❤ረዲአላህ አንሁም
እሼ የእውነት ዕድሜ ይጭምረልህ ፈጣረ እወዳሀለው
ውብ ታሪክ! በእውነት የተኳለ! እንደዚህ በእምነትም በፍትህም ሰውን በማፍቀርም ቀለል ብሎ የሚመሩትን ህዝብ መምራት ከከሊፋ ዑመር ውጪ ለማን ተሰጠ?የኔ ደግ!ማርያምን ስወደው!!ነብሱ በሰማይ ፀሐይ ትልበስ!!መሪዋቻችንን እስቲ ተማሩ! እናውቃለን ትላላችሁ አይደል?ማወቅ አይከፋም እና እስቲ ከነ ከሊፋ ዑመር ተማሩ!ምናልባትም አለማወቃችሁን ታውቁ ይሆናል እኮ!!
ያአላህ ሁሌም እነዚህን ታሪኮች ስስማ እንባዬ እንደተናነቀኝ ነው፡፡ ፊልም እንጂ እውነት አይመስልም።
Yes astlabet ahuns
Research be mareg check madreg yichalal eko
Yzara amet balfee Zara aydbrachewm baltefa tarik
ተመሪው ፈጣሪውን የማይፈራ ከሆነስ??
Ar isheti min largiliki nuriling❤❤❤
ታድዬ አዲስ ነው መሰለኝ የሰማሁትን ድጋሜ እየሰማሁ ነበር
እነዚህ የመሰሉ ሰዎች ወይም መሪዎች በነበሩበት ምድር ላይ ዛሬ እኛና መሪዎቻችን ስንኖሪበት ምን ይመስላል? አሏህ ሆይ በሃያልነትህ የነሱን ፅናት ለግሰን ። ያረቢ
ዑመር ኢብኑል ኸጧብ የማይረሳው ጀግና.......😢
አቦ እድሜ ጨምሮ ጀባ ይበልህ❤
It's 100% Real history ❤
እሼቴ Thanks 😊
Than you so much betam des belogn new yadametkut ❤❤❤
Thanks Sheger FM
ይህንን ፣ለኢትዮጵያ ፣ባለሥልጣናትና ፣መሪዎች ፣እንዲሠሙት ፣ብታደርግ ፣መልካም ቨነበር።
ለአለምም ነዉ እንጂ
እኔ ብዙ ጊዜ እየተኛው ስለምሰማህ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ተጠቀም የማይረብሽ
Lante teblo malet new😮😮😮selfish
😂
😂😂😂
Always listening to It.
Thanks 🙏 shager FM 102.1
رضي الله عنه 💚💚💚
Excellent, Keep on exposing the real hiddinii history without bias.HUSSEN MONARCHDIRE-DAWA.
ማሻ አላህ
As far as I know and think the best caliph was Harun Al Rashid (I read little about him in "The Arabian Nights"). I was amazed to hear about Caliph Oumer. Would you please tell us about Haroun Al Rashid.
ኢሼቴ አሰፈ የምር ትለያለህ ያንተ ዝግጅ ፕሮግራም በጣም ሳቢ ነው ሸገር ሬድዮ ደሞ አንደኛ መአዛ ብሩም ትለያለች
Radalahu anehu yagna jagenaa yajagena jagenaa mashaa wandemache allah yechamereleh jaganechena nahe allah amesayahen yabezalen
የአሁን ሐይማኖት መሪዎች ታሪካቸውን አያነሱም። በእነሱ ፊት ታሪካቸውን ብታነሳጥቅማቸውን የነካሕ ይመስላቸዋል። አንድም ኡስታዝ ወይም የመጅሊስ ሰዎች ሳስተውል የለምአረቦችም ይሕን ታሪክ እግራቸው ሥር እያለ አይጠቀሙበትም። ደግሞም ቢጠቀሙበት እኮ ይበልጥ ይሻሻሉ ነበርሸገር ሬድዮ በማቅረብሕ ትደነቃለሕ።
❤❤❤❤❤
ክርስቲያን ሰይሆን ቁረይሾችን ነበር እሚወጋው 😔
እሼ እናመሰግናለን
አላሁአክበር
🙏great job
ይገርማል
ለብዙ ክርስቲያኖች መሞት ዋናው ተጠያቂ
እሸቴ ታሪክ ላይ ነፍስ ትዘራበታለህ ።
ሰይዲና ዑመር ረድየሏሁ ዐንሁ (የኛ ምርጥ መሪ አንዱየ ( ስራና ንግግራቸውን ) ይዉደድላቸዉና ታሪክ በእሸቴ የምሰማዉ ኡስታዝ ከሚነግረኝ እጅጉን የተሻለ ነዉ። በእርግጥ ሱሀበቶች ማለት ም የነብዩ (ሰላም ይስፈንላቸዉና) ባለደረቦች ብዙ ለአለም ተምሳሌት አዛኝ ናቸው አቡበክር ሲዲቅ ረድየሏሁ ዐንሁ ''ምነዉ እኔ በሰው ቁጥር ተባዝቸ ሰዎች ከገሀነም ነፃ በወጡ አሉ😭 ፈጣሪ ን ማስቀየር ቢችሉ ሁሉም ሀይማኖቶች ገነት በገቡላቸዉ የነብዩ ዉዴታቸዉ ወደር አልባ ነበር ሰላም ይስፈንላቸዉና አልይ ጠላቱን ሊገል ሲል ተፋበት ከጦር ተመለስ ለምን ስተፋብህ ሸሸህ አለዉ አልይም ነፍሴ እንዳትኮራ ለጉራ ለኔ ክብር አልዋጋም ጌታየ ስላዘዘኝ እንጂ ለሀቅ አለው እናም ስተፋብኝ ሰዉነት አሸንፎኝ በመትፋትህ ተናድጀ ብገልህ ለክብሬ እንዳይሆንብኝ 😭 እሸቴም አሏህ ሙስሊም ያድርግህ የዉሸት የነያሲን ኑሩ የነበድሩ ሁሴን አክራሪ እስላም ግን በስም እስላም እንዳያታልልህ ትክክለኛ ሙስሊሞች አለማዉዉን የማይፈልጉ መዉሊድ አክባሪዎች ናቸው ። እሸቴ ሙስሊም ባትሆንም ለጀነት አብሽር አለንህ ግን መስለምህ መልካም ነዉ ፈጣሪ ሲጠራህ በዝምታ ትተኸዉ አትሂድ ግን አፉ በለኝ አንተን የመሰለ የነዑመር ረድየሏሁ ዐንሁ ፍትህን አቅራቢ መምከሬ ሙስሊም ሆኘ የበለጥከኝ
አንተ እንደልከው ትክክለኛ ሙስሊም ወንድሙን አያንቋሽሽም። ወንድሜ የወንድሞችህን ሀቅ አትተላለፍ።
ዑመር ኢብኑል ከጣብ በሚል ስሙ ይስተካከላል
bezih video mknyat subscribed adrigalehu
Endezih aynet meri alem yasfelegatal
ኡሙር እኮው እያሩሳለም ሶሰትም እምነቱውች ተከብራው እንድቁይው የሰራ ፍትሀውይ መሪ ነበር የኢትዮ ቤትክርሲታንም በዘን ዘመንነው ያእሱሩሳላም ቤትክርሲታን የሰሩት ይዘመን የፍትህ ዘመንነበር አሆን የመጨረሻውዘመንላይነን የኡመርን አይነት አይደለም ትንሺ ፍትሀው መሪ ብኖው በአደባባይነው ታድኖው የምሰቀለው ለምሳሌ መሀመድ ግድፋ የቅራብው ትዝታችንነው
😍😍😍😍🥰🥰
Ato eshete asafa ante siterik bicha new misemaw bakewem tarikun pls atitfa
ትክክለኛ ሙስሊም አገዛዝ እንዲ ነው
እስልምና በጦርነት ነው የተስፋፋው ስንል እውነት ነው ኡመር በጦርነት ነው እስልምና ያስፋፋው ይህ ነው እውነቱ በቃ ! ከዚህ አስከፊ እምነት አላህ ያወጣቹ😢
በጭፍን በጥላች ታውረሽ 3 4ጊዜ ኮሜት ብለቀልቂ ኢስላም ምግዜም የበላይ ነው
ኸሊፋ ማለት፤ምትክ ማለት ነው
ሰውየው ሚነበብ አጣ መሰለኝ የእኔን ለምን አታቅርብልንም?
Smhn mesaf machl dedeb mn miwera tarik alehna
የሚጠቅምህ ነገር አይጠፋም
Ayiiii kntu
Omer (r.a) yemotut be 1600 amete lidet sayhon be 600 west new
እሸቴ አሰፋ እነሱን ለማስደሰት ነብስህን አታሰቃያት እዛ አካባቢ ፍትህ ኑሮ አያውቅም አይኖርምም። እርዳታ የማያስፈልገውን አምላክ በግድያ እናግዝ ካሉ ችግር አለው ማለት ነው።
Selu yesemahewen kemamen lemiin atanebem ewnet endemebalew new endea belegh tinesh betam tineshun anbebe ena lemaweq moker
ለድንቁርና መድሀኒቱ ማንበብ፣ መመራመር ብቻ ነው።
ይብላኝ አብሮህ ለሚኖር መልካም ሰው
እነሱ ???? ሙስሊሞችን ??? ስንት አመት ከኦርቶዶክስ ና ሌሎች ተዋልደዉ ተፋቅረዉ አንዱ ለአንዱ ሞተዉ የኖሩትን መዝለፍ ጨካኝ ለሰዎች ጠላት ወደ ፈጣሪሽ ተመለሽ አዲስ አክራሪ እስላም መገዳደል ሊያዝ ይችላል ። ግን ትክክለኛ ሙስሊሞች የድሮዎች ጂሀድ ማለት ትርጉሙ ያለ ጥፋት ሀገር ሲደፈር መብት ሲገካ በተቻለው ማስቆም ካልቻሉ በህይወት ከመጡ መግደል ያዛል ። መቸስ ቁመህ ሙት አይባል ለዛዉም እስልምና ጥፋተኛ ከሆነ ቆሞ መሞት እንዳለበት ያምናል ።ለምሳሌ ሴት የደፈረ የሴቷ ወገን ሊገለዉ ከመጣ ቆሞ ይሙት እንጂ አይፋለም ይላል ! ሙስሊም ፍትህን እንዲሰፍን ይፈልጋል እንጂ ገዳይ አይደለም ከሙስሊሞች ህግ አንዱ ''እዉነትን የያዘ ሙስሊም ሆነ አልሆነ ያሸንፋል '' ሙስሊም ከሆነ ዉሸታም መሪ እዉነተኛ ክርስቲያን መሪ ን ይመርጣል ''።
የማሀይም እና በእስልምና ጥላቻ የተሞላ ሰው አስተያየት
100 giza this history 😅😅😅😅😅😅
Spreading religion by war?
Omer fight injustice
Bro no religion caused bloodshed like christianity did.
ከነከነህ ኣ ሙስሊም መሆኑ
አስቡት እስኪ ዑመር(ረ ዐ) እንዲህ ከሆነ የሱ መምህር ረሱል (ሰ ዐ) እንዴት ሊሆኑ እንደሚችሉ
እናቴም አባቴም መስዋት ይሁንልወት የኔ ነብይ❤❤❤
❤❤❤ወደደኩሽ/ህ
😊
L009
.pl
.plll
P
😊po😊pk😊ll
P@@SamsungGalaxy-o6m
እባክህ ፈጣሪ እንደዚህ ያለ መሪ ባይሆንም ትንሽም ቢሆን ፈጣሪዉን የሚፈራ መሪ ለኢትዮጵያ ስጣት
የከሊፈ ኡመር ታሪክ ተነግሮ አያልቅም !!❤❤❤
እሼ በጣም እወድሃለሁ አንድ ሰው ለራሱ የሚወደውን ነገር ለሚወደው እስካልወደደ ድረስ አማኝ አይባልም እና አላህ ሱ/ወ/ዐ እስልምናን ይወፍቅህ/ይህንን ቻናል የምትከታተሉ ሙስሊም ያልሆናችሁ ወገኖቼ ሁሉ እስልምናን ይስጣችሁ❤❤❤
ዑመር (ረዲየላሁ አንሁ) ❤ ጀግና የጀግና ጀግና አላሁአክበር
ምርጥ ትረካ ፍትሀዊ ንጉስ
Alahu akber 😢😢😢😢
❤ረዲአላህ አንሁም
እሼ የእውነት ዕድሜ ይጭምረልህ ፈጣረ እወዳሀለው
ውብ ታሪክ! በእውነት የተኳለ! እንደዚህ በእምነትም በፍትህም ሰውን በማፍቀርም ቀለል ብሎ የሚመሩትን ህዝብ መምራት ከከሊፋ ዑመር ውጪ ለማን ተሰጠ?የኔ ደግ!ማርያምን ስወደው!!ነብሱ በሰማይ ፀሐይ ትልበስ!!መሪዋቻችንን እስቲ ተማሩ! እናውቃለን ትላላችሁ አይደል?ማወቅ አይከፋም እና እስቲ ከነ ከሊፋ ዑመር ተማሩ!ምናልባትም አለማወቃችሁን ታውቁ ይሆናል እኮ!!
ያአላህ ሁሌም እነዚህን ታሪኮች ስስማ እንባዬ እንደተናነቀኝ ነው፡፡ ፊልም እንጂ እውነት አይመስልም።
Yes astlabet ahuns
Research be mareg check madreg yichalal eko
Yzara amet balfee Zara aydbrachewm baltefa tarik
ተመሪው ፈጣሪውን የማይፈራ ከሆነስ??
Ar isheti min largiliki nuriling❤❤❤
ታድዬ አዲስ ነው መሰለኝ የሰማሁትን ድጋሜ እየሰማሁ ነበር
እነዚህ የመሰሉ ሰዎች ወይም መሪዎች በነበሩበት ምድር ላይ ዛሬ እኛና መሪዎቻችን ስንኖሪበት ምን ይመስላል? አሏህ ሆይ በሃያልነትህ የነሱን ፅናት ለግሰን ። ያረቢ
ዑመር ኢብኑል ኸጧብ
የማይረሳው ጀግና.......😢
አቦ እድሜ ጨምሮ ጀባ ይበልህ❤
It's 100% Real history ❤
እሼቴ Thanks 😊
Than you so much betam des belogn new yadametkut ❤❤❤
Thanks Sheger FM
ይህንን ፣ለኢትዮጵያ ፣ባለሥልጣናትና ፣መሪዎች ፣እንዲሠሙት ፣ብታደርግ ፣መልካም ቨነበር።
ለአለምም ነዉ እንጂ
እኔ ብዙ ጊዜ እየተኛው ስለምሰማህ ለስለስ ያለ ሙዚቃ ተጠቀም የማይረብሽ
Lante teblo malet new😮😮😮selfish
😂
😂😂😂
Always listening to It.
Thanks 🙏 shager FM 102.1
رضي الله عنه 💚💚💚
Excellent,
Keep on exposing the real hiddinii history without bias.
HUSSEN MONARCH
DIRE-DAWA.
ማሻ አላህ
As far as I know and think the best caliph was Harun Al Rashid (I read little about him in "The Arabian Nights"). I was amazed to hear about Caliph Oumer. Would you please tell us about Haroun Al Rashid.
ኢሼቴ አሰፈ የምር ትለያለህ
ያንተ ዝግጅ ፕሮግራም
በጣም ሳቢ ነው ሸገር ሬድዮ ደሞ አንደኛ መአዛ ብሩም ትለያለች
Radalahu anehu yagna jagenaa yajagena jagenaa mashaa wandemache allah yechamereleh jaganechena nahe allah amesayahen yabezalen
የአሁን ሐይማኖት መሪዎች ታሪካቸውን አያነሱም። በእነሱ ፊት ታሪካቸውን ብታነሳ
ጥቅማቸውን የነካሕ ይመስላቸዋል። አንድም ኡስታዝ ወይም የመጅሊስ ሰዎች ሳስተውል የለም
አረቦችም ይሕን ታሪክ እግራቸው ሥር እያለ አይጠቀሙበትም። ደግሞም ቢጠቀሙበት እኮ ይበልጥ ይሻሻሉ ነበር
ሸገር ሬድዮ በማቅረብሕ ትደነቃለሕ።