አለምን ያነጋገረው የኢትዮጵያ ሰላይ በሚስጥር ሱማሊያ ገብቶ ያወጣው መረጃና መጨረሻው

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 22 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 138

  • @lemarcenter
    @lemarcenter 9 หลายเดือนก่อน +56

    ጀገና እኮ ሁሌም አለ, እስኪ የአቤል ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ አቤላ በርታልን🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹

    • @MCEPlus
      @MCEPlus 9 หลายเดือนก่อน +2

      😎😍👀

    • @gedyonnigussie1224
      @gedyonnigussie1224 9 หลายเดือนก่อน +1

      Anetem yeanene gobege

  • @HabFkr-pn7hl
    @HabFkr-pn7hl 9 หลายเดือนก่อน +28

    አንተም ምርጥ የፕሮግራም መረጃ ሰላይ ነህ መረጃዎችን ከየት ነው ምታገኛቸው አቦ በቃ ምችት ይበልህ አቤላ 👍👍👍

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 9 หลายเดือนก่อน +13

    ዶክተር አስማማው የሀገር ዋልታ ጀግና እናመሰግናለን ❤

  • @FantuAbebe-u6x
    @FantuAbebe-u6x 9 หลายเดือนก่อน +13

    ዋው ምርጥ ብቃት እንዲህ ነው ዜግነት ከጎጥ ከዘረኝነት ብንወጣ አገራችንን ወደ ተሻለ ማማ ማድረስ ምትደርሰው አሁን ያለው ዜግነትን ሁለተኛ ዘርን ከምንም በላይ አንደኛ በማድረግ የደረስንበት የዘቀጠ አስተሣሠብ ላይ ደርሰናል
    ግን እንደ አቤላ ያሉ ልጆችን ደሞ ስላፈራን በጣም አኩርቶናል አቤላ ጀግና በርታልን ወደፈት ዋውውውው

  • @SolomonTesfaye-p6m
    @SolomonTesfaye-p6m 9 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ እና እድለኛ ከዚያም ብላይ ትጉህ ወንድም ነህ ። አንተን በማድመጥ ብቻ የተለያዩ ሃገራትን መልክ ፣ ድንቅ (ትንግርት) የሚሆንብንን የፈጣሪን ስጦታ ፣ ሰውን የአልጠግብ ባይነት እና የምግባር (ኩሽት) እውሽት ፈጦ ፣ ስልጣኔው ስይጥኖ በቅርበት እያየህ በተቻለህ ከዕምነትህም ተስፋ ጨምረህ በአደጋ ውስጥ ሁሉ በተለይ አሁን እስራኤል ውስጥ መሆንህ ለዓለላማህ ፅኑ ነህ። እግዚአብሔር በፀጋ እና በበረከተቶቹ ሁሉ ይጠብቅልን።አሜን።

  • @WondsenDestaWondsenDesta
    @WondsenDestaWondsenDesta 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ዛሬ ያቀረብከው ታሪክ ደስ ይላል የሀገር ባለውለታዎችና ጀግኖችን ማቅረብክ መልካም ነው በርታ አቤል ዶ.ክ አስማማው ጀግና ድንቅ ኢትዮጵያ💚💛❤️ ናቸው ነፍስ ይማር 💪💪🌟!

  • @tenagnefiseha1143
    @tenagnefiseha1143 9 หลายเดือนก่อน +5

    አባታችን "ዶክተር ከለውን ነፍሳቸዉን በአጸደ ገነት ያኑራቸው አሜን

  • @Kidist19
    @Kidist19 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና ነፍሶት በሰላም ትረፍ🙏💚💛❤️
    አቤል እናመሰግናለን

  • @MeYou-s9z
    @MeYou-s9z 9 หลายเดือนก่อน

    ሚገርም ታሪክ ነው በእውነት እንደዚህ አይነት ታላላቅ ሠወችን ማውሳት ለቀጣይ ትውልዶቻችን መልካም ትውፊት እናውሳቸው።😊😊😊

  • @455A
    @455A 9 หลายเดือนก่อน

    ኢትዮጵያውያን ለሀገራቸው እጅግ ታማኝ ና ጀግኖች ናቸው Tankes

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega 9 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሎብኝ ሳላዮችን በጣም ነዉ የሚወደዉ። Intelligency requires only intelligent personality. ጀግና ና ምርጥ ጭንቅላት።።

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 9 หลายเดือนก่อน +6

    ሀገር በምላስ ላይ የምትነገር ሳትሆነ ሀገርን መውደድን በተግባር የሚገልፁ ጀገኖች ሀገሬ ሁሌም በእየዘመኑ አሏት !

  • @ሃያትዳውድ
    @ሃያትዳውድ 9 หลายเดือนก่อน +2

    እናመሠግናለን ዶር አስማማው

  • @WondaJemal
    @WondaJemal 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው!! በእውነት ኢትዮጵያ ጀግና ልጆች ነበሯት💪💪💪

  • @miliyon938
    @miliyon938 9 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ማሰታወቂያ፣🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @herandubiwak1035
    @herandubiwak1035 9 หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን ኢትዮጵያዊውን ጀግናችን ነብስ ይማር

  • @rufaelmulugeta8362
    @rufaelmulugeta8362 9 หลายเดือนก่อน

    ከልብ እናመሰግናለን የማናቃቸውን ጀግና ኢትዮጵያንን እንድናቃቸው ስላረከን እናመሰግናለን❤ እኛ ኢትዮጵያ ን ነን 💞

  • @AbatAbantete
    @AbatAbantete 9 หลายเดือนก่อน +2

    የሀገር ትርጉም ሲገባህ እኚህን ዶ/ር አስማማው ቀለሙን የመሰለ ጀግና ሆነህ ጀብድ ሰርተህ ታሪክ ፅፈህ ለትውልድ ታልፋለህ።
    🙏🇪🇹 እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @HanaNa-v1c
    @HanaNa-v1c 9 หลายเดือนก่อน +3

    ዋው ወላድ በድባብ ትሂድ እንዲህ አይነት ጀግና የወለደች እና ምንኛ የታደለች ናት

  • @ermyasteshome1107
    @ermyasteshome1107 9 หลายเดือนก่อน +2

    ክቡር አምባሳደር ዶክተር አስማማው ቀለሙ(ፔድሮ)ታላቁ የኢትዮጵያ የደህንነት ሰው አገርህ ኢትዮጵያ እንደ ማስቲካ አኝካ ብትጥልህም ላደረክልን ሁሉ እናመሠግናለን።ትውልድ ዘላለም ሲዘክርህ ይኖራል።ነፍስህ በሰላም ትረፍ።❤❤

  • @endalekabu5633
    @endalekabu5633 9 หลายเดือนก่อน

    Proud of you Dr..! Hats off!!!!!

  • @goldenshadow1968ec
    @goldenshadow1968ec 9 หลายเดือนก่อน +1

    ንስሓ ግቡ በእግዚአብሔር ወንጌል እመኑ❤❤❤

    • @sarina19961
      @sarina19961 9 หลายเดือนก่อน

      ክርስቲያን ነክ ወይስ ጴንጤ 🤔 ጴንጤ ከሆንክ አንተም በአንዱ በኢየሱስ ክርስቶስ እመንና ዳን 🙏

  • @abiymekuria2693
    @abiymekuria2693 9 หลายเดือนก่อน

    አቤላ ስራህ እደወይን ጣፍጦል ክበርልኝ 🙏

  • @Dr.kassahunAifa
    @Dr.kassahunAifa 8 หลายเดือนก่อน

    he was so great...may God keep him bless in the heaven...Amen

  • @user-Weynua
    @user-Weynua 9 หลายเดือนก่อน +4

    የሀገር ጀግና ነፍሳቸዉ በሰላም ትረፍ

  • @kefyalewabebe7217
    @kefyalewabebe7217 9 หลายเดือนก่อน

    ታላቅ ሰው! እናመሰግናለን

  • @TracyPeter-ls3rh
    @TracyPeter-ls3rh 9 หลายเดือนก่อน +4

    በርታልን

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 9 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ❤🎉

  • @edomalex7297
    @edomalex7297 9 หลายเดือนก่อน

    Abel betam yemaminew ena bichegnaw ethiopiawi zena akirabi new lene ♥️♥️♥️ I am so proud of you 👍🏼

  • @Beemenet
    @Beemenet 9 หลายเดือนก่อน

    ዋው ድንቅ ስው ናቸው ❤❤❤

  • @dany-c1v5y
    @dany-c1v5y 9 หลายเดือนก่อน +3

    ኢትዮጵያ ብዙ ጀግኖች አሉ የኛ ጀግና ደግሞ በዛብህ ጴጥሮስ😢

    • @יוסיסיסאי-ב6ג
      @יוסיסיסאי-ב6ג 9 หลายเดือนก่อน

      እንዲህ አገርክን ስትወዳት
      እንዲህ አይነት ጅግና ደግሞ ይወለድ

  • @elsa3594
    @elsa3594 9 หลายเดือนก่อน

    ሀገሩ ላይ የአለውን ጀግና የማያቅ ህዝብ ስናሳዝን ክብር ለዶክተር አስማማው ቀለሙ🙏🙏🙏

  • @GutaBatelu
    @GutaBatelu 9 หลายเดือนก่อน

    Abel you prepare Amazing news.

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 8 หลายเดือนก่อน

    ይገርማል ጀግና ነው

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 9 หลายเดือนก่อน +1

    ይገርማል አሁን ስለኚህ ጀግና አባት ስንቶቻችን እናቃለን እኛ እኮ በቁም ሙተናል ምንም እኮነዉ የማናቀዉ😢

  • @hussynahmed7859
    @hussynahmed7859 9 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና❤❤

  • @Kasahunhabesha-ku7xr
    @Kasahunhabesha-ku7xr 9 หลายเดือนก่อน

    አቤል አንተ የምታሰራጫቸው መረጃዎች በሙሉ ምርጥ ናቸው በዚሁ ቀጥል!

  • @MuchitCala
    @MuchitCala 9 หลายเดือนก่อน +3

    ነብስ ይማር

  • @AbelGirma-s5o
    @AbelGirma-s5o 9 หลายเดือนก่อน +1

    Long life my country 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲

  • @FitsumAhmed-bk4ed
    @FitsumAhmed-bk4ed 8 หลายเดือนก่อน

    He was good wise good thinker of thinker best of best to my dad we fell my family pedro

  • @official_simion
    @official_simion 9 หลายเดือนก่อน

    በሀገር አቀፍ እንደ አድዋ ድል በአል የማይከበር እና ብዙም የማይነገረውን የካራማራ ጦርነት ድል፣ ገድል እና የኢትዮጵያ አሸናፍነትን ብታቀርቡልን ደስ ይለናል!!
    ምክንያቱም የኢትዮጵያ ህዝብ በወቅቱ ለሰለጠኑ ሰራዊት የምሰጠው ክብር እና ማበረታታት በአለም አቀፍ ታይቶ የማይታወቅ በመሆኑ እና ከኢትዮጵያ ጎን ተሰልፎ የተዋጉ ሀገራት የፍደል ካስትሮ ሀገር ኩባ ቀዳሚ በመሆና ነው።
    በቀጣይ ጊዜያት ብታቀርቡልን ደስ ይለናል

  • @BdhaasaaLaggasaa-gk8mr
    @BdhaasaaLaggasaa-gk8mr 9 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best youtuber that i ever seen ❤❤❤

  • @Only-smarts-com
    @Only-smarts-com 9 หลายเดือนก่อน +3

    መንጌ ደፋሩ አንበሳው❤

  • @samuel_arse
    @samuel_arse 9 หลายเดือนก่อน

    አቤላ pls ቀጣይ ስለ ጀነራል በዛብህ ጴጥሮስ ስራልን🙏❤

  • @GutaBatelu
    @GutaBatelu 9 หลายเดือนก่อน +1

    Hero never died.

  • @samsonderje9414
    @samsonderje9414 9 หลายเดือนก่อน +3

    ገራሜ ሰው

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir 9 หลายเดือนก่อน

    ድንቅ!

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 9 หลายเดือนก่อน +1

    Respect 👍

  • @milliongelan3490
    @milliongelan3490 9 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና

  • @YalemuzewdDile
    @YalemuzewdDile 9 หลายเดือนก่อน

    እሜገርም ጀግንነት እና ሀገር ወዳድነት ያሁኑ አመራሮች ከዚህ ቢማሩ ጅግንነታቸው ዜጋቸውን ከማተራመስ

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_27 9 หลายเดือนก่อน

    Tebarek

  • @ayalewhamusa5855
    @ayalewhamusa5855 9 หลายเดือนก่อน +3

    ነፍስ ይማር ታላቅ ሰዉ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 9 หลายเดือนก่อน

    የሰማይ.አምላክ.ኢትዮጵያን.ይጠብቃል

  • @SimonLeake-xl5kj
    @SimonLeake-xl5kj 9 หลายเดือนก่อน +1

    I first liker and commeter😂❤

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 9 หลายเดือนก่อน

    ❤ዋውውውው

  • @4babyo
    @4babyo 9 หลายเดือนก่อน

    Ymigerm tarikk nw bertaa❤

  • @aliyaaabebe9949
    @aliyaaabebe9949 9 หลายเดือนก่อน +2

    አበል በእግዚአብሔር እንዴት ወደ ኮርይ ውይም ወደ ቻይና ሀገር ክዱባይ መሄድ ይቻላል በማርይም አትለፋኝ በእግዚአብሔር 😢

    • @geteneshbenti1798
      @geteneshbenti1798 9 หลายเดือนก่อน +1

      እግረኛው በተባለ ሚድያ ላይ ተክለ ሀይማኖት ወደ ተለያዩ አገር መጋዝ ለሚፈልጉ የሚያመቻች የጉዞ ወኪል አለ እሱ ስለሚስራ ደውለሽ አናግሪው ስልኩ ሚዲያው ውስጥ ስትገቢ እራሱ ይናገራል የእግዚአብሔር ፈቃድ ይጨመርልሽ

    • @aliyaaabebe9949
      @aliyaaabebe9949 9 หลายเดือนก่อน

      @@geteneshbenti1798 እሺ🥰

  • @DanielTesfagiorgis-xr3pt
    @DanielTesfagiorgis-xr3pt 9 หลายเดือนก่อน +1

    Heroes

  • @CheerfulCornflowers-le1eu
    @CheerfulCornflowers-le1eu 9 หลายเดือนก่อน

    ዋዉ ሚገርም ጀግንነት

  • @xxxtentacion17s
    @xxxtentacion17s 9 หลายเดือนก่อน +2

    First 🎉🎉

  • @mootiiIfaa-ec5le
    @mootiiIfaa-ec5le 9 หลายเดือนก่อน

    ሀገሩን የሚወድ እነዲህ ይሰራል። ሌለው ሀገሩን ለማፍረስ ይጥራል። ታሪክ አይሞትም ሲታወሱ ይኖራሉ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላዩ.ጀገና.ነው

  • @ChaneMan-eo3ux
    @ChaneMan-eo3ux 9 หลายเดือนก่อน

    👍👍👍👍👍

  • @aynadisyeshambel6944
    @aynadisyeshambel6944 9 หลายเดือนก่อน

    Fano yashenfal 💚💛❤️ letegefaw hzbe Amara

  • @Hanaeyasuhana-td6qz
    @Hanaeyasuhana-td6qz 9 หลายเดือนก่อน

    የአቤል ቤተሰቦች እስክ የኔንም ቤት ጎበኙ❤❤❤❤

  • @shambelbedanie3608
    @shambelbedanie3608 9 หลายเดือนก่อน

    Engih Dr yetalak jebdu biharawi nishan shilmat yigebachew neber! Ethiopiawi hulu yemichlewun hulu lehageru mesrat alebet.

  • @DanielTesfagiorgis-xr3pt
    @DanielTesfagiorgis-xr3pt 9 หลายเดือนก่อน

    Hero

  • @Churawegahtaa
    @Churawegahtaa 9 หลายเดือนก่อน

    ስለ moulay hassan ስራልን

  • @TemamMohea
    @TemamMohea 8 หลายเดือนก่อน

    ምነው ካለፉ በሃላ ምነው ቀደም ሲል ያልተነገረላቸው የኛ ባለውለታ !!!! 17:05

  • @abusita6
    @abusita6 9 หลายเดือนก่อน

    ብሮ ቪዲዮውን ለማርዘም ብለክ አንዛዛሀው :: ከ17:05 ውስጥ ሶማሌ ለመግባት 7 ደቂቃ አስጠበከን ; እራስክ አዳምጠውና ታዘበው

  • @Angel-b1y3x
    @Angel-b1y3x 9 หลายเดือนก่อน

    ምነዉ ሞት ባይኖር የሚያስብሉ ብዙ ሰዎች አሉ😢

  • @dera123
    @dera123 9 หลายเดือนก่อน

    Abela....is coming🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 9 หลายเดือนก่อน

    ዶክተር.አስማማው.ወንድ.የእናቱ.ልጅ.ነው

  • @WalelignKetsela
    @WalelignKetsela 9 หลายเดือนก่อน

    10Q ብለናል.

  • @chinocubano5496
    @chinocubano5496 9 หลายเดือนก่อน

    Nebsachewin beselam yasarifilin. RIP

  • @DerejeArgaw-wd1pe
    @DerejeArgaw-wd1pe 9 หลายเดือนก่อน

    ያልተዘመረለትጀግና ሰው ነበር ነብስይማር

  • @ሀቢብሀበሻዊ
    @ሀቢብሀበሻዊ 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያሁኖቹ አሉ እንጂ የቀዲሞን እያንቋሸሹ የመንደር ስልክ እየጠለፉ የሚፎክሩ ገዳዮች

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 9 หลายเดือนก่อน

    DENKE NEWENA TARIKACEWEN BE TEMONA LE TEWELEDE MASETEMARE ENA MAWEDESE YE GEDE YELAL:ETHIOPIA BIZU DENKE YEHONU YENEBEREU TEBIBANOCE NEBEREWATE YALETEWEDESELACEWE HULUME HAGERE WEGEN MESEWAETENETACEWEN LIYAWEKEWE YEGEBALENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @mohammedumer8397
    @mohammedumer8397 9 หลายเดือนก่อน +1

    ታሪኩ በባለቤቱ አንደበት ሚያዝያ 12_2016 በሸገር 102.1 fm ሬድዮ በየጫወታ እንግዳ ክፍሌ ጊዜ በእሸቴ አሰፋ ጠያቂነት በጥሩ ሁኔታ ተላልፏል ።

  • @Fuex-p4h
    @Fuex-p4h 9 หลายเดือนก่อน

    🥰👍👌👑

  • @ketty14325
    @ketty14325 9 หลายเดือนก่อน

    አቤት ካምንትመንበብ ሱሴነው አቤሎ እንዴት አመሽ

  • @540963
    @540963 9 หลายเดือนก่อน

    ግን እኮ የሚገርመው የሰላዮ የሰውዬው ፊት (የ ዶ/ር አስማማው) ኢትዬጲያዊ እንጅ ሞዛቢካዊ አይመስልም😅😅😅 ውጤቱ ግን የሚገርም ትልቅ አርአያ የሚሆኑ ጀግና ናቸው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 9 หลายเดือนก่อน

    እኚህ ሰው ባለፈው ሳምንት ነው ያረፉት ጌጡ ተመስገን በፌስቡክ ገፁ ፖስት አድርጎት ነበር

  • @Natan_tube12
    @Natan_tube12 9 หลายเดือนก่อน

    Please anten silewene guday mawrat felige neber endet lagegnik echilalew

  • @binyamendalkachew7295
    @binyamendalkachew7295 8 หลายเดือนก่อน

    WWE 👈🏼 video siralen pls ❤️

  • @HonelignLebego
    @HonelignLebego 9 หลายเดือนก่อน

    ግብጽም አሜሪካም ሆነች ሞቃዲሾ አይሆንላቸውም ቢመራቸውም ይጠጧት😂😂😂 ጀግና አይሞትም

  • @godadawmelkie4809
    @godadawmelkie4809 9 หลายเดือนก่อน

    የኛ ሰው በሞቃድሾ አትልም ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

  • @LebanonBeirut-y5f
    @LebanonBeirut-y5f 9 หลายเดือนก่อน

    Amzeng

  • @BozoBozo-wj5be
    @BozoBozo-wj5be 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢❤❤

  • @KalKalab-zl2tp
    @KalKalab-zl2tp 9 หลายเดือนก่อน +1

    Film mnala beserabet

  • @tememese6843
    @tememese6843 9 หลายเดือนก่อน

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 9 หลายเดือนก่อน

    copy ማድረግ አይደብርም የሆነ ሚዲያ ሰሞኑን ሲያቀርብ ነበር

  • @kaleb-G19
    @kaleb-G19 9 หลายเดือนก่อน

    first man

  • @beki-mj2uk
    @beki-mj2uk 9 หลายเดือนก่อน +2

    Videoህ like አድርጌ ማየት የምጀምረዉ ነገር!

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 9 หลายเดือนก่อน

    11.አመት.መታሰር.ከባድ.ነው

  • @HenokTeka-q9j
    @HenokTeka-q9j 9 หลายเดือนก่อน

    🇪🇷🇪🇹🇩🇪❤❤

  • @Derahinn
    @Derahinn 9 หลายเดือนก่อน

    Abela ewedhalw gin sle somalia atnager

  • @Eotc628
    @Eotc628 9 หลายเดือนก่อน

    abela lemn anchm beyehageru sthej atselym

  • @bethelegend1480
    @bethelegend1480 9 หลายเดือนก่อน

    Ahun gin mengistachin inkuan yihin hulu liasib 😂😂😂😂chemirachu eseru new milew😅😢😢